እኔን የፈጠረኝ አምላክ እጥፍ ነው ቀድሞኝ የሚሄደው! የአንድ ሰው ህይወት የፍሬ ክፍል፡3

  Рет қаралды 401,913

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 9 ай бұрын
ቶሎ. ልቀቁልን ኧረ ተአምር ነው የሆነችብኝ።
@ናታኔየምሀይሌ
@ናታኔየምሀይሌ 9 ай бұрын
እንዴ በጣም ቆዪብን እኮ
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 9 ай бұрын
@@ናታኔየምሀይሌ አዎ ታሪኩን ከረሳነው በኋላ ይልቃል ቶሎ ቢለቀቅ ጥሩ ነበር።
@MahletHirute
@MahletHirute 9 ай бұрын
Amennnnnn
@Rosy-zj1cd
@Rosy-zj1cd 9 ай бұрын
Enam ahun gena gud semhu ❤❤❤
@ethiopia38
@ethiopia38 9 ай бұрын
ላንቺ የቀደመች ለእኛም ትቅደምልን የኔ እናት!!!
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 9 ай бұрын
Amen Amen Amen embata
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 9 ай бұрын
Amene
@Rose-o1bd8o
@Rose-o1bd8o 9 ай бұрын
አሜን
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 9 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@mediatube3914
@mediatube3914 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@takelederesa
@takelederesa 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው የፈጣሪ ስራ ሁሌ ድንቅና ታምር ነው::ፈጣሪ ጠና እድሜ ላንቺም ለእሼም አብዝቶ ይስጣቹ የምትሉ በላይክ አሳዩ
@seblejembere
@seblejembere 9 ай бұрын
ፍሬ❤❤❤❤❤ በጣም የምታስደንቂ ጀግና ሴት ነሽ። እሼ ቀጣዩን ክፋል እባክህ እንዳታቆየው ቶሎ ልቀቀው
@FelekuDegaga
@FelekuDegaga 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 ай бұрын
🤲🕯️እመቤቴ ማርያም ሆይ በዚህ ቃል ኪዳንሽ ከተንኮለኞች ሰዎች እጅ ከጸዋጋን አጋንንትም ከመከራ ስጋ እኛን አገልጋዮችሽን አድኝን አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቷ በረከቷ ምልጀዋ አይለየን🤲🕯🕯️🕯️💚💛❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 9 ай бұрын
አሜን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 9 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏💚💛❤👌
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 9 ай бұрын
Amen Amen Amen❤
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 9 ай бұрын
የሚገርም ሒወት
@birukgidey8805
@birukgidey8805 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abrh1882
@abrh1882 9 ай бұрын
ማነዉ እደኔ በጉጉት ስጠብቃት የነበረ❤
@PezaW-d8t
@PezaW-d8t 9 ай бұрын
እኔ እራሱ❤
@MeskeremTola
@MeskeremTola 9 ай бұрын
ወይኔ እኔስ ብትዪ በጣም ስጠብቀው ነበር
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 9 ай бұрын
❤😊እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ የመጨረሻዋ እግዚአብሔር ከእንች ጋር ይሁን ብርቱ ሴት ነች ብዙ ተማርኩኝ ❤
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 9 ай бұрын
በጉጉት ሳይሆን በንዴት ነው የነገር ቋንጣ
@samsom97
@samsom97 9 ай бұрын
እኔ
@ቅይጥወጎች
@ቅይጥወጎች 9 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ሰምታችኋል🤍
@tigist9810
@tigist9810 9 ай бұрын
አዎ ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
አዎ ሰምተናል , ክብር ለእመቤታችን እናታችን ♥️🙏♥️
@Yeshi987
@Yeshi987 9 ай бұрын
በጣም እናቴ እመብርዙሃን❤❤❤❤
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 9 ай бұрын
አዎ እናቴ ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባታል !!!🙏🙏🙏❤❤❤
@geteneshgebre5313
@geteneshgebre5313 9 ай бұрын
እሙገላ እሙዩ። ቀድመሸ ተገኝ ከለላዬ። እኔ አልችልም ያላንቺ። ብርታቴነሸ አበርቺ። ከልጅሸ ፍት ከአምላኬ። እንድቆም እርጂኝ ድነግል አማላጄ
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 9 ай бұрын
መምህራን ከእናት እና ከአባት በላይ ናቸው ክብር ይገባቸዋል
@shimelesandarge
@shimelesandarge 9 ай бұрын
የእውነት ለመናገር በጣም ቆይቶብኝ ነበር ይሄን ታሪክ ለመስማት ስጠብቅ
@hannujonur1095
@hannujonur1095 7 ай бұрын
የዛሬ12 አመት ነበር ካገር የወጣሁት እመቤቴ ማርያም ነበረች ቪዛ ተቀባይ ሆናኝ ኢንተርቪው የገባችልኝ የሱዳንን የፍተሻ ጣቢያ ያሳለፈችልኝ ክብሯ ይስፋ አሜን
@TeferaTsebelu
@TeferaTsebelu 9 ай бұрын
ማንም ሳይቀድመኝ አየሁት ይኼን ታሪክ በጉጉት እጠብቀው ነበር! የገረመኝ የባለታሪኳ ትዕግስት የዶንኪቱይቭ ሚዲያ አስተዋይነት በትክክል ታሪኩ ሁሉንም ይዳስሳል እኛንም ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን
@AMEN12728
@AMEN12728 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ያለሽ እምነትሽ ደሞ ጥንካሬሽ ግሩም ነው! ❤ በዚህ ሁሉ የረዳሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን❤ በርቺ እታለም!🙏 ቀጣዩን በጉጉት.😍🙂
@genetdehas5593
@genetdehas5593 9 ай бұрын
የሎዛዋ ማርያም ለሷ የደረስሽ ለኔም ድረሺ እያልኩ ማታ ሁልግዜአስብሻለሁ
@yemarayamsitota2845
@yemarayamsitota2845 9 ай бұрын
Egzabiher ydrsalshi
@genetdehas5593
@genetdehas5593 9 ай бұрын
@@yemarayamsitota2845 አሜን አሜን አሜን
@abebahundie2901
@abebahundie2901 9 ай бұрын
ፍሬ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ ደስ ይላል እኔ ደግሞ በቅርበት አቅሻለሁ ለሁሉም የምትደርሺ ደግ ነሽ እኔንም ኦቲዝም ያለባቸውን ልጆች እንዴት እንደምትረጂ እኔ ምስክር ነኝ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ታሪክ ነው ፍሬ የኔ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@mirtneshmasresha6025
@mirtneshmasresha6025 9 ай бұрын
የኔ እናት ለካ እምነት ብዙ ይቀይራል ለመምህራንም ትልቅ መልክት ነው
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 9 ай бұрын
የሰውን ልጅ ጥንካሬ ጥጉን አየሁብሽ! እመቤታችን ማርያም በበረደሽ ግዜ በቀሚሷ እንዳሞቀችሽ ሁሌም አልተለየችሽም በጣም የተመረጥሽ ድንቅ ሰው ነሽ! ሁሌም አመቤቴ ትከተልሽ! 💖የሚቀጥለውን እስከማይ እናፍቃለሁ
@frehiwotaregawi6418
@frehiwotaregawi6418 9 ай бұрын
አረ እሼ ፌር አይደለም እንዴት እንደጠበኳት ብታውቅ.... ፍሬ ያንቺ ግን ይለያል! ምን ልበልሽ የእግዘብሔር ስጦታ ነው ከዚህ በላይ አምላክ ስጦታውን ያብዛልሽ። እድሜ ከጤና ያድልሽ።
@azebshiferaw9272
@azebshiferaw9272 9 ай бұрын
ፍርዬ ትችያለሽ! ጀግና ነሽ!! የእውነት ለዓላማሽ እራስሽን እንደ ሻማ ነው ያቀለጥሽው; ትክክለኛ መምህር ማለት እንዳንቺ ነው የትውልድ ህመም ህመሙ የሆነ፡፡ ቅዱስ እግዚአብሔር በጎ ሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ, ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ፡፡
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 9 ай бұрын
አሜን እውነት ነው ይደረግላት
@AXUM13
@AXUM13 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ ሳቂታ የድሮ ሰው ኮ ትሁት ትግስተኛ የዋህ በሃይማኖቱ ጠንካራ ኡፍ በቻ ቃላት የለኝም የዘንድሮ ትውልድ የተረገመ ተስፋ የቆረጠ 😢 ያ ደጉ ዘመን እግዚአብሔር ይመልስልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@comedianeshetu
@comedianeshetu 9 ай бұрын
ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ tally.so/r/nGzpo2
@betelhemabebe2763
@betelhemabebe2763 9 ай бұрын
ante mn honeh endi mitakoyew
@BeKii21
@BeKii21 9 ай бұрын
KZbin መሰልጠን እፈልጋለሁ bro. yihe Yilefegn
@laylalayla9893
@laylalayla9893 9 ай бұрын
ሀደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 9 ай бұрын
እሼ የኛ ጀግና መቼነው በይቱብ የምለቅልን ለመዳብ ቅመሞቺ ከመጋቢት 7 ት ጀምሬ እስካሁን በጉጉት አለሁ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 9 ай бұрын
I wish to see but I am not in Ethiopia❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 9 ай бұрын
እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ከኘም ትቅደም ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን !!!🙏🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 ай бұрын
ድንቅ ሴት 🙏 " ዜሮ ድግሪ " ድግሪ ቢበዛ ካልተሰራበት ምን ያደርጋል ። አንቺ ቀና አና ብርቱ ኢትዮጵያዊ ነሽ ።
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف 9 ай бұрын
የጌታችን እናት ላቺም የደረሰች ለኛም ትድረስልን 🙏
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኮሜዲያን መሆንም ትችያለሽ 😂
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ስራዉን እና ተአምሩ እንድትሰሪለት አንቺን በዚያች ሰአት የመረጠሽ እና የዚያን ምስኪን ሕይወት አድሰሻታ በእግዚያብሔር ሀይል እና ሁሌ ቀድማ የምትቆይሽ እመቤቴ ድግል ማሪያም ሁሌም ከአንቺ ጋር ናትና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ እህቴ .እሼ የተባረክ ሰዉ ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 9 ай бұрын
ጀግኒት። ደግሞ የእምነትሽ ታላቅነት። እግዚአብሔርም ይባርክሽ።
@erinabella5455
@erinabella5455 9 ай бұрын
በጣም ይምትደነቂ ሴት ነሽ : ውድድ ነው የረጉሽ ብሩክ ነሽ: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽማዳኑ ያገኝሽ 🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@mulatyohannes8338
@mulatyohannes8338 9 ай бұрын
አቤት እምነት ላንች የረዳችሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እኛንም ትርዳን 🙏🙏🙏
@getehailu8344
@getehailu8344 9 ай бұрын
ይሄ መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛልሽ እሼ ፊልም የሚሰሩ ሰዎች አገናኛት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addis5495
@addis5495 9 ай бұрын
የኔ ማር አንደበቷ ሲጣፍጥ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው የኔ ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 9 ай бұрын
በሰው የተገፋ በእግዚአብሔር ይካሳል ያ ሁሉ ስቃይሽ አልፎ ለዚህ ያደረሰችሽ እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት
@makdassmakdass391
@makdassmakdass391 9 ай бұрын
በሰማም አንቺ ልዮ ነሽ የድንግል ልጅ አማኑኤል ቀሪ ዘመንሸን ይባርከው❤❤
@እኔንማንተረድቶኝዩቱብ
@እኔንማንተረድቶኝዩቱብ 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ ታሪክሽን በጉጉት ሰጠበቅ ነበር ቃላት የለኝም ለጀግንንትሽ
@fiki230
@fiki230 9 ай бұрын
በእውነት ከክፍል አንድ አንስቶ ስከታተላት ነበር የምገርም ሰው ናት መጨረሻሽም መስማይ መስማት ናፈቀኝ የኔናት
@gabitube2726
@gabitube2726 9 ай бұрын
ፍርዬ የልጄ እናት ኑሪልኝ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልኝ ❤❤❤
@tebekameles6196
@tebekameles6196 9 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ አንቺ አንደኛ ነሽ አሁንም ሎዛ ማርያም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 9 ай бұрын
ሁሉም ሲያልፈ ደሰ ይላል 😊 ላቸ የደረሰቸ አመላከ ለኛም ተደረሰ❤❤❤🎉🎉🎉
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 9 ай бұрын
አሜንንን
@almazakalu
@almazakalu 9 ай бұрын
ማርያምን አምኖ ማን ያፍራል በምታወሪው ሁሉ ደስተኛ ሆነሽ እስከማይሽ ልቤ ይመታ ነበር አሁንም መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ።
@meseretEyase
@meseretEyase 9 ай бұрын
ክብር ለድግል ማሪያምና ለልጇ ለአማኑኤል ይሁን
@meazag886
@meazag886 6 ай бұрын
ቃላትሽ ራሱ ሲጣፍት, ፈገግታሽ ሲያምር, እምነትሽ ሲበረታ። ለሴት ሁሉ ምሳሌ. እመቤቴ ያደመቀችሽ። ታድለሽ። አብዝቶ ይባርክሽ አብዝቶ: እግዚአብሔር ሲያሞግስ እንደዛ ነው።
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 ай бұрын
ሑሉም ነገር አልፎ ሲወራ ደስ ይላል እኛም የስደት ሒወት ሞልቶልን ለሐገራችን አብቅቶን ፈጣሪ ለማውራት ያብቃን👏
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 9 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@AllsaAll
@AllsaAll 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregzeleke-tg4ub
@haregzeleke-tg4ub 9 ай бұрын
ተማሪሽ ነበርኩ እና ከማውቅሽ በላይ ጀግና ሴት ነሽ
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 9 ай бұрын
ጌታሆይ ስራህ ግሩም ስራህ ግሩ ምአምላኬ ምህረትህን በምን ቃል ልግለፅህ 😭 😭
@KbromTadesse-p4v
@KbromTadesse-p4v 29 күн бұрын
በትግርኛ ኣንድ ምሳሌ ኣለ ገደልያ እንትፍጠር መደያይቦ ይፍጠር ይባላል፡፡ my enemies is long live because their can see my success
@LayilaLulu
@LayilaLulu 9 ай бұрын
ሶስቱንም ክፍል እንደገና አየዋለሁ እንደው እኛ ሰዎች ብርታቱን አብዝቶ የሚሰጠን ፈጣሪም የሚወደን ልዩ ክቡር ፍጥረት እኮ ነን ። ብቻ እንኳን አልፎ አየሽው እህቴ ❤
@danielteshome6708
@danielteshome6708 9 ай бұрын
ፍሬ ጀግና ነሽ የእናትነት ጥግ የመምህርነት መሰዋት ይህ ነው ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን ሁሉንም የሰዎች ተከታትየዋለሁ አራተኛውን በጉጉት ነው የምጠብቀው እሼ በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ የሒወት ታሪክ ነው
@hannagizaw9694
@hannagizaw9694 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እሺ አከብርካለሁ አድናቂህ ነኝ በርታ
@FerezerGirma
@FerezerGirma 9 ай бұрын
እኔም ብሆን በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃት እውነት በጣም በጣም ጀግና ነሽ እመብርሀን አሁንም ትጠብቅሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@LifeofAbina
@LifeofAbina 9 ай бұрын
To everyone reading this Keep going. No matter how stuck you feel, no matter how bad things are right now, no matter how hopeless & depressed you feel, no matter how many days you have spent wishing things were different. I promise you won't feel this way forever. Keep going.❤️🙏💯
@moenglish37
@moenglish37 9 ай бұрын
thanks broo
@nunishh.giorgis4405
@nunishh.giorgis4405 9 ай бұрын
Frehiwot please please write a book about your life. Your story is amazing a true Christian testimony 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚያብሔር : ስራው: አያልቅም: አንቺን መርጦሽል:🙏🏾🙏🏾🙏🏾ኦርቶዶክ.ለዘላለም: ትኑርልን!
@abebam1650
@abebam1650 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች ያብዛለን❤❤❤
@abdulhakimfeleke9200
@abdulhakimfeleke9200 9 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ጀግና የየዚዴ እናት ከልጅነትሽ ጀምሮ ያሳለፍሺው ስቃይ መከራና ችግር አልፎ ያፈራሺው ፍሬ አብቦ የምታዪበት ጊዜ ደርሶዋል አላህ ሱብሀነ ወተአለ ረጅም እድሜና የፈጣሪ ፀጋና በረከት ባንቺና በቤተሰብሽ ላይ ይፍሰስ:: አንቺ ለኛም ሆነ ለልጆቻችን ልዩዩዩ ሴት ነሽሽሽሽ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 9 ай бұрын
ዋው ክፍል ፫ቀረብለን እናመሰግናለን እሼ 🙏🙏🙏
@rosekeneni-zi5mz
@rosekeneni-zi5mz 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም የህይወት ታሪክ ግን ባንቺ ብርታትን ፅናትን የእምነት ፅናትን አይቻለሁ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ ረዳትሽ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@alambalay1176
@alambalay1176 9 ай бұрын
ዋው ጀግና እመ ብርሀን ላንቺ ፈጥና እንደምትደርስልሽ ለእኔም ቋጠሮዬን ትፍታልኝ
@فوزيةريان-ت4د
@فوزيةريان-ت4د 9 ай бұрын
የአዳም ዘር ለሆንን ሁሉ መምህርነሽ ፍሬ እድሜና ጤና
@የድሃልጅፍቅር
@የድሃልጅፍቅር 9 ай бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ዉይ ፊልም የመሰለ ታሪክ❤❤❤❤
@hiwotagebo9029
@hiwotagebo9029 9 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ፈተና በድንግል ማርያም አለፍ በህይወትሸ ሁሉ እንዲይልፈ ስለፈለገ ነው ከአንድም 3 ነው ይሰማሁት ከአንቺ ብዙ ነገር ትምህርት አገኟቸአለዉ የእኔ ጀግና እርጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥሽ ምኞት ነው እኔ መልካም ልብሸህ እንድት ደሰ ይላል ድንቅ ችሎታ ነው
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 9 ай бұрын
ዋዉ የኔ እናት ጎበዝ ነሽ የእዉነት ምንም ለማታቂዉ ልጅ የዚህን ያህል መፅዋትነት😢😂❤
@LidyaGetachew-l6x
@LidyaGetachew-l6x 9 ай бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ የፈጣሪን ሀያልነት የድንግል ማርያምን ተራዳኢነት ያየሁበት ነው ፍርዬ በርችልኝ እሼም ድንቅስራ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ሴት እንደዚህ ናት ዋጋ የምትከፍለው በፍቅር ራሷን አሳልፋ የምትሰጥ እምነቷን በሰው ላይ የምትተው ለእውነተኛ ሴቶች እናቶች ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ጤናቸውን ይስጣቸው ለራሳቸው ተከፍተው ለሌሎች የሚኖሩ ሌሎችን የሚያስደስቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgetahun6700
@tigistgetahun6700 9 ай бұрын
መችየም እሸቱ የማደንቀው አንተን ነዉ እግዚያብሔር ን ይዘህ ስለምትሰራ ሁሌም ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 9 ай бұрын
እመብርሐን ያች እኮ ይለያል እናቴ ብርታት ሰጠሻት ❤❤❤
@Tgdire
@Tgdire 9 ай бұрын
የራስን ልጅ ማሳደግ ይከብዳል አንቺ ቅን እና ጀግና ሰው ነሽ💪🏾🫶🏾
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
እሼ በናትህ አታቆይብን ቶሎ አምጣልን ክበሪልን የኛ እንቁ ❤️❤️
@birehanasfaw4960
@birehanasfaw4960 9 ай бұрын
አንቺ ልዩ ነሽ! ጭብጨባ ያንስብሻል እግዚአብሔር ሒወትሽን ይባርከው
@እሮዚየራያዋ
@እሮዚየራያዋ 9 ай бұрын
አመቤቴ ማርያም ለኔም ከፊቴ በመገደ ሁሉ ቅደሚልኝ. ❤❤❤❤
@TehayAbay-jr6bw
@TehayAbay-jr6bw 9 ай бұрын
amen amen amen ❤
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 9 ай бұрын
አሜን❤❤
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 9 ай бұрын
በጣም ቀልደኛ ነች ለዚህም ነው ችግሮችሽን ያለፍሽው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ::
@YalemzAbebaw
@YalemzAbebaw 9 ай бұрын
የኔ ውድ ፍርዬ የልጄ እናት እኔ ሰላም እንድሆን ምክንያቴ አንችነሽ አንች ኖረሽ ረቂቅ ባይኖር የት እንደርስነበር እድሜና ፀጋን ያድልልን እንወድሻለን
@SosinaDesalegn
@SosinaDesalegn 9 ай бұрын
You are very lucky to have her. She is an inspiration to many. She is also a good story teller. May God bless her and her family.
@DanielFikre-nw6bk
@DanielFikre-nw6bk 9 ай бұрын
Bro ur very lucky man tell to her to pray to us.
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይምታምሰግኝበት ቃላት ድንቅ ነው❤
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 ай бұрын
የማያልፍ ነገር የለም ከታገሱት ሁሉም ያልፋል የሚገርም ታሩክ 😢❤
@sebelinaworku9421
@sebelinaworku9421 9 ай бұрын
betam yasetemaregn ena yegeremegn tarik new; Ahunem Egeziabehair Kekefu yetebekesh
@selamdani-cd4vb
@selamdani-cd4vb 9 ай бұрын
በጣም እየጠበኩ ነበር
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 9 ай бұрын
እኔስ ቃል አጣሁልሽ ጣፋጭ አንደበት የማትጠገቢ ላንቺ በእጥፍ እየቀደመ መንገድሽን የሚያስተካክል አምላክ ለእኛም ያስተካክልልን እሼ አታቆይብን 🙏🥰❤️
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 9 ай бұрын
የእግዝያብሔር ድንቅ ስራ እመን ብቻ አትፍራ
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው የፈጣሪ ስራ ሁሌ ድንቅና ታምር ነው::🙏🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ፍሬ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሁሌም እንደሳቅሽ ያኑርሽ 🙏🙏🙏
@MKDAs-tl2ul
@MKDAs-tl2ul 9 ай бұрын
የኔ ዉድ ፍሬ በጣም ያስደንቃል በጣም ጀግና ነሽ እመቤቴ ማርያም ላንቺም እደቀደመቺልሽ ለእኛም ትቅደምልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዛቤሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ......
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 9 ай бұрын
ለምንድነው ነው ታርኩ እስኪረሳ እምትቆዩት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 9 ай бұрын
ትክክል እኔ እረስቸዋለው 😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 9 ай бұрын
በጣም
@TsionBeyene-o9h
@TsionBeyene-o9h 9 ай бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ለ ብዙዎች ትምህርት የምትሆኚ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 9 ай бұрын
ደስ የምት ድንግልን ለኔም ለምኝልኝ የእኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ
@sebelinaworku9421
@sebelinaworku9421 9 ай бұрын
Behakal bagegnesh beye temegnehu....................gerami tarik
@letshy
@letshy 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሂወታችን ብርሃን ያድርግልን 🙏 ፆማችን የበረከት ፆም ፀሎታችን የሚመለስበት ፆም ይሁንልን 🙏
@ganimar753
@ganimar753 9 ай бұрын
ትልቅ ክብር ይገባሽል በጣም መልካም ሰው ነሽ ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ
@BEZATube-er3uh
@BEZATube-er3uh 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝኝ❤❤❤😂
@akwo220
@akwo220 9 ай бұрын
ጠሾቹ እነሱ ናቸው ይህ እኮ ነው የራስን ማነት ሸሽጎ ሌላው ያተን አይነት ሲተውን ሌላውን ወይም ተዋኙን እንደ እብድ ማየት በጣም ነው የማደቅሽ ዋው ይኸውልሽ እዚህ አገር ማለት አሜሪካን ውስጥ እንደዚህ አይነት ኮመን ነው ዞር ብሎ የሚያይሽ የለም ምክንያቱም ያው የተመረቅሽበት ነው ብለው ስለሚያስቡ ለማንኛውም በጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ
@aekuattube
@aekuattube 9 ай бұрын
አጨብጭቤልሻለሁ በእውነት🎉🎉
@fitsummequanent3738
@fitsummequanent3738 9 ай бұрын
ፍሬ በጣም ድንቅ ስው ነሽ ኢትዪጵያ እንደ አንቺ አይን ሰዎችን ያብዛላት፣ በእርግጠኛነት እንደ አንቺ አይነት ጥቂት ሰዎች ቢኖሯት የት በደረድን፣ ታሪክሽን ደግሜ ስሰማው እራሱ በጉጉት እንደ አዲስ ነውና ብዙ ሰዎችም እንዲሰሙት አድርጌያለው፣ ድንግል ማርያም ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ።
@አስካለማርያም-ረ7ሸ
@አስካለማርያም-ረ7ሸ 9 ай бұрын
ላንቺም የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ውለታ የመእቤታችን ድንግል ማርያም ውለታ ተነግሮ ኣይልቅም ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏💗
@RuhamaRuhamaermiyas
@RuhamaRuhamaermiyas 9 ай бұрын
አረ ቶሎ ጨርስልን በእናትህ ልቤ ተንጠለጠለ ❤❤
@nonenone3420
@nonenone3420 9 ай бұрын
Honey he wants buy bread 🍞🥖for his baby if he finish the story he’s not making money 💵 😂
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 9 ай бұрын
😂😂
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 9 ай бұрын
በስመአብ ውብ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 ай бұрын
ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 9 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@meyimunahesen
@meyimunahesen 9 ай бұрын
አሚን ደምሪኝ እድ ውዳ
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 9 ай бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
አሜንንን በእውነት
@Tigraywina
@Tigraywina 9 ай бұрын
ኣሜን
@loza-so4qg
@loza-so4qg 9 ай бұрын
እውነት ነው ይሄ ሀገራችን ላይ ያለ የአምልኮ ስርአት እስካልቀረ ድረስ ገና ብዙ ስቃይ እናያለን::የእሷ እድሜ ኮ የአሁን ነው .ይሄ የአምልኮ ጉድ ሀገራችን ውስጥ አለ በየሠፈራችን ,ምን ያክል መንፈሱ ዋጋ እንዳስከፈላት ልብ ይሏል,ሠው የሚገበርባት ሀገር ነው ያለችን, ውጭዎችን ለምን እንደ ምናማቸው አይገባኝም::እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰው መገበር የኖረ ውርስ ነው ዛሬም አካባቢው ላይ አለ, የእሷ ታሪክ ኮ በጣም የቅርብ ነው.የ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ እባካቹ ተመልከቱ🙏
@HD202v
@HD202v 9 ай бұрын
አሁንም እየተከተላት ነው ምክንያቱም ልጁን ለማዳን የሞከረችበት ጉዳይ መንፈስ መሆኑን እያወቀች ወደ ፀበል ለመውሰድ አልሞከረችም ግን ደጋግማ ስለ እመቤታችን አማላጅነት ትናገራለች ። አሁን ደግሞ ስለ ኦቲዝም ሃሳብ መስራች መሆኗ ን ልትነግረን ነው አሁንም መንፈስ መሆኑን የምትገነዘብና ልጆቹን ከቤተሰብ የመጣ መንፈስ መሆኑን የምትረዳ አይመሰለኝም እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላት።
@rutezewdu5757
@rutezewdu5757 9 ай бұрын
አሁንም እንደገና 1 ወር ልታስጠብቀን ነው 😭😭😭
@Hiwi-Alroe-Tube
@Hiwi-Alroe-Tube 9 ай бұрын
ፍሬ የውነት በጣም የሚገርመው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ❤❤❤❤
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 9 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ትለያለሽ ❤❤❤❤❤
@Orange-eb6tl
@Orange-eb6tl 9 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አንቺ ትለያለሽ ፅናትሽ, እምነትሽ ,ትጋትሽ,ጥንካሬሽ, ፈገግታሽ ❤ እራሴን እንዳይ እና እግዚአብሔር እንዴት ቅርብ አምላክ እንደሆነ ነው ያየሁት በጣም አመሰግናለው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 ай бұрын
ፍሬ በጣም ፈኒ( አስቂኝ) ናት እማምላክን😅😅😂❤
@endalenegash9304
@endalenegash9304 9 ай бұрын
እናትዬ፤ አንቺ ትልቅ ሴት ነሽ። በእውነት እግዚአብሄር ጸጋውን ገልጦብሻል። እጅግ በጣም ተነክቻለሁ በታሪክሽ።
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41