ለልጆቿ ስትል እኛ የማንደፍረውን አደረገች : ልናገረው የከበደኝ ክፍል 2 : Donkey Tube Comedian Eshetu

  Рет қаралды 110,019

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

MY SECRET
This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
if you want to contact us please use the following address
email: yodkiyu@gmail.com
website: www.eshetumelese.com
phone: 0938 21 20 20
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 482
@JamikTG
@JamikTG 3 жыл бұрын
የሚገርመኝ ሁሉም እናት አንድ መሆናቸው ነው. ...የኔም እናት ሰው ቤት ልብስ አጥባ እንጀራ ጋግራ የቀን ስራ ሰርትስ ነው ያሳደግችኝ ....ክብር ለእናቶች እናትነት ፀጋ ነው!!!
@kamilathassen7276
@kamilathassen7276 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚለዬት የኢት እናቶች የእኔም እናት እኛን ለማሳደግ ያልሆነችው የለም ከፍ ይበሎልን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
የኔም እናት አሻሮ ቆልታ በየሠው ቤት ልብሥ አጥባ የሠውፊት ገርፏት 5 ልጅ አሣደገች ተመሥገን ሁሉ አለፈ
@JamikTG
@JamikTG 3 жыл бұрын
@@kamilathassen7276 Amen weda amen
@JamikTG
@JamikTG 3 жыл бұрын
@@liyademeke6073 ዛሬማ ሁሉም አለፈ ተመስገን....ክብሩ ይስፋ
@abeba9210
@abeba9210 3 жыл бұрын
X yeti it Hugh huh huh thug 5y
@keyayene3325
@keyayene3325 3 жыл бұрын
እናት🥰 እናት አሏት ስሟን አሳንሰው 🥰አይ እናትነት ከቃል በላይ ነው 🥰ሁሉም ሰው በእናቱ ነበር መጠራት ያለበት 😌😌😌😌😌😌😌😌
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ የእናቴ ዉጤት ነኝ እረጅም እድሜ ለእናቶች ❤️🙏
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 3 жыл бұрын
እምትገርም እናት አቤት ጥንካሬ ትግስት ደግነት ቀሪውን ዘመንሽ የደስታ የሳቅ ይሁንልሽ 70,000 በቂ አይደለም መቸም ስለፈራች ነው እንጅ
@lovemom4156
@lovemom4156 3 жыл бұрын
እወነት በለሻል
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ ነህ በአሁኑ ሰዓት የሰውን ችግር ትኩረት ሰጥቶ ማን ያዳምጣል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ፡፡
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 жыл бұрын
አንተ እኮ የተባረክ ነህ ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የተቸገረን ማዳመጥ መታደል ነው።
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
እውነት ነው😭😭❤❤❤
@bezikaamare3755
@bezikaamare3755 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ማርያምን ለአንቻ ቃል የለኝ እኛም ተፈተንን እንላለን እንዲም አለ ለበጎ ነዉ ያልፋል አንበሳ ነሽ በርቻልን♥♥♥ አረ እሼ ለአንተ ቃል አጣዉ ማርያምን♥♥♥
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
እናት ምንግዜም እናት ናት ፈጣሪ ለናቶቻችን እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@etoss2990
@etoss2990 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@yonatefe3185
@yonatefe3185 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ የኔ እናት ሽሮ እና በርበሬ ማ እኛ እዚ ውጭ ያለንም ልንወስድልሽ ንችላለን ብቻ ጥሩ ስሪ እንጂ ኣይዞሽ ጉልበትሽ እንደ ብረት ይደልድል
@mekbehailu8074
@mekbehailu8074 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ መከራ ሲደርስባት በሽታ ላይ እንዳትወድቅ የጠበቃት ፈጣሪ ይመስገን!
@senigizaw2720
@senigizaw2720 3 жыл бұрын
አሜን። እውነት ነው
@edlamtadesse8781
@edlamtadesse8781 3 жыл бұрын
አሜን
@ekubtube3125
@ekubtube3125 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ።
@saramichael9638
@saramichael9638 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
አይ እናት እህህህ... አይዞሽ የተሻለ ነገ አለሽ! ጠንካራ ሴት ነሽ፤ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እህቶቼ መስመሩ የተጣመመን ወንድ እመልሳለሁ ብላችሁ የራሳችሁን ህይወት አታበላሹ።
@etda7613
@etda7613 3 жыл бұрын
እውነት
@meheretberhane2824
@meheretberhane2824 3 жыл бұрын
It's true 100./. God will help her with her children.
@ekubtube3125
@ekubtube3125 3 жыл бұрын
ወንድ እመልሳለሁ ማለት ዘበት ነው ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
ትክክል ሴቶችዬ
@mohammedhabiib2784
@mohammedhabiib2784 2 жыл бұрын
Min malet new esua ko eskahunem tiwedewalech ye lijochua abat new plz aybalim plz
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 жыл бұрын
አቤት እናት መሆን እግዚኦ ለእራስሽ ሳትኖሪ ስንቱን አሳለፍሽው:: እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው የቅድሳን አምላክ::
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
መታደል ነው! ዛሬ ቁጭት የሚባል የለብሽም:: ችግር ደግሞ ያልፋል:: ስንቱን አለፍሽው:: ነብሱን ይማር:: ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ::
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 3 жыл бұрын
ኡፉ የኔ እናት ስንቱን መከራ አሳለፍሽ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ
@etoss2990
@etoss2990 3 жыл бұрын
🙏🙏##
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 жыл бұрын
ውይ ስንቱን አሳለፍሽው እህቴ የእውነት በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ናት እኔ ካንቺ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሃን ከፊት ትቁምልሽ
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 3 жыл бұрын
እሼ አተ መልካም ሰውነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወድሜ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜን
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያና ለህዝቧቿ ይቺን ጽሁፍ ለምታነቡ ሁሉ የምታመልኩት አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
አሜን
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 3 жыл бұрын
amen
@mnyearsilij1649
@mnyearsilij1649 3 жыл бұрын
Amen
@etoss2990
@etoss2990 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@liligebiru5392
@liligebiru5392 3 жыл бұрын
Amen
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 3 жыл бұрын
አየ የእናት ብርታት 😪😢 የእስካሁኑ የፈተናሺን ፂናት አይቶ ቀሪ ዘመንሺ በደስታ ይሙላልሺ እማ
@gklidya9351
@gklidya9351 3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አስተሳሰብህ ሁለገብ ፕሮግራም ምርጥ በጣም ጀግና ነህ። ፕሮግራሙ ላይ የቀረበችው እናት የተለየች ናት ጥንካሬዋ! ውይ አምላክ ያሰበችውን ያሳካላት ልጆቿን ይጠብቅላት።
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር እጅግ በጣም አንገት የሚያሥደፋ ታሪክ ነው😭😭😭😭 እህቴ ጥንካሬሽ የሥራ ወዳድነትሽ፤፤፤አሥተሣሠብሽ መልካምነትሽ በጣም ከኣይምሮዬ በላይ ሆኖብኛል! እግዚአብሔር ጤና እና እድሜውን ይሥጥሽ የኔ እናት ለልጆሽ የከፈልሽው መሥዋዕትነት አንድ ቀን ትኮሪበታለሽ የኔ እህት! እሸቱ-መለሰ-የልጅ አዋቂ ነህ እመብርሃን አንተን ሠጠችን ወንድሜ ቃላት የለኝም ላንተ ኑርልን በደሥታ እና በሰላም ወንድማችን።።
@richyemamibcha287
@richyemamibcha287 3 жыл бұрын
ምን እንደምልሽ አላቅም በቃ አንቺ ጀግና ጀግና ነሽ ውይ እግዚአብሄር ካንቺጋ ይሁን ❤😍❤❤❤
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
እናት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ
@እናቴህይወቴእናት
@እናቴህይወቴእናት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜን የእናትም እደዝህ አድርጋ አምሰት ልጅዎች አሳደገች ሁሉም ተምረን ተመረቁ ድል በለ ሰርግ ዳረች ተመስገን ፈጣሪ
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን አንዳንዴ መልአክ ይመስለኛል ምንስ ይባላል የድሃ አምላክ ይክፈልህ በምድርም ይጠብቅህ በሰማይ ፅድቅ ያከናንብህ ወንድም
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ረጂም እድሜ ጤና ይሰጠው ፈጣሪ
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 3 жыл бұрын
He is absolutely insightful individual!
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ለልጆችሽ የከፈልሽው መስዋት በጣም ከባድ ነው የኔ እናት ክብር ይገባሻል🙏🏼
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 3 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት አልቻልኩም😭😭 አይዞሺ እግዚአብሔር ያሻግራል ሁሉም ያልፋል ልጆችሽንም አምላክ ያሳድግልሺ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በእዉነት የምትገርም እናት ናት ለባሏ የነበራት ፍቅር እሚገርም ነዉ ያንሁሉ ጥፋት አጥፍቶ እሷ ገን ከልጆቿ እንዳይለይ ይቅርታ ሁሉ አድርጋለታለች ምርጥ ሚስት ናት ፈጣሪ የበለጠ እንደሚሰጥሽ ተስፋ አለኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔም እናት ሰው ማያጥበውን ትላልቅ ፎጣ አጥባ ነው ያሳደገችን ክብር ለእናቶች እናትነት ከባድ ነው ወልጄ ሳየው ነው የገባኝ እናቴ ክበሪልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰🥰🙏🏼
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
Abebech . .. . you are an epitome of a woman. I admire your strength, care, love and most of all your reasoning. I wish you nothing but THE BEST!!! Blessings!!! 💚💛❤
@romanabate4151
@romanabate4151 3 жыл бұрын
አቤት ትግስት አቤት ጥንካሬ ልጆች ልጆች ናቸው ለባልሽ ያሳየሽው ትእግስትና ጥንካሬ ቃላት አይገልፀውም እጅግ ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አይሳሳትም በቃሽ ይበልሽ ቀሪው ዘመንሽ በጤና በደስታ የተሞላ ይሁን ባልሽ በእርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው ለራሱም እኮ አልሆነም በሰዋች ላይ እንዲህ አይነት ምልክቶች ሲታይ ምንም ማመንታት አያስፈልግም ጊዜ ሳንወስድ እጅና እግራቸውን አስረን ወደ ፀበል ለእነሱም ፈውስ ይሆናል እኛንም ከድካም ከመከራ እንታደጋለን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ልጆችሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ነገ እናታቸውን የሚያኮሩ መልካም ትውልዶች ያድርጋቸው
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት እሼ በጣም አከብርሀለው አንድ ቀን እነግርህ የሆናል የኔን ታሪክ ማንን አስለቅስ ይሆን እኔ ደግሞ ለማንኛውም የስደት እህታቹህ ነኝ። እናግዛታለን በአምላክ ሀይል
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 3 жыл бұрын
አቤት ጥግ ድረስ ጥንካሬ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
እናት እናት እናት እድሜ ጤና ሰላም ለውድ እናቶቻችን ፈገግ ብለው ማየት እንዴት ደስ ይላል
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
አንቺ የተለየሽ ነሽ ፡ እጅግ ጥልቅ ማስተዋልም ያለሽ ጀግና እናት ነሽ ፡ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ። አንቺ ምንም እዳዋች ባይኖሩባት በጣም የተሳካለት የቢዝነስ ሰው መሆን ትችላለች ። እግዘብሔር አንቺንም ልጆችሽን በነፃነት የሚያኖርሽን ሂወት እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ፡እጅግ መልካም ሰው ነሽ ።
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ነች በእውነት እግዚአብሔር ከጭንቀቶ ይፍታት
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
ብልህ ቅን አዛኝ ሴት ትዕግሰተኛ እግዚአብሔር የልጆችሸን መጨረሻ ለማየት ያብቃሸ🙏🙏
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 3 жыл бұрын
አይዙሽ አንች ጀግና ነሽ በርች አሁንም ከዚህ ፈተና ትወጫለሽ
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 3 жыл бұрын
ቃል የማይገልፅሽ ብርቱ ሴት ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን እማዬ
@Yisaq777
@Yisaq777 3 жыл бұрын
እናታችን የጥንካሬ መለኪያ ነች!! እሸቱ ላንተ ቃል የለኝም! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት እናታችን ልጆሽን ይስድግልሽ ውንድምችን እሼ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@ruhamaruhama4318
@ruhamaruhama4318 2 жыл бұрын
የምትገርም ጀግና ሴት ናት የእዉነት ፈጣሪ ልጆችሽን ያሰብሽበት ያድርስልሽ
@mtt733
@mtt733 Жыл бұрын
የእናቶች እንባ አባሽ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጥ ብለህ ችግራቸውን ስትጋራ በጣም ነው የማመሰግንህ ከእርዳታ ሁሉ ትልቁ የሰውን ችግር በጥሞና አዳምጦ መፍትሄ መፈለግ መቻሉ ነው ተሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እሼ ጀግና መፍጠ እንዳተ ነው ተባረክ እህታች አይዞሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስይላል
@foziaendris1400
@foziaendris1400 3 жыл бұрын
እኔ የተረዳሁት ምን ጠንካራ ብንሆን የትዳር አጋራች የማይረባ ሰው ከሆነ ይዞን እደሚሞት ነው የሚገርም ታሪክ ነው ግሩም ሴት ነሽ እዳቺ ጥንካሬ ባልሽ ጠንካራ ቢሆን ስበሀንአላህ መጨረሻሽን አሏህ ያሳምርልሽ
@emant1911
@emant1911 3 жыл бұрын
እናቴ ሁሌም እወድሻለው ለዘላለም ኑሪልኝ
@rukiyaadme2254
@rukiyaadme2254 3 жыл бұрын
የብዙ እናቶች ህይወት የሚበላሸው በመጥፎ ወንዶች ነው በጣም ጠንካራ እና ታጋሽ ነሽ አላህ ይሁንሽ
@solomefesseha3274
@solomefesseha3274 3 жыл бұрын
It's so sad how some people can survive with all this problem . May God have mercy on her she's a brave mama .🙏🙏
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
Real
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 3 жыл бұрын
የሀይማኖት አገር ሆና ሴቶችን እንደመከባከብ እንጫወትባቸዋለ ግን አላህ ይፋረዳቸዋል ይህ የምድር ግፍ ክፍያው ቀላል አይደለም ሴትን እናትን እህትን አክስትን አያትን ያላከበረ ክፍያው ቀላል አይደለም አይ የኢትዮጵያ ሴት ግፍ ይብቃ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ልብ ይነካል ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግና እናት ነች።
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ጥንካሬው የልጅን አባት ሞት አውቀዋከሁ እኔም ደርሶብኝ ቀምሼዋለሁ ከባድ ነው እህቴ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ
@ሰው-ቈ1ኘ
@ሰው-ቈ1ኘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እህት!!! 🔴🔴🔴ያስጨነቅከኝ ለበጎ ሆነልኝ የምትይበትን ቀን ያቅርብልሽ 🔴🔴🔴🔴
@mitikedewechi2145
@mitikedewechi2145 3 жыл бұрын
እህቴ ያሳለፍሽው ህይወት በጣም አሳዛኝ ነው። ነገር ግን ጽናትሽ የሚገርም ነው። አይዞሽ በርቺ! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን! ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ!
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 3 жыл бұрын
አሳኝ ታሪክነው አቤት አንዳንድ ስው እንደዚች ባለታሪክ የልጆች አባት ሞቶም እዳ ያስከፍላል በተለይ በተለይ በሱሱ ማእበልለሚንገላቱ እህት እና ወንድሞቻችን በጣም አስተማሪ ነው
@diribhaile403
@diribhaile403 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ኡፍ እናት ልዪ ናት
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 3 жыл бұрын
የጸጋዬ ገብረ መድህን ግጥም ትዝ አለኝ! የማይነጋ ህልም ሳልም የማይድን በሽታ ሳክም የማያድግ ችግኝ ሳርም የሰው ህይወት ስከረክም እኔ ለእኔ ኖሬ አላውቅም። እውነት ግን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት! ድካሟን ስታወራ አላለቀሰችም አረፈ ስትል በጣሟን አለቀሰች ሳላስበው እኔንም... ለፍት ለፍታ በስተመጨረሻ መሞቱ ደግሞ አይ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ በቀጣይ በመልካም ለውጥ ከልጆችሽ ጋር እንደምናገኝሽ hope አድርጋለሁ!
@hilenaetsub9724
@hilenaetsub9724 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ጠንካራ እና አስተዋይ እናት ነሽ👏👏
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 3 жыл бұрын
መጣም የምትገርሚ እናት ነሽ ሁሉን ችለሽ የኖርሽ ታሪክሽ ያሳዝናል እድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
@mekdidarige2874
@mekdidarige2874 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ እናት ልዩ ናት በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@editingzone6229
@editingzone6229 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እሼ አንተ ፕሮግራም ላይ ብዙ ፍተና መከራ ስቃይ እያሳለፉ ሳያቸው እናት መሆን ፍራሁ ወደፊት አምላኬ አትፍትነኝ አልልም መውጫውን መንገድ ምርኝ
@Zነኝስደትያደከመኝ
@Zነኝስደትያደከመኝ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ክፍል ሁለት በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@እሙእዮብ
@እሙእዮብ 3 жыл бұрын
ኡፍፍየኔእናት 😥 እዳው የእናት መከራዋ ብዛቱ ኡፍፍ ልጆችሸን እግዚአብሔር ይጠብቅልሸማማየ😍😍 አችግን በጣም ጠካራ እናትነሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን
@fte2032
@fte2032 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ የሴት ልጅ ድሎት እጂ ስቃይ እታሳየን ዱንያ ወላ አሄራ አላህ ደስተኛ ያርገን እኛም ስደት በቃ ብሎን ለናት ሃገራችን ያብቃን ዱንያ ሞልቶ አይሞላ ያረቢ የተስተካከለ ሂወት ስጠን ሁላችንም አሚን በሉ የሼ ቤተሰቦች
@አልፍነኝስደተኛዋ
@አልፍነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት
@selamgebre530
@selamgebre530 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ይገርማል ንግግሯ ስክን ያለች መልካም እናት ፈጣሪ ይጠብቃት ልጆቿን ለቁም ነገር ያብቃልኝ አሜንንንንን ❤❤❤❤❤
@zeynabzeynab3734
@zeynabzeynab3734 3 жыл бұрын
ሳላደንቅሽ አላልፍም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የጥንካሬ ተምሳሌት. የምትሆኝ. ሴት ነሽሽሽሽሽሽ እደጊ ሁሉም ነገር አልፍዋል ከዚህ በሃላ አንች ትለወጫለሽ ብትችልል አድራሻዋን ስጠኝ ሀገር ስገባ በአይኔ ማየት እፈልጋለሁሁሁ
@ruhamaruhama4318
@ruhamaruhama4318 2 жыл бұрын
የእዉነት እሼ አንተኮ ትለያለህ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፀጋዉን እና ማስተዋሉን ያብዛልህ
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 2 жыл бұрын
እናት እናት ናት እንዴትብዬ ላዳምጥሽ እባዬ እየፈሰሰ ልብ ይሰብራል 😢😢እህቴ አይዞሽ ጀግናነሽ !!!ሰማዕቱን ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቶች ሁሉ 😭😭😭😭😭😭እመቤቴን እንዳንቺ አይነት ሴት እንዳለ ሳቅ እኔ ምንም እንዳልሆንኩ ገባኝ እረ በስማም ምን አይነት ጠንካራ ነሽ ግን .......እረ ኡ......ኡ......ኡ.... እሼ እባክህ ይቺህን ከሴቶች ሁሉ ጀግና የሆነች ሴት እንዴት መርዳት እንደ ምችል ማወቅ እፈልጋልሁ???
@hiweyzmaryam285
@hiweyzmaryam285 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ጥንካሬን ይስጥሽ እህቴ በጣም የምትገትሚ መልካም እናት ነሽ
@akmelhamid7041
@akmelhamid7041 3 жыл бұрын
Ent nat beq klb enat
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 жыл бұрын
እነዴት ይገርማል!? ድንቅ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ነው።
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 жыл бұрын
አይ እናት እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው አ አ አ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን በህይወት ለሌሉትም ባፀደገንት ያኑርልን🙏🙏🙏
@tsisami9841
@tsisami9841 3 жыл бұрын
አሜን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 жыл бұрын
አሜን 🙏❤
@sarass2644
@sarass2644 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
እናት ብዙ ነገር እኮ ናት የናት ውለታዋን ባወሳው ወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ እናት ሺ አመት ትኑር
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
ምን አይነት የምትገርም እናት ❤️እና ሚስት ናት ፣ነች? ሴትን የምትበድሉ የምትደቡቁ በሴት ላይ ሴት የምትዙ መጨረሻችሁ አያምርም ተማሩ!!! ሌላ ተመሳሳይ ታሪክ ስለማውቅነው አይዛሽ! እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ እንደገና ስዉ ትሆኛለሽ! በልጃችሽ ታገኝዋለሽ።
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 3 жыл бұрын
በእውነት አስለቀሰችኝ የኔ እናት ደጋግ ኢትዮጵያን ይረዱሻል አይዞሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በጣም ያሳዝናል
@zhara1212
@zhara1212 3 жыл бұрын
የውነት ጀግና ነሽ እናት ስለሆኩ በጣም ደስስስ አለኝ ልጀን አላህ ያሳድግልኝ እኔም ልጄን ብቻየን በሠው አገር ለመውለድኳ ብዙ ችግር አይቸ ተከራትቸ ያለሠው የቆጅየ ልጅ እናት ሆኩ አባቷም ፍቅሩንና ቆጅየ ልጅ ሠቶኝ ጥሎኝ ሄዴ እኔግን ምንም ቂምም ጥላቻም የለኝ የልጀ አባት ነውና አሁንም አከብረዋለሁ ሁለተኛ እዳይጎዳኝ እድል አልሠጠሁትም እጅ ቂም አልያዝኩበትም አሁን ልጀን እደማንም ብየ ለናቴ ልኬ እየሠራሁ ነው ኢሻአላህ የዛሬ ሁለት አመት አገሬ ገብቸ ልጀን ለማስተማር አስቤለሁ በጣም ደስስስስ ይላል በርች ማማየ አላህ ከጎንሽ ይሁን እናት
@Fre721
@Fre721 3 жыл бұрын
You are the most generous woman in the world!! God bless you!! I learned how should I be strong in life from your story!!
@haymilove8419
@haymilove8419 3 жыл бұрын
አይ የናት ውለታ መቼ ተከፍሎ ያልቅ እዴሜና ጤና ይስጥሽ እመቤቴ ትዳብሰሽ
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 жыл бұрын
Amazing mother...may God give you more grace.....thank you for your kindness Donkey tube.
@bamlakfekadu4242
@bamlakfekadu4242 3 жыл бұрын
የጥንካሬ ተምሳሌት ነች: የእናትነት ምሳሌ ነች: ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ አንተ መልካም ሰው እንደነዚህ አይነት ሰው ማስማት እራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ይሪዳሽ እህቴ
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 3 жыл бұрын
. i couldn't stop crying, you are amazing💕
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
አቤት የእናት ስቃይ 😭አላህ ልጆችሽን ለቁም ነገር የብቃልሽ
@ይበቃል16
@ይበቃል16 3 жыл бұрын
እሸት ተባረክ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የሚወደውን አረግሽ በሰማይም በምድር የተባረኩ ልጆች ያርግልሽ አየ. እናት እንድ የሆነችው እኮ መልካም ስለሆነች ነው እናቴም ያንችን አይነት ሂወት ነበራት ሳትበትነን አሳደገችን ልጆቸ ወርቄም ጨርቄም ቤትም ናቸው ብላ ያሳደገችን ሁሉም አልፏል በማምየ ጽናት በእግዚአብሔር እርዳታ ለቁም ነገር ደርሰናል ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@xayye831
@xayye831 3 жыл бұрын
ኖሮ ጉዳት እንጅ ጥቅም ከሌለው ሞት ግን እረፍት ነው እህቴ አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@massabebe786
@massabebe786 2 жыл бұрын
ጠንኮራ እናት ነሽ የናት ነት ጥግ ነው ያየሁብሽ ፈጣራ ከዚህ የተሻለ ነገር ይግጠምሽ 😍😍😍😍
@jaynata7301
@jaynata7301 3 жыл бұрын
አቤት የኛ የሴቶች መከራ ፈርዶብን ጌታ አምላክ ያጠንክርሽ እናቴ😢😢😢😢
@hanaalemu949
@hanaalemu949 3 жыл бұрын
በማርያም ቁ 1 አስቀምጡልኝ እናት ውለታዋ ብዙ ነው ኡፍ ማማማዬ
@tinatina2900
@tinatina2900 3 жыл бұрын
Eshetu gen tebarek, Mariyamn!!! Plus your channel is my favorite channel. Even so much better than what’s on the mainstream media!
@ቲና
@ቲና 3 жыл бұрын
የእናት ውለታዋ ተነግሮ አያልቅም እድሜና ጤና ለእናቶች🙏🙏😍😍 እሼ እናመሠግናለን
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 3 жыл бұрын
በስመአም ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነች እግዝአብሔር ይርዳሽ
@mhoarsenal8830
@mhoarsenal8830 3 жыл бұрын
እመቤቴ ብርታቱን ጉልበቱን አብዝታ ትስጥሽ አይዞሽ መጨረሻሽ ያምራል ብዙ ስለተገፋሽ እሼ ፅጋውን ያብዛልክ መዳኒያለም
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
የምትገርም ጥበበኛ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከዉ።
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ታላቅ ሰው ነሽ። እግዚአብሄር ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ 🙏🏾❤️
@serkalembelay3865
@serkalembelay3865 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ሰውነሽ ልጆችሽን ያሳድገልሽ እግዝአብሔር በርች።
@rosagudina331
@rosagudina331 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሻል እናት የሚለዉ ስም ያንሳታል
@hayathanyyoutube922
@hayathanyyoutube922 2 жыл бұрын
ጀግና እናት እርጅም እድሜ ይስጥሽ
@samraaaa4985
@samraaaa4985 3 жыл бұрын
ጥንካሬን ተማርኩ ከአንች ልብሽ ንፁህ ነው በይቅርታ ታምኛለሽ ቄም መያዝ አትችይም ጠንካራና ነሽ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አይዞሽ የኢትዮጵያ እናቶች በብዛት በመከራ ውስጥ አልፈው ነው እኛን ከዚህ ያደረሡን።
@prix205
@prix205 3 жыл бұрын
wow ...may God bless you my sister! you have thought me a lesson
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
አቤት ፅናትዋ እሚገርምነው. ለልጆችሽ አላህ ያኑርሽ ግን አሁን እምንደርሳይሆን እስኪ ያለችበትን ግምሁኔታ አሳየን
@የዚያድእናትነኝ
@የዚያድእናትነኝ 3 жыл бұрын
እዳው የሰው ልጅ ስቃዩ ስት የማይወራ አለ እኔም ብዙ ነገር አለ በሆዴ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ውበት ፍለጋ አይደለም × ፍቅር ማለት ጥቅም ፍለጋ አይደለም × ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም × ፍቅር ማለት በደስታ ግዜ መተቃቀፍ አይደለም × ፍቅር ማለት ስለወደደህ መውደድ ማለት አይደለም፡ × ፍቅር ማለት ስላከበረህ ማክበር አይደለም፡ × ፍቅር ማለት ስላገዘህ አንተም ቀን ጠብቀህ ብድር መመለስ አይደለም × ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ ፡ ±± ፍቅር ከማዳላት የራቀ፡ ±± ፍቅር ከመፍረድ እጁን ያወጣ ፡ ±± በመከራም፡ በሃዘንም፡በጭንቀትም፡በደስታም፡ መተሳሰብ፡ መተጋገዝ፡ መረዳዳት፡ አንተ ያላገኘሀው ሌሎች እንዲያገኙት መመኘት፡ ጠላትህን መውደድ፡ ስለወንድምህ ራስህን አሳልፈህ መስጠት፡ የወንድምህ በደል መሸከም፡ በአንተ እንዲፈፀም የማትፈልገው በሌላ አለመፈፀም ፍቅር ማለት መስዋትነት ፍቅር ማለት ከውሸት የፀዳ ክፋት ተንኮል የሌለበት አንተን በዛ ሰው ውስጥ ምታይበት ካባ ነው ደርበው ልበሰው!! 🌷🌷የተለያዩ ጥልቅ የሆኑ መንፈሰዊ ትምህርቶችን ለመማማር ፕሮፋይሉን በመንካት ይቀላቀሉን!!!
@muluhailu4220
@muluhailu4220 2 жыл бұрын
አይ እሸቱ ምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሄር አንደበትህን ይባርከው ጤናህን ይስጥህ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጠንካራ እናት ነሽ አሁንም ፈጣሪ ያበርታሽ
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 10 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 74 МЛН
በመኪና እየሄድን አፋር ላይ ብር ፈልገው መንገድ ዘግተው አስቆሙን።
31:22
ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |
20:20
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 150 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН