KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ቀጥታ ሥርጭት የአእላፋት ዝማሬ ከቦሌ መድኃኔዓለም #EOTC TV LIVE
ከ London ወደ ቆሎ ተማሪነት! #ethiopia #london #new #story #2016 #kids
29:25
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Сестра обхитрила!
00:17
VIP ACCESS
00:47
ዋናውን ሚስጥር ነገሩኝ!
Рет қаралды 1,660,945
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 300
@mrchu5492
Жыл бұрын
ልጆቻችሁን ቤተክርስቲያን ውስጥ አሳድጉ የነገዋ ተተኪ ናቸው
@امماهر-س7ه
Жыл бұрын
ትውልድን እሚያጠም ትውልድ አላይ ያጥፈልን
@emuyayemezrwaemu684
Жыл бұрын
@@امماهر-س7هደነዝ አንቺን ያጥፍሽ
@امماهر-س7ه
Жыл бұрын
@@emuyayemezrwaemu684 ደነዝስ አች ደደም ካሀድ
@hiwet6014
Жыл бұрын
@@امماهر-س7ه አፍሲከፈት ጭቅላት ይታያል
@romantup9195
Жыл бұрын
Ala lerasu setan new lezinew yesewn menor yemtetelut mohamed sharmuxa
@qweqwe444
Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልንን አቤቱ ጌታሆይ ተመስገን እንህ ልጆች የፈጣር ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እንህ የተሸከመ ማህፀን ቅዱስ ነዉ!!!እናት ሀገር ኢትዮጵያ ተስፍ አለሽ በልጆችሽ!!!!!
@gedamneshferede9318
Жыл бұрын
❤❤❤ አሜን ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@qweqwe444
Жыл бұрын
@@gedamneshferede9318 አሜን አሜን አሜን
@israelmengistuderbe3086
Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@عبدواوعبدواو
Жыл бұрын
@@gedamneshferede9318 ኘነነነነነነነነነነነነነነነኘኘኘነ
@azebtufa7389
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@dagimmekonnen6640
Жыл бұрын
በዚህ ልጅነት ይሄ ሁሉ አውቀት የገለጠላቸው አምላክ ይመስገን ።
@tamirrayehubenti493
Жыл бұрын
አሜን
@YabsiraTekle-b6c
Жыл бұрын
አሜን
@meazagenet4428
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hibistabraham9424
Жыл бұрын
AMEN 🙏
@meskeremmefera
Жыл бұрын
አሜን
@ዘ-ታቦር
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እናት ሀገራችንና ቅድስት ቤተክርስቲያችን ይጠብቅልን ልጆቹም እግዚአብሔር ጠብቆ ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ።
@azebtufa7389
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@teferiberru8986
Жыл бұрын
Amennn❤
@ellenasefa3193
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🕊️🥰🙏💗🥰🙏💗🥰
@haymanotanagawu1102
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ethiopiawi1571
Жыл бұрын
መምህሩ ስለእመቤታችን ሲናገር ደስ ሲል እድሜ ይስጥልን
@tadessemelaku5994
Жыл бұрын
የነገዋ የቤተክርስቲያንም የሀገራችንም ተስፋዎች ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
@የጠፋውልጅ
Жыл бұрын
*_የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹ ለቸሩ መድሀኒያለም አመታዊ ክብር ባዕል ልጆቻቹን በመንፈሳዊ አንጻቹ እምታሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባቹሀል❤❤❤❤🎉🎉🎉_*
@SomaSoma-nr7qw
Жыл бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤
@tibebwatekola2614
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@corneliatesfaye2989
Жыл бұрын
Enkun abero adersen 🙏🙏🙏
@meazeiyoutube7928
Жыл бұрын
አሜን ከእንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ3ኈ
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Alazar_q12dt3ht8u
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ወንድ ልጅ ስጠኝ የተባረከ በቤትህ የሚያገለግል ለአንተ የሚታዘዝ ለስለትህ አብቃኝ ቸሩ መድሃንያለምሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@habeshaengdaw103
Жыл бұрын
ስለቶትን ፈጣሪ ይስማዎት
@balayneshbonsa1818
Жыл бұрын
Yadirgilish amilka
@tewabechshitemengistu1080
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብን መሻት ይስጥሽ
@ኢትዮጵያየጋራናት
Жыл бұрын
አሜን። ይሁን ይደረግ!!!
@መስኪ-ወ3የ
Жыл бұрын
አሜን ፀሎትዎን ይስማዎት ይስማን አሜን
@kokikokiy5008
Жыл бұрын
አቤት ድምፅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዛሬ ቸሩ የመዳኒያለም አባቴ በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤
@gjsbvblsnb1021
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያሳድጋችው ተባረኩ❤❤❤❤
@GeminiOneStar
Жыл бұрын
መምህሩ በጣም በእግዚአብሔር ፍቅር የተያዘ እንደሆነ ይሰማኛል። በእዉነት።ፊቱ ሁሉ ይናገራል።በተለይ ስለ ቅዱስ ያሬድ።
@tesfayetessema2273
Жыл бұрын
ለቤተክርስቲያን ገንዘባችንን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችንንም እንስጥ ዲያቆን እንዲሆኑ
@sadah4261
Жыл бұрын
አሳቤ ነው
@44-dr9eu
Жыл бұрын
Yes
@destayoutube
Жыл бұрын
በጣም
@destayoutube
Жыл бұрын
እኛም መማር አለብን ቢያን ውዳስ ማራያም
@Tigstgatchew
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ልጄን ማስተማር እፈልግ ነበር እኔስ ሁለቴ አስመዘገብኩት በረብሻዉ ምክንያት ተቋረጠ የምታዉቁ እስኪ ንገሩኝ የጎንደር ልጆች
@gunatube12
Жыл бұрын
ዋዉ ያሳድጋችሁ የነገ ተስፋዎች የተዋህዶ እንቁ ልጆች ❤ እሸ በሰላም ይመልስህ ከአክሱም ጺሆን ማርያም የቅዱስ ያሬድ በረከት ለእኛም ይድረሰን ❤😊
@elsabahru734
Жыл бұрын
አሜን(፫)
@maqaram8997
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀናወለተወልድዘእም-ነገደ
Жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉም ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 😍😍🥰❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ❤
@wedetwedet705
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ አንቺም ይጠብቅሽ
@ፀሀይነሺየድንግልማርያምል
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ksaksa3358
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Selamsys
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YoditMulugeta-b7t
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millala7327
Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄር ስለኛ ሃጥያት ሳይሆን ስለነዚህ ትንንሽ ህጻናት ስትል ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@tw5965
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mizankassa9854
Жыл бұрын
እሸቱ ወንድማችን ብዙ የተደበቁ የተዋህዶ እንቁዎችን ለህዝብ ስለምታስተዋውቅ ምስጋና ይገባሃል ❤
@tsegakansi3628
7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@rehmaemam571
Жыл бұрын
ወላሂ ❤❤ ነው የምላችሁ የኔ ህዝብ በምነቱ ሲጠነክርልኝ ደስ ይለኛል ኢዩቢያየ ሰላምሽ ይመልስልን ያረብ
@TingstAngucha-ge4pd
Жыл бұрын
ማርያምን ትለያለሽ
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@Weletgiyorgis
Жыл бұрын
❤❤❤
@meklityedngllij4462
Жыл бұрын
የበሰለ ህሊና ሲሰጠህ እንደዛ ነው ተባረኪ
@HanaDejen
Жыл бұрын
በጣም
@thestar2137
Жыл бұрын
ተዝቆ የማያልቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት እውቀት እጅግ በጣም ይገርማል ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ የቤተክርስቲያናችን ተስፋ እና ኩራታችን ናችሁ።
@የድንግልማርያምልጅነ-ፈ5ወ
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው❤ግሩም እምዬ ተዋህዶ ሚስጥሯ ድብቅ ነው❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድድልልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹሁ እድግ በሉ ልጆችየ❤ከእናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን❤
@uuuu2264
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ህልገራችን ስላም ያድርግልን ስላሟ ይመልፕስ ይሄን የመስል ተተኪ ትውልድ ኢትዬጲያ ያገልግላት🙏🙏🙏🙏
@yeshiberihun6798
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው መጨረሻውን ያሰማርላችሁ በጣም ደስ ሲሉ
@ገዳማትትግራይ
Жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅር በልባችን ጣሟ በኣንደቤታችን ያሳድርብ እግዚአብሔር ኣምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ✝️❤🤲
@burteshibabaw9668
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyobmergia169
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰላምለኪ-የ8በ
Жыл бұрын
እፁብ እፁብ እፁብ ለእናተ ሲል ሀገርን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን እንባዬ ነው የፈሰሰው የናተን ፀጋ ሳይ እኔም ልጅ ወልጄ ልጆቼን ለዚህ ክብር ያብቃልኝ ዘንድ ፀሎቴ ነው ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ😢!
