የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 3

  Рет қаралды 358,938

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ከ በረሀ አባቶች መልዕክት ይዘንላችሁ መጥተናል ! @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #water
​ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
⭐️ / donkeytubeeshetu2019⭐️
Enjoy & stay connected with us!
◉ Subscribe our Channel : / @comedianeshetuofficial
◉Like us on Facebook: / comedianeshe
◉Follow us on Instagram📸: / comedian.es
◉ Follow us on Telegram : t.me/donkeytub...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
#church
#water
#priest
#pipe
#tapwater
#comedianeshetu
#donkeytube
#dinklejoch
#ethiopian
#hiking
#travel
#father
#mother
#ethiopia
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 800
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ እደት ደስ ይላል የተቸገሩን መርዳት እደት ያስደስታል አላህ የኢትዮቢያዊነት ባህላችንን ይመልስልን ሰላም ላገራችን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
አሜን ማር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤🙏
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 2 жыл бұрын
Amen Amen
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 2 жыл бұрын
አሜን !!!!
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን
@SDATACENTER
@SDATACENTER 2 жыл бұрын
❤🙏
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*ውይይ እንዴት ልብ ይሰብራሉ 🥺😥🥺😥የእውነት እንዴት ይከብዳል የገዳሙ በረከት የአባቶቻችን ፀሎት ልመና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በረከታቸው አይለዬን 😍🥰🥺😥*
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
የገዳሙ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መንፈስ አዳሽ ገዳም ነው 😍🥰🥺
@getasewletarik6525
@getasewletarik6525 2 жыл бұрын
@@Ramatube3 amen kenan wondima
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 жыл бұрын
amen amen amen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ወድማችን 🙏👍👍👍
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
በዚህ መረከት እጃቹሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ አቤት መታደል ፈጣሪ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ😍😍😍😍😍😍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልል የሳችሁ ሁሉ እድሜ ከጤና ይኞጥልን እሼ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ደረስ አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 ደምሪኝ ውዴ
@helimayoutube8172
@helimayoutube8172 2 жыл бұрын
@@Tube-zu5ff ደምሬሻለሁ እህቴ መልሽ
@mesi5527
@mesi5527 2 жыл бұрын
በየገዳሙ እየሄድክ ያለውን ችግር እየጠየክ የምታረገው ትልቅ ስራነው ከዚ በላይ እንድታረግ እግዚአብሔር ይሪዳክ ወንድሜ ❤
@sash2718
@sash2718 2 жыл бұрын
እውነት እሽዬ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ በዚህ ስራ ላይ የተሳተፈሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ
@ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ
@ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ 2 жыл бұрын
እሼ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የዛኔ ተከታትየ ነበር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መልካምነትህ በጣም ይደንቀኛል አሏህ ይጨምርልህ
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ያአሏህ አንጀት ይበላሉ አባቶች እንዲህ በውሃ ጥም እያለቁ እንዴት ሰላም ይምጣልን እኛ እኮ በሚስኪኖች ዱዓ እና ፀሎት ነው ያለነው እሼ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እስኪ ወጣቶችን ለማሰልጠን ሞክር
@banamet5409
@banamet5409 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ዉድ😍😍😍
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Betekekel 🙏🙏🙏
@rakebshumye3188
@rakebshumye3188 2 жыл бұрын
አንቺንም እድሜ ቴና ይስትልን
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
@@rakebshumye3188 አሚን እህት
@samrieretrialovea5567
@samrieretrialovea5567 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኒር እሼ መልካም ሠው
@deingelmaryamamlage4407
@deingelmaryamamlage4407 2 жыл бұрын
የአቡነ አሮን ረዴታቸው በረከታቸው በኔ በፍቅርተ ማርያም ይደርብኝ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 6 ай бұрын
በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉ ሁሉ እግዚአብሔር እንደውሀ በሚያረሰርስ በረከት ይባረኩ 😘
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ታሪክ ሰራክ እሼ መልካም ስራ ህያው ነው ቃላት ያጥረኛል በአንተ ዘመን በመኖሬ ደስተኛ ነኝ አምላከ ቅዱሳን መንግስቱን ያውርስልን ፍጻሜህን ያሳምርልን
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
Amen!
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fanielbrhane8206
@fanielbrhane8206 2 жыл бұрын
Amen
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
አሜን ኑ በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ😍
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እንዴት መታደል ነው ከአባቶች ፀሎት በረከት መካፈል የገዳሙ በረከት በሀገራችን በኢትዮጵያ ላይ ሰላም ያምጣልን 😍🥰*
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
ፍፁም ሰላም ያለበት የምድር ገነት አባታችን አቡነ አሮን ለደጆ ያብቁን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Tube-wb5id
@Tube-wb5id 2 жыл бұрын
@@araraymezmur959 እሽ
@banamet5409
@banamet5409 2 жыл бұрын
ፍቃደኛ ከሆሽ በዉስጥ ብታወሪኝ መሄድ እፈልጋለሁ
@muluhuluka4473
@muluhuluka4473 2 жыл бұрын
Amen
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቶቻችን የናቶቻችን በረከታቻው ከሁላችን ጋር ይሁን ፀሎት ልመናቸው ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን
@ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
@ስደትመምህሬ-ቸ4ነ 2 жыл бұрын
ዘመንህን. እግዚአብሔር. ይባርክልህ ውንድማችን. እውነት. መታደል ነዉ. 🌻🌻 ለዚህ. ትልቅ. በረከት. እጃችሁን. የዘረጋችሁ. ሁላችሁ. እግዚአብሔር. አምላክ. በሰማያዊያም. ዋጋ ይክፈላችሁ❤
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 жыл бұрын
ታድላቹ በረከታቹ ይድረሰን እሼ መልካም ሰው አንተ የምትሰራቸውን መልካም ስራዎች ሳይ እኔ ምንም ነኝ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@sibahie-tube8773
@sibahie-tube8773 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ ዘመን የመይሽረው ስራ ሰርተሀል። ያለ አባቶች ፀሎት እና እንደ ፈጣሪ ቸርነት ባይሆን እስካሁን ባልኖርን ነበር። አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን ፤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን እንደ ቸርነቱ ይጠብቅልን!!! የሰጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ!
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 2 жыл бұрын
አለምን ትተው ለኛ ሀጢያት የሚሰቃዩት አባቶቻችንን ይጠብቅልን ልዩል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 2 жыл бұрын
የነሱ ጸሎት ሐገራችን ሕዝባችን ይጠብቅልን አንተም ወንድማችን ተባረክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
@@araraymezmur959 የተዋህዶ ልጆች ሁላችም ተባበሩ ሰብስክራይፕ ለሚፈልጉ አድትጓቸው ተደራርጉ
@TheDereTube
@TheDereTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ በአይኔ ያየሁት ቅዱስ ቦታ ነው እንኳን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከት አገኛችሁ።
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እሽ እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ የረዴችሁትም ሁላችሁ በእውነት እግዚአብሄር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ💚💛❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 жыл бұрын
የአናቶች እና የአባቶች ደስታ እንዴት ያስደትታል እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣ ይተካ እሸቱ እንዲውም የኢትዮጵያ ህዝቦች ይህ በረከት የተሰተፈችሁ ሁሉ የነፍስ ስራ ነው የሰረችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤
@amarechaschalew
@amarechaschalew 2 жыл бұрын
ዶኪ ቱዮብ እዉነትም እዉነትም እደ ሀገራችን አህያዎች ታማኛ አገልጋዮች ናቹሁ እግዚያብሄር በናንተ ላይ ትልቅ ሲራ እየሰራ ነዉ በጣም እናመሲግናለን ፈጣሪ ያክብራቹሁ
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን ፀሎት ይድረሰን እሽዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
የአባቶች በረከት ለሁላችን ይድረሰን ይደርብን እሼ የኔ መልካም ተባረክ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሁላችሁም ልኡል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዴት ደስ ይላል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@nathanizm1637
@nathanizm1637 2 жыл бұрын
ተባረክ እልም ሁሉ ተሳክቶልክ እንይ እንኳን ያሰብከው ያላሰብከውንም ጨምሮ ይስጥ እጃቹ ያለበትም ተባረኩልኝ
@alihasan8551
@alihasan8551 2 жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስ ይላል ይሄንን በጎ ስራ ለመስራት ለተሳተፍችው በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 2 жыл бұрын
በእዚህ የበረከት ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ በበረከት ይሙላ ቤታችሁ!!!እሼ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ታመሰግንሀለች !!!በእድሜ በጤና ያኑርልን!!
@shalushalu58
@shalushalu58 2 жыл бұрын
አሸ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክልህ የአባቶቻችን እናቶቻችን ፆለት የአቡነ አሮን በረከት ይደረብን አሜን(3)🙏
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 2 жыл бұрын
ምን እንደልህ አላውቅም የዘላለም ህይወት የሆነውን ተቀድቶ የማያልቀውን ይስጥህ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል ያባታችን የአቡነ አሮን በረከት በገገራችን በኢትዮጵያ ይደርባት
@derejedegefu7934
@derejedegefu7934 Ай бұрын
ተባረክ! ሰው / ክርስቲያን ማለት እንደዚህ ነው። ብቻህን ሳይሆን በዚህ በተቀደሰ ተግባር ላይ የተሳተፉትን ሁሉ ይዘህ ገነት ገብተሃልና እንኳን ደስ አለህ!!!
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
አቤት ውበት በረከቱ ፀሎታቸው ይድረሰን እሼ ጀግናው በርታ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@Tube-up5ij
@Tube-up5ij 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እንባዬን😭 መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት ቸሩ አምላክ በዘመንህ ይባርክልን ከሁሉም የሚበልጥ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን❤።
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፍላችሁዉ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ስላም ለሀገራችን
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 2 жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል። ዘራቹ ይባረክ
@medimekonnen5311
@medimekonnen5311 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል አጣሁ! ምን መታደል ነው ይሄን በረከት ማፈስ! ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ከማያልቀው ጸጋው ያድልህ ወንድሜ ! የባቶቻችን በረክት ለሁላችንም ይደርብን🙏🙏😍😍😍😍🤩
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ባወጣው ይተካ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azutube6342
@azutube6342 2 жыл бұрын
ዉይ እሼ እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል ደስታቸውን ማየት ይህ ትልቅ ስራ ተሳክቶ እንድናይ የተሳተፋችሁና እሼ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው እህቶቼ
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 2 жыл бұрын
በምድር ሀብት ንብረት ማከማቸት ማለት ይህ ነዉ የዘላለም ህይወት የሚሆን ሀብትና ንብረት ! እሸቱ አምላክ በቸርነት ይጠብቅን የፈለግህዉን መልካሙን ሁሉ ይስጥህ!!!
@Soliyna21
@Soliyna21 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው መመረጥ በእውነት ሰው የተፈጠረለትን አላማ ሲያውቅ አውቆም ሲያከናውን ደስስስስ ይላል እሼ በእውነት ከሐጢያት በስተቀር ያንተንም የጓደኞችህንም እንዲሁም ይህ እንዲህ እንዲሆን የተሳተፉትን ሁሉ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ ❤❤❤❤❤ የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ቡራኪያቸው ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@AkaleTadesse
@AkaleTadesse 7 ай бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ሁሌም ተክፉ ነገር ይጠብቅህ እኔ በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ ብቻ ቃላት የለኝም ድንግልማርያም ሁሌም ትጠብቅ ከነባለቤትህ
@mesaymesfin8438
@mesaymesfin8438 2 жыл бұрын
ምን ልኮምት ቃል አጠረኝ ማርያምን እየሳቁ ሳያቸው የደስታዬ ብዛት አለቀስኩ እኔ እረሱ 🥺እሸቱ ዘመንክ ይባረክ ወር ይውጣልክ ማርያምን❤️❤️❤️ ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን እኛንም
@የዝክረቅድሳንተማሪነኝ
@የዝክረቅድሳንተማሪነኝ 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባታችን አብነ አሮን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@fatumaseid7760
@fatumaseid7760 2 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም አንተን ሳይ ኢትዮጲያን አያለሁ በሰላም ወቶ መግባት ውድ ሁኗል እና በሰላም ውለህ ግባ , አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን መርዝ የሆነ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን የድሮዋን ኢትዮጲያችንን አላህ ይመልስልን! አሚንን ♥♥♥
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 6 ай бұрын
እሼ የነብስ ይሁንህ እሼ የአዛውንቶች ምርቃት ለዘርዘርህ ይድረስ መታደል ነው በእግዚአብሔር መመረጥህ ነው ይሄ ሁሉ በአንተ አድሮ ለደጋግ ኢትዮጵያውያን ምርቃት አተረፍክላቸው ተባረክ ፀጋ በረከቱ በቤትህ ሙሉ ይሁንላችሁ ከነባለቤትህ እሼ ለልጅህ ምን አይነት ክርስትናና ስብእናህን እንደሰጠኸው እስበው ይህ ነው ለትውልድ የሚሰጥ በረከት ሜሊ ብርቱ ሴት ነሽ ከጎኑ የቆምሽ ተባረኪ
@XilhunAbebaw
@XilhunAbebaw 9 ай бұрын
የእውነት በጣም በጣም በጣም ቀናሁባችሁ መንፈሳዊ ቅናት ነደደ በልቤ ፈጣሪ ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ያድርግልን እሽየ የወለድከው ያንተን ፈለግ ይከተልልህ ።
@mesietadeasse1235
@mesietadeasse1235 2 жыл бұрын
ምራቄ ከብዶኛል 10የ እተፋለሁ😂😂😂 በጣም ጀግና ናችሁ በኔ ዘመን ስንት ጉድና መከራ እያየሁ እናንተን ሳይ ደግሞ መኖሬን ፈለኩት💚💛❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mulatdemeke7031
@mulatdemeke7031 2 жыл бұрын
በዚህ ድንቅ ሥራህ ለአገራችን ጥሩ ምሳሌ በመሆንሀ ደስ ይበልህ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 2 жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ባልሆንም በየ ገዳማቱ ላሉ አባቶች እና እናቶች ያለኝ አክብሮት እና ፍቅር ጥልቅ ነው የነሱ ፀሎት ሀገራችንን እንዳቆየለን ማይካድ እውነት ነው እሸቱ ዘመንህ ይባረክ አንተ የበረከት ሰው ነህ ከዚህ የበለጠ አገልግሎት የለም ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ🙏🙏🙏
@Frp-l7q
@Frp-l7q 4 ай бұрын
እሽ የኢትዮፒያ አባት ነህ ቅዱሱ አባታች አሮን ህይወትክን ያማረ ፍሬ ያፈራ ያድርግልህ ተባረክ እኛንም ለቤቱ ለደጁ ያብቃን
@sntayehugedamu6978
@sntayehugedamu6978 5 ай бұрын
እሼቱ እ/ር ይባርክህ ለእኛ የምትሰራው የበረከት ስራ ታሪክን ጅኦግራፊን እምነትን ተፈጥሮን እንድንማር ከማድረግህም በላይ ያደረከው የበረከት ስራ በጣም ደስ የሚል ነው እንደዚህ የተጎዱ ብዙወች አሉ ውቢቷ ኢትጵያን እ/ር ይባርክ ለአንተም እ/ር እረጅሙን እርሜ ከጤና ጋር ይስ ጥህ በርታ
@peace-cn6ti
@peace-cn6ti 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ድንግል በጠራሀት ሁሉ ትድረስልክ ወንድሜ እሼ ተቀድቶ የማያልቅ በረከት ይስጥክ
@bancheayewmengesha8481
@bancheayewmengesha8481 2 жыл бұрын
ምርቃታቸው እደሙጫ ይጣበቅብህ
@adiss6407
@adiss6407 2 жыл бұрын
ለዚህ በረከት የተካፈላችሁ በሙሉ እሼቱ ሰነባልደረቦችህ እድሁም ኢትዮጵያን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን ያሳካላችሁ በእውነት🇪🇹
@kebabush2119
@kebabush2119 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ኡፍ በደስታ አለቀስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሱ ይቻላል በእውነት የዛኔም ከልቤ አዝኜ አለቀስኩ ዛሬ ደሞ በደስታ አለቀስኩ አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አምላካችን ሆይ ከስደት መልስ ከደጂህ አብቃኝ 😭
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@matiyasgetachew5675
@matiyasgetachew5675 2 жыл бұрын
Amen...Emberhan terdashe eheti🙏!
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥህ የኔ ወንድም የእውነት በአንተ ልክ ማን ተሰራ ከፍ በልልን ዘር ማንዘርህ ይባረክ!!!
@hlemaNgest
@hlemaNgest 5 ай бұрын
በስማም ለዚህሰው ቃልያንሰኛል እግዚአብሄር እድሜናጤና ይስጥህ እሰከቤተሠብህ ብዙ ገጠሮች አሉ ሰው ያላያቸው ምነው እነሱንም ባየህ ብየተመኘሁእውነትግሩምነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እሺ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልልን የአባቶቻችን ፆለትና በረከት ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላሞን ይስጥልን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሼዬ ለአንተ ቃላት የለኝም በእውነቱ በረከታችሁ ይድረሰን 👏😍 በየገዳሙ ያሉ የአባትና የእናቶቻችን ፀሎት ነው ያለነው።
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
እሺው መታደል ነው ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
@abebaasfaw1763
@abebaasfaw1763 2 жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ የነብስ የስጋ ነው የምትሰራው የአባቶች ጸሎት በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ !
@enattolosa1759
@enattolosa1759 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የሰጡ እጆች ይባረኩ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@michoa5489
@michoa5489 2 жыл бұрын
አቤት መባረክ ታድለህ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ለዚህ ስራ አስተዋፅኦ ያረጋቹም ጭምር 🙏 መዳንያለም ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@deberezenebe3254
@deberezenebe3254 2 жыл бұрын
እሼ ሰላም ጤናን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ።።
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 жыл бұрын
እሼ የእግዚአብሔር ቸርነት የድግል ማርያም አማላጅእነት የቅዱሳን ተራዳይነት አይለህ አተ የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ እቁነህ ፈፈጣሪ ይብቅህ አሜን(፫)🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
@@araraymezmur959 seb adergashalw ❤
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@@merafterouni9904 እህቴ ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በስመአብ ምን ልበል ተመስገንልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይህ ቅዱስ ቦታ በረከቱ ይደርብን እናንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን
@hailegeyesus1293
@hailegeyesus1293 2 жыл бұрын
አባታችን አቡነ አሮን ረድኤት በረከታቸዉን ያሳድሩብህ በርታ ጥሩ ስራነዉ እድሜዘመንህ ሁሉ የበረከት ስራ እንድትሰራ አምላክ ይርዳህ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Жыл бұрын
ፍፃሜህን ያሳምርልህ እሼ ለሰጭም እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቡነ አሮን ለደጁ ያብቃን❤❤
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
👉እሼ፣ የእነዚህ መናንያን አምላክ እግዚአብሄር ዋጋህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ🙏አሜን/3
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@munamuna3291
@munamuna3291 2 жыл бұрын
እሼውስጥ ሁሌም ሀገሬን አያለሁ ተመስገን አንተን ሰጠን መድሀኒአለም የድንግል ልጅ ደሞ አንተንም እንዳያዩበት አደራውን😭😭😭😭😭 እሼ እረጂም እድሜ ከጤናጋር
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@utugfhfuff5184
@utugfhfuff5184 2 жыл бұрын
መጀመሪያ የተለቀቀዉን ሳየዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት አሁን ግን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እሼ እግዚአብሄር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጥህ አባቶች በሚፀልዩት ፆሎት ነዉ የምንኖረዉ ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጾመ ጽጌ አደረሳችሁ አባቶቻችን ፆለት ልመናችሁ አይለየን 🙏🙏🙏
@ናታኔም-ፈ8ኰ
@ናታኔም-ፈ8ኰ 2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው በእውነት 🙏🙏እግዚአብሔር የልባችሁን ማሻት ይፈትስምላቺሁ ከሀፅያት በስተቀር 🙏🙏🥰🥰🥰
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
እንዳው እሸዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይባርክህ ኦፍ አባት እናቶቼ በረከታችሁ ጰሎታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነው እሼ በእውነት እንዴት መታደል መባረክ ነው ለዚህ መልካም ተግባር ለተሳተፋቹት እግዚአብሔር ከማያልቀው ሰማያዊ በረከት ያካፍላቹ ዶንኪቲዩብ ክሩ ባጠቃላይ በስራቹ በኑሮዋቹ ከፍ ያለ ነገር ይስጣቹ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን
@mekdesayalew4426
@mekdesayalew4426 2 жыл бұрын
ለሰው ደስታ ምክንያት መሆን እንዴት ደስ ይላል። በበረከቱ የተሳተፋቹህ ሁሉ የፃድቁ በረከት በየሁላቹህ ቤት ይግባ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
መቅዲ ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው
@wondo1
@wondo1 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ልዩ ሰው ነህ አንድ ሰው የብዙሀንን ህይወት እዴት በቅንነት እደሚቀይር አስተምረኛል። You are one in billion በራስህ ኩራ Much love and respect❤
@danielmuluken7438
@danielmuluken7438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ በረከት ለተሳተፋችሁ ሁሉ የገዳሙ የአባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደርብን በጣም ደስ ይላል እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yeneworktadesse7871
@yeneworktadesse7871 2 жыл бұрын
ውይ ቃላት የለኝም ያንተን ደግነት ለመግለፅ የሠማይ ቤትህን መድሃኒያለም ለምለም ያድርግልህ ወንድሜ እድሜህን ያርዝምልን እንወድሐለን
@keyethio830
@keyethio830 2 жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዛብሔር ይውሰድ !!! የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 жыл бұрын
የፃዲቁ አቡነ አሮን መንክር በረከታቸው ይደርብን የናንተም በረከት ይድረሰን ለደጃቸው ያብቁን ስለሁሉም ነገር አምላከ አሮን ይክበር ይመስገንልን👏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
ሀገር ቅዱሳን ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር ለደጆ ያብቃን ብእውነት በእንባ ጨርሰኩት😢እሼየይ እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር አምላኽ
@TekezHayat
@TekezHayat 9 ай бұрын
እያለቀስኩ ተመለከትኩት ቀረፃውን እሸቱ እዴት መታደል ነው መመረጥስ እዲህነው ለወገን መድረስ መገድህ የቀና ይሁን መሠናክልህ ይበጠስ
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 2 жыл бұрын
You're wonderful person ❤️ 💕 💛 💗 God bless you 🙏 ❤️ 🙌
@hannaredda3061
@hannaredda3061 2 жыл бұрын
ETHIOPIA IS STILL ETHIOPIA BECAUSE OF THESE BLESSED PEOPLE, THANKS DONKY TUBE, GOD BLESS YOU ALL,💚💛❤🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 2 жыл бұрын
እሼ አንተ የምድሩንም የሰማዩንም ቤትክን እያበጀህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረኩል የአባቶቻችንን በረከት ይደርብን ❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እሸ እመቤቴ ትጠብቅህ መልካም ወድማቸን ❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ8ዘ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ8ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ በረከት ለተሳተፋችሁ ሁሉ የገዳሙ የአባቶቻችን እናቶቻችን በረከት ይደርብን እሼ አንተ መልካም ሰው የልብህን መሻት ይሙላል እድሜ ከጤና ያድልክ🙏
@nigus8928
@nigus8928 2 жыл бұрын
እሼ በእውነት ቃላት ያጥረኛል የዛሬ አመት እዚህ ገዳም ተገናኝተን ነበር ባደረከው ነገር በጣም ተደስቻለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አስተዋፅኦ ላረጉ ሀሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🙏
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 😭ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 የአባታችን በረከት ይደርብን 🙌
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 2 жыл бұрын
ለዚህ ያገዛችሁ የረዳችሁ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይባርካችሁ የምር ከደስታዬ ብዛት ቃል አጠረኝ እሼ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ሁሉ እውንያድርግልህ❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ እንዳንተ ነው ፍፃሜህን ያሳምርልህ::
@astertilahun2558
@astertilahun2558 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ለዚህ በረከት የተመረጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እሸ አንተ ግን ሰው ነህ።
@ደቀ_ያሬድ
@ደቀ_ያሬድ 2 жыл бұрын
ውይ መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን ያዛላችሁ የእናንተን በረከት ለእኛም ያድለን። ብዙ ማለት አልፈልግሁም። ግን ማርያምን በጣም ታስቀናላችሁ ደስ ትላላችሁ።
@tube2181
@tube2181 2 жыл бұрын
መበራክ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እሼ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጠልን እንዲሁም የበረከቱ ተካፋይ የሆቹ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ከላይ በረከት ይሰጠቹ አሜን🙏💚💚💚
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስስ ይላል አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሉ አይለየን ከጸጋችሁ ያካፍለን በጸሎታችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ለኛንም ወደ ሃገራችን ያብቃን አሜን፫😥🤲🤲♥️
@እtube21
@እtube21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እሼ ውንድሜ እንዳንተ አይንቱን ያብዛልን 🥰🥰🥰
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን ለተክልዬ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በአንተ ላይ አድሮ የተሰራው በጎ ስራ እጅግ ልብ ደስ ያሰኛል ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ይስጣቹ ያበርታችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በአንተ ላይ አድሮ የተሰራው በጎ ስራ እጅግ ልብ ደስ ያሰኛል ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ይስጣቹ ያበርታችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን
@yitagesubekele3659
@yitagesubekele3659 2 жыл бұрын
ምን እንበል ይህን ድንቅ ሥራ! የህይወትን ውሃ ያጠጣህ
@mastimistir1356
@mastimistir1356 2 жыл бұрын
እሼ እ.ር በበረከቱ ይባርክህ ይጠብቅህ እነዚህ ሁሉ አባቶች እና እናቶች ደስታን ስለሰጠኻቸው ላንተም ደስታና በረከት ይስጥህ እ.ር ይጠብቅህ
@addisuwondie5550
@addisuwondie5550 2 жыл бұрын
እሼ በመቤቴ በጣም ታስቀናለክ በጎነትክ እማምላክ ከሁሉ ነገር ትጠብቅህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን
@amharicmoviestube735
@amharicmoviestube735 2 жыл бұрын
❤❤❤ THIS IS MY COUNTRY ETHIOPIA❤❤❤ WOW WOW WOW PROUD OF BEING ETHIOPIA Thanks eshe, the crew and all those who participate in this process May God bless you, and your family
@addistube4100
@addistube4100 2 жыл бұрын
"እሼ ተባረክ ዘመን የመይሽረው ስራ ሰርተሀል። ያለ አባቶች ፀሎት እና እንደ ፈጣሪ ቸርነት ባይሆን እስካሁን ባልኖርን ነበር። አባቶቻችን በረከታቹ ይደርብን ፤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን እንደ ቸርነቱ ይጠብቅልን!!! የሰጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ!"
@habtewubetu4436
@habtewubetu4436 2 жыл бұрын
ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ለማመስገን እንደዛው እሸቱ መባረክ በመንገድህ በሙሉ ይሁን ሁሌም የአባቶቻችን ፀሎትከሁላችንም ጋር ይሁን
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН