አነቃቂ መፅሀፍ ነው ? ወይስ እውነተኛ ታሪክ!! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! የአንድ ሰው ህይወት የፍሬ ክፍል፡1

  Рет қаралды 707,549

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ENBAYE
@ENBAYE 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተዓምር ሊያይ ነው ማለት ነው :: እኔ የዚችን ሴትዮ ታሪክ አውቀዋለሁ እሼ እንደባለ ፀጉርቤትዋ ክፍል 2ቱን ካልሸመጠጠን እና መጨረሻዋን ካሳየን 😮😮😮 ለማመን እሚከብድ ስኬትና ለማንም ተስፋ እሚሰጥ የማይታመን ስኬት ያላት ሴት ናት!!! ተጋድሎዋ ግን oh my God 😮😮😮😮 እሼ መጨረሻውን ባትለቀው ውርድ ከራሴ !!! እመነኝ አልምርህም!!!
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 10 ай бұрын
አንጣ በሉት ክፍል ሁለትን የት አደረሰው አረ ይገርማል።
@mesereteyayu6471
@mesereteyayu6471 10 ай бұрын
የት ገባች ግን ፀጉር ቤቷ
@mimiayele8337
@mimiayele8337 10 ай бұрын
በጣም የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው ከሸመጠጠን ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን የባለ ፀጉሩ ቤቷም ያልቀረበበት ቢያንስ ምክንያቱ ይነገረን
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 10 ай бұрын
Yalebet enhedalen 😂😂👊👊
@redi-dc7td
@redi-dc7td 10 ай бұрын
Yeson tarikma mesmat alebin liba eskahun endetenteletele new
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ባንችላይ የሰራዉን ታአምር ነዉ ያየሁት ድንግል ማርያም የሰጠችሽ ብርታት እግዚአብሔር ይመስገን
@elbitesfish966
@elbitesfish966 10 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 10 ай бұрын
አሁን እኔም ተገፋሁ፣ ከፋኝ ፣ አለቅሻለሁ በሰዎች ተበድያለሁ ብዬ ላወራ ባልሆነ ሆ. ስንት አይነት ህይወት አለ በእመቤቴ ጌታ ሆይ ስለ ድፍረቴ ይቅር በለኝ
@kiyatadlse4729
@kiyatadlse4729 10 ай бұрын
Gobaz❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 ай бұрын
በስላሴ ስም እውነት ሆሆሆ እኔም ተፈተንኩ ብዬ ሳወራ በራሴ አፈርኩ በሷ አይን የኔ ምንም ነው
@elbitesfish966
@elbitesfish966 10 ай бұрын
Hulachenenem yeker yebelen Egziabher ❤❤❤
@TsiMal
@TsiMal 10 ай бұрын
Enami edazi asebelwu
@Shuvo-133
@Shuvo-133 9 ай бұрын
እውነት ነው እኔም እያልኩ
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 10 ай бұрын
እሼ ይሄ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የዚህ ፕሮግራም ባለታሪኮች የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናቸው!!!
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 10 ай бұрын
እሼቱ አምጣ የጸጉር ቤ ሰራተኛዋን ታሪክ ክፍል ሁለት ።
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 10 ай бұрын
በስማም በጣም ከባድ የሆነ በአዲ አምልኮ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የአጋንት ማደሪያ ሆና አልቀረች በጤና ጠብቆ ያቆያት አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!!!!
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
አው እህቴ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢
@صقرعليالجيزاني
@صقرعليالجيزاني 10 ай бұрын
😮😅 ‏‪7:23‬‏ 😊@@ZahraZahra-fb9te
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 10 ай бұрын
ባአድ አምልኮ መቼም ሰላም የለውም አባትሽ የሚያሳድድሽ እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው እህቴ አንቺም በእምነትሽ ጠንክሪ ጾም ጸሎት ስግደት አታቋርጪ እግዚአብሔር ከእንደዚአይነቱ ይሰውረን አሜን።
@GirmaSamuel-f7e
@GirmaSamuel-f7e 10 ай бұрын
ትክክል አባትም ልጆችም መንፈሱ አለባቸው ለዚህ ነው የሚጠሉዋት ግልጽ ነው እሱዋ መጀመሪያም ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥታለች በተቃራኒው ወንድሞቹ ደግሞ ለጣዎት ተሰጥተዋል ይህው ነው ።
@yohanisteferi4943
@yohanisteferi4943 10 ай бұрын
ድንቅ ኮመንት
@MeseretTaregay
@MeseretTaregay 10 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት አንኩዋን ቅዱስ ሚካኤል በ ክንፉ ሸፍኖ ለዚህ አበቃሽ ፍርዬ
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 10 ай бұрын
እኔን የገረመረመኝ ይህን ሁሉ መከራ አልፋ ፈገግታዋ ሂወት ይዘራል አልፋና ኦሜጋ ታሪክን ቀያሪ መድሀኒአለም እንኳን አሳለፈልሽ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 10 ай бұрын
የቤተሰብ የዛር መንፈስ ዋጋ ሲያስከፍል እንዴት ያማል 😢😢😢 ላነቁን አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታች መምህር መክራት ግርማ ❤ በማለዳ መያዝ የሰው ቃርሚያ አባዶ.........💒 ቀሲስ ሔኖክ ሀይለማርያ ስለ አይነጥላ ስለህልም ስለ ባለትዳሮች ........💒መምህር ተስፋዬ አበራ ልዩ ገጠመኝ ገጠመኝ .....💒 እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን 💒
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ በእንባ የጨረሰው 😢😢😢ነገ እንደሚያልፍ የማታስቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ አቤት ትዕግስት ።
@TehayAbay-jr6bw
@TehayAbay-jr6bw 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@rozageberhiwot7000
@rozageberhiwot7000 10 ай бұрын
ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይታሬቀን ውገን ለዝች ዕለት ላዴሬሰሽ አምላከ ቅዱስ ምካኤል ይክበርይመስገን
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 10 ай бұрын
ክፍል 2 ይቅረብ የምትሉ
@Zafran308
@Zafran308 10 ай бұрын
Ende bele segur betua yishemetitenal
@mahletbogale5271
@mahletbogale5271 10 ай бұрын
ክፍል ሁለት ደቅረብ
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 10 ай бұрын
እያለቀስኩ ያየሁት እናት ሁሌ ስለሧ ደግነትየሚወራ አባት ክፍቱ የሚወጣ የምር አዘኩ እድኸም አለ አባቴ እረጂም ሠቶበሰላም ያገናኚኝ ይለያል ለማመሥገን ያብቃኝከስደት መልሶኝ ከኔ አባት የከፈለው መከራ ከናቴሞትበዋላ መቸምአይረሳኝ በአድ አምልኮ የሚሰዋለት ሰውየ ከምድር ገጽ የጥፍው ካለ ዘራቸው ይጥፍ ክርስቶስ እርዳን ባይበላሳ ሰው ሂወትሰውቶ ሀብት ለናቷ ምን ልበል ከማዘንውጭ አማማሟታችን ያሳምረው ለነፍስይማር ሞት ያብቃን እራሱን የሠዋ ለዳቢሎስ ይማረው አይባልም ያመነው ሰይጣንን ስለሆነ አቤቱ መጨረሻዋ የልጂቱ ይመር
@Lguama
@Lguama 9 ай бұрын
አልገባኝም ምን ሀይማኖት ነው መስዋት እሚያስፈልገው😢😢😢
@tejnesh5645
@tejnesh5645 10 ай бұрын
የስለት ልጅ ስለሆነች እኮ ነው መንፈሱ ነዉ ነው የማስደበድባት ልሱ ስላተሰጠች እየተበሳጨነዉ ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@SebleGizachew
@SebleGizachew 10 ай бұрын
ስንት እኮ ክፉ ሰው አለ 😭😭😭😭 ፈገግታዋ ደግሞ ሂወት ይዘራል በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭
@tayiba4872
@tayiba4872 10 ай бұрын
ወይኔ ሥትአይነት ታሪክአለ
@BT-om1zl
@BT-om1zl 10 ай бұрын
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባቴ
@TesgaTesga
@TesgaTesga 10 ай бұрын
ነገ እለተ ሰንበት ነው የለተ ሰንበት በረከት ይደርብን በተዋህዶ ልጆች ይደርብን አሜን፫❤🙏❤️
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 10 ай бұрын
.amen amen amen
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HegvsdgdgHevdvddg
@HegvsdgdgHevdvddg 10 ай бұрын
አሜን
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby 10 ай бұрын
አባቴ ቅዱሱ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 10 ай бұрын
ስራህ ግሩም ነው የኔ ጌታ የሴይጣን ስራ ይሄ ነው አባትሽ ላይ ያደረው መንፈስ ነው ያሰደደሽ መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን
@HanaMelese-l1g
@HanaMelese-l1g 10 ай бұрын
እውነትም ወርቅ በ እሳት ይፈተናል❤❤❤❤
@Yeguderwoin
@Yeguderwoin 10 ай бұрын
የመጨረሻውን ከባድ ህይወት አልፌያለሁ በቤተሰብ ተበድያለሁ ተገፍቻለሁ ብዬ አስብ ነበር የአንችን ታሪክ ስሰማ ግን የኔ ቅብጠት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እግዛብሔር በቀሪው ጊዜ ይካስሽ የኔ እህት
@እርግቧ
@እርግቧ 10 ай бұрын
ይህን አይነት ፈገግታ ያላቸው ሁሉም ሰዎች በደንብ ተደቁሰዋል አዚህም በላይ ያጠንክርሽ የኔ እናት😢
@Erebuye
@Erebuye 10 ай бұрын
በትክክል እኔ ምስክር ነኝ።
@shetayetadesse3253
@shetayetadesse3253 10 ай бұрын
የሴቶች ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ያጠነክራል ቀጣዩን ክፍል በጣም ጓጉቻለው
@degetizetirfe8908
@degetizetirfe8908 10 ай бұрын
ዋው ፍርዬ !!!! መቼ ይሆን አንቺን እንደ መጽሐፍ አንብቤ የምጨርስሽ? አንቺ እና ስለ አንቺ ሁሌም አዲስ??? ፈጣሪ አንቺን ምንኛ የጠንካራዎች ; የየዋሆች; የሩህሩሆ እና የደጋጎች ምሣሌ አድርጎ ሰራሽ ??? ይህንን ማንነት የለገሠሽ የመድሐኔአለም ስም ስም ከአጽናፍ አጽናፍ እስትንፋስ ባለው የተመሠገነ ይሁን እሼ አንተንና አንተን መሠሎች ዘመናችሁ ይባረክ !!! ዋው ፍርዬ የኔ ጀግና !!!! You outshine on to........!!!
@asterkiros2549
@asterkiros2549 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰሰብር ታሪክ ባእድ አምልኮ እንዴት ህይወት እንደሚያመሰቃቅል የስንቱ ህይወት ይሆን በበአድ አምልኮ የሚተረማመሰው በጣም ጠንካራ ሴት ይሄ ሁሉ የደረሰባት አትመስልም መልኳ ሲያምር በእንክብካቤ ያደገች ነው የምትመስለው የኔ እህት በሀይማኖትሽ ጠንክሪ እናትሽ እዛች ቤተክርሲያን ደጅ ላይ የሰጠችሽ አደራ ነው ለዚ ያደረሰሽ አሁንም ጠንክረሽ ፀልይ!!
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 10 ай бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ ይችን ሴትዮ አግኝተህ ታሪኳን እንደምትቀይረው አልጠራጠርም የኛ ጀግና መምህር🙏🙏🙏
@lemlematsbeha46
@lemlematsbeha46 10 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ
@ሳራየማራምልጅ
@ሳራየማራምልጅ 10 ай бұрын
የኔም አሳብ ነው
@sarinam8810
@sarinam8810 10 ай бұрын
በጣም
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 10 ай бұрын
አውነት ነው አኔም እየላኩ ነው እባክህ መምህር አገኙት
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 10 ай бұрын
ታሪክ የሚቀይር እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከዛሬ የጠበቃት እግዚአብሔር ብቻ ነው የወደ ፊቷንም የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው
@liuwerk2711
@liuwerk2711 10 ай бұрын
በስመአብ በጣም ከባድ ነው እህቴ ግን ጠካራነሽ ይሄ መንፈስ ነው እባክሽ እህቴ መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ስለመናፍስት በደንብ አብራርቶ ያስተምርሻል መንፈሱ አችን መግደል ላልቻለ ይህ ሁሉ ፈተና እየተበቀለ ነው እናትሽ ለቅዱስ ሚካኤል ስለሰጠችሽ መግደል አልቻለም የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ እሚለውን አዳምጭ ይጠቅምሻል
@kibretkifletesfamariam8319
@kibretkifletesfamariam8319 10 ай бұрын
በእየሱስ ስም። እህቴ የጠበቀሽ ጌታ ነው። ይህን ያክል የአምልኮ ስርዓት የስንቱን ህይወት መጫወቻ ያደርጋል። በዛ የጨለማ ጊዜ የጠበቀሽ ጌታ ምልክት ነው የሰጠሽ፣ በማይረባ ምግብ የተስማማሽ በጥበቃው ነውና ደስ ይበልሽ። እየሱስ በጣም ይወድሻል። የሚቀጥለውን ክፍል ለማየት እጓጓለሁ ነገር ግን ምንም አልጠራጠርም በአሁኑ ቁመናሽ የስኬት ህይወት ነው ያለሽ። ይህም ከእሱ የተነሳ ነው፣ ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው፣ ጌታን አገልጋይ፣ ያዳነሽም ለነገሮም መስማማት ችሎታ የሰጠሽ። ተባረኪ ፣ዘመንሽ በደስታ ይለቅ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 ай бұрын
ዘግናኝ አሳዛኝና አሥገራሚ ታሪክ ኦኦኦ እንዲህም አለ ለካ ረ አልሃምዱሊላህ
@abrehme
@abrehme 10 ай бұрын
እንኳንም ተገፋሽ እንኳንም በንደዚህ አይነት አሰቃቂ ፈተና ውስጥ አለፍሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያኔ ባትሰቃዬ ኖሮ አሁን ላይ የዚህ ሁሉ ሰው መምህር አቶኚም ነበር እዉነት እልሻለው ስላንቺ እግዚአብሔር በብዙ ሰዎች ዘንድ ይመሰገናል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@AXUM13
@AXUM13 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል 😳😳ምን አይነት 💪ጠንካራ ሰው ነሽ እሼ እባክህ ቀጣይ 😢
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 10 ай бұрын
Lemehonu ewonet new
@eyerusalemgetu9800
@eyerusalemgetu9800 10 ай бұрын
ኡኡፍፍፍ ያማል በጣም እህቴ መላዕኩቅድሰ ሚካኤል ይጠብቅሸ
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 10 ай бұрын
በስምኣብ ለመንፈስ እኮነው የተገበረቹው 😥😥😥 ስለ መናፍስት ውግያ ያስተማራቹን ኣባ ግርማ ና መምህር ተስፋዪ ኣበራ እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤
@raeecell6431
@raeecell6431 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kiber1221
@Kiber1221 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hager_media
@hager_media 10 ай бұрын
ኧረ እንደው እናንተስ ምን ይሻላችኋል
@Kiber1221
@Kiber1221 10 ай бұрын
@@hager_media እውነት ነው ስለአልገባሽ እና ደግሞ አንዳይነቃበት ከአንደበትሽ ሁኖ ነገሮቹን ያደርጋል ምክንያቱም ከነቃሽበት ሊጋለጥ ስለሆነ
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 10 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የባዕድ አምልኮ ጉድና የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ስራ ለመስማትና የርኩሳን መናፍስት ሴራን ለማወቅ ገጠመኝ አዳምጡ❤ታተርፋላችሁ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 10 ай бұрын
ስለእርኩሳን መናፍስት ምን ፍለጋ ነው የምሰማው በቃ እርኩስ መንፈስ ነው
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢 በዘመኔ ሰምቼ አላቅም እንዲህ አይነት ከባድ ህይወት በጉጉት ቀጣዩን
@MaryamEnat
@MaryamEnat 10 ай бұрын
ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 10 ай бұрын
አባቴ የኔ ሙስኪን የጥቁር ቀዩ ከልፋታዬ ያለ እናት በቀኝ በግራ አዝለህ ያሁሉን መከራ አሳለፍክ አንተምኮ ከንደነዚህ አይነቶቹ ጋር እኩል አባት እየተባልክ ነው 😢ታሪክህን ባወራውኮ አያልቅም አባቴ አበዋዬ የኔ ያይኔ ብሌን ጤናህን ሰላምህን ያብዛልኝ❤
@asteraster2386
@asteraster2386 10 ай бұрын
የኔም አባት የኔ ልዩ መቸ ነዉ ዉለታህን ድርብ አድርጌ ምመልስልህ ❤🎉
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 10 ай бұрын
መንፈሳዊ ህይወት ላይ በርቺ የቤተሰብ መንፈስ ስለሆነ ይተላለፋል አምላክን ትተው ሰይጣንን ስላመለኩ በሰው ላይ ለመተላለፍ ለሱ ቀላል ነው ከቻልሽ የመምህር ግርማ ትምህርትና የፈዌስ ፕሮግራምን ተከታተይ በጣም ይጠቅምሻል እና የመምህር ተስፋዬን አምላክ ይርዳሽ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
ከምር ኢትዮጵያ እሄ አለ ወይኔ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢😢😢 ወይኔ ጉዴ ፈጣሪየ ያላጠፍን ወይ ትግስቱ በአድ አምልኮ እኮ የሚያመልክ ሰው የማይደረግ ነገር የለም እኔ ግን ሰው ሲገበር አላቅም ማሳበድ ማደዘዝ እጂ አባትሽ እራሱ የሚያሰቃይሽ ሰወችም ክፍ የሚሆኑብሽ ያ መንፈስ እየቀጣሽ ስለሆነ ነው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ በደብ አሳውቀውናል ጌታ ሆይ እሄን ክፍ መንፈስ ከምድረ ገፅ አጥፈልን የዛሬውስ ልዩ ነው ያስለቅሳል 😢
@raeecell6431
@raeecell6431 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም እኔም የሰው ግብር ሰምቸ አላውቅም አመችሳ ይሰጣል ይሄም ሲያድጉ እዲያገለግሉ ነው እደዚህ አይነት ግን አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ስለመናፍስት የሚያስተምሩን አባቶችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ አንቅተውናል
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 10 ай бұрын
እህቴ ፍሬ ህይወት ይጨነቁ በደረሰብሽ ስቃይ በጣም አዝኛለሁ። ስንት የአገራችን ሰው በዳቢሎስ እስራት እንደሚኖረ እና የእግዚአብሔር ማዳንን አይቼበታለሁ። እባካችሁ ለሌሎች መዳን እንድረስላቸው።
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 ай бұрын
በስማም ወወድ ወመንፈስ ቅድስ እመቤተ እንዃን ለእዝሕ አበቃሽ እመቤቴ ትወድሻለሽ
@AddisZena-s6y
@AddisZena-s6y 10 ай бұрын
ፍርዬ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ አይን ይጠብቅሽ መላኩ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ ሁሌም ከአጠገብሽ አይለይሽ የኔ የዋህ!!!❤❤❤
@fk3365
@fk3365 10 ай бұрын
እናትሽ በእምነት ለቅዱሥ ሚካኤል አንተ ተረከበኝ እና አሣድግልኝ በማለታቸው መልአኩ በሥውር ከጨቅላዋ ህፃን ጋራ ሥለነበር የጣዖት አምልኮው መንፈሥ አንቺን መዋሃድ አለመቻሉ የፈጣሪ ጥብቃ እና የመልአኩ እገዛ ከአንቺ ጋራ ነበረ ። እና የፈጣሪን ቸርነት ከልብሽ ተቀብለሽ በቀሪ ዘመንሽ ጥሩ አገልጋዩ እንድትሆኚ ፈጣሪሽን አትርሺ ጎበዝና ፈጣሪ ቸርነቱ የተገለፀብሽ ሰው ነሽ በርቺ ። ሰዎች አውሬና ጨካኝ የሚሆኑት እና የሚያደርጋቸው ካደረባቸው አጋንንት እና ከእምነታቸው ይመነጫል ክሚያመልኩት ሠይጣናዊ እና አጋንንታዊው መንፈሥ የተነሣ መሆኑን መገንዘብ ያሥፈልጋል ።
@alazarmitiku8021
@alazarmitiku8021 10 ай бұрын
እግዚኦ፣ ሰው በዚህ ዘመን እንደዚህ የከፋ ጭካኔ ያደርጋል? እኔን እህቴ ፍርዬ! ከጎንሽ ሁኜ እንባሽን ባብስልሽ ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር እንኳን ጠብቆሽ አልፎ ለመናገር አበቃሽ❤ ። እሼ እናመሰግናለን ወንድሜ! መጨረሻዉ ናፈቀኝ።
@firemindachew2937
@firemindachew2937 10 ай бұрын
እህቴ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን አብዝቶልሻል አንቺ የጽናት ተምሳሌት ነሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!!!
@etsegenetmengistu1414
@etsegenetmengistu1414 10 ай бұрын
ሚካኤል አባቴ እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን ግን ለምንድነው ስትስቅ ሀሊማን የመሰለችኝ
@peace2all51
@peace2all51 10 ай бұрын
ሚካኤል መልአክ እንጂ አባት የሆነበት መፅሃፍ ቅዱስ አንድም ቦታ የለም አባታችን አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው ልጁ ኢየሱስ ደሞ ሃጢያታችንን ይቅር ሊለን ደሙን አፈሰሰልን የሚያምኑበት ሁሉ የዘላለም ህይወትእንዲናራቸው እንጂ እንዳይጠፉ ሞተልን
@peace2all51
@peace2all51 10 ай бұрын
Read your Bible please then you will know the clear position of the angels. Jesus is Lord! Amen!
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 10 ай бұрын
በመከራ ውስጥ ብትኖሪም ታላቅ እምነት ያለሽ እድለኛ ሰው እመአምላክ አሁንም ትጠብቅሽ ጠንካራ ሴት❤ለእንጀራ እናትሽም እድሜ ይስጣት እንደሁን ለረዱሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው❤
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 10 ай бұрын
ከባድ ነገር ነው የምሰማው ፥በፊትዋ ለይ ተስፋ እና የአሸናፊነት መንፈስ ግን በጣም ይገርማል ።
@QnEEN1709
@QnEEN1709 4 ай бұрын
የናት ተምሳለት ነች ግን አንዳዴ ስት አይነት መከራ ያሳለፉ ሰውች አሉ አፍ ያማል ያለፈ ቢሆንም ልብ ስብር ያረጋን🔥 ሳትፈለግ ያስለቅሳል እኔም ልቤ ስስ ነው እንካን በኡነተኛ ታሪክ😢
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 10 ай бұрын
እግዞ አንዳንድ ስው እናትም አባትም መሆን የሌለበት ስው ብዙ ነው
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 10 ай бұрын
ጰሳሊተምረት 😭😭😭 አይቅዱስ ሚካኤል አደራ ስለተሰጠዉ ነጭ ለብሰሽ በህይወት አቆመሽ ህይወትሽን ተረክሽ ክብር ምስጋና ይግባዉ
@Asefawwelela778
@Asefawwelela778 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያሳዝናል የሰው ጭካኔ 😢
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዋል አንቺ ግን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ ብልሕ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ
@sarabya4574
@sarabya4574 10 ай бұрын
እዮ መምህር ተስፍዬ እሚያስተምረው እሚቃወመው ይህንነው እስኪ በሱ ሲሆን እሚያማቺሁ እስኪ ብትነቁ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 10 ай бұрын
መምህር ተስፋየ የተለያየ በየቤቱ ያለውን ጉድ በገጠመኝ ሳቀርብልን እኛ የገጠር ልጆች በየቤታችን የተለያየ ነገር ስለምናይ እንረዳው አለን ግን ሚዲያ ያላቸው በተለየ መልኩ መንፈስ መንፈስ ይላሉ እነ ማን ያዘዋን ያሉትን አንረሳውም ብዙ ጉድ አለ ኢትዮጲያ ላይ ብዙ ጉድ አለ መምህራችን ለኛ የዘመናችን ሀዋሪያ ማለት ነው በየጓደናው እየሄደ የጠፉ ነፍሳቶችን እየመለሰልን ነው መምህራችን ኑርልን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤የኛ እቁ
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 10 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@abemhaile2195
@abemhaile2195 10 ай бұрын
ጴንጤዎች እናንተም እኮ ከቤተሰብ የወረሳችውት የዛር ውላጅ አለባችው
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 10 ай бұрын
@@abemhaile2195 እውነት ለመናገር በሌሎች ሀይማኖት ደባል ሆኖ የሚሰገድለት የዛር ውላጅ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ሲንበረከክ ያየሁት ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@matusala8322
@matusala8322 10 ай бұрын
ጥቅስን ከመምረጥ ሁሉንም ብታነቡ አይሻልም?! መዳንአለም እና እየሱስ ያድናል አንድ ናቸው:: የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላቶችን በመገለባበጥ smart ለመምሰል አትሞክሩ::
@AddisAlemayehu-k1p
@AddisAlemayehu-k1p 10 ай бұрын
የኔ እህት ወርቅም በእሳት የፈተናአል ፍርዬ ከዚሁሉ መከራ ያአሳአለፉሽ መርቆርዬስ አሁንም ከተለያአየ ክፉ ነገር ይጠብቁሻል ያአሳለፍሺው መከራ ለጆሮ የሚከብድነወ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ የኔ እህት
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 10 ай бұрын
በኢየሱስ ስም እንዳት የሚከብድ ህይወት ነው ያሰለፍሺው አሁን እኔም ተፈትኛለው ብዬ አሳብ ይሆናል ምን ያክል ጥንካሬ ነው ያየሁብሽ እየተመታች ደም በሚፈስበት ጊዜ መንፈሱ ግብሩን ይወስዳል የኔ እናት ጀግና ነሽ ዛሬ ላይ መልካም ህይወት እየኖርሽ ነው❤❤❤
@mahletbogale5271
@mahletbogale5271 10 ай бұрын
እሼ እባክህ መጨረሻውን
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 10 ай бұрын
በእውነት በአድ አምልኮ የስንቱን ቤት አንኳክቶታል ስንቱን አስለቅሷል ስንቱን አሳብዷል ስንቱን ገሏል 😢እህቴ ህመምሽ ከባድ ነው እግዚያብኔር ሙሉ ዘመንሽን በደስታ በፍቅር በሰላም ይሙላልሽ ❤
@ሕይወትየስላሴልጅ
@ሕይወትየስላሴልጅ 10 ай бұрын
ይህን አሳልፋ አሁን እድዝህ ጠካራ መሆኗ ግሩምነዉ እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ለኛም ይስጠን😢😢😢
@Aster-j6s
@Aster-j6s 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እንደው እንዴት አይነት አምልኮ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
በጣም ከባድ ታሪክ ነዉ ኡፍፍፍ😢😢 😢 እግዚአብሄር ታሪክን ይቀይራል
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚመስጥ ታሪክ ነው።ምን ዓይነት የጭካኔ የክፋት ህይወት ነው ያለፍሽው። በነገራችን ላይ እሰከነችግርሽ እንዴት እንደምታምሪ ልብስሽ ደግሞ የሚገርም ውበት ነው ያለው።
@HegvsdgdgHevdvddg
@HegvsdgdgHevdvddg 10 ай бұрын
በስላሴ ስም ገጠመኝ መምህር ተስፍዬን አዳምጡ ከመንፈስ ጋር የተያያዘዘ ያስተምራል እና የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ አሳልፎሻል እንጂ ከባዱ ነዉ በእዉነት 😢😢😢😢😢
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
😢😢😢😢የክፉ መንፈስ አለ ይመስለኛል ቤታቸው የጨሌው መንፈስ ስንት ጉድ
@getnetwrkou598
@getnetwrkou598 10 ай бұрын
ስማቸውን ስስማ የመምህር ግርማ ትትምህርት ነው ትዝያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
@hiwotshiferaw-k2g
@hiwotshiferaw-k2g 10 ай бұрын
ድሮም ወርቅ በእሳት ይፈተናል 😢ምን አይነት ጉድ ነው ምትነግሪን በጌታ በእየሱስ ስም መጨረሻሽን ለማየት ጓጓው ግን አንድነገር እያስተዋልኩ ነው እግዚአብሔር ሰውን እንደማይረሳና እንደማይጥል ❤❤❤
@ሁሌ_አዲስ
@ሁሌ_አዲስ 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ሁላችንንም የህይወት ፈተናችንን ድል እንድናደርግ ይርዳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
የእዉነት ይች ሂወት እንድህ ናት እባክህን እሼ ክፍል ቶሎ ልቀቅልን
@rahelgebreselassie9500
@rahelgebreselassie9500 10 ай бұрын
እዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ወይ ኢትዮጵያ በእዉነት የምሰማዉ ነገር ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ተቸግሬያለሁ አይዞሽ የኔ እህት።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
በስላሴ ስም ከባድ ታሪክ ነው ባዕድ አምላኪዎችን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን መጨረሻሽ ምን ይሆን መቼስ ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥተሻል ግን በአባትሽ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው የሚያጠቃሽ ያለው አሁንም በጾም ጸሎት ስግደት በርቺ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም እህቴ በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብታዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል
@KelemworkDebebe
@KelemworkDebebe 10 ай бұрын
ፍርዬ አንቺ በእውነት የጀግኖች ጀግና ነሽ። የተሰጠሽ ፀጋ እኔ ሳቅሽ ከፊትሽ ላይ የሚታየው ፈገግና ይኸን ሁሉ ችግር ያየሽ አትመስይም።
@Mshawaab
@Mshawaab 10 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ዛሬ የተለየነ ው ግን ዛሬ ለፍቶኛል ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ልጀ አትመጭም እማየ ሲለኝ በጣም ከፋኝ በስደት ያላችሁ እናት አባት ልጅ ወድም የናፈቃችሁ አገራችንን ሰላም አርጎልን በሰላም አገራችን ያብቃን ኢቶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 10 ай бұрын
አይዞሽ
@betyzewde6308
@betyzewde6308 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከታገሡት ሁሉም ያልፋል የኔ ጀግና
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 10 ай бұрын
የእውነት የእኛ አገር ግፍ ይብሳል በአረቦች ምን ይፈረዳል የእኛ ይብሳል
@EnateArsema
@EnateArsema 10 ай бұрын
ቀላል ይብሳል
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 10 ай бұрын
በጣም እሚገርም ታርክ ነው ሰው እኔም ተበደልኩ እላለሁ መለዓኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
አቤት በየቤቱ ያለ ታሪክ እሼ ትልቅ ስው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ አቀራረብህ እራሲ ቆንጆ ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን አመችቨ ነዉ መማህር ግርማ ና መማህር ተስፈዬ ሚያስተሙሩት ነዉ ተመስግን በዙ ስዉ እየተመረ ነዉ አሁን አመንች ሳይጣን እንደለ ❤
@kumem9576
@kumem9576 10 ай бұрын
የኔ እናቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ቀን አል ማርያም ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukGissila
@BirukGissila 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት!!!!.... እግዚአብሔር አዋቂ ነው.... ሁሉም ለበጎ ነው!!
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ልዑል አምላክ ሁሉ ይችላል።
@ZiziNegash
@ZiziNegash 10 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነዉ የ መምህር ግርማ ትምህርት የሚያስፈልገን የክፉ መንፈስ ዉጊያ አልገባንም ዛሬ ሀገር የምትታመሰዉ ትላንት በቤተሰብ መሰዋት የለመደ እርኩስ መንፈስ መሆኑን ማመን አለብን በማለዳ የመያዛችን ዉጤት ነዉ ዛሬ ሰዉ ሲታረድ እድናይ ያደረገን ብቻ እግዚያብሄር ያንቃን::
@merkebe12
@merkebe12 10 ай бұрын
"Frehiwet's journey is a testament to the indomitable human spirit, a reminder that even in the face of unimaginable challenges, there is always hope. Her story of resilience, perseverance, and unwavering determination to find her place in the world is both inspiring and heartwarming. Through every twist and turn, Frehiwet's unwavering spirit shines brightly, reminding us all of the power of love, family, and the strength found within. This captivating tale is sure to touch the hearts of all who watch, leaving a lasting impression of the incredible power of the human spirit to overcome adversity and find joy amidst hardship."
@faizaredwan-yl1ti
@faizaredwan-yl1ti 10 ай бұрын
Please full video
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 10 ай бұрын
ከታገሱትሁሉምያልፋልአስተማሪታሪክነው ምርጥእናትነሽ ነገሮችንየምትገልጭበት መንገድእጅግይገርማል እመብርሀን ትጠብቅሽ።
@askalbedilu1388
@askalbedilu1388 10 ай бұрын
የኔ ሳቂታ ዛሬ ስታለቅሽ አየሁሽ ልበል የኔ ሕይወት ታዳጊ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 ай бұрын
ፍርዬ አይዞሽ እህታለም ብቻሽን አይደለሽም፣ ስንቶቻችን እናትና አባቶቻችን ተለይተውን ሰውጋር ስናድግ ስንት ነገር አለ ለሰው መናገር ፈርተንና ምን ይሉናል ብለን ሁሉን በሆድ ይዘን እንኖራለን😢😢😢😢፣ አይዞሽ ፍርዬ እህታለም፣
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 10 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ልብ ይነካል በጉጉት እንጠብቃለን 😢😢
@fentafetene6517
@fentafetene6517 10 ай бұрын
በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ በጣም ያሣዝናል መጨረሻሽን እሥክሠማ ነው የቸኮልኩት በእውነት
@fentafetene6517
@fentafetene6517 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@hailusebsibe8886
@hailusebsibe8886 10 ай бұрын
ቅዱስሚካኤል ከዛሁሉ አውቶሻል ድቅ ነው ❤❤❤❤❤ አይዞሽ እህቴ❤❤
@hareggebre
@hareggebre 10 ай бұрын
እንዴት አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ስንት ጨካኝ ሰዎች አሉ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው እጥር አረጋችሁት ቀጣዮ ምን ይሆን መጨረሻዋን ያሳምረው🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ሉሲፈር እኛልን ስለ ሰው ሃገር እናወራለን ከሱ የባሱ ጉድ አለ እህታችን እንኳንም እናትሽ ወስዳ ለቅዱስ ሚካኤል ሰጠችሽ ከሊቀ መላኩ እጅ መንጠቅ አይችልም ይህ የተዋረደ እርኩስ መንፈስ በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 10 ай бұрын
ያልገባኝ ግን መስዋዕት ነው እንዴ ልጅ መስዋት ይሆናል እግር😭
@لمتب
@لمتب 10 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የድያብሎስ ሰራ ነው አባትሽ እንድህ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ከሁሉም አድኖሻል ክብሪ ለመድህኒ አለም ለመብርሃን ይሁን🙏
@eyerusalemF
@eyerusalemF 10 ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ልዩ ፍርዬ ረጅም እድሜ ጤና እመኛለው የልጄ እናት ❤❤❤
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 10 ай бұрын
የኔ ናት የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው መጨረሻሽን ለያሳምረው ስለፈለገ ነው ይህ ሁሉ የደረሰብሽ በስተመጨረሻ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ነገር አሳልፎ እዚህ ደረጃ ስላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ህይወት ላንዳንዱ አልጋ ላንዳንዱ ቀጋ ይሆናል አሁንም በየቤቱ እንደዚህ አይነት ነገር ይኖራል ግን እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምራል ለተገፋት መልስ ይሰጣል፡፡
@tesfutsegay9236
@tesfutsegay9236 10 ай бұрын
በጣም ያማል ❤
@GezuWeldeegzi
@GezuWeldeegzi 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ እንደታገሰው ማንንም አልታገሰም አበሻ እኮ በዝሙት የሚደርስበት የለም ይሄ የአብዛኛው ሰው ታሪክ ነው
@Adme1244
@Adme1244 10 ай бұрын
ሱብሃን አላህ አልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም ስሉ አለ ነቢይና ስለሏሁ አለይሂ ወስለም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የእኛ ውድ ነቢ
@Ghp7657
@Ghp7657 10 ай бұрын
zar awliya minamin eyetebale lelam sint aynet hulum ga ale Muslim Christian ayilim
@Adme1244
@Adme1244 10 ай бұрын
@@Ghp7657 ሁሉም ቦታ አለ ግን ያው እራሴን ለማርጋጋት እና አልሃምዱሊላህ የሚለው ቃል እንዳልሳደብም ከሁሉም ነገር ይጠብቀኛል ቤተስቦቿ ስላናደዱኝ ትርፍ ቃል እንዳልናገር ይሄን በማለቴ ከቡዡ ነገር ይጠብቀኛል በቀላሉ የተረዳሺኝ (ኽ) ይመስለኛል
@hanad5576
@hanad5576 10 ай бұрын
ፈገግታዋ ግን ምን ያያች አይመስልም ወይኔ ጥንካሬዋ ቀሬ ዘመንሽ ይባረክ ወይኔ
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 10 ай бұрын
የኔ እህት ታሪክሽ አመመኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከተገፉት ጋር ነው አይዞሸ 🙏❤️
@mamamulu
@mamamulu 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ነው የሄ አባት ሳይሆን አረመኔ አንኳንያንሠዋል አምላክ ግን ህይወትን ይቀይራል አይዞሽ እህቴ እሼ መጨረሻውስ
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 10 ай бұрын
እኔም የልጅነቴ ዘመን ሳስበው ያመኛል ምቱ ዱላው የጫማጥፍው ሳረጅነው መስለኝ ያመኛል ግፍ የማይፈራበት ምድር ያማል ያማል
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 10 ай бұрын
😢😢😢
@SemiraMohammed-k4b
@SemiraMohammed-k4b 10 ай бұрын
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ያአላህ እንድህም አለ ወይኔ እንደታለ አባት ነው
@burtewgiyorges3549
@burtewgiyorges3549 10 ай бұрын
በአባቶች ትምህርት እንድን ነቀ እግዚአብሔር አግዞናል ያለ ማዳመጥ የግላችን ችግር ነው እኔ በበኩሌ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ከእህታችን ታሪክ እጅግ የከፋ ስምቻለሁ ግን በውስጡ ቢዙ ትምህርቶች ይዟል አግዚአብሔር ትርፍ ያለት ነፋስ ሁሉንም በእርሱ ቸርነት አለፋሽ እንኳን ለምስክርነት አበቃት።🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:48
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 16 М.
Yalehubetn huneta leteyekachihugn !!!!
12:55
Betelhem
Рет қаралды 7 М.
Батя рассказывает о Люберцах в 90-е
0:52
Апельсиновый Пазолини
Рет қаралды 623 М.
Алдараспан  Жаңа бағдарлама 2022 🤣🤣🤣
1:36:01
Бауыржан Тәңірберген | Алдараспан
Рет қаралды 343 М.
ТОП 3 неловких ситуаций в ШКОЛЕ 🙈
0:47
Никита Удановский
Рет қаралды 654 М.