@saratesfaya2329
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ለሁላችንም የእንደዚህ አይነት ልጆች ይስጠን🙏🥰
@footballr496
Жыл бұрын
እንደምን ቃላት አጠረኝ ድንቅ ልጆች
@footballr496
Жыл бұрын
ሚስጥረ ኦርቶዶክስ ኢትዩጵያ ሰላም ትሁን
@ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ ሁሉ የናተ ፍሬ ነው ያቆይልን !!
@እናቴኪዳነምሕረት
Жыл бұрын
ሰደተኞችን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ለቅድስት ሃገራችን ያብቃል። እኛም ወልደን እንደነዚህ እንቁ ልጆች ለማፍራት ያብቃን
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ይሁን
@SelamuJohn-x7x
5 күн бұрын
የኔም ምኞት ነው
@tamiradmasu9464
Жыл бұрын
የቤተክርስቲያን ተረካቢ ናችሁና እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ። ተባረኩ።
@HussenHassen-uk7sm
Жыл бұрын
I am muslim but i used to hear it from our local betkirstan when i was child and i used to think meaning less but it have great meaning and also beautfull sound really i appreciate it🎉
@peaceofmind1292
Жыл бұрын
شكرآ يا حبيبي ❤
@alazarmaru4370
Жыл бұрын
Thanks
@yeneMB
Жыл бұрын
It is in ur case Deresa.if I am not wrong.
@abdlbaremohamadalsakaf5316
Жыл бұрын
Yes moslem ❤❤❤❤❤
@yohannesamanual5036
Жыл бұрын
thanks for your postive feedback I appreciate you
@Olan_Tube
Жыл бұрын
በዘመኔ እንደዚህ አይነት ብላቴናዎች በማየቴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !ኢየሓድጋ፫ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ❤
@alemgereziher1544
Жыл бұрын
መምህሩ እጅግ ድንቅ መምህር ነው እድሜ እና ጤና ይስጠው
@yonasasrat5704
Жыл бұрын
እባካችሁ እነዚህን ልዩ ልጆች ደብቋቸው እግዚአብሄር ከነ አብይ አይን ይሰውራቸው
@samaaahsw3731
Жыл бұрын
Ymshal
@BanchiamlakiGetachew
Жыл бұрын
አሜን ከከንቱ ውዳሴና ከመሰናክል ይጠብቅልን
@meazagenet4428
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kidanemhretinate9624
Жыл бұрын
አሜን በትክክል🙏🙏🙏
@phonetastic4013
Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን🙏
@MntuMntu-xh3ze
Жыл бұрын
ቅዱስ ያሬድ ብርሃና ለቤተ ክርስቲያን
@የድንግልማርያምልጅይክበር
Жыл бұрын
ውይ መባረክ ጌታ ሆይ ትዳር ሌለለን ትዳር ስጠን በልጅ ባርከን❤😢 የተወለዱትን አሳድግልን❤❤❤
@خدامهخدامه-م3س
6 ай бұрын
አሜን
@Esraleaserat
Жыл бұрын
አቤት መተደል እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተመስጌን የፈጠረውን ፍጥረት የማይረሰ አምላክ የቅዱስ የልቁን አእምሮን የከፈተ የእኔንም አእምሮዬን ይክፈትልኝ
@mikibertes178
Жыл бұрын
Amazing kids , Stay Blessed all Tewahdo Orthodox supporters.
@zenebechmengste-wk7ce
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን የአባታች የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን👏
@jamelahkadasah
Жыл бұрын
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤
@customerc8442
Жыл бұрын
የአባ ህርያቆስ ተተኪ ትውልድ ናቸው እግዚአብሔር ይመስግን ✝👏
@zedyetewahdolij5700
Жыл бұрын
ታአምር ነው ከህፃና አፍ ምስጋናን አዘጋጀ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርል
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጅ ካሳደጉ አይቀርም እደዚህ ነው ወላጆች ክብር ይገባችኋል 🎉❤❤❤
@workuemebet7106
Жыл бұрын
እናንተንስ ድብቅ አድርጎ ነው ማሳደግ ይቺ አለም እኮ ቀናተኛ ናት። ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱም ያፅናችሁ ።
@kisanetgebremariam8555
Жыл бұрын
Nay bahaki
@ወለተ-በ3ነ
Жыл бұрын
ወይ መመረጥ ታድላችሁ ተመርጣችኋል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@BhCus-i3p
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ከቤቱ አያውጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እንደናተ የተባረከ ልጅ ይስጠኝ።
@Lamesgen-to4xk
Жыл бұрын
የተዋህዶ ፕሮፌሰሮች አምላክ ይጠብቃቹ
@asfaw8603
Жыл бұрын
ስንት አይነት ጀግና ሰዎች አሉዐት ኢትዮጵያ እንዴት ደስ ይላል
@MelkamTube-uy1dx
Жыл бұрын
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆንኮ መመረጥ ነዉ እግዚያብሔር ይመሥገን 🙏 በቤቱ ያፅናቹህ በጥበብ በሞገሱ ያሳድጋቹህ እሽየ እግዚያብሔር ይጠብቅህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenlove4359
Жыл бұрын
በስመአብ የእውነት በተመስጦ በትሰሙት ልብን ያረሰርሳል እግዚአብሔር። ፀጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር። በቤቱ ያስድጋቹሁ የነገተስፍቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሼ የእውነት ምን እንደምልህ አላቅም እነዚ እንቁ የቤተክርስቲያን። ጠብቂውችን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር። የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@እግዚአብሔርዉበቴነው
Жыл бұрын
እንዴት ደስስስ ይላል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልን ነፍስ የምያለመልም የእመቤታችን ምስጋና እንዴት ይጥማል ድንግል ማርያም ሆይ ቅዱሳን አባቶቻችን እንደባረክሻቸው እኛንም በብርሃነ መስቀልሽ ባርኪን ጣእመ ፍቅርሽ በልቦናችን አሳድርልን ለወንድማችን ያቀረብክልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@azmeratenange8534
Жыл бұрын
ሻሽ ጠምጥሞ ሳየዉ ለመክፈት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር እንዕቋ አብጽሐክሙ ለበዓለ እግዚእነ ወመደኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኵልነ ቅዱሳን ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ🙌
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
Жыл бұрын
እኔም 🥰
@WarrggaWarrgga
Жыл бұрын
እኔም
@SelamHailu-w5v
Жыл бұрын
አሜን ፫
@RaniaYuhans-ls9ov
Жыл бұрын
Amen wamen
@azmeratenange8534
Жыл бұрын
@@amenamenselasa9298 ቅኔ ልሰማ እኮ ነዉ😁😁😁
@DgdsSfged
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋች ቅድስት ቤተክርስቲያናችንንና ሀገናችሁን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤
@avahd-d6t
Жыл бұрын
Proud to be Orthodox
@Salassalas8144
Жыл бұрын
ተዋህዶ!!
@ሀረጉሞላ
Жыл бұрын
ዉይ መታደል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️
@ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
Жыл бұрын
እፁብ ድቅ ነው የተዋህዶ ሚስጥር ስንዱ እመቤት ሁሌም ከፋ በይይልኝኝኝ ❤❤❤❤ለሁላችሁም ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@belayenesh3862
Жыл бұрын
ዉድ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሀገረ ዉስጥም በዉጭም የምትኖሩ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማሪያም የቃልኪዳን ልጆች እንኳን ለቸሩ መደሃኒአለም ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ 👏👏👏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@YordanosUtopia
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@bemnethailu1663
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንዴት አድረጌ እንደማመሰግንህ 😥❤ በእውነት በዚህ ዘመን እነዚህ ድንቅ ልጆች ስለሰጠከን ክብር ለአንተ እና ለእናትህም ለእመብርሀን ይሁን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@zikretewahedo6166
Жыл бұрын
ተዋሕዶ ❤❤❤❤ እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ የስነ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@shfiraw916
Жыл бұрын
አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ልጆቹን ያሳድጋቸው
@sikosilo1259
Жыл бұрын
🎉🎉❤❤❤
@Orthodoxተዋህዶ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አማረችምህረቴ
11 ай бұрын
አሜን
@tegistlebnen9258
9 ай бұрын
አሜን
@HhDdgg-o1u
Жыл бұрын
እነዚህን ልጆች ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነዉ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤እሼ ግን ዬዉነትህን ነዉ ሄደህ አይኸዉ
@tube7756
Жыл бұрын
ይህ ከመንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ በሰው አእምሮ ከባድ ነው❤ ተመስገን አምላኬ🙏
@tamevlog1
Жыл бұрын
እሸቱን የሚወድ በ like እንኳን አደረሳችሁ
@lucy-lf3ko
Жыл бұрын
ሁሉም ልጆቹን በየዕምነቱ እንዲህ ቢያሳድግ ዘረኞች ይጠፉ ነበር። ወላጆች ተባረኩ
@toleshidinsa5458
Жыл бұрын
አሜን እሼ መግስተሰማያትን ያውርስልን ትውልድ እንደዚህ ካልሆነ አይወለድ!
@selammolla-d1f
Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርካቸው እድሜ ዘመናቸው እግዚኣብሄር እንድያመሰግኑ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ሩሐማ12
Жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቸሩ አምላካችን ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ይግለጥላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 😍😍😍
@taralema6070
Жыл бұрын
🙏🥰🥰✝️✝️🕯
@KisanetNegash
Жыл бұрын
Amien❤❤❤
@tarikwakebedde1441
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@TitiTiti-oe8xv
Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው ድምፃቸው ኩልል ያለ ቀጥታ ልብ ውስጥ የሚገባ ነው ይሳድጋችሁ ይባርካችሁ ትልቅ ሁኑ የዪትጵያን ሰው ከክፉ ነገር አድኑ
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
ድንቅ ነው ፈጣሪ ይመስገን ቀናው የተዋህዶ ልጆች ልጆቻችንን እንዲህ እናሳድግ ድንቅ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለቸሩ መዳኒሀለም አመታዊ በዓል በሰላም አደርሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አባት ሆይ ጥሩ ባልና አንተን የሚታዘዝ ልጅ ለልጆችህ ስጠን😢🙏ክፍል ሁለትበፍጥነት ልቀቅልን
@BerkeFantaw
Күн бұрын
Egziyabeher bebetu yastnachihu
@ያባቷልጅየሱታማሚ
Жыл бұрын
መታደል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ🤲🌹🌹🥰🥰🥰🥰
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
Жыл бұрын
አይ እኔም ክርስቲያን ነኝ😢 እግዚአብሔር በፀጋው በጥበቡ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@tinaethio3885
Жыл бұрын
እኔ ቤተሰቦቻቸውን ሰላመሰግን ልጆቹን ማድነቅ አልችልም ብተሰብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ብሩህ ያርግላችሁ ቤታችሁ የአባቶቻችን የአብርሀም ወ ይስሐቅ ወ ያዕቆብ ያርግላችሁ✝️👏❤
@elsanurye5843
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ጥበብ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤
@mulatyohannes8338
Жыл бұрын
ይች ድንቅ የሆነች ሀይማኖት መቸም አትጠፋም በልጆቿ ሁሌም ወደፊት አጥፊወቿ ግን ይጠፋሉ ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያቆያችሁ💒💒⛪️⛪️
@shalushalu8859
Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱሱ በማጣቀስ ድንቅ ትምህርት😍🌹🍃ቃለ ህይወት ያሠማልን
@FevneAberhim-ks1wu
Жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬወች ፍፃሜአችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው ግሩም ነው እሸ በጣም ነፍስን የሚአረሰርስ ዜማ ነው ቀጥልበት ሌላውም ይበረታታበታል❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏❤ለልጆች በሀይማኖታቸው ፀተው ሲኖሩ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ቃለሕይወትን ያሰማልን ድንቅ ልጆች ናችሁ በርቱ❤👌
@mrphone3235
Жыл бұрын
አቤት መታደል ተዋህዶ ሁሉ ሙሉ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@gebyaneshzeleke6858
Жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሊቅ ማግኘት በላል አይደለም። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ፀጋውን ያብዛልዎት። ተማሪዎች እጅግ በጣም የሚደነቁ ናቸው ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። እሸ አንተ መልካም ወንድም የተባረክ ነህ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።
@rahel2834
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድጋችሁ ተባረኩልኝ በብዙ❤🙏
@brtukanderss1630
Жыл бұрын
የወደፊት ልጆቼ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክብር ለመምህራችን የናንተ ውጤት ነው❤❤❤
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
Жыл бұрын
በኪች ሚሰጥር በሆነች የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድሐኒያለም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የታደሉ ቤተሰቦች የተባረኩ ልጆች ድምጸ ሰርቅርቆች እግዚአብሔር ከሚጸኑ ያርጋችሀ ❤
@GizachewAbera-br8bm
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ለመምህራኖቻችንም ፀጋውን ያብዛላችሁ
@SalamKwt-bn4ku
Жыл бұрын
Eshiye ehedeke beka berketu legnam yederben❤❤❤
@hanahanaa1304
Жыл бұрын
የወደፊት ህልሜ እንደናተ አይነት ልጆችን ማሰደግ ነዉ እናንተንም በቤቱ ያቆያችሁ እድግ በሉ❤
@AbyssiniaNewsአቢሲኒያኒውስ
Жыл бұрын
እኔም ከሰጠኝ ከቤቱ አላሰወጣቸውም ግን በሰደት ነኝ
@zerihunachamyeleh6472
11 ай бұрын
Ewnte new Hana ❤
@zuzu4528
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ሞገሱ ያሳድጋችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምር ተመስገን ነው እንደእናንተ አይነቱንህጻናት በዚህ ዘመን ትልቅ ተስፋነው ለኢትዮጵያ
@maryamfentesh8476
Жыл бұрын
እሼዬ አንተና ሜሉም ይትባረክን እንደዚህ የመንፈሳዊ ሕይወት ትምህርት እንደምታስተምሩት ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤
@ghanemcell5114
Жыл бұрын
አለማንበብ እንጅ በነገራችን ሁሉም መነሻው መጽሐፍ ቅዱስ ላይነው
@GenetuShewa
Жыл бұрын
Best students from best teacher! thank you Teacher!!!
@DadaBM2017
Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርምቱ ይሄን ለማጥፍት ነው ሽር ጉድ የሚሉት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@tigisit2534
Жыл бұрын
ቡልጋ ገዳም ማርያም ናፈቀችኝ ይሄንን ዜማ እዛ ነበር የምሰማው 🥹🥹🥹እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ
@birahanlema4625
Жыл бұрын
❤❤ስትባረክ በእንደዚህ ልጆች ትመረቃለህ የተባረክ ልጅ ወልዳቹ እቀፉ🤗👏
@mussiebegatsion2167
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መደብ 🇪🇷🇪🇷 ቀጥሉበት👍👍👍
@hibsttemesgen7146
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልህ ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን በቤቱ ያፅናችሁ
@eteneshmesfin3998
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋቹ ከልጆጁ አንተን መምህራቸዉ ነዉ የማደንቅህ እግዚአብሔር ፀጋዉ ቅዱስ መንፈስ ቅዱሱ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህልን አንተ ተምረህ ለትዉልድ የሚተርፍ ተካታይ እያስተማርክህ ነህ ሌሎች ድማ ተምረዉ ለሰዉ ጥፋት ያዉሉታል
@Hana_tube
Жыл бұрын
_እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በጥበብ በሞጎዝ ያሳድጋችሁ ከናንተም ጀርባ ያሉት እናት አባቶቻችሁ ፍፁም ምስጋና ይገባቸዋል ይሕ የነሱ ውጤት ነውና።_
@kokikokiy5008
Жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤
@borhanahmed3279
Жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ❤❤መጨረሻችሁን ዕመብርሀን ታሳምርልን❤❤❤
@Sarasarasar9
Жыл бұрын
አቤት መባረክ አቤት መመረጥ ከምር በጣም ድንቅ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@አንቺእናቴድንግል
Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰራው ድንቅ ነው መናፍ ቃን እምነታችንን ሊያጠፋ ሲጥሩ ጌታ እግዚአብሄር ግን በዚህ ዘመን እነዚህን የመሰለ ትውልድ እየፈጠረ ነው ክብር ምስጋና ይሁንልኝ፡ በድንግል ልጅ
@yeshewerkbelay24
Жыл бұрын
እንኮን አደርሳችሁ ዛሬ የአለም ሁሉ ፈጣሪ መድኃኒአለም ነው💒💒💒
🔴ቀጥታ ሥርጭት የአእላፋት ዝማሬ ከቦሌ መድኃኔዓለም #EOTC TV LIVE
EOTC TV 2
Рет қаралды 7 М.
29:25
ከ London ወደ ቆሎ ተማሪነት! #ethiopia #london #new #story #2016 #kids
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
16:51
"ጦርነቱ ወደ ሌላ ምዕራፍ እየተሻገረ ነው " አስረስ ማረ"በጎንደርና ጎጃም ድልቀንቶናል" አቡነ ማትያስ "እየጠፋን ነው ሰላም እንፍጠር " |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 16 М.
31:29
ለሊቃነ ጳጳሳት መልእክት አለኝ @comedianeshetu #kids #ethiopia #dinklejoch #new #priest #bishops
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
10:09
🔴 ድንገቴ ፈንጠዝያ! ተዓምር የሰራው የሀይሌ ቤተሰብ! ሀይሌ እና ሚስቱ በደስታ ተቃቀፉ!/gora studio haile gebreselassie
Gora Studio
Рет қаралды 88 М.
32:41
ቅዱስ ያሬድ የተማረባትን ዛፍ በአካል ላሳያቹ #spiritual #songs #spiritualgrowth #kidusyared #rural #areassacred
Donkey Tube
Рет қаралды 233 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 178 М.
25:03
ምን አገባኝ | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
Zeki Tube
Рет қаралды 103 М.
29:46
//የቤተሰብ መገናኘት//"ጠሉሽ የተባልኩበትን ምክንያት አላውቅም ግን ስሜን እወደዋለሁ" ወደ DNA ያመራው አወዛጋቢው ታሪክ |ቅዳሜን ከሰዓት|
ebstv worldwide
Рет қаралды 188 М.
1:44:31
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube
Рет қаралды 870 М.
45:28
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
Donkey Tube
Рет қаралды 3,6 МЛН
🔴 የቀጥታ ሥርጭት የአእላፋት ዝማሬ | ልዩ የ2017 ዓ.ም የልደት በዓል ዋዜማ ዝግጅት | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 2,7 М.
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН