ያልተጠበቀ ድንቅ ጨዋታ ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር :ጀግና መፍጠር ክፍል 1"Donkey Tube Comedian Eshetu Melese

  Рет қаралды 777,891

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Jegna mefter is a talk show in which different hero's of our country will be guest and share their life experience for the young generation.
Today our guest is a well known and beloved Doctor and priest Dr zebene lema
He is talking about his child hood.
The producer of this show is comedian Eshetu melese who is the CEO @ Donkey tube.
To contact Donkey tube pleases use the following address.
comedys27@gmail.com
0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 900
@mulukenkebede9965
@mulukenkebede9965 3 жыл бұрын
*የእናት ቤተክርስትያን ልጅ ባይሆኑ እንቆጭ ነበር ትሁት ቅን ደግ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን በአገልግሎትህ ሁሉ እንደዚ ቀደሙ አይለይህ ድንግል ማርያም በነገር ሁሉ ላይ ትቅደምልህ*
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@samitube4494 ደምሩኝ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
አሜን
@mekdesyajimelej9864
@mekdesyajimelej9864 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 3 жыл бұрын
አሜን
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
ዋው ገና የዶክተር ዘበነን ፎቶ ከቨር ሳየው ነው ዘልዬ የገባሁት በጣም ነው ምወደው ማርያምን እሼ ክብረት ይስጥልን በእውነት ቃል የለኝም መምህር ረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት🙏💜
@user-et5sn7vk6s
@user-et5sn7vk6s 3 жыл бұрын
እውነት እኔም ነኝ
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
አሜን
@belaysuyum5798
@belaysuyum5798 3 жыл бұрын
እኔም
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
@@samitube4494 beteseb enihun
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
የሆነ ጊዜ ላይ ሂወቴ ተመሳቅሎ ነበር የመምህርን ዘበነን ትምህርት ስከታለን ነው ወደ እራሴ የተመለስኩት ወገኖቼ የሳቸውን ቻናል ተከታተሉ ሰው ትሆናላችሁ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት እሼ የእውነት ጨዋታቸው አይጠገብም ተባረክልን
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ትክክል
@Shewa151
@Shewa151 3 жыл бұрын
እንኩዋን ተመለሽልን እህታችን በመቀጠል ወደፈተናም እንዳትገቢ ተግተሽ ፀልይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@roblaenrd1892
@roblaenrd1892 Жыл бұрын
እኔም
@user-ui3jg2tf5w
@user-ui3jg2tf5w 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ እርሰዎ በጣም የሚገርሙ ርጋታን የተላበሱ መምህር ነዎት አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት🥰
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 жыл бұрын
❤❤melikam sew 👌tebareki
@mahletcheru6009
@mahletcheru6009 3 жыл бұрын
ቅን ሰው ለአንቺም እድሜ እኔ ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥሽ.....
@tsionmama3716
@tsionmama3716 3 жыл бұрын
አቺ እራሱ ምርጥ ሰው ነሽ እናመሰግናለን
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@mekdesyajimelej9864
@mekdesyajimelej9864 3 жыл бұрын
Amen yene ehite tabaraki
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዶ/ር መምህር ዘመነን ማዳመጥ በጣም ነው ደስስ የሚለኝ ሲያስተምሩም ሆነ ሲናገሩ በጣም ነው የምወዳቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እሼ አንተም ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ
@hiwotjohn8964
@hiwotjohn8964 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይውደድሽ ልክ እኔ አቡኬን እንደምወደው ንፁህ ልብ ሲኖርሽ ማንንም ለመወደድ እምነት አይከለክልም ሁሉንም ዉደጂ ሁሉም ይወድሻል አምላክም ቢሆን እንደዚህ አይነቶችን ይወዳል
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 жыл бұрын
Amen yene wid❤❤❤thank you
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-vk2wm9on3n
@user-vk2wm9on3n 3 жыл бұрын
አሏህ ሂድያ ይስጥህ ምን እልሀለሁ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ማሻላህ እኒህን አባት ስላቀረብክልን ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ያንተም ፕሮግራም ቅዱስ አላማው እውነት ሆነ ብል አላጋነንኩም ።ረዥም እድሜ ከዚህ ጣፍጭ አንደበዎት ጋር ያቆይልን ያረብ ያረቢ ♥♥♥
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 жыл бұрын
❤❤❤❤💯tebarwki
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 3 жыл бұрын
❤️
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
❤❤
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንን የኔ ዉድ❤️
@alemseteegaradisu6666
@alemseteegaradisu6666 3 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን 💚💛❤️
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ እንቁ ስጦታ ነወት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠወ አባታችን ተመስገን ተሸየ አሁንስ ትልቅ ሠው ሆንክልን ተመስገን አምላኬ
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 3 жыл бұрын
ማሻአላህ መልካም ሰው ነወት እንደው ከቻሉ እነዚያን ጥላቻን የሚያስተምሩትን የሃይማኖት አባት ነን ባዮች ቢመክሩልን
@dudu-ki4fe
@dudu-ki4fe Жыл бұрын
Yegna betekrstian wst tlacha misebk memhr yelem 😒🙄
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
ኡፍ ስወዶት 💖 መምህር ዶ/ር ዘበነን እሚወድ 👍🏼 እናታችን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፀጋ ከበረከት ጋ አብዝቶ ይስጦት አሜን ፫
@bezawolde759
@bezawolde759 3 жыл бұрын
አሜን
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 3 жыл бұрын
ምን ግዜ ነው ይህንን ሁሉ የተማሩት ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እድሜ ይስጦት አባታችን
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@mehaletberhe7879
@mehaletberhe7879 3 жыл бұрын
1qa!!!!!ä
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 3 жыл бұрын
አይገርምም እስካሁን ይማራሉ አምና ተመርቀዋል
@surafelblackman816
@surafelblackman816 2 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ ስሬ ሰታወራ በጣም ደስብሎኛል እኔ የዛው ሀገር ልጅ ነኝ ስለ ሀይሌ አባ መርሳ ስለ ላድሮበር 🚐🚐🚌🚌🚐መኪና ስለ ልጅነት ጨዋታ ስታወራ በጣም ደስብሎኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩ አሜን።
@zemzemyoutube389
@zemzemyoutube389 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የህን ስው ስወደው እደሜና ጤና ይስጥህ እረጋ ያለ ማሻ አላህ
@user-xq6or6jc6g
@user-xq6or6jc6g 2 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይዉደድሽ እድህነዉ እሚምርብን ስንከባበር🥰🥰🥰🥰🥰
@woinbenjamen3636
@woinbenjamen3636 2 жыл бұрын
Endenate ayentun Muslims yabezaln selam yargen
@haimehaime328
@haimehaime328 3 жыл бұрын
እኔ ተወልጄ ያደኩት አርሲ ስሬ ነው መምህር ዘበነ ለማ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን እሳቸው እያስተማሩኝ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏
@addikarri8982
@addikarri8982 3 жыл бұрын
አያስቅም የዘቤ ነገር? ሥሬን ሲገልፃት?😂😂😂😂 የሚገርመው ሁሉም እውነት ነው😂😂😍❤
@user-jq2cr8lo2s
@user-jq2cr8lo2s 3 жыл бұрын
አይ መምህር ደስ የሚል ትዝታ ነው ፈጣሪ ለዛሬ ጊዜ የመረጦት የቤተ ክርስቲያን አይን ኖት ።የፊደል እጂ የዘር ቆጠራ ያልነበረበት ዘመን የበረከት ዘመን የነበረበት አምላከ ቅዱሳን ለዚህ ዘመን የተሰጡን አባታችን ኖት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 жыл бұрын
እግዚያቤር ይባርኮት! ግን ትንሽሽ ተረት ተረት ያበዛሉ ግን! መፅሀፍ ቅዱስ ላይየሌለ ወይም የሚቃረን ታሪክ ያወራሉ። አምላክ በእየሱስ ነፃ ከአወጣን በኋላ ለምን ድንጋይ አሸክሞ ያስቀምጣል? ሂዱ መስክሩ የአለም/ላልሰሙ ብርሀን ሁኑ ያለው አምላክ አይደለምን?
@user-dt9gl1pt6y
@user-dt9gl1pt6y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤት ይሚስኒት ይለሚ በእውነት
@user-jc6ok9jq1k
@user-jc6ok9jq1k 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ስወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ♥♥
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistgudeta8787
@tigistgudeta8787 3 жыл бұрын
With the exception to make sure 3AM 3was yohe
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 3 жыл бұрын
Egiziabher rejim idime ina tena. Ye ageligilot zemeniwon yabizalin.
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@ithoithopiya6449
@ithoithopiya6449 3 жыл бұрын
አሜን
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
ቆይቸ ባየውም ቪዶውን በጣም ደስ ይላል መምህር ደኩተር ዘበነ ለማ እንወደወት አለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የኔ አባት እሸየ አንተንም እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ!!
@user-fs4ox6gs6u
@user-fs4ox6gs6u 2 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
እሸቱ ስነምግባርህ በጣም ደስ የሚል ነው መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
መምህራች ፈጣሬ ይጠብቅል
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@ermiyaseyasu5945
@ermiyaseyasu5945 3 жыл бұрын
Eshe tebarek teru senemgbar nw yalek
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
እሸ፡፡ተባረክ፡ደስየሚሉ፡ሰውስላቀረብክልን
@solomontadese7325
@solomontadese7325 3 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ሳያቸዉ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሲያስተምሩ ሲያወሩ ብቃታቸው ይገርማል ።
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እኔም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@Mm-nc4ei
@Mm-nc4ei Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 3 жыл бұрын
ይገርማል ስለ ትምህርት ጀረጃቸው ስሰማ ደነገጥኩ በአለማዊም በመንፈሳዊም በሁለት የተሳሉ ድንቅ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን ትህትናቸው ገራሚ ነው
@star-hb6hw
@star-hb6hw 3 жыл бұрын
የተማር ሰው እድህ ነው ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን ሲናገሩ ወሬቸው አጀት ይደርሳል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ንግግራቸው ደስ ይለኛል
@genetworku4774
@genetworku4774 3 жыл бұрын
እኔም ደስ ይሉኝ ነበር ነጃሺ አልሰለመም ካሉ ወዲህ እና ለእስልምና ያላቸው ጥላቻ ካወኩ ቡሃላ ለሳችው ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል
@star-hb6hw
@star-hb6hw 3 жыл бұрын
@@genetworku4774 አሉ እደ
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 3 жыл бұрын
በፍቅር የተሞላች አገር ነው ያደገው ስሰማው አገሬን አስታወሰኝ ሱበሀን አላህ በምን እንደሚገናኝ አያቅም እንድ አካባቢ አይ ከአገር መውጣት አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሆዴን አባቡት
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 3 жыл бұрын
@@genetworku4774 ቆይ ሁሉም የራሱ ሀይማኖት ማስተማር መብቱ ነው ለምሳሌ ያንች ሀይማኖት ወይም አስተማሪ ነጃሽ እስላም ነው ታለሽ እመኝ ስለሌላዉ አያገባሽም እኔ ለምሳሌ ያንች አስተማሪ ሙስሊም ነው ስላለ አላምንበትም ። አንችም የኛን አስተምሮ ለኛ ለተዎህዶ ልጆች ተይዉ።
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
@@genetworku4774 እሳቸው ያደጉበት ቦታ ሙስሊም ክርስቲያን በፍቅር የሚኖርበት ቦታ ነው።ሙስሊም አይጠሉም ።የሀይማኖት አስተምሮውን የሙስሊም ለሙስሊም የክርስቲያን ለክርስቲያን እንተው።
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
*እመብርሃን ምስክሬ ናት ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ቀኑን ሙሉ ሳምንቱን ሙሉ ሲያወሩ ብሰማቸው በጭራሽ አልሰለቻቸውም ሁሌ አዲስ ናቸው በእውነት* ሺ ዘመን ያኑርልን!🙏💜💜💜💜💜💜💜
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@Blue-21
@Blue-21 3 жыл бұрын
😘😘😘❤❤❤❤❤
@tubeb7035
@tubeb7035 3 жыл бұрын
ኧረ እኔስ አይሰለቸኝ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን በጣም ነው የምኮራብህ አባታችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏❤😍😍😍
@asrat7515
@asrat7515 2 жыл бұрын
መምህሬ አትጠገብ ነህ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን ኑርልን እንብዛ +++
@redo6724
@redo6724 3 жыл бұрын
የኔ ውድ መምሕር የተዋሕዶ እንቁ እድሜወትን ያርዝመው አቤት ተዋሕዶ መሆን እንዴት መታደል ነው💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-df3mi6pd8n
@user-df3mi6pd8n 3 жыл бұрын
ዋው እሸ የዛሬ እንግዳህ ደግሞ እጅግ በጣም ለየት ያለ ነው ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
እንዴት የሚጣፍጥ ጨዋታ እናትምርት ነው መምራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠውት ወድማችንም ተባረክልን መጨረሻህን ያሳምርልህ
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
ቤትስብ አርጉኝ በቅንነት የተዋሕዶ ልጆች
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
@@samitube4494 እሽ
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
@@aboneshtube7584 አደረጉ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
@@user-cg7gy6ic3y አመሰግናለሁ ውድ ተባረክ😍🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት እጅግ በጣም እንወዶታለን 😍
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 3 жыл бұрын
ደሰ ሲሉ ብዙ ጊዜ የእምነት መምህራን ኮስተር ያሉ ናቸዉ መምህር ደሰ ይላሉ
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ውድ መምህሬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እመብርሀን ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berhanukebede522
@berhanukebede522 3 жыл бұрын
መምህር እመቤቴ ማርያም እረጀም እድሜ ትሰጥህ!!!!!!!
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
አሜን ይሥጣቸዉ ሥወዳቸዉ
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እሼ የአመቱ ምርጥ እንግዳ እንዴት ደስ እንዳለች እናመሰግናለን 🙏😍 የሀይማኖት አባታችንን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል 🙏😍😍😍😍😍😍❤
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
የልጅ ነት ታሪኮችን ስለ ሰማሁ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍😍😍❤
@konjetgetachew5501
@konjetgetachew5501 3 жыл бұрын
መምህራችን እደሜ ከጤና ጋ የስጥልን ✝️💞🙏⛪️🇪🇹💞
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiahagereethio8844
@ethiopiahagereethio8844 3 жыл бұрын
Amen Amen melkamun hulu lehagerachin beriten entseliye hulachinem
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏
@kalkidane201rassague9
@kalkidane201rassague9 3 жыл бұрын
አሜን፫
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 3 жыл бұрын
አሜን፫
@menbersintayehu3588
@menbersintayehu3588 3 жыл бұрын
መምህረ እኳን በሰላም መጡ። አባታችን የኦርቶዶክስ አስተማሪ ረዠም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁ😘🇪🇹 አሼ ተባረክ😍 በቀጣይ መምህረ ምህረት አሰፍን አቅረብልን💒👍👍👍 ሠላም ለሠው ዘረ በሙሉ💒👍
@alix300
@alix300 2 жыл бұрын
ወይ መምህርየ ስለ እዉነት ቃል የለኝም በሁሉ ሙሉ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ድንቅ መምህር እረጅም እድሜ
@sababelda7525
@sababelda7525 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህራችን እርግት ያሉ የሚሰጡት ትምህርት ከልብ የማይወጣ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ከሙሉ ቤተሰብዎ እሼ ትልቅ ሰው ይህ ነው የህይወት ልምድ
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 3 жыл бұрын
የአይናችን ብሌን ኢትዮጵያውያዊ የኦርቶዶክስ መምህር ዘበነ ለማ ስወዳቸው
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@biruktawitenyew4524
@biruktawitenyew4524 3 жыл бұрын
እርስወን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ለሰሙይሁን አሜን🙏🙏🙏
@hiwigosay2454
@hiwigosay2454 3 жыл бұрын
እሼ ልዩ ሰው ❤ማንን ማቅረብ እንዳለብህ ጠንቅቀህ የምታቅ ሰለሆነ ብዙ ክብር ከብዙ መውደድ ጋር😘
@mesayayele5260
@mesayayele5260 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው መጋበዝ ሁላችንን ይጠቅማል፡፡
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
መምህር ዶር ዘበነ የኔ ዘመን ድንቅ መምህሬ እንኳን ደህና መጡ ፡ወንድሜ እሼም ክበርልኝ ፡ ታስታውሳለክ በናዝሬት በታላቁ ቅዱስ ገብርኤል ለመጀመሪያ ግዜ በስክሪን ያስተ ማሩን ድንቅ መምህር ናቸው ፡ በምነቴ ፀንቼ እንድቆይ ካደረጉኝ አንዱ እሳቸው ናቸው ፡ የሄዱበት ደብር ሁሉ ተከታትለን ነበር ምንማረው ፡ ታላቅ መምህር ናቸው ፡ በወቅቱ ወጣቱ ወደ እምነቱ እንዲመለስ ያደረጉ ናቸው ።መቼም አረሳቸውም ፡ድንቅ ኢትዩጵያዊ ሀገር ወዳድ ፡ ናቸው ።ዛሬ ካንተ ጋር ሳያቸው ደግሞ ልጅነቴን አስታወሰኝ ፡አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይስጦት መምህር ፡ እውነትም ጀግና ።
@tsiongenene9937
@tsiongenene9937 3 жыл бұрын
እሼ እድለኛ ነህ እንቁ መምህራችንን በመጠየቅህ👏🏻👏🏻👏🏻እግዚያብሄር እድሜና ጤንውን ይስጥችሁ የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክ::
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዶር /ዘበነ በጣም የምወደው መምህር ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን
@selammekasha9355
@selammekasha9355 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎትእመብርሀን ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@mesfnekassa2058
@mesfnekassa2058 3 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ውድ እና ትሁት መምህራችን እግዛብሄር አምላክ እረጅም እድሚና ጤናዎን ታድልልን ያገልግሎት ጊዜዎን ትባርክልን ❤️👍🙏🙏 በጣም ነው እምናመሰግነው እሺ ተባረክልን አንተም !!!!
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
አባቴ ገና ሳየዎት ደስ ይለኛል💓 እንቁ መምህራችን እኖድዎታለን💖 ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
አባታችን የምንወደወት የምናከብረወት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ welcome!!
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@natnaelengedaw313
@natnaelengedaw313 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ በጣም ክብር አለህ እና ላንተ የተሰጠህን ክብር ፈጣሪ ለኛም ይሰጠን እድሜ ይስጥልን
@serawitta
@serawitta 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ነው እምወድዎት እግዚዓብሔር የአግልግሎት ዘመንወን በሞገስ በጤና ያኑርልን ይባርክልን ።
@hfifj2228
@hfifj2228 3 жыл бұрын
ውዱ ክብር መምሕራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዛዝቶ ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ ይላል እሸቱዬ ስላቀረብሕልን እናመሠግልን
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 жыл бұрын
ውይ እሼ የኔጌታ በምን የልቤን አወቅኸው ማርያምን መምህርን ቢጋብዝ ብዬ እያሰብሁ ነበር እውነት ገረመኝ እግዛቤር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ይጠብቅልን አንተም የልጅ አዋቂ ለበለጠ ቁምነገር ያብቃህ ወንድሜ በርታልን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 жыл бұрын
እዚህ ሾው ላይ ምን ሊናገሩ ይሆን ስል ነበር። በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን። የኢትዮጵያን ክብር ይመልስልን። ቤተክርስቲያንን ከጠላት ይጠብቅልን።
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 жыл бұрын
ባዳምጣቸው አልጠገብኩም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሼ እናመሰግናለን
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
የዛሬው ሾ እሼ ተጨንቀሻል ይመቸሽ ያራድዬ ልጅ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ተምሬበታለው
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
ውዱ መምህሬ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️
@mimikidane4578
@mimikidane4578 3 жыл бұрын
anti ayebalem asetkakye
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
@@mimikidane4578 እሺ ❤️
@mimikidane4578
@mimikidane4578 3 жыл бұрын
egezeyabher yakebershe thank you
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 3 жыл бұрын
እሽቱ የምታቀርብውን ሁሉ በጣም ነው የምወደው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ይደንቀኛል የመምህራችን ትምህርት ለከንቱ ውዳሴ አደለም እግዚአብሔር እረዠም ዕድሜ ይስጥልን ብያለሁ ! ኣንተንም እናመሰግናለሁ ወንድማችን ኮመዲያን እሸቱ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
በጣም የምወድወት የማከብረወት እንቁ የተዋሕዶ አርበኛ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድ ሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችወት እሸቱ በጣም እናመሠግናለን የእኔ አሥተዋይ
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 3 жыл бұрын
እኝህን ልዩ አቤት ስወዳቸው መድኃኔዓለም እረጅም ዕድሜ ይስጥልን እስኪ የምትወዳቸው እንያችሁ💒💚💛❤👈
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
ምምህር በጣም ነው የምወዳቸው በሳቸው ስብከት ድሮ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ሰኞሰኞ ይሰብኩ በነበረበት ጊዜ ከመጥፋት ተመልሻለሁ እግዛብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለኔ ህይወት መዳን የእርሶ አስተምህሮ አለበትእ
@amirshikur98
@amirshikur98 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ የናቶትን ነፍስ ይማር ሲቀጥል መምህር ሁሌ በመንፈሳዊው ነገር ብቻ ስለማቃቸው እንዲህ ተጨዋጭ አይመስሉኝም ነበር አፌን ከፍቼ ነበር ሙሉውን ያዳመጥኩት በእውነት እርሶንም እርሶን ደሞ ለዚ ያበቃች ቤተክርስትያን እግዚአብሄር ስለ ሰጠን የተመሰገነ ይሁን ገና ከርሶ ብዙ እንጠብቃለን መመህር ረጅም እድሜ ከጤና ሰላምና ከእግዚአብሄር ፀጋ ጋር እመኝሎታለው እሼም ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 жыл бұрын
እንዲህ፡ጨዋታ፡አዋቂ፡መሆንህን፡አላውቅም፡ዶ/ር መምህር፡ዘበነ፡እምንኮራብህ፡ጀግናችን።
@peaceforall8032
@peaceforall8032 3 жыл бұрын
Betam ao sweet
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 жыл бұрын
የምኖዶት እና የምናከብሮት ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እኖዶት አለን እናመሰግናለን አሼ
@markostarekegn5153
@markostarekegn5153 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይስጥልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ትምህርትዎ እጅግ አስተማሪ ነው ።እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን።።።።
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሽየ ወንድሜ ትትናህና ለሃይማኖትህ ያለክን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ
@sarayedinglmariamlije184
@sarayedinglmariamlije184 3 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት አሼ የኛ ብላቴና ስወድህ😍😍
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
ማሻአላ አንደበቱ አይጠገብም እድሜ ከጠና ይስጠውት
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ የሚናከብራቸዉና የሚንወዳቸዉ ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን የማቱሳላ ዕድሜ እንመኝለታለን መምህራችን❤ እሸቱንም እናከብርሃለን እንወድሃለን እነዚህ ትላልቆች የተከበሩ እንግዳችን ስለጋበዝከልን፣ እና በርታ ተባረክ ቀጥለዉ❤
@user-eu5xo6nq5u
@user-eu5xo6nq5u 2 жыл бұрын
ማርያምን ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት የኛ መምህር የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድሎት ፀጋውን ያብዛሎት
@destamamo4895
@destamamo4895 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት በስቅ ነው ፍርስ ያደርጉኝ ሽህ አመት ኑርልን
@mayatube2121
@mayatube2121 3 жыл бұрын
መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
ቀሲስ በጣም ወጣት ኖት ገና ብዙ ይሰራሉ ዘመኖን አምላክ ይባርክሎት
@abebaweldesilassie457
@abebaweldesilassie457 2 жыл бұрын
Amen
@issackallau8909
@issackallau8909 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አቅርብሃል ፕሮግራሙ ምርጥ ነው አስተማሪም ኮሜዲም ይመስላል መምህራችንንም መምህር ዘበነ የቤተክርስቲያናችን ምሶሶ ነው ረጂም እድሜ ይስጥልን አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው ቀጥልበት ብርታቱን ይስጥህ
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 3 жыл бұрын
😂😂አይ ልጅነት አባታችን እዴት እዳሳቁኝ እድሜ ይስጥልን በእውነት ክፍል ሁለት አሼ ልቀቅልን አረ ኡፉ ደስ ስትሉ
@egzabeheryimesgenn610
@egzabeheryimesgenn610 3 жыл бұрын
Hhhhhh enem bitayi basaqmotku.sewodachu.ye.agare.mamitenew..sireee.agari.garaaw.dasyolali
@hailebesufkad
@hailebesufkad 3 жыл бұрын
ሁሌም የማይሰለቹኝ መምህር ዘበነ ለማ አንደበተ ርዕቱ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 49 ደቂቃ እንደ አስር ደቂቃ ነው የሆነብኝ አሼ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@Love-fb9ic
@Love-fb9ic 3 жыл бұрын
In Arsi the Muslim gave land for their Christian neighbor/brothers to built church and Memher Zeben thanked the Muslim dominated neighborhood and helped the neighbor get drinking water. That is Ethiopia. Thanks our Muslim brothers and Thanks Memher Zeben
@nazrawitsegaye5745
@nazrawitsegaye5745 3 жыл бұрын
እሺ እውነት ምርጥ ነህ እኮ በመምህር ብዙ ተምሬያለዉ እዉነት ነው የምልህ ልጆቼን ድቁና እንዲማሩ አረጋለዉ እዉነት ቀናሁ መምህር እ/ሄር እድሜና ጢና ይስጥልኝ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አለኝታ ኩሩ ልጅ መምህር ዶክተር ዘበነ እወዶታለሁ አከብሮታለሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር❤
@admaadma2598
@admaadma2598 3 жыл бұрын
አሹየ የኔውድ መምህራችን ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ሀና ዮሐንስ ጎጅየ የሚለውን ግቡና ኢቢኤስ እና ለኦርቶዶክስ ያላቸውን ግቡና እዪ
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰናለን፡፡ ወደኛ ቤት ጎራ በሉ ዉዶቼ ልጄን አበረታቱልኝ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
እሽ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ስለሚያስተምሩን ወንጌል ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን! ጎበዝ እሼ! እግዚአብሔር ይስጥን ይህ ጨዋታ በእውነት ውብ ድንቅ ነው በእውነት ደስ ትላላችሁ ብዙ ይህን ፕሮግራምህን የሚፈልግ ተከታታይ አለና እባክህ በአለም ድንቁ አንቂ ታታሪ መምህራችን መልአከ መንክራት ቀሲስ መምህር ግርማ ወንድሙን እና ወጣቱ ታታሪው መምህር ተስፋዬንም ጋብዝልን እባክህ እባክህ እባክህ ፀጋውን ያብዛልህ አዎ ሰው በህይወት እያለ ስለሱ እንዲህ መወራት መመስገን አለበት ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን በርታልን በርታልን
@ZionzionEthio
@ZionzionEthio 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው🙂🙂🙂🥰🥰🥰
@mimmim4365
@mimmim4365 3 жыл бұрын
እሸቱ መልካም ብሎግራአም ዛሬ የሀገሬ ስሬ ተወላጅ አስተማሪዬን ዶከተር መምህሬን ስላቀረብክልኝ በጣም እናመሰግንአለን ዘቤን ቅዱስ ጊዮርጊስ በምታስተምረኝ ጊዜ ያጣፋጭ ስብከትህ ሁሌም ባየሁክ ጊዜ አመሰግንአለው ያተ ተማሪ በመሆኔ አረብ ሀገር እየኖርኩ እምነቴን አጥብቄ ሳልታለል የድግልጅ ጠብቆኝ ለዚ ቀን ደርሻለው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር አሼ ጎረቤቴን ስላቀረብክልኝ አመሰግናለው ሚሚ ፀጋ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
እሸ ምርጡ: ከትንሹ ጋር ትንሽ: ከትልቁ ጋር ትልቅ:: ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነክ ወንድም!!
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 3 жыл бұрын
ትክክል
@harakatrak9529
@harakatrak9529 3 жыл бұрын
በጣም ጨዋታ አዋቂ ናቸዉ እሸት የምታቀርባቸዉ መምህሮች በጣም አስተዋይ ናቸዉ ይህ ነገር ከጠፋብን ቆየ እሸት በርታ ማሻአላህ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 жыл бұрын
ደግና.ትሁት.የኢትዮጽያ.ጀግና.የተዋህዶ.አባት.አርበኛ.የኢትዮጽያ.የእናቶች.ጉዳይ.የሚያመው.በጣም.ስለዘበነ.ብዙብዙ.ማለት.ይቻላል.በጣም.የምውዳቸው.የማከብራቸው.መምህር.ዘበነ.በጣም.ነው.የምወዶት.ክብር.ይስልኝ.እሳቸውን.ሳይ.ሁሉ.ነገሪ.ይለመልማል.ደስ.ይለኛል.እሺ.በጣም.እናመስግናለን.
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
አረ እሼ ምን አይነት ብሩክ ሰው ነህ የተባረከ የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን ድንቅ አገልጋይ በመጋበዝህ ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ መምህር ዘበነ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ድንቅ ስጦታችን ነህ 👐👐👐👐👐👐👐👐
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ በጣም የምንወድዎት መምህራችን ኖት። በይበልጥ ደግሞ ለተዋህዶ ልጆች በጣም የምንኮራበዎት መምህራችን ነዎት እስቲ ebs ላይ ቤተኛ ኖት ። በስራ ላይ ማህተብ እንድናወልቅ የምንገደድበትን ማውገዝ ይገባል እና ትንሽ ብትሉ ብየ ተመኘሁ።
@aydakale9695
@aydakale9695 3 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ በጣም አክባሪዎት ነኝ ብዙ ግዜ ሥደት ላይ ሁኜ ትምህትሁን አዳምጣለሁ ብዙ ግዜ ሥለኔ ታሪክ የምታወሩ ይመሥለኝና በጣም ደሥ የሚል ብርታትና ደሥታ አገኛለሁ ፈጣሪ ሞጎሡን ያብዛለዎት ዘመነዎም ይባረክልኝ አሜን ! ዶንክዬም ተባረክ ወንድሜ !!!
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 3 ай бұрын
ዋው የሥሬ እንቁ መምህር ዘበነ ለማ ያገራችን እንቁ ቦሎ ቅዱሥ ሚካኤል ሢመጡ ሁሉም ደሥሥሥሥሥ ይለው ነበር እኔም አንዷ ነበርኩ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አባተ ዶክተር መህምር ዘበኔ ❤❤❤❤ እኔም በጣም ስደት ከብዶኛል ወደ አገር ለመግባት 10 ብር እራሱ የለኝም ወገኖች ጸሎት አስቡኝ 😭😭
@tsigetube7178
@tsigetube7178 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ክርስቲን ተስፋ አይቆርጥም
@user-lp9nl2ul6h
@user-lp9nl2ul6h 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የፈከደዉ ነዉ የሚሆነው ፀልይ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
@@tsigetube7178 እሽ እህተ እውነት ነው👈⛪👈❤
@user-xn8hk2tm5h
@user-xn8hk2tm5h 3 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የምድሩን አታስቡ አስቀድማችሁ መንግስቱን አስቡ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ አትጨነቁ ምን እንበላለን ምን እንጠጣለን ምን እንለብሳለን ብላችሁ አትጨነቁ የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ አይዘሩም አያጭዱም በጎተራ አያከማቹም የሰማዩ አባታቸው ይመግባቸዋል እነሱን ከመገበ እናንተ አትበልጡምን ይላል አይዞን ብቻ እግዚአብሔርን እንፍራ ትዕዛዙን እንጠብቅ ሳንበላ አናድርም
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህራችን እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብዎ እሼ ትልቅ ሰው
@danifanoethiopia5357
@danifanoethiopia5357 2 жыл бұрын
እሸዬ እውነት ለመናገር አንተም መምህርም ሁለታቹህም የሕይወቴ ትልቅ መምህር ናቹህ ። እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ብቻ ነው ምለው ። ለመምህር 👉 ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 🙏🙏🙏👍
@kng4900
@kng4900 3 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ እንኳን ተፈጠርክ የተዋሕዶ አምላክ ዘመንህን ይባርክልን
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 жыл бұрын
መምህሬ😍ስወዳቸው😍ኑሩልን ውድድድ ከ❤😍🙏 እሼው እናመሠግናለን ዘመንህ ይባረክ😍😍😍🙏 አበረታቱኝ የምትወዷቸው😍🙏
@HeluGold
@HeluGold 3 жыл бұрын
እሼ ወንድም ከምር በጣም ትልቅ ሰው ነህ በርታ ወንድሜ መምህር እግዝአብሔር ያክብሮት💚💛❤
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
Welcome Dr. Zebene Lemma you are amazing human being I don't have any words compare what kind of respect I have for you Ethiopia the greatest gift from God in this Earth every time I see you I'm so proud I am Ethiopian May the greatest god protect you and keep you safe forever and ever with your family also thank you Eshetu for bringing such a great story and person in your show 💚💛❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
መምራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ይስጥልን🙏❤️
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ውይ እሼ እደዛሬ ተደስቼ አላውቅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን ኑሩልን እድሜን ከጤናጋ ያድሎት ፈጣሪ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🙏💚💛💓 💚💛💝💞💕💜💜💙💙
@user-cz3yc8he4f
@user-cz3yc8he4f 3 жыл бұрын
መምህራችን ሳይ መፍሴ ነው ሚታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mukki3846
@mukki3846 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ እጀግ በጣም የምወደቸው እርሱም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥወት
@user-qx2rj5mn8l
@user-qx2rj5mn8l 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነዉ እምናከብረወት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛለወት በኡነት የነብስ ተስፋ የምሰጡናችሁ
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 44 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
The dog made the right choice#Short #Officer Rabbit #angel
0:33
兔子警官
Рет қаралды 18 МЛН