ለአንድ ቀን ጎዳና ላይ ባድርስ? ከገንፎ አስከ ንፍሮ Comedian Eshetu Melese Ethiopia

  Рет қаралды 315,549

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

visit Purpose black
www.purposebla...
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#best_friends_for_ever
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 910
@fetabewolo4093
@fetabewolo4093 2 жыл бұрын
እስቲ ከ ኢትዮጲያ ላይ ድህነት ይጥፋ የምትሉ
@enat5573
@enat5573 2 жыл бұрын
ውላሂ የጥፋ
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ 2 жыл бұрын
ይጥፋ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ይጥፋፋፋ
@Afri-kp6nl
@Afri-kp6nl 2 жыл бұрын
እሺ አገር ቤት ስገባ ከገንፎ እስከ ንፍሮ መፃፍን ማንበብ ፈልጋለሁ ወንድም አለም ሁለት መፃፍ አስቀምጥልኝ ።
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Жыл бұрын
ደህነት ከልልማ ፍቅር የለም ፍቅር ከድሀ ነዉ ያለዉ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
አይ እሼ ቃላት አጣሁልህ ወላሂ ከፍ ማለት ላይከብድ ይችላል ዝቅ ማለት ግን ከባድ ነዉ ራስን ማሸነፍ ይፈልጋል😥😥 የእዩኤል ጥንካሬ ግን በጣም ይደንቃል አንተ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ ፈጣሪ ከፊትህ እንቅፋትህን ያንሳፕልህ በርታ
@zebibbedru8406
@zebibbedru8406 2 жыл бұрын
👌👌👌👌
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማርአህልብ
@neimaumer9703
@neimaumer9703 2 жыл бұрын
Sellhu allhya weslam
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 2 жыл бұрын
የቁረአን ጉርብ ካሽ ሽክ በይኝ ውድ
@ሚንንከሚን-ጘ2ፈ
@ሚንንከሚን-ጘ2ፈ 2 жыл бұрын
Saw
@semuyoutube5604
@semuyoutube5604 2 жыл бұрын
አሚን ሠ አ ወ💞
@abduselamendires1620
@abduselamendires1620 2 жыл бұрын
S a w
@hagera3510
@hagera3510 2 жыл бұрын
ስንቶች ነን ሀብት ሰብስበን ደስታ ያጣን አረመኔ ሆነን የምንኖር አልጠግብ ባይ ስግብግቦች ስለተሰደድን ብቻ የምንለወጥ የሚመስለን ለሰው ልጅ ብር ሳይሆን ተስፍ እና ውሳኔ ነው የሚያስፈልገን ቅንነት... ብቻ ብዙ ያስተምረናል
@hagera3510
@hagera3510 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሽ😍
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@BetyBety-bs1ur
@BetyBety-bs1ur 2 жыл бұрын
እሸዬ ከጎዳና ተዳዳሪ ባል ፈልግልኝ ንፁህ ልብ ያለው እነሱ ጋ ነው
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi 2 жыл бұрын
Ewnteshen nw betam fkr kensuga nw yalew
@amanuelberhane148
@amanuelberhane148 2 жыл бұрын
እኔ አለው አግቢኝ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 2 жыл бұрын
Btekekel
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 жыл бұрын
ኢዩኤል እግዚአብሔር የልብህን።መሻት ይፈፅምልህ ጠንካራ ሰው ነህ!!!እሼ ደሞ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሃለን ❤❤😍😍
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው በቃ ሲጀመር ቃል የለኝም ላንተ ወላሂ አላህ ይሄንን ፀባይክን ያብዛልህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 2 жыл бұрын
የምትኖረው ጎዳና ልብህ ግን የባለፀጋ ነው ሌላው ደግሞ ሀብታም ልቡ ደግሞ የጎዳና ነው አንተ አንደኛ ነህ ልብህን ጠብቅ ያቀድከው ቦታ ደርሰህ ብዞችን የምትለውጥ እግዚአብሔር ያድርግህ እሼ ምርጡ ሰላምህ ይብዛ
@marthagatchawe4864
@marthagatchawe4864 2 жыл бұрын
የምለው አጥቼ ነበር ትክክል ገልፀከዋል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፍ አያሰማችሁ።።
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 жыл бұрын
አሜንን
@الْحمدوللاح
@الْحمدوللاح 7 ай бұрын
አሚን ውደ
@በእንተዝንቱዘመን
@በእንተዝንቱዘመን 2 жыл бұрын
የምገርም ልጅ ስንቱ በተሟላ ኑሮ ውስጥ ሆኖ ሰርቶ መብላት ጠልቷል እሱ በጎዳና ያለው ጥንካሬ,ተስፍ,የሚገርም ታለንት❤
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 2 жыл бұрын
በጣም
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
የእውነት እጅግ በጣም ይገርማል ከመንገድ ላይ እያደሩ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ማስተዋልና ቅን ልቦና እግዚአብሔር ይርዳር ወንድሜ ለሁላችንም እንዲህ አይነት ቅን ልብ ስጠን 🙏🙏🙏💚💛❤
@ገነትሾው
@ገነትሾው 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የተለያዩ ችግሮች ነው ለጎዳና ኑሮ የሚወጡት እግዚአብሔር በቃ ይበል በጣም ከባድ ነዉ
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
እናመ ሰግንአለን
@tsedaluzeleke2977
@tsedaluzeleke2977 2 жыл бұрын
waw selamehen yabezalehi eshetu
@kegcookingthyme
@kegcookingthyme 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሳለሁ😍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new Geni
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 2 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ ብዙ ትምሀርት አለ አንተ ጋ ለመግለፅ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ሁሌ እመኝልሀለሁ አላህ ይጠብቅህ በንተ ቦታ ብሆን ሁሉም ብያስብ ሀገሬ እትዮ አትፈርስም ነበር ግን የቂያማ ምልክት አንዱ ነው አላህ ትክክለኛ መንገድ አላህ ሱብሀኑ ተአላ የኑረን
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 2 жыл бұрын
ማስተዋል የተሞላ ልጅ እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ
@ስላምሰላም
@ስላምሰላም 2 жыл бұрын
እዲም አለ ይገርማል የልጁ ጥንካሬና ያለው ትልቅ ተስፋ ያስደንቃል በእውነት እግዚአብሔር ያስብከውን ያሳካልህ ከክፉ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅህ
@mulu109
@mulu109 2 жыл бұрын
እሼዬ ለመልካምነትህ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው እውነት ጎዳና ላይ ያሉ ሰዎች ፍቅርን ከማንም በላይ ያቃሉ ልባቸው የዋህ ነው
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ወይ እሼ ሆለ ገብ የሆንክ ሰውዬ💪👏 ግን በቲቪ ቢቀርብ ፕሮግራምህ ብዙ ማህበረሰብ ያስተምራል
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
እሼ አንተን የሚገልፅ ቃል የለም የድሃ አባት ሁሉን የምታይ እንዳንተ አይነቱን ወጣት ያብዛልን የእውነት ልጁ በጣም ጠንካራ እና ለሁላችንም ምሳሌ የሚሆን ነው በርታልኝ ወንድሜ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
ግሩም ልጅ ነው እግዚአብሔር የልቡን መሻት ይፈፅምለት እሸቱ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ።
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
እሼ አንተ በጣም የተለየክ ሰው ነህ አላህዬ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥክ ♥️ደራሲ እዩኤል ሻምበል እደውልልሃለው እኔም ከጎንህ ነኝ በርታልኝ ♥️
@profic9222
@profic9222 2 жыл бұрын
ለምን ለኔ ኣትደውይልኝም 😒
@hikakedir8840
@hikakedir8840 2 жыл бұрын
@@profic9222 ማነን ፈልገሽ ነው
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ስለምታስተላልፍ ተባረክ
@መአዛስላሴ
@መአዛስላሴ 2 жыл бұрын
ወይኔ ወገኔ ብርድና ፀሀይ ተፈራረቀበት ምን አባቴ ላድርጋችሁ እኔ እኮ የሚገርመኝ እጎዳና ላይ ያሉ ልጆች ፍቅር ናቸዉ እኛ እሞቀ ቤት ሆነን ፍቅር የለንም
@ኡምሲድራ
@ኡምሲድራ 2 жыл бұрын
ጀግና ነው ጀግና ብዙ ነገር ትሰራለህ በርታ በርታ ቃላት አነሰኝ ወላሂ ብዙ ነገር እያለን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 жыл бұрын
ዋውው እሼ ድንቅ ሰው ነህ በእውነት የጎዳና ሕይወት በጣም ከባድ ነው ውሾችም ፍቅር ያለበትን ቦታ ይፈልጋሉ ከጎዳና ሕይወት እግዚአብሔር የወጣችው ነጋ መልካም ይሆናል 😭
@milonmilon5637
@milonmilon5637 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን ቆንጆ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 жыл бұрын
@@milonmilon5637 ሚሊዮን 🥰
@ymartnatube9075
@ymartnatube9075 2 жыл бұрын
የምገርም ትምርት ነው ሰዉ አንድ ሰራ ጀምሮ እንቢ ስል ፈጣሪን ያምራል ግን አንት ጎዳና ሆነ ትዕግስት በጣም የሚገርም ነው ቡዙ ትምርት ወስጃሎ በርታ ጎበዝ 😘💗
@የራያአላማጣልጅነኝ
@የራያአላማጣልጅነኝ 2 жыл бұрын
የሚያነብ ሰው አንደበቱ በጣም ይጣፍጣል።ሲናገርም ለመስማት በጣም ያጓጓሉ።ተናግረውም ተደማጭናቸው ምንምይሁኑ ምንምይልበሱ እውነትተወዳጅ ናቸው። ስለዚህከዚህ ወንድማችን እንማር። የሚያነብ ሰውተስፋ አይቆርጥም።ተስፋውይለመልማል።አመስጋኝነው። እግዚአብሔርም መልእክቱን በመፅሐፍ ያደረገልን እንድናነብ እናበዛመፅሐፍ የሚናገረን ነገርስላለነው። ከቅድሳትመፃሕፍት እስከልበወለድ ድርሰታትበእውነት አንብቡ። አሼየምርጥ ሰው ጥሩስራ ነው የሰራሀው እግዚአብሔር ያክብርህወንድማችንን ከትልቅደረጃ ያድርስህ❤️
@abebtube9771
@abebtube9771 2 жыл бұрын
ጎዳናለይ ያሉ ልጆችን ፈጣሪ አስባቸው ፈጣሪ ሆን ማረኝ ይቅር በለኝ ጤነኛሁኝ በሞቀቤት እየበለውእየጠጠው እየ ስራው እያገኝው አማርረዋለው እነሱ ጎዳናለይ ሁነው ስንቱን ተቆቁመው ተመስገን. ይላሉ እኛ ግን ?
@ሁልዬነኝስደታኛዋ
@ሁልዬነኝስደታኛዋ 2 жыл бұрын
እሼ አለህ ኢንዳ አንቴ ማልከም ሰዉ የብዘልን አለህ ሀገረችንም ሰለም የርግልን
@ዙዚነኝ
@ዙዚነኝ 2 жыл бұрын
እሸቱ የፈራ ግዜ ልጣደ አላለም ንፅህ ፍቅር እደት ድስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 2 жыл бұрын
የአንተን ፕሮግራም ሳላይ ነው ላይክ የማደርገዉ
@الحمدللهعلىكلحال-م3د
@الحمدللهعلىكلحال-م3د 2 жыл бұрын
ያለው ኬሌለው ጋር ተካፍሎ መብላትን ያልምደን
@Afri-kp6nl
@Afri-kp6nl 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርጀየ
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 2 жыл бұрын
በስመአብ የሚገርም ጥንካሬ ነው ከምንም በላይ የደስታ ምንጭህን እግዚአብሔር ታደረግህ ደስታህን ማንም አይወስድብህም🙏
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ድህነት ክፉ ነዉ እግዚአብሔር ምድራችን ያስብ ትወልድም ከወደቀበት ይነሳ እሼ ጎዳና መዉጣት ለአንድም ቀን ከባድ ነዉ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@selamawitkasayefromgonder-6792
@selamawitkasayefromgonder-6792 2 жыл бұрын
እንስሳት እኮ ከሰው በላይ ይረዳል እናም ከእንስሳት ቶቹ ጋር ተለማምደናል አይገርምም እንስሶች በለጡን እሽቱ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ❤🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
ከምር እንደዚህ አይነት ህይወት እየመሩ እርጋታችው እና ሀሳባችው ከምር ይገርማል
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
አሼ አንተን ለማጣጣል የሚሞክሩ ሰዋች ይገርመኛል ምድረ ወሬኛ አንተ ብቻ በርታልን ምርጡ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 жыл бұрын
የእውነት ቃላትም የለኝ እሼ በጣም አሥተማሪ የሆነ ትምርት ነው ወድሜ ከዚህ ካለህበት ሂወት አውጥቶ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሥህ 😢
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
@ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 2 жыл бұрын
አብተ ምርጥ ሰው ቃል አጣሁልህ እነዚህ ፍራንክ ምናምን እያሉ የሚንዘላዘሉ ምናለ ከአንተ 3/4ኛውን እንኳን ቢሰሩ
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 2 жыл бұрын
በሁለት መቶ እራሱ ሲበዛበት ነው እንጂ አያንስበትም ከስምህ ጀምሮ አላማ ያለህ ልጅ ነህ ፍጻሜህን ያሣምርልን ኢዮኤል
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ አሳብ ፍላጎትህን ሁሉ ያሳካልህ ወድሜ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደማይህ እርግጠኛ ነኝ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ይገርማል የጎዳናው ተዳዳሪ ደራሲ ኢዩኤል አድናቂው ነኝ በ18 አመቱ ይህ ሁሉ እውቀት መታደል ነው እሸቱ በእውነት ጥሩ ሰው ነህ እነሱን መስለህ መስራትህ።
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 2 жыл бұрын
I am crying while I'm watching this story. 💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏
@gravitymobilegetawun1779
@gravitymobilegetawun1779 2 жыл бұрын
የእዉነት እሸቱ እሚገርም ሠዉ ነዉ ሑሉም ዩቱበር እዳተቢሖ አሪፍ ነበር ምን ዋጋ አለዉ ፕራክ እያሉ ጆሯችንን የሠደነቁሩናል ልጅ ደግም እሚገርም አሚሮ ያለዉ ልጅ ነዉ ፈጣሪ የልቡን መሻት ያሣካልሕ
@mekiyashifa2184
@mekiyashifa2184 2 жыл бұрын
የልጅ ትልቅ እሸቱ እድሜህን ያርዝመዉ ከተ የምንማረዉ ፍቅር ጥንካሬ ያግር ፍቅር ምንነወ ሀሉም እደተ በሆን የእቶጲያ ጀግና ብይህ እለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethionail
@ethionail 2 жыл бұрын
እኔም 20 መፀሀፍ መግዥ እልካለሁ በጣም ማንበብ በሚወደው ባለቤቴ ስም ።የባንክ አካውንቱን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
አሹ ሀገራችን እግዚአብሔር በጥበብ የሞላቸው ብዙ የበረከት ትሩፋቶች የሆኑ ልጆች አሉን። የሚፈልጋቸውና የሚረዳቸው እያጡ ነው። ይህ ልጅ ጎበዝ የሚያሳዝን ነው ። ሊረዳ ይገባዋል። እኔም ያቅሜን እሞክርለታለሁ።ነገር ግን ከሁሉም ይበልጥ ሊሰጥና ሊያደርግ የሚችለው ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ በማይነፍጠው በረከቱ ይሙላልህ።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ መልካም አስተዋይ ወጣት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ በርታ ማንም ወዶ ወደ ጎዳና አይወጣም የግሉ ችግር አለ እሼ👍
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ዉድ እህቴ ሠላም ባለሽበት እዉነት ነዉ ማሠብ ብንችልማ ዉዴ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 2 жыл бұрын
እሼ የምር በተለይ በዚ በጎዳና ላይ ወገኖች ብዙ መሰራትና መታየት አለባቸው የምር በርታ ቀጣይም እንጠብቃለን
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@ክሩቤልናሡራፌል
@ክሩቤልናሡራፌል 2 жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው መረዳት አለበት
@betyana6332
@betyana6332 2 жыл бұрын
ሀገሬ ተስፋ አላት ። ተመችቷቸው ሀገርን ምበጠብጡ ባሉበት ጎዳና ላይ ሆኖ ፍቅርን ምሰብክ ልጅ ተባረክ ብሩክ ሁን እሽ
@rozalovetube
@rozalovetube 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ድንቅ ነህ ሰዉ የጎዳና ሂይወት በጣም ገባድ ነዉ😢
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new Roza
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 жыл бұрын
ባባዬ አንተ ብዙ ከፍታ ይጠብቅሀል💝 እሽዬ ፈልገህ ማግኘትህ በራሱ ያስመስግንሀል🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኈ2በ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኈ2በ 2 жыл бұрын
በልቡ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔርን ይዛል አስተውላችሁ ከሆን እርግጠኛ ሁኖ የወደፊት ተስፋውን ይናገራል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*እሼ የኛ መልካም ሰላምህ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ድህነትን ሀዘንን ከኛ ይራቅ መደሰቻችን ቀን ቅርብ ያድርግልን🙏🙏💚💛❤🕊*
@ለሚየድግልማሪያምልጅ
@ለሚየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን መደሰቻችን በቅርቡ ያድርግልን
@marthafikresellasie4026
@marthafikresellasie4026 2 жыл бұрын
@@ለሚየድግልማሪያምልጅ ////y\\y
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@tameratmekonnen3044
@tameratmekonnen3044 2 жыл бұрын
እሺ ዛሬ እጅግ በጣም ነው የተማርኩት ። ልጁን አምላክ ታላቅ ቦታ ያድርሰው ። ለካ ተስፋ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ... ::
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ውሻን የመሰለ ታማኝ ጓደኛ የለም ።እሸቱ ተባረክ።
@ዋዊዋዊ
@ዋዊዋዊ 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ😘❤
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
እሼ በምን ቃል እደምገልፅህ አላቅም ብቻ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
እውነት ቃላት አጣሁልህ የኔወንድም ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ አይዞህ እንረዳሀለን በርታ አይምሮህ ብሩህነው ፈጣሪ ያበርታህ የተሰጠህ መክሌት አለህ ቀጥልበት እሽየ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@semiraahmde5457
@semiraahmde5457 2 жыл бұрын
ከ አይምሮ በላይ የሆንክ ሠው ነህ አሼ እንዲ አይነት ኘሮግራም ሠርተህ ስህተቶቻችን እድናይ እንዲሁም እድማር ስላረከን እናመሰግናለን ። ሁሉም አንድ አይደለም አሼ አላህ ይጠብቅህ
@Itsme-jb1tu
@Itsme-jb1tu 2 жыл бұрын
ልጁ አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ህወታቹ ይቀይረው እኛ ግን ህመማቸው ሳናቅ እንፍርዳለን 🥰እሼ ተባረክ ይመችክ
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
የሚገርም ምጡቅ አይምሮ ያለው ልጅ ነው ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳህ ወንድማችን በርታ 👍👍 በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ትንሽ ቢረዳ ነገ ላገር የሚተርፍ ልጅ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@Hiwya284
@Hiwya284 2 жыл бұрын
ልጅ በጣም ትሁትና እውቀት ያለው ልጂነው ፈጣሪይ ከትልቅ ደረጃ ያድርሰው አሼም መልካም ሰው ቅን ልቦና ግን በዚህ ዘመን ድሀ ሆኖ ጎዳና እሚኖሩ አስር እጂ ይሻላሉ ሀብታም ሆኖ በሰው ደም በሰው ነፍስ ከሚነግድ ሰውጋ ከመኖር ልባችን ቆሻሻ ልብሳችን ንፁህ ???
@መዲነኝ-መ3ገ
@መዲነኝ-መ3ገ 2 жыл бұрын
ደሀ እኳ ቸር ነው ከዚያችዉም ከሰጡት ለውሻውም አበላዉ
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 2 жыл бұрын
የምገርም ልጅ ነው ጠንካራ ልጅ ነው እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ የኔ ወንድም ጀግና ነህ
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እሺ የአንተን ስብእናን ለማግኝት በእግዚአብሔር መመረጥ ያስፋልጋል በጣም ነው የገረመኝ እኔን በአንተ ቦታ ሆኜ አሰብኮት በእውነት እዳንተ አይነት ልብ ግማሹን እግዝአብሔር ይስጠኝ
@danm1829
@danm1829 2 жыл бұрын
ህይወት 90% እድል ናት፡ አንተ ስለጎበዝክ ስለሰነፍክ አይደለም ጌታ እንደፈቀደው እንጂ። የሚገርም ልጅ በዚ ህይወት ማየት ይከብዳል😨
@አጨብጫቢትውልድ
@አጨብጫቢትውልድ 2 жыл бұрын
ሳህ
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 жыл бұрын
He is a writer by nature. Amazing young man. He is wise, intelligent and gifted. He should get the chance to caltivate and maximize his knowledge. GOD BLESS HIM
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ገራሚ ልጂ ነህ
@kediradame8452
@kediradame8452 2 жыл бұрын
እሼቱ ላአላህ ብዬ አድንቂሃላዉ🙏አላህ እንዴ አንቴ አይናቶቹ ሚሊዬን አድርጎ ይስጣን🙏ላዝች ምስክን እትዮጵያ ሃገር🙏በርታ ወንድሜ
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ወጣት ነው አላህ ሁላችሁንም ይርዳችሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ደስ ሲል አመስጋኝ ነህ ጌታ ይረዳሀል ከፍ ብለክ የጎዳና ልጆችን እንደምትረዳ አልጠራጠርም ጀግናው ወንድማችን💪💪💪💪💪👌👌👌👍👍👍እሼ ምርጡ😘😘👌👌👍👍🙏🙏🙏
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው እግዚአብሔር ህልሙን ያሳካለት 👐
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ይገርማል እንደዚህ አይነት ጀግናም አለ ወንድሜ እማ አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክህን ይቀይርልህ
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 2 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ የኔ ጀግና ታባርክልኝ የእዉነት በጣም የምገርመ ልጅ ኔክ
@yonaskesete8686
@yonaskesete8686 2 жыл бұрын
Eshi you are really amazing man. I remember you.. When you left Eb yebeteseb cheweta,. You said I want to change.. I have learnt much from you, you don't want to stick in one position.. With these 2 years you been travel so far.. What can I say I watch all your programs.. Your ideas are brilliant. Keep work hard wendime yimecheh. Much love from Eritrea. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኣድናቒኻ እየ ፡ዮናስ ካብ ኤርትራ ።
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
የምገርም ነው እናመሰግናለን🙏💚💛❤️
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
የጥበብ ሰው መገኛው የት እንደሆነ ማንም አያውቅም ወንድሜ በርታ የግጥም መድብልህን ያሳተመልህ ሰው በፈጣሪ ስም ምስጋና ይድረሰው።
@seyfedinibrahim2502
@seyfedinibrahim2502 2 жыл бұрын
የምትገርም ሰው ነህ እኮ እሼ እግዝአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ አብዝቶ አብዝቶ...
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 2 жыл бұрын
He had a good talent! To be honest he can be a good actors. Please guys help him.
@wubtube1219
@wubtube1219 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ፈጣሪን አላማርርም ሆ በርታ ወንድሜ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው በቃ ሰውን ለመርዳት ሰው ብቻ ሆኖ መገኘት ነው እንደ አንተ አይነት ሰው የተወሰነ ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጎዳና ኑሮ ይጠፋል 🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@hanaaabera364
@hanaaabera364 2 жыл бұрын
እሽዬ ሁሉን ሰቶሀል ፈጣሪ የእውነት ቃላት አጣሁ ከማልቀስ ውጭ
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
Impressive! This young man’s very smart and talented. He should be helped to evolve his knowledge and to achieve his dream and hope.
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new sara
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
ሰላም ለናት አገራችን ኢትዮጵያበዠ በጣም ምርጥ ልጅ ፍቅር ያሸንፋል የትም ብትሆን
@DAYLIArada
@DAYLIArada 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን !!!!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
የሚገር ችሎታ የሚገርም መስተዋል በጎዳና ብርድ በርሐብ በስቀቀን አልሰጥም አልኩኝ እጄን 🙏
@tsebaygelagay5158
@tsebaygelagay5158 2 жыл бұрын
እሼ ስላአንተ ለማውራት ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልኳለው 💚💛❤️
@aidatewolde4308
@aidatewolde4308 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ አይዞህ አሁንም ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሄር ይከተልህ
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ልብካ ዝትንክፍ ወዲ ብጣዕሚ ንፉዕ ተስፋ : ሓይሊ : ትዕግስት ዘለዎ ሰብ ንፉዕ ደስ ይብለካ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ጎበዝ ልጅ
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
እሸ ሁሉ ገብ ስራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ከትንሽ እስከ ትልቅ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ደስ ይላል ፈጣሪ ያበርታህ🙏🙏🙏 💚💛❤
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ በፈጣሪው ታስፋ አርጎ ወደ ፊት መጋዝ ከቻለ በምንም ውጣውረጥ ውስጥ ቢሆንም አንድ ቀን ያሰበበት ደረጃ ከመድረስ ሚያግደው የለም ከፈጣሪ ጋር
@hayukatube
@hayukatube 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ልዩ ሰው ነህኮ እርግጠኛ ነኝ ልጁንም ትልቅ ቦታ እደምናየው በጣም ጠንካራ ነህ ጥንካሬህ ጎዳና ላሉ ልጆች ብቻ ሳይሆን ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
እሺ ወሎ መች ነዉ የምትሄደዉ።።። በተረፈ ፕሮ ግራሞችህ ደስ የሚሉ ናቸወ።።
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በ18አመት እደዚህ ያለ አስተሳሰብ የሚገርም ነው እኔ ምልበል እውቀት የለ ትዳር የለ እረ የስደት ያለክ
@seadamuhammed2135
@seadamuhammed2135 2 жыл бұрын
እኛም በዚህ እድሜችን አረ ቤት እየሰራን ነበር ምን ይገርማል
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
አብሽር ጠበቃየ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
@@seadamuhammed2135 አች ምሰራሽ የማዳቤት ስራኮ እውቀት አያስፈልገውም ውደ
@joannag9928
@joannag9928 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አይዞህ ልጄ ተስፋ አትቁረጥ ።እግዚአብሔር ይረዳሃል።
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
አቦ እሸቱ ሠላምህ ብዝት ይበል እድሜ በተሠጠ በጨመርኩልህ ኡፍ ጀግና እናት ወልዳለች አባትም ወንድ ጀግና ወልዶል አቦ ሠላማቸው ደስታቸው ይብዛ
@mekayawolloyewa
@mekayawolloyewa 2 жыл бұрын
ሱበሐን አላሕ እሸ አተን ማን ብየ ልጥራክ ያረብ ልዩ ሰው ነክ አላሕ ይጠብቅሕ ባለሕበት ሑለየም አላሕ ከጎንክ የሑንልክ ሑለየም አላሕ ይጠብቅሕ
@seifet.k.afrikano1415
@seifet.k.afrikano1415 2 жыл бұрын
Wonderful job you are a true son of Ethiopian. Be blessed!
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 103 МЛН
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Dawit Dreams
Рет қаралды 488 М.