KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
2 ወንዶችን ያጋደለ ቁንጅና | ጋሽ ሙሀሙድ አህመድን በሸሪዓ ያገባሁት ለአላማ ነው | ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ያወጧቸው አስደናቂ ምስጢሮች
1:04:42
የህክምናው ባለሞያው ዶ/ር ዐብይ ስለህፃናት ለወላጆች ያስተላለፈው መልዕክት #ethiopia #habesha #makitube #dinklijoch #ebstv
20:42
How to treat Acne💉
00:31
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
እንዳስቀየምኩሽ በጭራሽ አላወኩም ነበር ! በፍፁም ይሄ አይገባሽም!!
Рет қаралды 674,088
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@comedianeshetu
2 ай бұрын
Let's Go For ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 www.youtube.com/@comedianeshetu
@SolomonAwet-s4r
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ መሲን ስፍስፍ ብሎ የሚወዳት ፈጣሪ ሁሉም ነገር አሟልቶ የሰጣት ምርጥ ሴት ትህትና መልክ ፈጣሪን መፍራት በውነት ፀጋውን ያልብስሽ መሲዬ
@SelamawitGmeskel
2 ай бұрын
ውይይይ እኔም!❤
@BurteBedishu-m4i
2 ай бұрын
Amen ❤
@BurteBedishu-m4i
2 ай бұрын
Mrta❤
@alemialu5293
2 ай бұрын
መስዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
@zebiderweldie
2 ай бұрын
እኔ
@BirukBirhan-o9v
2 ай бұрын
እኔ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ያለችው ዶንኪ ቲዮብ ውስጥ ብቻ ይመስለኛል። ሁሉም ስራችው ደስታውም ሀዘኑም እንባየን ያመጣዋል። ስለ እሼ ምን ማለት ይቻላል እሱን ያሳደገች እናት እሱን ያፈራች ማህፀን የተባረከች ትሁን ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ለአንተና ለባልደረቦችህ ይስጥልን።
@misteralemu2758
2 ай бұрын
Very true ❤I agree with you
@AD-cn1ov
2 ай бұрын
አሜን 🙏🏽እኔም እሸቱ በጣም ነው ምወደው ❤❤❤
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@AMEN12728
2 ай бұрын
Amen ❤
@abt1292
2 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ዛሬ በአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እለተ ቀን ልዩ ቀን ልደቴ ነዉ ።🎉🎊🥰ተመስገን አምላኬ👏🥰🥰
@Orthodoxተዋህዶ
2 ай бұрын
በሰላም ወልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥሺ
@MagdasTeketeleny
2 ай бұрын
እኳን ደስአለሽ እህታቸን ፍፄሜዉን ያሳምርለሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@azutamesyazu
2 ай бұрын
🎉🎉happy birthday dear
@hanagobeze1969
2 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ 🎉መልካም ልደት🎉እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የምትወልጅው ይባረክ🎉
@takelederesa
2 ай бұрын
መሲንም እሼንም የምትወዱ በላይክ እናሳያቸው ❤❤❤
@Abissinya-v3s
2 ай бұрын
ለኔም 🙏Please 😂
@Desta-c3y
2 ай бұрын
Mahamerachenem❤❤❤❤
@takelederesa
2 ай бұрын
@@Desta-c3y እንውድህለን
@TruthEz
2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ✍🏾✍🏿✍🏽 # ደስታ… @@Desta-c3y
@lakechdires9847
2 ай бұрын
Wow Eshetu your birthday is on August 19? I was born on August 19 I just want to say we have the same birthday 🎉
@ፅጌማርያም-21
2 ай бұрын
ባለ ማህተቧ ውድ እህታችን❤❤❤❤❤
@tru1614
2 ай бұрын
መስየ አንቺ አታውቂም እንጅ በጣም ብዙ ሰው ይወድሻል በርቺ የኔ ቆንጆ
@zuzu4528
2 ай бұрын
ኦ ይህ ፕሮግራም ከዩቲዩበርም በላይ ስነምግባርን ያንጻል ።በጣም ደስ የሚል ነው ።
@TrtiuGTtrryiu
2 ай бұрын
ማርያምን ጠላቶችሽ መቼም አይደርሱብሽም አንቺ ከፍታ ላይነሽ❤
@NTTSUHWALE
2 ай бұрын
መሠረት ሁሉም አሪስቲስቶች እዳች ቢሆኑ በሀይማኖትሽ ባለባበስሽ አነጋገሪሽ ስነስራትሽ 🙏👏🙏👏🙏❤❤❤
@TruthEz
2 ай бұрын
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች = [አርቲስቶች] እንዳንቺ ✅
@ritatube19
2 ай бұрын
ምርጡና ጀግና ተወዳጀ መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏
@Hermonzenash
2 ай бұрын
መሲዬን ምትሉ የማዳም ቅመሞች እንደሷ ያማረ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉መስዬ ወድሻለሁ❤❤
@ጎዶልያስ-567
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ነፃነትየድንግልልጅ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahiethio
2 ай бұрын
አሜን፫
@Tigest-z4x
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@denkneshwondmu
2 ай бұрын
አሜን❤
@Heesum-j9b
2 ай бұрын
መምህራችን ዳቆን ሒኖክ ኃይሊ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@thehaytesfay9616
2 ай бұрын
አሜን🙏
@Sara-nq9bu
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YordanosUtopia
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@SamrawitNegassi
2 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@sebatinfo1904
2 ай бұрын
ይህንን ካቶሊክ ኣመለካቹት
@አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
2 ай бұрын
ግራ የተጋባ ስሜት በእንባ የተሞላ ደስታ የዚህ ሁሉ መነሻዉ እሸቱ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር
@ELizazemenekase
2 ай бұрын
የኔ አበባ ዛሬም እንዳማረባት ቁንጅት እንዳለች ነች የኔ እናት አላህ በልጅ ይባርክሽ የኔ እመቤት ደግሞ ስወዳት🎉❤❤
@sameiraf2450
2 ай бұрын
አሞኛል ይማርሺ በሉኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@abeebakassaye3195
2 ай бұрын
እግዚኡብሄር ይማርሽ ሀሳብ አታብጁ 😊
@Tige-ih1mt
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@hirutasrat8907
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@saronfikir5962
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም ትዳንድሽ
@zewditunegatu761
2 ай бұрын
ዉበት ትህትና እዉቀት የአነጋገር ዘይቤ ከምንም በላይ እምነትሽ እግዚአብሔር እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እጅግ ነዉ የማከብርሽ ሰዉ ምንም ሳደርሽባቸዉ በብዙ መልኩ ሊሰብሩሽ ጣሩ እግዚአብሔር ደግሞ በሀይሉ አቆመሽ አፀናሽ በርቺ እህታችን !!
@HailemariyamAbo
2 ай бұрын
የአርቲስቶች ንግሥት !!ሞዴል ነሽ።ማርያም ትባርክሽ።
@dubaidubai5171
2 ай бұрын
መሲየ አንች የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሰውች ተምሳሌት ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እዩኝ እዩኝ የማትይ ሴት እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ በሃይማኖትሽ እጁግ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሰውች ታስፈልግናለሽ ❤እንወድሻለን የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@TruthEz
2 ай бұрын
… እጅግ … ሰዎች … ታስፈልጊናለሽ …። ✅
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@elsango7292
2 ай бұрын
የኔ መድሐኒያለም ስራህ ብዙ ነው አባቴ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም ሁሉን ማድረግ ይችላል ይክበር ይመስገን የአለም ቤዛ ስለቤተክርስቲያን የሆነው ተአምር እያነባው ነው ያየሁት።
@Sara-w1n7t
2 ай бұрын
መሲየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መሲን የምትወድዋት እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ
@kidankidankidankidan7031
2 ай бұрын
መስዬ ጠንካዋ የሴት ደርባባዋ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ እንወድሻለን❤❤❤ የተዋህዶ ልጅ እንቁዋችን እሼ ክብር ለሚገባው ክብር ስለሰጠህ እግዚአብሔር ያክብርህ
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@SELAMMekonen-r1x
2 ай бұрын
የ10 ክፍል ተማሪ ሆኘ ግቢ ገብረኤል በረ ላይ አግቻት ስታምሪ እወድሻለዉ ስላት ትትነዋ እሽ የኔናት ብላ እቅፍ አረጋ ስስመኝ ጠረኖ እስካሁን አፍጫየላይ አለ 12አመታት ኑሪልኝ የኔናት አክባሪሽ ነኝ
@yemariam7250
2 ай бұрын
ዋው ይህ ትልቅ ስነምግባር ነው አንዳንዶች አሉ እንጂ ትንሽ ስራ ሰርተው አድናቂዎችን እንደሚያደንቁዋቸው ሲነግሩዋቸው በስነስርአት መልስ ማይሰጡ ጪራሽ ልያግሩ እንኩዋን ፍቃደኛ አይደሉም ሚጠብሩ
@HabtamuAweke-l5d
2 ай бұрын
12 ብቻ ምን ነወ
@Tayba-ko7kc
2 ай бұрын
😂😂😂
@tigistMekonen-m4p
2 ай бұрын
@@HabtamuAweke-l5dልጂቱ ለማለት የፈለገችው አግኝታ አድናቆቷን ከገለፀችላት 12 አመታት ሆኑት አሁንም ድረስ ጠረኗ አፍንጫዬ ላይ አለ ለማለት ነው አንች የተረዳሽው የመሰ ዕድሜ ያለች..... ነው ኣ? ሰው ለመተቼት ከመሮጥ በፊት መጀመሪያ በደንብ አንብበሺ ተረጅ
@betsisdad1242
2 ай бұрын
መሲ እንደ አለመታደል ሆኖ ክፉ ሃሳብ ገኖ ስለሚወጣ እንጂ እምነትና ፆታ እንዲሁም እድሜ ሳይገድበው የሚወድሽ የሚያከብርሽ በጎ የሚመኝና የሚያስብልሽ ህዝብ (እኔን ጨምሮ) እንዳለ መቸም አይጠፋሽም ውድ እህቴ ለምስክርነት ከታች ያሉትን አስተያየቶች ምስክር ቆጥርብሻለሁ
@Meselu-n1l
2 ай бұрын
መሲ ከመወደድም በላይ ነሽ!!!
@meseretalle3128
2 ай бұрын
እሼ አንተ ምርጥ ሰው ፣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። እሼ አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ፤ እባክህ እሼ 5 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ፣ እሼ እኔ አንድ ተራ ሰው ነኝ 5 ደቂቃ ለአንተ ውድ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ምኞቴ ከተሳካ ለብዙዎች መለዎጥ ምክንያት ስለምትሆን አትፀፀትም፣ እባክ እሼ ፍቀድልኝ። በምን አድራሻ ላግኝህ።ከታላቅ ይቅርታ ጋር።
@wejebuamare6757
2 ай бұрын
በእውነት አገላለጽሽ በእጅጉ ተስማምቶኛል ፣ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ አሜን ።
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@agartamiru9606
2 ай бұрын
መሲዬ ለራስሽ ያለሽ ክብር ሁሌም ይገርምኛል!!! ❤❤
@hayatyesuf3896
2 ай бұрын
ይቅርታ ማለት ታላቅነት ነው የይቅርታ ልብ ይስጠን ❤❤❤❤
@hannyhanny9280
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ መሲን የሚወዳት❤ አቤት ህዝቤ ሲቀናብሽ አንቺ ግን በበረከቱ እያማርሽ እያበብሽ አልሽ ተባረኪ ❤እሼ ትልቅ ሰው ተባረክ እግዚአብሔር አይቀይርህ❤🙏✝️
@nuale23
2 ай бұрын
Well Said🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@FikerWendm
2 ай бұрын
እኔ ሙቸ ነው እምወዳት
@ysolnet
2 ай бұрын
የኔ ድንቅ እመቤት መሲዬ ሺህ አመት ኑሪልን ። እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት እንቁ ኢትዮጵያውያንን አምላክ ያብዛልን ።የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች ዲ/ን መ/ር ሔኖክ እና ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SabSab-i9z
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@hannyhanny9280
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ብሎ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ለማየት ያብቃን
@meronmeron9687
2 ай бұрын
🙏🏾❤️
@SalamKwt-bn4ku
2 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@SaraAbata-ui2fq
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbebawTsega
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Dejenefisseha2019
2 ай бұрын
የምንችላትን ለማድረግና በረከት ለማግኝት እንዲረደን የቤተክርስቲያኗ የባንክ አካውንት ማግኘት ቢቻልና ባለንበተ ሆነን ድርሻችንን መወጣት እንድንችል
@NuhaminNuhamin-wo3en
2 ай бұрын
እዚ ቦታ ተምሬ እንደምመረቅ ተስፋ አረጋለሁ ደግሞም ህልሜ ነው ያሳካልሽ በሎኝ ከአረብ ሀገርም ፈጣሪ ይገላግለን❤
@zeynebtube7806
2 ай бұрын
ድስንኪ ዩቱብ አካዳሚ ላይ ተማሪ አለልሽ
@HaymiKiros
2 ай бұрын
@@zeynebtube7806 yet new magegnehu mear efelgalehu ehte
@Hayatbahiru-m4g
2 ай бұрын
ያሳካልሽ
@NfFi-b2v
2 ай бұрын
ያሳካልሽ❤
@meserethaile3183
2 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን በማልቀስ ብዛት አይኔን ልታጠፉው ነውእውነቴን ነው እሼ ተባረክ። much love ❤❤❤❤❤❤🙏
@melatcode4111
2 ай бұрын
መሲዬ የብዙ ህፃናትን ልብ ትርታ ከ እግዚአብሔር ጋር የመለሰች ጀግና አርቲስት ዘማሪ ፈርያ እግዚአብሔርዋን እምትፈራ ሁሌም የሴቶች ምሳሌ ናት . ድካምዋም ፍሬ አፍርቶ አይተናል እናም ብዙ ሚሊዯኖች ያለፈችውን ሁሉ እናቃለን ለዛም ነው ዛሬ በክብር እምንወዳት . እግዚአብሔር ጨምሮጨማምሮ በወርቅ ስምዋ ለዘላለም ይፃፍ . እህቴ እወድሻለሁ ተባረኪ. እሼ ትልቅ ሰው ነህ ቃላት ያጥርኛል ስላንተ እናም ትውልድን እያነፅክ ነውና የይቅርታ ልብ ያለህ ብዙ በጎስራን እየሰራህ ያለህ በጣ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህና እግዚአብሔር ቤተሰብህን ልጆችህን ይባርክልህ::
@tigistkonjo8112
2 ай бұрын
መሲዬ የኔ ሴት የኔ መልካም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@OfficialKidist
2 ай бұрын
የኔ ባለ ማህተብ እህቴ❤❤❤በመንገድሽ ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@SableSable-n3w
2 ай бұрын
መመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
@TruthEz
2 ай бұрын
መምህራችን … ያውርስልን። ✅
@awsoufi
2 ай бұрын
ይህን መሠል መተናነስና ይቅር መባባልን አላህ ለሁላችንም ያድለን ሠላምና ፍቅር ይቅር በመባባልና በመከባበር ይመጣልና በድጋሚ ለሁላችን ያድለን እላለሁ መሲዬ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያቆያችሁ ከምስጋና ጋር ኢድሪስ ነኝ ከወደ ምስራቅ
@TruthEz
2 ай бұрын
ነገር ግን ፥ - እናተም (ሙስሊሙን) አሸናፊዎቹ ስትኾኑ ፡ ‘አሏህ’ ከናንተ ጋር ስለሚሆን ፡ ወደ እርቅም አትጥሩ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፯ የሙሐመድ ምዕራፍ ቁ. ፴፭)። 📖👈🏾😲 በአንፃሩ ደግሞ ፥ - “እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው ፤ ለተበደሉ ኹሉ ይፈርዳል ፤” ይላል (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፪ (፩፻፫) ቁ. ፮)። 👉🏾📖🤔
@renuwelloyewatube6055
2 ай бұрын
@@TruthEzyetnnaw anqest ? New yha ?
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
2 ай бұрын
እውነት ነው ወድማችን ሰውን የሚያቆስሉ በሀሰት ስም የሚያጠፍ የሚያደሙ እጅግ ብዙ ናቸው ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው የድግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም❤❤❤
@godisgodallthetime1519
2 ай бұрын
መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እና ጀግኔት ነች 💚💛❤️ እሺ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግናችን ነህ💚💛❤️ እግዚአብሔር ይባርካችው 🙏🙏🙏 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
@Ameera-x2f
2 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል መከባበርና መተናነስ መመሠጋገን የድሮ ኢትዮጵያዊ ባህል እተመለሠ ይመስላል ቀጥሉበት አምስተኛ ዙር በonline እኔም አለሁበት ሞራሌ መቷል😊
@TruthEz
2 ай бұрын
ነገር ግን ፡ መከባበርና መመሰጋገን ሊያሳጣን ከሚችሉ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥ 🤔 - ከችግር እና ከአደጋ የሚጠብቋችሁ ብቻ ካልሆኑ በስተቀር ፡ ሙስሊም ያልሆኑትን ረዳቶችና ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁ. ፳፰)። 📖👈🏾🫢
@Fre-v4o
2 ай бұрын
@@TruthEzእኛ የናንተን ድጋፍ አንፈልግም እኛ ለኛ በቂ ነን ቱልቱላ
@TruthEz
2 ай бұрын
@@Fre-v4o ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ ፡ እራሱ ሙሐመድ ፥ - የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)። 📖👈🏾😲
@HikmaNega
2 ай бұрын
@@TruthEz ሌላስ የለሽም ደነዚት መጀመሪያ የራስሽን መጽሐፍ ቁድስ አንብቢ ከዛ የራሳቹህ መጽሀፍ ስህተቶች ስታይ ትሰልሚያለሽ😂😂😂
@Fre-v4o
2 ай бұрын
@@TruthEz መሀመድ ሱልጣን እያልክ እድሜክን ጨርስ
@wubreview
2 ай бұрын
የኔ ጠንካራና ተምሳሌት የሴት ልክ ረጅም እድሜ እና ጤና መድሐኒአለም ይስጥሽ❤❤❤
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
2 ай бұрын
መስዬ ዘመን የማይለውጥሽ ምርጥ ሴት❤👸ንግስት እኮነሽ እንዴት እንደምወድሽ አግኝቼ ብነግርሽ ምንኛ በታደልኩ የሴቶች ሁሉ በላይ❤❤❤❤
@Hanna1221-f3v
2 ай бұрын
ለእናትና አባቱ ክብር የሚሰጥ ሰው እንዴት ደስስስ ይላል ያስለቅሳል ፍቅራቸውን❤ ሲገልጹ😢
@thedawnlight3902
2 ай бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 but I love this KZbin channel and Eshetu 🎉! Happy Birthday 🎁! My brother!
@ayaneshume3593
2 ай бұрын
እንኳን በሚታየ፣ በተጨበጠ ፣ ውጤታማ ሰው፣ ገና ውጤታማ ሊሆን ይችላል ብለው የሚቀኑና ለማሰናከል የሚችሉትን ሁሉ ከማድረግ የማይደክሙ ብዙዎች ናቸው፣ ለዚህ መድሐኒቱ በምቀኛ ብዛት አለመዋዠቅ ነው፣ ቀጥ ብሎ መስመርን መከተል።
@RahemahAlqahtani
2 ай бұрын
ደስ ሲል እሺ አንተ ትክክለኛ ይትዮፕያዊነት እየመለስክ ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እኔም መማር ፈልጋለው በኦላይን 😊
@tegayeAtlabachewTube.
2 ай бұрын
❤❤❤ዋው በጣም ደስይላል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎂🎂🎂
@AlemeW-d8w
2 ай бұрын
መሲየ የኔ ልዩ ሴት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@tigistabdisa-ob4sx
2 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት ከናተ ብዙ እጠብቃለን እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ይምራችሁ ደስታችሁ ደስታዬ ነው እንኳንም ደስ አላችሁ ❤
@azebtilaye91
2 ай бұрын
አባቴ መድሐኒያለም የአለም ጌታ አንተ ሁሉን ትችላለህ አንተ ቤተመቅደስህን አከናውን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
2 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መስዬ ትሁት ሴት ስወድሽ እሼ የፍቅር ጥግ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadilaanilye9838
2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጀ ዘመንሽ ይባረክ የልብሽን ፈቃድ እግዜአብሄር ይስጥሽ
@dawitzewdie8624
2 ай бұрын
እውነት ነው መስዬ ስለአንቺ ብዙ ክፉ ክፉ ሀሣቦችን አዳምጠናል አንቺ ግን ጠንካራ ስለሆንሽ አትመላለሻቸውም ያንን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ እህት
@A.wYouTube
2 ай бұрын
መሲና አሼ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ።
@zulfanesruz
2 ай бұрын
መስዬ አሏህ በልጅ ይባርክሽና ያስደስተን እሱ አይረፍደበትም❤️
@nuale23
2 ай бұрын
አሜን የኔ እናት አሜን
@TruthEz
2 ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “በርሱ የሚያምን ኹሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና።” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫ ቁ. ፲፮)። 👉🏾📖🤔
@zulfanesruz
2 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5if መች? ወላሂ አልሰማሁም የእውነት ከሆነ አልሀምዱሊላህ🤲🤲🤲🤲🥰
@eyrusfeker4790
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን
@abebayoutube7089
2 ай бұрын
መሲዬ የኔ ልበ ሙል ሴት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😘❤❤❤😘❤🙏
@Ethiopia2123
2 ай бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ።
@HAIMANOTADEFRIS
2 ай бұрын
ename
@አማራዊቷ
2 ай бұрын
እኔም ኡፍ😢😮
@LeLein-w6j
2 ай бұрын
እሺ ዘረኝነትን ያሚያጠፉ ሰው ፍጠርልን እሼ ወጌሻ ስሙ እራሱ ገራሚ ነው❤❤❤❤😢
@Lee2005-w5v
2 ай бұрын
መልካም ሰዎች መልካም ሰው ያፈራሉ ። መሲ ፣ እሼ ፣ ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይመስገን
@KasahunDessie
2 ай бұрын
መሲ ከነ ክብርሽ ያለሽ እንቁ ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ
@AhmedAli-nh3uh
Ай бұрын
ጎንደር ያየሁትን አንድነት ደገማቹሁት የእውነት ፍቅር ተቀብሮ አይቀርም እናመሰግናለን ኑሩልን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
2 ай бұрын
ሁላችሁንም እንኩዋን ደስስስስ አላችሁ፣፣፣ እሼ ሺ ይሁንልን የኔ አባት አንተ ደግ ሰው ተባረክ ከልጅ ልጅህ❤❤❤❤
@burukaasra
2 ай бұрын
ሁሉም ማሕበራዊ ሚድያዎች እንዲህ ዓይነት መልካም ነገሮችን ቢያስተላልፉ ጥሩ ነው።በጣም ደስየሚል ቪድዮ
@Toyba-hassentube
2 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አሰባችሁበት ያድርሰን😢😢😢😢
@dxb7358
2 ай бұрын
Amenn
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@سميرهمطري-ز5غ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@senaitmulalem5603
2 ай бұрын
መሲዬ የኔ ትሁት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ጨዋ ሴት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ❤
@HannaTeferi-gn4mb
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተመራቂያዎች ሐላችሑ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ይቅደም ❤
@eyruskasi9364
2 ай бұрын
መሰረት የኔ ጀግና እሴት ነሸ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሸ እንኳን ሰደ አላችሁ
@ጎዶልያስ-567
2 ай бұрын
አሜን መደሀኒአለም ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MekdiT1921
2 ай бұрын
መሲዬ የኔ ደርባባ❤
@Addisnews-iq6hc
2 ай бұрын
መስዬ የኔ ደርባባ ሁሌም እምር እንዳልሽ ኑሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ
@እግዛቤሔርፍቅርነው
2 ай бұрын
ምምህር ሄኖክ የተናገረከው ውስጤ ነው የገባው እናም እባካችሁ ሰውን ለመቀየር ስሩ ስልካችንን ስንከፈት መንፈሳችንን የምናድስበት ነገር እንድትሰሩ እግዚአብሔር ይረዳቹ
@Technotube12345
2 ай бұрын
መሲየ የኔ የሴት ልክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርከሽ
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@FranceTube-ፈረንሳይቲዩብ
2 ай бұрын
መሲዬ የኔ ጀግና ሴት ካንቺ እጅ ሽልማት በመቀበሌ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ
@አሜን-v1m
2 ай бұрын
መሲዬ ❤❤❤❤ ሁሌም ከፍ ብለሽ ታይ❤❤❤
@IcasLost
2 ай бұрын
Mesi is a great artist and film maker. She is contributing many for this country than we expected. Great artists like her should be acknowledged and respected! Great to do Eshe!
@yoditetearekegn5514
2 ай бұрын
የኔ ቆንጃ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሸ።
@dejenegetachew1495
2 ай бұрын
አንደበተ ርቱዕ እምነተ ጠንካራ ጀግና ሴት::ትህትናችሁና መከባበራችሁ ለብዙዎቻችን አስተማሪ ነው::
@emmanuel57
2 ай бұрын
መስዬ ስውድሽ እግዚአብሔር አምላክ እውቀታችሁ መጨረሻ ያደርግላችሁ ላገራችን ለኢትዮጵያ አንድነት ሰላም ፍቅር እውቀት ብልጽግና ጥጋብ ተድላ ደስታ ያድርግልን
@ምስራቅ
2 ай бұрын
መሴዬ የኔ ትሁት ሰዉ አክባሪ የኔ ቆንጆ
@mestewatmesfin5278
2 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ለምንድነው?? የኔ ውድ ልጅ እሼ ከፍፍፍፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ። ፈጣሪ ያክብርህ። መልካም ልደት። መሲ የኔ ማር ዘመንሽ እንዲ እንዳማረ በቤቱ ያቆይሽ። ስወድሽኮ መሲየ መምህር ሄኖክ በጣሞ ትችላለህና እየጠፋ ያለውን ትውልድ ታደግ።
@afomibelen8123
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኝአል አንቺ እግዚአብሔር ይዘሽ ስለሆነ ምንም አይነካሽም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከነ ቤተሰቦቼ ጭምር ከልብ እንወድሻለን እድሜና ጤና ይስጥሽ እሚወዳደርሽ የለም ❤❤❤
@FasicaTsegays
2 ай бұрын
መሲዬ የኔ አንደበተ ርዕቱ የኔ ጠንካራ ስወድሽ
@selamseneshaw3742
2 ай бұрын
I wanna say U r the best as always በ እ/ር እግር ስር የተንበረከከ በማንም ፊት ይከብራል ጌታ እየሱስ ይርዳህ ; shalom
@EtifalemYifiru
2 ай бұрын
መሢ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እሼም❤
@mulugetaseleshi7422
2 ай бұрын
ብዙ ቅን ልቦች እምባቸውን በሃዘን ሲያፈሱ አየሁኝ። ቅንነት ለዘላለም ይኑር።
@SeneduSena
2 ай бұрын
ፀፈጣሪ እንደዚህ በከባበርነ ፍቅርን አብዛልን
@Jesuk3et
2 ай бұрын
ይቅርታመቀበል እንዲሁም ይቅር ማለት ትልቅ ነገር ነው፤ ለዛም ነው እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ደም በኩል እንታረቅ እያለን ያለው፤ በሀጥያታችን እንደበደልነው አምነን ልጁ እየሱስን ብንቀበለው የዘላለም ህይወትን እንወርሳለን፤ እግዚአብሔር ተበድሎ ነው እንታረቅ ያለው፤ ከመስቀሉ ፍቅር የሚበልጥ ፍቅር የለም፤ ጊዜ ሳያልቅ ወስኑ፤
@kifleabebew9568
2 ай бұрын
መሲ የእኛ የኦርቶዶክስ እንቁ እህታችን እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዜያብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን ውድ እህታችን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@nishetk9059
2 ай бұрын
🙏🏾❤️
@Etsub2323
2 ай бұрын
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ
@salemethiopian4447
2 ай бұрын
አሜን፫
@hirut7396
2 ай бұрын
እማያረጅ ውበት መስዬ ቆንጆ አሼ መልካም ሰው ዝቅ ማለትን የምትወድ እውነት እንቁ ነህ ❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
2 ай бұрын
ዋው ሁለታችሁ ተባረኩ ለወጣቱ ትውድ ምሳሌ ናችሁ መሲዬ ትትናሽ እምነትሽ ሁሌም ያስደምመኛል እዳቺ ብሆን ብዬ አመኛለሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@SebleGizachew
2 ай бұрын
መሲየ የኔ ደርባባ የኔ የሴት ወይዘሮ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ያድልሽ የማያልቅበት እሱ ቸሩ መድሀኒአለም በልጅ ይባርክሽ ለሱ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እመብርሃን ታማልድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rozayallou5348
2 ай бұрын
መስየእኔ ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል እሸቱ መሲን ስላየናት እመሰግናለሂ 🙏🙏🙏
@TruthEz
2 ай бұрын
እናመሰግናለን። ✅
@makysolly1837
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም ቆንጆ ነሽ "ውበትሽ ደግሞ" ከውጭም ከውስጥም ነው። ጠንካራና አስተዋይ ነሽ ይህንን ሙሉ አደርጎ ለፈጠረሽ 'ልኡል እግዚአብሔር ስሙ " የተመሰገነ ይሁን።
@leleyimer8783
2 ай бұрын
መሲ የኔ ደርባባ ሰወድሸ❤❤😘😘እሼ ፍፄ በዙሪያችሁ ያሉ መልካም ሰዎች ሁሉ ተባረኩ በብዙ❤❤🙏🙏
@ዳዉንቴዋ
2 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ክበሩልኝ መሲዬ እሼ አላዛር መምህራችን እነዚህ ምርጦች እግዚአብሄር ከፍ ከፍ ያድርግልኝ❤❤❤❤❤
@faalktbeia2725
2 ай бұрын
የተዋሃዶ እህት ወንድሞችየ አላቹ ማነው እደኔ የነዚህ እንቁ እህት ወንድም መሆናቹ ደስ ያለው ♥️♥️🙏🏾🙏🏾🥰🥰⛪⛪❤️♥️ኦርቶዶክስ ስትሆን አዋቂ ትህትና ያለሃ ነሃ❤
@esnaytlemma8650
2 ай бұрын
ልዩ ነበር እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ። ተመራቂዎችህ መልካም ፍሬ እንዲዘሩ ያደረክበት መንገድ አስገርሞኛል። ሀገሬ ኢትዮጵያ በልጆቿ ትከበርበታለች። ❤
@ChuChu-w3w
2 ай бұрын
መስየ ትክክል ነሽ የኔ እህት እድሉን አግተሽ አንችም በእሸ መድረክ ላይ ልብሸን ለሰበሩት ሁሉ እነሱንም ልባቸውን የሚሰብር የንግግር ቦንብ ነው አፈንድተሽ የወረወርሽባቸው ❤❤❤
1:04:42
2 ወንዶችን ያጋደለ ቁንጅና | ጋሽ ሙሀሙድ አህመድን በሸሪዓ ያገባሁት ለአላማ ነው | ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ያወጧቸው አስደናቂ ምስጢሮች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 691 М.
20:42
የህክምናው ባለሞያው ዶ/ር ዐብይ ስለህፃናት ለወላጆች ያስተላለፈው መልዕክት #ethiopia #habesha #makitube #dinklijoch #ebstv
MAKI TUBE
Рет қаралды 1,3 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 309 М.
1:32:06
ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት #life #lovestory #lifelessons
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
9:54
ፓርላማውን የበጠበጡ 3ቱ ተወካዮች | ሙሰኛ ባለስልጣናት በህግ ይጠየቁ | ethio forum ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 3,8 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 610 М.
1:28:07
#new🔴ነፍስና ስጋዬ በፍፁም አልተመጣጠኑም ||ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ከ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ጋር||#kendil_podcast #eshetumelese #ቀንዲል
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 178 М.
56:07
1ሺ ስራ ሞክሬ አልተሳካልኝም : እናቴ ለኪዳነምህረት ተሳለች! አሜሪካን ጥዬ ባልመጣ ኖሮ ባሌን አላገኘውም ነበር!! THE PATRIOT 2 #diaspora
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
30:55
በቴሌ ብር ምክንያት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! እባካችሁ ከፍሬህይወት ጋር አገናኙኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 173 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 182 М.
27:21
ለ እናቴ እንኩሮ አነኩርላታልሁ! #ethiopia #youtube #youtuber #new #story
Donkey Tube
Рет қаралды 463 М.
22:50
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 45 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН