እንደፈለገ ያደርገኝ ነበር || ፀፀቱ ግን ይገለኛል|| እንተንፍስ #14

  Рет қаралды 75,951

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

3 ай бұрын

በአረብ አገር አሰሪዋ መተት የተጎዳችው ሴት ታሪክ ነው::በመተት ተብትቧት የፈለገውን ነገር ያደርግባት ነበር::ምንም አታውቅም::ሁሉም ከሆነ በኃላ ታለቅሳለች::ለምን ትላለች::ልቧ ሁሌም እሱን ያስባል::አሁን ግን አገር ቤት ገብታለች::ታሪኳንም ታጋራለች::

Пікірлер: 430
@user-yb3ux1zb3j
@user-yb3ux1zb3j 3 ай бұрын
እኔ በደንብ ነዉ የማቃት የባሬን ነገር ያወራቹት ነገር ሁሉም ነገር ትክክል ናት መታትነግረኛለች ነበረ,አንድ አከባቢ ነበረ የምንሰራዉ በእዉነት ታሳዝናለች😢😢
@At-vn6ng
@At-vn6ng 2 ай бұрын
?
@fetikedir
@fetikedir 3 ай бұрын
አረቦች አገር ቤት ድረስ ምን አለፋቸው ድግምት ምናምን ቢኖርም ያንቺው ግን የሆነ የተሳሳትሽው ነገር ነበረ ከሰውየው የጀመርሽው ነገር ወደተንኮል ተገልብጦብሽ ይመስለኛል ሰዎች የፈለጉትን ነገር ካላገኙ የዛ ሰው ክፍትን ነው የሚያወሩት።እውነታው አሏህ ይወቀው።ደሞ ግራ ያጋባሽኝ ሌላ አገር የሰራሽበት ሰዎች ዘመድ ቤት ገባው አንዳይነት ነገር ይጠረጥሩኛል ስትይ። ፈጣሪ የስደተኛ ህይወት ከክፉ ይጠብቅ።
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 3 ай бұрын
ወይ ጭካኔ ከአረቦቹ ክፉት ይልቅ ለባንዳ አሳልፉ የሰጠቺው እህቷ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት አንቺ ደሞ ለረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ ማኔ ልዩ ሰው በርታ
@HananAlhanan-ro1qt
@HananAlhanan-ro1qt 2 ай бұрын
ታሪኳን የተናገረችበት መንገድ ለአዳማጩ ስሜት አይሰጥም ድብልቅልቅ ያለ ነገርነው ምን አልገባኝም ከአደማመጤ ይሆን አላውቅም ግን ያወራቸው ሁሉ አልገባኝም
@fIkr423
@fIkr423 27 күн бұрын
ትክክል ነሽ ማማዬ😅
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
ካንተ ደስ የሚለኝ ነገር መንፈሳዊ አይኖችክ ተከፍተዋል የሀገራችን ደም ማፍሰስ ምክንያቱ ክፉ መንፈስ መከተል ማምለክ ጣኦት አምልኮ ነው
@hayuwelloyewa3812
@hayuwelloyewa3812 3 ай бұрын
ምንም ሳይገባኝ ያለቀ ታሪክ ማኔ ግን ሀሪፍ አዳማጭ ነህ😂 ጉድኮነው ሆ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 ай бұрын
Endesa yetedefenebshe selehonshe alegebajeme noroshe sere ketshe degagemeshe adamechie weye berasachu siderse yesemachehale
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ወኔ ብቻ አይደለሁም የፈጠራ ወሬ የመሰለኝ
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 3 ай бұрын
እኔ ከኢትዮጵያ ስወጣ ከሀገሬ ልጅነኝ የወጣሁትም ስደት ቤተሰብ ለመርዳትነው ቤተሰብ ብዙም ባረዳም እኔግን ትልቅ ደረጃ ደርሻለሁ ያው እነበርኩበት አይደለሁም እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ አይዞሽ እኔ ግን ባህሬን አራት አመት ጆርዳን ሁለት አመት አጠቃላይ ስድስት አመት ሆኖኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ወንድ ነክቶኝ አያውቅም ተመስገን ጌታየ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንገባ ምን አይነት ስራ ያዋጣናል እስኪ ምከሩኝ በቅርብ ኢትዮጵያ እገባለሁ❤
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 3 ай бұрын
ጀግና
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 3 ай бұрын
@@user-ue7rj5dr4j 😍😍😘😘😘😘
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 3 ай бұрын
Gobez Kibrishin xebiki
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 3 ай бұрын
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Ай бұрын
Egzihabiher amesigini egizihabehare tebikoshe enji ye ateb gif molito fesuwal ende areb seyitan alayeweme yasazinal betam
@fatuma-de1er
@fatuma-de1er 3 ай бұрын
ለምን እደሁ አላዉቅም አዱንም ያወራሽዉን አላመንኩሽም በርግጥ ፈራጅ መሆን አልፈልግም እዉነታዉን አላህ ያዉቃል
@zeynaseid5256
@zeynaseid5256 3 ай бұрын
እኔም
@zeharazehara1530
@zeharazehara1530 3 ай бұрын
እኔ ቲክቶክ ላይ አይቼ ነበር የመጣሁት ግን ምኑም አልገባኝም ምስኪን እህቴ ሕክምና ያስፈልግሻል 😢
@Elabms2023
@Elabms2023 3 ай бұрын
ይችን ልጅ ቤተሰብ ነን ባይ ፀበል ቢወስዷት ጥሩ ነው።
@user-xu1vr8rl3h
@user-xu1vr8rl3h 3 ай бұрын
ሀጢአት በአደባባይ ደግሞ ራሷን እንደ ፃድቅ ታደርጋለች😢
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
kkkkkk tsabale kotataam ka kotate woda kotat
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 3 ай бұрын
ይሻላል ምንም አልተዋጠልኝም ወሬዋ ሁሉ
@tigistgetachew4148
@tigistgetachew4148 3 ай бұрын
ምርጥ ህቶች አሏት አሁን ላይ ከቤተክርስቲያን አትጠፋም
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 ай бұрын
​@tigistgetachew4እ148 እና እውነትዋን ነው ?
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 3 ай бұрын
ይገርማል የጋዝጠኛው ሳቅ ጭንቀቴን ድካሜን ያባርርልኛል በጣም ኘው የምነቃው pls keep it up
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 ай бұрын
ባለፈው ማን ያዘዋል የነመምህር ተስፋየን ትምህርት መንፈስ መንፈስ ይላሉ ስል ሰማሁት እኛ ግን ተለውጠንበታል መምህራችን ኑርልን ሌሎቿቹሁም ስሙት የኛ ጥላት ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሰላም ያደርግልን😢😢😢😢
@All.don2024
@All.don2024 3 ай бұрын
ፎንቃ በካራቴ ጥሎ እያመላለሰሽ መተት ነው ትያለሽ እንዴ 😂😂😂😂😂
@tayiba4872
@tayiba4872 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
ሱስ ሆኖባት ነው😂😂😂
@user-fb2sv9yv3h
@user-fb2sv9yv3h 3 ай бұрын
ትክክለኛ ❤❤🎉🎉
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 3 ай бұрын
😆😅😅🤣😅😅😅
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 3 ай бұрын
እረ በሳቅ ጨረስከን /ሽን ከመንታተሮች ትክክል ነው ሴቶች ስናፈቅር በካሬቴ ከተመታ ሰው በላይ ነን
@daruselamtube
@daruselamtube 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንድህ አይነት ኮተታ ኮተት አጋጥሞኝ አያቅም ሲጀመር እኔ ወንዶች አላናግራቸውምም ዝም ነው ሆ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 3 ай бұрын
እኔም ኩዌት የተለየዬ ቤት ለ15 አማት ሰረቻለው የሚየስገድድ ሰው አለገጣማኝም ሌለው ደግሞ ድግምት የለችው ነገር ስህታ ይማስለኛል እስከአሁን ሰምቼ አለውቅም ድግምት በሃጒረችን ነው እንደ እህል የሚዘራው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
​@@user-eh6cc6vj1jarabe cawa nawe besalaam nawe yam8norawe lamelate naw? lamayawikish texang
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q 3 ай бұрын
ይቅርታ ምንም አልገባኝም ልጅቶ የሆነ የተዘበራረቀ ነገር ይታይባታል እራዳታክ ይስፈልጋታል አንተንም ትግስትክን አድናቁክ ነኝ በርታ
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 3 ай бұрын
ሲጀመር ሀረብ ምንም ነገር ሲፈልግ ነግሮክ ነው ስትናገር ምንም እያደርግም የምትይው ነገር በጣም ከባድ ነው ሚዲያ ላይ ለመታወቅ ከሆነ ጥሩ ነው ሌላ ግን የሌለ ነገር ማውራት ይከብዳል እረ ተው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
cawa nane lemalat nawe worangoch
@frehiwotkebede9009
@frehiwotkebede9009 3 ай бұрын
Keshim neh! maind ur business ...
@bashat5742
@bashat5742 3 ай бұрын
😅😂አይ በጣም ነው ያምት ገረሙት ፈረድ አረጅ ነው ይባላል አት ፍረዱ
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl 2 ай бұрын
አዎ ጠየቀኝ እቢ አልኩት ከዛ ቡሀላ ግን ይመጣና ነካ ያረገኛል ከዛ እኔው እርስ ቀጥ ብዬ ክፍሉ እገባለው ቡሀላ ላይ ግን ስንቅ እፀፀታለው ነው ያለችው
@MASRT.
@MASRT. 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም እወድሻለሁ አንደኛ ዛሬ በጣም ነው ማከብረህይ ወንድሜ ትምህርቶቹን በጣም እሰማለሁ ያጠናክሮኛል
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 3 ай бұрын
እኔ ግርም ሚለኝ አረባገር ለመሄድ ብዙ ስቃይ አይተው ፕሮሰስ ምጨርሰ ከሄድን በኻላ አረቦች ቤት እየበላን ደሞዝ እየከፈሉን በነሱዋይፋይ እየተጠቀምን ወደ ሀገር ስንመለስ አረቦች እዲናቸው ብሎ መካድ አይከብድም ሰውን ያላመሰገነ እዴት ፈጣሪ ያመሰግናል እንደውም አረቦች እድ ሀበሻ ጨካኝ ቢሆኑ መች ያሰሩን ነበር እኛን ችለው ኖረው ተመልሰን እነሱን ማማት አይከብድም ፈጣሪው ይወደዋል ይሄን ክደታችን ብቻ አጂብ ያሰኛል
@birhanjommy
@birhanjommy 3 ай бұрын
ስንት ሰይጣን የሆኑትን አስርበው አሰቃይተው የሚገድሉትን እንርሳቸው?
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 3 ай бұрын
ሰህወላሂትክክል መቸም ሰወቸን በመጥፎአላወራም
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 3 ай бұрын
በዘርሽ ይድረስብሽ ምን ይባላል
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 3 ай бұрын
@@kalebdaniel7414 እዳተ ፍጡር አምላኪ መሰልኩህ እድ እኔ ሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም እውነቱን ስላወራሁ ቁስል ግን ቀሰቀስኩብህ አይዞህ ቢመርህም አጣጥመህ ዋጠው።
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 3 ай бұрын
ሁሉም አሰሩወች አንድ አይደልም ሰለዚህ በማታውቁም አትፈረጂ እሺ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 3 ай бұрын
ከባድ ነው ገዳም ሂጂ ሱባኤ ያዥ ተፀበይ ማኔ እናመሰግናለን
@user-yr3wf8oq4n
@user-yr3wf8oq4n 3 ай бұрын
ለገንዘብ ብላችሉ ለራሳችሁ እስር እስራቸዉ እየገለፈጣችሁ ተሸጎጡ እና በዚህ በሙቀት ሀገር አድግዜ ከቀረቧችሁ ቡኋላ በቃሽኝ ሲሉ አሥደገሙብን ትላላችዉ አረብ ገንዘብ ከፍሎ አችላይ ሊያስጠነቁልብሽ ስራም አያጣ ገንዘብ ይልካል ለቤተሰቤ አልሸ አችላይ ያጫወት ከፈለገ ለምን ገንዘብ ይልካል 😏
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 3 ай бұрын
በትክክል
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 3 ай бұрын
Wushet ybezabetali😅
@ligabaw-qo5gw
@ligabaw-qo5gw 3 ай бұрын
እውነቱን እንናገር ከተባለ እደ አረብ ድግምት መጥፎ የለም ።አረቡም እደፈለገው እዲያጫውት ደገመባት ወይም አስደገመባት ከዛ የሚፈልገውን አደረገ።ሴት ሆነሽ ደግሞ እንደዚህ አይነት ነገር ልትቃወሚ እንጂ ልትደግፊ አይገባም ነገም ባንቺ ላይ ምን እደሚፈጠር ስለማታውቂ
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl 2 ай бұрын
ካላወቅሽ ዝም ማለት መልካም ነው ልጅትዋ እውነት ታውራ ውጤት አላህ ይወቀው አረብ ግን ድግምት አያስርሩም አትበይ ከነሱ በላይ ላሳር ስቶቹ እህቶቻችን በየአረብ አገሩ ፍዘው ደንዝዘው ይኖራሉ ስቶቹ ፀበል ላይ ይለፈልፍሉ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 26 күн бұрын
አንቺ ሙስሊም ስለሆንሽ ነው የተቆርቆርሹ እንደ እነሱ ምተታም መጅኑን የለም እግዚአብሔር ይገስጥሽ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 ай бұрын
ልጅትዋ ዲፕራሽን ውስጥ ናት ይሄን መረዳት አትችልም ዋው ዋው እህህ ትላለህ ዲፕሬሽንውስጥ ይሉ ሰዎች እንዲህ ነው የሚያቡት. ይሄን እንኩዋን አትረዳም
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 3 ай бұрын
እሡም ያዉ ነዉ😂😂😂😂😂😂 ማንንም አትስሙ እይለ የሚመክረን አይደለም😂😂
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc 22 күн бұрын
እኔ በዝህ ቪድዩ የተረዳሁት ልጅቷ አረቡን እንዳፈቀረች ነው የተረዳሁት ምክንያቱም ብዙ ግዜ ተመላለሰች እሰውየው ቤት ቢያንስ ኢትዮጵያ ከመጣች ቡሀላ ፀበል መግባት ትችል ነበር።ስለዝህ የአረቦችን ስም አናጥፋ።
@user-on6mt9fi9x
@user-on6mt9fi9x 22 күн бұрын
ለዚህ እኮ ነዉ የማይወዱን አረቦችን መተት ያርጋሉ ስትል አለማፈራ ለነፍሳችሁ እዘኑ ሞት አለባችሁ በጥርጣሬ ነብሳችሁን አታጡዙ
@mekdesasefa1757
@mekdesasefa1757 3 ай бұрын
ልጅቷ ግን የአይምሮ ችግር ያለባት ይመስለኛል ወሬዋ ሁላ ጥንቆላ ዝሙት ....... ታከሚ
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 3 ай бұрын
ትክክል ግርም ትላለች ውስጧ ጥርጣሬ ስላለባት በመጀመርያው ጀምራ እናቴ ጎረቤት ሰበብ አድርጋ ሞተች አለች ቱ እራስዋ መተተኛ ናት
@bashat5742
@bashat5742 3 ай бұрын
አት ፍረዱ ፈረጅ አረጅ ነው ይባላል
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 2 ай бұрын
@@Mekebafirdosh7627 እናቷ የሞቱት የሚመስለኘ ትርፍ አንጀት የሚባለው ችግር ሳይደረስበት በቶሎ ይመስለኛል። ያው እኛ አገር ሁሉ ነገር መተት ነው። 😮
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k 3 ай бұрын
አሁንም ከቀልብሽ አይደለሽም ፀሎት አድርጊ እህቴ
@MelatAlem-sf9hl
@MelatAlem-sf9hl 3 ай бұрын
This story teaches many women Tnx manyazewal keep it 👏
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 ай бұрын
ማኔ ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ እኔም ከስደት ስመለስ ታሪኬ አካፍልሀለሁ
@Rahelname
@Rahelname 3 ай бұрын
ማኔ ስለመልካም ነገርህ ለሰው ያለህ ክብር በጣም ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አድናቂህ ነኝ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን እኔም መጥቼ የማወራበት ቀን እናፍቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ታላቅ እህትሽንስ እንዴት አለፋት ወይስ ደብቃሽ ይሆናል ወይም ግኑኝነት ይኖራት ይሆናል አመል አይለቅም የአረብ ወንዶች የሃገራችንን ሴቶች ይወዳሉ ይባላል ነገር ግን ህጋዊ ባለቤትሽ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይገጥምሽም ንጉስ አይከሰስም እግዚአብሔር ይርዳሽ ከታሰርሽበት ይፍታሽ በፀሎት በርቺ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y 3 ай бұрын
ወሬ ዞረው አያዩም
@Also-tt3es
@Also-tt3es 3 ай бұрын
ተመልካቾች በጣም ይቅርታ አንድም እውነት አለገኘሁም ከተናገረችም
@mekdesChere-dt7oe
@mekdesChere-dt7oe 3 ай бұрын
እኔም አልገባኝም
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 ай бұрын
የኩዌቱን ወሬሽን እንደምንም አገጣጥሜልሽ እውነት ይሁንልሽ ብዬ ነበር ግን አንቺ ኩዌትን ትተሽ መጥተሽ ሳኡዲ በሌላ ፕሮሰስ መጥተሽ ኩዌት ያሉት ዘመዶች ናቸው ብለሽን አረጋሽው🙄🙄🙄🙄🙄🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️ ! የአንቺስ ችግር እንዳለብሽ ታስታውቂያለሽ ግን የገረመኝ የሱ ዋው ፣ ውይ ፣ አይ ፣ ኢህ ..... ምናምን እያለ ለሚዲያው የሚፖስተው ነገር ብቻ እንዲኖረው አስሱን ገሰሱን እያዳነቀ ይሄንን የሌለ ህንዶች እንኳን ያልሰሩትን ፋገራ ፊልም ዱቅ ብሎ የሱ መሰማት አንሶት እኛን የሚያዝገን ! ቲች
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@brhanBnyam
@brhanBnyam 3 ай бұрын
ኮሜቶች ትገርማላቹ ሁሉኣረቦች ኣንድናቸ እዉ እዴየ ስጀመር እደኣረብ መጥፎ ኣለ ከፈለገ ዝብላቹ ኣትፃፉ መጀመርያ የሰዉ ሲመት ተጋሩ
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r 28 күн бұрын
ውይ ምኑም አይጥም አረብ መተት አያቅም ፎንቃ ደፍቶሽ ነዉ
@bahrainbahrain1695
@bahrainbahrain1695 3 ай бұрын
ትክክል፣አባባል፣ነው፣ፀሎት፣ማድረግና፣መማተብ፣ወሳኝ፣ነው
@AyenyaAssefa
@AyenyaAssefa 3 ай бұрын
ማኔ እውነት ተናግረሀል ድቅ ሥብከትነው መናፍሥትን መዋጋት አለብንእግዚአብሄር ይገሥፅ
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 3 ай бұрын
ፀበል ሒጅ እህቴ ለማንኛውም ንስሐ ግቢ ፈተና በሰው ልጆች ላይ አይቀርም ያለው አማራጭ መበርታት ብቻ ነው እግዚአብሔር ያግዝሽ የናትሽ ታሪከ ደግሞ የኔን እናት ታሪከ ነው አይይ ምን ተብሎ ይከሰሳል አለች የደረሰበት ያውቀዋል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይቅር ይበላቸው ለንስሐ ያብቃቸው 😢
@birukworkneh6790
@birukworkneh6790 3 ай бұрын
ምንድነው የምትዘላብድው
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 3 ай бұрын
ብዙ ላወራ ነበር ተዉኩት ተረት ተረት ነዉ ሚመስል የዛሬዉ ታሪክ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
በጣም አሰልች ነው ውሸት ይበዛዋል
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 3 ай бұрын
በጣም
@mohammadrawashdeh5312
@mohammadrawashdeh5312 3 ай бұрын
ልምጣ ነበር እኔም ያንቺ ኮሞንት ታየኝ 😂😂😂😂😂
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 3 ай бұрын
@@mohammadrawashdeh5312 እንዳትመጭ አጥቤነዉ ማሰጣሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-fj7st5km6q
@user-fj7st5km6q 3 ай бұрын
Ere be Geta beka😮😮😮😮
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 25 күн бұрын
ያችወሬ ሁሉም ድራማነው እኛሁላችንም ስደተኛንኮ ሆ ትታገጭ ከርመሽ ፈልገሽጂ ማንም ያለፈላጎትሽ ክብርሽን አይነካ ማንተዘርጊ አለሽ😏😏
@bashat5742
@bashat5742 3 ай бұрын
አይዟሺ መም😢❤ ካብድ ነው ሰው ከላ ደረሰበት ሰውን አይ ረደም
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 3 ай бұрын
በደናቀን አብደሻል አች ይህ ወሬነው ብለሽ ስታወሪ😂😂😂😂
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 3 ай бұрын
ዝብርቅርቅ ያለ ምኑም አይገባም ውሸት እምታወራ ይመስላል
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 3 ай бұрын
አችም አደኔ ሁኖብሻል😂😂
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 3 ай бұрын
@@user-gl8cs3fb1d እውነቴን እኮነው ያልተልተጠና እስክርቢስ አስመሰለችው የኖረችው አይመስል በማሃል እያስተነተነች ነው እምታወራው ውሸቱን በደንብ አልተለማመደችውም ያሰለቻል ተጨባጭ የለውም
@mymamking8293
@mymamking8293 2 ай бұрын
ኣትፍረድ እንዳይፈረደባቹ ይላል መጽሐፉ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
ምኑን ከምኑ ነው አገናተሽ እምታወሪው አች ያለ እድሜሽ ወድ ስለለመድሽ አረቦቹን እያጠመድሽ ነው ወረኛ የአረብ ወድ እኳን ያለፍላጎትሽ ሹኩርት ለመክተፍ ቢላዋ ይዘን ሲያዩ ይፈራሉ
@yegnayoutube
@yegnayoutube 3 ай бұрын
እኔ ግን መቸ ነው ያበደ ፍቅር ይዞኝ ምናዘዘው 😂❤
@housemaid5021
@housemaid5021 3 ай бұрын
ኤረተይ ውዴ ማፍቀር ይጎዳን አላማሽ ሕይወትሽ ምሥቅልቅል ነው የሚመጣው ውደጂ እጂ እዳታፈቅር
@housemaid5021
@housemaid5021 3 ай бұрын
አልሠማም ከባዲነው
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ውይ ይቅርብሽ የኔ እናት እብድ እብድ ነው የሚያጫውትሽ 😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
ክክክጥ😂
@yegnayoutube
@yegnayoutube 3 ай бұрын
@@user-vc4id5yp4e እመኝ ነበር ተውኩት 😆
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 ай бұрын
ከዚች ልጅ የታዘብኩትወሬዋ ሁሉ እናቴ በመተት ሞተች አለች ሰውየው መተት አድርጎብኝ አለች አንች እራስሽ መተተኛ ነሽ 😂😂
@tigesttesfaye7589
@tigesttesfaye7589 3 ай бұрын
😂😂😂😂ወዬው
@meronabdissa9017
@meronabdissa9017 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 3 ай бұрын
ሲጀመር አንቺ መተትም አያስፈልግሽ ብልግና የጀመርሽው ከሀገርሽ ስለሆነ እነሱም ጋር እየገለፈጥሽ አቺው መትተሽው ይሆናል
@user-fm4ln2cw8k
@user-fm4ln2cw8k 3 ай бұрын
ከባድ ነዉ😢😢😢
@user-tv8hv8ti7e
@user-tv8hv8ti7e 3 ай бұрын
ይቅርታ ግን ተጋነነ በጣም እንደት ሁሉም አንድ አይነት እርግጥ ክፉ ይኖሩ አሉ ግን ያንች ከፋ
@desalangmanore6823
@desalangmanore6823 3 ай бұрын
ትክክል ነው
@madimoha280
@madimoha280 3 ай бұрын
እኔግን ምንም አልተዋጠልኝም ምንምቢሆን ካላጠፋን አይከፉብኝም
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
እንደ አርብ መተታም አለደ ባለጌ ነቸው በጣም የነሱ መተት ደግሞ በጣም ነው ሚያሰፈራው አያድርሰ ነው ፈጣር ይጠብቀን ሰታሳዝኝ በቃ ከነሱ ጀመአ እንዳትወጭ አድርገውሻን ፅበል ተጠመቂ እኔሰ በልጅወችዋ ሰቀጠቀጥ እሰዋ ሳትቀር ሰትቀጠቅጠኝ ኖርች ጥዩ ወጣ ጠፍው ደግሞ አርብ ርኩሰ ነችው ብቻ መልካም ከሰንት አንድ ሊኖር ይችላን ግን አብዛሀኘወቹ ሰልፍሸ ነቸው 🥺😢
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 3 ай бұрын
ማኔ እኔ በጣም አክባሪህ ነኝ እኔ አረብ ሀገር ኖሬለው አሁን እሷ የምትለው ነገር በሙሉ አረብ ሀገር በፍፁም የለም በጣም ነዎረኛ ነች ቢያንስ ለፕሮግራሙ ክብር ቢኖራት መልካም ነዎ ለሌላ ጊዜ የምታቀርባቸውን ሰወች በደብረ አጥናቸዉ እርግጠኛ ነኝ እሄ የሁሉም ሰው ሃሳብ ይመስለኛል ግን ከድፍረት እዳትቆጥርብኝ ለፕሮግራሙ ካለኝ ክብር አንፃር ነው
@bashat5742
@bashat5742 3 ай бұрын
አት ፍረዱ ፈረጅ አረጅ ነው ይበላል
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ሰው ቤት ሰርቶ አያቅም በምን ያቃል እሱ
@aleassefa
@aleassefa 3 ай бұрын
እቺ ውሸታም ነት
@esmutilove92
@esmutilove92 3 ай бұрын
Besew life men agebachu yederesebet yawekewal enante akababi teru kehone hulum Arif new malet new bemayagebachu atezebareku
@Bezi21599
@Bezi21599 3 ай бұрын
እራስሽን ወክለሽ ኑሪ ሴትዮ
@fikruman1069
@fikruman1069 3 ай бұрын
ሥራ ፈጠራ ወጣቶች የሚያነሳሳ አገር የሚገነባ ከስደት የሚያድን ወዝግጅት ብታዘጋጁ አይሻልም?
@mennataye3397
@mennataye3397 3 ай бұрын
አይድህነት አይድህነት አይ ስደት አይኑ ይጥፍ
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 3 ай бұрын
እየፈጠረች ነዉ እምታወራዉ ወሸት ግን እራሰሸን እያዋረድሸ ነዉ
@jemilayoutube6757
@jemilayoutube6757 3 ай бұрын
በጣም ከባዲ ነሽ ሁሉንም መተት መተት ነዉ የምትይዉ አላህ ወደራሥሽ ይመልስሽ አልሃምዱሊላህ እኔ 6 አመቴ አንዲቤት ቀጥ ብለዉ አያዩም ስራየን እሰራለሁ እነሱም ለሠዉ ክብር አላቸዉ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 ай бұрын
Werja gena legena esaneme selehonshe ya edela newe teketelate yemeta newe merekate newe tebelashe metefo negereje mene tebeleshe
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 3 ай бұрын
ማኔ ስወድህ ጀግናዉ ❤🥰
@Rrahwa123-hy6qz
@Rrahwa123-hy6qz 2 ай бұрын
ገዳም ሂጂ ፀበል ፀሎት ስገጂበት እውነቱ ይወጣል ችግር አንዳለባት ነው የሚያሳየው እና ፀሊይ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@awetbirhane
@awetbirhane 3 ай бұрын
10ኛው ደቂቃ ላይ ምን አለች ለ1 ወር ያህል ምግብ የሚባል ሳልበላ ፀበል ብቻ እየጠጣው ቆይቻለው😂አንዳንዴ የውሸትም አይነት አለው ያንቺ ግን ይለያል ጌታን🙄ደግነቱ እስከመጨረሻው አልሰማሁሽም🤔
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 3 ай бұрын
ባትሰሚው ይሻልሻል ወሸት በእግሩ ቆመ ሄደ ትዪ ነበር
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
​@@islamicshorte8546 በእግሩ ብቻ በእጁም ጭምር እንጁ😢
@Yadi437
@Yadi437 3 ай бұрын
ምታወራው ሁሉ ውሸት ነው ከፊቷ ያስታውቃል ጥንቆላ ዝሙት ብቻ ነው ወሬዋ ሲጀመር ወንድ ልጅ በምናሳየው ልክ ነው ሚቀርብን
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 3 ай бұрын
ትክክል
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ቀጣፊ ናት ወሬዋ ሁሉ ዉሸት ነዉ ያስታዉቅባታል
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 ай бұрын
ማኔ ሰአቱን ስለአስተካከልክ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
የሴት ጥቃት ይቁምልን የምትሉ❤
@pesefor8707
@pesefor8707 3 ай бұрын
Gazetegnaw sitalekis eshi tilaleh ayzosh endemalet!!!! Yigerimal
@user-iv6pu8vb3u
@user-iv6pu8vb3u 3 ай бұрын
Ayzosh sis 😭❤❤❤
@iyassuasghedom3466
@iyassuasghedom3466 3 ай бұрын
ወንድሜ ማንያዘዋል፡ ሰላም ላንተ ይሁን ፡ እቺ እህት የስነ - ኣእምሮ ህመምተኛ ትመስለኛለች ፡ ይህ paranoid personality የሚባል ብሽታ ይመስለኛል። እና በይበልጥ ይስነ ልቦና ሓኪም ብታገናኛት ጥሩ ይመስለኛል።
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 ай бұрын
ሚዲያ አገኘን ብላቹ አትፈላሰፉ እየመጣቹ አንዳንድ የማይመስል ነገር አትቀባጥሩ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 ай бұрын
ወሬዋ ሁሉ መተት አረ ፈጣሪን ከያዝን እሔ ሁሉ ነገር ይፈርሳል ፈጣሪን ያዙ
@mimila1212
@mimila1212 3 ай бұрын
ማነው ግን በዛሬው ታሪክ ግራ የተጋባ😳😳
@Almiab
@Almiab 3 ай бұрын
ena
@ayutadese6100
@ayutadese6100 3 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ የፈጠራ ታሪክ !!! ግን ማነው ፅፎ የሰጣት? እውነቱን ለመናገር እስከ አሁን ያየኋቸው ሁሉ ጥርጣሬ ጥሎብኛል ። ብሮ ብሮ
@tigistgetachew4148
@tigistgetachew4148 3 ай бұрын
ማርያምን እውነተኛ ታሪኳ ነው እኔ እራሴ እዚህ ላይ ሳይት ደንግጮለሁ ማርያምን
@Tezu948
@Tezu948 2 ай бұрын
ምን ከምን ነው የምትዘላብደው አንቺ ማን ስስለሆንሽ ነው 😄😃😃
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 ай бұрын
Sebele gebie tetemekie selyie segejie ayezoshe yalefale❤
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 ай бұрын
እኔ ባህሬን ኩዬት ኳታር እና ዱባይ ሰርቻለው አሁንም ዱባይ እየሰራው ነው አንድ ቤት 7 አመት በዙሪያዬ ያሉ መጥፎ ሚባሉ አሰሪዎች አለ ግን ምላሳቸው ነው መጨቃጨቃቸው ነው ክፉ አሰሪ ያስባላቸው መተት አረብ ሰራተኛ ላይ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ይህ ዳር ዳር የሆነ ፒክቸርን ለማበላሸት ይመስላል ቀጣይ ደሞ አረቦች ሀበሾችን እንደሚፈሩ አላህን እራሱ አይፈሩም ያለማጋነን ነው ምልህ ኮስተር ብለህ አላማህን ካወክ አይደለም ሊነኩህ ሊያናግሩህ ይፈሩሀል ሳይፈልጉ መደፈር ምናምን እንዳለ ሆኖ የዝህች ልጅ ታሪክ ግን 100% እርግጠኛ ነኝ ተረተረትና የፈጠራ ነው ግልፅ ነው ደሞ ትቀበጣጥራለች ፀበል ሂዱ አንተም እሷም እሺ ፈጣሪ ይማርሽ ማን ያዘዋል ሰው እያወራ አታቋርጥ አንዱ ጥያቄ በትክክል ሳይመለስ ወደሌላ ጥያቄ አትሂድ በደንብ ጠይቃቸው ከ እዮሀ ሚዲያ ከኤልያስ ደግነት ትምህርት ውሰዱ
@SignalAmioun-bx2cl
@SignalAmioun-bx2cl 3 ай бұрын
Beyebetu sent gud ale endi ergtegna honesh atnageri mert aseriwoch endalum aremene ALU lemenager eskikebd deres
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 3 ай бұрын
አቺ ከአረብ አገር ሰዎች አንዱን ቤት ነው የምታቂው እጂ መተት ሱዳን አረቦች የታወቁ ናቸው
@HawaKadiro
@HawaKadiro 3 ай бұрын
የኔ እናት ህክምና ያስፈልግሻል ::
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 3 ай бұрын
የማረቢ ነሽ አረቦች መመት አያውቀውም ራስሽን ለምን አታስከብሪም
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 ай бұрын
አሁንም አልተረጋጋሸም ፀበል ሂጂ የተዘበራረቀ መንፈሰ ነው የሚታይብሸ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 ай бұрын
ማን ያዘዋል ቆይ ምን ደረጃ እደደረሰች ገዘብስ ይዘሻል ወይ ለምን አትላትም ከዚ ጉድ በሀላ እድሜዋንም ጨርሳ ስለዚ በደብ አልጠየካትም
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 3 ай бұрын
አወዛግባው ግራ አጋብታ እህ ከማለት ውጭ አንድ የረባ ጥያቄ አልጠየቄትም እሷው እያስተነች ስታወራ ዝብም
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 25 күн бұрын
ተመልሠሽ የሄድሽው እሡን ፈልገሽነው ማቱ
@user-fy7ur6vl1d
@user-fy7ur6vl1d 3 ай бұрын
አሁንም መተቱ አለቀቀሽም ዳይ ወደ ፀበል
@user-ic9nj1ci3t
@user-ic9nj1ci3t 2 ай бұрын
ራስሽ እግርሽን ከፍተሽ ሰተሽ አረቡ ምናምን ትያለሽ አረብ ክካልሳቁለት ዞር ብሎ አያይም ለዛውም ባለጌ አረቦች ከሆኑ እንጅ እንደሀበሻ አደሉም 😂😂😂😂ያሳቀኝ ነገር ሳውዲም ስሄድ የነሱ ዘመድ ገጠመኝ ትያለሽ እረ ወዬው 😅😅😅😂😂😂
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 25 күн бұрын
😅😅😅
@FirdosTegegne-vx4cb
@FirdosTegegne-vx4cb 2 ай бұрын
yesawdiwchuna yesewyewa metewawek lay aeltewatelgnim weshet nger aelbet
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 3 ай бұрын
ግን እኔ የምሰማው ሁሉ ተረት ተረት ነው የሚመስለኝ ልጂቷ እራሷ ከመተት ጋ ቁርኝት ያላት ትመስላለች ምነው ስለ እናቱዋም ያወራችው ሁሉ መተተ መተት ትላለች አዑዙቢሏህ ሚነሸይጧን እሮጂም እኔ አልሀምዱሊሏህ ይህው 13 አመቴ በአርብ ሀገር ግን የምዳም ጨቅጫቃ ያጋጥመኛልጂ እንደዚህ አይነት አፅያፊ ተግባር የሚያድርግ የለም ዝብላችሁ የአርቦችን ስም አታጠልሹ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 3 ай бұрын
እረ አረቦች ቤት የለም መተት ነይ ላሳይሽ ሂጂ ሞሮኮ ቤት ሂጂ ኢራቂ ቤት እኔ በአይኔ ያየውት የጥንቆላ አይነት ታያለሽ መዋጥን ቤት ጋደኛዬን ጭንቅላቶን በቁራን አፍዝዘው ሀገሮ እንዳትገባ የእነሱ አገልገልጋይ ብቻ ሆና እንድትቀር ነው ያደረጎት ሀገሮ ገብታ እንዳትኖር ጭንቅላቶን ዜሮ ነው ያደረጎት መተት የለም ትያለሽ ደፋር
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 3 ай бұрын
የኢትዮጲያ ታሪክሽ ትንሽ እውነት ይመስላል ግን የአረብ ሀገር ወሬዎችሽ ሱፐር ውሸት ነው
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 3 ай бұрын
ልጅቶ ከመተት ጋር ያላት ነገር አረ ወደዛ እራስሽ ላይ አታሞርች
@All.don2024
@All.don2024 3 ай бұрын
አይ ማን ያዘዋል 😂😂😂😂 አረቦች እኮ በጣም ሲበዛ ዃላ ቀሮች ሴት እንደ እቃ የሚያዮ ስርአት አልባዎች ሰው ፊት ነውር የሌላቸው ጮሀው የሚናገሩ በሰው ምስል እንስሶች ናቸው።
@islamicshorte8546
@islamicshorte8546 3 ай бұрын
አውርተሽ ሞተሻል እንደ ሀበሻ መተተኛና እርስ በራሱ የሚተራረድ በአለም ላይ የለም አዳሜ ኩሩቱ ፊስታል ይዘሽ ሄደሽ ሰልጥነሽ ምትመለሽበት ሀገር ማለት አረብ ሀገር ነው
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 3 ай бұрын
@@islamicshorte8546 በትክክል
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ማኔ👍👍
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ሰውየው በደንብ ሲለጠልጥሽ ሱስ ሁኖብሽ እየሮጥሽ ትሄጃለሽ እንጅ መተት አይደለም መተታም ሴት
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 3 ай бұрын
ኮሜታተሮች እኮ ሥታሥቁኝ ዉዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ በያለችሀበት ያረብ
@saras9696
@saras9696 3 ай бұрын
Betam weshet yebeza
@RuhamaKefyalew
@RuhamaKefyalew 3 ай бұрын
ልጅቷ አሁንም የሆነ ልክ አይደለችም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብታዳምጥ ጥሩ ነበር
@onelove3763
@onelove3763 3 ай бұрын
ልጅቷ ግን…😏
@yab282
@yab282 3 ай бұрын
ቆይግራ የገባው ሳይጋቡ ቤትስብ እንዴት አውቁ ደግሞ ፖሊስ እንዴት ውሽማ ሁና አይጠይቁም አ😅
@user-os9zh1qg6l
@user-os9zh1qg6l 2 ай бұрын
Min Ainet Sewoch Nachu ,METET ,TENQAI MESTEFAQIR ,DENQORO EMNNET.
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 2 ай бұрын
ወድሜ ዎው የምትጠቀምበት ቦታ አስተካክል
@Rahelname
@Rahelname 3 ай бұрын
ዛሬ 🥇አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 3 ай бұрын
Wow congratulations
@Rahelname
@Rahelname 3 ай бұрын
@@manyazewaleshetu አመሰግናለሁ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 3 ай бұрын
Ho rega bey lelam wend bemeta yeh baheresh yeketelshal so Betekerestyan hejey
@Rahelname
@Rahelname 3 ай бұрын
ይሄ ውሬ ምንም ደስ አላለኝም በቀል ነወ የተማሩኩ እና ደግሞ ተኩል ማሰብ ምንም አይጠቅምም ሁሌም መልካም ነገር ማሰብ ነው የሚጠቀመው አማርኛን እደተረጉሙት ይተረጉማሉ ስለዚህ በቀና መንገድ ተረጉሙ
@user-bemin
@user-bemin 3 ай бұрын
ያው እኛ ኢትዮጵያዊ የሆንን ሰዎች መንግሥት ስለለን እንደፈለጉ ይጫወቱብናል
@MirafAlemayehuDoctorAbes-ff4kc
@MirafAlemayehuDoctorAbes-ff4kc 2 ай бұрын
Yhe mnm smet yemayset were new kante program edezen aynet yewerede altebkm yasafral
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
🔥🔥🔥
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 3 ай бұрын
16 አመት ጎርምሳ ልጂ እያለሽ ይህንን ታርክ ብለሽ ታወሪለሽ
አለቃዬ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው!
58:22
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 52 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 49 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
39:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 85 М.