ስለ ኢትዮጵያ ድንቅ ነገር ነገሩን :: ጀግና መፍጠር ክፍል 2 መምህር ዶር ዘበነ ለማ፡ Donkey Tube: Comedian Eshetu

  Рет қаралды 377,916

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 3 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር መምህር እውነትኛ ኢትዮጵያዊ ስቶን የትኛውም የህምነት አባቶችን ታከብራልክ ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይስጦት አባቴ💖💖🇪🇹🇪🇹👌
@salamsintayehuabera1444
@salamsintayehuabera1444 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ 😍😍😍
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 3 жыл бұрын
Anchnm fetry yitbksh ehit
@egizabeheryimasgen9144
@egizabeheryimasgen9144 3 жыл бұрын
Anchinim yanurish
@tubeb7035
@tubeb7035 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@mekdesamere2070
@mekdesamere2070 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@seadaseid9615
@seadaseid9615 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የማከብራቸው ንግግራቸው ሀሉ ኢትዮጵዊ እንዴት ደስ እንደሚሉ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ክፍል ሁለትን
@ltube4656
@ltube4656 3 жыл бұрын
💕💕👍👍
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
❤️👍👌
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 3 жыл бұрын
Tebarekilg Ehta
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሺ ውዴ ሁሉምእዳችበሆነ እኔም ምርጥ ሙስሊም ጓደኞች አሉኝ
@ganetkal7418
@ganetkal7418 2 жыл бұрын
ፈጣሪያክብርሺውዴ
@abeba1
@abeba1 3 жыл бұрын
ትላንት በጣም ነበረ ፈታ ያረጉኝ የልጅነት ትዝታ😇 ዛሬ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው😊 መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሼ እናመሰግናለን😍🙏🏼
@kalealel5612
@kalealel5612 3 жыл бұрын
Ene
@kalikdankalikdan5645
@kalikdankalikdan5645 3 жыл бұрын
Enema asere you tub lay suk sele naw yawalekute Lamayate
@abeba1
@abeba1 3 жыл бұрын
@@kalikdankalikdan5645 ደስ የሚለው ነገር ይቀጥላል መሰል ሳይሰናበቱን እኮ ነው ያለቀው😳🙆🏽‍♀
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 3 жыл бұрын
Me too
@michich1490
@michich1490 3 жыл бұрын
♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
@shalomshalom6379
@shalomshalom6379 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ባላለቀ እያለ ያየ መምህር ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 3 жыл бұрын
እኔ
@ገብረማረያም
@ገብረማረያም 3 жыл бұрын
እኔም
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
እኔ
@mimia3040
@mimia3040 3 жыл бұрын
Me
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 жыл бұрын
ቂርቆስን እኔ ✋️
@እሙአማርጀማልቲዩብ
@እሙአማርጀማልቲዩብ 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መምህር ዘበነን በጣም ነው የማከብረው የምወደው አንድም ቀን የሀይማኖት ትላቻን ሲሰብክ አላየሁትምም
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ ውድድድድ😍❤
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ያክብርልን መልካም ሰው
@yerosantube4421
@yerosantube4421 3 жыл бұрын
👍👍👍😘😘😘😘
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርል
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Enamesegnal ehtachn
@Hawabentbaba
@Hawabentbaba 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ክፍል አንድ/ክፍል ሁለትንም አዳመጥኩት አየሁት ማሻአላህ ምርጥ ኢትዮጽያዊን ዜጋ ናቸው ሠላም እና ጤና እድሜ አላህ ያድላችሁ 🇪🇹🙏🙏✅✅
@mkm199
@mkm199 3 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
ውይ መምህር ሲናገሩ ሁሌም ልቤ እርግት ይላል የኔ እነቁ አባት 💖💖💖💖💖
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@asteraysemre4593
@asteraysemre4593 3 жыл бұрын
መምሕር ዘበነ ለማ ኢትዮጵያችን እና ተዋሕዶ ሐይማኖታችን አሉኝ ከምትላቸዉ ጥቂት ዕንቁ ሰዎች አንዱ ናቸዉ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
Amen በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@hadashhadash7774
@hadashhadash7774 3 жыл бұрын
Sew eyemote sile ethiopia tilknet yaweral, sekaram mimhr new, Sijemer eyesus dikala new, maryam degmo set adari neberech leza new eyesua dikala yehonew,
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ ለማ አንደበተ ርቱዕ ትሁት እና አዋቂ በሳል ሙህር እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@eliasgebre
@eliasgebre 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አብሮ አደጌ የወንዜ ልጅ ስለ ስሬ ትዝታዎን ሲያወሩ በቃ በአይኔ ህሊናዬ ቀለጣን ተሻግሬ ሁሉንም መቃኘት ጀመርኩ በእርሶ ውስጥ ራሴን አየሁ ፣ አድሜና ጤና መምህሬ
@አፎሚያየሚካኤልልጂ
@አፎሚያየሚካኤልልጂ 3 жыл бұрын
ስሬ የፍቅር ሀገር ናት
@cheesy3771
@cheesy3771 3 жыл бұрын
እንኴን አንተ እኔ እራሴ የአዲስ አበባ ልጅ እዛው እንደተወለድኩ ነው በጉጉት ነው ያዳመጥኳቸው ።
@yohasalamon6607
@yohasalamon6607 3 жыл бұрын
Siran ema manim aykabin gin kemrfa belay yalcheiwun mengede tbabiren enasraw
@footballlife7093
@footballlife7093 2 жыл бұрын
I respect you
@use1K629
@use1K629 3 жыл бұрын
ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ✝️✝️✝️⛪️💚💛❤️🕊🕊🕊
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
amen በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ
@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት እናመምሰግናለን! እሸቱ አንተንም እናመሰግናለን የድሮ ዘመን ልጅ እና አባት ትመስላላችህ ይህን ያልሁህ ለመምህር ያለህ አክብሮትን ተመልክቼ ነው
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@hadashhadash7774
@hadashhadash7774 3 жыл бұрын
Sew eyemote sile ethiopia tilknet yaweral, sekaram mimhr new, Sijemer eyesus dikala new, maryam degmo set adari neberech leza new eyesua dikala yehonew,
@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ
@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ 3 жыл бұрын
@@hadashhadash7774 የአይሁድ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጥህ
@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ
@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ 3 жыл бұрын
@@hadashhadash7774 ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ። 3 ፤ በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም። ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 1 ቁጥር 2 ከበሬ እና ከአህያ ያነስህ ነህ/ሽ
@hadashhadash7774
@hadashhadash7774 3 жыл бұрын
@@የእግዚአብሔርባርያነ-ኘ2ኈ ayizoh, bedikala sile mitamin betam yasaznal, ryesus abatu ayitawekm, mikniyatum maryam set adari koshasha sile neberech
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹 እምዬ እናቴ🇪🇹 ኢትዮጵያ ኩራቴ ነሽ ዉባቴ🇪🇹 ኢትዮጵያ መመካዬ ነሽ ላኔ ማንናቴ🇪🇹 ሀገሬ የኔ ዞሮ መግባዬ🇪🇹 ለ ዘላለም ኑሪልኝ ድምቃቴ ሰንዳቄ 🇪🇹🙏
@ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
@ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 3 жыл бұрын
ሰጠ ብቅ ነበር
@ababaabba1673
@ababaabba1673 3 жыл бұрын
ይህ ኮሜንት እምታነብብ ልጆች ለኦርቶዶክስ ሰለ ድንግልን ማርያም ስም ለጰንጤ በእየሱስ ሰም ለ ሙስሊም በአላህ ሰም ከዝች ቀን ጀምሮ ሰለ ፖለቲካ ና ዘረኝነት እዳልቃላቀል በፈጣሪ ሰም ቃል ገብቻለሁ ያሉ ሰው ላይክ አሳዩኝ እኔ በድንግል ማርያም ስም ቃል ገብቻለሁ አንደበቴ ወደ እግዚአብሔር ቤት ትክፈትልኝ
@habeshafamilya1087
@habeshafamilya1087 3 жыл бұрын
iyesus ye ortodoxm new.yehulum Christians
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
እኔ የለውበትም አንድም ቀን ሰውን ተሳዳቢ አላውቅም ስለዘረኝነት አስተያየት ብሰጥ እንጂ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
👉እውነትሽ ነው😍 👉በገንፎ ተጀምሮ 👈 👉በንፍሮ ለሚያልቅ ህይወት👈 👉 እቺ ምድር የተሰጠችኝ ኩንትራት👈 👉 እንጂ ዘላለማዊ አይደለችም👈 👉በምድራዊ ነገር ስንጋፋ👈 👉የሰማይ ቤታችን እንዳይዘጋ👈
@ababaabba1673
@ababaabba1673 3 жыл бұрын
@@emamaethiopia5992 የኔ ጨዋ ልክ ብለሻል ሰው በሰው ማዋደድ እጅ ያለብን ትግሬ አማራ ኦሮሞ መንግሰተ ሰማያት አያስገባንም ካሃነ እጅ ፈጣሪ ለሁላችንም እኩል ነው እምያየን
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 жыл бұрын
እኔ ድሮውንም እግዚአብሔር ይመስገን ዘረኝነትን አላውቀውም የስላሴ ልጅ ነኝ 👐
@anisatadese8495
@anisatadese8495 3 жыл бұрын
ብዙ አዋቂዎችን ሰምቻለሁ እንደ መምህር ዶ/ር ዘበነ ዉስጤን የነካኝ የለም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንንን
@Alem1985
@Alem1985 3 жыл бұрын
እሼ ተባረክ! እኝህን የተከበሩ ታላቅ መምህር ስላቀረብክልን።ታላቅ ምስጋና
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
ገና አልሰማሁትም መምህር ዶክተር ዘበነ በረከታችን ናቸው ብል አልተሳሳትኩም። እድሜ ይስጥልን ። ተሼ በርታ ይህ ነው ስራ ማለት ጎበዝ በረከት ይብዛልክ
@mehbubshukrellah846
@mehbubshukrellah846 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ያኑርህ መምህር
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 жыл бұрын
ዋው እደኛ ነኝ ውድ መምራችንን እና ወድ ወድማችንን እሼን በጉጉት የጠበቀ እደኔ አለ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 жыл бұрын
@@samitube4494 እሽ
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሼ ተባረክልን መምህር እድሜ ይስጥልን🙌🙌❤❤❤😍😍😍
@hadashhadash7774
@hadashhadash7774 3 жыл бұрын
Sew eyemote sile ethiopia tilknet yaweral, sekaram mimhr new, Sijemer eyesus dikala new, maryam degmo set adari neberech leza new eyesua dikala yehonew,
@Janiyfantube
@Janiyfantube 3 жыл бұрын
@@hadashhadash7774 emenegn endii letenagerkew Kal talekesalk fetari yeker yebelk
@hadashhadash7774
@hadashhadash7774 3 жыл бұрын
@@Janiyfantube ere bakh, eyesus shermuta mehonun hulachin enawukalen
@natnael9236
@natnael9236 3 жыл бұрын
@@hadashhadash7774 aterebam eshi koshasha fetari bante andebet yemetera adelem lengeru aleferdebekem ante satehun ante wesx yalw sitan Nw endzi yemenagerw eni Muslim negn gen zeben leman betammmm nw mewedew
@fkrlove3052
@fkrlove3052 3 жыл бұрын
Dr kesis memher zeben lema my hero my king zelalem nurelen
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
መምህራችን ልኡልእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድወታለን
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@kedirmohammed-aman461
@kedirmohammed-aman461 3 жыл бұрын
Thank you the true Ethiopians for your true history of our beloved country
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዶር /ዘበነ ምርጥ መምህር ናቸው እንደዚ አባቶች ስለሀገራ ቸው ሲያወሩ በጣም ደስይላሉ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ይገርማል ትልቅ እዉቀት ዝም ብለን ብናዳምጣቸዉ አይጠገቡም ትክክለኛ እዉነተኛ ሰዉ አንደበተ ሩትእ ናቸዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mentubeauty4392
@mentubeauty4392 3 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ስጠብቀው ነበር ካሁን ካሁን ተለቀቀ እያልኩ እሼ በርታልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን
@DanCaller123
@DanCaller123 3 жыл бұрын
Me too 🙏🏽
@dandobabbb6970
@dandobabbb6970 3 жыл бұрын
ሚቱ
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ተጀምሮ እስከሚያልቅ የማይሰለች ትምህርት ቃለ:-ህይወት! ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን🙏💚💛❤
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይህንን የመሠለ ቃለ መጠይቅ በልቦናዬ ጆሮ እንዳዳምጠው አንተ እርዳኝ🙏❤ ልቤን❤ ክፈትልኝ አሜን ይክፈትልሽ በሉኝ❤
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 3 жыл бұрын
Amen yekftleshe
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
የሁላችንንም ይክፈትልን
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 жыл бұрын
@@hanagosaye8136 አሜን አሜን አሜን🙏
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 жыл бұрын
Amen(3)yikefetlish fetari le hulachinm libonachinin yikfetlin
@almilove9138
@almilove9138 3 жыл бұрын
በስመ ክርስትና የምኖር ነበርኩኝ መምህሬ ግን በምን አደበቴ ላመስግናቸው ቁጥራቸውን ባገኝ እዴት ህይወቴን እንደቀየሩት ብነራቸው እዴት ደስ እንደሚለኝ ሀይማኖቴን ለማድመጥ በር የከፈቱልኝ ህንቁ መምህሬ ኑሩኝ በፀጋ
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 жыл бұрын
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን መምህር አመሰግኖታለሁ
@salamsintayehuabera1444
@salamsintayehuabera1444 3 жыл бұрын
ተባረኪ 😍😍
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 жыл бұрын
@@salamsintayehuabera1444 አሜን አሜነ አሜን
@አበበችፈንታው
@አበበችፈንታው 3 жыл бұрын
አሜን እህት እንዳንች አይነቶችን ቅን አሳብ ያለው እስላም ያብዛልን በማያገባቸው ገብተው ከሚሳደቡ ይሰውርሽ እህት
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 жыл бұрын
@@አበበችፈንታው አሜን እሀቴ በጣም አመሰግናለሁ
@johnnyadmas
@johnnyadmas 3 жыл бұрын
Thank you Dr Zebene, you're our heroe , your teaching , wisdom , prayer , .. May God bless you and your loved ones. Eshetu ! You keep surprising us with your professionalism. Thanks again
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 3 жыл бұрын
እንደው ስለ እምዬ ኢትዬጲያ ሀገሬ እንደ አንተ እንቁ መምህር ብቻ ይተንትናት የዛኔ ኢትዬጲያዊ መሆኔ ቀና ብዬ እንድሄድ ያደርገኛል ግርም እያለኝ በጉጉት ከልቤ አዳመጥኩት ከዛም ተመስገን እንኳንም ኢትዬጲያዊ ሆንኩ እላለው እሼ በተመስጦ ስላደማጥክ አመሰግንሀለው ተባረኩ
@tigist3498
@tigist3498 3 жыл бұрын
እሼ ግን የእብድ ጭምት ማለት አንተ ነህ ክብር ይስጥልን እኝህ የተከበሩ አባት ስለጋበዝክልን የሀገራችን ሰላም ተመሶ ለማየት ያብቃን ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመምህራችን ይስጥልን
@saraa7804
@saraa7804 3 жыл бұрын
ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ ♥♥♥
@lucyethiopia8604
@lucyethiopia8604 3 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ መምህራን እይቀረባችሁ የዛገውን አእምሯችንን አድሱልን መምህራችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልዎ እድሜዎን ያርዝምልን
@መብሬየድንግልልጅ
@መብሬየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
የማይጠገብ አንደበት የተዋህዶ አረበኛ እንቁ መምህራችን የድንግል ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የተዋህዶ ወርቅ😘😘😘😘😘 ፍቅሬን የምገልፅበት ቃል የለኝም መምህሬ lLove You Betam💞💞💞 ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቀንሶ ያኑርልኝ
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@ገኒሀበሻዊት
@ገኒሀበሻዊት 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እሸ መምህራችን በድጋሜ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏
@mekdibelete5506
@mekdibelete5506 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ የሆኑ መምህር ናቸው ኢትዮጵያዊነት ማለት እኮ አበባ ነው ገራሚ አነጋገር ፈጣሪ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ይሳካልህ መምህራችን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤👌👌🇪🇹
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
wow 💚💛❤ ስጠባበቀው ነበር ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን ደረሰ
@woseneyeyis12
@woseneyeyis12 3 жыл бұрын
እንዴት አመሻችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት እግዚአብሔር እንደርሶ ያለ መምህር ስለሰጠን ምስጋና ይገባዋል እውነት የእርሶን ትምህርት ወይም ስብከት ስሰማ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እድለኛም ነኝ።የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን እሼ አንተንም እናመሰግናለን እንወድሃለን።
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ 3 жыл бұрын
መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🙏እሸትየ ወንድም በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድም አሜን 🙏🙏❤
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር በእውነት የምገርም ትምህርት ነው ወንድማችን Eshetu እግዚአብሔር ይባርክህ
@whcell3950
@whcell3950 3 жыл бұрын
የወንጌ አርበኛ መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጦት አሼ ተባረክ
@alextigstg3055
@alextigstg3055 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የእውነት ቃላት የለኝም ምን ብየ እንደምገልፅህ እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜ እና ጤናውን አብዝቶ እንዲሰጥህ እመኛለው እንደ አንተ ያሉትን ሰዎች እንደ ባህር አሸዋ ያብዛልን ዘርህ ይለምልም# እሼ ከልብ እናመሰግናለን
@mekdes3868
@mekdes3868 3 жыл бұрын
ሁለቱ እንቁዎች 🥰 እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክልን እሼ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለሁ
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ዘበነ ለዛ ያለውን ንግግሮትን ዝም ብለው ሲያወሩ ውለው ቢያድሩ አይጠገብም ። ዘመኖትን ጌታ ይባርክ ። ጨዋነት የሞላበት ነው ። የአገሬ ብርቅዬ ልጅ በመሆኖት ልቤን ደስ አለው ።
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 жыл бұрын
አንድ አዛውንት የውጭ ዜጋ እንዲህ አሉኝ ። እናንተ ኢትዮጵያውያን ለምን ታሪካችሁን አታውቁም ? እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሴት እንደማርያም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወንድ እንደ ክርስቶስ ናችሁ አሉኝ። ደንግጬ ግን በውስጤ እንዴ ምን ይላል ብዬ ትቻቸው ሄድኩ። ታሪካችንን ባለማወቃችን ነው የተጎዳነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 жыл бұрын
ውድ የሆነ የኢትዮጲያ ንብረት ነው ያስመለሱልን መምህር እናመሰግናለን ስሰማዎ ብውል አልሰለችም እድሜ ይስጥልን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያብዛልክ
@wendmhundesalegn9905
@wendmhundesalegn9905 3 жыл бұрын
በእዉነቱ መባረክ ማለት ይኸ አደለም ቅድሚያ ለታዳጊዉ ወጣት እሼ የዘመኑ እቁ በእዉነት ጀግና ታዉቃለህ ዝግጅትህ ሁሉ በረከት እዉቀት ትህትና የሚስተምሩ አባት በመጋበዝህ ደስስስስስስ ብሎኛል መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ሆናልያት-2121
@ሆናልያት-2121 3 жыл бұрын
እንደዚህ በጉጉት የጠበኩት ዝግጅት እስካሁን የለም 3 4 5 ቢቀጥል ደስ ይለኛል
@harerzenebe3368
@harerzenebe3368 3 жыл бұрын
በእውነት ሰለ እራሴ ከማውቀው በላይ ስለነገሮሩኝ እጅግ ተገርሜም ተደምሜም ነው የተከታተልኩት,ለመምህር እድሜ ከፀጋው ሳያጉድል አብዙቱ ይባርክልን,ያንተንም ፕሮግራም መርጨ እንዳየው አስገድደህኛል,በርታ ከዚህ በተሻለ እጨመርክ እንደምትሆድ ተስፋ አደርጋለሁ!ዋው!!
@አርብነውናቀኑበመከራፅኑ
@አርብነውናቀኑበመከራፅኑ 3 жыл бұрын
እሽቴ ልዩ ወጣት ሰላምህ ይብዛ እንቅልፌን ባጣ አይቆጨኝም ይልመድብህ መምህራችን እድሜ ይስጥልን የአይናችን ብሌን ነዎት
@መርሃዊትኃልትግራይ
@መርሃዊትኃልትግራይ 2 жыл бұрын
ወይኔ እሽየ እግዚአብሄር ያከብርህ እነኚህ የተዋህዶ ሃርበኛ የሆኑትን መምህራችን ስላቀረብክልን መምህሬ እግዚአብሄር ንጤና ይጠብቅልን♥♥♥♥
@kadytelecom5830
@kadytelecom5830 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!!!! መምህሬ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦት፡፡ እሼ መልካም ሰው እግዚኣብሄር ይባርክህ፡፡
@ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ
@ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ 3 жыл бұрын
መምህራችን ስወዶት እውነት ከልቤ ነው ረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን እሼ እናመሰግናለን የምንወዳቸውን መምህራችን ስላቀረብክልኝ ደስ የምል ንግግር ትህትና ፍቅር የሞላቸው መምህራችን ሰላም ጤና ይስጦት በውነት እሼ እናመሰግናለን አተንም
@ሀናሚዲያ
@ሀናሚዲያ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሼ በቀጣይ ጋሽ ዘነበ ወላን ጋብዝልን
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህራችን ደኩተር ዘበነ ቃለህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እሼ ተባረክልን ።
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 жыл бұрын
ሳልጠግበው አለቀብኝ መምህር ስታወራ ውለክ ብታድር እኮ አልጠግብም💙
@samitesfai2448
@samitesfai2448 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትልቅነት በርሶ ነው ማየው ቃላት አጠቃቀማቸዉ ነገርን የሜስረድበት አደበት . መማርን ማወቅን ማስተዋልን አይቦታለው እና ስለስደተኛው የተናገሩት ነገር በጣም ነው ስሜቴን የነካዉ ... ማወቅን እዳለብን አስተምራቹናልና እናመሰግናለን በመጨረሻ የብሮግራሙ አቅራቢ እደ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የመሳሰሉ ኢትዮጵያን የሚያቁ ሰዎችን በመጋበዝ ስለ ኢትዮጵያ ብታስተምሩነ የተሻለ ነው ።።።።
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 жыл бұрын
መምህር፡ዘበነ፡እዉነት፡ነገር፡በኢትዬጵያውን፡በምን፡ይኮራሉ፡ለሚለው፡ጥያቄ፡የመለሱት፡መልስ፡100%ትክክል።
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
ይገርማል ብዙ ያልሰማንዉን ነገር ነዉ የሰማሁት
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን መምህራችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ🙏
@የክቴአየለ
@የክቴአየለ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ መምህር ራችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
በጣም ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች🙏💜💜
@mmatekondagala4500
@mmatekondagala4500 3 жыл бұрын
Nau
@shewatsehay1
@shewatsehay1 3 жыл бұрын
እንደሁ መምህር ስለኢትዮጵያ ሲናገሩ የኔ ውስጤ ያለውን ነው የሚናገሩት እንዴት እንደሚያስደስቱ መታደል ነው እምዬ ኢትዮጵያ በክፉ የሚያይሽ አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ልንኮራ ይገባል በእግዚአብሔር የተወደድን ሕዝቡ ነን
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 жыл бұрын
❤""እግዚአብሔር አምላክ❤ይጠብቅልን ክፍ አይንካብን ❤❤❤
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንንን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
በእዉነት እሺዬ በጣም ከልብ እንመሰግናለ ድንቅ መምራችን ስላቀርብክልን መህምራችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የኔ ጀግና ወንድም ተባረክ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️💛💚❤️💛💚🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
Memeher Zebenh GOD BLESS YOU LONG LIFE 🙏💚💛❤
@yaredtefera20
@yaredtefera20 3 жыл бұрын
ዘበንየ በጣም ነው ምወድህ እማከብርህ ሁሌም ከፍታህን እመኛለው ሁሌም ቢሆን ታነቃቃናለህ በርታልን , አባካቹ መናገር ምትፈልጉትን በ ቋንቋንችን እናውራ አለዛማ ምኑን በራሳችን ኮራን
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያቾን ኢትዮጲያችን ሠላም ለሀገራችንን ለህዝቦቻችንንን ሰላም አርግልን አምላክ ሆይ
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
Amen!!! Amen!!! Amen!!! 💚💛❤
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ratarat7340
@ratarat7340 3 жыл бұрын
በጣም ምንወዶት እና ምናከብሮት ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ወይ እንዴት ነበር በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ክፍል አንድን አዳምጪ ክፍል ሁለትንም ይህው በዚ በለሊት ደስ ብሎኝ ነው ስለ ኢትዩጵያ ሲያወሩ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እናት አገራችንን ኢትዩጵያን ሰላም ያርግልን እሽየ የኛ የሰው አክባሪ ከልብ እናመሰግናለን ወደ ክፍል ሶስት
@azialex4381
@azialex4381 3 жыл бұрын
የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕንቁ ልጅ መምህሬ አትጠገብም እኮ እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የመሰሉ አባት የሰጠን፣ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፣እኔ የሳቸዉን ትምህርት ሳዳምጥ ሰአቱ ያጥርብኛል፣ ዉዱ ወንድማችን እሼቱ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ። ደስ የሚል ጨዋታ። እሼ ምርጥ እኮ ነህ።
@አይናችንነሽማርያም-ዸ3ኈ
@አይናችንነሽማርያም-ዸ3ኈ 3 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድሎት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ። እሼ አንተም ለኔ ጀግና ነህ በርታልኝ።
@fikirtube761
@fikirtube761 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው እሼ በእውነት መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው። እሼም በድሜ በጤና ይጠብቅክ በርታልን ጀግናችን ነክ።
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 3 жыл бұрын
እሼ ተመስጠህ ነው የምትሰማው ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር በጣም አከብሮታለሁ አወዶታለሁ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ መሆኔን ይበልጥ ወደድኩት
@natanemmedia1
@natanemmedia1 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮፕያዊ ነኝ ❤❤❤ እናንተስ - እስኪ እኔም ነኝ የሚል - 😍😍😍
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
ኧረ አስተካክለው 🙆
@ayemogesie4589
@ayemogesie4589 3 жыл бұрын
Ene ethiopiawi we tewahdowawi
@heerdawitelken4041
@heerdawitelken4041 3 жыл бұрын
ነፍስህን በ አፀደ ገነት ያኑረው አባዬ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆኜ እንድኖር አደረከኝ ዶክተር መምህር ዘበነ በጣም ነው ምወዶት ልዑል እግዚህአብሔር ይጠብቆት እሼ እወድሀለሁ በርታ
@ሚሚየናዝሬትልጅ
@ሚሚየናዝሬትልጅ 3 жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን።
@shdlove6679
@shdlove6679 3 жыл бұрын
በጣም ደቀ ታምር ነው እግዚአብሔር ይጠበቃልን መምህር የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ ለእኛም ማስተዋልን ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ዛሬ የቀደመኝ የለም መምህረችን አሹ እንኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነው ያመሸውት
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@yemaryamlij9628
@yemaryamlij9628 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ከእድሜ ፣ጤናጋ ይጠብቅልን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ መሆናችን ፣ አባቶቻችን ስለሰጠን በድጋሜ ተመስገን ። 💚💛❤️✝️✝️✝️💒💒💒 የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን፣ የሃይማኖታችን፣የእመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯን ያሳድርብን 🌻🌻🌻
@asniit1199
@asniit1199 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በድጋሜ መምህራችን
@hussain3718
@hussain3718 3 жыл бұрын
መታደል ነው ላንተም ለኛም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሥጥልን እሥኪ ማነው እንደኔ ተመሥጦ ባላለቀ ብሎ የሰማቸው መምሕር ዘበነን ፈጣሪ ሢባርክሕ እንዲሕ ንፅ ቃላት ለትውልድ ያሥተምራል
@menbersintayehu3588
@menbersintayehu3588 3 жыл бұрын
ሰላም እኳን በሰላም መጣቹ ውድ የኦርቶዶክስ አስተማሪያችን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@samitube4494
@samitube4494 3 жыл бұрын
Amen በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና
@beselotfekadu3417
@beselotfekadu3417 3 жыл бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሀገራችንም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@meskeremabebe3285
@meskeremabebe3285 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@helenfalago2009
@helenfalago2009 3 жыл бұрын
ሀያ አራት ሰአት ብሰማ የማልጠግብዎት አባት ፀሎትና ልመናዎት በሁላችን ላይ ይደር ቀጣይ ስላለው ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ላባታችን እሼ እኝህን አንደበተ ጣፋጭ አባት ስላቀረብክልን እግዚያብሄር ይባርክህ የሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 3 жыл бұрын
የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ አባቴ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ፀጋው ክላይ የተሰጠው እቁ ብርቅዬ የተዋህዶ ልጅ በርሜ በጤና ኑርልን😍🇨🇬💒😘💚💛❤ክኔ እርሜ ቀንሶ ላተ ያድልልኝ💒💒
@useruserr6099
@useruserr6099 3 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሄር ፀገዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡን የናተን ልፋት ድካም አይቶ አግዚአብሄር እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@truthfactory8139
@truthfactory8139 3 жыл бұрын
Eshetu, You're doing a fantastic job. I first saw your stand up act 'tasmamare' a few years ago and knew back then you were going places. You've come on leaps and bounds since and you have a lot more to give. Your programs have all the attributes to reach out to the masses with humor, depth, etc. More power to your elbow brother, keep it rolling. Father Zebene, thank you. Learnt a lot. While the west is busy trying to learn the secrets to enlightenment from Ethiopia, our current generation is busy selling our books to them and giving it away. Its astounding to see the books our fathers left us all over the world when they should have been kept as treasures on our own land. Look at Japan, China, India etc and the length they go to, to protect their culture, heritage. Are we doing the same? No, we're too busy discrediting our fathers who left us so much wisdom and freedom no other African country enjoys. A country with 80 flags is dinner to its enemies. Division along ethnic and religious lines is where our enemies want to take us. Eshetu , Question: Why are our books and heritages ending up in the west? WHO is selling them?
@dggvbj4820
@dggvbj4820 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ የወንጌል እርበኛ እንደት አድርገ ላመሰግኑት በምን ቃልሰ ልግለፁት ቃል አጣህ የኔ መልካም የመምህር ዘበነ ድምፅ ሲስማ ነፍሴ በደሰታ ትዘላለች ረጅም እድሜና ጠና ለመምህራችን አሜን🙏🙏🙏
@danielabreha5834
@danielabreha5834 3 жыл бұрын
እውነት ነው፡ ውጪ አገር የምንኖር እንቅልፍ የለንም ስለ ሃገራችን ስናስብ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@helansefu1350
@helansefu1350 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@fsehatsegaye876
@fsehatsegaye876 3 жыл бұрын
ወንድም እሸቱ በጣም ትልቅ ሰው እውቀትንና ትትናን የያዝክ ነሕ መምራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 14 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 9 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 39 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 14 МЛН