የቆንጆዋ ህፃን አስገራሚ ግልፅነት | Qin Leboch (ቅን ልቦች)

  Рет қаралды 284,771

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

Пікірлер: 531
@hfifj2228
@hfifj2228 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ ለቁም ነገር ታብቃሽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ ልእልት ቤተሰቦችሽን የተባረኩ ናቸው በእውነት በሀይማኖት ልጆቹን በልጅነታቸው በግራት ጥሩ ነው
@abeytsionleji8875
@abeytsionleji8875 3 жыл бұрын
Amennnnn
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯❤️
@zikra-q9v
@zikra-q9v 3 жыл бұрын
የቅን ቤተሠቦቺ ደምሩኝ እስኪ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
@@zikra-q9v እሺ እኽት
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 жыл бұрын
ምርጥ የኦርቶዶክስ ታዳጊ ህፃን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ💖🌹
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ነይ ቤቴ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
የዚች ልጅ ቤተሰቦች በልጅቷ ላይ ብዙ እንደሰራችሁ ግልጽ ነዉ ተባረኩ
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ነይ ቤቴ አባርቺን
@sewumehonalelng8283
@sewumehonalelng8283 3 жыл бұрын
ህፃን ፅዮን እግዚአብሔር ከክፉነገር ጠብቆ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ በተለይ የአንች ወላጆች ሀገርሽን፡ባህልሽ ፡ ቋንቋሽ ፡የኢትዮጵያን ታሪክ አስተምረው ማሳደጋቸው የወላጅ ግዴታቸውን የተወጡ ውብየኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጆቾ ናቸው።
@andeesha2782
@andeesha2782 3 жыл бұрын
መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል::የዚህች ልጆች ቤተሰቦችሽ ተባረኩ:: የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅሽ::የወደፊቷ ኢትዮጲያ ተረካቢዎች የዋህዎች ከክፋት ከዘረኝነት የፀዱ መሆናቸውን በማየቴ ደስታ ይሰማኛል::
@zekirhassenburouli514
@zekirhassenburouli514 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ከ ልብ ንጹህ ወላጆች የተወለደች ህፃን ስትሆን፡ ምን ጊዜም #እናት በስደት ኑሮ ብትኖርም፡ ከ ልጆቿ ጋ በራሷ ቋንቋ እየተናገረች፡ የራሷንም ቋንቋ እያስተማረቻቸው ያደጉ ከሆኑ #ፉጹም ልጆቹ ኢ/ያ ውስጥ እንዳደጉ ሆነው ነው የሚታዩት፡፡ ለ ኢ/ያዊት ህፃናችን ወ/ት #ጽዮን እና ለ ወላጆቿ መልካም ኑሮ እመኝላቸዋለሁ ።
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
ንፁህ ኢትዮጲያዊ ከለር እና አደብ ፀባይ ቆንጆ ሳሞ አደረኩሽ አላህ ያሳድግሽ ማሻአላህ💛❤
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@አዲስአለም-ጰ3ተ
@አዲስአለም-ጰ3ተ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አፍ ቁርጥ ይበልልሽ አላህ ያሳድግሽ ትልቅ ልጂ ሁነሽ ኢትዮጵያይን እምትጠቅሜ ሁኝ❤️❤️
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ የቤተሰብ ኩራት ነው ኩራት ኩራት ለቤተሰብ ትልቅ ምስጋና ይገባል ፀጉርዋ እንክዋን እንድእድሜዋ ነው የተሰራችው!!! የኔ ቆንጆ ክብር ለቤተሰብ አሁንም ያልታደሉት ቤተሰቦችማ ልጄ አማርኛ አትችልም አይችልም ነው ጭውቴው ይሄ ደሞ ያሳፍራል ቤተሰቦቹ እኮ እንግሊዝኛ ብዙዎቹ አይችሉም::አለባበስዋ ሲያምር የኔ ማር የን ቅንጆ ይሄን እዩ ኡንዳንድ ቤተተቦች እባካችሁ ማወቅ ስልጣኔ ነው:: ልጆቹን ግን እንዳያውቁ ማድረግ ኃላ ቀ አታድርግዋቸው:: አሁን ይህችን ብላቴና አታኮራም????? ተጠንቀቁ ቤተሰቦች ልጆቹን ከስርክሉ አውጥታችሁ አትጣልዋቸው!!!!!!!!
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ በጣም ነው ምታምረው ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድግ በይ😘😘😘😘😘🙏
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ነይ ቤቴ አባርቺን
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ቋንቋና ባህልን መርሳት ምን ያህል መሠረት እንደሚያናጋ እየተረዱና እየነቁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል፡ ጽዮን ተባረኪ፡
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታየ ክፍ አይንካችሁ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም
@አመተኢየሱስ-ከ4ፀ
@አመተኢየሱስ-ከ4ፀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
Amne amne 🙏🙏
@feti6449
@feti6449 3 жыл бұрын
አሚን የኔ ሰላምሽ እንደምድርአሸዋ ያብዛልሽ የኔ መልካም
@zedyoutube7478
@zedyoutube7478 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ላይሽ ብቻ ሳይሆን ውስጥሽም ቆጆና ፍሪሀ እግዚአብሄር እዳለ ያስታውቃል በርች እህታለም
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ
@mahltlove2047
@mahltlove2047 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@temesgenberihun2656
@temesgenberihun2656 3 жыл бұрын
በጣም ውብ እና ቆንጆ ናት። ፈጣሪ ያሳድጋት ።" እራሴን በእራሴ አፌን በምላሴ ካላንቆለጳጰስኩት ማን ያንቆለጳጵስልኛል" ትክክለኛው እንደዚህ ነው ።
@salemtaye7116
@salemtaye7116 3 жыл бұрын
She is so cute 🥰 and specially when she speak her original language Amharic make her unique and I admire her parents make her great girl and thought her culture beautiful God bless her ❤️🇪🇹
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ኡፈይ ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😭😭😭መዝሙሩ ደሞ ለኢትዮጵያ ነው አሜን ትነሳልን 🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@ftsumkahsy5586
@ftsumkahsy5586 3 жыл бұрын
ርጋታዋ በጣም ያስደምማል😯 ተባረኪልን እደጊልን እህታችን❤️
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጅዬ አፍ ሲጣፍጥ ደስ የምትዪ እርጋታዋ ደሞ ስታዳምጥ እንደ ልጅ አይደለችም የኔ ቆንጅዬ እድግ በይልን:: ያሳደጉሽ ይባረኩ:: 👌
@ፍሬሒወትመሠለፍሬወትመሠለ
@ፍሬሒወትመሠለፍሬወትመሠለ 3 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ስወድህ
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልክ ከስነ ምግባር ጋር ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ ዘመንሽ ይባረክ ቅንጅት❤😍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Han endte nes
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባርኮ እና ቀድሶ ለቁም ነገር ያብቃሽ አንችን ያሳደጉ ወላጆች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አሜን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
እድግ በይ ውዴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃሽ ተባረክ ፍጼ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዝማር መላእክት ያሠማልን👏👏
@ksanet4540
@ksanet4540 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ጌታሆይ ንፁህ ልብ ስጠን 🙏🙏🙏
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ነይ ቤቴ አባርቺን
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አድግ በይልን በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ በቤቱ ያጽናሽ
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 😍💕💕💕💒💕💕👍💕😍
@mekedemlema2387
@mekedemlema2387 3 жыл бұрын
እናትና አባትሽ ትልቅ ናቸው እራሳቸውን ያረሱ ትልቅ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ አምላክ የልብሽን መሽት ይስጥሽ አምላክ
@danikonjo7924
@danikonjo7924 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማንን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው 3 жыл бұрын
ተባርኪልን እግዛብሔር ያሳድግክን።
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@መሳይእህተገብርኤል
@መሳይእህተገብርኤል 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጄ እድግ በይ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 3 жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊✝️⛪🕊🕊🕊አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የነገ ተስፋችን ጎበዝ በርችልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ አሜን 🤲
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ።ቆንጆ።
@Jeruslem
@Jeruslem 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጣፍጭ እድግ በይ
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታምር እግዚአብሔር አምላክ በጥብርብ በሞገስ ያሳድግሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደግሞ ድምጽሽ ሲያምር🌹🌹🌹❤❤❤❤❤💠💠💠ስማ ፍጺ የባርች እህት ናት እንደ በጣም ነው የሚመሳሰሉት😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፈጣር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ፅዬን ዳኛቸው አካለማርያም ፅዬን መንበረ ደርሶ ታከለ ስታምሪ የኔ ልእልት እግዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ይስጥሽ የኔ ውድድድ አለባበሱአ ስርአቱአ የወለዱሽ ይባረኩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እንዴት እንደተደሰትኩ እናት አባት እናመሰግናለን👏❤💕💕💕💕🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘
@lovelove-so7fw
@lovelove-so7fw 3 жыл бұрын
Amen
@ፅናቴነሽሀይሌ
@ፅናቴነሽሀይሌ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለወላጆችሺ ለቤተሶቦችሺ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@lovelove-so7fw
@lovelove-so7fw 3 жыл бұрын
Ame amen
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሺ
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግሺ አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ ማር የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልኝ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ጣፋጭ
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ድምፅሽ ደስ ሲል
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 3 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይ ሀሳብሺን ፈጣሪ ያሳካልሺ ሀገረሺን ወዳድ ያረግሺ ለሀገር ለቤተሰብ ጠቃሚ ያድርግሺ💞
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
አሜን💚💛❤️
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ እንዳንች አይነቱን ቅን ልብ ያብዛልን እማ
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 3 жыл бұрын
@@yeshitube8383 👍💞
@betselotmuche1553
@betselotmuche1553 3 жыл бұрын
Amen
@እመብረሀንእናቴልጀንጠብቂ
@እመብረሀንእናቴልጀንጠብቂ 3 жыл бұрын
እምነት ከእወበት ጋር ዋውውው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እማየ
@habtamubekele5544
@habtamubekele5544 2 жыл бұрын
ውይ ፍጼ እኳም ያገሬልጅ ነህ በጣም እኖድካለን ፈጣሪ እዴሜናጤና ይስጥልን
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
አሜን እንዳለ ምጣፍጥ ህፃን ነች
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ዝማሬ ማር ነሽ አፍሽ ሲጣፍጥ በቤቱ አሳድጎ ለቁም ነገር ይብቃሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይባርክሽ :: የተመኘሽው ሁሉ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ገነትዘተዋሕዶ
@ገነትዘተዋሕዶ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በግራ ሞገሡ ያሣድግሽ ዝማሪ መላይክት ያሠማልን
@danielmekonnen9940
@danielmekonnen9940 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ
@berhanudema7487
@berhanudema7487 3 жыл бұрын
Beautiful brain with a beautiful face. God bless you and your family.
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 жыл бұрын
ዝማሬመልእክት፣ያሰማልን
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሠማልን እድግ በይልን
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን የኔ ልዕልት ደስ ስትል በጌታ 💚💚💛💛❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
ቆንጂዬ ልጅ ነች አንድ ግዜ ቸርች ወስጥ ኢትዮጵያ የመጣ አንዳገልጋይ እሰቲ ከአባታቹ ጀምሮ እስከ ቀጣዩ አያቶቻቹ በብዛት የሚጠራልኝ እሸልመው አለሁ አለ ብዙዎቹ ከስወስት እስከ አራት ነበር የቆጠሩለት ተራውን ሲደርሰኝ ማይኩን ያዝኩኝና ከአባቴ ጀሞሮ እስከ 9 ቆጠርኩለትና በግርምት እያይኝ የናትሽን አለኝ ከእናቴ ጀምሬ 18 የዘር ሀረግ ቆጠርኩለትና በጣም ገረመው እና ደገሚው አለኝ የሁሉም ከአንዴ እስከ ስውስት ግዜ ደገምኩለትና በፅሁፍ ተቀበለኝ እና እንዴት ካባትሽ ሀረግ የናትሽን በብዛት አወቅሺው ሲለኝ አባቴ ብዙ ስለማላውቀው በልጂነቴ ነው የሞተው ይሄም እናቴ ነች ያስጠናችኝ ሲቀጥል ከእናቴ ቤተሰብ ጋር ስላደገን አያቴ አባት የጣሊያን ወረራ ግዜ አርበኛ ነበር እና የዘር ሀረግና ታሪክ ከልጀነታችን ጀምሮ ነበር የሚነግረንና የሚያስጠናን የነበረው ስለው 50 ብር አወጣና በይ ኢቺን ሽልማትሽ ነች ሁሌ እቺን አምሳ ብር መሸለምሽን ስታስቢ ስለ ኢትዮጵያ ፀልይ ብሎኝ እርፍ አለ🙏🙄😘👌
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋውና ጥበብ ያስድግሽ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል ፍፁም እናመስገናለን
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ👌❤️
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትንሿ እመቤት በሏት የምትወደው ሁሉ ድንች ነው❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር እናት
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ4ጐ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ4ጐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግሽ እመቤት ነሽ የኔ ልጅ :
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 3 жыл бұрын
አሜን የኔቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያስማአልን
@birtukansimret1662
@birtukansimret1662 3 жыл бұрын
ፅዮንየ ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እደጊልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በግርማ። በሞገስ ያሳድግሽ ለቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር አለኝ🙏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሸ 😘😘😘
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new yne kngow
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኔቆጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ድምጿ ልዩነው ውብ ነሽ እማምላክ ታሳድግሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ በቤቱ ያጽናሽ በርች
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን እህታችን ጎበዝ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኔ ልዕልት እግዚአቤሔር በጥበብ ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽን ሳላደቅ አላልፍም ክበሩልኝ
@gashuethio8721
@gashuethio8721 2 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@mithakkemithakke8661
@mithakkemithakke8661 3 жыл бұрын
እግዛብሔር በጥበቡ ያሣድግሽ 💚💛❤ፍፄ አተንም እግዛብሔር ይጠብቅህ😍😍
@fikeraschenaki4449
@fikeraschenaki4449 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@sintayehu8933
@sintayehu8933 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድምፅሽ ያምራል በርች
@birhanebirhane1333
@birhanebirhane1333 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ ማርያምን ታሳድግሽ በጥበብ በሞገስ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፡፡
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርገጊኝ አባርቺኝ
@maryegetnet5725
@maryegetnet5725 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
@marietub1298
@marietub1298 3 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እድግ በይ ማማየ 💚💛❤️😘😘🌷🌷
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ያፅናሽ መልካም ቤተሰብ እንዲህ ነው ልጅ ማሳደግ በፈርሃ እግዚአብሔር
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እውነትም ስታምር ካይን ያውጣሽ እደጊ ፂዩን ቆንጆ ነው በርቺ
@amentensay3369
@amentensay3369 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን የኔ ቆንጆ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ ጎበዝ ናት
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
እምዬ ማርያም በቤቷ ታኑርሽ💎
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 3 жыл бұрын
እስኪ በማርያም ደምሪኝ
@fikeraschenaki4449
@fikeraschenaki4449 3 жыл бұрын
@@hargeyegeterwa66 mariyam bsetu tetera
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር እናት
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
@@hargeyegeterwa66 እንደማመር እናት
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቤበቱ ያኑሩችሁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
አሜን ሰላሙ በእጥፍ በያለንበት ብዝት ይበልልን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
የኔልእህልት ሰታምር በድንግል እማ ፍቅር ታሰድግሽ ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን ማማዬ ❤
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አንቺም ያባቶችሽ ልጅነሽ የኔ ውድ ጎበዝ አድዋን ስለወደድሽ❤❤❤🇪🇹
@dagimasres2005
@dagimasres2005 3 жыл бұрын
እራሴን በራሴ አፌን በምላሴ ካላንቆለጳጰስሁት ማን ያንቆለጳጵስልኛል። ፍፄ በዚህ መልኩ ነው እሺ። anyways keep it up bro!😍❤ i love all things you do!!
@teda94
@teda94 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አንደበትሽ የእውነት ሲጢም እናም ቅዱስ ገብርኤል ወ ቅዱስ ሚቃኤል ይጠብቁሽ.........እንዳንች አይነት ቢበዙ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ቅን ልብ ያለው ሁሉ ይደምረኝ አትለፉኝ ተዘግቶብኝ አድስ ከፍቻለሁ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ነይ እማ ደምሪሻለሁ ደምሬኝ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር በቅንነት 😍
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 3 жыл бұрын
እስኪ አትማሉ እኽ ምንነካን ገና ለሰብስክራይብ ብለን ሌላ ነገር ወይ ጊዜ ዋ የቅዱሳን ስም በከንቱ የሚጠራበት ጊዜ የበቁ አባቶቻችን እናቶቻችን የቅዱሳንን ስም ለመጥራት እንደት በፍርሃት በትህትና የሚጠሩት ልቦና ያድለን በእውነት 🤲
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
አርኩሺ ያገሪልጂዋ ደስታ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ
@yuqwe4237
@yuqwe4237 3 жыл бұрын
የኔቆጅ በጣም የምታምሪው በርች ጎበዝ
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺን
@ማስተዋልንስጠን
@ማስተዋልንስጠን 3 жыл бұрын
ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ!!!
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@lema9174
@lema9174 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ፣ይብዛልን፣እደዚ፣ላገሩ፣የሚያስብ፣ትወድ፣ባማግኘታችን፣ፍጼ፣ሰላምህ፣ይብዛልን
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኡፉ ስታምምምምር እንዴት አይነት መልካም ቤተሰብ ነው ያሳደጋት
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን የኔ ልእልት
@ኤደንየማርያምልጅ-ሐ5ቘ
@ኤደንየማርያምልጅ-ሐ5ቘ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ ያሳድግሽ ።
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
ሰበር | ዘመቻው ከሸፈ| ተራራ እና ዘመነ ካሴ | ዘመነ ካሴ በሸዋ
10:05
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН