ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!!

  Рет қаралды 924,099

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@yeshi7446
@yeshi7446 13 күн бұрын
እሸቱየ ማርያምን የምታቀርባቸው ሰወች ሁሉም ደስ የሚሉ ነቸው የህይወት ታሪካቸው እኛ እንደንማርባቸው ተ ሥፍ እንዳንቆረጥ ያደርጉናል እናመሠግናለን
@aregawisima5086
@aregawisima5086 Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ፡፡ የወ/ሮ ስህንን ታሪክ ሳዳምጥ 2 ሰዓት ከ42 ደቂቃ የፈጀሁ አልመሰለኝም፡፡ እጅግ አስገራሚና አስተማሪ የፍቅርና የጽናት ምሣሌ የሆነች ድንቅ ሰው፡፡ ተባረኪ፡፡ እሸቱ በዋጋ ሊተመን የማይችል የመንፈሳዊ፣ የመዝናኛ እና የሥራ ፈጠራ ፕሮግራሞችህ አይጠገቡም፡፡ በርታልን በተሰጠህ ፀጋ አገልግሎትህን ቀጥልበት፡፡
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 Ай бұрын
Agree 100%. Such an inspirational person she is❤❤❤❤❤. Eshetu amazing job as usual dear brother❤❤❤❤
@eyerusalemmeki8858
@eyerusalemmeki8858 Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ አይነት ሰዎችን ስለሰጠን❤
@Say-2424
@Say-2424 Ай бұрын
ባልዋ !እህቱን ከኢትዮጵያ እንዳያመጣ ያደረገችው ተንኮል እንዴት ሳታዳምጠው አለፍክ?
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 Ай бұрын
​@@Say-2424 besemame ante eyemeretek new endey emetesemaw yesewas hiwet sayeferem tedar emebal neger ale ?
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 29 күн бұрын
አይደለም ሁሉ ነጠር እንደሰማነው ውሶብስብ ነው ልጅ መጣ ውጭ በጣም ያስጨንቃል ሲስተሙ ደሞም ትዳር ነው እኛ እሷ ቦታ ብንሆን ምን እናደርግ ነበር ? አናውቅም አለመፍረድ ነው ቸባረኩ !
@wgggaha290
@wgggaha290 Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት ያየሁበት ድቅ ታሪክ በእውነቱ ሰራ ጨርሸ ቁጭ ብየ ሳይ አደርኩ አንቺን ያበረታ ከብዙ ፈተና ያወጣ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ክብር ምሰጋና ይድረሰው ።
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 Ай бұрын
አሜን
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 29 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንን!
@AddisPink
@AddisPink 9 күн бұрын
ff😅
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 7 күн бұрын
አሜን፬❤
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
ሰህንዬ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ብርቱ የስራ ስው የፍቅር ስው ነሽ ስለአካፈልሽን ብዙ ልምድ እና ታሪኮች እናመስግናላን በእውነት ደስ ብሎኝ የስማሁት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ለብዙዎች ባለመዳኒት እንባ የምታብሺ ያድርግሽ። አንድ ነገር ብቻ ለመናገር ከተሳሳትኩ ይቅርታ ለባለቤትሽ ብዙም ክሬዲት ስትስጪ አልስማሁሽም እውነት ነው ውጪ ሃገር ብቸኝነቱ ልጅ ብቻ ማሳደጉ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ግን እኛ እናቶች ቤት ተቀምጠን ልጆች መያዝ መንከባከብ የቻልንው ጀግና ባሎች ውጪ ውለው ለፍተው አምጥተው ስለረዱን እንጂ ከባዱ ውጪም ስርተሽ ቤትም ብቻሽን ስትለፊ ነው ወንድ ልጅ ከውጪ ስርቶ ካመጣ ለቤተስቡ ነው እኛ እናቶች እንደውም ታድለናል ልጆች ሲመረቁ እንኳን አይተሻል ብዬ እገምታለው እናቴ እናቴ ብለው ብዙ ጊዜ ለእናት አጠገብ ስላለች ክሬዲት ይስጣሉ ግን አባት ቀኑን ሙሉ ምናልባት ሁለት ስራ ሲስራ ወሎ ስለሚመጣ ስአት አይኖረውም ልጆችም ይህንን አይረዱም እኔ ሁሌ ለልጆቼ ለምላቸው አባታችሁ ለፍቶ ነው የሚመጣው እኛን ለመደገፍ እያልኩ ባለው ስአት እንዲያገኙት የእርሱን ልፋት እንዲያውቁለት አደርጋለው ስለዚህ ለልጆቻችን ለአባታቸው ስራ መልፋት አጠገብ በሌሉ ስአት እንንገራቸው እኛም እንረዳ ብዙ አባቶች ለፍተው ምንም ሳይመስገኑ ይቀራሉ አጠገብ ያለችው እናት ስለሆነች እሷ ብቻ ያሳደገች ይመስላቸዋል ትልቁ ችግር ከውጪም ስርቶ የማይረዳ ከሆነ ከቤትም ከውጪም ብቸውን ስርዓት ስታሳድግ ነው ለእናት ከባዱ እና ባልሽ የአገሩ ፀባይ ሆኖበት በስራ ተጠምዶ እንጂ መልካም ስው ይመስለኛል ከተናገርሽው ታሪክ ስለዚህ በውጪ ለሚለፋ አባቶች ክብር ይሁን።
@YiDesswa
@YiDesswa Ай бұрын
ትክክል፣👏🏾👏🏾👏🏾
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 29 күн бұрын
እውነት ነው እሷ ግን ክፉ አልተናገረችም በቃ የልጅነት ፍቅሯን እንደጠበቀችው እንዳታገኘው የአገሩ ሲስተም እረፍት ነሳት ክፉ ቃል የተናገረውና በተለያዩበት ጉዳይም ተናዶ ነው ብላለች አርሱንም ጌታ ኢየሱስ ይባርከው !
@hanihiwot6743
@hanihiwot6743 20 күн бұрын
Thank you dear yelibin new yetnagershiew
@itsmee5496
@itsmee5496 Ай бұрын
እንዴት የተባረክሽ መልካም ሴት ነሽ?❤❤ ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@GMSMFAGFBRF
@GMSMFAGFBRF Ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩዋት❤❤❤ ሁሉም እንደስዋ ብሰራ ጥሩ ነበር ኡፍፍፍ
@DunHabesha
@DunHabesha Ай бұрын
Des mil comment❤
@KasaKebde-qj1fd
@KasaKebde-qj1fd Ай бұрын
ቆንጆና በጣም ጠንካራሴት ነሽ ሁሌም እግዚአብሄር አንችንና ቤተሰቦችሽን ይጠብቅሽ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic Ай бұрын
ደስ የምትይ ሴት ቆንጆ ጠንካራ ዘመንሽ ይባረክ💋💋❤❤
@serkalemDebash
@serkalemDebash 23 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወ/ሮ ስህን በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ሙሉ ኢንተርቪው ነው ያየሁት
@NahomAssefa-ri3jn
@NahomAssefa-ri3jn Ай бұрын
በጣም ድንቅ ታሪክ ነው ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አንቺም ጠንካራ እናት ነሽ ሳልሰለች ነው የሰማውት እስኪያልቅ...ባርኮትን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ🙏 እሼም ተባረክ እንዲ አስተማሪ ታሪክ ስላቀረብክልን።
@MermMam
@MermMam Ай бұрын
ጀግና አይገልጻትም ተመስጬ ነው የሰማሀት እኔ ከቤተሰቦቼ ውስጥ አሉ እንዲ ያሉ ልጆች
@Bilimega
@Bilimega Ай бұрын
Amen
@HiwotMelese-z4s
@HiwotMelese-z4s Ай бұрын
ኦቲዝም ህመም አይደለም
@HiwotMelese-z4s
@HiwotMelese-z4s Ай бұрын
ኦቲዝም ህመም አይደለም
@cookwithm919
@cookwithm919 Ай бұрын
የኔ እናት አላህ ሂዳያ ይስጥሽ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመንሽን የደስታ የስኬት ያድርግልሽ......
@meseret-n9bTUeb
@meseret-n9bTUeb Ай бұрын
ማነው እንደኔ ፍቅር ታሪክ መስማት የሚወደው❤❤❤❤👍👍
@hopefull_up_to_succes
@hopefull_up_to_succes Ай бұрын
enem engemirna taric yiweraln
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp Ай бұрын
እኔ የራሴ ታሪክ ይበቃኛል ደሰ የሚል የፈቅር ታሪክ አለኝ
@meseret-n9bTUeb
@meseret-n9bTUeb Ай бұрын
❤❤🎉🎉
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 Ай бұрын
በተለይ ተመሳሳይ እድሜ ስትሆኚ❤❤❤❤
@enasdemesie
@enasdemesie Ай бұрын
እኔም በጣም ነው ምወደው ለፍቅር ብዙ ዋጋ የከፈልኩ ሰው ነኝ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Ай бұрын
ስስቁ ስቄ ስታለቅስ አልቅሼ አይሁት የኔ እናት የኔ ጀግና ብርቱ ሴት ነሽ❤👍👍👍
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Ай бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@MihretBekele-y7p
@MihretBekele-y7p Ай бұрын
የኔ እናት የ21 አመት ወጣት ነኝ ወደፊት ምን እንደሚገጣመኝ አላውቅም ያሰበሽውን መልካም ነገር እግዚአብሄር አምላክሽ ከፊት ከፊትሽ እየቀደመ በጎ እና ጥሩ ጥሩ ነገር ያጋጥምሽ የእስከዛሬው የህይወት ህመምሽን እና ደስታሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለው እግዚአብሄር ይርዳሽ በርቺ በርቺ በርቺ❤😘😍
@Heregturuman
@Heregturuman 23 күн бұрын
ሳይሽ ነበር ዘመዴ የመሰልሽኝ የሚገርመ ታሪክ ነው ጀግና ነሽ እናትሽም አባትሽም አያትሸም ጀግና ናቸው እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርክ
@demekedemisse7227
@demekedemisse7227 Ай бұрын
ግሩም ታሪክ ሁሌም በህይወታችን እግዚአብሄርን እናስቀድም አሁንም ፈጣሪ ጥንካሬ ይስጥሽ ጎበዝ ነሽ እራሴን ታዘብኩት እስካሁን ስለ ኦቲዝም ይህን ያህል እይታ የለኝም ነበረ 10q
@helenbekele-yc9wi
@helenbekele-yc9wi Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ያይሁበት ምርጥ የሚገርም ታሪክ በጣም ተመስጬ የሰማሁት አስገራሚና አስተማሪ ነው ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ባርኮንዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@bikitekue968
@bikitekue968 Ай бұрын
Uffff amazing story beautiful heart ❤️ Yene konjo እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
@shollayeej.9535
@shollayeej.9535 Ай бұрын
እየሳኩኝም እያለቀስኩኝም አዳመጥኩሽ። በእግዚአብሔር ያለሽ እምነትና ፍቅር ይገርማል። የልጅሽን በሽታ እንደጉም 'ብን' አድርጎ ያጥፋልሽ። ልፋትሽን ይቁጠርልሽ መልካሟ ጀግና ሴት🙏🙏🙏
@alemalempi6550
@alemalempi6550 Ай бұрын
የአንድሰው ህይወትን ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉውን ሳይ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ ብዙ ትምህርት ይሰጣል ታሪክሽ ደስ የሚለው ሳቅሽም ለቅሶሽም እኩል ነው ጅምርሽን ፈጣሪ ከግብ ያድርስልሽ❤
@semirahayatu8137
@semirahayatu8137 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድንቅ ታሪክ ጀግና ሴት ነሽ የብዙ እናቶት ሮል ሞዴል ነሽ አላህ ያጠንክርሽ ተባረኪ
@yordieshetu3126
@yordieshetu3126 Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ አንዴ ስታስልቀሺኝ አንዴ ሰጣሰቂኝ ጎበዝ በርቺ ጀግና እናት ነሺ 😍😍
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Күн бұрын
እሼ የልጅ አስተዋይ የስህን ከፍቅር እስከ ዋጋ መክፈል ያሳለፈችው የህይወት ታሪክ በጣም ድንቅ ነው በጣም አሰተማሪ እሄም አለ እንማር አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ። 🙏🤗
@Belli-j6s
@Belli-j6s Ай бұрын
በእውነት ሁላችንም ልንማርበት የምንችል አስተማሪ ታሪክ ነው:: እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት እና እናት ነሽ:: በርችልን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ። ደስ የምትይ ሁለ ገብ ጀግና ሴት ነሽ። ባለቤትሽ ስራ ውሎ መግባቱ ያስመሰግነዋል እንጂ አያስኮንነውም። ቤት ውስጥ ተጠቅልሎ ቢውል ኑሮውን ምን ያሕል እንደሚከብድ ታይው ነበር። በልጅሽ ላይ ምልክቱን ካንቺ ቀድሞ ያየው እሱ ነው። በመሐል ሌላ ያልተናገርሽው ሊኖር ይችላል ልፈርድብሽ አልፈልግም። ባለቤትሽን ክሬዲት ስጪው። እግዚአብሔር እንዳቺ ያሉትን ጀግኖችን ያብዛልን። መልካም እድል እግዚአብሔር ይርዳሽ። እመቤቴ ከናንተ ትሁን።
@TheAbyssinian1984
@TheAbyssinian1984 Ай бұрын
Thank you. Finally someone with a sensible comment.
@helenalamin9762
@helenalamin9762 21 күн бұрын
እኔም የባለቤቱ ጣፋት ሊታየኝ አልቻለም ነበር የሰዉ ልጅ ችግሩ ያለንን ለምነ ን የሰጠን ማመስገን እረስተን ሌላ እንመኛለን
@merongirma611
@merongirma611 Ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ እናት ነሽ ደሞ ንግግርሽ ሲጣፍጥ ጌታ መንገድሽን ይባርክ ይደግፍሽ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ስህንዬ ❤
@mulukassya1372
@mulukassya1372 5 күн бұрын
ደስ የሚል የሚያስተምር ታሪክ ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ብዙም ትምህርት ያገኘሁበት ይህ ሁሉ ብርታትን የሰጠሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏🏾
@YamiMelke
@YamiMelke Ай бұрын
3 ሰዓት ሙሉ በሁሉም ታሪክሽ ተምሬበታለሁ እራሴንም አግኝቼበታለሁ በጣም ተረድቼሻለሁ የዋህነትሽ ጥንካሬሽ ቅንነትሽ ❤ በርቺ ግን ግን አታልቅሽ ❤❤ የባልሽ ባህርይ ብዙ ተማርን ባይ ባሎች ላይ የሚታይ ባህርይ ነው ካናዳ ገብተን በሞትን ለሚሉ ሰዎች 😢
@elizabethkelecha5031
@elizabethkelecha5031 Ай бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው :: መፅሀፍ የማነብ ነው የመሰለን :: እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም ጨርሶ ይማርልሽ :: እግዚአብሔር ይህንን ትልቅ ስራ እንትሰሪ ነው ባርኮን የሰጠሽ ❤❤❤
@edengurmu
@edengurmu Ай бұрын
ወይኔ ስህንዬ ስላየሁሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና የኔ ብርታት ደውዬ ሳነባብሽ ምን ያሃል ትግስት አርገሽ እንደምታዳምጭኝና የመጸሃፍ ቅዱስን እየጠቀሽ የምሰጭኝ ብርታት መቼም አረሳውም አሁንም አምላከ እስራኤል ሃይል ጉልበት ይስጥሽ በርችልን መጥቼ አይሻለሁ አይቀርም ❤❤❤❤❤❤
@mahesol7271
@mahesol7271 Ай бұрын
እባክሽ እህቴ ስልካን ስጭኝ ወይም ዩቱብ አድሬሳን
@smulugeta2000
@smulugeta2000 10 күн бұрын
በብዙ ነገር ጎበዝ ነች! ትደነቃለች! ግን she is very stubborn! የምትፈልገው ቀን ስላልሆነ አላገባም ብሎ ይሄን ያህል ችግር መፍጠር ትክክል አይደለም።
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 Ай бұрын
በጣም የሚያሰተምር ታሪክ ነው የካናዳ ኑሮ ከባድ ነው የሚረዳን ሰው ከሌለህ ኑሮው ሲሆል ነው እኔም አቀዋለው ጠንካረነሸ
@selamselina7983
@selamselina7983 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በጣም ጠንካራ እህት ነሽ ግን በፍቅር መፈተን ደግሞ ከምንም በላይ ስደት ላይ አይድርስ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ🥰🥰🥰🥰
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Ай бұрын
Kebet
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እንደ ኦትስቲክ ልጅ እናት በጣም ኮራሁብሽ የእኛን ህይወት ፍንትው አድርገሽ ነው ያስረዳሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee Ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ባለወልድ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 Ай бұрын
Amen enkan abero adresen .
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️🙏
@biruktawitbekelegebre3412
@biruktawitbekelegebre3412 Ай бұрын
Yane yeneberech Ethiopia, yane yenebere fkr, yane yenebere responcible yesera halafiwoch... Ewnet eyesaku ande eyalkesku new yayehuttt ... Yan zemen yemelsilin💚💛♥️
@YsdYdf
@YsdYdf Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@BettyBekele-vh4rm
@BettyBekele-vh4rm Ай бұрын
Enkuan abero aderasen
@Enat-ena-liji
@Enat-ena-liji Ай бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ የሚገርም አስተማሪም ታሪክ:: እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እህታለም::
@sadikahmed1332
@sadikahmed1332 Ай бұрын
Good job keep up well done thanks for your advice and educate.
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Ай бұрын
ማንም በፍቅር በትዳር አይፍተን የደረስበት ያቀዋል 😢😢😢😢😢ለሁሉም ስው መልካም ነገር ሁሉ ይግጠመው የልብ ስብራት በጣም ክፉ ነው በተለይ የምር አፍቃሪዎች ትጋሩ ኛላቹ ብየ አስባለው ❤❤❤
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv Ай бұрын
Betam 😢 gen yalfal ayigeremm
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv Ай бұрын
በጣም ዉዴ
@konjobelete8746
@konjobelete8746 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል " መከራን የቻለ አሸናፊ ነው " 💪 💯 👌💚💛❤️ ✌️👍
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Ай бұрын
አውነት ነው
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 Ай бұрын
በጣም ኡፍፍፍ ያማል
@AbebaWm
@AbebaWm Ай бұрын
ሰህን ጠንካራ ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ መድኀኔዓለም ይባርክሽ🙏🙏እሼ እንደዚህ አስተማሪ ታሪክ ሰለአቀረብክልን እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@selamelamesgen400
@selamelamesgen400 Ай бұрын
ዛሬ ቲክ ታክ ላይ ገብቼ ሰይ ያንቺን ታሪክ ባጭሩ አየሁና ወደዚክ መጣሁ አሰለቀሺኝ አሳዘንሺኝ ግንደሞ ጀግና እናት ነሺ ፈጣሪ ልጂሺን ጨምሮ ያሺልልሺ የኔ ናት አደነኩሺ በጣም ፈጣሪ አሁንም ያአግዝሺ
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 Ай бұрын
አንቺ ልክ እንደ መልክሽ ሀሳብሽ ሁሉ ውብ ቅን ሰው ነሽ በጣም ነው የምናመሰግነው የራስሽን ታሪክ እንደዚህ ውብ በሆኑት ቃላቶችሽ ስላካፈልሽ!! አይኔን ካንቺ ላይ ማንሳት አልቻልኩም ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤ የምትሰሪው ሁሉ አምላክ ይባርክልሽ❤❤❤
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Ай бұрын
በቅድሚያ እሼ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይለምልም በዚህ ዘመን አንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። እህታችን ድንቅ ታሪክሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በአንቺ ውስጥ መድኃኒዓለምን ሥራ ስለተገለጠ ደስ ይበልሽ ለአንቺ የተደረገው መልካም ነገር ሁሉ ለሁላችንም ይደረግልን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ።
@freweynidesta
@freweynidesta Ай бұрын
🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤
@tseday9404
@tseday9404 Ай бұрын
ዋው በጣም ጀግና ሴት ።እግዚአብሔር ጀግና ሊያደርግ ሲፈልግ በፈተናዎች ውስጥ ይሠራል።አንቺ በቤትሽ ብቻ እንዳትቀሪ ለአለም እንዱትተርፊ ነው ፈጣሪ ወደዚህ ምዱር ያመጣሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HermelaHermita
@HermelaHermita Ай бұрын
እሸቱ የምወድህ የማከብርህ ትልቅ ሰዉ ስራዎችህ ሁላ ይመቸኛል እድሜ ጤና ይስጥህ🙏🏼❤️❤️❤️❤️
@Efratalamu1221
@Efratalamu1221 Ай бұрын
ወይኔ እንዴት በጉጉት እንደሰማሁት በጣም አስተማሪ life history ነው ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤❤
@AbebaT-y7f
@AbebaT-y7f Ай бұрын
በርትቶ ያበረታሽ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ ለብዙ እናቶች ማሳያ የቀረው ዘመንሽ የረፍት እግዚአብሔር ያየልሽ ሁሉ የሚተይበት ይሁንልሽ አሜን ❤❤
@misikershemeles673
@misikershemeles673 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻል ጎበዝ ነሽ አስተማሪ የሆነ ታሪክና መልክት ነው ። እሼም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@Lishaney3
@Lishaney3 Ай бұрын
እናት እርጉዝ ስትሆን አባት ሚስቱን መንከባከቡ ለልጆቹ ጤናማነት ወሳኝ ነው።
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Ай бұрын
እሺ ዶክተር 😂😂😂 እንከባከባለን
@privatecell3665
@privatecell3665 Ай бұрын
የት ታውቃላችሁ ነጮቹ ያሰተምርችሁ😂​@@naodbeba6277
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 22 күн бұрын
እሸየ ተባረክ እረዝም ብሁን ተመስጭነው የጨረሰኩት በእዉነት ደስ የምል ታረክነው ❤❤❤❤❤
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Ай бұрын
ተባረኪ ይሄ ጥሩ ት/ቤት ነው ዛሬ ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት ልጅሽንም ጨርሶ ይማርልሽ የአለም ብድር ይግባሽ ልዮ ነሽ
@HahaGahs
@HahaGahs 15 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ መልካም እናት ነሽ ተመስጫ ነው እስከጨረሻዉ ያዳመጥኩሽ የመጨራሻዉም ሀሳብሽ በጣም ደስ የሚል አስፈላጊ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Nolawieneye
@Nolawieneye Ай бұрын
እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ:: ጀግና ሚስትም ሁኚ:: ባለቤትሽ ከነገርሽን ነገር ተነስቼ አክባሪሽ ወዳጅሽ ያንቺ ነገር ግድ የሚለው ሰው ነው:: አንድ ነገር የምወቅስበት ሁሉም ሰው በትምርት ይሳካለታል ባይባልም ከልጅነትሽ ጀምሮ ተማሪ ሲልሽ የነበረ ትምህርት በቀላሉ የሚገኝበት ሃገር ውስጥ ሳያስተምርሽ መቅረቱ ብቻ ነው:: እናት ኖርዝ አሜሪካ ውስጥ የሁሉም እህቶች ታሪክ ካንቺ ያልተለየ ነው:: አንቺ እንደውም መልካም ኑሮ እንድትኖሩ ያንቺም ጉብዝና ታክሎበት ባለቤትሽ ሌት ተቀን በመሥራቱ ነው:: ነገር ግን ሌክሰስ ብዙ ሰው አይነዳም የተሻለ ኑሮ ያላቸው ካልሆኑ: የባልሽ ጥፋቱ የቁሳዊ ነገሮችን ማሟላቱ ብቻ እየተመለከተ ስሜትሽን አለማዳመጡ ነው:: ምናልባትም ስላልተረዳ ይሆናል እንጂ: እናት አንድ ወንድ በአባቶች ስታስጠይቂው እሺ የሚለውና የሚተገብረው ስለሚወድሽ ነው:: ወንድ ካልወደደሽ ሦስተኛ ሰው ሲገባ ትዳሩ ያብቃ ነበር የሚለው:: እናት እግዚአብሔርን እንዳታሳዝኚ: ትዳር ከዝሙት ወይም ከአቢውዝ በስተቀር ሴት ልጅ ቆረጠች ተብሎ አይፈታም:: ሴጣን የያዝሽውን ሊያስበትንሽ ባልሽ ያደረገልሽን ትተሽ ያሳጣሽን ብቻ እንድትቆጥሪ ይደረገሽ:: እወቂበት አንቺ ጎበዝ ሴት:: ለልጆችሽ ብዙ ከፍለሻል ግን ደግሞ ካናዳ ውስጥ ወልደሽ አሳድገሽ እናቴ አብሬሽ ሄጄ ልርዳሽ የሚል ልጅ ሰጥቶሻል:: ሰው በልጁ እንዴት እንደሚፈተን መቼም በዙሪያሽ ያሉ ይኖራሉ:: እኔም እናት ነኝ: እንዳንቺም ባልሆን አንቺ ባለፍሽባቸው እንደውም በጣም በባሱ ሁኔታዎች ያለፍኩና እያለፍኩም ያለሁ ግን የተደረገልኝን በማሰብ ብቻ ከእግዚአብሔርም ከራሴም ጋር አለሁ:: አንቺ ጎበዝ ሴት የጠላታችንን አካሄድ እወቂበት ባልሽን ይቅርታ አድርጊለት:: አብረሽው እድሜ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር እንድትኖሪ ያድርግሽ:: ለልጆችሽም ትልቅ ትምህርትና ጤና ነው:: በይቅርታ ተመላለሽ:: በርቺ!!! ልጃችሁም በረከታችሁ ነው:: ጻድቅም ነው:: እንክብካቤሽን ሳላደንቅ አላልፍም:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
ጥልቅ እይታ ትክክለኛ ምክር እውነት ነው የነገርሻት እኔም የባለቤቷ መልካምነቱ ነው የበዛው ከነገረችን ታሪክ
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ Ай бұрын
ኣሪፍ እይታ ዕድሜ ይስጥሽ🥰
@abay3517
@abay3517 Ай бұрын
በትክክል የሚበጅሽን ምክር ውንድም እህቶችሽን እንዲነግሩሽ እግዚአብሔር እየረዳሽ ነው ሁሌም ትክክል ነኝ አይባልም አንቺ በአእምሮሽ መጠን እብደምታስቢው ሌላውም እንደዛ ነው እያልሽ አትሳሳቺ ሀይለኛም አትሁኚ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ትልልቅ ክብር ለማብቃት ቲጊ እግዚአብሔር ከሚያዝነበት አጋንንት ከሚደሰትበት ነገር ትልቁ መለያየት ነው ክርስቶስ ለሰው ልጆች በመስቀል ውሎ የሰጠውን ፍቅር ተመልከች እንደ ችግር ያነሳሻቸውን ነጥቦች እጅግ አግዝፈሽ አክብደሽ የተመለከትሽበትን ስህተት በሰከነ ህሊና አርሚ አሁንም ከከሳሽና ከወቃሽነት ተመልሰሽ ሰይጣን የሚቀናበትን ትዳርሽን አጥብቂ ትዳር ክቡር ነው ፊርማና ወረቀት ሁሉም ተቀዳጅ ነው መተማመን ከልብ ለወዳጅ በቂ ነው እንዲሉ ወረቀታቸውን ቀደው እንደገና ያለ ፊርማ እድሜ ዘመናቸውን ያሳለፉ ብዙ ጥንዶች በህይወቴ አይቻለሁ ሜድያ ላይ ገመናን ማዝረክረኩ የችግር መፍትሄ አይሆንም የሚደግፍም የሚወቅስም አስተያየት ሰጪ በኑሮሽ ላይ ቅንጣት ቦታ የለውም ቅዱስ ዳዊት የሰው ልጅ እድሜ ወይ 60 ቢበዛ 80 ነው ከዛም ካለፈ ጣርና ጋር ነው እንዲል ትዳር የቤተመቅደስና የክርስቶስ ምሳሌ ነው እንዲሉ አበው እግዚአብሔር ህሊናሽን በማስተዋል ቀይሮ በትእግስት እና በጥበብ በትህትናና በፍቅር ህይወትሽን አስውቢ የካናዳ መብቴ ነው ዲሞክራሲ ነው ብሂል የብዙ ባለትዳሮችን ህይወት አበላሽቷልና ረጋ ሰከን ብለሽ ተኮስ ተኮስ የሚያደርግ ስጋዊ ጥበብ ተመልሰሽ ውብ ጅማሬ ያለውን ህይወትሽን በውብ አፈፃፀም ቀጥዬ እህቴ አክባሪሽ ነኝ ከአንቺ ይከፋ የህይወት ውጣ ውረድ ሊያለያያቸው የነበሩ ጥንዶች በቤተሰባዊ ምክክር ታዛቢ ሆኜ ዛሬ ላይ የሚደነቅ ቤተሰብ ለቁም ነገር የበቁ ለቤተክርስቲያን ዲያቆናት የሆኑ ልጆች እንዳፈሩ ምስክር ነኝ እኔም በካናዳ ነው ምኖረው ከካናዳ ድሎት ምቾት መብትና ነፃነት በበለጠ የልጆችሽ አባት ይልጆቻችሁ ማንነት አካልሽ ይበልጣል። እግዚእብሔርን የመሰለ አባት እመብርሀንን ይመሰለ እናት እያለሽ ምልዕበሉን ለመሻገር በርቺ።
@MuluSiraw-q7g
@MuluSiraw-q7g Ай бұрын
ልክ ነሽ ስንት ተጠቀሞ ዞር የሚል ባል ባለበት ለምን አልፈረመም ከሁን ካሁን ሌላ የዞ ወይ አግብቶ ትላለች ሰል ግን ከመጄመሪያ እስከመጨረሻው አብሮአት ነው ትሪት አለማረጉ አለመረዳቱ አለማወቅ ይመስለኛል በተረፈ ግን ያልተናገረችው በየቀኑ ብቻዋን ያስተናገደቻቼው ለልጆቹአ እና ለፍቅሩአ የከፈለችው ዋጋ እሱአና ፈጣሪ ናቼው የሚያውቁት
@fass1977
@fass1977 23 күн бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ካየችው::
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo Ай бұрын
ቃል የለኝም እጅግ ገራሚ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በጣም እናመሠግናለን እያዘንኩም እየተዝናናሁም ነው የሰማሁሽ ፈጣሬ ሸሪ ሂወትሽን ያሳምርልሽ 😢😢❤❤
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 Ай бұрын
ጀግና እናት ለብዙወች መዳኛ አድርጎሻል በርች እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ሙሉ ጤናውን ይመልስልሸ❤🎉
@BetyEjigu
@BetyEjigu Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ለብዙዎች ያኑርሽ በርቺልኝ❤❤
@serkalemkassa7378
@serkalemkassa7378 Ай бұрын
Nice To See U Shenye I Apperciate Your Job Best Mom Ever Your Kids They Are Lucky To Have This Kind Of Strong # Smart # Sociable # What Else You Are The Best Mom ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasfesehatsion3094
@yonasfesehatsion3094 16 күн бұрын
እግዚኣብሄር የቀረውን ዘመንሽ ይባርክ ። በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው። እግዚኣብሄር ይባረክ።
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን 🎉❤❤
@mahdermeles242
@mahdermeles242 Ай бұрын
Y ametu mert ena astemari tarik thank you Weyzero Sehen🙏
@BezaDamtie
@BezaDamtie Ай бұрын
የኔ እህት አንች ጠንካራ እናት ነሽ። እግዚአብሔር ይህን ሁሉ የሕይዎት ውጣ ውረድ ያሳየሽ ለእኛ ለደካሞች ምርጥ አስተማሪ፣ለኦቲስቲክ ልጆች ደግሞ ፈጣሪ የሰጣቼው ውድ እናት ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ የኔ እህት።እግዚአብሔር ከፈቀደ እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ።አብሬሽ ብዙ አለቀስኩኝ እህቴ!!!!!!
@MekidelawitMekidy
@MekidelawitMekidy 4 күн бұрын
እንዴት ጀግና እናት ነሽ አግዜያቤሔር ይባርክሽ እግዜያብሔርን እንዳስቀደምሽ እርሱ ያክብርሽ ድንቅ እናት ነሽ ።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Ай бұрын
በእውነት አንችን የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ🎉🎉🎉🎉ኡፍፍፍ እንዴት ያበረታል ፅናቷ ትግሏ በአጠቃላይ ጠንካራነቷ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@wediokerennph5357
@wediokerennph5357 3 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ🎉🎉🎉🎉
@ZufanMebratu
@ZufanMebratu Ай бұрын
ተወዳጅ ሴት በጣም ወድጄሽ ነው የሰማሁሽ ወሬሽ እየሳበኝ መጨረሻ ደግሞ በጣም መሳጭ ሆነብኝ እግዚአብሔር ባንች አጀንዳ አለው ልጅሽን ግን እግዚአብሔር እስከፍጻሜው ይፈውስልሽ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ🙏💕
@Linda-1221
@Linda-1221 Ай бұрын
በጣም ደስ ምትይ ጠንካራ ሴት እናት ነሽ ለብዙ ሰዎች ድምፅ ሁነሻል በርችልን
@Fre-v4o
@Fre-v4o Ай бұрын
እኔ የባሏ መጥፎነት አልታየኝ ፈርም ስትለው እሺ ነው ያለው ከጣሊያን ልምጣ ስትለውም እሺ ነው ያላት ወልዳም ልጅ ስታሳድግ እሱም ቤቱን ነው የያዘው የሷ ለቅሶ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@kidikonjo4739
@kidikonjo4739 Ай бұрын
Me too I see that betam yemegerem bale new yalate gen besu lay aleserashem eraseshen becha new yemetadamechew that's all anyways konjo ena jegena enate nesh thanks for sharing 🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶
@awdarda
@awdarda Ай бұрын
ይሄ የቅንጡወች እሮሮ ይባላል።
@danaaklilu-l6p
@danaaklilu-l6p Ай бұрын
😂​@@awdarda
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Ай бұрын
በጣም ትክክል በቃ የብዙ ሴቶች ባህሪ ነው የወንዶችም ችግር እንዳለ ሁኖ እዚህ ታሪክ ላይ ግን ታሪኩን ሳልጨርሰው ባልየው የተባረከ ሰው ነው
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 13 күн бұрын
😂😂😂ምች ​@@awdarda
@BetelhemMullugeta
@BetelhemMullugeta Ай бұрын
In a marriage we all have our own job specification. Her husband was a bread winner and she had to be at home taking care of her kids. This is natural and so many highly educated and professional women chose to do so. That doesn’t have to make the husband a bad guy. It should be very fair if we hear the other version from your husband
@meronarefayne892
@meronarefayne892 Ай бұрын
10Q
@woldkok
@woldkok Ай бұрын
Totally agree
@woldkok
@woldkok Ай бұрын
From whatever she said I don’t see what he did wrong. To be fair, she should not have come into public regarding to her family stuff.
@freykassahun6257
@freykassahun6257 Ай бұрын
We know her husband, he is such an amazing human being and community leader as well as well educated and well-respected human being. He is currently taking care of their three children. While she is in the run. What an embarrassment and distressful woman to the family especially for her children. I wish she comes to her mind and apologize him. He deserves better than this.
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 Ай бұрын
​Happy to hear some witness who know the facts. Even all the words she looses didn't indicate any mistake of her husband.
@wondwossenwft
@wondwossenwft Ай бұрын
ስህን ፈተናዎችሽ , ያንቺ ፅናት , የልዑል እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል :: እያሳቅሽ ...ቁምነገር , ምክር ጣል እያረግሽ ከሁሉ በላይ ደሞ የእምነት ጥንካሬሽን ስላካፈልሽን እጅግ አርገን እናመሰግናለን :: ጀግኒት ! በርቺ ! አብዝቶ ይባርክሽ ! ዶንኪ ቲዩብ ቲም ውዶች ናችሁ ተባረኩ :: All individual life journey and experience shared is a case study and a lesson to all of us . Keep teaching , guiding us .
@m.e-c3g
@m.e-c3g Ай бұрын
😢🎉😂😂😂ደስ የሚል ውጣ ውርድ😢😢❤❤❤
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ማርያምን አንደበትሽ ደሞ ጣፋጭ ነው እረጅም ንግግር ቶሎ ነው እምሰለቸው አንቺን ግን እስከመጨረሻው ሰማሁሽ ❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 22 күн бұрын
ዋውውው ጀግና ሴትነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ይሁናን በርች ጀግና ሚስት ጀግና እናትነሽ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይጭመረልሽ በርች ዋውውውጀናሴትነሽእግዚአብሔርይመስገንሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድሁሉምይሁናንበርችጀግናሚስትጀግናእናነሽእግዚአብሔርከዚህየበለጠይጭመረልሽበርች ❤❤❤❤❤❤❤
@AhmadAhmad-fp3jf
@AhmadAhmad-fp3jf Ай бұрын
ምን አይነት መልካም እናት ነሽ ውብ ልብ ውብ እንደበት በአምላክሽ የፀናሽ ❤❤❤❤❤❤
@KIdistmitku-m1z
@KIdistmitku-m1z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ፈጣሪ ሲወደን ይፈትነናል ስለሁሉም ነገር ተመስገን በርቺልን አቺ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይባረክሽ ❤❤❤❤❤❤
@ZenasUp
@ZenasUp Ай бұрын
ሰእነዬ የኔቆጆ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል ልጅነቴን አሰታወሸኝ የሰፈሬ ልጅ ይህን ሁሉ ታሪክ አልፈሽ ነው ሰእነዬ የኔ ጀግና ያች ትንሽ ልጅ በዛ ሰፈር ሰትሯሯጭ በሰማም እዴት ሰራ ትቼ እደሰማሁሽ የኔማር ይሔን ሁሉ መከራ አልፈሻል እግዝሐብሔር ይመሠገን ዋናው ማለፉ የኔ ጀግና አላምን ነው ያልኩት እኔ ማቃት ያቼ ትንሸ ልጅ ሰእነን በዛ ሰፈር ላይ ምትሯሯጥ ቆጆዋ ትንሻ ሰእንን ነው ማሰታውሳት የኔ ጀግና አይዞሽ አሁንም ነገም ሁሌም ጀግናዬ ነሽ❤❤❤
@G-44-t9b
@G-44-t9b Ай бұрын
@@ZenasUp ምን አይነት መከራ አለፈች? እናትሽ ወይ አንቺ ምን እንዳሳለፋቹህ አስታውሽና የሷጥጋብ ይገባሻል
@YoditBorsamo
@YoditBorsamo Ай бұрын
@@G-44-t9b😂😂😂
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 Ай бұрын
እህቴ ታሪክ በጣም ደስ ይላል ያስተምራል የህይወትን ውጣውረድ ያንቺ ብዙዎች በውጭ የምንሮረውን ሁሉ ህይወት ነው በእንደዚ ምክንያት ትዳርን ሁሌም ዋጋ ያስከፍላል በርቺ: እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልሽ አመስጊኚው ይወድሻል::
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Ай бұрын
እኳነ ለቸሩ ባለውልድ ባል አደረሳቹህ ደመሩኝ ፈጣሪ የኛንም ህይውት ይቅይረልን
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ Ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን
@ZeynebaMersaTubeዘይነብ
@ZeynebaMersaTubeዘይነብ Ай бұрын
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@AsdaAsd-w3v
@AsdaAsd-w3v Ай бұрын
እሸ❤❤
@Amina-n3o9g
@Amina-n3o9g Ай бұрын
Enanm batsab hulun enam adrglhu
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Ай бұрын
Amen❤❤
@Keya-u7f
@Keya-u7f Ай бұрын
Yena konjo Yena jega Betame gobaze nesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow amazing tarke nwe
@Eyu34
@Eyu34 Ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ለምትፈልገው ነገር ዋጋ የምትከፍል ጀግና ሴት ሳይደክመኝ ሳይሰለቸኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር የልፋትን ዋጋ ይክፈልሽ ባርኮንን እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት ጥንካሬሽ ይገረማል እንዴት ደስ ይላል በእየሱስ ስም ❤
@hanademissie9821
@hanademissie9821 3 күн бұрын
ያየው ይፍረደው እውነት ነው በጣም አሰተማሪ ነው እግዛብሄር ይርዳን የአገር ልጅ እየተባለ እንሸወዳለን
@ameleworkzeleke8425
@ameleworkzeleke8425 Ай бұрын
You are a courageous women berchi . Your husband is a good observer, he is the one who identified your child’s health condition , so give him some credit. Barkon will improve. Keep it up. Amlak yirdash.
@ZemzemH
@ZemzemH 8 күн бұрын
ያ አላህ አላህ ሲያግዝህ ጠንካራ ያደሮግሀል አላህ ያግዝሽ በመላው አለም የዚህ አይነት ችግር ያለባቸውን ሁሉ መድሀኒቱን አላህ ይላክላቸው 🤲🤲🤲
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Ай бұрын
ውይ እህቴ በጣም በጣም አሳቅሽኝ በዛ ልክ አስለቀሽኝ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን።😂😂😂😭😭😭 ❤❤
@etigirma2479
@etigirma2479 Ай бұрын
እሼ ምርጥ ማኛ ሰው በቃ ትችላለህ ስትጠይቅ ስታዳምጥ አንደኛ ነህ እሼ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን እንወድሃለን አንደኛ ❣❣❣❣
@HAliMTTube
@HAliMTTube Ай бұрын
ጥሎብኚ የፍቅር ህይወት መስማት ስወዲ ❤❤😂
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ Ай бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይረዳህ
@FOZIYAAWEL
@FOZIYAAWEL Ай бұрын
😂😂ሀሉም
@SamiTeshaye
@SamiTeshaye Ай бұрын
ከሱ በላይ ምን አለ ታዲያ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Ай бұрын
እኔም በተለይ የእውነተኛ
@AishaAisha-iw4gk
@AishaAisha-iw4gk Ай бұрын
ወላሂ እኔምነኝ ሰፍ ነው የምለው😂😂😂
@Tamiratanase
@Tamiratanase 26 күн бұрын
የኔ ህይወት ነዉ😂😂ታላቅ ወንድሜ ልክ እንደ እባብ ነበሪ ምቀጠቅጠኝ
@timoasmara6267
@timoasmara6267 Ай бұрын
ምን ኣይነት ጣፋጭ ሰዉ ነች።እግዚኣብሔር የልብሽ መሻት ይስጥሽ።
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 Ай бұрын
I have no words to describe how I feel at the moment. Sean You are an amazing lady who is powerful and visionary. God bless you!🥰🥰🥰
@Samrawit5
@Samrawit5 Ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል ረጋ ያለች ደርባባ እና በጣም ጠንካራ ሴት ናት ደግሞ ስታወራ ቦታው ላይ የነበርኩ ነው የመሰለኝ
@DemisewBeyene-lg5nx
@DemisewBeyene-lg5nx 25 күн бұрын
የወታደር ልጅ ወታደር ነዉ ጀግና ነሸ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Ай бұрын
ጎበዝ ሴት በጣም ታሰቀናለች።ተባረኪ አህቴ❤❤❤❤
@EmutiTesfaye
@EmutiTesfaye Ай бұрын
Jegna enate nshe kanchi bezu tmryalew lebonayen fetari endanchi yekfetlyne💪💪💪😍🥰💪💪💪
@aradaaddis4647
@aradaaddis4647 Ай бұрын
በመጀመርያ እግዛብሔር እንኳን የልጆችሽ እናት አደረገሽ!! የውጭ አገርን ኑሮ እና የስደተኛ አመጣጥን ህግ እንደሚያውቅ ሰው የዚህች ሴት ታሪክ ቢያሳዝንም ችግሯ ግን በውስጧ የተቀበረው ኃብታም እና ከንቱ ውዳሴ መወደስ ፍላጎት ነው። ሌላው ዋናው ስህተቷ ለራሷ ተቀብሮ መቅረት ያለበትን መረጃ ባደባባይ ዘርግፈዋለች። በረጅም ጊዜ የእስር እና የዜግነት መብቷን ሊያስገፍፍ የሚችል ነገር ተናግራለች። አሁንም ስሜቷን እንጅ እውነቱን ልትቀበል አትፈልግም። እሸቱም እንደ ተረት ዝም ብለህ ማዳመጥ ሳይሆን ብዙ ልትጠይቃት የሚገቡ ጥያቄዎችን አልፋሃቸዋል ወይም በደንብ ዝግጅት አላደረክም። የተደረገላትን ሳይሆን እሷ የምትፈልገው ስላልሆነ እንዳለቀሰች ትኖራለች። መከበር ምናምን የምትለው ነገር በውስጡ ብዙ ትርጉሞች ቢኖሩትም የሷ የሚመነጨው ግን ከበታችነት በመነሳት ሲሆን አንዳንዴም ከአእምሮ መታወክ ጋርም ይይዛል ። አሁንም አልረፈደም። የአእምሮ ህክምና ርዳታ ብታደርግ ጥሩ ነው። እግዛብሔር ሊያስተምራትና ሊመልሳት ብዙ ጊዜ ቢሞክርም የተማረች አትመስልም። እውነታን ተቀብሎና አምኖ ኑሮን መደገፍ እንጅ ማለቃቀስ አያስፈልግም። በተለይ አግብታና የልጆች እናት ከመሆን በቀር ምን የበለጠ ክብር ኖሮ ነው? አልተከበርኩም፣ አልተወደድኩም የሚል የበታችነት ስሜት? እህቴ ፈጣሪንና ባልሽን እያመሰገንሽ የልጆችሽን ህይወት አስተካኪይ። ልጆችሽን ሰላማቸውን አትንሺ። የሁለት ዓለም ሰው አትሁኝ። ወይ ትዳርሽን? ወይ ንግድሽን ምረጪ። ምክንያት አታብዥ። እንደናንተ አይነት እህቶች ናቸው ብዙ ሰውን መከራ ውስጥ የሚከቱት።
@nardosshiferaw4244
@nardosshiferaw4244 Ай бұрын
ምን አለ እሱዎ ካለፈችበት ብትማር ለፈረድከው ለፈረድሽው ይቅር ይበልሽ
@nardosshiferaw4244
@nardosshiferaw4244 Ай бұрын
ምን አለ እሱዎ ካለፈችበት ብትማር ለፈረድከው ለፈረድሽው ይቅር ይበልሽ
@TigistTadese-s1m
@TigistTadese-s1m Ай бұрын
እያለቀስኩ ደሞ ታስቂኛለሽ እንደው ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ
@abenezerdaniel5610
@abenezerdaniel5610 Ай бұрын
እሼ ሰላም ነክ ኣቤኔዘር እባላለው ❤ ከ ካናዳ !የህይወት ታሪኬ ለሁሉ ሰው መማርያ ይሆናል ብየ ነው !በተለይ በህይወት ለሌለችው እናቴ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለው ❤❤😢መልስክን እጠብቃለው 😢😢😢
@KalkidanBasazinew
@KalkidanBasazinew Ай бұрын
E/g yasakalh leyketa yabkah
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 23 күн бұрын
Wow Amazing mum .May God bless you .i wish all you dream come true .
@YalemtilaDessie
@YalemtilaDessie Ай бұрын
የእኔ እናት በእውነት ልቤ ተሰበረ የእኔ ጠንካራ አንች ብርቱ ሴት ነሽ
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 20 күн бұрын
ዋው ታሪክ❤ እግዚአብሔር ህልምሽን እውን እንድታደርጊ በ መንገድሽ ሁሉ ይርዳሽ ❤
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 Ай бұрын
የሚመሰገን በጣም ጥሩ ባል አለሽ! ግልጽ፣ የዋህ፣ ስስ ልብ ያልሽ ሴት ነሽ። ለፍቅር፣ ለቃልሽ ብዙዋጋ ከፍለሻል። ትክክል ነሽ። እናትን የሚተካ ባይሆንም፣ አባትም ድርሻው ልጆች ይወቁት ያግባባናል። የወ/ሮ ስህን ባል በጣም አስተዋይና ቻይ ይመስለኛል። በድርሻው እርሱም ብዙ ዋጋ ከፍሏል፤ ታማኟ ነው፤ ከመጀመሪያ አልከዳትም። የከዳትም፣ የከለክላትም ነገር የለም። እሷ ግልጽና የግንባር ሰው ናት፤ የእኔ ብላ ስለውሰደችው፤ የራስዋን ዋጋ በሙሉ ስለሰጠችው፤ የሚቸግረው አይመስላት ይሆን አልኩኝ? በብስጭት አንድ ነገር ተናግሯታል። በቃ፣ ያጋጥማል፤ ክርስቲያን ነሽ፤ ፈተናውም ፈጣሪ በአንቺ ሊገልጥ ስለፈለገ፣ ሁሉን አደረገ፣ እንደተረዳሽው። ለፈርንሳዩም ሰውዬ ይቅርታ በይው አሁንም።
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb Ай бұрын
እጅግ ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ የሕይወት ታሪክ:: Thank you.🙏🏾🥰
@abher-
@abher- Ай бұрын
ይሄን ስሰማ የ90ጊዜ ራዲዮ ታሪክ የምሰማ ኧይነት ስሜት ይሰማኛል❤
@betnat-9450
@betnat-9450 Ай бұрын
Wow be ewnet jegna enat nesh ewnet birtatachin new egzyabher yabertash ahunim 🥰❤️🌸
@DerejeDera-p3z
@DerejeDera-p3z Ай бұрын
የባልሽን ስሜት ባለመረዳትሽ ጥንካሬሽን አሳሳብኝ ባህሪው ከሆነስ ካልቻለስ መጥፎ ቢሆን ቻው ይል ነበር ግን እስካሁን ታማርሪዋለሽ ማሻሻል አለብሽ
@kedist1978
@kedist1978 Ай бұрын
ትክክል
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 26 күн бұрын
She so cute and strong woman really Amazing history 👏
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,8 МЛН
የማይሰብር የማይሰበር እግዚአብሔር ብቻ ነው !
1:17:17