KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
46:16
🛑 ጉድ ተፈጠረ ሩሀማ አበደች wantiya solomon kiya monika abrilo sofi tube dani royal
6:07
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ለልጅዋ ሳትነግራት ከግብፅ ድረስ መጣች ! ልጅዋን ድንገት ሰርፕራይዝ ልናደርጋት ነው
Рет қаралды 393,404
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@ላምሮት
18 күн бұрын
ልጄ ናፈቀኝ ቻሌንጂ ምርጥና ሊቋረጥ የማይገባው ምርጥ ጅማሮ ነው ቀጥሉበት በሰው ቤት ሌት ቀን የሚያለቅሱ ስንት አሉ😢 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እናንተንም ቀሪው ዘመናችሁን በደስታ ንሩ😢
@aggarootube7082
13 күн бұрын
Ani mucca godanyaa kotiin 2020 fudhee biyyaa sauditii dhufee .hanga yonaa hardhaa boriin gallaa jetii aderaa hadhafi ilmoo woliti fiddatii anasi dayimatis gamachisaa
@EphremTilalem-f2p
9 күн бұрын
ይቅናሽ
@Martatads
18 күн бұрын
እሽቱ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አንተም ሺአመት ኑር
@debreworkafeworki6778
18 күн бұрын
Amennn
@onelovefamily5228
17 күн бұрын
የእውነት አልቅሽ አልወጣልኝ አል😭😭😭😭
@onelovefamily5228
17 күн бұрын
እኔም ሰባት አመት እየተቃጠልኩ
@hananadem5921
5 күн бұрын
አሚን አሚን
@GenetSiyum-v8p
18 күн бұрын
እኔም ተመዝግበአለው ይቅናሽ በሉኝ እናት አባት የለኚም ልጄ ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭😭
@tiruyatube705
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
18 күн бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ😢
@ayshaahmed8148
18 күн бұрын
የሁላቺን ታርክ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😭
@HAliMTTube
18 күн бұрын
አይዞሽ የኔውዲ አላህ ይርዳሽ ❤❤😭
@Tigisttigist-jw9vz
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢አንቺእንኳ ልጅ አለሽ እኔ አለሁ ባዶ 😢😢
@Tadele-zx4xn
18 күн бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ባል አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsongetachew7647
18 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
@MuluAbiro
18 күн бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
@MeseretAbtew
18 күн бұрын
Amen enquan abro aderesen ❤❤❤
@rhmaathudi4075
18 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲❤❤
@Eden-e3w
18 күн бұрын
እሜን እሜን አሜን ❤❤❤
@sifenshume7726
16 күн бұрын
እሼ ዘመንህ ይባረክ 🙏የብዙ እናቶችን እንባ አብሰሃል ዘመን ልጆችህ ይባረኩ 🙏❤
@menbiasalfa.a
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@YemariamOrthodox
18 күн бұрын
ነገ እኮ የራማወ መልአክ ቅዲሰ ገብርኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ከዲያብሎስ ወጥመድ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@Eldana-j5j
17 күн бұрын
አሜንእንኳንአደረሳችሁ
@SarahHaithem-x3j
17 күн бұрын
aman ❤Aman ❤aman❤
@fasikaalem7483
17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉
@KidoWolde
17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@GffvvoUghj
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HarenMekete
18 күн бұрын
ነገ እኮ የራማው ልኡል የቅዱስ ገብርኤል ባዕል ነው እንኳን አደረሳችሁ ነገ ለኔ ልዩ ቀኔ ናት 😢 ከሞት ወደ ሕይወት የተሻጋገረኩበት ለዚህ አሁን ላለሁት ቀን የደረስኩት እርሱ ሞቴን ሽሮልኝ ነው😢😢 የኔ አባት ዛሬ ከጎኔ አትራቅ 🤲 ለደጀህ አብቃን 🤲
@ቋቋዬነሽድንግል
17 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን የተዋህዶልጅ 19አባቴ
@Kalebshow315
18 күн бұрын
እኔም ከልጄ ጋር እንድገናኝ ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢
@aminaweloyewa
18 күн бұрын
እኔም ልጅ ጋር መቸ ይሆን የምገናኝው አላህ ሁላችንም የምንወዳችው ልጆቻንን ያገናኝን የመዳም ቅምሞች
@saudihosen8183
18 күн бұрын
አንድቀን
@AarAar-hh6sd
18 күн бұрын
😢😢አሚን ያረብ
@Ydyo-l5r
17 күн бұрын
ኢንሻ አላህ
@jameilayimer7106
17 күн бұрын
አይዞን አንድ ቀን እንገናኛለን❤
@sufyaebro
17 күн бұрын
Insha.allah.❤😢
@و6ض
18 күн бұрын
ክብር ለስደተኛ ሴት ክብር ለአረብ ሀገር ሴት አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ወገኖቸ 🎉❤
@BBiscuti
17 күн бұрын
Ameeen ameeen ameeen
@jameilayimer7106
17 күн бұрын
አሚን
@sofiasofia-is3fh
17 күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@KgLv-uu6qk
17 күн бұрын
amin
@hakimsaall9525
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ያህያYahyawe-s1r
18 күн бұрын
በሰው ሀገር ሆናችሁ ልጆቻችሁን ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ ይመልሳችሁ 🥹አሚን 💔💔❤❤❤🤲
@tgtg3001
18 күн бұрын
ውይይይይይይይይይይ አሜን🤲💚 አሜን 🤲💛አሜን 🤲❤
@EeEe-vp3vm
18 күн бұрын
አሚንንን ያረብብብ😢😢😢😢
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
18 күн бұрын
አሜን
@esheteyemaryamlijeshete2031
18 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤
@Heavennebiyu
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ( ክ)❤🙏
@feteheyaKedir
18 күн бұрын
ያልወለዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ እሸቱ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
17 күн бұрын
አማን ያረብ ምኛቴ ነዉ አላህ ሷሊህ ልጆችይስጠን
@feteheyaKedir
17 күн бұрын
@@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ አብሽሪ ይሰጥሻል
@Ubii-g6r
16 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiin ❤❤
@hakimsaall9525
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EskedarChanyalew-m1r
16 күн бұрын
አሜን
@tizuethiopia7894
16 күн бұрын
ልጅ ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ስደት ሆናቹ ብትደክሙም ብትሰቃዩም ለልጃቹ ነው ለኛም ለኛም ጥሩ ትዳር ጤነኛ ልጅ እንድሰጠን በፀሎታቹ አስቡን 😢
@SisaySisay-v9d
16 күн бұрын
እንባዬን አልቆም አለኝ ልጆቼን እያሰብኩኝ የስደት ሚስጥር የሚገባው ስደት ያለ ሰውነው አባት ሆኖ ደግሞ ከባድነው እሼ ተባረክልኝ ልጅቷ ደግሞ አስተዋይነች
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
13 күн бұрын
እኔ😢😢😢😢😢
@UmFarahRukaei
18 күн бұрын
አሸ እኮ ይለያል የኢትዮጵያ ቅን ልብ😢 ጀግና ፣የዋህ እናት መተኪያ የሌላት ብቸኛዋ የአላህ ስጦታ
@WoinyBet
16 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ በስደት ላለን እናቶች ህይወት ነው ያየሁት በናተ ! የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል በሰላም እንኳን አገናኛቹ❤ በስደት ያለንን እናቶች የድንግል ልጅ ይጉብኘን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤❤
@fantayegezahegn3563
17 күн бұрын
ወይ እሸቱ ሁሌም ታስገርመኛለህ ያው ኮሜዲ አይደለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ በጣም እንወድሃለን ❤
@keyayene3325
18 күн бұрын
😢😢😢😢ሴት ልጅ ቢያንስ ትረዳለች ነገር ግን ወንድ ልጆች ያለን ጉዳችን ፈላ ወንድ ልጅ ብዙን ግዜ የውስጡን አይናገርም እና ይበልጥ ይጎዳል
@mahelet9539
18 күн бұрын
እውነት ነዉ ልጄን እንደጎዳሁት ይሰማኛል
@ShemiEhstu
18 күн бұрын
እኔም ወንድ ልጅ አይረዳም😢😢😢@@mahelet9539
@markeTUbeዬቶብ
18 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@Aziza-lq1rk
18 күн бұрын
እውነትነውወንድልጅከባድነው
@AarAar-hh6sd
18 күн бұрын
አላህ ይሰሰቱር በይረዱኝም አልፈርድባችውም
@HuIuAdiss
18 күн бұрын
እዴት እዳስለቀሰኝ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናቴ ብትኖር እዲህ እንገናኝ ነበር እናቴን ስደት በወጣሁ 15 አመት የናቴን ሞት ሰማሁ ልመጣ ተነስቸ መርዶ ሰማሁ እኳን ተገናኛቹህ እግዛብሄር በሰላም በጤና ኑሩ
@MüllerMelkie-er4md
18 күн бұрын
እንኳን ለራማው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መልካም በዓል ይሁንልን👏
@fff-v8i
18 күн бұрын
Amaneeeee❤❤❤❤
@samsongetachew7647
18 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
@WanofiTeferi
17 күн бұрын
Enkuan abro aderesen
@Eldana-j5j
17 күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@MahaAdnan-j9m
17 күн бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@faezaberhan4282
17 күн бұрын
እኛ እኮ ሳንወልድ በዚህ ፖሮግራም አልቅስን ሞትን ያረብ የወለዳችሁ እህቶቻቺን ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አላህዬ በልቻችው አትፈትናችው ።
@عبداللهمحمد-ر4ذ
17 күн бұрын
እኔ እርጉዝ ነኝ የምር ወልጄ ለመላክ ሳስበው ደከመኝ ያአላህ ከባድ ነው
@ኤፍታህወለተሀና
16 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት ልጄ 12 አመት ሆኖታል እኔ ደግሞ በስደት10 አመት ሆነኝ ካመት አመት ይሞላል ስለው አይሞላም አሁንስ ስልችት ብሎኛል ኡፍፍፍፍ ናፍቆት እናት ላይ ወቶ እለት እለት እያመነመነኝ ይህው በእግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔርይመስገን አለሁ
@Zeze-ds6qq
15 күн бұрын
😂😂😂😂ጀግና ነሽ ለምን ትልኪዋለሽ ላታሣድጊ@@عبداللهمحمد-ر4ذ
@እግዜያብሔርፍቅርነው
18 күн бұрын
እኼ ቀን ናፈቀኝ እኔም እንደዳንች ነኝ ግብፅ ነው የምኖረው አምላክ ፈቅዶልኝ አገሬን ገብቸ ከልጀ ጋር የምኖርበት ይናፍቀኛል😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
18 күн бұрын
ግብፅ ግን ለስራ ጥሩ ነው የነሱ ሀገር ዜጋ እራሱ በአረብ ሀገር ተሰዶ ነው ያለው እኮ እኔ ግብፅ ለመሻገሪያ ወደሌላ ሀገር የሚቀመጥ ነው የሚመስለኝ ሰርቶ የሆነ ሳንቲምም ይዞ ሀገር ይገባል ከግብፅ? የዚች እናት ሂወት ያሳዝናል ወይ ከልጁዋ አልሆነች ወይ ሰርታ ገንዘብ አላገኝች ከሁለት ያጣ ነው የሆነችው 16አመት ሰርቶ ባዶ መሆን ያሳዝናል እናም እህቶች የሆነ ሀገር ካልተመቻችሁ መቶ ወደ ሌላ ሀገር መሞከር በተመሳሳይ ሂወት ይሄን ያህል ጊዜ መቀመጥ ይከብዳል ብቻ አምላክ የማታውን ያሳምርላት ።
@RahelMamo-zn3ww
17 күн бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012ልክ ነሽ ግብፅ አብዛኛውን ሰውየሚመጣው ወደሌላ ሀገር ለመሻገር ይመጣሉ እድል የቀናው ወደ ካናዳም ወደ አሚሪካም ይሄዳሉ ያልቀናው ከነገ ዛሬ የተሻለ ነገር ይመጣል እያሉ እደማቸውን ይጨርሳሉ
@HenokMan-pu3qp
18 күн бұрын
አሽዬ እንኳን አደረስክ ለቅዱስ ገብርኤል በሃል 19 አለው ይበላቹ🎉
@Eldana-j5j
17 күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@Yalfal2009
18 күн бұрын
አላህየ በስድት ላይ ልጆቻቸውን ትተው ለትስደዱ ለኔ ቢጤ እናቶች አተው ብርታት ስጠን ያርቢ ሀሳባችሁ ሞልቶ አገራችን ለመኽድ ያብቃን እህቶች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ዱአ ላድርግላችሁ
@ayshayim
18 күн бұрын
አቤት እናትነት አላህ በስላም ያገናኝን በተለይ ልጂ ትተን ለመጣን ቻሉት ተብሎ የማይታለፍ ቃል
@hirut7396
18 күн бұрын
እሼ የእኛ እንቁ የአረብ አገር ስደተኛ ህመም የምትረዳ አንተ ብቻ ነህ እድሜ ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
@abebaalemu9289
18 күн бұрын
እሸ እንዳታቋርጠው እሄን ፕሮግራም እኔ ተሰድጀ አስተምሬ ሳልመለስ አስመረኩኝ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆን የፈለጉትን አግኝተው ነው የተማሩት ግን ናፍቆቱ ከባድ ነው 12 አመቴን አስቆጠርኩ እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን ደረሰ እና በእማምላክ አማላጅነት በልደታ ማርያም እርዳታ ሁሉሉም ነገር ተሳካልኝ ❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
18 күн бұрын
ሁላችንም ለልጆቻችን ብለን ሰው ሐገር ሳይሞላልን ቀረን 😢😢😢መሰደድ በረብኝ እላለሁ አንዳንዴ 😢😢😢😢
@TesfaBelay-q1i
18 күн бұрын
የኦርተዶክስ እምነት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏
@SIMENGYEMATA
18 күн бұрын
ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን
@ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
18 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@Eldana-j5j
17 күн бұрын
አሜን እንኳንአብሮአደረሰን
@madreshuwoldemanuelalemu3617
16 күн бұрын
እሼ ቃላት የለኝም የስደት እይወት ከባድ ነው የሰው ሀገር አልላቀቅ ብሎናል ከባድ ነው እሼ ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@omeLina-q7o
18 күн бұрын
ማነው ከልጅ ተለይቶ ማኖር የጄመረብን የኔ ትንስየዋ ልጄ ናፍቀሽኛል😢😢
@ሂክማ-ለ8ደ
17 күн бұрын
ግብጥ መስር ነው የጆርዳንም ቅርብነው እና በጣም ድሀ ሀገሮችናቸው የወዚህ አትምጡ መሰደዳችሁ ካልቀረ ደህናሀገር ሂድ❤❤❤❤
@yodibayu933
18 күн бұрын
ዝም ብዬ ላልቅስ ማልቀሻ ሰበብ አገኝሁ እህህ እኛ ስደተኞች
@sufyaebro
17 күн бұрын
Abishiri❤
@atsedeaa7465
16 күн бұрын
አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ከአንች ጋር ይሁን
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
18 күн бұрын
90% የኔ ታሪክ ነው የሚለየው ልጅቷ የናቷን ድካም ከንቱ አላሰቀረችባትም ተረድታታለች ለሷ ስትል እራሷን እንዳጣችላት ገብቷታል የኔ ግን ተከድቻለሁ ተንቄአለሁ ተንቆሽሻለሁ ከገንዘቤም ከልጄም ሳልሆን ያመንኳቸው አስክደውብኛል ምንም አደል ለሁላችንም መልካም ጥሩ ልቦናን ይፍጠርልን ባሉበት ደህና ይሁኑ ።
@BezakuluTamiru
18 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ምሆነዉ ለበጎ ነዉ
@afR-y9s
17 күн бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ሲገባው ይመጣል/ች
@ሁዳhudatube
7 күн бұрын
እኔም እንዳንች ነኝ ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ሲገባቸው ይመጣሉ እኛም እነሱም በጤና ያኑረን
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
18 күн бұрын
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢አይ ስደት🥺🥺🥺እናቴ ናፍቃኛለች🥺🥺🥺🥺
@adiyamparkPark
18 күн бұрын
አይ አንተ ሰው የኔ ንጉስ ሁሌም ነግሰህ ኑርልኝ ዘመንህ በመልካም ነገር የተሞላ ይሁል
@TigisttesfyeAmsalu
18 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኩዋን ወለድሻት ትልቅ ሀብት ናት
@StreamyShorting
17 күн бұрын
ቅመም የሆነች የልጅ አዋቂ ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ❤
@adyd8686
11 күн бұрын
ግን ልጅቷ ውሸቷን ነው ለሚዲያው ነው ይቅር ያለቻት የሚሉት ነገርስ
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
16 күн бұрын
እኔም ልጄ አበባዬ ናፍቃኛለች በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
@HayatHayat-t8z
17 күн бұрын
ልጂ ይውጣልህ እሸቱ አንተ ና ማስተር አብነት የኢቶ መሪ ብትሆኑ ምንኛ ደስተኛ በበዛ ሀገሪቱ ሰላም ትሆን ነበር❤❤❤🎉🎉🎉
@በጸሎት-ዐ6ተ
18 күн бұрын
የምር አልቅሰው አስለቀሱኝ ውይ አምላክ ሰርቶ ሰርቶ ቲንሽ ሲቀረው ምን አለ የእናት ሁለተኛ ቢኖረው ።እናት ምን ይከፈላታል።
@kalukal-ki8he
18 күн бұрын
ከልጅቱ ጋር አብሬ እንዴት እንደደነገትኩ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር እንኩዋን በሰላም አገናኘሽ እናቴ እሺ ሁሌም አከብርሀለሁ ተባረክ ከነ ቤተሰቦችህ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
@yewoinshetmekonnen5013
17 күн бұрын
ተባረኪ የእናትን ሁኔታ መረዳት መባረክ ነው። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ። አሼ መልካም ተግባር ነው ቀጥልበት።
@saraamagreedavid6763
18 күн бұрын
ሆዴ ነው የተበጠበጠው 😥😥😥😥😥😥😥 ቁስለኛ ነኝ እመቤት እና ልጇን ሳይ እና ሳዳምጥ ነፈረቅኩ ስደት የትኛውም ቦታ ሃገር ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ስለተገናኙ ከልብ ደስ ብሎኛል ❤❤ ለ እሸቱ እና ለስፖንሰሮች ታላቅ ምስጋና
@fatmah6936
18 күн бұрын
አይ ስደት ወልዳችሁ የመጣችሁ እዲለኞች ሳንወልዲ የመጣን እዲሜአችን አለቀ አዱንም ሳንይዘዉ ብትወለዲ አች እረፊ አለች ብቻ አልሀምዱሪላህ ስለሁሉም ነገር ዋናዉ ጤና የኔ መጥናኛ
@BBiscuti
17 күн бұрын
Ayi wuda woldashimi bitmachi libshi yisasali benafqoti temsgani silhulmi
@Tjsjsjsj-iy2yz
17 күн бұрын
አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤
@ELizazemenekase
18 күн бұрын
ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው በ20አመቴ ነበር ከእናቴ ጋር የተገናኘሁት አልሃምዱሊላህ አሁን አብሬያት ነኝ ወልዳችሁ እባካችሁ እናቶች አትሰደዱ ለኛ ልጆች ቀላል አደለም በደንብ ኑሬበት አቀዋለሁ የ5 አመት ልጅ ሆኜ ነበር ትታኝ የሄደችዉ ብቻ አለፈ😢😢😢
@TsgeredeM
17 күн бұрын
ስደት አይኑ ይጥፍ እናት ከልጁ ልጅ ከናት እየለየ ብቻ ተመስገን 😢😢😢😢😢 ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ በሰው ሀገር ስታችን ነን ምንም የለኝም እያልን የቁየነው ብቻ ህመሞ ከባድ. ነው😢😢😢😢
@behaylwatefera
12 күн бұрын
አይ እናት መልኳን እድሜዋን ጤናዋን ለልጇ ሳትሰስት የምትሰጥ እንቁ ናት❤
@በረንታ
18 күн бұрын
እንኳን ለራማዉ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@yonatan-r5e
17 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በስደት ናፍቆት ጭንቀቶ ድካም ለሚያሰቃየን ወላጆች ፈጣሪ ያገናኘን😢🙏🙏
@elroitube27
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለቅዱስ ቁርባንና ለሐገርሽም በሰላም አበቃሽ እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@abelb5604
17 күн бұрын
እሸ አንተን የወለደች እናት የተባረከ ናት ሥራኸ በሙሉ ደስ ይለኛል ቃላትም ያጥረኛል ልዑል እግዛብሄር ልጆችኸን ቤተሰቦች ይባርክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥኸ❤❤❤
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
18 күн бұрын
አይይይ ሥደት ሥንቱን ለያየዉ እኔ እራሡ የሚናፍቀኝ የልጄን አይን ማየት ነዉ የኔ ቆጆ ልጂቷ ሥታምር 😢😢😢😢😢😢
@workefaris9447
18 күн бұрын
ጨምሮ ይስጣች ቀላል አይደለም ያደረጋችት እሺዬ ግን ታድለ ጌታ ብቻ ይጠብቅ የስው ደስታ የሚያስደስድ የዘመናችን የቅን ጀግና እናመሰግናለን ለምታድርገው ሁሉ ጌታ በትልቁ ይክፈል የልጆች ሽበት ያሳይ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abebabelda1319
18 күн бұрын
እውይ እውይ እኔስ እንዴት እንዳስለቀሱኝ❤❤አሁን በሰላም አግርሽ ገብተሻል እግዚአብሔር አምላክ ሰላማዊ ኑሮ በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ 😊😊ልጅሽንም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
@romitatube5605
17 күн бұрын
አላማ ያላት ጠንካራ ሴት ልጅ አለሽ ልትኮሪ ይገባሻል ቀሪውን ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ😭😭😭😭
@takelederesa
18 күн бұрын
ለባተሰባቹ እና ለልጆቻቹ ብላቹ የተለያየ አረብ አገር እና በመላው አለም ላላቹ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ መከራ ይጠብቃቹ ❤❤❤
@Amerh-v1j
18 күн бұрын
Amen amen amen
@SIMENGYEMATA
18 күн бұрын
ዐሜን ለሁላችንም ይጠብቀን
@takelederesa
18 күн бұрын
አሚን😅@@SIMENGYEMATA
@takelederesa
18 күн бұрын
❤@@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA
18 күн бұрын
@@takelederesa ስገባ ቤት ዖርቶዶክስ ወድሜነህ ሰብስክራይብ ዐረኩህ በርታ ዐይዞህ
@smdn13
16 күн бұрын
እናንተም ንብረታችሁ ይስፍ ይበርክት ለብዙዎች ድረሱ ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላልና ቃሉ ተባረኩ በነገር መከናአወን ይሁንላችሁ
@ወይዘሪት-ጸ4ተ
18 күн бұрын
እሽመልካምሰው ተቆጥረው የማይዘለቁ መልካም ስራወችን ሰርተሀል ነገርግን ባለፈየሆነህፃንልጅ ቀርቦ አይቼው እስከዛሬ እንቅልፉ አልወስደኝብሏል እንጀራቆርሰሽ እንድሰጭኝ ነው የምፈልገው ያለውን ህፃን ልጅ ከእናቱጋር አገናኝልን ማርያምን እስከዛሬ ከጭንቅላቴ አልጠፉም
@DaniMan-u4w
18 күн бұрын
በኡነት የኔምጥያቄነው እናቴ አደራ በአላህተስፉእንዳትቆርጭ ያለውንግግርለምነቱያለውጥንካሬ
@ፉሲካየድንግልማሪያምልጅ
18 күн бұрын
ማሪያም እኔም ጥያቄሆኖብኝቀርቷል እሼበእናትህ ያህፃን እናቱንአግኝቶይሆን
@ሀያትያስር
18 күн бұрын
የኔምጥያቄነውእንደትትዝአለሽ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
17 күн бұрын
እንኳን ተገናኛችሁ እናትነት ከባድ ነው የኔም እህት በሰላም ከልጇ አላህ ያገናኛት
@sofi8983
18 күн бұрын
ውይ እኔስ እህቶቸን አስቤ ስከመጨረሻው አለቀኩ የምር እህቶቸ አላህ የልባችሁን ሙልቶ ከልጆቻችሁጋር አላህ ያገናኛችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@merrykebede384
16 күн бұрын
የእውነት እግዚአብሔር የልፋትሽን የባከንሽበትን ግዜ እግዚአብሔር እንዲህ በመሰለች ልጅ ባርኮልሻል ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@HayatAssen-k7u
18 күн бұрын
ጌታዬ ሆይ ከውድ ልጄ ጋር ጊዜው ሳይርቅ አሳቤን አሳክተህልኝ አንተ ከሰጠከኝ ስጦታዬ ውድ ልጀ ጋር በሰላም አገናኜኝ😢 እርቄው እንዳልቀር ጌታየሆየይ እርዳኝ😢
@teumayimen5881
17 күн бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይስጣችሁ ይኸ ፕሮግራም ደስ ይላል ለኛ ለስደተኞች ጥሩ እድል ነው እሼ በርታ ቀጥልበት
@bryegaldiesae
18 күн бұрын
አሼ የኔ ምርጥ የኢ/ያ እንደኛው ❤
@Mahiyekalyi
17 күн бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ በማርያም እመብርሃን የልብሽን ትሙላልሽ እናትሽን ጧሪያርግሽ እናትሽንም እድሜና ጤናን ይስጥልሽ
@RhdbbSifsh
18 күн бұрын
ስምቱ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ሆይ ስደታችን ኣሳጭርልን አሜን 👏
@myoutube1806
16 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን ደስ አላችሁ እኛንም አላህ ለዝህ ቀን ያብቃን አላህዬ ከውድ ቤተስቦች ጋር እና ከውድ ልጄ ጋር በሰላም በጤና በደስታ አገናኝኝ
@SaraAaa-w9l
18 күн бұрын
እኛንም በሰላም በጤና ልጆቻችን ጋ ያገናኘን😢😢😢
@sufyaebro
17 күн бұрын
Amin❤
@DanelMan-f1q
17 күн бұрын
እሸቱ የእግዚአብሄር ድንቅ ፍጡር ነህ አንተ ተባረክ ተባረክ
@mastewaldersogebyhu
16 күн бұрын
እረ ማልቀስ ማቆም አቃተኝ በሱዳን በርሀ ጠፍታ የቀረችውን እህቴን አስታወሰኝ😢😢😢😢
@geesaum9944
16 күн бұрын
😢😢😢አይዟችሁ
@belayneshasfaw4213
17 күн бұрын
አሼ በምድር የሰራሀው ነው በሰማይ የሚጠብቅህ እናም የተባረክ በሰማይ ባለው አምላክህ የተመረጥህ ነህ
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
18 күн бұрын
እውይ ኡፍ የሁልችንም ሂወት ነው አላህ ይርዳን
@Zeynba-f1k
17 күн бұрын
ሴት ልጅ የወለዳችሁ እድለኛ ናችሁ ቢያስ ይረዳሉ😢
@yeshumneshzeleke2354
18 күн бұрын
ተባረኪ የኔቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል።
@Mmm-to2yc
18 күн бұрын
እኔም በናፍቆት ልሞት ነው ልጀን ጥየው ከተሠደድኩ 12አመት ሆነኝ ልጀም አደገ አሁን 15 አመቱ ውይይይ የልጅነት ሽታውን ሣልጠግበው ድህነት ለያየን አሁን ላይ ወደ ሀገር ለመመለሥ እና ልጀን ይቅርታ ለማለት አሥቤ ሥነሣ ግን ባዶ ነኝ ምንም ጠብ አላለልኝም ፈጣሪ አንተ ታሪኬን ቀይር አልኩ እውነት ሥልችት ብሎኛል እሥኪ እኔንም ከልጀ ጋ አገናኘኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wina-663
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢eufff ene ልጅ የለኝም ግን እንደነዚህ አይነት ሰሰማ ሰበር ነዉ የምለው😢😢😢😢
@MaazaAsefa
18 күн бұрын
😢😢😢እኔም
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
15 күн бұрын
እኔም በጣም ነው ውስጤ እሚረበሸው😢
@HananHano-yb3pv
17 күн бұрын
የኔ እናት ግንኮ መጦሪዋ ነበር😢😢😢😢😢እፍፍፍ አይ ማጣት እናትኮ ልዩነች 😢😢😢😢
@delited1179
18 күн бұрын
ወይ እይሰማዉት አለቀስኩ የእኔም ችግር ነዉ ልጅ እኔም ስመጣ ይቅር እደምትይኝ ተሰፈ አለኝ ስለይሽ የሁለት ወር ነበርሽ ላንች ብይ ነዉ ስደትን የመረጥከሐት አድቀን አብረን አንደምን ተስፊ አለኝ ይቅር እደምትይኝ አቃለዉ ፈጣረ
@alemabebe2674
7 күн бұрын
የተባረክሽ ቆንጅዬ አስተዋይ ልጅ❤ ተባረኪ፡እንደዚህ ስለተረዳሻት እናትሽን❤ ብሩክ ሁኚ፡ዘመንሽ ይባረክ ልጄ😢😢 አይዞሽ እግዚአብሄር ደግሞ ይረዳችኋል፡ ሁሉ ይገኛል፡እናት ካመለጠች ግን አትገኝም❤❤❤
@Moges-ip5dq
18 күн бұрын
Zarem sdstegna honkugn Des aylm Eshen yemitwedu ❤❤❤❤❤
@winnieyousef
16 күн бұрын
እድሜህን ሁሉ ከነቤተሰቦችህ ይባርክ
@MdMeeqa-tr1zo
18 күн бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢 አይ ማጣት ልጅ የወለዳችሁ ግን ቢያንስ በአመት በሁለት አመት እየሄዳችሁ እዩ
@jordanosamha4318
18 күн бұрын
አይ ወረቀት የለለህውስ
@MdMeeqa-tr1zo
18 күн бұрын
@jordanosamha4318 እኔጃ ግን ልጆች ከብር ፍቅር ይፈልጋሉ ከማሰሙት የሚያዩትን ያምናሉ
@jordanosamha4318
18 күн бұрын
@MdMeeqa-tr1zo ነው ልክ ነሽ እኔ፡በእበኩሌ፡አውሮፓ፡10አመት፡ወረቀት፡አልነበረኝም፡እሁን፡ነው ያገኛዋት 14አመቴ
@Kauwu-r9g
18 күн бұрын
እኔ12አመትሆነኝአይይስደትአልሞላለኝሁለትልጆችአሉኝበናፍቆትልሞትነው
@ayshayim
18 күн бұрын
@@Kauwu-r9g አብሽሪ እህቴ አላህ በስላም ያገናኝሽ የሁላችንም ህይወት ነው
@HarenMekete
18 күн бұрын
አይይ ስደት ሞቶ አይሞላ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ👏🥰💐
@bakdjansdksj8523
18 күн бұрын
እሺ አንተ ይሺውች አባት ምን እንድምልህ አልቅም የዛሪዋ ኬዳነ ቃላ በላይ ብላይ እንጀራ እድሜ ጤና ሁሉኑም ይስጥህ እውንት የምታቅርቡን ሁሉ በልቅሱ አይቼ የምጭርስው እግዛቤህር ብርክ ያርግህ
@جمنننواغطجحمافنغ
17 күн бұрын
ልጀ ነፈቀችን እረ ጌታየ የሀሳባችን ሙላውና አገናኝን 😢😢😢😢😢
@abeldinkesa832
18 күн бұрын
እንኳን ለገናናው፣ ለሩህሩሁ፣ለፈጥኖ ደራሹ፣ ለአብሳሪው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ!!! ቅዱስ ገብርኤልዬ :- * እንደ እናት ስትራራልኝ አቤት ሲያምርብህ፣ * እንደ አባት ስትገስፀኝ አቤት ሲሆንልህ፣ * እንደ እህት ስታማክረኝ አቤት ሲያምርብህ፣ * እንደ ወንድም መከታ ስትሆነኝ አቤት ሲያምርብህ ወንድምዓለሜ በአፌም ቢሆን እጅጉን እወድሃለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሁንም ሁሌም ካጠገቤ ሆነህ :- አባኮን; ቅዱስ አማኑኤልን እማኮን ; እመብርሃንን ወንድምዓለሜ; ቅዱስ ሚካኤልን ሁሉ ቅዱሳን መላዕክት፣ጻድቃንን ወ ሰማዕታትን እንዲሁም አንተን ወንድም ዓለሜን ከልቤ የምወድበትን ልቡና ስጠኝ፣አሰጠኝ አሜን!!!!!!!!!!
@YirefBasazin
18 күн бұрын
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
@AalmazALMAZ-c4t
18 күн бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤
@سينكا
18 күн бұрын
እሼ እመብርሃን ትጠብቅህ በሰዉ ሀገር በልጅ ናፍቆት እንቅልፍ ላጣን በሰላም ከልጆቻችን ነር ያገናኘን የሰማዩ ጌታ❤❤❤
@KhawlaUaq-nj1te
18 күн бұрын
ውይ እሼ በጉጉት እየጠበኩ ተው እሼ የኔም ተራ ይድረስ አቅርበኝ ስንተየ ለመንኩህ ያንተ vidioበጉጉት እየጠበኩ ሁሌም የአላህ እኔ ግን መቸነው ሰው ለምኘ የሚሣካልኝ እህህ😢😢
@EneLene21
18 күн бұрын
አይዞሽ እህት እሱ ላያየው ይችላል እህት የስራ ባደረቦች ናቸው እሚያነቡት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እፍፍፍ
@KhawlaUaq-nj1te
17 күн бұрын
@EneLene21 አሚን ያረብ
@wubeadane8411
17 күн бұрын
የተባረከች ልጅ ናት እናት አንዴ ከሞተች አትመለሰም እናት ያላችሁ ተንከባከቦቸዉ
@temabrand3382
18 күн бұрын
እናታችን እግዚአብሔር በቸር ወደአገሯ በሰለም ትግባየምትሉ❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍
@queensheba2506
17 күн бұрын
የሚያስለቅስ የናትና የልጅ መግባባት ያሳዝናል😭 እና በጣም ደስ ይላል 🙏🏾❤️
@zeynebebrahim981
18 күн бұрын
እናቴ ምነው ኑረሽልኝ በነበር😭😭😭😭😭😭
@Beza-tv4fw
18 күн бұрын
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን በሰላም ከልጅሽ ተገናኘሽ እንደ ለልጆቻቸው ለማሳደግ በስደት የምትኖሩ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ከልጆቻቸው ያገናኛችሁ🙏🙏እንደውም እንደ እናንተ ቤተሰብ ለመርዳት እራሳቸውን ለመለወጥ የተሰደድን እህቶች ወንድሞች በሰላም በጤና ከቤተሰብ ያገናኘን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🙏እሼ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ከእረጅም እድሜ ከጤና ከቤተሰብ ይስጥልኝ🙏🙏❤❤❤
@Lamro-f7s
18 күн бұрын
የኔ እናት እኔም እደአቺ እየተገበገብሁ ነው
@ZUZU.4455
13 күн бұрын
የ2 አመት መንታ ልጆች ጥዬ ነው የወጣሑት ወላሒ እስኪ አኔንም ወደልጆቼ የምመለስበት እድል አመቻችልኝ ከፈጣሪ ታገኘዋለሕ እሼ የእወነት በጣም ቅን ሰው ነሕ አላሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ ዘርሕንም ይባርክልሕ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
18 күн бұрын
🌹እናት❤ ❤ እናቶቻችን ክፍ አይካብን እህታችን ተባረኪ ሁሌም ለእናትሽ ፍቅር ስጭ በሐይማኖሽ ጎበዝ ነሽ ከቤቱ እዳትለይ❤
@selamtube2793
16 күн бұрын
እኔም ልጆቼ በጣም ናፍቀወኛል በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ😢😢
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
18 күн бұрын
አንደኛ ነኝ አሸ ሠላም
@BzaTsom
13 күн бұрын
ልክ እደ እኔ እኔስ መቼ ይሆን ልጄን የማየው እል ተባረክ የኔ ታሪክ የባሰነው😭😭💔💔💔እኔ ልጄ የምትወደኝ እካን አይመስለኝም 😢😭😭
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 395 М.
6:07
🛑 ጉድ ተፈጠረ ሩሀማ አበደች wantiya solomon kiya monika abrilo sofi tube dani royal
ዋንቲያ ( Wantiya Tube )
Рет қаралды 35 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
57:04
ሳገኘው ደስ ይለኝ ነበር! የዳናዊት ህይወት ክፍል 1 #love #lifestyle #inspiration #challenge #hawassa #tedyafro
Donkey Tube
Рет қаралды 917 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 361 М.
17:51
ከአዲስአበባ ታስሮ ወደ መቀለ፣ ለጃዋርና ገዱ የቀረበው ጥሪ፣ "ስማቸውን አላውቅም'' ዐቢይ፣ የመከላከያ አዲስ እቅድ በድንበር፣ በአዲስአበባው ዛቻ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 72 М.
1:57:01
ሁለተኛ ፍቅረኛዬም ሰራተኛውን አስረገዘ || ሶስተኛ ፍቅረኛዬም ሰባት አመቴን አባከኖት ተለያይን|| ሴቶች ከእኔ ህይወት ተማሩ|| እንተንፍስ #13
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 438 М.
29:39
Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V51 #ምንይላሉ| #new #አዲስ
Semere Bariaw
Рет қаралды 36 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 МЛН
19:06
ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 130 М.
18:03
MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 182 М.
54:05
እግሬን ሳላሳየው ተጋባን ፣ አልቀረም የፈራሁት ደረሰ#inspirationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 151 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 416 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН