ዶክተር ያለኝን ማመን አልፈልግም😥 ሆስፒታል ገብቷል ሳሚ😥😥

  Рет қаралды 52,329

Emu & Sam

Emu & Sam

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@samemu
@samemu Ай бұрын
ድንገት የወደቀበት ቪዲዮ kzbin.info/www/bejne/pYbOopWhqa6moMUsi=8lEpgtCmBjrbJh2f
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
እሙ ማን ያውቃል መድኃኒት አጠጡት ብዬ ተጠራጥያሃላሁ 😢😢😢በትክክል አስማርምሩትህ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
እግዛብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ሳሚቾ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ትናት እመቤቴ ማሪያም ትርዳችሁ ምን አብልተዉት ይሆን😢😢😢😢 ዘመኑ ከፍቷል
@WrerFset
@WrerFset Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚዬ የሳቄ ምነጪ የኔ ወንድም አይዞህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-hv5lp8hs8l
@user-hv5lp8hs8l Ай бұрын
አይዟቹህ አላህ ይድረሥለት ይሻላዋል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
አላህ አፍያ ያርግህ ሚስኪን ሲያሳዝን አሁንም ቢሆን ጠብቁት ሰው ሊጠይቀው ሲመጣ ውስጥ መግባት የለበትም
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Ай бұрын
እሙዬ ማንም ሰው እዳይገባ ሳሚጋር እዛው ይሆነነገር ያደረጉታል ከአንቺ እና ከውንድሙ ወጪ ማንም ብቻውን አይግባ ሰው አትመኚ ይሄደበት ቤት እራሱ እዳያመልጡ በሊላ ሰው መዳኒት ያሰገባሉ ደክተሮችም ቢሆኑ አትመኖቸው እሙዬ ሰው ለብር አሳልፎ ይሰጥሻል ሰው አይግባ አደራሽን አኪሞቸንም ቢሆን አብርሻቸው ሁኚ እፍፍፍፍ ማርያምን በጣም ይጨንቃል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ትክክል
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Ай бұрын
​@@user-dq1pl4wt8pትክክል
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
ትክክል
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Exactly 💯 😢😢
@alammassafa186
@alammassafa186 Ай бұрын
Tikekl
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Ай бұрын
እሙ አደራሽን ሳሚን ላንድ ሰከንድ እንኳን ከወንድሙ ውጪ እንደትተይው ወየው የሰው ክፋት ምንም የማያውቀው ህፃኑ አምላክ ያድንልሽ ጠላትከሩቅ አይመጣም። አደራሽን ይሔኔ። የእውነቱ እንዲወጣላችሁ ዱካሾው ወይም የነስር አይንን አማክሩዋቸው ፈልፍለው ያስገኙልሻል ጠላታችሁን አይዞሽ እሙ በርትተሽ ፀልዩ ሳሚ ደወኖ ለምስክርነት ትቆማላችሁ።
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
ሳሚዬ የእኛ የዋህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርህ በዚህ አጋጣሚ እግዚአብሔር ከድንገተኛ ህመም ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
AMYN
@user-hs2xk8ev8b
@user-hs2xk8ev8b Ай бұрын
Amen
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei Ай бұрын
Egziabher ymarew
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
የነስር ዓይን አማክሩት እሱ ጓበዝ ነው ሳሚየ ሚስኪን አሏህ ያሽርክ የምር ደግጨ ውየ አድሬ ቪድዋ እየጠበኩ ነበር ይማረው
@maryamwoamanuel2242
@maryamwoamanuel2242 Ай бұрын
የንስር አይንን ጥሩትና ያጣራላችሁ ወይም ዘላለም ዘገየን ዱካሾው እናንተ አሁን ስለደነገጣችሁ የምታደርጉትን አታውቁም ስለዚህ በማርያም ይህን አድርጉ አሁን ማናገር አይችልም?አይዟችሁ ጓደኛምናምን ብላችሁ እሱ ጋ አሁን አታስገቡ እንደማንም እንዲነግራችሁ አድርጉ እሱ የሚድነው እናንተ ስትረጋጉ ነው።ጠንካራ መሆን ግድ ነው ።እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ።ድንግል ማርያም ትዳብስህ ።
@abcabc1705
@abcabc1705 Ай бұрын
ልል ነበር እኔም
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff Ай бұрын
ምድነው ይሄ እሳ
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 Ай бұрын
@@maryamwoamanuel2242 ጠቋይነውደ ወይሥ ምንድነው
@tamema8928
@tamema8928 Ай бұрын
ይሄ የንስር አይን ለስቱ ይሆን የሚደርሰው አድ ሰውኮ አድ ነው
@user-cq7fn4ot5w
@user-cq7fn4ot5w Ай бұрын
እኔም እንደዚ ኬዝ ነበርኝ ያዉ በስደት የለፋች ጋደኛዬ የዱካ ሾ ና የንስር አይን ቁጥር ኬት ላግኝ ካወቃቹ እርዱኝ😢
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s Ай бұрын
ያርቢ የሠው ምቀኝነት እፍፍ ምን አደርጋቸው ተመርዟ መሆን አለበት እሙየ ሀኪም ቤት ጥንቃቄ አድርጌ ዶክተሮች ራሡ ኢትዪ ላይ አይታመኑም አብዛሀኛወቹ ጥቅመኛ ናቸው የግል አሥገቡት ተጠንቀቁ ሣሚየ አሏህ ያሺርህ እሙ ልጅሺንም ጠብቂ ራሣችሁን ጠብቁ ምቀኝነት በዝቷል
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
እኔማ ለራሴ ወንድሜ ከሞተ ሁለት ወር ሆነው እናቴ ሀዘኗን ሳትጨርስ እሷም ስኳር በሽታ ትመመችብኝ😢😢😢😢😢😢እና ትናት ሳሚ ውስጤን ነው የበላው የኔ አስተዋይ ስው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🤲☝️ካጠገቡ ስው አይራቅ ግዜው ከፍቷል 😢😢😢ወተት መስጠትሽ ደግሞ ቆንጆ ነው ፈጣሪ ያበርታችሁ አብሽሩ ❤❤😢
@user-dq6jj8sp9s
@user-dq6jj8sp9s Ай бұрын
ፈጣሪያጠክርሽማማዬ እናትሽንም ጤናቸውን ይመልስልሽ አይዞሽ
@marifazw7969
@marifazw7969 Ай бұрын
የኔማር አላህ ያሽርልሽ እናትሽን በዝህ አቅማቸው እኳን ስኳር ጉፋኑን አይችሉትም ወድምሽንም ጥናቱን ይስጣችሁ እኔም አባየን አጣሁኝ የስደት ትርፍ መለያየት ነው
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 Ай бұрын
@@fhgdjdjgf7310 አሏህ ያጠክርሽ
@NaemaAhmad-nj4ei
@NaemaAhmad-nj4ei Ай бұрын
ስንት ምቀኛ ጓደኛም ዘመድም አይጠፋም ያንን ሰው ምንም ሳትበድሉት እናንተን ለማጥፋት የሚታገል ስንት አለ በየ ቤቱ ግዜው ከፍቶዋል ወንድም ወንድሙን የሚገልበት ዘመን ላይ ደርሰናል ስለዚ ተጠንቀቁ በዚ ጊዜ ሰው አይታመንም አሁንም ብቻውን ጥላቹት አትውጡ ወላ ጓደኛ ምናምን አይሰራም So bchawn Tlachut Atwtu
@InnocentFlyingSaucer-qo1wc
@InnocentFlyingSaucer-qo1wc Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Ай бұрын
በማርያም በማርያ አለማትን በፈጠረዉ በልኡል እግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ ተከታተሉት 😢😭😭😭 እኔ ስራ ጨርሸ እስከምገባ ድረስ እደት እደቸኮልኩ ከምር ሳሚን መድሀኒት አጠጥተዉት ነዉ የሚሆነዉ ህፃኑንም ተጠንቀቁ ወንድሙም እራሱን ይጠብቅ ጠላት በሰዉ ላይ እያደረ መፈተኑን አያቆምም😭😭😭 ሳሚዬ ወንድሜ ክፉህን አያሰማኝ🤲🤲🤲
@user-fy4je9xx4i
@user-fy4je9xx4i Ай бұрын
አሚን
@safiya3794
@safiya3794 Ай бұрын
ወይ የተመረዘ ምግብ አብልተውት እዳይሆን በዚህ ዘመን ማንም እኮ አይታመንም
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
የሆነ ስም ጠርቷል እኮ እሱነው የሰጠኝ ብሏል
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አዎ የተመረዘ ምግብ ነው 🥹
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
@@tigisit2534 ባሁንጊዜ ከባድነው ሰው ማመን ለሳሚ የሚገባ አልነበረም ብቻ የንፁህ ልቡ አምላክ ይማረው
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 Ай бұрын
አወ የጠራው ሠው እንዳውም እሙ ዬደውለልት ላለችው ነው እሱ ነው የሰጠኝ ብሎ በእጅ እንደመጠጣት አመለከተ አሏህ ይማረው የዋህ ሳሚ​@@fikrcherkos772
@sebrinatube
@sebrinatube Ай бұрын
​@@fikrcherkos772 ለሲሳይ ደውይለት ስትላት ነው እሱ ነው ያጠጣኝ ያለው
@hizbeyerayawayoutube4352
@hizbeyerayawayoutube4352 Ай бұрын
ውስጥም ጠብቁት በናታችሁ የሆነ ሰው የሆነ ነገር አድርጎታል ባክሽን ተከታተሉት
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st Ай бұрын
የአላህ ሳሚ አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ አብሽሪ እሙየ ጠንካራ ሁኒ ምንም አይሆንም
@Mozaze
@Mozaze Ай бұрын
የኔ ሚስኪን አሏህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት በተቻላችሁ መጠን ብቻውን አትተውት ደስታችሁ ተመልሶ አሏህ ያገናኘን 😢😢😢😢
@meseretebosena
@meseretebosena Ай бұрын
እመቤቴ ከጭንቀት ታውጣቹህ በሰው አገር እንደልባችን እየኖርን ሰው በአገሩ ይሰቃያል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ የዋህ😢😢😢
@user-bn8id4wi6g
@user-bn8id4wi6g Ай бұрын
ማርያምን በጣም ሲጨንቀኝ ነው የዋልኩት አይዞሽ እሙ የየዋ አምላክ ከሱ ጋር ነው እናተ በርቱ 🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥹🥹
@Muhammed-y4j
@Muhammed-y4j Ай бұрын
እሙዬ እደዝህ አትበይ አደጋ እዳይደርስብሽ የሄደባቸው ሰወች ያዩት ይሆናል ምናልባት
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ደምረኝ ስወድህ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
ሳሚዬ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ የዋህ እሙዬ አጠገብ አትለዪ እመቤቴ ትማርው 😢😢😢😢
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx Ай бұрын
የሆነ ሰዉ መዳኒት ሰቶት ነዉ ተጠንቀቁ ሆስፒታልም ብቻዉን ጥላቹ እንዳትወጡ የኤደበትን ሰዉ አጣሩ ተጠያቂ ነዉ እናንተም ቆያቹበት ቶሎ መዉሰድ ነበረባቹ ለማንኛውም እመብርሃን ጨርሳ ትማረዉ የኔ ምስኪን
@laketana7060
@laketana7060 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ደካማ አስተሳሰብ አታስቢ : ሰው የሚያደርገውን ነገር ነው የሚጠራጠር::
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx Ай бұрын
@@laketana7060 ምን ማለት ነዉ ቭዲኦዉን አይተሽዋል መናገር እኮ ፈልጓል አቅቶት እንጂ እሱ ነዉ ያጠጣኝ እያላቸዉ እኮ ነበር ደጋግሞ አልተረዱትም እንጂ የሆነ ነገር በመዳኒት በርዘዉ አጠጥተዉታል እሱም ተናግሯል ካላየሽዉ እይዉ ገብተሽ
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 Ай бұрын
@@laketana7060 እውነታ እንጅ ጀካማ አደለም እየታየ ነውኮ
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😢እኔ፡ራሱ፡ያንኑ፡ሰአት፡ጠርጥሪለሁ😢አጠትተውት፡ይመስላል😢😮አይይይ፡ሰው😢ሰይጣንኮ፡ሰውን፡ተጠቅማል😢
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
​@@TigistAsrat-kk9qx😢እኮ
@user-ze2go8uh8g
@user-ze2go8uh8g Ай бұрын
በጣም ነው የደነገጥኩት😢 የኛ የዋህ ሳቁንጅ ሀዘኑን አያሳየን ግንኮ እናተ ተደናግጣችሁ አልሰማችሁትምጅ እሱ ሰጥቶኝ ነው😢😢 እያለ ነበር አሏህ ያሽረው የኔ ወንድም ሰውን አትመኑ ስቃችሁ ስላዩዋችሁ ብቻ ሴራ ነው የሚጠነስሱት እሙዬ ከአንችና ከወንድሙ ውጭ ሆስቢታል ሌላሠው እንዳታስገቡ አሏህ ጨርሶ ያሽረው😢😢
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Ай бұрын
እባክሽ እሱ አጠጠኝ እያለ ነበር የምታውቀው ጓደኝ ካለሸ አሰመረመራው😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭💔
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😢እኔያችኑ፡ሰአት፡ጥርጥሪለሁ😢ሰው😢የሆነነገር፡አጠትተውታል😢
@user-ms5hl1ll3l
@user-ms5hl1ll3l Ай бұрын
አወ እሱ እሱ እያለነበር
@user-xf8rk5wb2v
@user-xf8rk5wb2v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ፀሎት እናርግለት እሙዬ አይዞሽ❤❤❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Ай бұрын
እንኳንም አስታወከው እንጂማ ከባድነበር እግዚአብሔር አምላክ የዋህነቱን አይቶ ይማረው😢
@HiHi-oe5mv
@HiHi-oe5mv Ай бұрын
ሳሚየ የኔ የዋህ አላህ ያሽረው😢😢😢አጠጥተውኝ ሲል ነበርኮ አይ ምን አይነት ዘመን መጣብን🥺🥺🥺🥺🥺
@infodubai3233
@infodubai3233 Ай бұрын
እናተ አልሰማቹትም እንጂ እሱነዉ የሰጠኝ መዳኒት እያለ ነበረ እኮ እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚይ የልጅህ አምላክ ይማርህ ፀበልም ስጪዉ እሙይ
@asteramaha733
@asteramaha733 Ай бұрын
እሙዬ አይዟችው እግዚአብሔር አምላክ የዋህዎችን ከፈተና የሚያዎጣ አምላክ ነው ጨርሶ ይማረው
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
አብሽር አላህ አለ ስጨርስ ይሄ ጻፍኩ የአላህ ቀጣዩ ቤት ገብቶ ያሳየኝ ድኖ
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Ай бұрын
Ammmmmmmmin yaa allah 😢
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 Ай бұрын
መርዝ አብልዉትነወ አፈር ይብሉ ሰው ሁኖ በሰዉ ላይ ቶኮል ሚሰራዉ ሁላ ለእራሱ ይሁን ኩፍ ዘመን😭😭💔💔አይዞሽ እሙ ፈጣሪ ይማርዉ የልጅሽ አባት😔🙏💔😭😭
@user-ty5uo5hd4c
@user-ty5uo5hd4c Ай бұрын
እባክሽ ፀበል አጠጡት እሙየ አይዞሽ በፈጠረሽ ፀበል ይጠጣ ምንም አይሆን
@MestawatGeda
@MestawatGeda Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው አይዞችው ፈጣሪ አለ😢😢😢
@Hananhusse
@Hananhusse Ай бұрын
ወላሂ በጣም ጨንቆኘ ዋልኩ ስልካችሁን ባውቅ ብዪ ተመኘሁ ሳሚዪ አላህ አፍያ ያድርግህ 😢😢😢😢😢አብሽሪ እሙዪ ይተወዋል አትጨነቂ 😭😭😭
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@TameyA-vv1jo
@TameyA-vv1jo Ай бұрын
አላህ አፊያውን ይመልሥለት እህቴ አብሺሪ እራሣችሁን ጠብቁ
@user-fd6jt7yk2e
@user-fd6jt7yk2e Ай бұрын
ሳሚዬ የኔ የዋህ እዴት እዳስለቀሰኝ ማርያምን ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ😥😔🙏
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Ай бұрын
ወላሂ እኔም አሰለቅሰኝ😢😢😢😢😢
@MedanitNegusa
@MedanitNegusa Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትማረዉ ዬኔ መልካም የእዉነት መልከም ሰዉ ፈተና ይበዘበታል 😢
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
ወይ ሳሚ አላህ ያሽርህ ያረብ😢 ወላሂ ይህ ፕራንክ እያለ ማመን አቃተኝ
@HayidarFiqir
@HayidarFiqir Ай бұрын
Abshir wud allah yitabikaw yane miskin asire ba prank iyasaqayachu😢
@user-vj6xm2xm6g
@user-vj6xm2xm6g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሣሚየ ኧረፀበል ዉሠዱት እሙየዋ
@mhirat
@mhirat Ай бұрын
እበከቹ በፀሎት አግዙት እግዚአብሔር አምላክ ይመርክ❤❤😢
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Ай бұрын
እግዚ አብሔር ይማርህ ወድሜ የሆነነገር አጠጥተዉት ይሆናል ጊዜዉ ከፍቷል ማሪያምን ጠላት እራሱ መለየት አይቻልም ወዳጅ መስለዉ 😢😢😢😢 ብቻ ቀላሉን ያድርግለት🙏🙏🙏🙏
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔአባት እመቤቴ ትደርሰልክ ወይኔኔኔ ሲጨንቅ በማርያም ወሎዬን ሲጨንቀኝ ነው የዋለው እግዚአብሔር ይማርህ አፈር ይብላ አንተን መደኒት ያበሉካል በማርያም ለራሳቸው ያድርግላቸው የኔአባት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sameea-oc4ig
@Sameea-oc4ig Ай бұрын
እኔም ጨቆኝ ነዉ ይዋለዉ😢😢😢😢ሳሚዬ 😢😢
@user-sq8zx2nf9p
@user-sq8zx2nf9p Ай бұрын
ሳሚዬ አላህ ያሽርህ እሙዬ አይዞሽ ፆለት አድርጊ እኛም በዱአ እናግዝሻል 😢😢
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
የአለሀ አፍያ ይሲጠዉ ወለህ ሰሚዬ አንጀቴን ነዉ የበለኝ ወለህ ዘሬ ቀን ሙሉ እየሰብኩኝ ነዉ የወልኩት
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
😢😢ብቻ ካበድነው
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq Ай бұрын
አይዞአችሁ የአንድዬ እናት ወላዲተ አምላክ ትዳብሰው ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው የኔ የዋህ ! በጣም ስጨነቅ ነበር ፀበል አጠጡት እሙ
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ Ай бұрын
እፍፍ የምር ሳሚየ በህልሜ ስታየኝ ነዉ ያደረዉ ደሞ ሲጨነቅ ነዉ የዋልኩት የሆነ ሰዉ መድሀኒት ሰቶት ነዉ ተጠንቀቁ ሆስፒታልም ብቻዉን ጥላቹ እንዳትሄዱ ኣደራ🤲 ሳሚየ የኛ ለዋህ እግዝአብሄር ጨርሶ ይማርህ ኣምላኬ ሆይ ቸር አስማኝ እፍፍ🤲😢
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x Ай бұрын
አረ አጣሩ አጠጣኝ እያለ ነበረ
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Ай бұрын
አዋ እሱ አጠጠኝ እያለነበረ😢😢😢
@Foziya767
@Foziya767 Ай бұрын
Aw
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v Ай бұрын
አወ እሡነው ሢል ነበር
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
አው የሆነ ስም ስትጠራ እሱነው ያጠጣኝ እያለ ነበር
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Awo 😢😢
@yodittesfaye1684
@yodittesfaye1684 Ай бұрын
እባካችሁ ያለበትን ሁኔታ ቶሎ ቶሎ አሳውቂን በርግጥ ለናንተ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረውና ምክንያቱን ለማወቅ ግን በጣም ጓጉቻለሁ እግዚአብሔር ይማረው
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ ፀበል ይጠጣበት እሙ ፀበል ስጡት ባሁን ሰአት ሰው ከፍቷል 😢
@user-si2jp7sz8d
@user-si2jp7sz8d Ай бұрын
ሳሚ የዋህ ወንድማችን አላህ ምህረቱን ይላክልህ ወላሂ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም 😢😢😢😢😢😢
@chalichali4121
@chalichali4121 Ай бұрын
Wayne samiyee waaqayyoo gooftaan Si haa fayyiisu oboleessa koo 😢😢😢🙏
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on Ай бұрын
አላህያሺርህ ሳሚቾ የዋህሰው የማይኖርባት ሀገር እራስሺንጠብቂ እሙየ አልሀምዱሊላህ እኳንም እመንገድላይ አልወዴቀ እቤቱ መምጣቱ እራሱትልቅ ነገርነው አብሺሪ ይድናል
@tgtg3001
@tgtg3001 Ай бұрын
ማረኝ 🤲🤲🤲🤲እጂጂጂ አትመመኝ አይባልም እግዚአብሔር ጨርሶሶሶ ይማርሕሕሕ እኔ በበኩሌሌሌ ከይቅርታ እና ያያያያያያያ ምትናደደው ምትቃጠለው ነገርሕ ይናፍቀኛል ቶሎ ተሽሎሕ እደማይሕ በእግዚአብሔር ተስፍአደርጋለው🤲🤲
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s Ай бұрын
የአላህ ምን ሁኑ ነው አላህ ያሽረው አብሽረ ይሻለዊል❤❤❤
@user-ic8pz8ni3f
@user-ic8pz8ni3f Ай бұрын
እፍፍፍፍ የጭንቅ አማላጅ ድንግል ማርያም ትማርክ አይዞሽ እሙዬ እግዛብሔር አለ
@user-ns6el2ur2c
@user-ns6el2ur2c Ай бұрын
ሳሚዬ እግዚአብሔር ጫርሶ ይማርክ ፋጣሬ ካት ጋ ይሁን እና ፃሎት አድርጉ ምንም አዮንም እማዬ ባርች የኔ እናት 😢😢😢😢
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Ай бұрын
ሳሚ አላህ አፍያ ያድርግህ. አጠጣኝ እሱ እያለ ነበር መዳኒት አጥተውት ይሆና አሁን ስአት ላይ ሰው አይታመንም
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ያደረጉበት ሰዎች አዛኝ መስለው ለመጠየቅ ይመጣሉ በሰውም ልከው ቢሆንም ተጠንቀቁ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወደ ፀበል ውሰዱት
@Neim520
@Neim520 Ай бұрын
እሱ ነው የሰጠኝ ሲል ነበር መዳኒት አጠጥተውት ይሆናል ዛሬ ማንም አይታመንም አይዟችሁ😮
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u Ай бұрын
ትክክል ሲልነበረ
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 Ай бұрын
መድሀኒትአብልተዉትነዉ፥እሱሲል😢😢
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 Ай бұрын
💔😭
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
💔💔😢😢
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Ай бұрын
እኮ😢😢😢😢😢
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው ሳሚ የዋሀ አምላክ ይጠብቅ እሙ አብሽር እማ ኮ 🙏❤❤ ከሆስፒታል በ ሰላም ከወጣ ፀበል ውሰዱት 🙏
@tesfa8358
@tesfa8358 Ай бұрын
ምን ፕራንክ ይሆነል እያስማለሳ እያየችዉ አረ አሞተል እንግድ ፈጣሪ ጨርሶ ይመርህ ሰሚቾ😢
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Ай бұрын
ሳሚዬ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞችሁ ነገ ተሽሎት ማየት እንፈልጋለን ሳሚዬ የኔ የዋህ 😢
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Ай бұрын
ከሆስፒታል ከወጣ ብሃላ ፀበል ውሰጅው ይጋለጣል እሙዬ አይ ይሄ ዘመን ምን ያገኛሉ አሁን ጥቅምእንደዝህ አርገው
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
ቤጥ ናቸው እኮ
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n Ай бұрын
​እጅቱዋ ያሰረችው ማህተብ አልታየሽም ልበል ስጀመር ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ nach
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Ай бұрын
ምን ክርስቲያን አይደሉም እንዴ አልገባኝም
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Ай бұрын
@@amenamenselasa9298 ጴንጤ ናቸዉ እንዴ??? 🤦‍♂️
@user-fi2dk7gl3u
@user-fi2dk7gl3u Ай бұрын
ሳሚ ምርጥ ሰው ላንተ ይሄ አይገባም ኮ 😢😢😢ብቻ ድንግል ማርያም ትዳብስሕ🤲🤲🤲እሙዬ አይዙአችሁ ምንም አይሆንም 😢😢ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው🙏🙏🙏
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez Ай бұрын
የአላህ እየጠበኳቹ ነበር ያረቢ አላህ አፍያውን ይመልስለት ሳሚ የኔ የዋህ😢
@hanawerku
@hanawerku Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አዞችሁ ሰው ማመን ከባድ ነው ፀሎት አድርጉ ከሆስፒታል ሴወጣ ፀበል ወሰዱት አዞሽ
@Abebayehu-ql4jq
@Abebayehu-ql4jq Ай бұрын
አይዞሽ እሙዬ እግዚአብሔር አለ ጸሎት አድርጉ እግዚአብሔር ጨርሶ የማረው 😢😢😢
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ሳሚየ ወድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ኡፍፍ የምር ጨነቀኝ እሙየ በእናትሽ ብቻውን እዳተውት የምር ሰው ከፍቶን በጭራሽ እዳትርቁ ከሱ አደራ አደራ እመቤቴ ትዳብስህ ሳሚየ ድግል ማሪያም እናቴ አዛኝቷ አች እርጅን😢😢😢😢😢
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o Ай бұрын
ያረቢ ሳሚ አላህ አፍያ ያድርግህ እሙ አስለቀሳችሁኝ ወላሂ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ያለበት ለማወቅ አብሽሪ አላህ አለ
@reachos7060
@reachos7060 Ай бұрын
እግዝኣብሄር ኣምላኽ ምሕረት ያዉርድለት ወንድሜ የሳቅ ንጉስ ቪድዮ ላይ ያለው ክላሲካል ደስ አይልም ሁለተኛ ኣታስገቡት
@Abeba1985
@Abeba1985 Ай бұрын
ሳሚየ እዚጋቤሔረ ይማረህ ሳቅታ ሳሚየ
@InnocentFlyingSaucer-qo1wc
@InnocentFlyingSaucer-qo1wc Ай бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ነገር ነዉ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማረዉ ፀበል ይጠጣ አምጡለት ከቅርብ ቦታ እመብርሀን አለች 😢😢😢
@user-eq1ju5kt3e
@user-eq1ju5kt3e Ай бұрын
እኔ እምላችሁ የሔዴበት ቦታ የሆነ ነገር አጠጥተዉት ነወ ዴስተኛ ሁናችሁ ሲያዩ ቀናተኛ ሊኖር ይችላል ምቀኛ ተሩቅ አይመጣም ቀስ ብላችሁ አጣሩ እሱን አላህ ያሺረዉ
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Ай бұрын
💯💯💯💯💔😭👈
@hawabintchaneyoutube1005
@hawabintchaneyoutube1005 Ай бұрын
እሱ ነው ያለው ልጅ እኮ እሷ ከዩኒ ቀጥላ ይደወልለት ያለችው ነው እንኮንም መቶ ያልጨረሰው አሏህ ይማረው
@user-eq1ju5kt3e
@user-eq1ju5kt3e Ай бұрын
@@hawabintchaneyoutube1005 ምን
@user-eq1ju5kt3e
@user-eq1ju5kt3e Ай бұрын
@@hawabintchaneyoutube1005 ዝሮ የሔዴበት ሰወች ናቸዉ ወዴላይ ሲለዉ ከሼተተ አጠጥተዉት ይሆናል
@user-eq1ju5kt3e
@user-eq1ju5kt3e Ай бұрын
@@hawabintchaneyoutube1005 ሳሚ በጣም ግልጽ ፊለፊት የሚናገር ስለሆነ አይታወቅም ሰዉ እሚወዴዉ እሚያስመስልና እሚሺለጠለጥ ነወ አላህ አሺሮት ጥላቱን ባወቃችሁት
@mmn4535
@mmn4535 Ай бұрын
ፈጠሪ ምሕረት የውርደሉ🙏❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ምስኪን በናትሽ ፀበል በደብ አጠጡት ያስመለሰው አስመርምሩት መዳኒት አጠጥተውት ይሆናል ምስኪንበናትሽፀበልበደብአጠጡትያስመለሰውአስመርምሩትመዳኒትአጠጥተውትይሆናልኡፍፍፍ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Ай бұрын
ፀበል አትበሉ ሀይማኖታቸውን ቀይረዋል
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
​@@user-rh2un1qs2fእግዚአብሔር በየት እንደ ሚመልስን አይታወቅም በጎ ኮመት ጻፉ
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Ай бұрын
ሳሚየ የኔ የሳቄ ምንጭ የኛ የዋህ አላህ አፍያ ያርግህ እሙየ አብሽሪ አላህ ይድረስለት ካጠገቡ አትለይ አደራ ለኛም አሳዉቂን
@hiwattube
@hiwattube Ай бұрын
የስውሯ ማሪያም የቂቤ እምነት አስፈላልጋችሁ ስጦት ትምረዋለች
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Ай бұрын
እሙዬ የሮሚ ስልክ ልስጥሽ ነይ በውስጥ የሰውራ ማርያም ፀበል ወስደሽ ስጭው
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug Ай бұрын
እውነት ነው የስውራማርያፀበልና የቅቤእምነታየሚገኝከሆነ ይዲነበር እስኪ እህት ለኔም የስልክቁጥርስጭኝ ፅበሉና የቅቤእምነቱን የሚገኝበትን​@@zedyearsemalj3890
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
ማዓረይ እመብርሀን ምሳካ ትኩን ፀበል ውሰዱት እሙየይ😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
ዛሬ አቡዳቢ Pasporten ላመጣ ሄጄ ፀሐይ እየወቃኝ ሳሚን እያሰብኩት ነበር ትላንት ያየውት ነገር በጣም አስጨናቂ ስለሆነ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አይዞህ ሁሉ ደና ይሆናል😢😢❤❤
@zemyeendris
@zemyeendris Ай бұрын
እና አገኜሽ እንዴ እንዳው እንደት ነው ነገሩ ነገ ልሄድ ነበር
@zemyeendris
@zemyeendris Ай бұрын
በፈጠረሽ መልሽልኝ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
@@zemyeendrisዛሬ ነው ያየውት ነበር ውዴ ቶሎ ባለመመለሴ ይቅርታ የታደስ passport Lameta ነበር እኔ የሄድኩት ለዛሬ ተቀጠርኩኝ ግን ዛሬም አልሄድኩም ገብ ሲል እሄዳለሁ ብዬ ስራም ፈቃድ አላገኘውም ዛሬ ያው ዛሬ ከሄድሽ ካርኒ ወረቀት ነገር ይሰጡሽና በቀጠሮ ነው በአንድ ቀን ምንም ነገር አያልቅም
@zemyeendris
@zemyeendris Ай бұрын
@@user-je2od2mh3e ያንቺስ የታደሰ ነው ታድለሽ እና ሂጀ በብጣቂ ወረቀት አባረሩን እኔ ደሞ ምን አልባች የጠፋሁባቸው ሰወች ከመለሱልኝና ካልመለሱም ለማውጣት ነበር ኢቃማ እናሰራልሻለን ብለውኝ እና ፓስፖርቱም አግልግሎቱን አልጨረሰም ነበር እና ካልተመለሰ አድስ ይሰጣሉ ነው እንደት ነው ወሬ ካለሽ
@user-ex1bq9bf1d
@user-ex1bq9bf1d Ай бұрын
በሥመአብ ያሥደነግጣል የድግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርክ አችንም እመቤቴ ታጠክርሽ እሙ አይዟችሁ ይድናላ ይሄን ያደረጉት ሠወች ግን የድሜልክ ጸጸት ነዉ 😢😢 😢😢😢😢
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 Ай бұрын
1ኛነኘ😢በስደትላይ አሞኛል😢 ከፍቶኛል እሲአስደስቱኝ ሰፕስክራይፕ አርጉኝ😢😢😢ሳሚ ፈጣሪ ይማርህ😢😢😢😢ህመም ከባድነወ😢
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Ай бұрын
Egezehabehare Amelake chameroo yeemareshe
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Ere enem amognli uufff basew hager 😢😢😢ayzoshe wuda
@GhhjHjkk-kk5bo
@GhhjHjkk-kk5bo Ай бұрын
ሳሚ በጣም የዋህ ነው እግዚአብሔር ይማርህ😢😢
@user-dk4bo5rq3m
@user-dk4bo5rq3m Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ እሙዬ😢😢😢
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd Ай бұрын
ሳሚ የዋህ ሰው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😢እሱ ነው ስል ነበር እኮ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
ኧረ ወይኔ በእመቤቴ 😢😢😢😢ማርያምን ስጨነቅ ነው የዋልኩት ቁጥር የለኝ በምናባቴ ላጣራ 😢😢😢😢😢እሙ በማርያም ፀበል ውሰዱት ግዴለሽም እምነታችሁ ሌላ ቢሆንም ፀበል ውሰዱት ወይኔ ሳሚዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😢😢
@AlamYlima
@AlamYlima Ай бұрын
ፀበል መቼ ያምኑና ነው ፀበል የምትይው
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j Ай бұрын
​@@AlamYlimaጴጤ ናቸው እዴ
@tsedallove
@tsedallove Ай бұрын
ኢሚ የእመቤታችን ስላድን አደል ያሰርችው ለምን አያምኑም
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
​@@user-uw3cd8qy1j እና ጴንጤ ቢሆኑ ጴንጤ ፀበል አይጠመቅ ተብሏል እንዴ?
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
@@tsedallove ኢሚት አዎ እማ ኦርቶዶክስ ናት ሌሎቹ ግን ጴንጤ ናቸው
@wondwosenatanaw8729
@wondwosenatanaw8729 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠዉ የዋህ ልጅ !!!
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Ай бұрын
የኔዋህ አይዞን ብቻ ከባድነው ወገኖቸ ፀበል ውሰዱትኝ ይድናል እራሳችሁን ጠብቁ ዘበኑ ከፍቷል ወይኔ😢
@user-ch1fr8sf1o
@user-ch1fr8sf1o Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው በጣም ያሳዝናል ግዛችን የቅርብ ሰው ይሆናል እድህ ያደረገው
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 Ай бұрын
የሰመይ አምለክ ይጣብቅህ ሳሚዬ የኔ አስታዋይ ጌታን መታ እንቅልፍ ሰልተኛ ነው ያደርኩት ስለእሱ እያሰብኩ ብቻ ፈጣር ይመርክ የኔ አበት😭💔💔💔💔😭😭😭
@mohila123e7
@mohila123e7 Ай бұрын
አላህ ያሺረው ሳሚ የኔ አስተዋይ🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Ай бұрын
ዘመኑ ከፍቷል ሰው አትመኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ምቀኛ ብቻ ነው ያለው ልጠይቅ ብለው መጠው እንዳይጎዱት ሰው አታስገቡ
@WorkneshWorknes
@WorkneshWorknes Ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ሳሚዬ ፈግታችንን ይመልስልን ልክ እንደ አንተ አይነት ሳቂታና የዋህ አማች ነበረን እና ልክ እንደ ሳሚ ጠርተው ወስደው መድሀኒት አጠጥተውት ልክ እንደሳሚ ያስመልሰው ነበር የሚያስመልሰውም ይሸት ነበር እና ፈጣሪ ይማርልሽ ወተት እንዲወስድ አድርጊው መድሀኒት ሰተውት ነው አይዞሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@Abeba1985
@Abeba1985 Ай бұрын
የሃገረቺን ሶው ኪፉ አይደል የሆነ ነገረ አብልቶት ኖው ምሲኪን ያሳዚናል ።ሳሚየ አምላኪ ይማረህ።
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Ай бұрын
Ateferadee yeefaradebachewalee😢
@marshte2107
@marshte2107 Ай бұрын
እሱ ነዉ የሰጠኝ ይላል ሳሚ ምንም አትሁንብን እግዚያብሔር ይማርክ
@TeybaAdam
@TeybaAdam Ай бұрын
ስልክህ እሳ እያላቹህት ነበር እሱም አጠጣኝ እያለነበር በዙሪያው ያሉትሰወች ቸክአድርጉ ምክንያቱም ዘመኑከፍቷል አላህ ያሽርህ ሳሚየ
@muludegu2164
@muludegu2164 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ሳሚየ የኔ የዋህ
@user-gp5ef8oh9f
@user-gp5ef8oh9f Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ምን ሆኖ ይሆን ወንድሜን እኔን እሺ
@fatmaabdullah4363
@fatmaabdullah4363 Ай бұрын
ዉይ ሳሚየ አላህ አፍያህ የድርግህ የረብ 😢😢 ምስኪን ልጅ ነው ወላሂ የህዋ ነው መንንም እምያምን ሰው ነው😢😢😢
@SifuObse
@SifuObse Ай бұрын
አግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ የኔ አባት አይዞን 🙏😢😢😢
@mimishuabate8113
@mimishuabate8113 Ай бұрын
አይዞሽ እሙዬ እግዚአብሄር ይማርልሽ እባካችሁ ያለውን ለውጥ ቶሎቶሎ ልቀቁልን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚዬ አንተ የዋህ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ለክፉ ነገር አሳልፎ አይሰጥህም። እሙዬ አይዞሽ ተረጋጊ ምንም አይሖንም።
@user-br2hn1zy5i
@user-br2hn1zy5i Ай бұрын
አላህ ያሽረው ወድሜን የኒ የዋህ ከመጥፎ ይጠብቀው እሙዬ አይዝሽ ይድናል እዳህጨናነቂ ሁሉም ለአላህ ስጪው ፈጣሪ አለው ❤❤❤❤
@MeryYosf
@MeryYosf Ай бұрын
ማሰታ ወኩ ጠሩነወ ማለቴ ይወጣለታል ባያሰታዉከዉ ይጎዳዉ ነበረ አብሸሩ እደሰዉ ከፋት ሳይሆን እደፈጣሪ እዝነት ደህና ይሆናል እሻ አላህ
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 168 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Sami getu asadiye ሳሚ ጌቱ አሳዲዬ New Ethiopan Amhara Music 2023(Official Video)
6:01
ሳሚ ጃውሳው sami Jawesawu
Рет қаралды 62 М.
እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ
16:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН