ብንሄድ ይሻለናል!! ወደሽ ነው እምትሄጂው :: እሼ ናዝሬት ስኩል የተደረገለት ድንቅ አቀባበል|

  Рет қаралды 222,225

Donkey Tube

Donkey Tube

6 ай бұрын

የዛሬው ቪዲዮ ይለያል!!!
ኮሜዲያን እሸቱ በናዝሬት ስኩል ተገኝቶ ከታዳጊ ወጣቶች ስለ ትምህርት፣ስለ ፍቅር፣ስለ ስኬት፣ተስፋ ከሂወት ልምዱ አካፍሏል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
In today's video, comedian Eshetu takes a unique approach as he shares his life experience with a group of teenagers at Nazareth School. Eshetu discusses various topics such as education, love, success, and hope, offering his own comedic insights and anecdotes along the way. Through his engaging and relatable storytelling, he imparts valuable lessons and perspectives to the young audience, encouraging them to navigate life's challenges with humor and optimism.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu

⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZbin class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
ብንሄድ ይሻለናል!! ወደሽ ነው እምትሄጂው :: እሼ ናዝሬት ስኩል የተደረገለት ድንቅ አቀባበል| #lovestory #success #hope #teenagers
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 435
@Alembrhan1221
@Alembrhan1221 6 ай бұрын
ይህ ቻናል የተከታተለ ተሰፋ ይሰንቃል ከእቅልፍ የ ሂወት መንገድ ይነሳል ብዙ ተማርኹበት❤❤❤❤🙏
@saratube8487
@saratube8487 6 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችውም እማምላክ ትጠብቃችው በያላችውበት የአለም ዳርቻ አሜን 💚💛❤እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤😘😘💚💛❤🙏🙏
@kenenia1894
@kenenia1894 6 ай бұрын
Amen
@AbyAby-qg3hx
@AbyAby-qg3hx 6 ай бұрын
አሜን
@saratube8487
@saratube8487 6 ай бұрын
@@kenenia1894 አሜን ማለት ይደረግልኝ ይሳካልኝ ይሁንልኝ ነውና አሜን 💚💛😘💚💛🙏🙏🙏🙏
@saratube8487
@saratube8487 6 ай бұрын
@@AbyAby-qg3hx 💚💛🙏❤አሜን
@user-ti2ur9ze5h
@user-ti2ur9ze5h 6 ай бұрын
አሜን
@user-gd6yx6cp2d
@user-gd6yx6cp2d 6 ай бұрын
ድንቅ ልጆች program ይቀጥል የምትሉ like አድርጉ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
ባገር ውሥጥም ታገር ውጭም ያላችሁ የሠው ዘር በሙሉ በተጨነቀችሁበት በሙሉ የድግል ማርያም ልጅ ፈጥኖ ይድረሥላችሁ እወዳችሆለሁ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 6 ай бұрын
አሜን ፫ 🙏
@samsomtesfa
@samsomtesfa 6 ай бұрын
ኣሜንንንን😢
@EnatLove-rm6wy
@EnatLove-rm6wy 6 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ያለህ ፍቅር የተለየ ነው ጠርተኸው የማትጠግበው አምላክ ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ አሜን
@EnatLove-rm6wy
@EnatLove-rm6wy 6 ай бұрын
እሼ የድንግል ማርያም ልጅ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ እንወድሃለን❤❤❤
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 6 ай бұрын
አቤት የዶኪቱብን ቪድዮ ለማየት እንደኔ የሚቸኩል ማነው❤❤❤❤❤
@ETHIO1800
@ETHIO1800 6 ай бұрын
የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ! አንተ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለዉለታ ነህ! ሁሌም ከፍ በልልን እሽዬ! ተማሪዎች በጣም ታምራላችሁ የተማሪነት ዘመኔን ወደኋላ ብዙ ተጉዤ በትዝታ ባሕር ቀዘፍኩ.....በርቱልን የኢትዮጵያ ተማሪዎች በጠቅላላ መልካም ደረጃ ላይ እግዚአብሔር ያድርሳችሁ!
@raddanitube
@raddanitube 6 ай бұрын
ትክክል
@kaletamru4581
@kaletamru4581 6 ай бұрын
እሼ እኔ ባንተ ምክር ካልተቀየርኩ መቼም አልለውጥም። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@user-ws7tf6yz3y
@user-ws7tf6yz3y 6 ай бұрын
እሼ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ገኒን ከሰማሁ በሃላ ነው የከፈትኩት ብቻ በምን ሆነ በምን ባይገባኝም አላህ ከምቀኛ ሁሉ ጠብቆ ይበልጥ ከፍ ያለ ደረጃ ደርሰህ በይበልጥ ተለውጠህ አለምን የምታነጋግር ያድርግህ አይዞህ ደግነት ይከፍላል አላህ አለ
@alphonsewhaibe9056
@alphonsewhaibe9056 6 ай бұрын
በእውነት እንደኔ ተሰፋ ለቆረጠ ሰው ትልቅ መፅናኛ ነው
@helenlove8031
@helenlove8031 6 ай бұрын
እሼ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ🙏🙏🙏 ❤❤❤❤ እንወድሃለን🙏🙏🙏
@user-co6gw7ng6q
@user-co6gw7ng6q 6 ай бұрын
ዋውውው❤
@raddanitube
@raddanitube 6 ай бұрын
ተማሪ መሆን እንዴት ያስደስታል❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ❤እውነትህን ነው ወንድሜ❤ምንም ቢቸግራቹ እራሳቹን አታጥፉ ሁሉም ያልፍል ትግስት ብቻ ከኛ
@kenenia1894
@kenenia1894 6 ай бұрын
Amen
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 6 ай бұрын
❤አሚን
@raddanitube
@raddanitube 6 ай бұрын
@@kenenia1894 አመሰግናለው
@raddanitube
@raddanitube 6 ай бұрын
@@kenenia1894 አመሰግናለው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 ай бұрын
አሜን ግን እኔ እንዲስጠኝ የምፍልገው ጤና ነው ጤና የስው ልጅ ጤነኛ ካልሆነ ለሴኮንድም መደስት አይችልም 😢😢😢😢😢
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 6 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ዬሀገሩ ሰላም ዬናፈቀዉ ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@user-gw4mf8hx1h
@user-gw4mf8hx1h 6 ай бұрын
እሸቱ ላንተ በጣም ትልቅ ቦታ ነዉ ያለኝ እሼ ከአንተ ጋር መሥራት የምፈልገው ነገር አለኝ በቅርቡ ወደ አንተ እመጣለሁ ትረዳኛለክ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 6 ай бұрын
እሼ በዛሬው ንግግርክ ብዙ ነገር ተማርኩ አመሰግናለው 🙏 ሁል ጊዜ የዛሬውን መኖሬን ሳላውቀው የነገው ህይወት ያስጨንቀኝ ነበር ከዛሬ ጀምሬ እተዋለው
@user-kj8sz9tl4l
@user-kj8sz9tl4l 6 ай бұрын
Enem amsegnalhu enem zaren tech selneg becha nbr mechnkw
@memesi6737
@memesi6737 6 ай бұрын
እሼ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እንወድሀለን❤️
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 6 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ እሼ ድንቅ ትምህርት ነውቃለ ህይወትን ያሰማልን በአሁኑ ሰአት በትክክል የሜስፈልግ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ
@fanytesfaye
@fanytesfaye 6 ай бұрын
በጉጉት ስጥብቅ ነበረ 🥰❤️❤️
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Adye-dv7uh
@Adye-dv7uh 6 ай бұрын
@kibromyemane6763
@kibromyemane6763 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 6 ай бұрын
እሼ የኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 ай бұрын
እሽዬ የኢትዮጵያ እንቁ ቃላት አጣሁልህ ለአንተ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ርህሩህ
@wosensime9612
@wosensime9612 6 ай бұрын
እሼ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ይህ ትውልድ እንዳንተ ያለ ቅን አስተሳሰብ ያለው መልካም ሰው ያስፈልገዋል። እሼዘርህ ይባረክ🙏
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 6 ай бұрын
ለዚህ ዘመን ወጣቶች እኮ ከፈጣሪ በታች ጉልበት ነህ እሼ መሌ❤❤❤
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 6 ай бұрын
ምክርህ በጣም ደሥ ይላል ምክንየተም የዛሬ ልጆተች አይምሮአቸዉ በጣም የተጨናነቀ በመሆኑ የሚሠሙት የሚያዩት ነገር ሁሉ ከትምህርት ጋር ሥለሚረብሻቸዉ እንደዚህ አይነት ምክርና አፅናኝ ቃላት በጣም በጣም ጥሩ ነዉ ላንተም ጤናና እድሜ ይሥጥህ ❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 6 ай бұрын
እኔ ለልጄ የምነግራትን ቃል አንተ ላይ መስማቴ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ በልጅነታችን ወይም ተማሪዎች እያለን አራዳ ሆነው ቦይ ፍሬንድ ያላቸው ጓደኛቼ ዛሬ የት እንዳሉ ሳይ በጣም ነው የማዝነው ። እድሜና የልጅነት ውበት ከሚያልቁ የተፈጥሮ ሃብቶች ዉስጥ አንዱ ነው በተገቢው ሰዓት ለተገቢው ሰዉ የሚሰጥ :: ሁሉም በጊዜው ውብ ነው
@mesayeayslew8120
@mesayeayslew8120 6 ай бұрын
ተባረክ ቀድመን እንዲ ብደርስላቸው እህቶቻችንን አናጣም ነበር ሌሎች ተቀባይነት ያላቹ ከዚ ተማሩ
@ETL23
@ETL23 6 ай бұрын
አሼ የዘመናችን ምርጥ ሰው ❤❤❤
@trr1069
@trr1069 6 ай бұрын
እሼ ድንቅ ልጆች መቅረት የለለበት ነዉ እኛ የማዳም ቅመሞች እምንስቀዉ በዚህ ፕሮግራም ነዉ እዳታስበዉ 😢
@mekdi.f.habtewold1920
@mekdi.f.habtewold1920 6 ай бұрын
እሼ ሁሌ አይሆንልኝም በምልበት ቀን አንተን ለእኔ እግዚአብሔር እየላከህ ነዉ ንገራት እያለህ ተመስገን የእኔ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 6 ай бұрын
እሼ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርኪልህ መጨራሻህን ያሳምር ❤❤❤❤
@manycell9813
@manycell9813 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ
@fekadueshetu3555
@fekadueshetu3555 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ሚስጥር ያደረገልን ነገን በተስፋ እንድንኖር እና ሁልጊዜም አመስጋኝ እንድንሆን ነዉ ብየ አስባለሁ ደግሞ በጣም ትችላለህ ኑርልን ይህን ፕሮግራም ሊቋረጥ የሚለዉን ተወዉ ።
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 6 ай бұрын
እሽቱ ፍቅር ሰው በጣም ነው እምንወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑርልን በጣም ታስፈገታለህ ለኢትዮጵያ እንደአንተን አይነቱን ጀግና ሰው ያብዛልን
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 6 ай бұрын
ስላምህ ይብዛ እሼ ይብቀሀል ለሰው ልጅ መልካም ነት ነው ቆመን አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምል አሥተማር ነው እናመስገናለን♥❤👌
@haymanotmewa4185
@haymanotmewa4185 6 ай бұрын
የሚገርም መልክት አዘል ትምህርት ነው በእውነት ዛሬ ለተማሪዎች ያስተላለፍክላቸው ቁምነገር አዘል መልእክት ከስድስት የትህምርት ክፍለ ጊዜ የሚበልጥ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ልብ ብሎ ለሰማው እና ላስተዋለው ተማሪ!!
@konjitmelkie6259
@konjitmelkie6259 6 ай бұрын
እንዲህ ነዉ ትውልድን መቅረፅ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባረክልህ እሱ ይቅደምልህ🙏
@Wankooshow
@Wankooshow 6 ай бұрын
Continue more language worldwide❤ብሄረብሄረሰብ ያንቴን ዝግጅት መስማት ይፈልጋሉ አስብበት
@alexalax1722
@alexalax1722 6 ай бұрын
እሼ የኛ መልካም ረጅም ዘመን ኑርልን
@user-fe6rq7oc8p
@user-fe6rq7oc8p 6 ай бұрын
እሼ ወደ ሸዋሮቢት እና ራሳ ለምን አትወርድም አሁን ግን አይደለም ሀገራችን ሲረጋጋ ማለቴ ነዉ ❤❤❤
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 6 ай бұрын
አንድ ቀን እናመጠዋለን አሁን ሸዋሮቢት 😢😢
@saratube1538
@saratube1538 6 ай бұрын
ሠላም ሁላችሁም የሰላም ዋጋው ስንት ነው ፈጣር እዚች ስአት ላደርሰን ተመስገን እሽ ጀግና የተዋህዶ እንቁ ለወጣት ተምሳሌት ነህ ወይኔ የዛሬው ትልቅ ትምህርት እንዳተ ይሉ ሰወች ይብዛልን😍😊🙏
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 6 ай бұрын
እንዳትገምች እሚለው አባባል ተመቸኝ የፈጣሪ ስጦታን በእኛ ጠባብነት መገመት ጠባብነት ስለሆነ
@frehiwotterefe7216
@frehiwotterefe7216 6 ай бұрын
እሼ የኛ ጀግና በእውነት እግዚአብሔር ከክፈ ነገር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ያንተው እህት ፍሬ ነኝ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 ай бұрын
አይ እሼ አይደለም እነሱን እኔን አስተማርከኝ ፣ ተባረክ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሠጠህ እሽዬ እግዚአብሔረ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EhienewBirlie
@EhienewBirlie 6 ай бұрын
ጋሽ እሸቱ አመሰግናለሁ። አግዚአብሔር ከተረፈው እድሜ አይንሳህ። ብዙ እያሰብሁ እዬመሰለኝ ራሴን በማስጨነቅ ደስታ ርቆኝ ነበር። አሁን ግን የሆነ የከበደኝ ነገር ሲቀለኝ ተሰማኝ…
@roham8166
@roham8166 6 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባአርክ የምርህ ብዙ ጊዜ ድብርታ ጭንቃት ነው ያሚታቃኝ ግን ያንተን ቪደኦ ሳይ ደስ ይላኛል ❤🙏🙏
@bestebeste9913
@bestebeste9913 6 ай бұрын
አሹ መልካም ስው እድሜና ጤና ያድልህ
@Kush-Media
@Kush-Media 6 ай бұрын
ተማሪ መሆን እንዴት ያስደስታል👩‍🎓ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
@bzou632
@bzou632 6 ай бұрын
አደኛነኝ💪ዛሬ💪😂😂የመዳም ቅመሞች እደናችሁ 🙋😙😙በቅንነት ደምሪኝ😥😥 ተሹቱ ቤት ነዉ የመጣነዉ ብላችሁ ኮምቱልኝ ሰወዳችሁ😘😘
@EdenQueen
@EdenQueen 6 ай бұрын
Endet nesh 😊
@bzou632
@bzou632 6 ай бұрын
@@EdenQueen እግዚ አብሔር ይመሰገን😙😙
@user-vc7jf3un4z
@user-vc7jf3un4z 6 ай бұрын
ሰላም ነው
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@bzou632
@bzou632 6 ай бұрын
@@user-kp1mi1uk2h አሜን ይመሰገን😙🌹
@manalo1965
@manalo1965 6 ай бұрын
እሽየ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ መጨረሻህን ያሳምረው ዘርህ ይባረክ እኔስ ቃላት አጣሁለህ ወንድማለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Arsiema97
@Arsiema97 6 ай бұрын
የቱርኪ ድራማ ሱስ ነበረኝ ግን በእግዛቢሄር ፍቃድ ኣንተን መከታተል ከጀመርኩ ሙሉ ለሙሉ ስሱ ተወኝ እግዛቢሄር ይመስገን🥰❤
@demlewabhoy4668
@demlewabhoy4668 6 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው። እኛ በልጅነታችን ያላገኘነው ምክር ልጆቹን መምከር ቀጥልበት።
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 6 ай бұрын
ወጣቶችን በእድሜቸው መልካም መንገድ እንዲያውቁ መረዳት ትልቅ ስራ እና ሀላፊነት ነው እሼ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 ай бұрын
በጣም ነዉ ምወድህ የእኔ ጀግና ❤❤
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 6 ай бұрын
ታድልህ ማርያም እሄ ሁሉ ፍቅር ምንድነው ፀሎተህ ግን እሼ❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 6 ай бұрын
እምታስቀድመው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም እሸ
@zedandalme1692
@zedandalme1692 6 ай бұрын
እሼ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ን በሄድክበትሁሉ ስለምታስቀድም በጣምነው ደስእሚለው ❤❤
@user-zc5uj6im1g
@user-zc5uj6im1g 6 ай бұрын
ድቅ ልጆች አይቁረጥ የምትሉ በላይክ አሳይን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
አሽዬ የኛ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህን በጥበብ ያሳድግልህ❤❤
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 6 ай бұрын
ዋው እሸትዬ ድንቅ አነጋገር ነው በአሁኑ ሠአት ሰውን ከድፕሬሽን ለማውጣት ያለህ ጥረት በጣምደስ ይላል
@senaitwelaa
@senaitwelaa 6 ай бұрын
ወንድሜ እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ወደፊትም እማራለሁ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤
@sebleguyo8072
@sebleguyo8072 6 ай бұрын
መቼም እሼ እግዚአብሔር አምላክ አንተን የመረጠህ ብዙዎች እንዲድኑበት እንዲማሩበት ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!!❤
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 6 ай бұрын
❤❤❤❤ተማሪነት ዘመን እዴት ያምር ነበር😢😢😢ትምሮ ጥናት አይይ ትምህርቴን ስወድ ነበር አላለውም የማዳም እሮበርት ሆኜው አረፍኩ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 ай бұрын
Atasikin nege lela keni ale egizihabehare le kefitenawe dereja yadersishal ayizon sis
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 6 ай бұрын
አሼ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ
@GammachuJiruu
@GammachuJiruu 6 ай бұрын
ለዛሬ ንግግርህ በጣም አመሠግናለው። እለወጣለው ብዬ አስባለው።
@user-kw9qs9ws3i
@user-kw9qs9ws3i 6 ай бұрын
እሼየ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@dawitabebe
@dawitabebe 6 ай бұрын
❤❤❤Every Ethiopian high school student MUST see this please all of you share it plssssssss!!!!!!!!!
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 6 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ሰጠኸኝ አመሰግናለሁ
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 6 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪይ ታሪክ ተባረክ እሸቴ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 6 ай бұрын
እሼ በደስታ የተሞላ ዘመን ኑርልን እንወድሐለን 💖🙏
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልህ❤❤❤
@goreja100
@goreja100 6 ай бұрын
በርታ ድንቅ ልጆችን እንዳታቆመው።
@bute5158
@bute5158 6 ай бұрын
ዋው ትልቅ ተመክሮ ነው የሰጠሃቸው ብትችል በተለያየ ትምህርት ቤትም ቢጋብዙህ ወይ ጠይቀህ ሰርፕራይዝ አድርገህ እንዲህ አይነቱ ቢደጋገም ጥሩ ነው
@SewHune798
@SewHune798 6 ай бұрын
እሼ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ
@Hamerbako
@Hamerbako 6 ай бұрын
መልካምስራ ለራስ ነው ተባረክ እዳልክ የሚሊሉት የሰይጣን ዘር ካተ ቢማር
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏🙏🙏
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 6 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ ። ደሞ ተማሪዎቹ ሲያምሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህ ቪዲዮ ❤❤❤❤❤❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 6 ай бұрын
እሽዬ የኔ አንደኛ ፡ ክበርልን ፡ ለዛሬ ወጣት ትልቅ ምሳሌ ነክ ፡ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ፡ ❤
@KISANET.
@KISANET. 6 ай бұрын
እሼ በዛሬው ንግግርክ ብዙ ነገር ተማርኩ አመስግናለው ሁል ጊዜ የዛሬውን መኖሬን ሳላውቀው የነገው ህይውት ያስጨንቀኝ ነበር ከዛሬ ጀምሬ እተዋለው🙏 እሼ ብርቱው ሰው አሼ የዘመናችን ምርጥ ሰው❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
እጅግ መልካም ምክር። ልዑል እግዚአብሔር እንደ አንተ በአእምሮ ያጽናን።
@Adm-Tube
@Adm-Tube 19 күн бұрын
እሼ በጣም ነው ምወድህ:ማከብርህ አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ።
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 ай бұрын
❤እሼ ብርቱው ሰው
@meazimersha2332
@meazimersha2332 6 ай бұрын
ታውቃለህ ያንተ ፕሮግራም በጣም ያረጋጋኛል እሼ ልጆቼን እንዴት ማሳደግ እንዳለብኝ እንዴት መኖር እዳለብኝ ስንቱን ልንገርህ ትለያለህ❤❤❤❤
@elsanurye5843
@elsanurye5843 6 ай бұрын
እሼ መሌ እንወድሀለን❤❤❤
@ET.Living
@ET.Living 5 ай бұрын
My precious old school Nazareth School. GOD bless all the current and former students. Faith, Hope and Love!
@messydds735
@messydds735 6 ай бұрын
ድንቅ ነው❤❤❤❤
@bisrat1269
@bisrat1269 6 ай бұрын
You did the right thing our teenagers need support and attention. focus on high school
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 6 ай бұрын
የኔ ብርቱ ወድም በርታ አበሳ
@ETL23
@ETL23 6 ай бұрын
ጎንደር የጥምቀት ና አሼ እባክህ መጠህ እኮ አታውቅም ❤❤❤
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 6 ай бұрын
😢😢ጎንደር ጥምቀት 😢
@ETL23
@ETL23 6 ай бұрын
@@user-kp1mi1uk2h ነይ 🙏❤🌹
@HanaMesora
@HanaMesora 6 ай бұрын
እሼ የፍቅር ሰው❤❤❤❤
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ መልካም እሸቱዬ ትለያለህ 🥰🥰
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 6 ай бұрын
የእውነት እኔ እግዚአብሔር ለሴከንድም ተለይቶም እንደማያውቅ በፍፁም አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 6 ай бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤
@todayethiopiaeftube3920
@todayethiopiaeftube3920 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አንተ እኮ ልዩ ነህ
@Alem844
@Alem844 6 ай бұрын
እሼ ኢትዮዽያ ጀግ ና ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@bisrat1269
@bisrat1269 6 ай бұрын
Tebarek Eshye for Focusing on high-school students. For all ethiopian high-school students, i want to tell you that Egzabhair loves you so much and we care about you. You are at the precious age of your life, May the lord cover you with his blood ❤❤
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 6 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@EyuelYeGebrielLij19
@EyuelYeGebrielLij19 6 ай бұрын
እሼ የወጌሻ የ2ተኛ ዙር ተማሪ ነኝ አብረን የሰራነው video ስለሆነ የሆነ ነገር ውረዳ😉😉😂😂😂.......እሼ ያንተ እና የ mr beast ስራዎች as a reference ስለሚያግዙን ያንተን ቪዲዮዎች ከማየት ወደ ኋላ የሚያስቀረን የለም.....ባንተና በ donkey tube crew አንደራደርም.... እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 49 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,1 МЛН
Tes kejujuran
0:35
Arron Jakfar
Рет қаралды 33 МЛН
САМЫЙ СЧАСТЛИВЫЙ ПАРЕНЬ 😂😂
0:48
TwoR FILMS
Рет қаралды 894 М.
Do you love helping homeless ? #homeless #youtubeshorts #comedy
0:55
Mr 99cm Kindness
Рет қаралды 15 МЛН