ሁለተኛ ፍቅረኛዬም ሰራተኛውን አስረገዘ || ሶስተኛ ፍቅረኛዬም ሰባት አመቴን አባከኖት ተለያይን|| ሴቶች ከእኔ ህይወት ተማሩ|| እንተንፍስ #13

  Рет қаралды 395,315

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
+251910678634 የእመቤት ጫላ የግል ስልክ ነው! በመደወል እህትችንን ደግፏት! እርዷት!
@Hiwotgirma-qt8ol
@Hiwotgirma-qt8ol 10 ай бұрын
Inem antee ga mamxaxi ifalagelew😍😍
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
@@Hiwotgirma-qt8ol0910626529 call me on what’s app
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 10 ай бұрын
እሺ ወንድማችን ተባረክ ብቻዋን እደለችም ።ብዙ አለን ቤት ተደብቀን ያለን ልባችን ያረረ።
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች 10 ай бұрын
ጥሩ ሴት ነሽ እደውልልሻለው ጓደኛዬ ብትሆኚ ደስ ይለኛል
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 10 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ሳታገቢ እድሜሽ ሄደ ሳትወልጂ አረጀሽ ያለዘር ቀረሽ ካልወለድሽ ለምን ትሰሪያለሽ እያሉ የሚያጨናንቁ ሰዎች አሉ እባክህ ትምህርት ስጥ እኔ ከሰዎች ለመደበቅ ስደትን መርጫለሁ ምክንያቱም በራስ መተማመኔን አሳጥተውኛል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 10 ай бұрын
የሰይጣን ስራ ይህ ነው እድሜ ሁሉን ነገር ካስጨረሰ በኋላ ይገልጣል ። ሰዎችዬ በተለይ ሴቶች ወደትዳር ስታስቡ በፀሎት ፈጣሪን ጠይቁ በማንኛውም ግዜ ፈጣሪን ተደገፉ።
@madiduniya
@madiduniya 10 ай бұрын
ስታወራ ደስ የሚል ነገር አላት አዳምጡኝ ይላል❤
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 10 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሉ ለበጎ ነዉ ያንቺ ያለዉ የትም አይሄድም ይመጣል 👍 አግብተሽ ወልደሸ ከብደሽ ለማየት ያብቃን
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አይገርምም የኔ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ ነው የኔ አይነት ሂወት አለ በይ አስቤ አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደስተኛ ነኝ ሲንግል ነኝ የካቲት 16 ሀያ ስምንት አመቴ ይሆናል ልደቴ ነው ቅመሞች እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ለሁሉም ግዜ አለው መልካም የተባረከ ትዳር እንደሚሰጠኝ የድንግል ማርያም ልጅ አምናለሁ ❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 10 ай бұрын
እንኳንም ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ በንስሀ በቅዱስ ቁርባን ይርዘም መልካም ልደት ሁሉም ያልፋል
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
@ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 10 ай бұрын
@@MOOMM-rc7zq አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@tadesseamsalu5907
@tadesseamsalu5907 10 ай бұрын
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 10 ай бұрын
የኔ ውድ እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት ደግሞ ደስ የሚለው የአመቷ ኪዳነ ምህረት ናት ድርብ በዓል ነው ላንች ❤❤❤
@SelamDelelegn-e8m
@SelamDelelegn-e8m 10 ай бұрын
Enata yasat gudegn eysakch geday sint aleee Kaxgbsh marak new
@mihrettefera9627
@mihrettefera9627 10 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ብዙ አወራህ ብሮግራምህን ጣፋጭ ለማድረግ አንተ ቀንስ ብዙ አታውራ እድል ለእሳ ብትሰጥ ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው❤❤❤❤
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 10 ай бұрын
ተባረክ ልጁ በጣም ያወራልመድረክ በጣም ብርቁ ነው 😂😊
@finally7664
@finally7664 9 ай бұрын
ከሱ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እሱ እነደውም የበለጠ ቢናገር ለሚያዳምጠው ጠቀሚ ትምህርት ነው ሰለዚህ እኔ የበለጠ እሱ ይናገር እላለሁ።
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 7 ай бұрын
አትፍዱበት እሚያወራበት መድረክ አቶ ነው ስለሱ ሌላቦታ ቢጋበዝ ጥሩ ነበር
@ayuteme
@ayuteme 9 ай бұрын
በጣም ሚከብድ ነገር ነዉ የደረሰብሽ እግዛብሔር ይወድሻል አሳልፎ ለመጥፎ ነገር አልሠጠሽም እግዛብሔር ይመስገን ለብዙ ሴቶች ትምህርት ሚሆን ነገር ነዉ አይዞሽ እግዛብሔር የተሻለዉ ሠው አለዉ ይክስሻል።
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 10 ай бұрын
እህታችን ፈጣሪን አመስግኚ።ከብዙ መከራ ነው ፈጣሪ ያዳነሽ። ከማይረባ ሰው ወልዶ ልጅን ይዞ በየአደባባዩ እየወጡ ከማልቀስ ተርፈሻል። ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 10 ай бұрын
የካሳ ዘመን ይምጣልሺ ደሞ በጣም ቆንጂየ ነሺ እግዚአብሄር መልስ አለው
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
ጌታ ተናግሮኛል ብላ አፈፍ አደረገችባት
@MunaYusuf-fg5qu
@MunaYusuf-fg5qu 10 ай бұрын
በዚ ላይ ምሁር ነች። በብዙ የተሰበረች ብዙ ፍንክት ብዙ ጭረት ያለባት ሙሉ ሴት።👏👏🙏
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
በጣም 🙏
@saraababa
@saraababa 10 ай бұрын
አገላለጽ /ሸ በጣም ደስ ይላል ጠንካራም ነው
@edlemlemma463
@edlemlemma463 10 ай бұрын
እግዚያብሔር የሚክስ አምላክ ነው ይካስሽ አይዞሽ ትካሻለሽ።እንዳለፈ ውሃ ትረሸዋለሽ።አሁንም በእግዚአብሔር ላይ ሁኚ።አሁንም በአንቺ ብርታት እኔ እየተደነኩ ነው እህቴ ።መልካም ትዳር ከእግዚአብሔር የሆነ ይስጥሽ።የኛ ይብቃ የአንተን ምርጫ ። እንበለው
@elsaberhe3973
@elsaberhe3973 10 ай бұрын
Yahe haymanot meqayar aydalam behulu new yalaw Jesus is king of heaven ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
እህቴ ሕመምሽ ይስማኛል እግዚአብሄር ይመስገን አእምሮሽ አለመበላሸቱን እግዚአብሄርን አመስግኚ ደስ የምትይ ቆንጆ ሴት ነሽ የዕድል ጉዳይ ነው ባይ ነኝ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 10 ай бұрын
በተለይ ስትስቅ
@good8574
@good8574 10 ай бұрын
ስንት መልካም ሰውች ጥሩ ትዳርን ኣያገኙም ምክንያቱ ፈላጊና ተፈላጊ ስለማይገናኙ ነው ኣይዞሽ የነ እህት ፈጣሪ መልካሙን ሰው ፈጣሪ የሚፈራ ትዳር ያጋጥምሽ
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 10 ай бұрын
ፊልም የሚመስል ታሪክ፣ ኡፍ ያማል በሰዉኛ ሳስበው:: እግዝአብሔር ብርታቱን ሰጥቶሽ፣ የምትመኝውን ትዳር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ:: ልጅ ካልሰጠሽም አዳፕት አድርጊ ስንት ወላጅ የሚፈልጉ ህፃናት አሉ በየማሳደጊያው:: ሌላ ጊዜ በጥሩ ዜና እንደምትመለሺ ተስፋ አደርጋለሁ
@tekalgndita
@tekalgndita 10 ай бұрын
ታሪኩ በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ነዉ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ችግር መንፈሳዊ ወጊያ ስለሆነ አንዳንዴ የቤተሰብ መረገም ሊሆን ስለሚችል እህታችን ወደ ጌታ መጠጋት መንፈሳዊ ህይወቷን ማጠንከር አለባት ቃሉን ማንበብ መጸለይ አለባት ይህን ካሎነ ግን ይህንን ታሪክ በልጆቿ የመደገም እድሉ ሰፊ ነዉ እህቴ ጌታ ይረዳሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ምንም ያልጎደለሽ የፍቅር ስውየዋህ የሆንሽ የማታሽን ያሳምርልሽ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤
@annasweet4679
@annasweet4679 10 ай бұрын
አቤት ስታምሪ እንደዚህ ቁጭ ብዬ እየወደድኩሽ ነው የስማውሽ አንደኛውም አጭበርባሪ ነበር ሁለተኛውም ዝሙተኛ ሶስተኛው ደግሞ ትርጉም የለሽ ህይወት እሚኖር ብዶ ነው ሁሉም ቤት እንኳን ቀረብሽ ወንዶች ለምርጫ እሚፈርዋት ሴት በዚህ እድሜሽ እንኳን ውበትሽ ከሙሉ ቀና አስተሳሰብ ጋር ያንቺን የትዳር ቤት እንዲሁ ሳስበው በብርሀን የተሞላ ነው ያለፋት ጨለማ ናቸው የወንድምሽን ልብ ያራራሽ እወድሻለው እህትሽ ብዙ ተማርኩብሽ በጣም አመሰግናለው❤❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
አስተያየትሽ ደስ ይላል
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 10 ай бұрын
ሶስቱም ያልተሳካበት ምክንያት እሷጋ እሷ የማታዉቀዉ ችግር አለ ማለት ነዉ ። ለምሳሌ መንፈስ ካለ እንዲሕ እንዳይሳካ ያደርጋል ወይም ሰዉ ተንኮል ከሰራባት እንዚሁ እንዳይሳ ያደርጋል ስለዚ እሕቴ ከእግዚአብሔር በጣም ቀርባ መጀመሪያ እራሷን ማዳን ግድ ይላል ሰዉ ከመቅረቧ በፊት ።
@Topgoals2345
@Topgoals2345 10 ай бұрын
አሳዛኝ የፍቅር ታሪኮች በየቤቱ ሞልተዋል ።እህታችን አይዞሽ ጠንከር በይ ።
@HirutAntero
@HirutAntero 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰው ይተዋል ይረሳል ይከዳል ግን ትልቁ ነገር እግዚአብሔር አይተውም ::
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t 10 ай бұрын
Ayezon ema ayezoshi yayen yelem enje enem enhance neg neg demo min endemigtimgn alakm
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t 10 ай бұрын
Egizeabher gin hulunim beneath melekam yadergal
@azeb2809
@azeb2809 10 ай бұрын
አይ ወንዶች ይህችን ይመስለች ቆንጆ ደስ የምትል ሴ ህይወት እድሜን ማበላሽት ምን ይሉታል አይዞሽ እማማየ አሁንም እንዳትጎጂ ቀሪው ግዜሽን ከእግዚአብሔር ጋር ደስ እያለሽ ኑሪ ወንድምሽን ግን ታረቂ በድለሽዋል ይቅርታ ጠይቂው እዱም እህቱ እንዳትጎዳ ብሎ ነውና
@nimamuhammed963
@nimamuhammed963 10 ай бұрын
ማኔ ፀጥ ብለህ አዳምጥ አንዳድ ጥያቄ ከመጠየቅ ውጪ የተጎዳሰው ሰሚ ነው የሚፈልግ አቋርጠህ የራስህ ታሪክ ሳይቀር አታውራ ያለ ማቋረጥ መተፈስነው የምንፈልግ
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ😢 የዋህነትሸ መልካምነትሸ ይመሰልሻል የፈተነሸ በጣም ከባድ ነው የኔ ጀግና ሴት
@tarik9460
@tarik9460 10 ай бұрын
አረ የቀረሁ ሁሉ እንኳን ቀረ ጌታ ይባረክ ነገያችን በእግዛብሔር እጅ ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
ምን ጌታ ነገረኘ ብለው ቀማት እንጂ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢 የኔ እናት ደግሞ የጠይም ቆንጆ ናት ፀጉሯ ሁሉ ሲያምር ናቹራል! ሳቅ ስትል ጀግናችንን ደራርቱን ትመስላለች🤔
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 10 ай бұрын
አዎ እኔም ደራርቱን አስታውሳኛለች ደግሞ 2ቱም የአሰላ ውሀ ሽታ የነኩ ናቸው
@almazmamo6063
@almazmamo6063 10 ай бұрын
ጥቁር አሜሪካዊ ነሽ ማለት ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
@@almazmamo6063 ምን ማለት ነው?🤔
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 10 ай бұрын
እውነት ነው ደራስቱን ትመስላለች
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 5 ай бұрын
ሰዉአዳምጥ😂😂😂
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271 10 ай бұрын
ምድር ላይ የተደላደለ ኑሮ የሚኖሩት ክፉ ሰዎች ናቸው የኔ ቆንጆ ደሞ በጣም ቆንጅዬ ነሽ እግዚአብሔር አለ እርሱን ተስፋ ያደረገ ደስተኛ ይሆናል
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 9 ай бұрын
በጣም እች ምድር ለመልካም ሰውች. አትሆንም
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh Ай бұрын
Ewunet New Yene Konjo
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 7 ай бұрын
በኔእምነት ሀይማኖት መቀያየር ጥሩ አይደለም ሁላችንም ብዙ ፈተና አሳልፈናል የእህቴ ደግሞ በዛ ሁኖም ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
ይህ ታሪክሸ በቡዙ ቤቶች ውሰጥ አለ 😢😢 ግዜው ተቀይሯል ተበላሸቷል ለማንኛውም ።።።ጠነካር ሁኜ እህቴ 😢
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 10 ай бұрын
በዚ ዘመን የሰው ልጅ ተቀያይሯል የሰውን ልጅ እወደዋለሁ እንጅ ይወደኛል ማለት ከንቱነት ነው አይ ሰው የማይጨበጥ የማይዳሰስ ፍጡር ማለት ሰው ነው አይዞሽ ጠንካራ ነሽ የተሻለ አለ
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ የኔም የ6አመት የኒካ ባሌ የገዛ ጓደኛየ ናት ያገባችዉ😂😢💔😭ሂወት አንዳንዴ ከባድ ናት😢
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 10 ай бұрын
የሰው ሆዱንና የወፍ ወንዱ አይታወቅም ብለው አበው የነገሩን ለዚህ ነው.
@YosefZeleke-e2v
@YosefZeleke-e2v 10 ай бұрын
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 10 ай бұрын
እግዚአብሔርም ያለው ሰውን ውደድ እንጂ ሰው ይውደድህ አላለም ከመልካም ሰው እንዲያውለን ተግተን መጸለይ ብቻ
@RaheleTeshoma-en1vb
@RaheleTeshoma-en1vb 7 ай бұрын
በትክክል,እኔም,ደርሶብኛል,,እንደዚአይነት,ነገር,,ሰዉን,,ዉደደዉ,,እንጂ,,አትመነዉ,,በተለይ,ሴት,,ጓደኛን,,,,በተአምር,,,ማመን,,በራስላይ,,እባብ,መጠምጠምነዉ
@Zion100
@Zion100 10 ай бұрын
ሁለታችሁ የምትለዋወጡት ሀሳብ በጣም አስተማሪ ለብዙዎች ጠቃሚ ከገቡበት ጨለማ፣ ሸለቆ ውስጥ የሚያወጣ ነው። ተባረኩ!!!
@HenokDengeze
@HenokDengeze 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ለሚወደው ሰው የፈትነዋል አይዞሽ አንድ ቀን ጡሩ ነገር ታገነለሽ ያንቺ ቀን አለ መጨረሻው ያሳምረዋል ተሰፋ አንዳትቆርጭ ተማሪበት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
ሰው የምትገፉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ😢😢😢አንቺ በጣም ጠካሪ ሴትነሽ አሁንም ያበርታሽ እህቴ❤❤😢😢
@seidlegesse9474
@seidlegesse9474 4 ай бұрын
ማኔ በጣም ጎበዝ ነህ በጣም የገረምከኝ "መድና መክሰስ አልቻልኩም ነበር ስትልሀ ከተራራ ጋር እንዴት አድርገሺ አልካት" ግን አታባብስ እሸ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥል ብዙ ሰወችን አስተምረሃል
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
ጌታ ተናግሮኛል ብላ ነጠቀቻት በይ በርቺ bro አንተው ጀምረህ አንተ አውርተህ ጨረስከው የልጅታን ሳንሰማ ሳታነቃቃን አለቀ።😮😮😮
@lidyatsara4630
@lidyatsara4630 10 ай бұрын
😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 10 ай бұрын
😂
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ። አይዞሽ የኔ እህት የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ የሚለውን ዘማሪ አሰብኩ ባንቺ ታሪክ ሁሉም ስለማይሆንሽ ነው እግዚያብሔር የከለከለሽ ስለዚህ ሁሉ ለበጎ ነው ።አይዞሽ ህመምሽን ላለማስታወስ ወደነዚህ ሰዎች ደጅ አትድረሺ የራስሺን ኑሮ ኑሪ ❤❤❤❤
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። እንኳንም ቀረብሽ። በጣም የሚገርመው ከዚህ በኋላ ደጃቸው የምትደርሽበት ምክንያት አልገባኝም። ኸረ እነዚህ ከሀዲዎች ምን ያደርጉልሻል አርፈሽ በሰላም ኑሮሽን ኑሪ።
@dchu8849
@dchu8849 10 ай бұрын
You are right this is the power of media we been brainwashed by media and movies and have different perspectives about African and black!
@selameselame234
@selameselame234 10 ай бұрын
እኔም የምለው ይቅር ካልሻቸው በሃላ በፍፁም ባታገኛቸው ስለነሱም አትስሚ በቃ በይ ወደአምላክሽ ተንበርክከሽ ንሰሃና ምስጋና አቅርቢለት :: የልብሽን መሻት ንገሪው 🙏
@yodittogo1374
@yodittogo1374 10 ай бұрын
Eko
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ሰዉ ግን ምን እየፈለገ ነው ይህችን የመሰለች ልጅ እንዲህ እንድትባክን ያደረጉት? በመልኳም በይዘቷም ሁሉም ያላት ልጅ ናት።
@mekdestesfaye7898
@mekdestesfaye7898 10 ай бұрын
ትተሽው ወደ ሄድሸው እምነት ተመለሺ ምናልባት ሊያስተምርሽ ይሆናል ንቂ እውነተኛዋ መንገድ ተዋህዶ ናት።ታሪክሽ ግን ያሳዝናል አምላክ ያበርታሽ
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
ጌታ ተናግሮኛል እያሉ እኮ ቀማት ወዴት ትመለስ😮😮😮😮
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 6 ай бұрын
Hulum ye egziabeher sewoch bebizu tefetinew new yalefut. Read your beibel
@MekedisWide
@MekedisWide 10 ай бұрын
የኔ እናት ቆንጅዬ ነሽ የምር ያሳለፍሽዉ ቢያሳዝንም ግን እግዚአብሔር የደገፈሽ ጀግና ሴት ነሽ አቦ ቀሪ ዘመንሽ ያማረ የደመቀ የከበረ ይሁንልሽ❤❤❤
@selamdesu5795
@selamdesu5795 10 ай бұрын
ማኔ ምንም ቢያወራ ስለሚያውቅ ነው እኔ ደሞ እንደ አዋቂ ሰው የማከብረው ነገር የለም ማኔ በርታ ሁሌም መጥፎ ነገር ሚያወራው ካንተ መብለጥ ወይም ከአንተ እኩል መሆን መሆን ስላልቻለ ነው ማኔ በርታ 👍👍👍👍
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 9 ай бұрын
ሰዉ ነዉ የሚሳሳተዉን አርመዉ እዉነት የምትወደዉ ከሆነ ከባለታሪኳ በላይ እሱ የሚያወራዉ ይበዛል የሚለዉ ብዙ ሰዉ አስተያየት እየሰገ ነዉ
@Romangemstones777
@Romangemstones777 10 ай бұрын
She smart strong and beautiful women❤
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች። አየሽ የአንች ታሪክ ብዙዎችን የሚያስተምር መሆኑ ብዙዎች ከጥፋት እንዲያመልጡ መንገድ ሆነሻል ። አሁንም ልንገርሽ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው የአንች ካለሆኑ ሰዎች የለየሽ ። ግን እኮ ለክርስትያን የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚባል ነገር አለ ። ፈቃዱ ያለሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር
@MartaTamire-t4h
@MartaTamire-t4h 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጌታ. ያስብሻል.
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 9 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የበለጠ ህይወት የሰጥሻል🙏❤️
@helengezahgn6751
@helengezahgn6751 10 ай бұрын
በዚህ ምድር ላይ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሂወት እንደፈለግናት ሳይሆን ሂወት በራስዋ መንገድ መነንገድ ነው የምትመራን ብዙ ከመሰቃየት የተሰጠንን ተቀብለን መኖር ይሻላል ።
@Genettesfaya
@Genettesfaya 10 ай бұрын
እወነት ነው ፈጣሪ በመንገዳችን አለው ይበልን እንጂህ እቺ ምድር በራሳችን ጥረት መኖር አንችልም
@quicknetprinting1020
@quicknetprinting1020 10 ай бұрын
No we can choose our life
@YitbarekKehali
@YitbarekKehali 3 ай бұрын
የተጠያቂህን ጊዜ በጣም እየወሰድህ ነው። ጠያቂ ሰፊ ጊዜ የሚሰጠዉ ለተጠያቂ ነው። አባክህ ለዚህ ስነምግባር ተገዛ!
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 10 ай бұрын
የአለም መድሀኒት እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ እውነተኛ ህይወት ይሰጥሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው
@RaheleTeshoma-en1vb
@RaheleTeshoma-en1vb 7 ай бұрын
ጀግናነሽ,አሁንም,ጌታዘመንሽን,,ይባርከዉ,,ደሞ,አካባቢዉ,,ሴይጣን,የሰለጠነበት,አካባቢነዉ,,አይዞሽ
@esame1414
@esame1414 10 ай бұрын
በጣም ደግሞ ቆንጆ ነሽ
@tarikuamelese
@tarikuamelese 9 ай бұрын
ዝምታ መድሀኒት ማስመሰል ደግሞ ጀግንነት ይመስለኝ ነበር ይሄን ታሪክ ስሰማ ኡኡኡኡኡ ብዬ ብጮህ ተመኘሁ እንዳልከውም ውስጣችን ያለው እሳት የተዳፈነ እንጂ የጠፋ አይደለም ማንዬ አንተንም ባለታሪኳን በጣም እናመሰግናለን::
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 10 ай бұрын
እህቴ ሆይ ድንቅ ታሪ አንቺ ማልቀስ የለብሽም የበደሉሽ ያልቅሱ ወድምሽ ቢረዳሽ ጥሩ ነበር ማስተማር የጥሩ ወድም ተግባር ነው አንቺ ደግሞ ስው ነሽ አንቺ ግን በርቺ ምድር እኮ ምንም የላትም ብታገቢ ብትወልጂ እግዚአብሄር ካልባረከው ከንቱ ነው ጤና ሁኚ አምላክሽ የስጠሽን ዘርግተሽ ተቀበይ እሱ ረቂቅ ነው ስራው ብዙ ህፃናት እናት ይፈልጋሉ አንቺ እግዚአብሔር ለምን እዳጨሽ አታቂምና🙏💕
@EmebetChala-h1c
@EmebetChala-h1c 10 ай бұрын
Lik nh aminalhu neg lela ken nw
@ZinetAlioumer
@ZinetAlioumer Ай бұрын
እሄን program ስወደው ወላሂ እኔን ያፅናናኛል እኔ ስከፋ እሄን program ስሰማ እፅናናለሁ❤❤❤❤
@jesusalive3984
@jesusalive3984 10 ай бұрын
ማኔ ታሪኩን ሳንጀምር ሙሉውን አንተ ነገርከን የማየት ፍላጎቴን ውሀ ቸለስክበት እንዲህ አይደረግም እኮ ባለ ታሪኳ ምን ትናገር
@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@samrilove1772
@samrilove1772 10 ай бұрын
😂😂😂😂 limdi honobeti new
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ቸሰቸሰበት ገበሬው bro😮
@ועח
@ועח 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🇪🇷
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@samita525
@samita525 10 ай бұрын
ጌታ የረዳት ሴት አእመሮሽ የተባረከ ምን ዓይነት መባረክ ትልቁ ነገር ከጌታ ጋር መሆንሽ ተባረኪ ይብዛልሽ ጋዜጠኛ ው አንተ ብዙ ባታቋርጥ ስብከቱን ተው መጀመሪያ ዝም ብለህ አዳምጥ አንተ መሰልክ ባለ ታሪኩ አንተም አስተያየቱን አይተህ ለማስተካከል ሞክር አንተም ተባረክ
@ferdosjemal1074
@ferdosjemal1074 10 ай бұрын
በጣም የምየሰዝን ታርክም ነው ትምህርትም ነው አላህ የተሻለ ይስጥሽ እህቴ❤
@aynalemgebre387
@aynalemgebre387 10 ай бұрын
Ĺ
@aynalemgebre387
@aynalemgebre387 10 ай бұрын
P
@aynalemgebre387
@aynalemgebre387 10 ай бұрын
😅
@نبتبتبنتب
@نبتبتبنتب 26 күн бұрын
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
አይዞሽ አሁንም ትኖሪያለሽ መልካም አስተሳሰብ ያለውስው ቢያጋጥምሽ ደስ ይለኛል የወንድምሽንም ይቅርታ እግዚአብሄር ይርዳሽ እባክህ ወንድምዬ ከልብ ይቅርታ አድርገህላት አብራችሁ ኑሩ ሌላ ዓለም የለም በዚህ ምድር ላይ ይኸው ነው በቃ ብዙ ተጎድታለች አክማት በወንድምነት ፍቅርህ❤❤❤
@HanaEshetu-f2m
@HanaEshetu-f2m 10 ай бұрын
ማኔ ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን እነሡ ያመሩ ጊዜ ስሰጣቸዉ ብዙ ያጫውቱሐል አድማጭ ሑን ማስታወሻ ያዘ መጨረሻ አስተያየት ስጥ
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
በጣም ግን ለምን ዝም አይልም
@romangedeye9684
@romangedeye9684 10 ай бұрын
ትክክል ጠንካራ መሆን ራስን መጠበቅ እጅ አለመስጠት ለቦጎ ነው ማለት ነው እግዚአብሔር አለ እያልን መፀለይና መጠንከር ከስው ምን ይገኛል እግዚአብሔር አለ እማይከዳ እግዚአብሔር
@ميروميرو-ز5ن5و
@ميروميرو-ز5ن5و 10 ай бұрын
ኣይዘሽ የኔ እናት የሴት ልጆ መከራዋ ብዙ 😥 ነው ከኩፉ ወንደች ይጠብቀን የተባረከ ትዳር ይስጠን ቅሞሞችየ ❤🙏
@bint.seid.
@bint.seid. 10 ай бұрын
አሚንንንንን❤
@wubetube9848
@wubetube9848 5 ай бұрын
አሜንንን
@1587-fazr
@1587-fazr 10 ай бұрын
በጣም. ቆንጆ. ሴት. ነሽ. ሁሉም. ሰው የተፃፈለትን. ነው. የሚኖረው ጎበዝ. ነሽ አስተማሪ. ነሽ. መልካም. ዘመን ይሁንልሽ
@Maranata224
@Maranata224 10 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ እየሱስ እንካን ረዳሽ በዉሓ ብናልፍ ብዉሐ ዉስጥ ያልቐረን በእሳት ዉስጥ አልፈን ያላቓጠለን የጌታ ምሕረት ነው እና አሁን ለብዙ ለመቐረስ ደረስሽ አይዞሽ
@wubetube9848
@wubetube9848 5 ай бұрын
በጣም ጥሪ ቸሞክሮ ነው ለወጣቶች ትምህርት የሚሆንን የምታቀርብ ብሮ በርታልን ማኔ❤❤❤❤❤
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 10 ай бұрын
ማኔ አስተያየት ልስጥህ 1ኛ ኢተርቪውስታረግ በመጀምውሪያ ታሪካቸውን ሁሉን ነግረህ ለማዳወመጥ ጉጉት እዳርኖር ታረጋለህ 2ኛ ብዙውን ሰአት አተነህ የምታውራው እነሱ እዲናገሩ እድል ብሰጥ
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 10 ай бұрын
👌👌👌
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 10 ай бұрын
አስተያየት ልሰጥ ስገባ የኔን ሃሳብ አገኘሁ በጣም ይዘጋል ሰው ተመስጦ ለማዳመጥ ይዘጋል አዳማጭ ይሆናሉ እንግዶቹ 😊
@zuzulove9763
@zuzulove9763 10 ай бұрын
በሥትክክል
@Mekdi-zk6st
@Mekdi-zk6st 10 ай бұрын
Btkkle
@tsedeniyadesta
@tsedeniyadesta 9 ай бұрын
በትክክል
@mb74091
@mb74091 9 ай бұрын
አንቺ እራሽን እንድታጠፌ ፈልገው ነው ቆንጂዬ ጠንክሪ we love you.
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 10 ай бұрын
You are so beautiful there is a lot of good people out there and a lot of selfish too, so it is our choice to move on to be good. Your future is a head of you ❤❤❤❤
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 7 ай бұрын
የኔ ጀግና የማይልፍ ቀን የለም አብሽሪ አላህ ይክሳል እኔም እሄን ታሪክ አሳሊፊለሁ አብሽሪ ያልፈል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 10 ай бұрын
ወድሜ ጀግና ነህ ይህን ታሪክ የኔ ቢብስም ግን ተፅናናው 😢 ስለሁሉም ፈጣሪ አይጥልም አለን ሁሉን በርሱ ችለን ሁፍ
@audibarro
@audibarro 9 ай бұрын
አንቺ አታምኝበትም ይሆናል እንጅ ፀበል ብትጠመቂ ማን ምን እንዳደረገብሽ ታውቂ ነበር። ይህን ሁሉ ሊደርስብሽ የቻለው የሆነ ሰው መተት አድርጎብሻል። ግድየለሽም ሞክሪው
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh Ай бұрын
Ewunet New metet Tesertobatal
@GabrielBEZABIH-kr5vf
@GabrielBEZABIH-kr5vf 10 ай бұрын
እነሡን አሥጨርሣቸው ዋው የምትለው ነገር ያሥጠላል አዳምጣቸው የነሡን ታሪክ ነው የምነፈልገው ዝም በል እሥቲ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 10 ай бұрын
ቤተሰብን ይቅርታ ጠይቂ እና ወደ እምነትሽ ተመለሽ ከዚያ ፈጣሪ መንገድሽን ሁሉ ይጠርግልሻል
@fasikawdagnew3772
@fasikawdagnew3772 10 ай бұрын
You are so amazing and beautiful my sister. I pray God heal your relationship. God bless you more!
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 10 ай бұрын
ለዛ ነዉ ሚዜ ዘመድ ወይም የሚያምኑት የቅርብ ሰዉ ይሁን የሚባለዉ አይዞሽ እግዝያብሔር ይክስሻል የብዙ ሴቶች ህይወት መበላሸት ገጠመኝ ነዉ አይዞሽ
@Nardos945
@Nardos945 10 ай бұрын
የእውነት ልቤ አዘነ ስንት የተረገመ ሰው አለ አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነው ይክስሻል
@genetarega-z7i
@genetarega-z7i 7 ай бұрын
❤ጀግነት እና ሆደ ሠፊነት ይዘገያል እጅ ምላሽሹ ዉጤታማነዉ ግን ስለሚወድሽ እያሥተማረሽነዉ
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
በጣም ቆጁና ውብ ሴትነሺ ማሬየ❤❤
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 10 ай бұрын
በስማም ስታሳዝን አይዞን በርታ በይ ያንቺ ሰው አለኮ አንድ ቦታ
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 10 ай бұрын
ስታምር❤❤❤❤❤
@AddishiwotTesfaye-mq6qd
@AddishiwotTesfaye-mq6qd 10 ай бұрын
የኔ እህት አንቺ በጣም ጌታ የወደደሽ ሰዉ ነሽ የተጠነቀቀልሸ የጎዱሽ ሰዎችን አግብተሻቸው ቢሆን ኖሮ ስብራትሸ ይብስ ነበር ሌላው ይሄን ጭ ንገፋ በፀሎት መሰበርና መምታት አለብሽ ይሄ መንፈሰ ነው ደግሞ ምንም እንደጎደለሸ አይሰማሸ ጌታ ሁሉ ነው ይልቅሰ ዘመኑ ሰላለቀ ታጥቀሽ በማገልገል ጠላትሽን ተበቀይው በጣም ነው አሁን ራሱ የምታምሪው ራስሽን ጠብቂ 1ቆሮ 7፣29-38አንብቢ ተበሸረኪ
@MeklitA
@MeklitA 10 ай бұрын
በጣም ያማል ኡፍፍፍ የደረሰበት ያቀዋል የኔ እናት ወንዶች ልቦና ይስጣቹህ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድለን ቅሞሞችየ 😢🤲
@SolomeJigsaSolomeJigsa
@SolomeJigsaSolomeJigsa 10 ай бұрын
Amen
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss 6 ай бұрын
የአላህ አላህ ልጅ ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ገና ሀያወቹ አጋማሽ እድሜ ላይ ተቀምጨ መውለድ አለፈኝ በስደት እያልኩ መረጋጋት አቅቶኛል 😢
@henokjacobse3832
@henokjacobse3832 10 ай бұрын
ጀግና ነሸ ❤❤❤❤
@audibarro
@audibarro 9 ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይጠግንሻል። ጸልይ አትሰልቺ።
@book60
@book60 10 ай бұрын
I feel your pain sister ...you are strong woman❤❤❤
@MandeferoMekonen
@MandeferoMekonen 5 ай бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ያማል ነገር ግን በእግዚአብሔር ታመኝ ላንች አልተፈቀደልሽም ለበጓነው
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 10 ай бұрын
ማኔ አድማጭ ሁን። ቀድመህ ሁሉን ታሪክ አትተርክ። እህቴ ጌታ ብርታት ይሁንሽ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 5 ай бұрын
😂
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 10 ай бұрын
Opera show ላይ ቢቀርብ አለምን ያስተምራል አይዞሽ እህቴ በርቺ::
@EnatEnat-u8o
@EnatEnat-u8o 10 ай бұрын
ስታምር ደሞ .....አይዞሽ አንቺ ጀግና ነሽ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 10 ай бұрын
ክርስቶስ መማመን ስላመለጥሽ ሰይጣን ብዙ ፈተነሽ በእሳት ተፈትነሻል😢 እግዚአብሔር ይጎበኝሽ እህቴ❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 10 ай бұрын
ማንያዘዋል እባክህ ባለ ታሪኮችን ስትጋብዝ ያንተን ታሪክ አታውራ እኛ መስማት የምንፈልገው የእንግዶችን እንጅ ያንተን አንድሺ አንድ ጊዜ ሰምተንዋል በቃ እነሱ ብቻ እንዲያወሩ እድል ስጡ እናተ አቅራቢሆች ዝም ብላችሁ ስሙ እንጅ
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 10 ай бұрын
Betam esu new yemiaweraw
@raheldessie9023
@raheldessie9023 9 ай бұрын
😅👍
@alemayehuseyoum1007
@alemayehuseyoum1007 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ግን በጣም አስለቀስሽኝ ገና ነሽ ነገ የተሻለ ጊዜ እንደሚሆንለሽ ተመኘሁልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ ነገር ገጠሞሽ ድጋሚ እንድትቀርቢ ያድረግሽ አሜን!!!
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
አረ ተረጋጋ እነሱ እንግዶቹ ይናገሩ ያንተን ታሪክ ለብቻው አቅርብልን🙆🙆
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 10 ай бұрын
ሠውየው አያሰወራ
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 10 ай бұрын
😂😂😂
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 9 ай бұрын
እሄ ነገር እኔብቻ የታዘብኩት መስሎኝ😅😅
@TezekereneBewsteMengstke
@TezekereneBewsteMengstke 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
@GogglePlay-pu4rq
@GogglePlay-pu4rq 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መልካም ይመጣል ወደነበርሽበት ተመለሽ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 10 ай бұрын
ኣንተ ሰዉየ በየ ደቂቃዉ ኣሀሀ ኣሀሀ ኣትበል ፀጥ ብለህ ኣዳምጥ😏😏ለማጋነን ስትሞክር በጣም ያስጠላል😏😏
@romangirmaRoman-e2o
@romangirmaRoman-e2o 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 10 ай бұрын
😂
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@tigistades3879
@tigistades3879 10 ай бұрын
የኔ ዉብ እናት ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር አምላክ ይካስሽ ደግሞ ዉበቷ 😢❤❤
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 10 ай бұрын
መልካም ልብ ያለው ሁሌ ተጎጂ ነው
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 6 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ እሄን ከርስ በጊታ በየሱስ ስም ስበሪው ጊታ መልካም ነው ወዳዲስ ምእራፍ ያሻግርሻል ❤❤❤❤
@esame1414
@esame1414 10 ай бұрын
እባክህ በእግዚአብሔር ሰው አቅርበህ ያውራበት አታቋርጥ ሴትየዋን ዝም ብለህ ስማት አንተ እራስህ ችግርህን አውርተህ አልጨረስክም አልታከምክም መጀመሪያ ታከም ስንቴ ተነገረህ አስተያየት ተሰጠህ ሴትየዋ ጭራሽ ያአንተን ችግር አዳማጭ ሆነች አንተን ብዙ ግዜ ተከታተልኩህ አልሰማም ብለህ የምታሰብ ሰው ነህ በሰው ተታከህ መሰማት ነው የምትፈልገው ዝም ማለት አትችልም መጀመሪያ እራስህን አክም ከእሸቱ ተማር
@tsehayarega848
@tsehayarega848 10 ай бұрын
Manein ensma
@ከቱእድሊ
@ከቱእድሊ 10 ай бұрын
አወን ጨረሽ እሱ ብቻ ነው የሚወራው ጥያቂ ነው ተጠያቂ😂😂
@deenatsige3583
@deenatsige3583 10 ай бұрын
ማኔ በርታ ዘመንህ ይባረክ አንቺም በርቺ እግዚአብሔር ታሬክሽን ይቀይረው
@melkamsewadugna4173
@melkamsewadugna4173 10 ай бұрын
እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ
@enanyaderb8293
@enanyaderb8293 10 ай бұрын
ይሄን ልጀ እስከዛሬ አለመከታተሌ ቅጨኝ ሰዉ ሳያቁት መጥላት እራስን እደመጥላት ነዉ ለካ እደዚህ ምርጥ ልጂ ነዉ ከምር ምንም እከን አይወጣለትም መጥፎ ነገር የምተፅፉ ሰዉች ንስሀግቡ ትዉልድን እያዳነ ነዉ ምንም ልትዉልድ አንድ ነገር ሳትሰሩ ሰዉ አተቹ ፈጣሪን ፍሩ
@Sumeyachekole
@Sumeyachekole 10 ай бұрын
እውነትሽን ነው እህት እኔም ሣላውቀው ጠልቸው እኖር ነበር ግን አሁን ወደዲኩት
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በሴት ልጂ እድሜ በዚህ ደረጃ መጫወት 😢😢😢
@mihretaragaw
@mihretaragaw 10 ай бұрын
Betam ye sate lij edm 1 amete tilke valu alew
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:45:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН