እንጀራ እናትን እንዴት ይገልጿታል? !! (

  Рет қаралды 480,211

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@yordanosmetshat6700
@yordanosmetshat6700 2 жыл бұрын
"የቀረው ጥንቅር ይበል እና አንቺ ደህና ሁኝልኝ "የኔ እናት 🥰🥰🥰 የእሳቸው መልካምነት እናንተንም ጥሩ ልጆች አድርጓችኋል
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
ትክክል
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
ይቺን ልዩ የሆነች እናት እሼ እንግዳ አድርገክ አቅርብልን አደራ።ትቅረብ የምትሉ እጅ ወደ ላይ 🥰😘🥰❤🥰🥰🥰ስታስቀኑ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
አልቅሼ መሞቴ ነው። ታድለሽ እንደዚህ አይነት እናት ስላለችሽ። አንቺም መልካም ልጅ ነሽ።
@azebgera8601
@azebgera8601 2 жыл бұрын
ይችን ምርጥ እናት አቅርብልን እንያት ለብዙዎች ታሰተምራለች 😍😍❤❤
@kvjvjcbufhf662
@kvjvjcbufhf662 2 жыл бұрын
አው እፈልጋልን
@workefaris9447
@workefaris9447 2 жыл бұрын
መስማት አልቻልክም 😭😭😭እንዲ አይነት ሰው የተደረገለት የማይረሳ የእውነት ከልቤ የኔ ቆንጆ ትለያለሽ እናትሽም ፍቅር ናት አቦ መወለድ ቋንቋ የተባለ እውነት ነው ጌታ ይጠብቃች♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sehenna1
@sehenna1 2 жыл бұрын
እባክህ እሸቱ ይህችን እናት ለተምሳሌትነት አቅርብልን ክብር ለመሰሎቿ..! ❤
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
ትክክል ♥
@ወባለምነኝተስፈኝው
@ወባለምነኝተስፈኝው 2 жыл бұрын
ትክክል
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ከ100 % 1 % ነው ጥሩ ስላየሁት
@kelifaabdo1291
@kelifaabdo1291 2 жыл бұрын
yes your right
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ነው
@yeenatuwanafaki4802
@yeenatuwanafaki4802 2 жыл бұрын
እሼ በናትህ እናታቸውን በአካል አግኝተህ አመስግንልን፣ እናታችን ስለመልካም ስራዎት እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በመቀጠል እህቴ ደግሞ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ፣ ባታደርጊላቸው እንኳን መልካም ምኞትሽ ብቻ በቂያቸው ነው። የኔ እንጀራ እናት ደግሞ እህቴ ስትሞት እሷ ባላሰራችው ቤት አስከሬን ከቤቴ አይገባም ያለች እናት ናት አየሽ አይደል የሰው ልዩነት።
@tube2984
@tube2984 2 жыл бұрын
እኔም ያደኩት በእንጅራ እናት ነኝ የእውነት በጣም ልዪ ናት!!! አንድ አንድ ሰዎች መመስገን አይፈልጉም ክብር ለእንጀራ እናቶች🙏💖❤
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 2 жыл бұрын
ውይ አስለቀሰችኝ የኔ እናት ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ እሸም እናቷን እንግዳ ብታደርጋቸዉ ደስ ይለናል ።
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 жыл бұрын
ደግ እንዲህ አይነት እናት ስለሰጠችሁ እድለኛ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል አንቺም ተባረኪ አምላክ ይጠብቃችሁ
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
@الحمدللهعلنعمتلإسلم 2 жыл бұрын
ማሻአለህ የኡነትም እናት ነች በጣም ደስ ምትሉ እናትነ ልጅ አለህ ይጣብቃቹ ሀገረችንን ሰለም አለህ የድርግልን
@teferabelehu5108
@teferabelehu5108 2 жыл бұрын
እሺ የኔ እናት ደግሞ አልወለደችኝም እንጂ ከእናትም በላይ ነች ምን ይደረግ ዛሪ ላይ በህይወት ኖራ በደንብ ደስ ብሏት መኖር ሳትጀምር ደግሞ መሞቷ እንዴት እንደሚያመኝ አትጠይቀኝ የልጅቷ እንባም ተጋብቶብኝ ነበር
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 жыл бұрын
