ባልሽ ኦሮሞ ከሆነ ፍቺው። በቃ ተለያየን😥

  Рет қаралды 63,639

Samicho tv

Samicho tv

Жыл бұрын

ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Пікірлер: 984
@samichotv
@samichotv Жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ 50ሺ እናስገባው የምትሉ እስኪ እጅ አውጡ። ሁሉም አይቶ ይንቃ የዘረኝነት ካንሰር ይጥፋ። ሼር ሼር ሼር ስታደርጉት ሁሉም ያየዋል🙏🙏🙏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
🙋 ሳሚ እሙ ደስ የምትሉ ጥዶች 👫❤❤ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ቋንቋ መግባቢያ ነው
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ዘርለእህልነው።ሀሉምኢተዮጰይዎነውልቡናይሰጣች
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
አሜን ይጥፋ 😢 ዘረኝነት ከዚህ ደረጃ ደርሷል😭😭😭 አረ ጌታ ሆይ በቃ በለን ብሔርንና ፖለቲከኛ ለይተን ምናውቀው መቼ ነው 😢
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰው ዘርን ሲፈጥር ብሄር አልሰጠም ስምም አዳም ነው ያወጣው ለሁሉም ፍጥረት እኛ በሰው ሀገር ስንኖር ሰው መሆናችንን እንጂ ብሄር እንዳለ እንኳን አያውቁም እናንተ የሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራችሁ አስቀንቷቸው ነው 💐 በሉ በዚሁ እኔን ደምሩኝ እናንተ ጥንዶች
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
አታስረዝሙት ተው
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለሏህ አለይ ወሰለም
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@makkahmohamed9888
@makkahmohamed9888 Жыл бұрын
ሱላላህአሊህወሰለም❤❤❤
@jemilahassen2022
@jemilahassen2022 Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-hp5wh6gs8k
@user-hp5wh6gs8k Жыл бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
ሱለላሁአለይሂወሰለም
@tigisttg7080
@tigisttg7080 Жыл бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ኢትዮጵያዊ ሰው በመሆነ ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ሁሉ ለኔ አንድ ❤❤🇪🇹ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 🙏
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
አወ ሰው ሰው ነው 😢
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
ዝም አትያቸውም ወየ ምድረ ዘረኛ ናቸው እኔ ፅድት ያልኮ ወሎየ ነኝ ወላሂ አንድ ቀን አማራነኝ ቅብጥሱ ነኝ እያልኩ ቀባጥሬ አላውቅም ዘረኛን ያጥፋልን
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለው እና እኮ ወለጋ ላይ ኦሮሞቺ ሰው ያርዳሉ😢😢😢😢😢
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
ያንን ደግ ህዝብ ወሀሲሉትወተትየሚሰጥ ያንን ትልቅ ህዝብ በትንሽዘረኞችስማችሁጠፋ እኔአማራነኝግንየብሄርጥላቻየለኝም ዘረኞችባጠፈትህዝብበጅምላአልወቅስም
@RahelNeguse-hw2ip
@RahelNeguse-hw2ip Жыл бұрын
Me to I'm respect ❤
@samemu
@samemu Жыл бұрын
ውድ ተመልካቾቻን እኖዳችኋለን❤❤❤
@SamsungSamsung-bi4fc
@SamsungSamsung-bi4fc Жыл бұрын
Nuutis isiin jaalana 😘
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
አላህይውደዳችሁ፣ከልቤነውግፈኞችየሥራቸዉንይሥጥልኝ
@sadazx7602
@sadazx7602 Жыл бұрын
እኛም እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤
@hayatethiotub4670
@hayatethiotub4670 Жыл бұрын
እር እኛም በጣም ነው የምንወዳቹሁ አይለያቹሁ
@madinafuj6125
@madinafuj6125 Жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ምርጦች የኛሰው ማውራቱን አይተው ማንንም አትስሙ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ዘርኝ ያጥፋ 😭የምእትሉ በላይክ
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ላኢላሀይለላህ መሀመድ ድረሡ ለላህ ዝረኝነት ጥብናት ውዱነብይ መሀመድ ሥለላህ አለይሂ ወሠለም ❤
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ሰለላህ አለሒ ወሰለም
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@nefisa70ደምሪኝ
@user-gt3ug2wv4l
@user-gt3ug2wv4l Жыл бұрын
ሶለላ አሊወሰለም
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Жыл бұрын
ሰለላህ አለሒ ወሰላም❤❤❤❤❤
@user-fd9xh7ol6g
@user-fd9xh7ol6g Жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@user-jn3zo7ht1v
@user-jn3zo7ht1v Жыл бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠላም ሣህ
@user-my9jw3em8p
@user-my9jw3em8p Жыл бұрын
صلي الله وعليه وسلم🌷🌷
@makiehhosen1380
@makiehhosen1380 Жыл бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
@makiehhosen1380
@makiehhosen1380 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ ብቻ የሚያምን ልብ ሠቶኛል ያረብ እንዳይቀይርብኝ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
S,a,w❤❤❤
@hayatkw5976
@hayatkw5976 Жыл бұрын
እሱ ኦረሞ እሷ ጉራጌ የሚያወሩት አማረኛ ምርጥ ጥምረት ምርጥ ኢትዮጲያዊነት ደስ ሲል በአላህ እሙየ ውድድድድ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@tigitube9338
@tigitube9338 Жыл бұрын
ዘረኝነትኝ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ኮሚተሩች ስለብሄር እም ታወሩ ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በተረፈ በጣም ነው እምወዳችሁ ማንንም አትስሙ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@samerasalman5415
@samerasalman5415 Жыл бұрын
Amiiiiniii
@madinafuj6125
@madinafuj6125 Жыл бұрын
አሜን
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር ያጠፋልን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ዘረኝነትን አብዛታችሁ ተፀየፉ ወገን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ዘረኝነትን ኣጥፋልን 😢 ፩ ኢትዮጵያዊያን ነን 💚💛❤💔😢🙏
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜንበእውነት
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z Жыл бұрын
አሜን (3)
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
እነሱ እየመረጡ እያረዱ አማራ ብቻ ኢትዮጵያ የሚልበት ምክንያት የለም
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ዘሬ ለገበሬ የሰው ልጅ ዘሩ ሰው ነው እንጂ ቆንቀ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከክፈት ከ ዘረኚነች❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
ይህ ዘረኝነት የሚባለዉ ነገር ስደት ላይ ነዉ የሰማሁት😢😢😢 ማርያምን ምን ማለት እደሆነ አላዉቀዉም ነበር😢😢😢
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
እኔም እመቤቴን
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Жыл бұрын
እኔም ወላሂ 😢😢😢😢
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
@@hapitamahmad8755 ማስተዋሉን ይስጠን
@erukya
@erukya Жыл бұрын
እኔም አገራችንኮ እድህ ያለነገር የለም እሰዉ አገር መጥተን ዘረኝነትን መማር ዘረኝነት ጥንብ ናት አገራችን የማናቀዉን እሰዉ አገር ተቀምጠን ዘረኝነትን አንማር ከሁሉም ቢሄር መጥፎም ጥሩም አደል ከተቻለ ጥሩለመናገር እንሞክር
@erukya
@erukya Жыл бұрын
​@@AzebTadeleአወ በጣም በዘረኝነት ጠንብተናል ልቦናይስጠን
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk Жыл бұрын
ኦሮሞ አማራ ትግራ ሁሉም አንድ ነዉ ግን አንድ አንድ ሰዉ የሞተ አስተሳሰብ ያስባል ዋናዉ ፍቅር ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ሳህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ❤❤
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
ዋውው በትክክል❤❤❤❤❤❤
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk Жыл бұрын
@@xgghi5031 አንቺ ኦሮሞ አንቺ አማራ አንቺ ትግራይ አንቺ ወላታ እንደዝ አይነተ ሰዎችሁ ቅናተኛ ሰዎች ናችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነን ግን እንደዛ ምሉት ዘረኛች ናችሁ የሰዉ ወረ ለትዳረ ዋና እንቅፋ ነዉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትክክክክክልልል
@hayatyoutube2104
@hayatyoutube2104 Жыл бұрын
ኖ ኦሮሞማ አራጅ ነዉ አማራ ትግራይ ይግደለኝ ምንምኳን በፖለቲካ አሁን ፀበኛ ብንሆንም ምርጥ አዛኝ ሰዉ አክባሪ የለም
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
እኔ በ አባቴ አማራ ነኝ በ እናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን ychin ሶስት amet አራት ኦሮሞ ጋ ያለኝ አመለካከት ጥሩ አይደለም ይሄ የሆነው ወድጄ አይደለም 🥺በ ማንንታቸው አማራ ስለሆኑ ብቻ እናት አባት ሕፃናት ሲታረዱ ከዛም አልፎ ጎሮበቶቼ ፖለቲካ አያቁም ምንም ግን ሱቅ ውስጥ እየሰሩ ባል እና ሚስት gedelu ሶስት ልጆች ጥለው 🥺ወንድሞቼ በ ማንነታቸው ተሰድበዋል abro አደግ ኦሮሞ ጉዋደኞቻቸው ያለምንም ጥፋት ተቀየሩ!!አባቴ በ ነፃነት ማውራት አይችልም!ይሄ ሁሉ ሆኖ እናቴን ከራሴ በላይ ነው የምወዳት!ግን በቃ ውስጤ ቂም አለው!!ላውጣው ብል ማውጣት kebad ነው!!
@user-ti5ru1gp1j
@user-ti5ru1gp1j Жыл бұрын
Qoshashanesh ane ke abate walloyye ke hinate oromo walaga nagn gin ulum sawu and ende honeno masbowu anchi was ante galtu
@amenabdi4730
@amenabdi4730 Жыл бұрын
የደረሰበት ሰው ነው የሚያውቀው እህት ❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
​@@user-ti5ru1gp1jያየችዉን የሆነዉን ነዉ የተናገረችዉ ቆሻሻ ደግሞ ያየዉን የማይናገር አስመሳይ ነዉ እንደእናንተ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አወ በጣም ተቀይረዋል አብይ ከመጣ ሰሜን ሸዋ እንኳ እንዴት እንዳረጉ እናዉቃለን
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 6 ай бұрын
እኔ እራሱ እግዚአብሔር ምስክሬነዉ ብሔር ምንድ እደሁ አላዉቅም በኛ አትፍረድበህልም ያላየነዉን ነዉ ያየነዉ እና አሁንብታምኑም ባታምኑም ማፍቀር አይደለም ኦሮሞ አለበት ቤት አልገባም የቀረዉ ስራ ቢቀር ከስንት ቤትም በዚህ ምክንያት ብቻወጥቻለሁ ወድጀ አይደለምብዙ ደህና ኦረሞወችም የሉም ብየ አይደለምትዝ የሚለኝየምታዉቁት ነወ☝️
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቀችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሰው ዘር ሙሉ ሰለማቹ ይብዛ❤
@mairym766
@mairym766 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ሁሉ ሰው ለእኔ አንድ ነው አይ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ያብራልን 😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Жыл бұрын
ዝሚብለቹ፡ዬሣዉ፡ዋሬ፡እትሢሙ፡ሢረቹሁን፡ሢሩ❤❤
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b Жыл бұрын
ዋላ አነ ትግራወይቲ እየ ግን ኩሉ ስው እንድ ነው ሃገሬ ስማያዊ ናት❤
@jooojalabdouli674
@jooojalabdouli674 Жыл бұрын
እኔ ወላሒ እደኦሮሞ እምፈራዉ የለኚም አደራዉን
@jooojalabdouli674
@jooojalabdouli674 Жыл бұрын
እኔ ዘረኛ አይደለሑም መሖንም አልፈልግ ግን አፈራቼዋለሑ
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Жыл бұрын
የኔ እህት አማራ ነች ባሏ ኦሮሞ ነው የደብር ዘይት ልጅ ግን ዘርኝነትን አስተው አያቁም ❤❤❤❤
@samiraamohamed8521
@samiraamohamed8521 Жыл бұрын
Dhugaa ijollee oromoo mucaa kana 100 galchina jabdhaa❤❤❤❤❤❤❤
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq Жыл бұрын
dhugaa dha wan ofi
@hayte4896
@hayte4896 6 ай бұрын
ሂጂ አራጂ 😅😅😅😅ጋላ ሰው በላ ነው
@kiyateshomeeyu8811
@kiyateshomeeyu8811 6 ай бұрын
🥰🥰🎉
@user-ov6yp4wy3d
@user-ov6yp4wy3d 5 ай бұрын
ማሀይም ነሺ ​@@hayte4896
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 Жыл бұрын
እኔ ወሎየ አማራነኝ ወለጋ ያለቁትም በብሔራቸዉብቻ ወሎየ😢😢😢😢😢😢 ናቸዉ😢😢😢😢ግን ኦረሞ አድኳ አካባቢ ወቶ አለማዉገዙ አራጅ አስብሎታል ግን የኦረሞደም ደሜነው ብሎ የወጣ የአማራ ወጣቶች በሕዋት ግዜ አልቀዋ የሚነደኝ ያነዉ ሠዉ መሖን በቂነዉ በርቱ ግን እኛወሎየወች ባንጠቅማቸዉም ኦረሞን አንጎዳቸዉም ነበር ግን😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ወንድም ዋናው ፍቅር ነው ምንም ቢሉም ግድ አይስጥህ እኔ ባሌ ኦሮሞ የ30 ዓመት የምወደው የማከብረው የሚያከብረኝ ሁለት ቆንጆና ዶክተሮች የሆኑ ልጆች ያሉን ነን እና እግዚአብሔር ሲፈጥረን በራሱ አስመስሉ የፈጠረን እድሜ ለደንቆሮ ፖለቲከኛች ( barbarian ) ስለሆኑ ነው ናቃቸው ወንድም
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
እኔም በሌ የአማራ ተወለጅ ነው ምርጥ ልጅ ወልደናል እኔ በቤሔር ጨለምንም ወናው ፍቅር ነው አንድ አንድ ሰው አያገናዝብም በማያገበቸው እየገቡ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
አይ ሳሚ አተ በፍቅር ቀድመህ አስረኸናል እኖድሀለን መከታተላችንን አንተዉም ግን የወለጋ ኦሮሞዎች እኛን አማራዎችን ያለ እርህራሄ ባደባባይ አርደዉናል በቁማቸዉ አቃጥጠሉብን ዘመን የማይሽረዉ ጠባሳን ጥለዉብናል እኔ በፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ኦሮሞዎች ናቸዉ ጎረቤቶቸ ጓደኞቸ ሚስጥሮኘቸ አሁን ግን አንድም ኦሮሞ የማናግረዉ ሰዉ የለም ልቤ ደምቷል ጭራሽ ስማቸዉ ሲጠራም እዴት እደሚዘገንነኝ ካዲሳባም የድሆች ቤት ተመርጦ የሚፈርሰዉ ያማራ ነዉ ኦረሞ ባለጊዜ ሆኗል ይኸም ቀን ያልፋል
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
❤❤👍👍
@TesfayeMisganaw-zt9po
@TesfayeMisganaw-zt9po 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@user-eu7qm7gz4u
@user-eu7qm7gz4u Жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ጥሩ መልእክት አለዉ ግን እንደዚህ አይነት አመለካከት ያላቸዉ ሰወች እግዚአብሔ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgete712
@tigistgete712 Жыл бұрын
በጣም ይገረማል እኔም ባሌ ኦሮሞ ነው እና ማንንም አትስሙ ሁሉም ሰው በሰው ፍጡረ የተፈጠረ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ዘር ለእህል እጂ ለሰው ልጂ አይደለም እና ዋናው ንፁህ ፈቅር ነው እና በርቱ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 5 ай бұрын
ዘረኝነት ሀፃት ነዉ እግዚአብሔር አይወደውም ሁላችንም አፈር መሆናችንን አንረሳ ተዋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын
ዘርኝነት ጥንብ ናት ብሎን የኛ ነብያችን ሡለላህ አለይሂ ወሰለም ሁለም ያደም እና የሀዋ ልጅ ነዉ አላህ ሆይ ሐሀገራችን ሠላም አምጣልን ፍቅራችን ሠልሥልን ያረብ እንደሠዉ የማኮነዉ አምሣያ ያለህ አላህ ሆይ ራህመትህን አዉረድልን
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm Жыл бұрын
አምን ያረብ
@erukya
@erukya Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይህ ወሰለም በጣም ዘረኝነት ጥንብናት ዘረኞችን አላህ ልቦና ይስጣቸዉ በስ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አሚን
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
ሱለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በኢትዮያዊነታችን ካመንን ብቻ ነው እግዚአብሔር የሚረዳን ዘረኝነትን እግዚአብሔር ይጠላል ዘረኝነት ያለመሰልጠን ምልክት ነው ብዬ ነው የማምነው እንደኔ
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
እር ሳሚ አተ ምርጥ ኢትዩጸያዊ ነህ ጎበዝ ለአገርህ ተቆርቆሪ ነህ ዝበሎቸዉ ❤❤❤❤ እኔ እወዳችሆለሁ ከምር በጣም
@sojooij7274
@sojooij7274 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ አርብ አገር ከመጣሁ በሀላ ነው ብሄሬን ያወኩት እኔ አማራ ነኝ አሁን ላይ ግን ውለጋ ያሉ አማራወች አማራ በመሆናቸው ብቻ ነው የታርዱት ወድም ።ይህንን ማንም ሰው ያውቃል ግን አማራ ቲታርድ ተውኮ ያለ ኦርሞ የለም ሁሉም ዝም ነውያሉት መቸም አንርሳውም የውለጋ መሬት እዳለ ያማራ ደም ነው መቸም አንርሳውም
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
ኦሮሞ ያደረጉን መቸም አንረሳውም የወለጋው አልበቃቸው ብሎ እክልላችን እቤታችን መተው ህዝባችንን እየጨፈጨፉ ይገኛሉ እና አንድም የኦሮሞ ህዝብ አውግዞ አያውቅም አማራቢሆን ኑሮ ደሙ ደሜ ነው ይል ነበር ብቻ አሁን ግን አማራነት ይቅደም🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ፋኖነት ይለምልም💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@sojooij7274
@sojooij7274 Жыл бұрын
ትክክል ያ አልበቃቸው ብሎ በክልላችን መጡ ግን ፍኖ እየለቀማቸውነው እኒህ ነብስበላወች አውሬ ኢሻአላህ የንጥሀን ደም ይፍርዳል ቢዘገይም ድሉ የኛ አማራወች ይሆናል ድል ለግኖቻችን
@sagusagui6368
@sagusagui6368 Жыл бұрын
ትክክል የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እኔ እሞታለሁ እንጂ የሌላ ቤሔር አላገባም ከአማራ ውጪ ❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አንቺ ወለጋ ኬሚሴ አጣዬ ካራቆሪ ማጀቴ እኮ አማራ ክልል ተሰደዉ መጥተዉ ማረድ
@user-uc2mh3vu3k
@user-uc2mh3vu3k 5 ай бұрын
እውነት ብላችኋል
@amaamm7487
@amaamm7487 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ለተማረበት እደናተ አይነቱን ያብዛልን በማያገባን እየገባን ተባልተን አለቅን ልቦና ይስጠን በእውነት
@chalichali4121
@chalichali4121 Жыл бұрын
Nama ta,uu kessaani qofaa sin jaaladha dhugaa waaqa ❤❤😍🥰 gaaruu oromoo warqidha dhugaa ❤😍😘😀
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 Жыл бұрын
ጠንካራ ሁኑ የማንም ቆሞ ቃር ቂራክምቦ ለጥምብ ዘረኛ ቦታ አትስጡ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 🥰
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
ባርቱልን ማሮቼ ፈጣሪ ልቦና,ይሰጠቹዎ ለዘርኞች😢😢😢😢
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
እባካችሁን የአማራ ተወላጆች ሳታውቁ ዝም ብላችሁ ኦሮሞ አትስደቡ ከሁሉም ብሄር ውስጥ ክፉ ሰው በተለይ ❤❤የ ሸዋ❤❤ኦሮሞዎች በጣም ያዝናሉ ምክንያቱም የሸዋ ኦሮሞ ክርስቲያን በመሆኑ ብቻ ከአማራው ከትግራዩ፣ከጉራጌው፣እኩል ታርድዋል😢😢 ፣ተሰድዋል 😢😢ኦሮሞ ሆኖ ክርስቲያን የለም ተብለው ግን እሄንን ያማራ ልጆች አታውቁም በስመ ኦሮሞ ብቻ አራጅ ገዳይ ብሎ ሰውን መናገር ጥሩ አደለም 😢😢😢የአማራ ልጆች ያልኩበት ምክንያት ሌሎቹ ብሄሮች ኦሮሞን ይወዳሉ ጠንቅቀውም ያውቃሉ ማን አራጅ እንደሆነ ስለዚህ ምንም አይጠቅመንም ስንት አመት ልንንኖርስ ነው 😢😢😢
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
እሰይይይይ ሳሚየ ዛሬ በጣምምም ውድድድ አረኩህ ጥሩ ስራ ነው የስራክ ሰዉን ስንት አስተሳሰባችው ደካማ ሰዎች ያስተምራልልልል 👌👌👌
@kedjia6557
@kedjia6557 Жыл бұрын
ዘረኝነት ጥብነው ብለዋል አረሱል ሱላ አለይ ወሰለም። ያረብ ዘረኝነት አላህ ካገራችን። ያጥፋልን😢😢😢😢😢
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
ሳሚዬ አንተ ምርጥ ጀግና ወንድ ነህ ለዘረኞች ቦታ አትስጥ 🥰🥰🥰🥰🥰እሙዬ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ከኦሮም ጥሩ አለ መጥፎም አለ አማራም ጥሩ አለ መጥፎ አለ ትግሬም እንዴሁ እኔ አማራ ነኝ ግን ኦሮሞ ትግሬ ለማግባት ምንም እሚያግደኝ የለም ቸሩ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ልቡና ይስጥን😢❤
@meklittube76
@meklittube76 Жыл бұрын
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 5 ай бұрын
እኔ ፋቅር አባቱ ይሆን አለመክፍፈት ጥሩ አለመጣለት በጎ እጅ😅😅😅
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube Жыл бұрын
ሠላም እንካንደና መጣቹ ማንም ሠዉ ዘሩን አዉቆ የሚወለድ የለም ሁሉም ሠዉ በግዛብሄር ሀምሣል ነዉ የተፈጠረዉ ዘረኝነት ይዉደም እሙዬ ሣላደንቅሽ አላልፍም እኛ ኢቲዮጲያዊ ነን ❤❤❤❤❤❤
@yaracell8931
@yaracell8931 Жыл бұрын
ኦሮሞ አማራ ትግሪ ጉራጊ ወላይታ ሊሎቹም ሁሉም ያዳም ዘር ነው የክርስቶስ ልጆች ነን እኔ በዘር አላምንም ❤❤❤❤❤❤
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
የኔ ውዶች አብሽሩ ጥሩ ማሥተማሪያ ነው❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ እረ ኦኡኡኡኡ ወንድማችሁን አንጡት ጠፍቶል❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ከአገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ንቅል አድርገህ አውጣልን ወረኝነት ጥብ ነው 💚💛❤👌👌👌
@selamkonjo2721
@selamkonjo2721 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ዘር ለአርሶ ደር ነው ማንም ሰው ከዚህ ዘር ፍጠሩኝ በሎ የተፈጠረ የለም ዘረኝነትን የሚፅፍ ብሎክ አርጉ ለማንም ብለችሁ አትለዩም እኛ የአዳም እና ዬሃን ዘሮች ነን ሁላችንም አንድ ነን❤❤❤❤❤❤❤
@erukya
@erukya Жыл бұрын
ሳህ ሱላሁ አለይህ ወሰለም በዘረኝነት ጠነባን እሰዉ አገር መጥተን አገራችን የሁሉም ቢሄር ተሥማምቶ ነዉ የሚኖረዉ የሰዉን ልጅ ያልሆነ ስምመሥጠት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
በእዉነት ትክክል ነዉ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
በህፃንነቴም የማምነው ሠው ሥለሆነ ነው አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገሮች በጣም ደሥ የምትሉ ሠዎች ናቹህ አደለም ባእድ የወለደቻቹህ እናት ብትላቹህ ውሥጣቹህ አታሥገቡ ደሞ ለኮመንት
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
ዘረኝነትን ከምድረገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
የፖለቲከኞችን ችግር የህዝብ ችግር አድርገን አንይ መሪ ይቀየራል ህዝብ አብሮ ይኖራል አማራና ኦሮሞ 60%ተጋብቶ ሚኖር ማህበረሰብ ነው ሰላም ለሀገራችን በማንነቱ ለሚገደለው የአማራ ህዝብም እግዝአብሔር ከጎኑ ሆኖ ነፃነቱን ይሰጠው ይሰጠን እብሪተኞችም ፈጣሪ ያተንፍሳቸው አሜን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በትክክልል
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
ፍቅር ሃያል ነዉ ማንንም አይሰማም እኔ ኦሮሞ ኔኝ ባለቤቴ ጎንደሬ ነዉ በሰላም በፍቅር አለን አንድ ልጅ ወልደናል እንጨምራለን ሰላሙን ብቻ ይስጠን አማራ መሆኑ እራሱ ትዝ አይለኝም ለሱም ኦሮሞነቴን አስቦታ አያዉቅም ኧረ ወደዛ
@user-ms6zv6lp9j
@user-ms6zv6lp9j Жыл бұрын
ሳሚሻ አቺኮ ምርጥ ሰው ነሺ የዘርኚነት መንፈስ የተዉጋ ይሁን
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምንአይነጥ የዘረኝነት ጥግ ነው ብሺቅ ዘረኝነት ጥብ ነች ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አሌይሂ ወሰለም ✅✅✅ዝበሏቸው ታምራላችሁ
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 Жыл бұрын
አይ ይሂንን ዘመን ያጥፋልን ምኑ ዘመን ደርስን እግዛብሔር ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
አንዳንዴ ሳንፈልግ ዘረኛ እንድንሆን ይገፉናል ምድረ ጠባብ እያንዳንዳቸን ዘራችንን የምናዉቀዉ እስከ አያት ግፋ ቢል እስከ ቅድመ አያት ነዉ።ከዛ በኋላ የምናዉቀዉ ነገር የለም።ሰዉን በሰዉነቱ ወደደው አክብረው ። አለቀ።
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
እረ የሰው ወሬ አትስሙ እኛኮ አፈር ነን ወደአፈር እንመለሳለን😭
@aas9162
@aas9162 Жыл бұрын
ዘረኘነት ጥብነው ሁሉም የአዳም ዘርነው ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ እደዛ ያላቹ ሰው ጠላትነው❤❤❤
@ekram2819
@ekram2819 Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይመቻችሁ ግን ወለጋ ላይ የታረዱትን እንደ ከብት መቸም አንረሳውም 😢😢😢
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
እዚህ መታችሁ እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ሰውን በሰውነቱ ብቻ እወዳለሁ አከብራለሁ እምትሉት የኦሮሞ ልጆች አታስመስሉ ወለጋ መተክል በሁሉም ክልል እየሄዳችሁ ንፁሀን ምስኪን እምታፈናቅሉ በአንድ ጉድጓድ ቀብራችሁ ያቃጠላችኋቸውስ እ ሰው አይደሉም የእግዚአብሔር ፍጡር አይደሉም እ እስኪ መልሱ ማነው እየገደ እያፈናቀለያለው ከአገሩ ከሞቀ ቤቱ እናት አባትን ያለ ልጅ ልጅን ያለእነትአባት የትም ያስቀራችሁት እናተ ናችሁ ለእኔ በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ኦሮሞ አንድ ናቸው ገዳይ እንደሆኑ አራጅ እንደሆኑ ነው እማውቀው ጊዜው የኦሮሞ ነው ግን ጊዚያችሁን ጠብቁ አማራን እንደኦሮሞ ያረደው የለም በእውነት ይፍረድ እግዚአብሔር
@user-nb7ws3pj3c
@user-nb7ws3pj3c Жыл бұрын
💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔
@user-vp2or1mf6q
@user-vp2or1mf6q Жыл бұрын
ዘረኝነት አፀያፊ ነው እኔ በናቴም ባበቴም አማራ ነኝ ከኦሮሞም ከትግሬም ተቀላቅያለሁ ነገር ግን አሁን ላይ ባለው ጦርነት ሠው እንደቅጠል እየረገፈ ነው ያለው በኦነግ ሸኔ ምክንያት ግን እኔ ጎረቤቴም ኦሮሞ ነች ግን አላምንም ሠውን ሁሉ ሠው አንድ አይደለም ከኦሮሞምም ከትግሬም ከአማራም መጥፎም ደህናም አለ ትልቁ ነገር መተሣሠብ ነው
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ፍቅር ስል ደስ ስል የምእትሉ።በላይክ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ገንኩወለጋላይአማራንአባርወልጁቻችወንኡሮሙይሁኑትን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
መምህር ሳሚዬ ስወድህ በጭራሽ ይሄን ሀሳብ አታስብ እናውቃለን ጥቂት ባለስልጣን ናቸው በምስጊን ህዝብ ስም የሚነግዱት ወይ ለወጡበት ህዝብ የረባ ነገር አይጠቅሙ የድሮዋ እናት የኢትዮጵያን መልስልን ፈጣሪያችን
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ክቡር ነው በዚህ ብቻ መከበር አለበት እኔ አማራ ነኝ ግን ኦሮሞ ጓደኞች አሉኝ በጣም ነው የምንዋደደው ጌታን አንድ ቀን ስለ ብሔር አውርተን አናቅም ይህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ስለሆነ ንቆ ማለፍ ነው ዘረኝነት በሽታ ነው ለበሽታው መድሀኒቱ እግዚአብሔር ልቦና ሲሰጣቸው ይፈወሳሉ አለቀ 😊
@madenhalmmm-or1lb
@madenhalmmm-or1lb Жыл бұрын
Samichoo jechaa namaf bakki hin keeni lamaafa imo Ani araariti gudaadhe anii akkanna Ani akkasi hin,jedhii ofta.ii jiraadhuu ok dhifaama garuu yoni dogogoore bayyee isin jalaadha isin kabaajaa emu and samicho ❤❤
@BirhaneTufq
@BirhaneTufq 5 ай бұрын
😂😂
@alemkasaw5483
@alemkasaw5483 Жыл бұрын
ዘርን ለገበሬ እጅ ለሰው ልጅ አያስፈልግም እግዚአብሔር የድሮዋን ኢትጵያን ይመልስልን አሜን 💚💛❤️🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤❤ሰዉ ግን ታሟል ልበል የራሱን መኖር ሳይችል በሰዉ ኑሮ ማቡካት ይሄ ወሬ ተደጋገመ እመቤት ካሳንም ኦሮሞ ነዉ አርዶሽ እንዳይሄድ እሚል ብዙ ኮመንት አንብቤ አለሁ ኮመንተ ሳትፅፉልን ብለዉ ስለማይቀየሙ ዝም ብላችሁ እለፉ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤ኢትዮጲያዊነት ይቀድማል አትስሟቸዉ !!!!!!
@user-zp2pf9pu8q
@user-zp2pf9pu8q Жыл бұрын
ግን እኮ ሁሉ ሰዉ አድ አደለም ጋሸ ሳሚ ደሞ ምርጥ ሠዉ ነዉ ከአማራም ከኦሮሞም ከትግሬም ሆነ መጥፋም ጥሩም አለ ተዉ ዘረኝነት ጥብ ነዉ 😢😢😢❤❤
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
በጣም 🎉❤ያዝናል🎉 ሁሉም የእግዚአብሔር ፋጡር ነው🎉❤ዘረኝነት ከምድረ ገፃ ያጠፋልን🎉
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
እኔ ስዴት ከመጣሁ ነው ስለ ዘረኝነትና ስለሀይማኖት ብጥብጥ ያዬሁት
@tube463
@tube463 5 ай бұрын
አፍር ብሉ ዘረኝነት ጥንብ ናት ኮሜንተሮች አፈር ብሉ እንደውም ከተባለ እንደ ኦሮሞና ተጋሩ ፍቅር ሰባኪ ህዝብ የለም ወረኛ ፍቅር ብሔር እና ዘር አገር የለም አናቃቹም እዴ ነጭ አግብታቹ ምትላላጡ ሰገጤዎች የሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራቹን ለዘላለም ያኑርላቹ
@rozinahussin
@rozinahussin 11 ай бұрын
በዉነት.አንተን.ብቻአየዉ..ጥሩሰዉ.ክበርልኝ...ወድም..ፈጣሪይጠብቅህ❤❤
@farfattumekdes6231
@farfattumekdes6231 Жыл бұрын
Kan waqayyo tokko godhee enyulee gargar hin basuu kanaaf isin jechaa namaaf bakka hin keninaa waqayyo Abrahamif saraa isinif haa ta.uu inni jalalaà ❤❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፍ እረ ግን ምን አይነት ጭንቅላት ያላችሁ ናችው እንደዚህ አይነት ኮመንት የምትፅፉት እውነት ያሳዝናል እሙዬ እና ሳሚቾ ለደዚህ አይነት ለዘቀጠ ቃላት ቦታ አትስጡ ኢትዮጵያዊነት መሆናችን በቂ ነው ደግሞ ሰው በሰውነቱ ይከበራል እንጂ በቤሄሩ አይደለም❤❤❤
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሰለሰማሁዋች ብጣም የምታሰደቱና ለሌላው አርአየ እንደምትሆኑ እርግጠኞ ነኝ በጣም ታኮራላችሁ በርቱ!!!
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
ኮሜቶች ሁሉ ምተገብር ከሆነማ ወጀክ ሳሚዬ ዝም ብሎ መኖርነዉ❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ሰው አብዷል የሰውን ወሬ አትስሙ የኔ ባሌ ትግሬ ነው እኔ አማራ ነኝ ግን ዋናው love ነው እወዳችኋለሁ እሙና ሳሚ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
እኔም አማራ ነኝ ግን የብዙ አመት ፍቅረኛየ ትግሬ ነዉ ግን ስለ ብሄር አንድም ቀን አንስተን ተነጋግረን አናዉቅም
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
ለማንኛውም አንዳት ሁሉም አያስብም ወንዲሜ ። ወለጋ እኮ በማንነታቸው መርጠው ያርዳሉ 😢😢😢😢😢
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
እኮ ንገሪልኝ ደም በጣሳ ቀድተው ጠጥጠዋል አማራን አርደው ኩላሊቱን በልተዋል
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ታዲያ ድፍን ኦሮሞ ወለጋ ህዝብነው አይደለም መንግስ ፅንፈኞችን ልኮእንጂ የወለጋ ልጆች አሉ አካባቢ ተመርጦ እደዛየሆነው ጎበዝ አስፍታችሁ አስቡ እንደዛ ካላችሁ ድፍን ኦሮምያ ማራ አለ ለምን አልተገደሉም ወረኛ ቀዳዳ አማራ ክልል አንድ ብሄርብሄረሰብ አታገኝም እንደ ኦሮሞ ኦሮሞ አቃፊነው ቢገነጠል አትኖሪም
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
​@@amhiaraቀዳዳ አቃጥለህስ የበላከውስ እዳትረሳ አንገት ቆርጠ የሰቀልከው እንዳትረሰ የውሸት ወሬ አትበጥረቁ የእናተ ሲሆን ፃድቅ የሰውሲሆን እሪ መሃይሞች ማንይሰማሻል ተነቃቅተናንል
@haymitube5179
@haymitube5179 Жыл бұрын
​@@user-nb1vz6bt2yማቀፋችው ቀርቶ እያረዳችው አትቀንሱን ወሬኛ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
@@haymitube5179 ሂጂ ቀዳዳ ቱልቱላ ደደብ መሃይም ኦሮሞ ህዝብ ምንአደረገሽናነው መንግስት ሚያርድሽ እርሱላይ ጩሂ ክፍታፍ ካልሆነ ከኦሮሞ ክልል ውጡልን እከካሞች
@butukaniketuu
@butukaniketuu 11 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሰው ሰበመሆኑ ብቻ ሊከበር ሊወደድ ይገባል የሠው ልጅ ፍቅር እጂ ዘር አይወክለውም ትዳርም ሆነ ፍቅር እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 👏🥀🌹✝️🇪🇹❤🌺
@ShaweleBanjawe-jw4lp
@ShaweleBanjawe-jw4lp 11 ай бұрын
ወንድሜ እህቴ ተባረኩ ድንቅ ፍፁም ድንቅ ዘረኞች ሀይማኖት አልባ መሆናቸውን ንገሯቸው እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ፈጠረ ። አመሰግናለሁ
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii Жыл бұрын
ዘረኞችን ካገራችን ያጥፋልን መድሀኒአለም አባቴ ያስተምራል በእውነቱ በርቱ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 11 ай бұрын
ለሁሉም ልቦና ይሰጠው ዋናው ፍቅር ነው አሁን የመጣ ዘረኝነት አይዟችሁ
@user-bj6tj6yo2h
@user-bj6tj6yo2h 2 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው ይቺ ምድር የተሸከመችው ኧረ ጌታ ሆይ ቶሎ ነሀ ገላግለን ከዚህ አመፀኛ ህዝብ የሞላበት የምድር ቆይታ ይብቃን ሳሜዬ ደሞ ምንም ይበሉህ አንተ የክርስቶስ ልጅ ነክ ማንም ምንም ይበላቹ ግን አዳራክ እንዳይሰማክ ደሞ ደማቸው ፈልቶ ነው መስቀል ለምን አታረግም እያሉ ነበረ ለዛ ነው በምን ይምጡብክ ጌታን ይንን ቪዲዮ ስያው በጣም ከፋኝ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አቤት ሰዉ ምንኛ ዘቀጠ ጎበዝ እኔ አማራ ነኝ ግን ምንም አይመስልኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭😭💒🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒራሱምንምአይመሰለኚሁሎምፈልጉአልትወለደም
@user-ve7in7go6m
@user-ve7in7go6m Жыл бұрын
Nama tahuu keessaa qofaa issinnii jaaladhaa obboleewwan koo ❤❤❤
@melimeli6184
@melimeli6184 Жыл бұрын
Dhugaa dha❤
@user-ti5ru1gp1j
@user-ti5ru1gp1j Жыл бұрын
Animo oromo bichan jalladha 😂
@user-ve7in7go6m
@user-ve7in7go6m Жыл бұрын
@@user-ti5ru1gp1j mirgaa kettii ✌️
@zahrakamal6584
@zahrakamal6584 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የደም እና የሀዋ ዘር ነው ላሰው ወሬ ቦታ አትስጡ
@hayat227
@hayat227 Жыл бұрын
አላህ ሡበሀነሁታአላ ታአምራቱንማሳያ ነው ቋቋመግባቢያነው ዘረኝነት ጥብነው እኮንኛ ሀበሻ ወች ነጭ አግብተውይኖሩየለደ ያረቢ ዘረኝነት አጥፍልን
@user-pz8mm5ll1z
@user-pz8mm5ll1z Жыл бұрын
አይይይ ሰው ምናለ ያልበላችሁን ባታኩ ኤጭ የምኮምቱት ካጣችሁ ዳላየ እለፉ ስታስጠሉ አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል ይባላል እና ሰው መርጦ ባልተወለደበት ብሄር ሰው ተማስቀየም ተቆጠቡ ሳምየ የኔ ወድም እሙየ አብሽሩ ዘና በሉልኝ ሰውን አትስሙት የኔ ማሮች
@saroosiyuum3561
@saroosiyuum3561 Жыл бұрын
Uufff abshri abbakoo rabbii adda isiin hin basiii hadhoooko rabbii warra akkasitti yaduu kana karaa sirrtii haa debisuu aboo samii & imuu waqaani jalalaa kessan waliin isin jaa bulchuu namatuu manaa kee si bulchaamo rabbii gadiitti isiintuu ofii bulchaa kanafuu oduu namafii bakka hin keninaa tolee barsisaa samii yene wud malkamu kumaa jirdhaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤
@samimsm2718
@samimsm2718 Жыл бұрын
ሁሉም ሠው አንድ አይደለም ወረ አትሥሙ❤❤❤❤
@user-db3pb4lv9y
@user-db3pb4lv9y 5 ай бұрын
የኔልዩ ሁሉም ያላህ ሰው ነው አድነን❤❤❤❤❤❤❤❤ሰው ምንግዜም ልብ ከመሥበሩ አይወገድም አትስማቸው
@user-gt3ug2wv4l
@user-gt3ug2wv4l Жыл бұрын
የሰውልጂ ሁሉ እኩልነው ፈጣሪውን በመፍራት ቢሆጂ ነገፈጣሪ ዘድበሰርና በቋቋ በውበት ሳይሆን በመልካም ስራነው።
@Tgisti
@Tgisti Жыл бұрын
Bayyee Nama gadisissaa dhugaa rabbi biyyi kenyaa 😢😢😢😢 Zarii wali qodduu waqayyo isanifi haa dhisuu
@madenhalmmm-or1lb
@madenhalmmm-or1lb Жыл бұрын
Beqee adhaa eshiiti warri oromoo jibiitu maltuu adhaa eshii galchee Abbadha tanani wanni fedhee fuchuu mirgaa qabaa oromoo & guraagee I love you❤❤❤❤❤❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
ከምር ሞክሽዬ በትክክል ጉበዝ አቦ ጉራጌ🥰🥰
@tsehayyoutube
@tsehayyoutube Жыл бұрын
እኔ ጌታን ሞቸ ነው የምወዳቸው በቋንቋ የሚለዩኝን ሠውች የሁሉንም ብሆር ማንም ፈልጎ የተወለደ የለም መጥፍ ሠው በሁሉም ቋንቋ አሉ ቋንቋ ሣይሆን ያስተዳደጋችን እና ያመለካከታችነ ነው እባካችሁ ሠለስም ምን እንፈጠር እኔ ዛሬ ባለማወቅ የምዘባርቀው ነጌ ዋጋ ያስከፈለኛል ጥላቻን ነው የማተርፈው በቃ ሠውን በሠውነቱ እንወደደው ሣሚ ምን ይሁን ምን ወደንዋል ወደሚድያ እንደመጣ ምን እንደሆነ አናውቅም አይደል ሠው ስለሆነ ወደድንው አለቀ 😢😢😢 እፍፍ ውይ ዘረኝነት
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e Жыл бұрын
ዘርኝነት የሚያወሩት ለምን መልስ አይስፈልግም ሰው ሰላም ይመኛል ዘርኝነት የተዘፈቁት እባካችሁ ሰውን አታስቀይሙ 😢😢😢😢😢 ዝም በሎቸው😢😢😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣች እሙዬ እና ስሚ ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@xfgfdfggh7631
@xfgfdfggh7631 6 ай бұрын
አሀ ሀረር ስላደግክ ነው ፈታ ያልክ 👍👍👍👍
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r Жыл бұрын
አማራ ከኦሮሞ ተጋብተው በጦርነቱ ተገለዋል ታርደዋል አማራ በመሆናቸው የማይካድነው ሁሉም ኦሞሮ አድ አደለም ግን ግዜው ያሰፈራል እድንጨካከን አረጎናል ያረብ የዱሮውን መልሰልን ሀበሻ በሆኑ ብቻ ነበር በሥሥት የምንታያየው አሁላይ ግን ከባድነው😢
@kerimaseid2928
@kerimaseid2928 Жыл бұрын
እንግድህ ክፉም እንዳሉ ጥሩም ይኖራሉ ለኛ ለአማራ ልጆች ግን ኦሮሞ በጣም ጥቁር ጠባሳ አለብን ሌላዉን ብሄር ሊወዱ ይችላሉ አማራን ግን ገለዉናል አቃጥለዉናል የተረገዘ ልጅ በቢላ ሆድ እየቀደዱ አዉጥተዋል በቃ ብዙ ነገር አርገዉናል እኔ በበኩሌ ለኦሮሞ በጭራሽ ጥሩ አመለካከት የለኝም ገና በስማቸዉ የሚባሉ መስለዉ ነዉ የሚታዩኝ
@HalimaHalima-ow1vr
@HalimaHalima-ow1vr Жыл бұрын
ፍቅርን ቢሄር እና ሀይማኖት አያገናኘዉም አንዳድ ኮሚተሮች የሰውን ትዳር ወይም 2የሚዋደዱ ጥንዶች ለማጣላት የተደራጁ በጎች ናቸው ሳሚ አንተ ጠካራ ሰው ነህ እኛንም የምታጠነክረን እናተናችሁ አይተህ እንዳላየ እለፍ ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sn7hs6wc6n
@user-sn7hs6wc6n Жыл бұрын
ሳሚየ ዘረኝነት ጥብ ናት ብለዋል ነብያችን ሱለላሂ አለወሰለም አልሀምዱሊላህ የሰው ልጅ ጎሳ እንጅ ዘር የለውም ዛሬ አስደበራችሁኝ ሳሚ በጣም ዝቅ አልክ ብሄር ብለህ እራሱ መጥራት የለብህም ነበር
@user-re2lk7nf9l
@user-re2lk7nf9l Жыл бұрын
Nama Oromoo malee qabeenya oromoo yoom jibbani miti callisa sin waqayyo bara jirenya kessani ha dheressu😘❤️🎉🎉❤
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН