" የማሳጅ ቤቶቻችን ገበና " New Stand Up Comedy

  Рет қаралды 494,223

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

" የማሳጅ ቤቶቻችን ገበና " New Stand Up Comedy @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022 #comedianeshetu
A stand-up comedy about massage parlors in Ethiopia, and how the names of the places say one thing, but mean something else. listen to comedian Eshetus 6 reasons why he thinks so.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 532
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 жыл бұрын
እሼ ከማሳጅ ባለቤቶች ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
አሽዬ ሁለ ገብ ስታውቅበት እያሳሳክ ቁምነገር እየተናገርክ ነው:: ተባረክ:
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 3 жыл бұрын
ትችላለክ በተለይ የምወድልክ ነገር ቢኖር ለሴት ልጅ ያለክ ክብር እጅግ የላቀ ነው ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ ያሰብከው ይሳካልክ🙏
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@yibeltaltsedalu3660
@yibeltaltsedalu3660 2 жыл бұрын
😉😍
@meskeremtaye3131
@meskeremtaye3131 2 жыл бұрын
ከኋላ ያለው ድምፅ ይረብሻል
@bogaleteklemariam5295
@bogaleteklemariam5295 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ የኔ እመቤት ቆጆ ሸጋ ሎጋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@bogaleteklemariam5295
@bogaleteklemariam5295 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@eyerusalemmelesewkidan5575
@eyerusalemmelesewkidan5575 3 жыл бұрын
ገቢዎች እንደሚያረጉት ሰላይ ልከህ በተግባር አረጋግጠህ ደስ ይላል😅😅 ,,,,u 're so lovely comedian Eshe👍
@adugnagebeyehu803
@adugnagebeyehu803 3 жыл бұрын
እሸ እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅ ነበር መድሀኒያለም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@mekdesmekdes4172
@mekdesmekdes4172 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ በቀልድ ቁምነገር ሰለምታስተምረን ።
@user-mi4gb3pt7g
@user-mi4gb3pt7g 3 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👍👍👍👍👍
@josimedia
@josimedia 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሰላም ያድርጋት የርስ በርስ ጦርነት ያጥፋልን የምትሉ ላይክ
@Birtukan21
@Birtukan21 3 жыл бұрын
Ameeeeeennn
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😘😗😘😗😘😗
@tkditfworkout752
@tkditfworkout752 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አጥፍቶ አለምን ሰላም ያድርጋት!!
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
እረ. ኢትዮጵያን. ሰላም አድርግልን የበለጠ እድንስቅ እሽ ምርጥ we love you so much
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 жыл бұрын
እያሳሳክ እውነት አውነቱን እንደዚ ነው ይመችክ እሼ
@Hiwi-20
@Hiwi-20 3 жыл бұрын
ገደልከን በሳቅ 🤣🤣🤣 እሼ ጉድህ ፈላ ባለማሳጅ ቤቶች ገደሉህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-tm8ki3ti7k
@user-tm8ki3ti7k Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከንተጋ ትሁን በርታልን በጣም እንወድሃለን ።
@mihrtyou8043
@mihrtyou8043 3 жыл бұрын
መጣክልኝ❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣 ሳልጀምረው ሳቄ መጣ🤣🤣 አረ የዛሬው ያልጠበኩት ቁም ነገር👍
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ትችላለህ !ለገባው !ተባረክ እሼ ምርጡ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ዘረኝነትን ፈጠራ የጥፋልን ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን በሉ
@girmadesta3539
@girmadesta3539 2 жыл бұрын
This is not the right time for comedy. This is the time to defend Ethiopia from war mongers
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 18 күн бұрын
ኣሜን❤❤❤
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 3 жыл бұрын
አረ እሼ እዉነትም ኮሜዲ በሳቅ እኮ ገደልከኝ ኮሜዲያን እሽቱ መለሰ በጣም እመወድህ እማከብርህ አድናቅህ ነኝ ኑረልኝ ።
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
እንደማመር ማማየ
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 2 жыл бұрын
🙏🏾👍✌️👌🏾👏🤝👋💯
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
እሽየ 😂😂😂😂 እንደዚ አይነት አድስ ስራ በአድስ አመት ይዘህ ናልን 😍
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹❤️ለዘላለም 🇪🇹ትኑር ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም አንድነት ይስጠን
@solami4708
@solami4708 3 жыл бұрын
ትውልድን ከሀጥያት ማዳን እንዲሁም ከጥፋት መታደግ ያለብን ከቤት እንደሆነ የሚያሳይ ገራሚ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማማየ እንደማመር
@nuredineabera7600
@nuredineabera7600 Жыл бұрын
ኧረ እሸ ያንተ ስም ሊስቱ ውስጥ የለ ሆኖ ነው እንዲ ለማሸግ የተነሳህ? ኪኪኪ ተመችቶኛል
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ገራሚ መልክት ነው ያስተላለፈው ለሚገባው 👈
@saraa.8672
@saraa.8672 3 жыл бұрын
You’re hilarious 🤣 and an outstanding comedian!
@Mekonjo
@Mekonjo 3 жыл бұрын
Esheye, you are the best. All of your programs are remarkable. I really appreciate the programs you do. May God continue blessing you with lots of love, peace, great opportunities and prosperity. You deserve it. I can see and I am sure our almighty God is with you. No words describe how awesome you are. Remain blessed. 👍
@adebabaygebre
@adebabaygebre 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልዕክት ነዉ እሼ እናመሰግናለን
@makutube2152
@makutube2152 3 жыл бұрын
ወይ አሼ የኛን ሰው እየኩረኩርክ በዚህ ኖሮ ውድነት ከሰውነት ጉዳና ታወጣቸዋለክ
@eliasmelese5908
@eliasmelese5908 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ የሰጠኸን
@samdoneW
@samdoneW 3 жыл бұрын
Hilarious! 😅 Thank you Eshetu! Thank you for teaching our so called comedians what stand up comedy is!
@sademtuwit269
@sademtuwit269 Жыл бұрын
Best of the best
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb 3 жыл бұрын
Big lesson man ❤️❤️
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም ቁም ነገር ነው ተባርክልን ውንድምችን
@user-ok4qs6jj2q
@user-ok4qs6jj2q Жыл бұрын
ኢቶጲያ ዉዷ አገራች ሰላም ትሁን ጠላቷን የጥፋ እኔምለዉ ዋናዉ ሠላም ነዉ ሰላም ከሌለ ሁሉም የለም ዉዱ ወንድሜ እሼ የድሀ እናት እና አባት ምንም አይንካህ እድሜና ጤና ይሥጥህ እዳንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 жыл бұрын
እሼ ሙት ማየት የማይችል እካን ዳብሶ ሰብስክራብ ያደርግሀል ይገባሀል ትልቅ ሰው ተባረክ
@zuriahungeresukibret345
@zuriahungeresukibret345 2 жыл бұрын
Fantastic message❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እሸቱ ምርጡ ፈታ ትክክል እናም እንወዳችዋለን አሪፍነው በርቱ
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@adebe4130
@adebe4130 Жыл бұрын
You are a teacher, a comedian, and wise young men. Keep up a good work
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 3 жыл бұрын
እሼ በጣም ተመችቶኛል የምር በርታልኝ❤
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 2 жыл бұрын
💜💜💜betam betam hilarious eshetu!😄💜💜💜
@hamdantube
@hamdantube 2 жыл бұрын
Very hot issue you raised and vital lesson. Thanks a lot Eshetu!
@nyafmohammed4883
@nyafmohammed4883 3 жыл бұрын
ይመችህ ምርጥ ምክር በቀልድ ተበረክ ወለሂን ሁሌም አንተ የምተቀርበቸዉ ነገሮች ቁም ነገር ነቸዉ እናም በለህበትአለህ ይጠብቅህ የዉነት አንተ በትኖር በመደም ቤት ምነልበትም ህወት ታስፈ ተስቆርጠን ነበር እነ አለህ ይጨምርልህ ተበረክ
@abdurezakmiftah3289
@abdurezakmiftah3289 3 жыл бұрын
Best promotion for hany massage😂😂😂😂😂
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
እኔስ እሸን ወድጀው ልሞት ነው መልካምነቱ እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 3 жыл бұрын
wawe ashe tebarek
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko 2 жыл бұрын
I think you are the first Ethiopian standup comedian with a great sense of humor. ትችላለህ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ጉድ ይሄ ሁሉ ስራ ነው በሀገራችን ማአት ያመጣባት ውስጡ ሳይጸዳ ሰላምን ያመጣልን ቢባል ከየት ይመጣል ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ እሸየ በእውነት አተ የተዋህዶ እንቁ የኢትዮጵያም ድንቅ ልጅ ነህ እመብረሀን ትጠብቅህ ከልብ አዳምጡት ንገርልን እሸየ ባለስልጣኖች እማ እኮ መዋያቸው ነው ለምን ይናገራሉ
@amayoyos9643
@amayoyos9643 2 жыл бұрын
Mashaa Allah bless you and your family
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
የኔ አባት ኑርልን ❤👏
@lukasdegu1385
@lukasdegu1385 2 жыл бұрын
Eshetu so proud of you. Please keep up with disclosing such habits. Who knows one day our government bodies may interfere with such things
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 жыл бұрын
Enkanen meteke Eshi 🤣🤣🤣🤣🤣
@solefff966
@solefff966 2 жыл бұрын
በትክክል
@mihretekasaye2767
@mihretekasaye2767 2 жыл бұрын
እሸቱየ በጣም ነው ደስ ምለው ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም በዊጭ ደስ እንዳልክ በቤትህ ውስጥም ደስ ይበልህ።
@yemekeleyayeliji886
@yemekeleyayeliji886 2 жыл бұрын
ብዙ ሳልናገር ባጭሩ ትልቅ ሰዉ ነህ !
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Are Eshe innamasaginalen 😂😂😂❤️❤️❤️🙏😘😘😘
@sharewbaba6236
@sharewbaba6236 3 жыл бұрын
Tolashi massage 💆‍♂️ bet
@aberaenat6072
@aberaenat6072 3 жыл бұрын
ወይ እሺዬ አንደኛ ነክ😂😂😂😂
@serkalemabebe4267
@serkalemabebe4267 3 жыл бұрын
God bless you!!!!
@alemayehudemeke2333
@alemayehudemeke2333 Жыл бұрын
you are protecting social crises & developing our social capital> keep it up! Eshy brother
@yeshitafese7249
@yeshitafese7249 Жыл бұрын
በቀልድና በሣቅ የታጀበ ትልቅ ቁም ነገር በርታ ልዩ ነው
@saruyoha2590
@saruyoha2590 3 жыл бұрын
ESHYE besaq gedelkegn 🤣🤣🤣🤣🤣
@misxer21
@misxer21 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህልኝ እሼ ሳይደላኝ የምታስቀኝ ምርጤ❤❤
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 жыл бұрын
ይመቾህ እሸቱ you are the best talented Commdeian we love you. በርታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍
@hanichog
@hanichog 3 жыл бұрын
አሜን!!!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
you are genius your jokes are based on reality.
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
ቁም ነገርን በቀልድ👍👍እሼ ምርጥ ብቃት ያለህ ኮሜድያን ነህ በርታ 💖💖💖🌹🌹🌹💐💐
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሀኒ ማሳጅ 😉😉😉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉አይ እሼ ትናገራለህ እኮ👏👏👏👏👏👏👏
@ayahans
@ayahans 2 жыл бұрын
zari teterebeg zari debergne eshitu bro tesakeku lila kaleh ameta befit yeneber arif new bro
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
እሼዬ ተባረክ በቀልድ ውስጥ ብዙ ቁምነገሮች አሉ ልብ ላለው በኑሮ ውድነት የተረፈውን በሳቅ ይመችክ ማሳጅ ቤቶች ስማቸውና ምግባራቸው አይገናኝም
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Eshe Koo👍👍👍👍🙏🙏
@user-yg6os7rd7g
@user-yg6os7rd7g 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እሼ ምርጥ ሰዉ ይመችህ
@sarabo2715
@sarabo2715 3 жыл бұрын
Amen lbouna yesten enamsegnalen
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ እሼን የሚወድ
@genetgutema174
@genetgutema174 3 жыл бұрын
Ere Enathe tebarwke Eshea 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 жыл бұрын
Eshe betam gobez wow
@tsiyontsiyongashaw6365
@tsiyontsiyongashaw6365 3 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣 Endi eyasak liklkachewn ngerlgn
@encouephrem5799
@encouephrem5799 2 жыл бұрын
Thank you Eshetu. Love 💕 and follow all your programs. We need more comedians like you. You bring laughter in this dark times we are faced with. God bless you and your loved ones 🙏
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 2 жыл бұрын
I am so proud of you for exposing this kind of things in public! Yes it is a bad culture and bad influence for the young generation! It has all came from Dubai. It is sad but Authorities knows well and put no effort to stop it. BRAVO Ishetu keep it up.
@hebestdesta2216
@hebestdesta2216 2 жыл бұрын
God blass u u are so true
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 3 жыл бұрын
Omg this is too funny
@meharibirhan8813
@meharibirhan8813 3 жыл бұрын
Wow really brave!
@user-qq3ix4kt6b
@user-qq3ix4kt6b 3 жыл бұрын
አባክህ ወድሜ በሰር ቤት ለሚሰቃዮ ሴቶችና ህፃናቶች ዜጎቻችን ድምፅ ሁን በፈጠረህ
@tast684
@tast684 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እየጮ ነው አይዞችሁ መንግስት ምንም ማድረግ አይችልም ከዚህ በላይ
@zuriahungeresukibret345
@zuriahungeresukibret345 2 жыл бұрын
Really!
@DanDan-bf1bo
@DanDan-bf1bo 3 жыл бұрын
የ ኣቡነ አሮን ገዳም የ ዉሃ ጉዳይ የት ደረሰ
@NasriAbdu
@NasriAbdu 3 жыл бұрын
Barrtaa brother nice think 🤔
@tigistzegeye4956
@tigistzegeye4956 3 жыл бұрын
Ewnt 1 nek
@jebessafeyisa5231
@jebessafeyisa5231 2 жыл бұрын
Amazing
@REBUNI194
@REBUNI194 Жыл бұрын
😀😀😀😀 ይመችህ ቀጥልበት
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 жыл бұрын
Hilarious 😆 😆 😛
@banmele7883
@banmele7883 2 жыл бұрын
yetebiken nw.....esheye tebarek zemeneke yebarek... hulem lemilem....le sew mitinore mekari
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 3 жыл бұрын
You are so Talented comedian, Keep it up!!!
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
እንደማመር እስኪ
@merimesh143
@merimesh143 2 жыл бұрын
ዋው እሼ አስቀህ ቁም ነገር ታስጨብጣለህ ምርጥ ስራ እንደሁሌው
@kaskas9334
@kaskas9334 3 жыл бұрын
ኤረ፡እሼዬ፡በሳቅ፡ገደልከኝ😂😂😂😂
@alemaboye1603
@alemaboye1603 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ ሞቱኩ ወንድሜ
@emam5669
@emam5669 3 жыл бұрын
The first comment & 👍Like I love you eshetu
@alemteshayekebede294
@alemteshayekebede294 2 жыл бұрын
እሸቱ አንድ መጽሐፍ አሰታወስከኝ ባልሳሳት የፒያሳው ሙሐመድ ይመሰለኛል ትክክለኛው ኘ ነው የፃፈው በምርምር ነው። መጽሐፉን ባገኘህ።
@gzeray9932
@gzeray9932 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንተሽዬ 🙏አሜን🏆
@adonaytube4218
@adonaytube4218 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ የልቡን ነግረክ ሁሉንም ሰው ኮረኮርከው 😆😆😜
@masiyyymasiyyy7101
@masiyyymasiyyy7101 3 жыл бұрын
አንደኛ የእኔ ውድ
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 жыл бұрын
እሼ አተ የምትሰጠው እውነተኛ ታሪክ ነው
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም!!! አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 3 жыл бұрын
aman aman aman
@andewnet
@andewnet 3 жыл бұрын
በየቻናሉ የማላጣህ ምንሼ ነው?
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 3 жыл бұрын
@@zion21163 eshe yhaw hogalehu
@SarahSarah-hy9zq
@SarahSarah-hy9zq 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@user-rr6yb5zh6b
@user-rr6yb5zh6b 3 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ አንተ ነህ እሸ
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
ወይ እሼ አያልቅብህ 😍😍 የሆነ ነገር🤔🤔 አረ በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@drseidortho
@drseidortho 2 жыл бұрын
እሸቱ መልካም ሠው ነህ፣ በርታልን።
@user-vw2mx3ji4q
@user-vw2mx3ji4q 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤ abo sewadeh eko temechagnaleh ahun dagimo hodan asamamekagn 😂😂😂
ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |
20:20
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
Бадабум превратился в Оскара
0:33
Бадабумчик Live
Рет қаралды 1,5 МЛН
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,8 МЛН
Поставила пароль на телефон
0:45
Штукенция
Рет қаралды 2,7 МЛН