ኢትዮጵያ የሰላም ጦርነት ላይ ናት!

  Рет қаралды 307,505

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

📌የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬቶን ማግኘት ይችላሉ!
www.eventbrite...
📌Watch this video
• ውጭ ሀገር ነው አይኔ የጠፋው!!!
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
የዛሬዋ የድንቅ ልጆች እንግዳችን ህፃን አምራን ቢኒያም ትባላለች። ገና በ5 ዓመት ቆንጅዬ ልጅ ናት ሀገሯን በጣም ትወዳለች ፍልቅልቅ ተጫዋች ናት ወደፊት በቴኳንዶ ስፓርት ሀገሯን ወክልላ መወዳደር ትፈልጋለች ዛሬም በዚህ ቪዲዮ የቴኳንዶ ብቃቷን ለኮሜዲያን እሸቱ ታቀርብለታለች በስነ-ምግባር የታነፀች መሆኖ ለጥላቻ ቦታ የላትም ሀገሯ እድትሆንላት የምትፈልገው ምኞታንም ነግራናለች። ስታወራ ቀልብን ስርቅ አድርጋ ሌላ አለም ውስጥ ትከታለች። በ መጨረሻም ሽልማት ለመሸለም በቀረበላት ቻሌንጅም ኢትዮ ቤስት ሪሊስቴት ሄዳ ከኮሜዲያን እሸቱ ቤት የተደበቀውን ፈልጋ ታገኝ ይሆን ሙሉ ቪዲዮውን አይተን መልሱን አብረን እንከታተላለን መልካም ቆይታ!
Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
/ @comedianeshetu
Stay updated with all new uploads!🔔
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: / eshe.melesse
Instagram: / comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com...
Donkey English / @donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafanoromo
Donkey በጎ / @donkeybego
Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ!

Пікірлер: 362
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 7 күн бұрын
እሼ አንተም ጭምር ድንቅ ና የድንቆች ድንቅ ነህ እንኳን የምታቀርባቸው ልጆች ቀርቶ ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው ቤትህን እግዚአብሔር በሁሉም በድንቅ ይጎብኝህ ቃላት ያጥረኛል ወዘተ.......................
@AddaYeenaye
@AddaYeenaye 7 күн бұрын
የኔ ወርቅ እንኳንም የኔ ሆንሽ የአንች አሠልጣኝ በመሆኔ በጣም ኩራት ይሰማኛል ኤሚየ❤❤❤❤
@SaraaSaraa-uq6dj
@SaraaSaraa-uq6dj 7 күн бұрын
wow
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n 6 күн бұрын
ደህና ነገር ያሰለጠንካት መሰለህ ስለ ሀገር ታሪክ አስጠናት አጥናና ማለቴ ነው ኤኤኤኤ እያለች ይማረን
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 6 күн бұрын
Egziabhere yasadgat🙏❤
@HeniHeni-r5v
@HeniHeni-r5v 6 күн бұрын
ለምን ባማረኛ አታሰለጥናቸዉም😒😫
@MoulouYrga
@MoulouYrga 6 күн бұрын
እሱኮ ስራዉ የታሪክ 😮መምህር አይደለም​@@TinaChn-y1n
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 7 күн бұрын
እሸቱ ድንቅ ልጆች መጀመሩ እጅግ በጣም የሚደገፍ ነው ። የ አምራን ወላጆች የሚመሰገኑ ናቸዉ🙏 እግዚአብሔር ልጆቻቸውን ይባርክላቸው ቴኳንዶ የሚማሩ ልጆች በራስ መተማመን እና ጥሩ ስነምግባር ይኖራቸዋል ።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 7 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ ትልቅ ቦታ ድረሺ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidufonka4943
@kidufonka4943 7 күн бұрын
❤❤😂😂,😅😊🎉🎉
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 7 күн бұрын
አሜን 🙏
@user-nebo79
@user-nebo79 7 күн бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 6 күн бұрын
ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112 1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው 2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው 3 -አልወለደም አልተወለደምም 4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም
@sarahawler1292
@sarahawler1292 7 күн бұрын
በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን አሽዬ ወንድማችን እባክህን ድምፅ ኑናቸው ።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው😢
@sebliethiosun
@sebliethiosun 7 күн бұрын
Awo ebakachu demte enhunachwu Sewu lelelachwu sew enhunlachwu
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 7 күн бұрын
አይ. የኔ. እህት. እደዛ. አልቅሰን. አስገብተን. ጨርሰዉ. መተዉ. ተይዘዋል. ዉሃ. ቅዳ. ዉሃ መልስ. ሁኖል. የአድ. ልጅ. አዳመት. ታስሮ. ገባ. ተመልሷ. መጣ. ተመልሷ. ተይዞ. በ20. ቀኑ. ሀገር. ገባ. አሁን. መልሷ. መቶ. የመን. እየተወገር. ነዉ. የምናነሳዉም. ሰለቸን. አሁንስ. ቤተሰብም. ልጀ. አይደለም. እደፈለጋችሁ. አርጉት. አሎቸዉ. ስለዝህ. ምንም. ፍትህ. አያስብልም. እዳዉ. ለሚስኪኖች. አላህ ይድረስላቸዉ
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 7 күн бұрын
ደግመው በባህር ስለተመለሱ ትንሽ ይታሹ😂😢
@nasseralsheri7403
@nasseralsheri7403 6 күн бұрын
ምን ሁነው ነው በናት የተፈጠረ አዲስ ነገር አለ እንዴ ትንሽ እህቴ ተይዛብኛች😢
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 7 күн бұрын
ውይ የዛሬይቱ ልጅ እንዴት ደስ እዳለይኝ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤
@MeseretEndris
@MeseretEndris 7 күн бұрын
ወይኔ የኔ ማር እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሽ ምርጥ ልጅ እንደ ልጅ ገንዘብ ሳያታልልሽ ለእርዳታ ሰጠሽ እኮ እሩህሩህነት ፣ደግነት አንቺ ነሽ የገባሽ በዚህ እድሜ ውዴ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ መልካም ነገርን ሁሉ አምላክ ያድርግልሽ ተባረኪ።
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 7 күн бұрын
ሀገራችንን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት አድርጎ ይጠብቅልን በእውነቱ ሰላም ለሀገራችን☝️🙏
@takelederesa
@takelederesa 7 күн бұрын
በጣም እዝናኝ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥሽ እሼ በጣም እወድሀለው ኮሜዲህን በያው ደስ ይለኛል ❤ ኢትዮጵያ ነኝ ግን❤ ሁላቹንም ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ያሰባቹትን ያሳካላቹ ❤
@sarasolomon9031
@sarasolomon9031 5 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል ቆንጆ አፏ የሚጣፍጥ እናቷና አባቷ የታደሉ ናቸው:: እግዚአብሔር ይባርካት
@helanhelan50
@helanhelan50 6 күн бұрын
እኳን ደስ አለሺ የኔ ቅመም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እሸምርጥ ሰው እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ አንቺን ያሳደጉ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ ይገባል አፏ ሲጣፍጥ እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 👏👏
@ሁን
@ሁን 7 күн бұрын
እግዚአቢሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልን ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤ እግዚአቢሔር አምላክ ላገራችን ሠላም በስደት ሀገር ሁነዉ በስር ቤት ለሚሰቃዩትን መፈታትን ይስጥልን አሜን፫😢😢
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 6 күн бұрын
ልጁቷ ቅመም ነች ከምር ምርጥ ትክክለኛ የልጅ አስተዳደግ ❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 7 күн бұрын
የህፃናት አምላክ ደጉን ዘመን ያጣልን ❤❤❤
@NogsHsan
@NogsHsan 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sipara9224
@sipara9224 6 күн бұрын
አሜን
@munamersha8001
@munamersha8001 6 күн бұрын
❤❤❤ደስ ታዬ ነኽ እንኳን በሰላም ድንቅ ልጆች መደርክ ተመለሰ አንተ ያለህበት ሁሉ ድንቅ ነዉ ወገኔ በርታልኝ ይትባረክ ትልቅ ነዉ ሲያምር❤❤❤
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 7 күн бұрын
እሼ እጅግ እናመሰግናለን ድንቅ ልጆች በመጀመሩ ነገር የሞላውን ጭንቅላታችንን የምናድስበት ሐዘናችንን የምንወጣበት በመሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል
@bateldamte
@bateldamte 7 күн бұрын
እድግ በይ የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 🙏እደ ሀሳብ ግን ለወላጆች ህፃናትን ይበልጥ ስለ ሐይማኖት እዲያቁ ብንረዳቸው መልካም ነው .ህፃናት ነጭ ወረቀት ናቸው የሠጠናቸውን የመያዝ አቅሙ አላቸው .እደ እድል ሆነና እኛ ስናድግ ስለ ሐይማኖት አናቅ ሰንበት ትምህርት ቤት መሄድ ብንፈልግም አይፈቀድልንም ነበር እኛ የ90ዎቹ በተለይ የገጠር ልጆች የሆን😢እድሜ ለስደት እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ብዙ ነገር እዲናቅ ስለረዳን 🙏
@TarikwaKebede
@TarikwaKebede 6 күн бұрын
𝕒𝕞𝕖𝕟
@BirtukanYimer-rv9hj
@BirtukanYimer-rv9hj 5 күн бұрын
ልጆች እንዲህ ሲሆኑ ደስ ይላሉ ፣ሀይማኖት ማወቅ በልጅነት ያሰወጣል !
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 7 күн бұрын
ጣፋጭ❤ አባቴ ሲናደድ ጥሩ ምግብ ቢቻ ነው ሚፈልግ 😂😂😂😂😂
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 5 күн бұрын
ዉነቷነ ነዉ የኔ ባል ቤቱን ነዉ የሚሰባብረዉ ሲርበዉ።
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 5 күн бұрын
@ethiopialove2463 ፈረደብሻ ክክክክክ
@ሊን
@ሊን 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ስታምር ❤
@user-nebo79
@user-nebo79 7 күн бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ዙዙabdu-v8n
@ዙዙabdu-v8n 7 күн бұрын
አይ ህፃን መሆንኮ ደስ ይላል. በቃ. የመጣላቸውን ነው እሚያወሩት😂😂😂😂😂😂
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 6 күн бұрын
ክክክክክ የዘይቱ ነገር
@እናት.ቲዩብ.2123
@እናት.ቲዩብ.2123 7 күн бұрын
እሸ ፍትህ ጠይቅልን ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ኧረ ፍትህ😢😢
@BlBl-b9g
@BlBl-b9g 7 күн бұрын
አወ በእውነት ፍትህህህህ😢😢😢😢
@GuxFrom
@GuxFrom 7 күн бұрын
አወ እሸቱ ድምፅ ሁናቸው እየተሰቃዩ ነው
@CygcYffyxg
@CygcYffyxg 7 күн бұрын
አዎ😢
@meri24242
@meri24242 7 күн бұрын
የኔ ጣፋጭብሩን ስትሰጥ ልቤን ነው የነካችው
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ🤲🤲🤲😢
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 күн бұрын
የእኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ❤️❤️❤️❤️
@helensisay
@helensisay 7 күн бұрын
Yene kimem fetari telek bota yadreseshe❤❤❤❤...edeglign yene tafachee❤❤❤❤❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 7 күн бұрын
ልጂ ማለት እዲሕ ነዉ ለዛ ያላት የልጂ ወዝ ያላት ቅመም ናት እድግ በይ ❤❤ በመጋ መገረፍ አለበት አላለችም 😂😂😂😂😂
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 7 күн бұрын
በቅጠል ለማለት ነው
@woyay2095
@woyay2095 6 күн бұрын
😂😂😂
@user-nebo79
@user-nebo79 7 күн бұрын
watching from Dubai
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 7 күн бұрын
እሼ ስወድህ ❤ የይትባረክ አባት ከፍ በል ጀግናው።
@meryambekelemery
@meryambekelemery 7 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ በልጆች እንሳቅ ሌላውየሚያስቅ የለም የሚያሳቅቅ ነው እሺ እመሰግናለው❤❤❤🎉🎉🎉
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 күн бұрын
ስረአት ያላት ልጂ የኔ ጣፋጪ እድግ በይ❤❤❤
@tigistbalcha6496
@tigistbalcha6496 5 күн бұрын
እሼ አንኩአን ይሄን ፕሮግራም ጀመርክ በጣም ነው ምወደህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ በርታ
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 7 күн бұрын
she is so Sweet ❤❤
@WeynshetFantahun-z8i
@WeynshetFantahun-z8i 7 күн бұрын
Eshe mele yene mirt andegna betam akebirhalehu adenqkalehu dinklijoch❤
@girumassefa-l6w
@girumassefa-l6w 5 күн бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@negashtersit7630
@negashtersit7630 4 күн бұрын
የኔ ማር እድግ በይልኝ ! አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላካችን ህፃናት በሰላም በፍቅር የሚያድጉባት ፣ ወጣቶች ለወግ ለማዕረግ የሚበቁባት አረጋዊያን የሚጦሩባት የሰላም ደሴት ያድርግልን ።
@BiniamKelbesa-h6q
@BiniamKelbesa-h6q 7 күн бұрын
❤❤❤ አምራን ስታምሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድግ በይ::
@GenetMamoWkiros
@GenetMamoWkiros 5 күн бұрын
ደሥሢል
@wesenedagne
@wesenedagne 7 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለሕዝባችን 🇪🇹
@MahletGiday
@MahletGiday 6 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በጥበብዋ ሸፋፍና ታሳድግሽ❤❤❤❤❤
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp 5 күн бұрын
ጥፍፍ ያለይ ልጅ ተባረኪ👍👍👍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 күн бұрын
የሚወደዉን ምግብ ስናቀርብ ነዉ የሚወደዉ 😂😂😂
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@efremsamuel2500
@efremsamuel2500 2 күн бұрын
Semtehal eshetu kkk
@TigstA-y2e
@TigstA-y2e 4 күн бұрын
እደጊ ቡሩክ ሁኚ እሼ ላተም ምስጋና ይገባሀል እደነዚህ ምርጥ ልጆችን ስለምታቀርብ❤❤❤
@teshalemezgebu8177
@teshalemezgebu8177 7 күн бұрын
"ቀኝ እጅህ የምትሰጠውን ግራ እጅህ አትየው።"..... ቢሆንም ቅሉ ወላጆች ሲለግሱ ግን ልጆች እያዩ ካደጉ መጨረሻቸው ልክ እንደ እዚች ድንቅ ልጅ (አምራን) ከመቅስፈት ወስነው የሚለግሱ ትውልዶች ይፈራሉ። ከእግዚአብሔር በመቀጠል ልጅቷን ኮትኩተው ያሳደጓትን ቤተሰቦቿን ሳስባቸው በመንፈሳዊ ቅናት ውቅያኖስ ውስጥ ሰመጥኩኝ። እግዚአብሔር ይባርካቹ❤ ድንግል ማሪያም ከእናንተ ጋር ትሁን❤
@workiedemisse4170
@workiedemisse4170 7 күн бұрын
You're so sweet 🙏🚴💕🌺🌺
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 7 күн бұрын
እናት አባቶቿ ግን አስቡበት የአጋንንት የሆነውን ሙዚቃ ከምታዳምጥ ወደ መዝሙር ምሯት ሐይማኖቷን አስተምሯት ሙዙቀኞች በአሁኑ ስዓት ወደ ጥልቁ አለም ነዉ የሚያተኩሩት አስቡበት
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 6 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@NogsHsan
@NogsHsan 6 күн бұрын
ትክክል በልጂነት ዘፈን ያስተምሩና መጨረሻ ላይ ከባድነው
@እህተገብርኤል-ደ6ረ
@እህተገብርኤል-ደ6ረ 5 күн бұрын
ትክክል
@aregasetegn6985
@aregasetegn6985 7 күн бұрын
Pretty girl with pretty fam!
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 6 күн бұрын
እሹየ አናመሰግንአለን ደቅልጅች በመጀመራችው
@TINSAE-ke9hh
@TINSAE-ke9hh 7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰እዳግ ❤️🥰🥰🥰❤️🥰🥰
@Enat363
@Enat363 7 күн бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤😊😅
@SifanTeko
@SifanTeko 7 күн бұрын
Jabadhu bro koo❤❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 7 күн бұрын
የኔ ጠፈጭ እድግ በይ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@learnconline3235
@learnconline3235 7 күн бұрын
she is so matured !
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 күн бұрын
Eshe. Mele, yetwededeh ,yetebarkh lij nrh❤❤❤kibr lante wendeme 😂
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 6 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ሲ/ር ዘቢደር እድሜና ጤና ይስጥልን እሼ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@zetamful
@zetamful 6 күн бұрын
So beatiful littel girl ❤
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 7 күн бұрын
ሜሪ ጆይ አግዛቢሄር ይርዳቹ ❤❤❤
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 7 күн бұрын
ምንም ቢሆን የ አናት ጉርሻ ይጣፍጣል ❤
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 7 күн бұрын
Wow amazing
@NetsanetTamir-b3n
@NetsanetTamir-b3n 6 күн бұрын
ሲ/ር ዘቢደር እወድሻለሁ 🎉🎉🎉
@mengistutena5164
@mengistutena5164 6 күн бұрын
Sweet God bless You
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 7 күн бұрын
የኔ ጀግና🎉🎉🎉እድግ በይ
@tigistsinno5110
@tigistsinno5110 7 күн бұрын
😂😂😂የኔ ጣፋጨ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 7 күн бұрын
ADORABLE😁❤️❤️❤️👍👍!!!
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 7 күн бұрын
እድግ በይ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo 5 күн бұрын
አሼ ስወድህ ከልብ ነው በርታልን ❤❤❤ የኔ ቅመም እድግ በይ🎉🎉
@Haregwa-n9k
@Haregwa-n9k 7 күн бұрын
yasadgsh wdeeeeee ❤❤eshetuye bertalgn 😂😂😂😂😂
@userasnakech
@userasnakech 6 күн бұрын
ክክክክክክ የቤቱን ገበና 😂የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ😍❤😍
@ኢኩየ
@ኢኩየ 7 күн бұрын
ሠሉአለሀቢብና መሀመድ የጀማአ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 7 күн бұрын
Selelah Aleyhi weselem
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 6 күн бұрын
ልጅነት እንዴት ደስ ይላል ግን😀😀😀
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 6 күн бұрын
የኔ ጠፋጭ
@SleepyCabezonFish-rt7od
@SleepyCabezonFish-rt7od 7 күн бұрын
ውይ ደስስስ የምትል ልጅ ናት❤❤❤
@melkamsisay-e9x
@melkamsisay-e9x 6 күн бұрын
እሸ እንዴት ነህ ወንድም እንኳን ለሁለተኛ ልጅህ በሰላም አደረሳችሁ ወንድም በማሪያም ጎንደር አየር ማረፊያ የተጀመረ ቤተክርስቲያን አለ በድንል አግዘን ሽማግሌወች አይተዉ ይለፉ ወንድም።
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ያድነን ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዓት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው ምልጃው አይለየን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅመም
@drr8432
@drr8432 6 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሺ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤እሼ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛልህ🙏💚❤❤❤
@TigistKenea-r5j
@TigistKenea-r5j 7 күн бұрын
የኔ ቆኖጆ❤❤❤
@misrakeshete
@misrakeshete 5 күн бұрын
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y 5 күн бұрын
ንፁህ ሕሌና አንደበተ ኩልትፍትፍ ❤❤❤❤ የሕጻናስ ነገር ልብ ያደርጋል ስፍስፍ ❤❤ ውሸትን አያውቋት ከቶም አይደፍሯት አውነትና አውነት በቻ ነው የሕጻናት አንደበት
@MuluEyayu
@MuluEyayu 6 күн бұрын
😂😂😂 ውይ የኔ ጣፋጭ
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v 7 күн бұрын
እሽዬ ግን በህፃናት የምታስመክረን ነገር አይበቃም 👏👏👏👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetayele990
@genetayele990 7 күн бұрын
Yeney konjo tebarekey sitamirey ayesh beteseb eindat eindasadegush yasetawekal gobez
@tenad7309
@tenad7309 7 күн бұрын
ዋዉ የሙዚቃ ምርጫዋ ስለ እናት👧እደጊ ተመንደጊ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 6 күн бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ 🥰🥰🙏🙏
@TinsaeGebreslasyeTinsae
@TinsaeGebreslasyeTinsae 7 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 ከዘመነ ቅቤ ባናቱ ወደ ዘመነ ዘይት ባናቱ
@Emahakmthawalt
@Emahakmthawalt 7 күн бұрын
ማሻአላህአላያሳድግሽ
@Filimonmitiku19
@Filimonmitiku19 6 күн бұрын
እሼ ድንቅ ልጆች በመጀመርህ ደስ ብሎኛል
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 7 күн бұрын
ሲንከተከት 😂😂 የኔ ጣፋጭ 🥰
@JournalistBonsa-g2p
@JournalistBonsa-g2p 7 күн бұрын
Nageenyi biyya keenyaaf❤
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 6 күн бұрын
Ameen ameen 🤲🥰🥰🥰
@YeneneshAelawu
@YeneneshAelawu 5 күн бұрын
እሸአተራስ ድንቅልጂነህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemealeme7011
@alemealeme7011 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤
@ybeser
@ybeser 7 күн бұрын
እድግ በይ ❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@tenad7309
@tenad7309 7 күн бұрын
ወይ ልጅነት? ደስ ሲል???🙏🏾👧🌸💕እደጊ🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@ሚሚየናቴናፋቂ
@ሚሚየናቴናፋቂ 6 күн бұрын
ቆንጆ ልጂ❤❤❤❤
@binalefart2799
@binalefart2799 7 күн бұрын
ልጅ የቤተሰብ ገመና ፍርጥ😂😂😂😂😂😂
@fatimah9610
@fatimah9610 7 күн бұрын
Masha allhe allhe yasdegeshe
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 7 күн бұрын
እሸቱቱቱቱቱ እስቲ ሽሮዋን ዛሬ ከሰዎች ራ መልስ ላንከተክታት የዘይት ነገርም ልክ ሚጣ እንዳለችዉ በመክደኛዉ ዜት በቃ
@solomonreda8456
@solomonreda8456 6 күн бұрын
ጣፋጭ ልጅ ነች
@SenafichHajir
@SenafichHajir 7 күн бұрын
እደልጂ ንፁህ ዬለም እኮ ደስስትል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@12media21M
@12media21M 7 күн бұрын
ፈጣሪን የሰላም ጦርነት አስፈቅዶ መወጋት የሚፈልግ በላይክ 😍
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ሁሉም አለን!!! ወደ ተፈጥሮ እንመለስ #makiba #tigistgirma #ልጅነት
45:27
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 83 М.