በእነዚህ 6 ነጥቦች ትህትናዬን ስፈትሸው ውጤቱ አሳፈረኝ!

  Рет қаралды 271,910

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/3ldYl5
እጹብ ድንቅ ልጆች ላይ ለማስመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!!
tally.so/r/mO5JdM
ትሁት ማለት ሰውን ጎንበስ ብሎ ሰላም ማለት ይመስለኝ ነበር ነገር ግን እነዚህን ስድስት ነጥቦች ከሰማሁ በኋላ ለራሴ ከ ስድስት ዜሮ ሆኜ አገኘው ይለናል። በዛሬ ቪዲዮ ኮሜዲያን እሸቱ ስለ አንድ እናት መነኮስ ታሪክ ይነግረናል።
ይህን ቪዲዮ ከተመለከቱ በኋላ እርሶ ከ 6 ለራሶ ስንት ይሰጣሉ?
I used to think that being humble means bowing down and saying hello to someone, but after hearing these six points, I found myself from six to zero. In today's video, Comedian Eshetu tells us the story of a mother, Monkos.
After watching this video, how many out of 6 would you give yourself?
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------

Пікірлер: 927
@comedianeshetu
@comedianeshetu 5 ай бұрын
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wa6bvZ
@haymanotTaye-hb7sw
@haymanotTaye-hb7sw 7 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እሼ የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን የወለድከዉም ይባረክ
@laylalayla9893
@laylalayla9893 7 ай бұрын
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TAS27483
@TAS27483 7 ай бұрын
በጣም ነው የማከብርህ አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 ай бұрын
💚💛❤🤝👏👏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrhamAweke-xu1fq
@AbrhamAweke-xu1fq 6 ай бұрын
𝑨𝒎𝒆𝒏 𝒃𝒆 𝒆𝒘𝒖𝒏𝒆𝒕 𝒚𝒂𝒍𝒆𝒉𝒂𝒔𝒆𝒕
@befikadudubale9021
@befikadudubale9021 7 ай бұрын
ሃይ እሼቱ ቦታው አየሩ ሳር ቅጠሉ የትፈጥሮ ውበቱ አለባበስህና ቃላቶችህ እጅግ በጣም ትምህርት ስለስጠሄን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን
@Hasesa1
@Hasesa1 7 ай бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ አዘል ትምህርት ቪዲዮ ይቀጥል እስቲ አንዴ ሁላችንም እንበል
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 7 ай бұрын
ወንድሜ በየገዳሙ እየዞርክ የምታስጎበኘን ነገር እባክህን ተጠናክሮ ይቀጥል!
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 6 ай бұрын
የልቤን ጠየቅሽልኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 7 ай бұрын
የአንተን ንግግሮች ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል 🙏🏻በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሺዬ 🥰
@muluhilu
@muluhilu 7 ай бұрын
እውነት እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 7 ай бұрын
ምድረ ነገት ኢትዮጵያ አዬሯ ልምላሜዋ እፁብ ድንቅ እኮነው የሰራዊት ጌታ ስለ ቀደሙ አባቶቻችን ሲል ምህረቱን ይላክልን አሜን
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@comedianeshetu
@comedianeshetu 7 ай бұрын
በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/3ldYl5
@tihitnaadugna1921
@tihitnaadugna1921 7 ай бұрын
Online abreh new mitjemrew …. Because eskahun altedewelelegnm eshe I need to attend your class please 🙏
@betelhemabebe2763
@betelhemabebe2763 7 ай бұрын
Eshetu please release yezachn setyo video it has been a week
@hewantesfay7691
@hewantesfay7691 7 ай бұрын
ሰላም እንዴት ዋልክ እሸቱ ወንዴሜ ዩቱብ ለመማር ፈልጌ ግን ኖሮ አሸንፈኝ እባክህ ወንድሜ በቻልከው አቅም እርዳኝ እንድማር መልስህ እጠብቃለው ደውየም ነበር
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 7 ай бұрын
እሼ ጀግና ነህ ቅድስት እንባመሪና ድቅ ሴት ናት በረከቷ በላያቺን ይደር አሜን
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 7 ай бұрын
እዴት ልመዝገብ 😢
@edentaye5552
@edentaye5552 7 ай бұрын
ገድሎቻችን ክርስትናችንን ማጠንከሪያ፤ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መምሰያችን ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሼ።
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
እባ መሪና ስሟ በተጠራ ቁጥር የኔ ከንቱነት ና የእሷ የእምነት ጥንካሬ ልቤ ይነካዋል አይ አንቺ አለም ያልታለልሽ ምስኩን ነው የገዳማዊያን ፀጋና በርከት ይደርብህ ወንድማችን
@atranoshabtom1690
@atranoshabtom1690 6 ай бұрын
Fkren enkuan megelets alchelem maryamen beka endesua mehon new mefelegew
@banamet5409
@banamet5409 7 ай бұрын
እንባ መሪና አይቼ ነዉ ተዋህዶ እምነት የተቀላቀልሁት❤😢ብዙ አሉ ግን የነሱ በጣም አስለቅሶ ሳበኝ❤
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 7 ай бұрын
ተባረክ የኣባ ኤፍሬም ሶርያዊም ታሪክ ብታየው ትደነቃለህ በyotub ታገኛው ኣለህ
@aesopesolyana4484
@aesopesolyana4484 6 ай бұрын
Ye yohanes hatsirenim tarik Anbeb wendime
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 6 ай бұрын
Enkuan fetari wodebetu terah/sh
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
ተባረኪ ለሁላችንም እምነት ይጨምርልን❤❤❤❤❤❤❤
@mekonenpawi
@mekonenpawi 7 ай бұрын
ፊልሙን ''እንባ መሪና ''ብላችሁ እዩት በጣም አስተማሪ ነው ።
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 7 ай бұрын
አወድ በጣም ነው የሚያስተመረው
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 7 ай бұрын
በጣም እያለቀድኩ ነው ያየሁት
@MeaziTube
@MeaziTube 7 ай бұрын
ቅዱሳን እናት አባቶቻችን በረከታችሁ ትድረሰን ቃል ኪዳናችሁ ይጠብቀን በጸሎታችሁ ይማረን። አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሼ ወንድማችን❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 7 ай бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን🙏ስለ ቀደሙ አባቶቻችን ብሎ ሓገራችን ይማርልን❤ ቦታው ሲያምር😮❤😢 አሼዬ ተባረክ❤ እራሴን እንድጠይቅ አደረከኝ
@Addisvibe_et
@Addisvibe_et 6 ай бұрын
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
@Dirsanat
@Dirsanat 7 ай бұрын
የሆነ የተለየ ሀይልማ ዉስጥህ አለ! ለዛ ነዉ እያንዳዱ ሰዉ በዉስጡ ያለዉን ችሎታ እንዲያይና እንዲጠቀምበት አንዱና ዋናዉ ምሳሌ የሆንከዉ። እኔም ከእነዚህ መካከል አንዱ ነኘ እሼ እናመሰግናለን!!🙏🙏🙏
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 7 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ግን ሁሉም ግዜ ያንተ መደብ ኣልፎን ኣላውቅም እሽየ ፍጹም የፈጣሪ ልኡክ ነክ ድንቁ ሰው ፈጣሪ ረጅም ዕድመ ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ። ስራህ ይባርክልህ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 6 ай бұрын
Ewayyy halewlew😂😂😂😂😂 yefeterari liuuk neh do belki 😂😂😂😂😂😂
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 6 ай бұрын
Mn ametaw ertrawi hun ethiopiawi hun whats the mater hasabh bcha btset beki nw eritrawi mntse 😂
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 6 ай бұрын
@@alganesh-xe4yb ክክክክክ ምን ማለት እንዳለብኝ ጽፉልኝ ና ልፖስቶውውውውው
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 6 ай бұрын
@@kukukuku5502 ምን ልበከው ወንድሜ በጣም ምርጥ ሰው ከሆነ ለኔ። ይህ የኔ ሃሳብ ነወ ባንተ ሃሳብ ልሂድ እሺ ጽፍልን ምን ልበለው ክክክክክክ ለ ምርጡ እሽየ
@familytube2130
@familytube2130 7 ай бұрын
የተዋሃዶ እምነት ተከታዮች በቅዱሳት ታርክ ሙሉ እዩት እነማርበታለን ❤
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 7 ай бұрын
እሼን እኛ ሙስሊሞቹም እንሰማዋለን ምክንያቱም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ
@familytube2130
@familytube2130 6 ай бұрын
@@hayuademhayuadem2708 ኣትሰሙትም ኣላልኩም ግን ሙሉን እዩት ማለቴ ስተት የለኝም🙏
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 6 ай бұрын
​@@hayuademhayuadem2708 ተበረኪ የኔ ትሁት እግዚአብሔር በነሱ ህይወት ያስተምርሽ
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 7 ай бұрын
አሼየ እንኳን ደና መጣህ 🙏 የእናታችን ቅድስት እባመሪና ምልጃና ፆለት ከኛጋ ይሁን 🤲😥
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 7 ай бұрын
ዋዉ ተመሥጪ ነበር የሰማሆት አጠር እጂ አላህ ይጠብቅህ እሺዬ አተ ማለት ለሂወቴ አላረም ነህ❤❤❤❤❤
@enemannegn6606
@enemannegn6606 7 ай бұрын
Egziabher amelak bebetu yatsenahe eshe!!! Egziabher yibarkeh,,,,kekirb gize wedieh be emenet endeberta mikeniyat honehegnal Egziabher ❤❤❤antenna betsebochen kekifu yitbkachu
@yordanostesfasilassie9682
@yordanostesfasilassie9682 6 ай бұрын
😊
@AmesuMelke-w4r
@AmesuMelke-w4r 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@enataleme375
@enataleme375 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 7 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ለእኛም የቅዱሳንን አንደበት ህይወታቸውን የምናስተውልበት ልቦና ያድለን አቤቱ ጌታ ሆይ የትህትናን ልብ አድለኝ
@Asefawwelela778
@Asefawwelela778 7 ай бұрын
ወንድሜ እሼ እኔ እምኖርው አርብ ሀገር እህትህ ነኝ በጣም ሂወቴ ውስብሰብ ሆኖብኝ ከሀይማኖት አፍግጨ ነበር ግን ከፍጣሪ በታች አንተን መከተል መስማት ስጀምር በጣም ተቀይሪለሁ አመሠግናለሁ ወንድሜ እራሴን ከመግደል አድነህኛል በጣም አከብራለሁ ሰላም ላንተ ይሁን ወጌሻን በኦላይን ጀምርልን እሼ
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 7 ай бұрын
አለ እኮ onlineተመዝገቢ ሊኩን ተጪነሺ ግቢና
@adamia3883
@adamia3883 6 ай бұрын
Egzabher yemasgen 🙏
@natibantube7406
@natibantube7406 7 ай бұрын
እሼ ግን ታቃለህ አንተ ስታወራ የነፍስ አባቴ የሚመክረኝ ነው እኮ የሚመስለኝ ። እግዚአብሔር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ።
@geez2115
@geez2115 7 ай бұрын
ወላዲትዋን ይሄ ልጅ ስለክርስትና ሲናገር ብረት ያቀልጣል እብሪተኛን ያቀዘቅዛል እውነት ስሰማው እረፍት ይሰማኛል ሰላምህ በቤትህ ይሁን ይህ አለም አላፊ ነው የንግድነት ጊዜ አላቂ ነው ሁላችንም ለዚች ምድር እንግዳ ነን እንግዳ ደሞ ሂያጅ ነው ሁሉም አላፊ ነው ግንዘብም ጠፊ ነው ዝናም ይደበዝዛል ጊዚያዊ ነው ውበትም ደምግባትም ከንቱ ነው መኖር በእግዚያብሔር ልክ እንዳንተ ነው🙏
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ላይክ ሸር አርጉ ዝምብላችሁ አትውጡ እናበርእታታው 💒 የኛ እንቁ ወንድም ❤እግዚአብሄር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወት ያሰማልን
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@rahilrahil2303
@rahilrahil2303 7 ай бұрын
ዋዉ ቦታው ሲያምር አተጀግና ካተብዙእየተማርኩነው ተባርክ🙏🙏🙏🙏💋❤❤❤❤
@Kidist19
@Kidist19 7 ай бұрын
ኮሜዲያን እሼቱ የማከብርህ ከክፉ ሁሉ እእግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ
@merrymerryta
@merrymerryta 7 ай бұрын
Wow ቦታው ሲያምር እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
@Addisvibe_et
@Addisvibe_et 6 ай бұрын
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 7 ай бұрын
የይትባረክ አባት😍 ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ ለሐገራቸዉ ያበቃቸው የእረፍት እንጀራይስጣችው❤
@SintayehuteshomeSintayehutesho
@SintayehuteshomeSintayehutesho 6 ай бұрын
amen amen
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 7 ай бұрын
ሁላችንንም ነን እሹቱዬ ትህትናችን ዜሮ እኮ ነን አየህ ቅዱሳንን ማክበር ማለት እኮ ወንጌልን በተግባር ተርጉመው ያሳዩን ናቸው። ግን ጎበዝ ነህ ለካ ስንክሳር ታነባለህ ሁልጊዜም አንብብ ይጠቅማል። እኛ ወደ ክርስቶስ የምን ቀርበው ቅዱሳንን ስንከተል ነው። ምክንያቱም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ብሏል።
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
ዋው ይሄን ፍልም አይቼው አለሁ የእናታችን በረከቷ ይደርብን😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ😢😢😢
@ሒወትአለም
@ሒወትአለም 6 ай бұрын
Benatash or benatihu lakilgn
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 ай бұрын
@@ሒወትአለም መንፈሳዊ ፍልም ብላችሁ ብትገቡ ሁሉንም ታገኛላችሁ
@አሃሚድያAhaMideya
@አሃሚድያAhaMideya 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ እራሴን እንዳይ ነዉ ያደረገኝ ጣፋጭ የሆነ ጥኡም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ትህትናን ማስተዋሉን ያድለን 🤲🙏
@tsebel3211
@tsebel3211 7 ай бұрын
የእንባ መሪና በረከቷ ትደርብን እዚህ ሊባኖስ ገዳሟን ረግጬ ተደንቄ መጥችያለው ከከተማ በጣም እሩቅ ነው በመኪና በጣም ተጉዘን ከመኪና ወርደን ከሁለት ስዓት በላይ የእግር ጉዞ ተራራውማ ተስፋ ያስቆርጣል ወደሁዋላ ተመለስ ተመለስ ያስብላል ግን ያንን በብዙ ድካም ደርሰን ወደ ቤት ተመለስን እኔ ያሰብኩት ጥዋት ስራ መስራት አልችልም በቃ እስትራፖ ይዘኛል በቃ ብዬ አሰርዬ ምን እንደምትለኝ እየጨነቀኝ አደርኩ ጥዋት በጣም ሚገርመው የአስራምስት ደቂቃ የተራመድኩ አልመሰለኝም በጣም ደንቆኛል ይሄ የእናታችን በረከት ነው
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 7 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ክብር እና ሀይል ሙልጭ አድርገሽ ለሌላ ፍጡር የሰጠሽ ምስኪን ሴት፣ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
እንዳታስተውሉ አዚም ያደርገባችሁ ባነው ስለእግዚአብሔር ክብር የሞቱ እድሜ ዘመናቸው መከራ የተቀበሉ ማክበር ማለት የእግዚአብሔር ክብር ከፍ ማድርግ እንጂ ማጉደል አይደለም አምላክ በእናንተ አስተሳሰብ ስለምታስቡት ያሳዝናል
@tsebel3211
@tsebel3211 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ክብርና ኃይል የተገለጠባቸውን ቅዱሳንን አለማክበር አለመታደል ነው ልቦናህን ክፈት ማስተዋልን ያድልህ​@@abeltekletsadikdemissie6684
@TIGABBISET
@TIGABBISET 6 ай бұрын
ላባኖስ ማለት ቤሩት ነዉ???
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 6 ай бұрын
@@TIGABBISET አው
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq 7 ай бұрын
አንድ ቀን እኔ ያሰብኩት ሳይሆን እግዚአብሄር የሰጠኝ የፈቀደልኝ የበለጠ የተሻለ መሆኑን እረዳው ይሆናል።
@soultube07
@soultube07 7 ай бұрын
እሼ ግሩም ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን የትህትና ካባ ያልብሰን።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 7 ай бұрын
የደንግል ማርያም ልጅ እሺው ምርጥ ሰው ከአንተ ጋር ይሆንልን 🙏🙏🙏💛💚❤️❗❗❗
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 7 ай бұрын
የኛ ሃፅያት እማ ምን ማለቅያ አለው አባቴ እግዛብሄር ሆይ ገዘብም እና ዝና ቀሬና አላፌ ነው ያአንተ ባንተ ፌት ሞገስ ማገኝት ግን የዘላለም ነው ጥሩ ልብ ለኛም ስጠን ❤🙏🙏💒
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 7 ай бұрын
ኡፍፍ ቦታው እንዴት ያምራል እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማስተዋልን ያደለህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
@Addisvibe_et
@Addisvibe_et 6 ай бұрын
Abune habtemaryam gedam mnged lay new botaw akabora yebalale asko bekul
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 7 ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን ቅዱሳን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 7 ай бұрын
እሼ አንተንና የአንተን ፕሮግራም ለምን እንደምወድ ልንገርህ እግዚአብሔርን ተመሰግነዋለህ የእግዚአብሔርን ተአምር ትናገራለህ የመላእክትን የቅዱሳንን በቃ !!!!!! ስለዚህ እግዚአብሔር አንተንና በተሰብህን ይባርክ 🙏
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 7 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዪ ወገኖቻችን 😢😢😢ድምፅ እንሁናለቸው💔😭
@fyyd9676
@fyyd9676 7 ай бұрын
😢😢😢
@bmk-ethiopia_6085
@bmk-ethiopia_6085 7 ай бұрын
እሼ እባክህ እርዳኝ የባዝንኩኝ ሰው ነኝ የባለታሪክ መቅረብ እፈልጋለሁ
@Yohannes1958
@Yohannes1958 7 ай бұрын
እኔም ከ0/6 ነው ያገኘሁት ግን ካንተ 6 ነጥቦች ውስጥ መልካም ትምህርቶችን ተምሬያለሁ ከዚህም በላይ ለማወቅና ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ እሼ አመሰግናለሁ.
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 7 ай бұрын
ከሥራ ገብቼ እየሰማሁ በነበረው ዝማሬ መሀል ቴሌቭዥኔ ላይ ይህ ቪዲዮ መጫወት ጀመረ ጆሮዬንም ዓይኔንም ሰጠሁት....እግዚአብሔር ፀጋን ሲያበዛ እንዲህ ነው፣ በአንተ ውስጥ ብዙ ነገር ይታየኛል.... የኢትዮጵያን ትንሳኤ በፍጥነት ያሳየን ዘንድ ልብን በሚሞላ ሥፍራ በሚያሳዝን ግን ልብን በሚያሞቅ ቅዱስ ሥፍራ ሆነህ ለአጋራኸን ምስጢር እናመሰግንሀለን። የእግዚአብሔር ፀጋ እና ቸርነት ይብዛልን። ሰላም ለሀገሬ!!
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 7 ай бұрын
እሼ የእኛ እንቁ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ የእሼ አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍
@MatiyasTalegeta
@MatiyasTalegeta 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 7 ай бұрын
አንተ ግን የምር ምትገርም ፍጥረት ነህ እስከ ጥግ ትቀልዳለህ ደሞ በዛው ልክ ቁም ነገረኛ ነህ ታድለህ
@familytube2130
@familytube2130 7 ай бұрын
ኣባማርያና //ማርያም // ሰሞኑ ነው ያሰመሃት በረከቷ ይደርበን ኣሜን🙏
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 7 ай бұрын
እግዜአብሔር ስራው ግሩም ነው እሼ ፀጋውን አልብሶሀል ጨምሮ ያልብስህ ❤
@ZemnZemu-mq4lg
@ZemnZemu-mq4lg 7 ай бұрын
በስማምም በጣም ነውውው ብዙዙ ነገርርርር የተማርኩኩትትት ! ስማቸውንን የጠራካቸውው የቅዱሳንንን አባቶችች በረከትት ይደርብንንን!! አሜን
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 6 ай бұрын
ፊልሞቻቸው አለ እይው
@enataleme375
@enataleme375 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከነመላዉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ! እሼ ድንቅ ትምህርት ነዉ ልብ የሚነካ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍፁም ትሁት እንድንሆን ይርዳን በፍፁም ትህትና እንድንሰማ እና ወደልባችን እንድንመለስና አምላካችን ትህትናን ገዘብ አድርጎ እንዲሰጠን ባንተ ተጠቅሞ ህዝቡን ሊምርና በትህትና መኖር እንዳለብን ስለተናገረን እናመሰግነዋለን! አንተም በደንብ እንድንረዳዉ አስተዋፆ አድርገሃል ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ።
@aahh5158
@aahh5158 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በስመአብ ማርያምን ፀት ብየ ነው ያዳመጥኩት አሼዬ በጣም ነው ምወድኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታተችንም በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ
@ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ 6 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ እያለኝ እንደስማሁት ነገረ ቅዱሳን ሁሌየም ቢስሙት ቢስሙት አይጠገቡም የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ በመገስ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሼ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤
@AMEN12728
@AMEN12728 7 ай бұрын
እሼ ይሄን አቀራረብህን ስወደው። አለባበስህ፣ ያለህበት ቦታ... ሁሉም በጣም ደስ ይላል። ስለምታካፍለን መልካም ሃሳቦች አመሰግናለሁ። በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ! ተባረክ።
@umhuzayfa521
@umhuzayfa521 7 ай бұрын
አህለን ብክ የ ራማደን እንደኔ በነፊቆት የጣበቀ በሰላም የድርሰን
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 7 ай бұрын
የቅዱሳንን ነገር እንድናውቅ ለአደረጉን የዘመናችን እንቁ መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ናቸው። "ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ዘብሔረ ጐንደር" ለኔ ሕይወቴ ነው ማለት እችላለሁ እናንተም የመምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበን ት/ት እንድታዳምጡ እጋብዛለሁ❤❤
@abrh1882
@abrh1882 7 ай бұрын
ወይ ትህትና የት አግኝቸ እኔማ በጎ ነገር ለመሰራት ወይንም ትህትና የሚባለዉን ሰሙን እኳ ለማወቅ ጠይቄም አላዉቅ ምክኒያቱም ተንኮልና ክፋቱ መች አራመደኝና ብቻ አተን የባረከ አምላክ እኔንም ሰነእርኩስነቴ ይባርከኝ እሸ መሌ የዘመናችን ጀግና❤
@tar5792
@tar5792 6 ай бұрын
አየ እሸ ትለያለህኮ የቦታው ውበት ትረካህ ትልቅ ትምርት ነው የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅድስቲቱ በረከት ይደርብን ውይይይ አንደበትህኮ ግሩም ነው 😢
@HayatFentaw-mn7yi
@HayatFentaw-mn7yi 7 ай бұрын
በሳኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ዲምፅ እንሁን እባካችሁ ሁላችንም እንጩህ እስከመቸ 😢😢😢😢😢😢 እረ ፍትህ የአላህ 😢
@tube-ge7mw
@tube-ge7mw 7 ай бұрын
እሽዬ በሒወቴ ስኖር እንደዛሬ ርካሽና ውዳቂ መሆኔን አላውቅም ነበር ምን አልባት እራሴን መመልከቻ ምክንያቴ ሆነሀል በእውነት እስከዛሬ እያስመሰልኩና በውሸት እራሴን አየኮፈስኩ የሰውን ውድቀት ስጠብቅ ነበር ለካስ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 7 ай бұрын
የቅድስት እንባ መሪና የቅዱስ ዮሓንስ ሀጺር ትዕግስታቸው ለእምነታቸው ያላቸው ጽናት እፁም ድንቅ ነው አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር በረከታቸው ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤
@gentandhabty
@gentandhabty 7 ай бұрын
እሼ እናከብርካለን ጥሩ ስራ ነው የምሰራው በዚው ቀጥል የዩቲዩብ ቻናላችንን ፈቃድክ ከሆነ ገምግምልን ሼር አድርግልን ብዙ እይታ እያገኘልን አይደለም ኦጌሻ እንዳንማር ክፍላገር ነው ያለነው
@almazderebe2023
@almazderebe2023 7 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ የትትና ልብ እናም እውቀት ይስጠን አቤቱ ሐፅያቴ ቲቢቴ መዳናለም የድንግል ልጅ አተ ገስፀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወድማችን እሸቱ እናመሰግናለን
@edenlij5965
@edenlij5965 6 ай бұрын
"ትህትና ማለት ሀጥያተኛ ነኝ ማለት ሳይሆን ሀጥያተኛ ሲሉህ መታገስ ነው " ከ አበው አንዱ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 7 ай бұрын
አቤ መታደል የ እንባ መሪና ትህትና ይሄን መንፈሳዊ ፊልም ሳይ በጣም መንፈሴ ይታደሳል!!!
@haymanotTaye-hb7sw
@haymanotTaye-hb7sw 7 ай бұрын
ኳታር ከአዴም ሁለቴ ሥትመጣ ሣላገኝክ በመሄድክ በጣም ዛሬ ድረሥ እናደዳለሁኝ ሌላ ጊዜ እደምትመጣ ተሥፍ አደርጋለሁ
@birhanmesele8429
@birhanmesele8429 7 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ?
@zenadejen7437
@zenadejen7437 7 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ንሮህን ይባርክልህ🙏
@mhmoh6727
@mhmoh6727 7 ай бұрын
የቅዱሳን ረድኤት በረከታችው ይደርብን እሸየ እግዚአብሔር ዘበንህን ይባርክው🤲
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 7 ай бұрын
እሼ ወንድማችን ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን🙏♥️♥️♥️
@kukukuku5502
@kukukuku5502 6 ай бұрын
Yihin Teret Teret Akumeh Tolo Wede Eyesus Kirstos Na Eshetu Nege Bimot yet endemihed alawkim alk eko tadya Eyesus Kirstos yemotelih lemindinew Mexsihaf kidus Ambib Gedlat Dirsanat eyalk atijajal ::
@ሚጣ
@ሚጣ 7 ай бұрын
ወውእደዝህየምትስርቸውሺዶችይመቹኛልየምርተባርክ❤
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 7 ай бұрын
ምንጃር ሸንኮራ መጥምቁ ዮሐንስ ገዳም ነው ቦታው? እና ደሞ እኔም 0/6 ነኝ
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 7 ай бұрын
ይመስላ ል 😢
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 7 ай бұрын
@@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና መሰለኝ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 7 ай бұрын
እሼ አንተ እራስህን መፈሽ የእኔ ይብሳል መኖሬ እንኳን የድንግልማሪያም ልጅ እንድኖር ስለፈለገ ነው ስለዚህ ሁላችንም ማስተዋል ይስጠን እንዴት ደስ የሚል መልእክት ነው
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 7 ай бұрын
እሽየ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ብሰማህ ብሰማህ....አልጠግብም
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 7 ай бұрын
ዛሬ እኮ 27 ቸሩ መድኃኔዓለም ነው እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንንም በያለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን!
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 7 ай бұрын
ቦታው እንዴት ያምራል ታሪኩን የሚመጥን ገነት
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 7 ай бұрын
እንባ መሪና ምርጥ ታሪክ ነዉ ሙሉዉን ገብታችሁ እዩት
@MeseretAdisu-zc9hv
@MeseretAdisu-zc9hv 7 ай бұрын
በእውነት እስከዛሬ ከሰማዋቸው ሁሉ ይህ ትምህርት አእምሮየ እንዲነቃ ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም እሸቱ
@abyottesema9814
@abyottesema9814 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እሼ የተዋህዶ እንቁ ነህ
@ZedKahsay
@ZedKahsay 7 ай бұрын
ያስምዕ ለነ ቃሌ ሠናየ እኁየ ❤ ይደንቃል የአባቶቻችን ትሕትና ። በቤቱ ያፅናህ ወንድ አለሜ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Bewnegea adis kidan or new testement only read john meraf 3te kuter 3 merafe kuter 16 and 17 read John. New testement tetemeke❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን በፀሎታቸዉ ይማረን ልቦናችንን ያብራልን
@birhanmesele8429
@birhanmesele8429 7 ай бұрын
መጋቤ ሰናያት እሸቱ ወንድሜ እኔ በቆሎ ትምህርት ቤት ያለፍኩ እና በቆሎ ትምህርት ቤት ያለው ሰው ነኝ አሁንም በሐዋሳ የመፅሐፍ ማለትም የሐዲስ ኪዳን የትርጓሜ ተማሪ ነኝ እናም ብዙ የሕይወት ገጠመኞች አሉኝ እና ለቤተሰቦችህ ቢቀርብ ?የቆሎ ተማሪ ነው ብለህ ቃልናከኝ !!
@ENBAYE
@ENBAYE 7 ай бұрын
ለምን በ 9115 አትደውልም
@EkramRodas
@EkramRodas 6 ай бұрын
በጣም ነው የቅዱሳኑ ትህትና የሚመስጠኝ!!! በተጨማሪም የሙሽራው ገብረክርስቶስ ትህትናም በጣም ነው ሚገርመኝ
@hailuwosen9648
@hailuwosen9648 7 ай бұрын
በዚህ አይነት እማ እኔ ከነኝ negative ላይ ነኝ, እግዚአብሔር ምረቱን የውርድልን
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 7 ай бұрын
እረወየውለኔ እሼ ለራሴነው ያለቀስኩት ተባረክ እራሴን እንድመረምር አድርገክኛልና አመሰግንካለው ❤❤❤
@henokabebe1352
@henokabebe1352 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ, Eshe God bless you 🙏
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም 6 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን እድሁም የእናታችን እንባ መሪና በረከታቸው ይደርብን አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@enat245
@enat245 7 ай бұрын
ወይ እሸ አተ እኮ ትለያለህ ማነው እደኔ ተመስጦ የሠማው??በውነቱ ከሆነ ደግሜ አዳምጠዋለሁ ምክንያቱም ያልገባኝ ነገር ስለሚኖር እናማ ከላይ ከላይ ሠምታችሁ ኮመት አትስጦ ሲገባችሁ ፃፉ አመሠግናለሁ ተባርክ ወድማችን እድሜ ከፀጋ ያድልህ አሜን(3)🙏🙏❤❤
@sabrinarigodo429
@sabrinarigodo429 4 ай бұрын
God bless you.., your family.., your job.., your dreams.., yega jegna!!!!
@YayinebirhanMamo
@YayinebirhanMamo 6 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም በንግግሮችህ እፅናናለሁ😢
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ አምላኬ እኔ ማነኝ የስቱን ክፋት እየቆጠርኩ ምኖር እደቸርነትህ ማረኝ😢 ወድማችን እሺ ጸጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zola1621
@zola1621 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ህዝቦቿን አንድ ያድርግ 😥😥😥
@alemalayu9193
@alemalayu9193 7 ай бұрын
የኔ ጌታ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክ እንደነዚህ አይኖቹን አርዮስ እግዚአብሔር ያጠፋቸው
@endeshaw527
@endeshaw527 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰተኸናል እሼ አናመሰግናለን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 7 ай бұрын
ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር እንድሰጥልን በጸሎት ❤ እንበርታ❤😢
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 7 ай бұрын
ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም እህቴ
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 7 ай бұрын
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እሸ♥️
@BetiDesalgn-q5y
@BetiDesalgn-q5y 7 ай бұрын
እሼ አንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ ኑርልን
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 7 ай бұрын
ትህትና የለኚ ትግስት የለኚ😢😢😢ወይኔ በቃ ከላይ ከላይ ብቻ የኔ ሒወት እስከመቼ😢😢😢😢አቤቱ በምህረትህ አስበኚ አባትሆይ😢😢😢
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 6 ай бұрын
የምትነግረን ትምህርት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ መላው ቤተሰብህ ❤❤❤ያለህበትም ቦታው ድንቅ ነው❤❤❤
@SelameKind
@SelameKind 7 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብር ምርጥ ወንድማችን
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 53 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
Не знал, что у него есть дочь 😶
0:57
Иви
Рет қаралды 3,4 МЛН