የኢትዮጵያ ኳስ ያላደገበት ምስጢር ፡ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ፡ Comedian Eshetu : Instructor Sewunet Bishaw : Ethiopia

  Рет қаралды 22,499

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@ebrahimfikadu7739
@ebrahimfikadu7739 4 жыл бұрын
አጅግ ግሩም የሆነ ኢንተርቪ ነበር፡ ጋሽ ሰዉነት ሳያቸዉ እና ሳዳምጣቸዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ፡ ያን ጊዜ የነበርንበትን ስሜት ዉስጥ ገብቼ ነበር ያዳመጥኳቸዉ፡ ደሞ በጣም ተጫዋች ናቸዉ እናመሰግናለን ጋሽ ሰዉነት (እሸቱ እይታህን እና አስተሳሰብህን በጣም ነዉ የምወደዉ ፈጣሪ ይጨምርልህ)
@gechkt4079
@gechkt4079 4 жыл бұрын
በጣም ነው የተደሰትኩት ትክክለኛ ሰው አቅምያለው እውነት የሚናገር ሰው ነው ረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 4 жыл бұрын
ምርጥ ስብእና ያለው ኢትዮጵያዊ ጋሽ ሰውነት ቢሻው
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
ጋሽ ሰውነት በኢትዮጵያ ውስጥ በዘረኞች እና በባለጊዜዎች እጅግ በጣም የተገፉ ሰው ናቸው በእውነት ስንት እና ስንት ስራ ሰርተዋል እኮ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ😭 💔 ምናለ ባይሆን የባህርዳር ከነማ ወይም የፍሲል ከነማ አሰልጣኝ ቢሆኑ በጣም ነው ደስ ሚለኝ💙💜
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 жыл бұрын
ጋሽ ሰውነት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 4 жыл бұрын
ስወድህ ሰውነትዬ ጀግና እድሜና ጤና ይድጥህ አተ ባለህበት ሁሉ በጉጉት ነው እምጨርሰውም እማየውም
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 4 жыл бұрын
ውይ ቃለመጠየቁ ሲያልቅ ከፋኝ ባየው ባየው እማልሰለቸው ጀግናው ሰውነት ቢሻው
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 жыл бұрын
ማይጠገቡ ሰዉ ጋሽ ሰዉነት ጀግናችን ረጅም እድሜ ኑሩልኝ አሁን ሀገራችን ከጎጠኞች አሰራር ነፃ ከወጣች ሁሉም በእዉቀቱ በችሎታዉ ሚሰራባት ሀገር ከሆነች ሁሉም ቀላል ነዉ ምቀኞችክ ግን ይፈሩ ታሪክ ሰርተካል
@yetnoratube9801
@yetnoratube9801 4 жыл бұрын
Thank you Ehsetu, you are doing an amazing interview with Instructor Sewnet Bishaw. Keep it up bro.
@selamtefera7894
@selamtefera7894 4 жыл бұрын
Exactly
@mogedmedia6700
@mogedmedia6700 4 жыл бұрын
ሰውነት ቢሻውን የሚያክል የቡድን አሰልጣኝ ለማግኘት ብዙ አመት ይፈጃል። ለማሸነፍ ችሎታም ብቻ ሳይሆን ሀገራዊ/ብሄራዊ ስሜትም ሊኖር ይገባል!
@davidzeru5219
@davidzeru5219 4 жыл бұрын
Great coach man ! Whenever U R in our heart !🙏 Big respect Sewunet bishaw ! We L❤Ve you! Long live ! God bless you.
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ጋሽ ሰውነት ቢሻው በጣም የሞዶት የማከብሮት አባቴ ናቸው አላህ እድሜዎትን ጤናዎትን ይስጦች እሼ ቅመም እኮ ነክ ሰላምክ ይብዛልኝ
@habentsegay8574
@habentsegay8574 4 жыл бұрын
1000 አመት ያኑርልን ፈጣሪ የኢትዮጵያ አባ ኩራት
@kalitemtime7392
@kalitemtime7392 4 жыл бұрын
ደሬ እጅግ በለገስክው ምክርህ ደስ ብሎኛል በቀል የእግዚአብሄር ነው ሁሌም መል ካም መሆን
@hanaabate2761
@hanaabate2761 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ማራከስ በዛ ልክ ብለሀል እባክህን በዚሁ ቀጥል ብዙ መታየት ያለባቸው አሉ አድናቂህ ነን
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ለኔ
@ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ
@ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ 4 жыл бұрын
እሽ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሁ ደብሮኝ ነበር ያንተሳቅ ውስጤነው
@kirimohamd5710
@kirimohamd5710 4 жыл бұрын
እሸቱ እንኳንበሠላምመጣህየኢትዮጵያ ጀግና።
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 4 жыл бұрын
INSTRUCTOR Sewnete, you are always ❤ in our blood 💙 ❤ ♥ 💖 💜 💛 💙 ❤ ♥ 💖 💜 💛 💙 ❤ ♥ 💖 💜 💛 💙 ❤ ♥
@eyobtsegaye105
@eyobtsegaye105 4 жыл бұрын
እሼ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@countrytube4850
@countrytube4850 4 жыл бұрын
Bravo Eshetu...arif new.intro demo betam nice.
@kessissettea1745
@kessissettea1745 4 жыл бұрын
እጅግ እንወድሀለን በርታ ከበፊት ከኮሜዲያን እጅግ ቁምነገረኛ ነህ የምመክርህ ቢኖር በርትተህ ፀልይ ከስራህ ሁሉ በፊት ፀልይ ንስሐ ግባ ሥጋ ወደሙ ተቀበል የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ቀሲስ ሰጤ ነኝ ከአሜሪካ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
በቅድምያ በእድሜ ዘመኖ ለሰሩት ስራ ሁሉ ምስጋና ይድረሶት አባታችን ኢትዮጵያ የአለም ዋንጫ ስትበላ ያሳዮት።
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
እኔ ከሶ ምመኘው የኢትዮጵያን ልጆች ስለምያውቁ ስፓርቱንም ስለምያውቁት ወጣቱን ከልጅነት አንድ አሰልጣኝ እንዴት ማሰልጠን እንዳለበት መጻፍ ብጽፉ በጣም ጥሩ ነበር በገጠር የመጫወት ፍላጎት ያላቸው ልጆች ኳስ ለምነው ገዝተው ይጫወታሉ መጽሐፍ ብኖር በመጽሐፉ መሰረት የምያሰለጥናቸው ጎበዝ ወጣት አይጠፋም ነበር አደራ እሶ ከጻፉ ምያሳትም አይጠፋም እሸቱም ያስተባብራል እሼ በዝህ እንደምትስማማ እርግጠኛ ነኝ።
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይስጥህ ሲያቆስሉት የኖሩትን ዛሬ አልፎ ተዝናናባቸው። አትዮጵያ ውስጥ አድመኝነት፣ጫጫታ አለ። ስራና ስራውን መሰረት አድርጎ ለሚኖር ሰው አይመችም።
@abebechbayou267
@abebechbayou267 4 жыл бұрын
I like your talk show bro.👍
@asmea4799
@asmea4799 4 жыл бұрын
The hero 🦸 We love you king sewinet
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
ጋሽ ሰውነት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@jemalhassen5890
@jemalhassen5890 3 жыл бұрын
sewunet bishaw my legend
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሁ
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 жыл бұрын
የደሀ ልጅ ነበርኩ በዚህ ላይ የልብ ህመምተኛ...የክርስቲያኖ ሮናልዶ አስገራሚ የስኬት ምስጢር Inspire Ethiopia ዩቲዩብ ቻናል ውስጥ በመግባት አነቃቂ ቪዲዮዎችን ይመልከቱ። ከወደዱን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
@yedenethio4670
@yedenethio4670 4 жыл бұрын
Lemedenwe yemetekorartwe brother 2 part eko beki new aleblziya teselachelehe brother gedalshem. Yemecheshe man👊👊👊
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
Enamesginalen eshe
@tensaegeleta1411
@tensaegeleta1411 4 жыл бұрын
Big respect ✊
@alemaywld6120
@alemaywld6120 4 жыл бұрын
ሰውነት ቢሻው ጀግናችን ነው
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Egiziyabhir edime Tena yisitilin eshetu egiziyabhir kefi yadirgihi
@gashawbirhan8231
@gashawbirhan8231 4 жыл бұрын
Wow Mretie Nbrke Wendmachen
@selamdesta6679
@selamdesta6679 4 жыл бұрын
So Happy!!! to see he..
@mengeworku5462
@mengeworku5462 4 жыл бұрын
Wow Ato Sewenet... Ye Ethiopian baleweleta....yeserahen yesteh Eshe bath amelaleskegn belekso....
@merjantube8250
@merjantube8250 4 жыл бұрын
Very good
@jemalhassen5890
@jemalhassen5890 3 жыл бұрын
ehetu mirt lij fetari hulunm yasamerlh
@sderese
@sderese 3 жыл бұрын
I would like to know how he transited from a teacher to a coach
@tokitoki1117
@tokitoki1117 4 жыл бұрын
U working hard and good eshe tnx alot why not u study the proftion of ur gust u take what they say learn from Meaza biru she work her homework and talk equally with her gust
@habrumedia_3863
@habrumedia_3863 4 жыл бұрын
እሸትን እንደኔ የምትወዱ ሰብስክራይብ አድርጉ
@natanemmedia1
@natanemmedia1 4 жыл бұрын
ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን fg
@alemaywld6120
@alemaywld6120 4 жыл бұрын
እሼ ጀግና ስለሆንክ ጀግና መፍጠር ትችላለህ
@mengeworku5462
@mengeworku5462 4 жыл бұрын
Gen Eshe interview tinsh metadala atsmeselewaleh enji tekekil neh eko.....you see....
@hawi488
@hawi488 4 жыл бұрын
አህለን
@phillimonesethole9988
@phillimonesethole9988 4 жыл бұрын
South Africa yalnewen degafe ersachuet 500 km eyaden naber yedegfenew swenet anbesa
@abrahamwondafrash7549
@abrahamwondafrash7549 4 жыл бұрын
እንዳዲስ የደስታ ስሜት ውስጥ ገባሁ፡፡ 26:38 ላይ የሰውነት ቢሻው ውሃ ለ7 frame 28:38 ላይ ለ 30 frame ሌላ ውሃ ነበር። ባትነካኩት ግን አይታይም ነበር፡፡
@ሰላምየእናንዬአሰፋ
@ሰላምየእናንዬአሰፋ 4 жыл бұрын
እሼ እባክህን ኢንተርቪዎችህን ተከታታይ አድርገህ አቅርብልን በመሃል ሌሎች ፕሮግራሞችን ስታቀርብ የመጀመሪያውን እንረሳዋለን በተረፈ ናዝራዊው አሪፍ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 4 жыл бұрын
ዶክመተሪውን በጉጉት እጠብቃለው የኛ ጀግና
@MGS-dm9kc
@MGS-dm9kc 2 жыл бұрын
documentary is out now?
@merryreda4732
@merryreda4732 4 жыл бұрын
Interview batekorartew tru new
@angosomzemedebrhan4122
@angosomzemedebrhan4122 4 жыл бұрын
Betam ewedkalew ketlbet
@YtkBeatz
@YtkBeatz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇
@farcry6765
@farcry6765 4 жыл бұрын
Pis bro
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 4 жыл бұрын
We must hear the Man.We must see Grass Roots.We must be deep,We are not required to be watch Dog on individuals on privet personal computations,we must see Nature we are not required to be obstacles for individuals,unless we hurt our Natural ghrass Roots.We must base our selves on our specific matters,not to close individual gates,we must see whole professions,we must respect Society Country,we are not requiired to look for foults of individuals unless we go no where if we are jealus for one another, we are against Natural laws,principles,wisedoms We see those matters not individuals,not races,not religions,not areas.Ethernoity Nature,Superpower of Nature is every where in Space and Time.We must be deep and serious consistent,we must see those Europeans,Germany,Rusia,Japan and others Societies ways of life how they respect one another,the Nature.They do not compute to one another,but rise to one another,they see big pictures in individuals
@relaxationmusic6608
@relaxationmusic6608 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግረም ነው። ፈጣሪ ይባርክህ። አዲስ ቻናል ያላችሁ እና ሳብስክርብ የምትፈልጉ በጋራ እንስራ። በመተጋገዝ አብረን እንደግ ። ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይባል ያለ። እስኪ የምትፈልጉ ፃፉልኝ እና ቡድን ይኑረን። ሰላማችሁ በያለችሄሁበት ይብዛ።
@محمدمحمد-ص7خ7خ
@محمدمحمد-ص7خ7خ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@nebiatgezahegn727
@nebiatgezahegn727 4 жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ ፤ ስንት ልበ ጥቁር ሰው ነው በሆድሽ ያለው??! የተሻለ ነገር የማንፈልገው እስከመቼ ነው? ሰውነት ቢሻው ግን በጣም አከብርሃለው ። ሰርተክ አሳይተኸናል ።
@shamyonas
@shamyonas 4 жыл бұрын
Ene ertrawi negn gash sewnet bishaw gn awkachewalehugn yet ydersal Biye tesfa nebereg gn yehew lek ende lela Africa heger. ke afer kofro ye Ethiopia football endalawetaw finishing lay nech nech blachu yehew nech afer lebese beherawi budunun, polotica Ena sport atdebalku kegna enquan please temaru enji
@Amen2116
@Amen2116 4 жыл бұрын
ሰውየው ጭንቅላቱን የነቀነቀው ኢትዬጵያ ትሸነፍለች ብሎ አሲዞ ይሆናል😂.
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 4 жыл бұрын
God Or Juses Is Good For Life Or For Game Are You Believe God Or Juses ?
@jemalhassen5890
@jemalhassen5890 3 жыл бұрын
eshi bnatshi yehon bota gbteh bihon asatemwu
@kiyasara1534
@kiyasara1534 4 жыл бұрын
Esha telq sew Berta gash swenet edmana tana abezto yetowt
@alemaywld6120
@alemaywld6120 4 жыл бұрын
ጋሽ ሰውነት ብቁ ሰው !!!!!!!!!!
@saramedia2543
@saramedia2543 4 жыл бұрын
ቅን ሠወች ሠብሥክራይብ በማዲረግ አግዙኝ የመዳምቅመሞች ተውተው
@bekriman6543
@bekriman6543 4 жыл бұрын
ይህን የምታነቡ ለአላህ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰብስክራይብ ለሚፈልግ እመልሳለሁ እኔም🙏🙏🙏🙏
@nebyumengistu6869
@nebyumengistu6869 4 жыл бұрын
አሁን ያለው አሰልጣኝ ኤርትራዊ አንደሆነ ታውቃላቹ እሱ ካልተባረረ ከዛ ቲም ምንም አትጠብቁ ።።።።።።
@abyelove9263
@abyelove9263 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፈርሶ በባለሙያዎች በአዲስ መልክ ይቋቋም።
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 4 жыл бұрын
ምነው እሸቱ የዛውዝን ደጋፊ ያላነሳከው በዚህ አጋጣሜ ግን?
@becka_a_
@becka_a_ 4 жыл бұрын
በማርያም ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ እባካችሁ
@YtkBeatz
@YtkBeatz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇
@YtkBeatz
@YtkBeatz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇
@YtkBeatz
@YtkBeatz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇
@YtkBeatz
@YtkBeatz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መቼም በቅዱስ ሚካኤል ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በቅዱስ ሚካኤል ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 14 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Rophnan ETHIOPIA Episode
3:55:38
ወቸው GOOD
Рет қаралды 452 М.
Novosađani na skupu podrške studentima koji blokiraju fakultete
2:18
Al Jazeera Balkans
Рет қаралды 21 М.
Mengizem media Teborne Show Tewolde Beyene with Dr  Alemu Abebe Part3
1:07:00
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 2,2 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН