ደራሲ ቡርሀን አዲስ ኮሜዲያን እሼን ኢንተርቪው አደረገው፡፡ Comedian Eshe and Author Burhan Addis

  Рет қаралды 89,478

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

This is where you should find yourself when different questions pound upon your mind. questions are answered, and of course, asked. The Comedian and The Author are collaborated to give us ideas that have never crossed our mind, critics are painful but when told in a comedic way they are fruitful.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 307
@farahmedia5126
@farahmedia5126 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እሼ ምርጥ ኢትዩቢያውይ ነህ በቅርብ ቀን ባውቅህም ስራወችህ ይመቹኛል በቃ _እስኪ ቡርሀን አዲስ መምጣቱ ያስደሰተው ላይክክክ_
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 жыл бұрын
👍👍👍
@mdvip3607
@mdvip3607 3 жыл бұрын
እኔም የምር ተደስቻለሁ የኔ ልዩ እኳን መጣችሁልኝ
@shimelistulu83
@shimelistulu83 3 жыл бұрын
በእናንተ መነጽር አገሬ ኢትዮጵያን በተስፋ ተሞልቼ አየኋት ምርጦች ናችሁ እሼና ቡርሃን ተባረኩ👏👏👏
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ዛሬ አንደኛ ነኝ ቡርሀን መድጋሚ ተከስቷል እሼ ምርጥ ሰው እድሜህ ይርዘም
@ሀሊመትሰይድየወረኢሉልጅ
@ሀሊመትሰይድየወረኢሉልጅ 3 жыл бұрын
ወው ማሻ አላህ
@farahmedia5126
@farahmedia5126 3 жыл бұрын
_አህሌን መሀመድ አሊ አልቡርሀን እና እሼ ተከሰቱ ማሜ በድጋሜ እንኳን ብቅ አልክ ሁለታችሁ ጀግና ናችሁ ሸጋ ሀሳብ ይዛችሁ መጥታችኋል ወድፊት ህዝቡን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ_
@senibintmehdi3713
@senibintmehdi3713 3 жыл бұрын
መሀመድ ፊሎ የኔ ዘመን ጀግና። ብዕርህ ይባረክ እሼ መልካም ሠው
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
በእውነት እሼ በሚገርም ተመስጦ ነው የማዳምጠው ያንተን ጠቅላላ ፕሮግራሞች ሁሉም ትልቅ ሀገራዊ ጠቀሜታና ትልቅ ትምህርት ይሰጣል
@ሰአዳይመረ
@ሰአዳይመረ 3 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ሙሰሊም ክርሰቲያኖችን ያዋደን ያፋቅርን እናንተንም የታሪክ ሰው ያድርጋችሁ ውዶቸ 👆👍🙏
@አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ
@አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ 3 жыл бұрын
እሼ ከማሳቅ የዘለለ ድንቅ አይምሮ አለህ ተባረክ አሪፍ ትምህርት ነው የውሀና ወረቀቱዋ እኝም ቤት ትተገበራለች ከዚ በህዋላ
@emanMtytube
@emanMtytube 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ማሜና እሼ ማሜ ምርጥ ተሰጥኦና ምርጥ አስተሳሰብ ያለህ ውንድሜ አላህ ይጠብቅህ እሸ እኔ በጣም አክብርሀለሁ የምታቀርባቸውን ቢድወውች አያለሁ ግን ኮሜት አልሰጥም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማንነትህን የማትርሳ ሀገርህን ወዳድ የሰውን ሀሳብ የምትርዳ ምርጥ ወጣት👍💪
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 3 жыл бұрын
When I see smart young people like you, my Ethiopia has a future. Much respect to my brothers!
@efuyegela5221
@efuyegela5221 3 жыл бұрын
እሸቱ የነገሮች እይታህ ገራሚ ነው ። I like your perspective about job creativity.. Bravo !!
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 жыл бұрын
በል እሼ ቻለው ሁልቀን መጠየቅ የለም እሼ አክባሪህ ነኝ የምር በጣም ነው የምወድህ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።ታደላችሁ አትለንም ይሄ ልጅ እኮ በቅርስነት የሚጠበቅ ልጅ ነው።በጉጉት እንጠብቃለን
@samphone445
@samphone445 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ይላል ምርጦቼ ታሪክ ትሰራላቹ ኢትዮጵያዬን ሰላም ያድርግልን አከብራቹሀለሁ
@emumiftah5819
@emumiftah5819 3 жыл бұрын
እኔም በኮመንት አብሬ እሰራለሁ በርቱ
@TheBex2007
@TheBex2007 3 жыл бұрын
What a nice interview, the questions are really good ones and the way Eshe answered them is amazing. Kudos to both of you guys, keep going.
@ethio5253
@ethio5253 3 жыл бұрын
እሼ እሄን ከባድ ሚዛን ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@genetaschalew6499
@genetaschalew6499 3 жыл бұрын
I am so proud of you dear Brother God bless you!!
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 3 жыл бұрын
You did Great job and I proud of you
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችዉ እሸ እናመሰግናለን ማሜን ክበርልን እንዳአንተ አይነተ ያብዛልን
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
እኔ የእሸቱመለሰን ስራ የማየው እንደአንድ የምወደው የት ምርት ክፍለ ግዜ ነው ቡርሀንደግሞ ተሰምቶ የምይጠገብ ድንቅ ሰው ነው
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 3 жыл бұрын
ኧር ምን ብየ ኮሜንት ልፃፍ እናተን የውለድች እናት የተባርከች ትሁን በርቱልኝ ምርጦች
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ተመስጨ የተከታተልኩት ምርጥ ቆይታ ነበር ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ
@genetfaji5359
@genetfaji5359 3 жыл бұрын
Really it was an amazing conversation!! all is right thank you guys.
@አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል
@አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል 3 жыл бұрын
Waooooooo shkuren እሼ ውስጤ የሆነሰው ስላቀረብክ በጉጉት እጠብቃቹዋለን ውስጤ ነው ማሜ እረጅምእድሜ እና ጤና
@ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
@ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ማሜ እሼ መልካም ቅን አሳቢ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@melkam_sisay
@melkam_sisay 3 жыл бұрын
እሼ ለጉራ ብለህ እንዳላወራህ በደንብ አውቃለው። በመናገርህ ሁላችንን አነቃኸን። ተባረክ። 💚💛❤️
@መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ
@መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ 3 жыл бұрын
ዋው ብዙ ብዙ አጨብጭቤለሁ እሼ ትልቅ አእምሮ የምር ሙህር ጥያቄውን በዘረራ ተወተህዋል ማሜን ጠያቂ ሁኖ ሳየው የምር ጣቴ ሳይቀር አልቦኝ ነበር ማሜን ጠያቂ ሁኖ ሳይሆን ተጠያቂ ሁኖ ስለማየው በዛለይ ደስ እሚል ሙህርም ነው አደበቱ ጣፋጭ ትንታኔው ለዛው እውቀቱ ፍፁም ብሎ ማለት ለእኔ ማሜ ወይም ቡርሀን ነው
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ሁሉንም አሼ ወንድማችን 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተገናኙናማ ጭቅላታችን ላይ መልካም መልካም ነገሮች ዝሩበት
@halimaawel1131
@halimaawel1131 3 жыл бұрын
You guys are amazing and awesome am very proud of you.
@nostredamos1808
@nostredamos1808 3 жыл бұрын
One of the best ... seriously I learned a lot እይታቹህ ይገርማል .. thank you again
@keyradenumermahammed3397
@keyradenumermahammed3397 3 жыл бұрын
Woow የኛ ሚሪጦቺ አለህ ይጣቢቃቹ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 3 жыл бұрын
ወይኔ እናንተ ልጆች ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች እሼ ዋው ቡርሀን ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@lilmesfin1287
@lilmesfin1287 3 жыл бұрын
Your are literally an intelligent enough! Eshe I am your big fan
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 3 жыл бұрын
ኢሄን ፔጅ ያላወኩበት ወቅቶች ፀፀተውኝ ወደ ኃላ ተመልሼ መመልከት ጀመርኩኝ ፣ በጣም የተደነኩበት ፕሮግራምች ፣ በብዙ መንገድ የሚያንፀን ትምህርቶች እሽዬ አቤት አስተሳሰብ አስደነከኝ ፣ ከእዚህ በላይ ያርግልህ ፣ እግዚአብሔር ድንግል ከጎንህ አትለይ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
ቡርህን & እሼ ትልቅ ሊታሰብበት የሚገባ ግዴታ ነው ያነሳቹት በጣም ነው ምወዳቹ የኔ እስተዋዬች እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ
@gallerygallery2412
@gallerygallery2412 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው የተላለፈው ሀሳብ አቦ ምን ብዬ አድናቆቴን ልግለፅላችሁ በቃ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ።
@abuimanamantube7958
@abuimanamantube7958 3 жыл бұрын
አገራችንን አላህ ይጠብቅልን ሰላማችን የበዛ ይሁን ለሰጪ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጠው
@yesufhassen7422
@yesufhassen7422 3 жыл бұрын
Just subscribed. Thank you Eshetu, all you mentioned makes senses.
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 3 жыл бұрын
Betam gobez eshetu.i like your ideas ,your motive, your intention. Never be discouraged.keep going, keep shining 👏👏👏👏👏
@michaeltrf
@michaeltrf 3 жыл бұрын
It’s a very on point conversation. My curiosity is that how many people is going to watch your show all around Ethiopia. Both of you guys are amazing people! Keep persuading people in any way.... respect!!
@07makeda
@07makeda 3 жыл бұрын
Eshae I’m so proud of you when you are awaken you start thinking about others without any attachment to them little things make a difference
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ተሸ ሁሌም አዳድስ ሃሳብ ስለምትሰጠን አንተ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ እስኪ ማነው ስለ ስኳር እና ለውሃ ብክነት እኛ እራሳችን ነን የሚል ላቅ ያለ አድናቆትም አክብሮትም አሉኝ ለአንተ
@eliasabdu8755
@eliasabdu8755 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር። ሁሉም የቻለውን ትንሽዬ ነገር ቢያረግ አንድ ሀላፊነት ተወጣ ማለት ነው። ሁለታችሁም ምርጥ ናቹ በርቱልን
@ninafentaw9252
@ninafentaw9252 3 жыл бұрын
የሚገርም ሾው ነው እናመሰግናለን /2/ ጎበዞች ናችሁ ።💐👍
@osremilnahe6708
@osremilnahe6708 3 жыл бұрын
So many inspiring thought...i really enjoyed it 🙁🙁🙁
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
So good economic perspective and best responsible person keep it loud until u change the society mentality
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 3 жыл бұрын
Eshetu is an amazing guy. I like your positive outlook in life. I know you are going to be a very successful entrepreneur. Keep doing what you are doing, you will go very far!
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 3 жыл бұрын
how perfect things are when two good people meet and share ............thank u
@fatumajemal7570
@fatumajemal7570 3 жыл бұрын
ሰላም አሼ በጣም ተልቅ ሰዉ ነው የጋበዝከዉ እናመሰግናለን ደደሰ የሚል ኘሮግራም ነው መሀመድ ብርሀንን አአንተንም እንወዳችዋሉን የምትናገሩት አዉነት ሰለሆነ አአላህ ያጠብቃችሁ
@haileyesusworkineh2247
@haileyesusworkineh2247 3 жыл бұрын
Sometimes when we use our mindset we dig out golden thinking. God bless those guys....super star of z future ethiopia. Burihan addis go up on. Eshe ur beyond ma thinking...
@kaslikkaslik2794
@kaslikkaslik2794 3 жыл бұрын
በእዉነት አስተማሪ ዉይይት ነዉ አገርን ትዉልድን እምሮን ይገነባል በረቱ ያብዛላችሁ
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 3 жыл бұрын
እሥቲ ማሜ በተከታታይ ይቅረብልን የምትሉ ላይክ
@Sirage111d
@Sirage111d 3 жыл бұрын
I'm so happy to watch both of u happy cos you are super men I could imagine that ppl can learn from you guys it's nice msg for our nation
@nibrasjemal3567
@nibrasjemal3567 3 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እባካችሁ ክፍል ሁለት ዬለውም ቡርሃን እና እሼ በርቱ
@amiramuzemil4856
@amiramuzemil4856 3 жыл бұрын
ምርጥ፡ጥምረት፡ማሜ&እሼ፡አላህ፡ያግዛቹ፡በርቱልን።
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 3 жыл бұрын
እሸ ምን ልበልህ አኮራኀኝ በሌሎች ሀገሮች የምቀናውን የአሰራር መንገድ ተከትለሀል እግዚአብሔር ህልምህን እውን ያድርግልህ
@Sirage111d
@Sirage111d 3 жыл бұрын
You both are similar and have substance ideas and both brave enough to do things differently I mean different different professional really wonderful to watch both of u keep going Allah bless you
@mametube3653
@mametube3653 3 жыл бұрын
አስተያየቴን አንብበው እሸ እኔ የምፅፍልህ ከአረብ አገር ሆኘ ነው አንድ ስደተኛ ወንድምህ ነኝ ግን እጅግ በጣም ቅን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ ኢንሻ አላህ ከስደት መልስ በአላህ ፍቃድ አግኝቸህ በአካል አግኝቼህ መተዋወቅ እፈልጋለሁ ማለትም አንተ ማለት ኢትዮጵያዊነትህን በትልቁ ያሳየህ ጀግና ነህ ሲቀጥል ወደፊት ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን ብየ አስባለሁ ሰው ማለት ማን ማለት እንደሁ ትርጉሙ ካንተ ተግባር አይተናል እና አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ። M ከሳኡድ አረቢያ
@tesfayeyimam3700
@tesfayeyimam3700 3 жыл бұрын
how can i have the email of Burhan Addis(Mohammad Ali) please help me. Thank you for the program.
@utopia6446
@utopia6446 3 жыл бұрын
This is amazing you guys you’re reading my heart ❤️ 🌱
@ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
@ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 3 жыл бұрын
Eshe, please work more on organ donation. Thanks
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 жыл бұрын
ወየው እሸቱ ተጠያቂ ሁነኋል በልቻለው እኔ ግንጠያቅው እፈራዋለሁ አላህይጠብቃችሁ ሁለታችሁንም የኢትዪጰያ ጀግናናችሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ7ጐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ7ጐ 3 жыл бұрын
ብርቅዬ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች / ወንድሞቻችን / ጥሩ ፕሮግራም ነበር በብዙ ተምሬበታለሁ መጨረሻችሁን ያሳምርልን ፡
@እናትክፉአይካት-ወ3ኀ
@እናትክፉአይካት-ወ3ኀ 3 жыл бұрын
እውነት በናንተ ብዙ ተማርኩ በተማርኩት እመጠቀም ያድርገኝ ሳላውቅ ብዙ ነገር አጠፋነበር
@wolde42
@wolde42 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እንደ እናተ አይነት የወጣት ትልቆች ያብዛላት ቡርሃን እሼ ከእናተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን 💚💛❤️👏
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 3 жыл бұрын
ወይ እሼ አስተሳሰብ ብሎ ዝም ፈጣሪ የሁለታችሁንም ምኞትና እቅዳችሁን ያሳካላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
@ሀረግየሥላሴልጅሀረግ
@ሀረግየሥላሴልጅሀረግ 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ሰው ነህ በርታ ሀሳብህን ሁሉ መድሀኒያለም ይሙላልህ ያስፈፅምህ መልካምና ትልቅ እራእይ ያለህ ልጅ ነህ
@samsungsam4681
@samsungsam4681 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስ ይሚል ተሰፋ ነው እግዚአብሔር ይረዳችሁ 👌👌👌
@saten7655
@saten7655 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት !!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ/ይባርካችሁ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
Masha Allah Ahlen Muhamed Ali(burehat) & Eshtu huletachhum mrt Ethiopian nachhu bertu Zergnochn Allah yastekaklachewu
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 жыл бұрын
ሞ እና እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ናችሁ እናንተን ሳይ እፅናናለሁ ምክንያቱም ብዙ ወጣቶች ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ ጊዜአቸውን የውሸት ሰበር ዜና በመስራት ጊዜአቸውን የሚያባክኑ አሉና።በርቱ አላህ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ እናመሰግናለን🙏
@Mነኝየሪሃንታናሽ
@Mነኝየሪሃንታናሽ 3 жыл бұрын
አቦ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹ መሰሎቻቹን ያብዛልን እሼ አና ቡርሃን
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች አላህ ይጠብቃቹ በርቱ👍👍
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ትክክል ነው 👍በ አሁኑ ጊዜ ለህሊናው የሚታዘዝ ሰው በጣም ትንሽ ሰው ነው
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
በጣም የሚቆጨኝ ነገር እሰከአሁን መሀመድን አለማወቄ እድሜና ጤና ይስጥህህህህ
@saronaddis9068
@saronaddis9068 3 жыл бұрын
እሼ ከእድሜህ በላይነህ ሁሌም ነው ቆሜ ማጨበጭብ ልህ keep goin 👏🏼👏🏼👏🏼
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 жыл бұрын
እሸቱ ወልጄ ሳላደርስህ አልቀርም።ግን አንተን ሳይ የኔ እድሜ ቁጥር ነው የሆነብኝ።አላህ ብርታቱን ይስጥህ።በነገራችን ላይ አንተ ባትለውም ስራህ ግን ከሀገር ፍቅር የመነጨ ነው።
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 3 жыл бұрын
ቡርሀንዬ እንኳን ተመለስከልን ተባብሮ በመስራት ድል ይመጣል ድልም ታደርካላቹ እሼ ተመልካቹ የመዳም ቤት ቅመሞች ናቸዉ ተመልካች እንዲያየዉ ችግር የለዉም እንከታተለዉ አለን በክፍል ከፋፍሉት አጠር ይበል የኔ ሀሳብ ነዉ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
የአንተስ አይነት ሰው መቶ በተፈጠረ እንዳው እናትህ አንተን በምውለድዋ ለኛም ስጦታ አበረከትችልን እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🌺🌺🌺💕💐
@sarasalomon9473
@sarasalomon9473 3 жыл бұрын
👏👏👏 respect ብዙ ተምርያለው🙏
@binaini2553
@binaini2553 3 жыл бұрын
ይመቻቹ አቦ,,,,ይቀጥል
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
ምን አለ ዘረኛ የሆኑ ወጣቶች ከናንተ ቢማሩ አእምሮአቸውን ሊእድገትና ለቅንነት ቢያሰሩት
@abdigali7424
@abdigali7424 3 жыл бұрын
I have a big respect for both of you!!!
@semutube8222
@semutube8222 3 жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን ብረሀንዬ የኔ ጀግና❤
@rahelabadi
@rahelabadi 3 жыл бұрын
Very fruitful interview 👏🏽
@እሙመወዳእሙየህይ
@እሙመወዳእሙየህይ 3 жыл бұрын
ወው ሁለታችሁንም ስወዳችሁ እናተ ምራጥ ኢትዪጲይዊ ናችሁ የኔ ምራጣች ኑሩልኛ ባላችሁበት አላክ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ የኔ ወድምች በማይልቀው ውድድድድድድድድድድድ
@fadefade5762
@fadefade5762 3 жыл бұрын
ማሻአለህ ዳስ ይላል ስወዳቹ ምርጥ እትዮጵያዊ ነቹ💚💚💚
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 жыл бұрын
Des setelu yenatu ayinet sew yabzalen fexaarii edme na xeena yisxachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ Ashe qonjoo haasab new bertalen.
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዩጵያ ልጆች የምር አኮራችሁኝ አላህ ህልማቹን እውን ያርገው እሼ ዛሬ ገና ነው subscribered ያደረኩህ በጣም ትልቅ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዩጽያዊ ነክ ምኞትህ እውን ያርገው አሚሚን
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሼ ምኞታች ፈጣሪ ያሳካላቹ ትልቅ ደረጃ የምደሩበት ቀን ቅርብ ያድርግላቹ አብሽሩ ይሳካል እሩቅ አደለም ህልማቹም እዉን ይሆናል ትችላላቹ👍👍👍👍👍👍
@simegngirma843
@simegngirma843 3 жыл бұрын
youtub ...እንዲ ቁምነገር ፡ እይታን የሚጨምር ፡ አመለካከት የማሳድግ ፡ በማየቴ ፡በማዳመጤ ፡ ተምሬበታለው ፡፡ ህብረተሰባዊ ለውጥ ከግለሰቦች የአስተሳሰብ ለውጥ ይጀምራል ፡ ፡ እኔም ከማህበረሰቡ አንድ ነኝ እና ፡ በማዳመጤ አትርፌለው ፡፡ብርሀን ምርጥ ኢትዬጲያዊ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡እሼ በአዲስ ነገር ፡በርታ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ወንድሜ አተ ኮሚዲያንነትን አልፈሕ። ለኔ። የወገኔ የፍቅር ደምስርነሕ ክብር ለአተ። ይመችሕ ወንድሜ አትለወጥ ገዘብና ስልጣን አያታልሕ። 💕
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ
@መሬምሁሴን-ፈ7ቘ 3 жыл бұрын
ሁለትየኢትዩጽያእንቁውችአላህይጠብቃችሁ
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 3 жыл бұрын
ገራሚ ሀሳብ በጣም ታላቅ ሠው ተመቻችሁኝ ይህ ሀሳብ ይቀጥል ብዙ ለሀገር እሚበጁ ትውለድ እሚናጡ ሀሳብ መውለድ እምትችሉ ወጣቶች ናችሁ መውለድ ብቻ አይደለም የወለዳችሁትንም ማሳደግ እምትችሉ አንደሆናችሁ ሁኔታችሁ ያሳብቃል በርቱ
@z.hassenz.hassen1894
@z.hassenz.hassen1894 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያበርታችሁ በጣምደስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁ
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 3 жыл бұрын
Eshetu and Buran You are Absolutly correct, Go ahead
@selehadinshemsu2038
@selehadinshemsu2038 3 жыл бұрын
Wow merte hasbe hulunm yedrshwen yewta tnx
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 жыл бұрын
ማሜውጀግግና፣አሼው፣ምርጥየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ልጆች
@ኡህትሙሀመድ
@ኡህትሙሀመድ 3 жыл бұрын
ዋው እሸ ጉበዝ በርታልን ምርጥ ልጂ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
የኔ ብሎ ነገር የለም ለሌላው ካላሰብን ከእንስሳት የተለየን ተደርገን የተፈጠርነው እኮ ነገሮችን እንድናመዛዝን ነው የሰው ልጅ ጥሩ ካልሰራ ከእንስሳ በምን ይለያል?ፖለቲካና ውስጥ ሆናችሁ ለሆዳችሁ ብቻ እየሰራችሁ የሰውን ደም በቀላሉ የምታፈሱ ወገኖች ከወጣት እሸቱ ተማሩ:: ረጅም እድሜ ተመኘሁልክ:እኔም ሀገሬን እወዳታለሁኝ:ክብር ለሀገሬ ህዝብ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን::
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 9 )
27:36
ለዛ
Рет қаралды 21 М.