አቤት ሐቅ እሚገርም ስብዕና እሚገርም እውነት መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ ለእውነት መቆም ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር በደስታ ያኑርሽ እድለኛ ነሽ አንችም እህትሽም እናትሽም።🥰
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 2 жыл бұрын
ክብር እንደዚህ ላሉ እንጀራ እናቶች 🙏
@عموبيلال
@عموبيلال 2 жыл бұрын
ወረቢ የኔምእንጀራናት ከወላጅ እናቲቴ ትበልጣለች ግን መተችብኝ እሁን እናትእደለለኝነው የሚሰማኝ የወለደወግን አለችጓረቤትነውየምትመስለኝ
@heiue7e207
@heiue7e207 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ወልዶ የሚጥሉ እያለ ያንች ይለያል እማ
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
እኔም የጀራባቴነው ያሳደገኝ አባቴን አላውቅውም የጀራባቴ ነው አባቴ ክብር ይገባቸዋል የእጀራናትና የጀራበት ምርጥ አባትና እናት ናቸው
@عموبيلال
@عموبيلال 2 жыл бұрын
@@heiue7e207 ልጅቱ ስታወራ እኔም የኔን እያስታወስኩ በንባ ነው የ ጨረስኩት ግን እኔ ውስጤ በሀዘንእና በቁጭት ጭምርነው ያለሁት ምከንያቱም አረብ ሀገር በመጣሁ በ3 ተኞአመት ሞተችብኝ ማስታመምም ሆን መቅበር አልቻልኩም ለመሄድም በጊዜው ህጋዊ አልነበርኩም
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ 2 жыл бұрын
የኔም እንጀራናት ከናተ ትወዳደራለች አንድ ቀን እኔም እድሉን አግኝች በመሰግንሽ ደስ ይለኛል
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 жыл бұрын
ከእናትየው የልጅቷ ንግግር የልጅ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@dawitdawit2593
@dawitdawit2593 2 жыл бұрын
እማማ እውነት እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያድልዋት በውነት በጣም ጥሩ እናት ናቸው ልጅትዋም የእውነት ልብ ያላት አስተዋይ ልጅ ናት እሼ እባክህ ሁላችንንም አስተባብረህ እኝህን እናት እናግዛቸው ማስተማርያ ይሆናል
@የታዲዋስእናትዩቱብ
@የታዲዋስእናትዩቱብ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭❤ እኔም ደስ የሚል እንጀራባት አለኝ እኔም አተጋር መጥቸ ፍቅሬን ብገልጥለት ደስ ይለኝ ነበር ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሉኝ ❤❤
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 жыл бұрын
በስመአም የኔ እህት ለእውነት መቆምሽ ሀቀኝነትሽን እንደት እንደወደድኩት እናቴ ኪዳነምህርት የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እናቴ ኪዳነምህርት ስትይ ልቤን እንደት እንደነዘረኝ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 2 жыл бұрын
በጣም ለእውነት የቆመ መቼም ቢሆን አሸናፊ ነው።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
በጣም ኪዳነምህረት እናቴ የልቦን ታሳካልሽ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@hawanuriya9418
@hawanuriya9418 Жыл бұрын
ስሟ ሆኖ የጀራ እናት ትባላለች አልሀምዱሊላ እኔግን ልክ እደናቴ እዚህ ቦታ እዲደርስ አዲርጋኛለች የኔዉዲ እናት እረጂም እዲሜ ያኑርልኝ ❤❤❤❤
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 2 жыл бұрын
እሽዬ ሂደህ አመሥግንልን ለብዙዙዙዙዙዙዙዎች ምሳሌ የሆነች እናት ነች ልጆቹም እንደዛው የሰው የቤተሰብ የጎረቤት ነገር ሳይሰሙ እንደዚህ መድረስ ከባድነው ከዘመኑጋ
@antenehhayelo3936
@antenehhayelo3936 2 жыл бұрын
እሽቱ እኒህን እናት በእግዚአብሔር ስም በአካል ህደህ አመስግንልን ! እንዲህም ትእግስትን
@tsegenasharega4406
@tsegenasharega4406 2 жыл бұрын
Ewunet new
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Ewnet new, ke lijitua tirunet ye enjera enatua melkminet sew bizu yimaral silezih tikrebilin.
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀስሽኝ እንደዚህ አይነት እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችን ሀላፊነት ወስደሽ ስላሳደግሻቸዉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር በማያልቅበት ጥበቡ ይስጥሽ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
_እናትም እናት ናት የእጀራ እናትም እናት ናት❤_ _እውነት ብዙ የእጀራ እናቶች አለ ከእናትም በላይ የሆኑ አሉ❤_
@ፈገግታከእሪችጋር
@ፈገግታከእሪችጋር 2 жыл бұрын
ነይ ቤተስብ ሁኚ ውዴ
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
በጣም ከኛ ጎረቤት አድት ነበረች በቅረብ ሞተችጅ በጣሩ ጥሩ ነበርች😥
@halima8001
@halima8001 2 жыл бұрын
ትክክል
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😭❤
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 2 жыл бұрын
ወይ እኔን እራሱ አስለቀሱኝ የሚገርም ነው እኔም ያዬጛቸው የእጀራ እናቶ አሉ ለባል ልጅ ጠብ እርግፍ የሚሉ ለኔ ትልቅ ት ት የወሰድኩበት ይሄ 3,4ኛዬ ሆነኝ በጣም ደስ ይላል ከፈጣሪም ከሰውም የሚያዋድድ ስራ ማለት ይሄ ነው
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
በእውነት እሼ እቺን ቅን መልካም እናት አቅርብልን እደዝች አይነት ቅን መልካም እናት ባለችበት አገር እደዛውም የክፋት ጥግ የደረሱ የእጀራ እናቶች አሉ እና ለነሱ ትልቅ ምሳሌ እድትሆን አቅርባት እባክህ ለሌሎች ትምርት ትሆናለች ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ቲጂ በእውነት ስለ ንፁ የእናትነት ፍቅሯ የሰጠሽው አሳብ ብቻ ሳይሆን ያፈሰሽው እባወችሽም ምስክር ናቸው አቺንም እናትሽንም ፈጣሪ ሠላማችውን ያብዛልኝ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ እህቴ ክብር አምጦ ከመውለድ ባልተናነሰ መልኩ ለሚወዱ የእጀራ እናቶች ይሁን እዲውም አባቶችም ጭምር
@Tube-dz1em
@Tube-dz1em 2 жыл бұрын
ወላሂ የእኔ እንጀራ አባት እናቴ ጋ ሲጋቡ 2 አመት ነበርኩ አሁን 24 አመቴ ወላሂ በክፉ አይኑ አይቶኝ አያቅም እናቴ ስመታኝ ይጣላሉ አላህ እድሜ ይስጥልኝ ያረብ
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@wollo2871
@wollo2871 2 жыл бұрын
አሜን
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 2 жыл бұрын
ያ አላህ እንዴት ደስ የሚሉ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምርጥ እናት አላህ በተሻለ ይካሳችሁ
@selamsusu6689
@selamsusu6689 2 жыл бұрын
እሼ በእማምላክ የእናታን ስልክ እና አካውንት አስቀምጥልኝ እንደነዝህ አይነት የእንጀራ እናቶች ሊመሰገኑ ይገባል በጣም ነው ውስጤን የሰበረችኝ😢😢😢😢😢
@naeemaneema8036
@naeemaneema8036 2 жыл бұрын
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
ሰላምየ በልጂቷ ደውይ ቪዲዮላይ አለ ስልኳ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብልሽ አንቺ ባለ መልካም ልብ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ሀቅ መናገሯ ዘመንሽ ይባረክ ማማዬ ያቺ ያለውን ይሥጥሽ ደረጃሽ ከፍይበል።
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 2 жыл бұрын
አልቅሼ የጨርስኩት😭😭😭😭እግዚአብሔር ለእናቶቻችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
እኔም😭😭😭😭😭😭
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 2 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ ምን አይነት እናት ነች
@meazazeleke1424
@meazazeleke1424 2 жыл бұрын
Enam😭😭😭
@Mufii28
@Mufii28 2 жыл бұрын
Endene yalekese ale😭😭😭😭
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 жыл бұрын
እኔም
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አስለቀሽኝ አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ እኔ ያደግት በጣም ጨካኝ እንጀራ እናት ጋርሳድግ በጣም ተሰቃይቼ ነበር ያውም ልጅ ያልነበራት መጨረሻ እናቴ ቅርብ ስለነበረች ጠፍቼ ሄድኩኝ ያለሁት ከኢትዮጵያ ውጭ ስሆን አንድ ልጅ ወልጄ አግብቼ እኖራለሁ በርቼ እግዛብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ❤️
@awagyetube989
@awagyetube989 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺም አበባም እጅግ ውብ ልብ አስተዋይ አይምሮ ነው ያላችሁ ከልጅነት ጀምሮ ያገለገላችሁት ሰማይቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእናትሽ ያሰብሽውን ሁሉ እንድታደርጊላት ፍጡነ እድየት ምልጃው አይለያችሁ ለማሚም እረጅም እድሜ ይስጣት አንቺም ተባረኪልኝ
@selamawitmequant7924
@selamawitmequant7924 2 жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል እኒህ እናት በእዉነት ያችም ፍቅርና ትህትና የሚገርም ነዉ በእዉነት ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያድላችሁ❤❤❤
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
በልቅሶ ገደለችኝ እዉነት ነዉ እናትም ወልዳ ከእንጀራ እናት የባሰች ጨካኝ አለች መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም እናት ነዎት ረጅም እድሜ ተመኝሁልዎት አንቺም መልካም ልጂ ነሽ ተባረኪ።
@getnetsemumahteme4388
@getnetsemumahteme4388 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እናት ደስ ሲሉ የስጋ እናት እንኳን ይህን አያደርግም
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 2 жыл бұрын
ያ አላህ የምትገርሚ ድንቅ ህት ነሽ ፡፡ የእንጀራ እናታቹም በጣም ጥሩ ሰው ናት፡፡ አንችንም እናትሽንም ደስተኛ ሆናቹ እንደማያቹ ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አለኝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፡፡ እሺ አንተንም ድንቅ ቅመም የሆንክ ሰው ነክ !!!!
@aselefechdanil5369
@aselefechdanil5369 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ልጅ ነሽ እሷደግሞ ድንቅ እናት ናት ለሁለታችሁም እመብርሀን ጣልቃ ትግባላችሁና ያሠባችሁት ይሣካ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
አቅም እስካጣ አስለቀሰችኝ ልጅቷ እህህህ እግዚአብሔር ታሪካቸውን በሰበብ ይቀይርልሽ ኡፍፍፍ😭
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
እንዲህም አይነት እንጀራ ናት አለች 😭😭😭
@zehara5680
@zehara5680 2 жыл бұрын
እናቲቱ እራሱ ማር ናቸው ሁለቱም አስለቀሱኝ
@samraaaa4985
@samraaaa4985 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የወሰድኩት ከዚህ ፕሮግራም እምትገርም ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው።
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 2 жыл бұрын
ምንም የምለው የለኝም:: በእውነት ጎን ሆነሽ ለእናትሽ ስለወገንሽ ተባረኪ:: እግዚአብሔር በህይወት መዘገብ የሚመዘግብልሽ ይሁን🙏🏽
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
እሸቱ እባክህን እናትየዉን አቅርብልንና ያቅማችንን እንርዳቸዉ ወይኔ ከኔ እጀራናት ጋ ምንናምን ናቸዉ የኔ እጀራናት ወጥ እያየን በሚጢሚጣ ይስጠን ነበር ለዛዉም አባቴ ፉት።
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😢
@belihun6879
@belihun6879 2 жыл бұрын
በስመአብ ታድለሽ ምርጥ እናት አለችሽ እግዚአብሔር አንችንም እናትሽንም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 жыл бұрын
በጌታ እንደዚህ አይነት እንጀራ እናትም አለ በእውነት በጣም እድለኛ ነሽ ቲጂዬ የእማዬንም እድሜና ጤና ያብዛልን
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
እናትሺም መልካም ናቼው ያንችም መልካምነት በጣም ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ህይወታችሁ ብርሀን ይሁን አስለቀሳችሁኝ
@kalkidan3875
@kalkidan3875 2 жыл бұрын
እኔም የእንጀራ እናቴን በጣም ነው እምወዳት እንደልጆቿ ነው እምታየኝ ከነሱ እኩል ትወደኛለች በጣም መልካም ሴት ናት ምርጥ ፕሮግራም ነው ሁሉም ሰው ስለ እንጀራ እናት መጥፎ ነገር ያስባል ግን ሀሰት ነው መልካሞችም አሉ ፈጣሪ ይባርካቸው እናመሰግናለን እሼ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 жыл бұрын
በስመአብ እሼ ምን አይነት ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ያስማህን የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የኔ እህት ያሰብሽውን ነገር ደሞ ፈጣሪ ያሟላልሽ የእናትና የልጅን ጥግ ፍቅር ያየንበት ነው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 2 жыл бұрын
💔💔💔 በጣም አስለቀሣችሁኝ የእውነት ከእናትም በላይ መልካም እናት ነች እድሜዋን ያርዝመው አይለያችሁ ልጆቼ ይኑሩልኝ ንብረት ይቅርብኝ የምትል እናት የእውነት ትለያለች 🙏❤ሠላም ይስጣችሁ ያሠብሽላት ነገር ሁሉ ይሣካልሽ ጠንክሪ ❤❤እመቤቴ ደስታችሁን ይመልስላችሁ 🙏🙏🙏እናትሽን እድሜዋን ያርዝመው ተደስታ ትኑርልሽ።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ዋው መወለድ ቋንቋ ነው ክብር ለእንደዚሕ አይነት እናቶች አገራችን እኮ ፍትሕ የለም ኖሮም አያውቅም በጣም ያማል ።
@meseretshumi7328
@meseretshumi7328 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ቲጂ ደስታሽ ያሳየን እናትሽ የሚገባትን አግኝታ ለሁሉም ጊዜ አለው እህቴ
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሰኝ አንች ራስሽ መልካም ልጅ የተደረገልሽን ያረሳሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእናትሽ ክብር ይገባቸዋል🙏
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳርሺን ይባርከው እናትዬው በጣም በጣም እድሜ ጤናሺን ይሰጥሺ ምርጥዬ ቤተሰብ የሰውነት ጥግ ኡፍኡፍ አለቀሰኩ ተደሰትኩ ያንተ ያለህ
@temesgentamere6747
@temesgentamere6747 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያውም በዚህ ዘመን እንዲ አይነት የምርጥ እናት ታሪክ ከነድምፅ መስማት ማለት ደስ ይላል :: አንዳድ ሰዎች እንዲው ዝም ብለው የእንጀራ እናት እያሉ ስም ያጠፋሉ ምርጥ የምርጥ ምርጥ እና❤❤❤❤🌹🌹🌹
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
እንጀራ እናት ሁሉም አንድ አይደለም ለምሳሌ የኔ እንጀራ እናት በጣም መልካም አዛኝ ጥሩ ሰው ነች መጥፎዋችም አሉ በአብዛኛዋቹ ጥሩ ናቸው
@meskelubade4369
@meskelubade4369 2 жыл бұрын
አንቺም ጀግና ልጅ ነሽ ውለታቸው አረሳሽም
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማማዬ እሼ አባትዬ ኑርልን ❤
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
@@comedianeshetu Ashe Yen Wanidemee Ibake Inatani Aqeebileni
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሳላስበው አብሬ አለቀስኩ አምሳያወትን ያብዛልን ሰው በጂምላ መተቸት የለበትም ሁሉም አንድ አይደለም ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አብዝቶ ይስጥልን!!
@yideneklegese260
@yideneklegese260 2 жыл бұрын
አንቺም መልካም ሰው ነሽ ዘመንሽን ይባርከው ይህን መስማት ጤንነት ይሰጣል አለም በነዚህ ደጋግ ሰዎች ነው የዳነችው እሼ!አንተም ቀና ሰው እንደሆንክ መንፈሴ ይነግረኛል ለነዚህ መልካም ሰዎች ቦታ ሰጥተህ ማቅረብህ እኒህም የተገፉ እናት ካሳ እንዳስከፈልክ ይቆጠራል የሚያመሰግን ትውልድ ሀገራችን ይብዛላት ሀገራችን እንዲህ በየዕለቱ አዳዲስ ጉድ የሚሠሙት የሚረግም ትውልድ ሰለበዙ ነው
@kbb7400
@kbb7400 2 жыл бұрын
ውሃ አይደለም የደም እንባ ነው ያስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ይርዳትና ይፍረድ እችን ደግ እናት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zweidtuhailu5200
@zweidtuhailu5200 2 жыл бұрын
ካላገባች የትዳር ጓደኛህ ብትሆንስ ? አስብበት
@habtomabrha8453
@habtomabrha8453 2 жыл бұрын
በእውነት ይህ የኛ ቤት ታሪክ ይመስል ነበር ግን እግዚአብሔር ረዳንና እናቴ በሰላም አለች የከሰሱዋት ወንድሞቼ መብቷን አልነጠቋትም።ስሰማው በእውነት አለቀስኩ እውነት እውነት ነው ተባረኪ እህቴ።
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
በስመአብ እንባዬ ክልቤ ነው የፈሰሰው የእኔ እናት! ሁለቱም ደስ ሲሉ የመልካሞች መልካም በእውነት እግዚአብሔር እንከናችሁን አስወግዶ የጎደላችሁን ሁሉ ያትረፍርፍላችሁ!!! ያትረፈርፍላችሁማል መልካምን ሰው ከመልካም ነገር አያሳጣውም እግዚአብሔር መልካም ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያሳየኝ አምላ ይባረክ ኢትዮጵያ ያጣችኋችሁ ሰዎች ብዙልን!!! እሸቱ በእውነት ታድለን የስራ መስክህ በጣም ደስ ይላል!
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@senaitdejene6176
@senaitdejene6176 2 жыл бұрын
እናታዎም ልጅታም እድሜ ይስጣቹ ምርጥ እናት
@titikahsay9365
@titikahsay9365 2 жыл бұрын
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ እናትሽ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እንዲህም አለ
@samrofi9642
@samrofi9642 2 жыл бұрын
እሳቸውን ብታቀርባቸው በጣም ጥሩ ነው...ለብዙዎች ትምህርት ነው የሚሆነው። በጣም ለየት ያለ ነው🙏🙏 ምስጋና ይገባታል
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ናቸው ያሉሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ 💞💞💞
@fghjjcvhjk9364
@fghjjcvhjk9364 2 жыл бұрын
እኔም ያደኩት በእንጀራናት ነዉ የኔ ደሞ ትለያለች እናቴም አባቴም ትተውኝ እሶ ነች ሁሉ ነገሬን ከፍላ አሁን አለሁበት ያደረሰችኝ ስለ ሁሉም ነገር ከምስጋናም በለይ ምስጋና ይጋባታል እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዞምልኝና እንድጦርሽ ያብቃኝ ከልቤ ነዉ የምወድሺ ዉዳ እናቴ
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
ይገርማል በዓሁን ሰዓት እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ለሀብት ብሎ ወላጅ እናቱን የሚገል አለ አባቱን የሚገል አለ በተቃራኒው ደሞ እንዲህም አይነት ሰው አለ ታስቀናላችው በጣም ሌሎችን ማስተማሪያ ነው እናመሰግናለን
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በጣም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንደማመር
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
@@fafisirajnani5065 እሺ ደምሪኝ
@m20kwt11
@m20kwt11 2 жыл бұрын
ወይኔአሥለቀሠቺኚልጂቱ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@mahelatshanko5395
@mahelatshanko5395 2 жыл бұрын
ናአናየ ሀገርሸ ገብተሸ ሰላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛል የኔ ውድ እኔን ላልቅሰልሸ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል ዋናው ደህና ትሁንላቹህ ናአናየ አንች እኮ ትለያለሸ በጣም ያሁሉ አመት አብርን ሰንኖር ለመጥራት እንኳን እናቴ እንጅ እጀራ እናቴ ብለሸ አታውቂም እንዴት በፍቅር ብታሳድጋቹህ ነው ክብር ለደዚህ አይነት እናቶች በየ ቤቱ ሰማቸው እንጀራ እናት ግን ከወላጅ እናት አሰበልጠው ሜሳድጉ አሉ የኔ የዋህ እርሁሩህ በጣም ሲበዛ ጠንካራ ነሸ ትልቅ ደርጃ እንደምትደርሸ እርግጠኛ ነኝ ኪዳነ ምህርት የልብሸን መሻት ትፈፀምልሸ አሸ በእውነት ምን እንደምልህ አላቅም እዳተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ።
@ዮስራ
@ዮስራ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ረጅም ዕድመ ከጢና ይስጣቹ
@nimaamalik3032
@nimaamalik3032 2 жыл бұрын
😭
@molalignyemane110
@molalignyemane110 2 жыл бұрын
እናቷ ይቅረቡልን አስተማሪ እናት ናቸው!
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
አንቺን አይቶ እናትሽን መገመት አያቅትም አስተዳደጓ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔም ወንድም አለኝ ያባቴ ልጅ መሆኑን ልጄ እንኳን አያቅም ለንደዚህ አይነት እናቶች ክበሩልኝ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚሉ እናት አንጀቴን በሉኝ 😭😭😭😭😭ክብረት ይስጥልኝ እናት አለሜ🥰🥰 እሼ በናትህ እኚህን እናት አቅርብልን ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ይሆናሉ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
ከእናት የሚበልጡ የእንጀራ እናቶች አሉ እግዚአብሔር ይርዳት እኔንም አስለቀሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በጣም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንደማመር
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
😥😥😥
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 Жыл бұрын
አሸቱ አንደዚህ አይት ታሪክ በማቅረብህ አናመሰግናለን። ይች ልጅ መንገዷ ሁሉ የተቃና ነው። ሰው ላደረገው ነገር ስናመሰግን ብዙ ደግ ሰው አናፈራለን።
@እሙገላ
@እሙገላ 2 жыл бұрын
እሼ እናትዬውን ጋብዝልን በጣም መልካም ሴት ናቸው
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 2 жыл бұрын
አላህ ሬጅም እድሜ ይስጣት ምርጥ እናት አስለቀሳቹኝ ወላሂ😭😭😭😭😭
@genetbelete123
@genetbelete123 2 жыл бұрын
እህቴ ትእግስት አንቺ እና እህትሽም በጣም መልካም ናችሁ አንዳንዱ ለወላጅ እናቱም ጥሩ አይሆንም እናችሁ ግን የእናት ምሳሌ ነች!!!
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 жыл бұрын
አስለቀሽን የኔ እህት አይዞሽ ሆድ አይክፋሽ 😢😢😢 እንዲም አይነት የእንጀራ እናትም አሉ ክብር ይገባቸዋል በጣም ቅን ናት 😍
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ምርጥና እናትያና አባትያ አለ በየቤቱ አባት የማያክላቸው አባትያ እና እናት የማያክላቸው እናትያወች አሉ ክብር ይገባቸዋል ፣እኔም ምርጥ አባትያ አለኝ እኔን 5 አመት ጀምሮ አሳድጎ ፣ለቁም ነገር በቅቸ ልጂም ወልጀ ልጀንም ከ4 ወር ጀምሮ አሳድጎልኝ ለትምህርት ሊያበቃልኝ ነው አልሀምዱሊላ ፣ምንም አርጌለት አላውቅም አላህየ ምንም የማይሳነው ጌታ እዱኒያ ቀሪ ናት እና ጀነትን እድወፍቀው ያለሂሳብና ያለ አዛብ ይስጥልኝ
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 2 жыл бұрын
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፈፈጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፈፈጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 жыл бұрын
ይገርማል በእውነት በጣም አስለቀስሽኝ ከናትም በላይ ነች ይቺስ እኔ በጓደኞቼ እንጀራ እናት ሳይ አዷ ደስ አዷ ደግሞ የሰይጣን ቁራጭ ነች የዚች ይለያል እዴሜና ጤና ይስጣት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አስለቀሺኝ ለናትሺ እግዚአብሔር ይድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው የጀራ እናት መጥፎናት ለሚሉ ያቺ እናት ምሳሌ ናቸው ሀሉም አዳይደሉም ወላጂም እናት እኮ ክፉ ትኖራለች የተባረክሺ ውለታ የማትረሺ ልጂ ነሺ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ 2 жыл бұрын
እሼ ይህችን እናትማ በአካል ሂደህ አመስግንልን በማርያም እንድህ አይነት መልካም ስወች ሊበረታቱ ይገባል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
አለማልቀስ አይቻልም ።ክብር ለእናቶች ❤🕊
@zeynebhamid3134
@zeynebhamid3134 2 жыл бұрын
በአላህ ድጋሚ ለማየት ስሞክር አልቻልኩም ለሁለተኛ ጊዜ እንባየ ቀደመኝ ፡፡ አላህ ከደም ስራችን የቀረበ ጌታ ነው፡፡ ያሰብሽውን አላህ በተሎ ያድርግልሽ እና እናትሽን አስደስቻቸው፡፡
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስሉ ስትሉ ተባርኩ😍😍 ወይዘሮ እልፊ ፍትህ ይሰጣቸው !!እር ምን ጉድ ነው
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج Жыл бұрын
እኔ አልቅሻለሁ በደግነቶ እሸ በግድነት አቅርብልን ምርጥ እናት. እድሜ ይስጥሽ። በእጂሽ ያስቀመጥሽውን መልካምነትን በእጂሽ ተቀበይ በቃ. መልካም ሰው
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 жыл бұрын
እኝ መልካም እናት ይቅረቡልን እሼ እባክህ በጣም ልመሰገኑ ይገባል💓
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ልጅ ነሽ አሁንም ተባረኪ እሸቱዬ ስላንተ ለማውራት ቃላት የለኝም ያነሳከው ሀሳብ ድንቅ ነው ፈጣሪ ይባርክህ፡፡
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
እሸ የኔ መልካም የብዙዎችን እንባ አብሰሃል የዚችንም እበስላት ያገሬ ሰው ደግ ነው ሁላችንም ከጎንህ ነን ስራህን አላህ ይበሰርክልህ ኢንሻአላህ ደሞ የተሻለ ታገኛለች
@meazasibhatu8849
@meazasibhatu8849 2 жыл бұрын
በመጀመርያ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ የተደበቁ ሀቆች ወደሚድያ እንዲወጡ በማድረግህ ተባረክ ። ትዕግስት ደግሞ ለሃቅ የቆምሽ እግዚአብሔር የሚወድ ባሪ ነውየተናገርሹ :የሰው ልጅ 1000 ዓመት አይኖርም በሂወት እስካለ ግንሳያዳላ ለሃቅ የቆመ ምነኛ የተኣደለ ነው ተባረኪ በልጆጅሽ ተደሰቺ በቤትሽ. ሲሳይ እና በረከት እድሜና ጤና ይሙላ እህታችን ።
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቷችሁ ከእህትሽ ጋር ያሰብሽውን ለማድረግ ያብቃችሁ! ቤት መግዛት ቢከብድም ባለችበት አለንልሽ ካላችኋት፣ እንዳትራብ፣ እንዳትጠማ፣ የምትፈልገው መሰረታዊ ነገር ከተሟላላት ለእናንተ ተስፋ ነው፡፡ አንቺም ብድር የሚከፍልሽ ልጅ ይስጥሽ
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
Amen
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደግ ነሽ እኔም እጀራ እናት አለኝ በፊት ላይ ጥሩ አልነበረችም ግን እኛ ጠልተናት አናዉቅም አሁንም እንወዳታለን እንረዳታለን እሷን ጥሩ እድትሆን ማረግ የሚችለዉ አባታችን ነበር ግን አላረገልንም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እነዴት ፍቅር ነሽ 🥰እድሜ ልክሽን ተባረኪ 🙏
@fikrfikr1350
@fikrfikr1350 2 жыл бұрын
የኔ እናት አባየን መቆጣጠር ነውያቃተኝ መልካም ልጂነሽ 💕እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ 💕🙏
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ደስ የምትል እናት ነች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣት አምላክ ስት ደግ አለ ሁሉም ክፉ አይደለም እህታችን ተባረኪ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ሁሉም ሰው መጥፍ አይደለም መልካም ሰውች አሉ እህታች እውነት የቆመች ብራቦ ትምህር ያለው ነገር ሲቀርብ በጣም ደስይላል ኑርልን
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
Welcome እሼ ወላጅ እናቶች በጣም ልዬ ናቸው ።በጣም አሪፍ እንጀራ እናቶችም አሉ ብቻ ለሁሉም ክብር ይገባቸዋል ።
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ እንዲህ ያለች እናት አምላክ ስለሰጠሽ
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 жыл бұрын
አንች እራሱ በጣም መልካም ልጂነሺ እናትሺም ሺአመት ይኑሩልሺ ፍትህም አግኘተው የምትደሰቱ ያርጋችሁ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 жыл бұрын
ተባረኪ! ዘንድሮ እናት ልጇል በጥቅም በምትቀይርበት ልጅ እናቱን በሚክድበት ዘመን እንዲህ አይነቶችን በማየታችን ክብርህ ይስፋ ብሎ ጌታን ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል : ተባረኪ !! በእውነት እድሜዘመንሽን በሀሴት በእግዚአብሔር ፍቅሩ ያኑርሽ !!
@የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
@የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 2 жыл бұрын
እናት እኮ እናት መቴካያ የላትም ❤ እማ ለሁሉም እናቶቻችን ከብር ❤
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
አንጀራ አናትም መልካሞች ኣሉ
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 2 жыл бұрын
ስለ እንጀራ አባትም ስራልን የሚገርሙ ምርጥ የሆኑ አይጠፉም ልክ እነዲ አይነት ድንቅ እንጀራ እናት እንዳሉ ሁሉ!! በጣም አስተዋይ መልካም ልጅ ነሽ የአንቺን መልካምነት ውስጥ እሳቸውን ማየት ይቻላል እግዚአብሔር እድሜ።እና ጤና ይስጥሽ እና የልብሽ መሻትን ይሙላልሽ!!!
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ የኔናት እናት እኮ ያውእናትናት ወልዳ ስላየች የእንጀራ እናትም እናትናታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው🙏🙏🙏🕊🕊🕊❤❤❤
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
😭😭😭♥️♥️♥️እኔን አስለቀሽኝ እኔ ከወላጅ እናትና አባቴ ጋር በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያደኩት ስለ እንጀራ እናት ምንም አላውቅም ስሰማ ግን ስሟ አያምርም ግን ሁሉም አይደለም በርቺ ጠይቂያት ፍቅርሽን አሳያት ♥️🥰🤗🤗
የሼበሌ ቲዩብ መረጀዎች 5 November 2024
15:08
Shebelle Tube ሼበሌ
Рет қаралды 5 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 19 МЛН