Memehir Girma Wondimu 332 በአዉደ ነገስትና ሙዋርት እግዚአብሔር ካልጠበቀን ከዚህም በላይ እንጎዳለን ምን ያህል በመናፍስት እንደተጎዱ ተመልከቱ

  Рет қаралды 210,141

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 560
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሺህ አመት ኑሩልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒአለም እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን
@khkhs4097
@khkhs4097 2 жыл бұрын
እህቴ /ወንድሜ አባ አሁን የት ነው የሚያገለግሉ እደው ስለ ድንግል ማርያም ንገሩኝ በዚህ ወር አምላክ ከፈቀደልኝ እሄዳለሁ ኢትዮ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍❤️
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
@@khkhs4097 mekane hiwet Kedus Gebriel Addis Ababa. try to go there and ask where exactly they will be try this church this is the best I can help you.
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 አሜን ፫።።
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 жыл бұрын
ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርሰ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን💐
@alemineshwamlak3179
@alemineshwamlak3179 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 жыл бұрын
ለኛም ቸሩ መድሀኔአለም ይድረሰልን አሜን 🙏🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏❤️❤️❤️
@aaqaqwaqwwaqwwraqwwrrerhsf6888
@aaqaqwaqwwaqwwraqwwrrerhsf6888 2 жыл бұрын
እርድኝ ቤተሰቦቼ አሞብኛል የአባ ቁጥር ላኩልኝ አትለፉኝ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 жыл бұрын
@@aaqaqwaqwwaqwwraqwwrrerhsf6888 እህቴ ምናባቴን ልርደሽ የአባን ቁጥር አላቀውም ይቅርታ እና አይዛሽ ፀልይ ባለሽበት ቦታ እህቴ❤❤❤💒💒💒
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@HayatAman-e3i
@HayatAman-e3i Жыл бұрын
አሜን
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አባት ሰለሰጠህን🙏🙏🙏
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይህን ሁሉ ላረገው ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስ አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 жыл бұрын
Amen
@יעקבגדמו-ס8ל
@יעקבגדמו-ס8ל 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lobabalobaba5690
@lobabalobaba5690 2 жыл бұрын
እሜን
@biniamisrael8039
@biniamisrael8039 2 жыл бұрын
Aganntu endelekekachew mn yahl ergtegna nachu
@Wubyeweldetsadik
@Wubyeweldetsadik 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሥገን አባታችን አድራሻ ሁን ብናወቅና ብንድን እድሜ ይስጥልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Amen amen amen zegawane yabzalewate kelhewate yasamaleane🏅🏅🏅.
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን ልደታየ እድሜ ከጤና ትስጠዎት በረከቶ ይድረሰን
@shallomperets962
@shallomperets962 2 жыл бұрын
መስጠትና መንሳት ማጽደቅና መኮነን የእግዚአብሔር ግብር ነው።
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት እህህህ ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ለሁለይ እንዴት ነሽ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@hulubersuhone1356 ደና ነኝ እግዚአብሄር ይመሰገን የኔ እህት
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
@@selam801 ደስ ይላል እየበረታሽ ነዉ ?የመምህር ግርማ አገልግሎት የት እንደሆነ አታቂም ወይም የመምህር ተስፋየ ሱቁ የት አካባቢ እንደሆነ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@hulubersuhone1356 ውዴ እኔ ሲበዛ በጣም ደካማ ነኝ ግን ተመሰገን በቻልኩት አቅም እጸልያለሁ እና የት እንደሆነ ቦታው አላውቅም ግን የመምህር ተሰፋዬ ማወቅ ከፈለግሸ ኤፍታህ የሚል ቲዩብ ግቢ እና ታገኝዋለሸ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
@@selam801 የሁላችን ችግር እሱ ነዉ አይዞሽ እሺ እህቴ
@Temesgengoytay
@Temesgengoytay 2 жыл бұрын
ኤድሜና ጥና ለ መምህራችን ኣባ ግርማ
@የበረሀውመናኝአባቴዮሐንስ
@የበረሀውመናኝአባቴዮሐንስ 2 жыл бұрын
አቤት መታደል የእኔስ መቸ ይሆን የመዳኑ ቀን የኛ አባት እግዚአብሔር ይጠብቆት ሺ አመት ያኑርልን ። ጠላትዎ የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን በፀሎትዎ ወለተገብርኤል ብሎ አይርሱን
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
በጣም ጥልቅ ምስክርነትነው አባታችን እድሜ ፅጋ ጤና ያብዛሎት
@salamkassa1601
@salamkassa1601 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በምረትህ አስበኝ አባታችን በፅሎትወ አስበኝ እኔስ ደካማነኝ😥😥💔💔
@shewitgaltgray3087
@shewitgaltgray3087 5 ай бұрын
ኣባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጠልን ለኔም ወለተ ማርያም በላቹ በፆሎት ኣስቡኝ❤🤲
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 2 жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ለኛም ይድረስልን 🙏
@elleniassaye7267
@elleniassaye7267 2 жыл бұрын
Amharic
@elleniassaye7267
@elleniassaye7267 2 жыл бұрын
Thank you very much for helping human beings from evil spirits
@abrahambeyene5657
@abrahambeyene5657 2 жыл бұрын
Aman
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 6 ай бұрын
አሜንንንንንንንን❤❤😢😢😢😢😢
@merhawwit
@merhawwit 5 ай бұрын
Egzaebiher Edmen Tienan xguau Bereketun Yebzahalkum abona ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen ❤❤❤❤
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የሰማች አመብርሐን የሁላችንም ትስማ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
አሜን
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 2 жыл бұрын
አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት፡፡ አባቴ በፀሎቶን ያስቡኝ እያመመኝ ነው፡በዓለማዊ ሕክምና ታይቼዋለሁ፡በሽታ የለም ነው የሚሉኝ፡በቅርብ ጊዜ ነው ሕመሙ የፀናብኝ፡ተማሪም ሰራተኛም ነኝ፡ግን አያሰራኝም አያስጠናኝም ተኛ ተኛ ,ዝም ብሎ ቢዚ ያደርገኛል፡፡ትምሕርቶን ካለሁበት ሆኜ አልፎ አልፎ እከታተላሁ፡፡ገብረ ሚካኤል እባላለሁ ከሀዋሳ፡፡በረከቶ ይድረሰን፡፡
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AaAa-nu4pv
@AaAa-nu4pv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 жыл бұрын
በእውነት እኛ ኢትዮጵያን የታደልን ነን እርሶን ከእግዚአብሔር ስላገኘን እድሜ ይስጥዎት ኑሩልን❤️❤️❤️
@Gdjdi-hu1no
@Gdjdi-hu1no Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
እናተን የማረ እኛንም ይማረን ቅዱስ አምላካችን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@FanielEyob
@FanielEyob 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Kudus eyesus krstos yetemesegene yhun. Btam amesegn alehu abatachin
@tigestabate4628
@tigestabate4628 2 жыл бұрын
የኔ አባት በፆሎት ያስቡኝ ወለተስላሴ
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 жыл бұрын
ፍጣሪ ለዚህ ያብቃኝ እሳቸዉን ያገኝዉ እለት እንዳዲስ እንደተወለድኩዉ ነዉ የምቆጥረዉ ይሄዉ 17 አመት ሆነኝ በአረብ አገር ስንከራተት የቤተሰብ ዛር እደሚተላለፍ አላዉቅም ነበር እናቴ ጨሌ ምናምን ነበራትእ እሷዋ አሁን ቆርባለች ቤተሰብ ዉስጥ ሰላም የለንም እግዚአብሔር በሰላም ላአገሬ ምድር አብቅቶኝ እሳቸዉን ለማግኝት ያበቃኝ ዘንድ ፀልዩልኝ ወገኖቼ
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ አባታችን ሬጅም እድሜ ሰጥተህ አቆይልን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Amen
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ከሚድኑት ያረገን
@DEJENHAILE-c4f
@DEJENHAILE-c4f Ай бұрын
❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsigemam6160
@tsigemam6160 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን #አሜን 🙏
@kalyutub6144
@kalyutub6144 2 жыл бұрын
abata yenaken meche new bereketachiu ydiresegi Amen amen amen
@ሰላምወለተፃድቅ
@ሰላምወለተፃድቅ 2 жыл бұрын
ወለተ ፃድቅ ወለተማሪያም ገብር ስላሴ ገብር እየሱስ ገብር ፃድቅ በፀሎታችሁአሱብን አባታችን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Emebirhan tasibachhu
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ 2 жыл бұрын
ኣባታችን የቅድሰቲ ድንግል ማርያም ልጅ እደሜ ከ ጤና ይሰጥልኝ ለኛ ብረሰችው እጅ ፈጣሪ ይፈወሰን ኣሜንንን🙏🙏🙏🥰
@desdesmedia
@desdesmedia 13 күн бұрын
😭😭😭😭 እግዚአብሔር ምህረቱ ይስጠን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ፣ምክራት፣መምህር፥ " ሊቁ " ግርማ ወንድሙ፣ስለ ፈውሱዎ፣የእርኩስ መናፍስትን በጌታችን ጸጋ ስጦታ ታግዘው አጋንት መንፈሱን በማሳደድ ደዌ የተዘውን ሁሉ ሰላሙን፣ወደ ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ እንድንሰባሰብ የሚያደርጉት ምስጋናዬ ይድረሶዎ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
አባ ረጅም እድሜና ይሶጦት።
@FelekuAyalew
@FelekuAyalew 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ተመስጌን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።
@SarahOuma-ps2uw
@SarahOuma-ps2uw 23 күн бұрын
amin.yesetelin.abatahin.🙏🙏🙏🙏🙏
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 жыл бұрын
የኔ አባት ስዎደዎት ማርያምን ❤❤❤❤❤❤
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አመተ.ማርያም በፀሎት አስቡኝ ለንስሀ ሞት እንዲያበቃኝ እግዚአብሄርን ለምኑልኝ
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ክርስቶስ ፀጋዎትን ያብዛልዎት አባታችን!!!
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ዬማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ ልደተ ለማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ነብዩ ኤልሣ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሠባቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥ እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዲብራ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን
@esheeshe7785
@esheeshe7785 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😂🤚🤚🤚
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ብፀሎቶዎት ኣሰብኝ #ፍቅርተ #ማርያም ስደተኛ
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Emebirhan tasibish
@AsmaAsma-dm5hx
@AsmaAsma-dm5hx 2 жыл бұрын
የኔ አባት ዕደሜነ ጤነ ይስጣቹ አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት 🤲🤲💐💐
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ጨምሮ ይስጥልን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 2 жыл бұрын
አባቴ ሺ አመት ኑሪልን
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ጨምሮ ጨማምሮ እረዥም እድሜ ይስጦት እግዛብሄር ምህረቱን እንደላከልሽ ለእኛም ይድረስልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የመርቆሪዎስልጅነኝ-ጐ5ዠ
@የመርቆሪዎስልጅነኝ-ጐ5ዠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት
@lemlemfikire6854
@lemlemfikire6854 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት😘😘😘😘
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@blah_blah7
@blah_blah7 2 жыл бұрын
አባታችን እሁድ5 የት ያገለጉሉ የሄን ካወካቹ በፈጠሪ ንገሩን ❤
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 2 жыл бұрын
Elelelelel lelelelelel Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 🤲🤲🤲
@tsehayyemariyamlgi5278
@tsehayyemariyamlgi5278 2 жыл бұрын
እናተን የማረ ቸሩ አምላክ እኜንም ንማረን ይድረስልን
@ረታሲሲ
@ረታሲሲ 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሰጦት
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🤲🤲🤲
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልእልልልልልልል
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ናፍቆብኛል ሺህ አመት ይኑሩልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስስስስስስስስስይይይይይይይይይ አተ ክፉ መንፈስ ቅጥል በል እስስስስስስስስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገንንን❤❤❤
@jonijonis9652
@jonijonis9652 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልንማርባቸው የምንችል ጠንካራ ልጆችንነው በእውነት ያይሁት : ውስጥ የተደበቀን ገዳይ ክፉ ጠላት በእምነት ሀይል ና በበጎነት አቃጥሎና አማሮ ማስወገድ መቻል , ግሩምነው:: ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን::
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ አባዬ
@AbebechTadele
@AbebechTadele Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቂኝ
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 2 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ የድንግል ልጅ የኞንም ይድርስልኝ ኣሜን
@fitalenegashu6846
@fitalenegashu6846 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲nuf jirdhaa💓💓💓💓💓💓💓
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በእጅወት ለመባረክ ያብቃኝ
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 2 жыл бұрын
አባቴ እንኳን በሰላም መጡ ፀጋዎትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎት
@eyobkassaye1950
@eyobkassaye1950 2 жыл бұрын
Behiwot Zemenae Memihir Girman Miyakil Tsega alayehum Etsub Dink cheru Medihaniyalem 1000 amet sitachew
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
አባታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጠና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 2 жыл бұрын
አቤቱ ለእናንተ የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም አባቴ እናቴን ፈውስልኝ አቤቱ 😭😭😭
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 жыл бұрын
ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና መምህር ግርማ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለናንተ የደረሰ መድህን አለም እኛንም ይድረስልን ላባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ ይፍቱኝ
@ymenushalyoutubemedya8340
@ymenushalyoutubemedya8340 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ፀጋ ይስጥልኝኝኝኝ
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
Abetachen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲🤲🤲⚘⚘
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾💖💖💖💖
@אביבהאיינסאי
@אביבהאיינסאי 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
@yowgnishadmasu4875
@yowgnishadmasu4875 2 жыл бұрын
አባቴ እርውን እንዴት ላግኝወት የት ይደርሳል ያልኩት ልጄ በአእምሮ ጨንቀት እንዲሁ ቀረብ አሁን ያለው ሽንቁሩ ሚካኤል ነው ብዙ ጊዚው ነው እኔም በእድሜ ትልቅ ስው ነኝ አባታችን እንዴት ላግኘውት መፍትሔ ባገኘ ያለሁት አራት ነው እንዲያው አባቴ ምን ላድርግ ልጄ ቤተስብ ወዳድ ስው አክባሪ በትምህቱ ጉበዝ ነበር አባቴ
@yowgnishadmasu4875
@yowgnishadmasu4875 2 жыл бұрын
አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ክዳን የክርትን ስሜ የሱ ገብኤል ይባላል
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
@@yowgnishadmasu4875 Gebruel bucha lihon aychilim kiristina Sim betselot tegtesh yekerewin agigilet wey weldegebriel new wey woldegebriel new wey seyfegebriel new wey bisrategebrel new wry tetemkegebriel wey wihubegebriel new
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 3 күн бұрын
ኣባ 😢😢😢 ለንይም ይደረስልን 😢😢😢👏👏
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
መምህርችን በፀሎት እስብን ተይዘናል ወለተ ማርያም ወልደ ኣማንኤል ወልደ ስላሴ ኣባታችን😭😭😭
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን አባታችን ረጅሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ለኛም ተድርስልን እመብርሃነይ እድራ🤲🤲😥
@hishamsaleh8967
@hishamsaleh8967 Жыл бұрын
Edema Ena tana yestwate abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በዕምነቴ አበርታኝ 😭😭
@ድንግልማሬያምእናቴ
@ድንግልማሬያምእናቴ 2 жыл бұрын
እግዜቤሔር ይመስገን አባዬ እርጂም እድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዜቤሔር⛪🙏🙏
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 6 ай бұрын
ለናነተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለኛም ድረሽልን😢😢😢😢😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@سميرهسميره-ح5ظ
@سميرهسميره-ح5ظ Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አባታችን ሰላሙን ያብዛሎት በቸርነቱ ይጠብቆት
@mebrato5210
@mebrato5210 2 жыл бұрын
ስጦታችን እድሜወትን ያርዝምልን
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 2 жыл бұрын
ለአገሬ በቅቼ አባታችንን ባያቸው ደስ ይለኛል ቸሩ መድሀኔላም ለአገሬ ያብቃ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥሆ🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👌👌
@HayatAman-e3i
@HayatAman-e3i Жыл бұрын
አባ ግርማ
@arsemawudneh1441
@arsemawudneh1441 2 жыл бұрын
እድሜዎትን የማቱሳላ ያድርግልን የኔ አባት በእርስዎ ጸሎት እግዚአብሔር አንድ ቀን እኔንም ይጎበኘንኛል
Memehir Girma Wondimu Video 333 የጣኦት አምልኮ ዉርስ ለልጆች ቤተ ክርስቲያን እንሂድ ስላት ሞተች
23:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 97 М.
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 89 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 341 የሞርሞር ሰይጣን ጨሌዬን ከጣልኩ አይኔ ይጠፋል እያልኩ እፈራለሁ
30:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 156 М.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 356 М.
Memehir Girma Wondimu Video 330 የዩኒቨርስቲ ተማሪዉ ሰዎች እኔን በማየት ይንቀጠቀጣሉ መልአክ እየመሰሉ ይታዩኛል  ሳላዉቀዉ ተጎዳዉ
24:35
Memeher Girma Wondimu NO 45 B
59:33
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 39 М.
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 174 М.
Memehir Girma Wondimu Video 708 ዮጋ ለምን እንሰራለን ዘመናችንን በክፉ መናፍስት ተነጥቀናል #subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 161 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН