No video

በነጻነት ዜና የምሰራበትን ቀን እናፍቃለሁ!!! ጀግና መፍጠር ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

  Рет қаралды 205,041

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#serawit
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 777
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ይኼ ሰዉ እንደ ሰንሰለት ድረማ በተከታታይ እንዲቀርብልን ስል እጠይቃለሁ 😍😍👌😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌
@jerytube5481
@jerytube5481 3 жыл бұрын
😂😂😂tesemametnal
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@jerytube5481 በጣምምም👌
@itsbrukti9767
@itsbrukti9767 3 жыл бұрын
Enam edzawe🤣🤣🤣
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@itsbrukti9767 😂😂😂👌
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
🤓🤓🤓
@samiart2989
@samiart2989 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ማመዛዘን የሚችል ሰው ነው የናፈቀችው ኢትዮጵያ ! ተባረክ!💚💛❤
@jettleon2535
@jettleon2535 3 жыл бұрын
i know im randomly asking but does anyone know of a trick to get back into an instagram account? I stupidly forgot my login password. I would love any tips you can give me
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 жыл бұрын
የትናቱን እየጣፈጠኝ ነው ያዳማጥኩት ሁለተኛውንም በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አንተ ጀግና ነህ ስለ ጋዜጠኞች ያለንን አመለካከት ቀይረሀዋል
@bmoges4857
@bmoges4857 3 жыл бұрын
እንዳንተ ከዕውነት የወገኑና የቆሙ ባለ ድንቅ ህሊና ጋዜጠኞች ይብዙልን! 🙏
@Nongdanyeudau
@Nongdanyeudau 3 жыл бұрын
አስቂኝ ቪዲዮዎችን ለመመልከት ወደ ሰርጥዎ ይቀየራሉ
@yenebeteseb-3147
@yenebeteseb-3147 3 жыл бұрын
ቆይ ግን Etv 57...የመለስ እድሜ ማስታወሻ ነዉ?
@kebernsh208
@kebernsh208 3 жыл бұрын
ዋው ኮሜንቶችን እደማየው ሁሉም እንደኔ ሲጠብቅ ነበር ሰውየውም ቃለ መጠየቁም እደተወደደ ያስታውቃል የሰው መውደድ ይስጠን
@saeedhussain9772
@saeedhussain9772 3 жыл бұрын
እናመሰግናል በጣም ደስ ይላል
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
አሜን
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ንግግሩ ጨዋታው በጣም ነው ደስ የሚለው
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
በትክክል የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የሚለው የኢትዮጵያን ቀን በሚል መተካት አለበት
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች ቀን ቢባል ደስ ይለኛል
@ravehcall2261
@ravehcall2261 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ
@eleniterefe4973
@eleniterefe4973 3 жыл бұрын
Me
@abujedetube2105
@abujedetube2105 3 жыл бұрын
ere Ele eniem alehu
@eleniterefe4973
@eleniterefe4973 3 жыл бұрын
@@abujedetube2105welcome 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
Esne enekelefene tehe betame dese yemele anetenehe eweneteme geqenaye eqezeyabere yetebeke keberete yebezaleke
@abaaba6464
@abaaba6464 3 жыл бұрын
ስለቀድሞሠራዊትበተናገርከውእናመሰግነሀለን"
@tersite858
@tersite858 3 жыл бұрын
እኔም ከአባቴ ይህንን ነው ስለ መንጌ የሰማሁት ። እውነትን መናገር መልካም ነው
@tadelechlemma4554
@tadelechlemma4554 3 жыл бұрын
መንጌ እንደሰው ቢሳሳትም በኢትዮጵያዊነት እና በሙስና ግን መቼም አይታማም፡፡
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 жыл бұрын
ባንድ እግሬ ቆሜ ነበር እየጠበኩ የነበረው ሃሃሃሃ 😀😀😀😀 አንትዬ እንወድሃለን በውነት
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
😂😂😂
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ልጅ በጣም ነው የወደድኩት ከዜና አንባቢነት ይልቅ የራሱ ቋሚ ሾ ቢኖረው ያዋጣዋል👌
@Tube-tb9br
@Tube-tb9br 3 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር ኡፍፍ ቶሎ ያልቃል ሳንጠግበው እድህ ያለ ሙህር ባለባትሀገር ኢትዮጲያ የ አትወድቂም
@user-gv4do4ht4p
@user-gv4do4ht4p 3 жыл бұрын
እሼየ ከሰው ኣይን ያውጣህ ምርጥ ኮነህ የልጅ ኣዋቄ
@Nongdanyeudau
@Nongdanyeudau 3 жыл бұрын
ሀሎ
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
wow!አንትዬ በዚህ ሚድያ መቅረቡ በአለም ያለን ኢትዩጲያውያን ሁሉ የሱን ማንነት እንድናውቅና እንድንወደው አድርጎናል!!!እሼም ይህንን ጀግና ጋዜጠኛ ይበልጥ እንድናውቀው ስላረክ በጣም እናመሰግናለን!!!
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 3 жыл бұрын
ስለቀድሞ ሰራዊት ጀግኖች ና ህፃናት አምባ ስታወራ ውስጤን ነካኸኝ የድምፅህ ቶን ውስጥህን ይናገራል እኔ የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ በረሃ የቀረ ለኔ ይህ ቁስል በደንብ ይገባኛል። ትልክ ክብር አለኝ ለአንተነህ።
@progressivemind994
@progressivemind994 3 жыл бұрын
"የምሰማው መርጬ ነዉ አዕምሮዬን ለምን አቆሽሻለሁ" በትክክል ገልጸኸዋል !!!👏👏👏የመንግስት ጋዜጠኞችን ምንም አናውቃችሁም ነበር በትንሹም ቢሆን ስላሳወቅከን እናመሰግናለን።🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 3 жыл бұрын
እኔ ምለዉ የነጻነት ወንደም ነህ እንዴ የሚያማሳስል ነገር አላቹሁ ደስ ይላል እረጋ ብለህ ነው ጥሩ ትምህረት አለው በደንብ ለአዳመጠ ሰዉ በረታ ዜና ላይ ሳይህ የሆነ ኮስታራ ትመስል ነበረ ለካ ፈታ ያልክ ነህ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
በትከከል ይመሰላል
@romanroman8718
@romanroman8718 3 жыл бұрын
ነፃነት መለሰን አይመስልም ንግግሩ ነገረ ስራው ሁሉ በእማዬ ግርም ብሎኝ ተገርሜ ነው የማዳምጠው እኮ
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 3 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅነህ በሚለው ይስተካከል እኔም እሱን ነው የሚመስለኝ
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
Lol
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 3 жыл бұрын
@@asnakechhailu2221 እኮ ነፃነት ወርነክ ለማለት ነው ይመስሰላሉ በጣም
@fethiyashiferou6751
@fethiyashiferou6751 3 жыл бұрын
I thought many people think like that he looks like him 100%
@aminazeway5240
@aminazeway5240 3 жыл бұрын
አካሆኑ እና አይኑ በተለይ ነፃነት ወርቅነህን ይመስላል
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
በጣም ሥጠብቅነበር እሸእናመሠግናለን አንተነህ የእውነት ቃል የለኝም ከልቤ ነው ውድ ድድ ድድ ያደረኩሕ😘😘😘😘😘
@abujedetube2105
@abujedetube2105 3 жыл бұрын
God bless you Antie!!,,,,, you have completely changed my point of view on Ethiopian journalists.
@ravehcall2261
@ravehcall2261 3 жыл бұрын
betam enij enem le journalists tiru amelekaket yelegnm neber gin hulum anid ayinet nachew lemalet yikebidal
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ንግግር ና ጥያቄ ነው በእውነት እሽ ሳቅም ቀንሰሀል እናመሰግናለን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በስማም ስለመንግዬ ስተወራ አንጀቴ ቄቤ ጠጣ መንጌ እኮ ጀግና ንፁ ኢቲዮጲያዊ ነው የኔ ጀግና
@helennosheisnotbelay2011
@helennosheisnotbelay2011 3 жыл бұрын
But he is in Zimbabwe
@mebagodana5481
@mebagodana5481 3 жыл бұрын
በስማም ሚባልስም የለም በስመ አብ ነው
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
I am Eritrean I was born and grew up in Ethiopia , Addis Abeba’s I watch every day Ethiopia’s news when. Ethiopian cried out, my heart ❤️ cried out with u we love ❤️ so much Antenh, I respect ✊ u, because u respected to my country May God bless Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷
@semutube8222
@semutube8222 3 жыл бұрын
አንተ ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ!
@user-kd3ko4pk6j
@user-kd3ko4pk6j 3 жыл бұрын
ዛሬስ ልኮምት አሹዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አንትዬ የኔ ኮሜዲ ፈታ አደርግህኝ💚💛❤
@alexanderhelb790
@alexanderhelb790 3 жыл бұрын
Minew anteye alesh wededeshew ende?😄
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 3 жыл бұрын
ነፃነት መለሰ + ሸዋፈራሁ ደሳለኝ = አንተነህ ደግፌ የሚስማማ 👍👍
@atirfo4084
@atirfo4084 3 жыл бұрын
ሚያውቅ ሰው ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል👍💚💛❤️ ተባረክ አቦ!!!
@hawakedikedirawel1324
@hawakedikedirawel1324 3 жыл бұрын
አመለካከቴን ቀይረከዋል እንዲህ አልጠበኩም
@Nongdanyeudau
@Nongdanyeudau 3 жыл бұрын
ሀሎ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
በጣም
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ጋዜጠኛ ደግፌ መከባበርን ብሰላም በሀሳም ብንሞግት ጥሩ ነው ልቦና ይስጠን መሪን እያ ክብርን መብትን መብትን ብንጠይቅ ጥሩነው
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና ኢትዬጰያዊነትን የሚያሣይ ቆይታ ነበር ከሁሉም ደሞ የደነቀኝ አንድ ሴት አፈቀርኩ አንድ ሴት አገባው በቃ ዋው!!!!!! የትዳር ዘመንንክ ይባረክ እኝደነዚ አይነት ጨዋ ወንዶችን ያብዛልን!!!!
@user-nf9iq9iw7x
@user-nf9iq9iw7x 3 жыл бұрын
ዋውውውው አቦ ሰውየው ጀግና ነው ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት እየተማርኩ ነው በርቱ አሪፍ ነው
@abe5871
@abe5871 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አንተነህ ሚዲያ ላይ የነጭ ሽብርን ጉዳይ ከአንተ በስተቀር ማንም አዋቂ ነኝ የሚል ሰው ሲያነሳ ሰምቼ አላውቅም። ሁሌም ይህ ጉዳይ በጣም ያበሳጨኝ ነበር። እውነትን በመሸሸግ ሁሉም ራሱን ከጥፋተኝነት ገሸሽ አድርጎ ለደርግ ሸልሞታል። ተባረክ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
የትናቱ በጣም ያስቃል በጣም ነው ዘና ያልኩት አደበቱ ሲጣፍጥ
@tube4631
@tube4631 3 жыл бұрын
ውስጤን ነካሀው ይቀጥል የምትሉ እሸ ክብር ይገባሀል በርታልን
@captain19youtube
@captain19youtube 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አንተነህ ደግፌ የጋዜጠኞች ተምሳሌት ክብር አለኝ ለአንተ እና ቀና ሀሳብህን ለሚደግፉ ሁሉ እግዚአብሄር ይተብቀህ በርታ !!! እሼ አንተም እይታህ ብሩህ ነው በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!!
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 3 жыл бұрын
ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ስው እንዳተ አይነቱን ሀገር ወዳድ ስው ያብዛልን።
@misraktadesse6688
@misraktadesse6688 3 жыл бұрын
እንደው ተባረክ እንዲሁም ያንተ የሆነ በሙሉ ይባረክ ክብር ይስጥልኝ። ደርግ ወይም መንግስቱ ኃይለማርያም ከተኮነነ ኢ ሓ ፓም በእጥፍ ድርብ መኮነን አለበት። በጣም ነው የማመሰግነው። አድናቃህ እና አክባሪህ ነኝ። እሼ መልክቴን ለልጅ አንተነህ አስተላልፉልኝ 👏👏👌👌🙏🙏
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 3 жыл бұрын
እሼ አንተ የታደልክ ሰው ነው በጣም ብቃት አለህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት የታደለች ናት ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ በፍቅር ማንም ሰርቶ ማያውቅውን ነው እየሰራህ ያለኸው እናመሰግናለን በርታልን አንትዬ በሚናገረው ንግግር በጣም ረክቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቦ ኑሩልን እንደናንተ ዓይነት የሰው ማኛ ማየት እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል። የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ደግሞ ዳንስህን ማየት በጣም ያዝናናል እዚህ ውጪ የማየውን አንተ ላይ አየው ነፃነትህ ግልፅነትህ ደስ ይለኛል ኮርቼብሃለሁ እንወድሃለን።
@weyna-kb3dr
@weyna-kb3dr 3 жыл бұрын
አንተነህ እውነትም ጀግና ነህ ዜና ስታነብ ልጄ በጣም ስለሚወድህ እኔም በጣም ነበር የማደንቅህ አሁን ደግም በእሸቱ ፕሮግራም ላይ የተላለፈውን ሳዳምጥ እንዳንተ አይነት አመለካከት ያለው ሰው እንዲፈጠር መልካም ምኞቴ ነው በግልፅነትህ በጣም ነው የማደንቅህ
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
Ethiopian soul Hero journalist Thank you for standing with Ethiopia💚💛💝🙏
@rokadmasu4329
@rokadmasu4329 3 жыл бұрын
አንተሽዬ ጀግና ብዬሐለዉ ጥሩ ጥሩ ሐሣቦችን ነዉ ያነሣህዉ ተባርክ
@solsolrora7076
@solsolrora7076 3 жыл бұрын
Thank you Jornalist Antish I really enjoyed both parts I can't wait part three and thank you for Respecting our struggle for independence we need more people like you who believe in mutual benefit. 🇪🇷
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 жыл бұрын
Indeed መንግስቱ ሀይለማሪያም ለኔም አንደኛ ነው ! በውስጡ የተሰገሰጉ ብሄርተኞች ከሀዲያን ናቸው ያቆሸሹት
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 3 жыл бұрын
የጋዜጠኞችን የጅምላ ጥላቻ እንድተው አድርገኸኛል ስታወራ እንቅስቃሴህ ልክ እደሙሉጌታ ጀዋሬ ክክክክክ ኮሜድ ነገርም ሸንቆጥ ታደርግሀለች በርታ እውነት መቸም ቢሆን ንጹህ ነች
@user-me8uv8le6f
@user-me8uv8le6f 3 жыл бұрын
ስጠብቀዉ ነበር🙏🙏ደስ ሲል ጀግና ነህ አባቴ👌👌👌
@robelasmara3971
@robelasmara3971 3 жыл бұрын
አንተነህ ሺ አመት ኑር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነፃ ስው👌👌👌💐💐💐
@melisamelish914
@melisamelish914 3 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ታሪክ ነወ በጋዜጠኞች እንደንፈርድባችወ ስላሰረዳህን እናመሰግናል
@sebirna7872
@sebirna7872 3 жыл бұрын
Agzabhir yakbrh yeni wendm des yemil lbuna newu yalek sle Eritrea yetenagerkwu god bless you and bless all your family dear 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 3 жыл бұрын
The guy looks like Netsanet Workneh
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 3 жыл бұрын
@@menderin4228 ልክ ይመሳሰላሉ
@asnakechurgaha2546
@asnakechurgaha2546 3 жыл бұрын
Yes you are right
@alm2467
@alm2467 3 жыл бұрын
the way he is expressing his feelings very articulate.I can feel what his feels.
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
በጣም የምጋርም ሰዉ ነህ አንተን ለመያውቁት እራስህን መሰወቅህ ጡሩ ነዉ በርታልን
@zinethabshawit8405
@zinethabshawit8405 3 жыл бұрын
ቀጣዩን በጉጉት አሹየ ሁለታችሁንም አዲናቂያችሁ ነኝ
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከባድ ግዜ ነበራችሁ እማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል አለፈ እና ለዚህ ደርሳችሀል ጋዜጠኝነት መሆን ከባድ ነው
@mamehabesha2272
@mamehabesha2272 3 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ዋው ትመቹኛላችሁ
@accacc4823
@accacc4823 3 жыл бұрын
እሼ በማረያም እንደዚአይናት ጀግና እየፈለፈልህ አወጣቸው አባት ቆም ነው ያጨበጨብኮት በእውነት በረታ አንበሰቹ።
@thanksgod6563
@thanksgod6563 3 жыл бұрын
ዎው በመጀ መሪያ እሼ እና መሠግናለን በመቀጠል .............ጀግናው ጋዜጠኛ ከ ዶክተር አብይ ጋር መስራት አልበት እምትሉ ?
@tedrosmhreteab2741
@tedrosmhreteab2741 3 жыл бұрын
God bless you Anteneh Degefie we love you for your respect our free state Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯. We also respect for Ethiopia and Ethiopeans🇪🇹
@user-zn6ee9yr1y
@user-zn6ee9yr1y 3 жыл бұрын
አንተነህ አድናቆቴን አስቀድሜ ለጋዜጠኞች ያለኚን የተሳሳተ አመለካከት እንዳስተካክል ስላደርግክ አመሰግናለሁ እሸቱ ልትመሰገን ይገባሃል ሁሉም ዜና አንባቢና ጋዜጠኛ ቲቪ ላይ ወይም ሬዲወ ላይ እንዳነነውና እንደሰማነው መፈርጂ ይቀር ዘንድ እና ለነሱ ክብር እንድንሰጥ ስላደርግክ በርታ የተለያየ ሙያ ላይ ያሉ ሰዎችን እያቀርብክ ስራና ሰራተኛውን ለይተን እንድናይ ከተጭበርበር የጭፍን ፍርጃ እንድንወጣ የምታደርገው ነገር ሳላበርታታህ አላልፍም በርታ ወንድሜ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
አንትሽ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ የንግግር ችሎታህ ሁሉ ነገርህ ....
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
በጣም ደስ. የሚል. ትልቅ. መልክት. ነው. ያስተላለፋችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. እሼ. ለእገር ትልቅ. ቁም ነገሮች. ይዘህ ነው. የምትቀርበው. በርታ
@ade5677
@ade5677 3 жыл бұрын
"የኢትዮጵያውያን አንድነት ቀን" ትክክል ነው ቢሆን መልካም ነው
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ወይ ሀገራችን ምን አይነት ጉድ ነው ታቅፋ የኖረችው ??? ውይ እግዛብሄር ያስባት ሀገራችንን አንትዬ ተባረክ ስላሳወከን
@selamehaile1105
@selamehaile1105 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያለኝን አመለካከቴን ቀይረከዋል ተባረክ።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
አንተነህ አሪፍ ጎበዝ ጋዜጠኛ ከነፃነት ወርቅነህ ጋር ይመሰላሉ በጣም
@birketetades1051
@birketetades1051 3 жыл бұрын
የህፃን አንባ ሊከፈት ነው እሚለው ዜና በጣም ደስ ይላል የምር አባት ነበር መንግስቱ በፍቅር አናታቸውን እየዳበሰ ያሳደጋቸው
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 3 жыл бұрын
ምስቱ ታድላለች ይህን ድንቅ ሰው ያገባች!!!
@yohannesaregay6909
@yohannesaregay6909 3 жыл бұрын
በእውነት የንግግር ችሎታውን ሳለደንቅ አላልፍም ጨዋታ ይችላል
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 3 жыл бұрын
አባትዬ ሳሳሁልህ ይሄ ሀገር እኮ እንዳንተ አይነቱን ጀግና ና እውነተኛ ተናጋሪ አይወዱም እባክህ የኔ አባት ከእግዚአብሔር ጋር ራስህን ጠብቅ ቁጥር ሁለት ዶር አብይ ብዬሀለሁ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አንተነህ ትክክል ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ኑርልን
@znashdenekew1100
@znashdenekew1100 3 жыл бұрын
Anteneh degefe.. you are the best jornalism in Ethiopia.emebate tiketalhe
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
በጣት አደነቁህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ላገኝህ እፈልጋለሁ አቦ
@mekdesabate2893
@mekdesabate2893 3 жыл бұрын
ጀግና. ሰላምችሁ ይብዛዛ
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር 👌👌👌
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 3 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@abrhamteferi3992
@abrhamteferi3992 3 жыл бұрын
እሼ,, አይንይ ኤክስ-ሬይ ነው,,,! እንደዚህ አይነት ምርጥ ጀግና,, ያራዳ ልጅ,,, ጠልቀህ ማየት ስለቻልክ,, በእውነት,, ትደነቃለህ,,!
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 3 жыл бұрын
Eshi as Antenehe said we Ethiopian we love to say omg what a legend we want to see him every single days , then after a few time we are going to say he start again so please carry on until we say he started again 😂😂
@binipina4708
@binipina4708 3 жыл бұрын
Am very proud to Know You Antiyeeee......God bless you, my Teacher!!,,,,, Pure Ethiopian!!!!!!
@user-lz8jg5fm3t
@user-lz8jg5fm3t 3 жыл бұрын
የውነት ጋዜጤኛ አንተነህ ደግፌ ትልቅ አዋቂ ነው
@shibre
@shibre 3 жыл бұрын
God bless you Anteneh for speaking up. ኢሀፖ ለሀገራችን ጥፋት ከደርግ እኩል እንደውም የበለጠ (የመጀመሪያውን ጥይት ከመተኮሱ አንፃር) ተጠያቂ ድርጅት ነው።
@addismengesha6344
@addismengesha6344 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው አንተዬ በጣም የምወድህ ንግግርህ በጣም ይመቻል ያለፍክበት መንገድ ምንም ዋጋ ቢያስከፍል አስተማሪ ነው እወዳችኋለሁ::
@user-mo8hy5sh7s
@user-mo8hy5sh7s 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቅ ነበረ ምረጦቸረ አንተነህ በጣም ብዙ አስተሳሰቤን ቀይረህዋል ጀግና መሆንም እንዳለብኝ ነው የተሰማኝ እውነተኛ መሆንን እረ ብዙ ብዙ እሼ እናመሰግናለን
@saarasaara9
@saarasaara9 3 жыл бұрын
በጣም ጓጉቼ ነው የምሰማህ ማለቁ እያናደደኝ ያየሁት አንተን ነው አልጠበኩህም መቼ ነው ደግሜ የምሰማህ ዘመንህ ይባረክ።
@nazrawithnazrawith3358
@nazrawithnazrawith3358 3 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ ማለት አሁን ነው እውነት ትችላለህ ጌታን
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
ትክክል አንትዬ ትቀጥላለች ኢትዮጵያን ወደ አንድ እንሁን ሁላችንንም አንድ እና አንድ ሁላችንም ኢትዮጵያን ነን
@sitinaahmed9720
@sitinaahmed9720 3 жыл бұрын
ያነበበ እንዲህ የበሰለ አመለካከት አለው በስመ ፕሮፌሰር እነት ሳያነቡ እየወጡ የሚዘላብዱት ናቸዉ እያስቸገሩን ያሉት እ/ር አብዝቶ ይባርክህ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 жыл бұрын
በስማም ጀግንነቱ ደስሲል ኡፍፍ በናትክ እሸየ ታሪኩ እዳይቋረጥ እደዘመን ድራማይሁን😍😍👌👌😍😀😀
@dmbdmb1609
@dmbdmb1609 3 жыл бұрын
የነጌታ አንደበትህ ስጣፍጥ እንዳንተ አይነት ወንድም ሰላለኝ ደስታየ ወደሪ የለውም:: አንተ እንደኛ ነህ:: አባየን እና አባትህን አመስግልኝ::
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
ግልፅነትህ በጣም ተመቸኝ በቃ እንዲህ ነው ሰው ማለት የተሰማውን በግልፅ ማንንም ሳይፈራ የሚናገር እሼ አደራ ይሄን ዝግጅት እንዳታቆም በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ
@shumyegetu4913
@shumyegetu4913 3 жыл бұрын
እሸ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ፡፡ፕሮጋራሞችህን እከታተላለሁ፡፡በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ብየ አስባለሁ፡፡ አንተነህ በጣም አስገራሚ ልጅ ነው፡፡ያነበበ፣ብዙ ነገር እንደሚያቅ ያስታውቃል ንግግሩ፡፡ሁለታችሁም በርቱ፡፡በጣም ደግሞ የገረመኝ እኔ ሁሌ የምናደድበትን ጉዳይ አንድ ጋዜጣ ላይም ቀደም ብዬ በደንብ ፅፌዋለሁ እና አንተነህ ስለዚህ ነገር ሲናገር በጣም ነው የተመቼኝ ኢሜልክን ከላክልኝ ፅሁፉን አጋራሀለው፡፡
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
ዋዉ ማይጠገብ ነዉ ንግግርህ መልካም ሰዉ ተባረክ ካንተ ብዙ እንማራለን ማመዛዘንን ሰላምህ ይብዛ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ልክ ብለህል መንጌ እኮ ሲገድል ዘር አልለየም በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የመጡበትን ጏደኞችን ሳይቀር ነበር የገደለው ስለጀግኖቹ ለቀድሞ ወታደሮች መበተን ወያኔ የእጁን ይስጠው ጀግኖች አምባን ህጻናት አምባን የበተነው ጂንታ ፍርዱን ከፈጣሪ ያግኝ አንትዬ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ 🙏🏾🇪🇹
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 жыл бұрын
ውይ ወይ ተባረክ መንገዴን ውድ አባታችን ምነው ዛሬ ወደሃገሩ በገባ
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ለጋዜጠኞች ያለኝ አመለካከት ነው የቀየርከው አንተነህ እውነት ታሳዝናላችሁ የእንጀራ እስረኛ ብያቹሀለው እና እንዲ አልጠበኩህም ተጫዋች ነህ ተመስጬ ነው የሰማሁህ
@user-cp1rf3co4e
@user-cp1rf3co4e 3 жыл бұрын
አረ በጣም እየጠበኩት ነበር
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 жыл бұрын
እኔም ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@user-cp1rf3co4e
@user-cp1rf3co4e 3 жыл бұрын
@@user-sd1wb3bk8k አድርጌሻለሁ መጀመሪያም የኔዉድ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ውዴ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 3 жыл бұрын
ስለባህዳር ያለህ ክብር በጣም አደነቁህ እውነት ጨዋ ህዝብ ነው እኔም ጎንደር ብወለድም ባህርዳርን በጣም እውዳታለሁ
@pauloswondimu491
@pauloswondimu491 3 жыл бұрын
እኔ በዘኢህአፓ ዘመን ነበርኩ በጣም ደጋፊም ነበርኩ በትቂቱም ተሳትፌአለሁ የሽብር ጀማሪው ኢሕአፓ እንደነበረ በጣም እስማማለሁ የከተማ ትጥቅ ትግል አያስፈልግም ያሉ አመራሮችን እንዴት እራሱ እንዳስወገዱ አሁን አሁን እያነበብን ሚስጥሩን ስንሰማ ዲሞክራሲ በኢኅአፓ በፍጹም አእናዳልነበረ አምኘየአለሁ በተናገረው ነገር እስማማለሁ
@Tube-ms6qr
@Tube-ms6qr 3 жыл бұрын
🍏🍋🍎ግዜ ነው ሰው ወንድሜ🍏🍋🍎 የምናስበውን ሁሉ ትክክል እንሁ እንሳሳት የምናቀው በጊዜው ነው። ለዛ ነው ሰው መሆን የከበደን ? ተባረክ 🙏
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 3 жыл бұрын
ደስ የሚል መልክት ነው
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሽ የልጂ ማኛ አንደኛ ነህ
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 3 жыл бұрын
የሀገሬ ሰዎች እንዲህ ፣ ደስ ብሎአቸው ፣ ሲያወሩ ፣ እንዴት ደስ እንደሚለኝ፣ ያሳለፋቹት መከራ ፣ አልፎ ፣ እ/ር ይመስገን ፣ ጀግና ፣ ነክ
@lulamusgun7417
@lulamusgun7417 3 жыл бұрын
am from Eritrea if I see ethiopa news in etv like your voice and acts.know like more and respect....❤❤❤❤❤❤
@aminaseid3254
@aminaseid3254 2 жыл бұрын
ሊያልቅ ሲል የምናደደዉ ነገር ምንድን ነዉ አዋቂ ሲናገር እንደ ወለላ ይወርዳል ኑርልኝ
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
አማን እና እናቱን እንደዚህ ያሳቃቸው ምንድን ነው ???
14:19
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН