ሥነ ምግባር፣ሥነ ስርዓት እና ሕገልቦና ! ነፀብራቅ ከ ቡርሀን አዲስ ጋር | Netsebrak | ነፀብራቅ|ፍልስፍና‪@NBCETHIOPIA‬

  Рет қаралды 3,199

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@MuftadinShermolo
@MuftadinShermolo 5 ай бұрын
የዚህን ሰው ንግግሮች ከሰሞኑ ህያደንኩ ማድመጥ ጀመርኩ ከአውን አውን ንግግሮቹ ህርስበህርስ ተፋልሰው አፒታዬቴ ይዘጋል ብዬ ነበር ግን እንደሌሎች ሙሁርነን ባዮች አይደለም ።ህድሜና ጤና ይስጥልን ምንማለት ይቻላል በርታልን።
@MohammedZine-co7ev
@MohammedZine-co7ev 5 ай бұрын
Burhan እረጅም እድሜ ❤
@Read1144
@Read1144 5 ай бұрын
ቅድስትና ቡርሀን እናመሠግናለን አሪፍ ሀሳብ ነው። ቡርሀን ግን ጠፍተኻል በሰላም ነው ወንድሜ? አትጥፉብን 🙏
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 5 ай бұрын
ይሔ የመከነ ትውልድ ይሔኔ ይህ ፖስት "ነፀብራቅ" አንድ ሙዚቃ ቢሆን በመቶ ሺ ቤት ታይቶ ነበር😭😭😭
@MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf
@MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf 5 ай бұрын
Kidst betam konjo tiyake eyetyksh wendme burhan bemigerm menged sle miyasredan betam Des blogal eski endih aynet program bdenb mesrat ketlubet enam atitfubn
@AbdulkerimAbduislam
@AbdulkerimAbduislam 5 ай бұрын
Enamesegnalen bertuln burhan dnk mabraria kemhuranochachn tleyalek ateyayk ydenkal Allah ychemrlk
@ebdras5409
@ebdras5409 5 ай бұрын
❤❤❤
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 5 ай бұрын
ለነፀብራቅ ብዬ NBC subscribe አርጌያለው
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 5 ай бұрын
AND SEAW LIYZ YEMIGEBAW TLQ ASTEMARI MELKT NEAW YASTELALEFACHUT!!!!!
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 5 ай бұрын
የኦሪት ሕግ 10ሩ ሺሕ ገጽ ይወጣዋል የሐሞራቢ ሕግ በሰራሱ ይሕን ጥሰው ነው የክሩሴድ ዋር በሐይማኖት ስም ከ11ኛው ክፍለዘመን በፊት የተከናወነው የሁሉም ሐይማኖት መሪዎች 90%ቱ ለሐይማኖቱ ሳይሆን ለጥቅማቸው የቆሙ ለማይረባ ፖለቲካ የቆሙ ናቸው ቸምሳሌ የሰሜኑ ጦርነት ወያኔ የቀሰቀሰው ማንን ነው? ኦርቶዶክሱን ሙስሊሙን ጴንጤውን ካቶሊኩን ነው። እኔ የሰማሁት ትግራይ ሕዝብ በሐይማኖቱ ጠንካራ ነው ሲባል ነው ስሰማ 60 አመት ያለፈኝ ወያኔዎች ተሸንፈው የያዙትን ለቀው ሲወጡ ለሥራ እየተከተልኩ ኮምቦልቻ ደረስኩ ዩኒቨርሲቲውን ሆስፒታሎቹ ተዘርፈው ፋይሎች ተቀዳደው ኮምፕዩተሮች ተሰባብረው መሰሰኮቶች ተሰባብረው አየሁ የሆቴሎች በርና አጥር በመጠጥ ጠርሙሶች ።ስብርባሪ ተሞልቶ አየሁ በትኩሱ ነው። ትግራይን የወረረ የለም ነበር በሚሊዮን የሚቆጠሩትን የቀሰቀሰ ወያኔ ነው እኮ ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሆነውን ቆሜ አየሁና እኔም ሙስሊም ነኝ መቀሌ ብሆን ኖሮ ወያኔ ቀስቅሶኝ እምነቴን ጥዬ እኔም ሚስቴና ልጆቼ ሸዋሮቢት ድረስ ዝአፉ ግደሉ ሴት ድፈሩ አያቶቻችሁም ጭምር ብዬ ልልክ ነበር ማለት ነው?ብዬ ራሴን ጠየቅሁ ሸዋ ነኝ ወደጋምቤላ ወያኔ ቢሰደኝ አደርገው ነቀር ?ብዬ ራሴን ጠየቅሁ ለራሴ አላደርገውም ብዬ ከዩኒቨርሲቲው ወጣሁ። ሐይቅ ሔድኩ አንድ አባት ሲነግሩኝ 8ልጃገረዶች ቤት ውስጥ ደብቀው የሸኑት ሽንት አውጥተው ሲደፉ ከርመው ወያኔ ሐይቅን ሲለቅ ከቤት ወጡ ልጃገረዶቹ። ወደአማራና አፋር የዘመቱት እኮ ወታደሮች አይደሉም ሕዝባዊ ማእበል ብሎ ወያኔ የነዳው ነው። ታድያ ሐይማኖታችን የቱ ጋ ነው? ሳንወረር ለመውረር የሰው ሐቅ ለመውሰድ? የወሰንኩት አላደርገውም ነው። መቀሌ ብሆን ግን ? ፖለቲካ ነው ስነምግባርን ደግነትን መተዛዘንን ርሕራሔን ታማኝነትን የፍትሐብሔርና የወንጀል ሕግን የኮመኒዝም ሕግና የናደ የሰባበረ የየይማኖት መሪዎች ፖለቲካ ውስጣቸው ልባቸው ውስጥ ተከምሯል እናንተ ጥሩ ጽንከሐሳብ አንስታችኋል AIእንኳ ቢስፋፋ ውይይታችሁን ድገሙት በጣም እናመሰግናለን
@teta8527
@teta8527 5 ай бұрын
Melkam weyeyet new Enamesegenalen. plz use less English thank you
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 55 МЛН
ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል
1:12:01
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 39 М.