ዛሬ የሀይስኩል ተማሪዎች በከባድ ጥያቄ አፋጠጡኝ! መልሱን ፈጣሪ ይወቀው

  Рет қаралды 174,093

Donkey Tube

Donkey Tube

5 ай бұрын

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
የሂወት ተሞክሮ...!
ከዚህ ቀደም ኮሜዲያን እሸቱ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ላይ በመገኘት ተማሪ በነበረበት ወቅት ያጋጠሙትን የማይረሱ ገጠመኞችና ፈተናዎችን በሳቅና እና አስተማሪ በሆነ መልኩ አኳፍሉዋል።
ዛሬ ደሞ በግሎሪ ትምህርት ቤት በአካል ተገኝቱዋል!
ከአምላክ ጋር ምን አይነት ግንኙነት አለን? ይህንን ሃሳብ ከተለያዩ ምሳሌዎች ጋር የሚያስረዳበት እንዲሁም የተማሪዎች ጥያቄን የሚመልስበት ቪዲዮ ነው።
Join the hilarious and insightful Comedian Eshetu as he takes you on a laughter-filled exploration of our relationship with God. In this side-splitting video, Eshetu shares his own unique experiences and challenges, drawing from his time as a student and beyond. With a comedic twist, he delves into the profound questions we all ask about our connection to a higher power.
Prepare to be entertained and enlightened as Eshetu weaves together funny anecdotes, relatable situations, and thought-provoking insights. Through his signature blend of humor and education, he sheds light on the intricacies of faith, spirituality, and our place in the universe.
Whether you're a student, a seeker, or simply curious about the nature of our relationship with God, this video is a must-watch. Eshetu's engaging storytelling will leave you laughing, pondering, and ultimately feeling more connected to the divine.
#comedianeshetu #School #memories #challenges #hilarious #laughter #exams #friendships #moments comedic timing, performance #entertainment #journey #talented #artists #joy #spread #motivation #inspire
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024

Пікірлер: 324
@zaid.0115
@zaid.0115 4 ай бұрын
ትክክል እሼ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘርህ ይባረክ ትውልዱን ወደ እውነተኛ መንገድ በእውነተኛ የምስክርነት ቃል የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የምስክርነት ቃል ነግረህ ከጥፋት መንገድ እንድንመለስ ስላስረዳኸን ከልብ❤እናመሰግናለን❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 5 ай бұрын
ነገ እኮ እናታችን ኪዳነምህረት ናት እንኳንም አደረሳችሁ ከከፋ ትሰወራችሁ ወተን ከመቅረት ይሰውረን አሜን❤
@brukmoges2676
@brukmoges2676 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@nigistabate6553
@nigistabate6553 5 ай бұрын
አሜን❤
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 5 ай бұрын
Amen enkuan abro aderesen
@gizachewalemayhu736
@gizachewalemayhu736 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@masratzarga9765
@masratzarga9765 5 ай бұрын
Amen
@Endalk21
@Endalk21 5 ай бұрын
ደስ ሲል ነገ እኮ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እኮነች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
እኳንም አብሮ አደረሰን
@abebinacooking
@abebinacooking 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@deboradapasen6111
@deboradapasen6111 5 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kasay67
@kasay67 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት❤🎉
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 5 ай бұрын
❤❤❤❤ኪዳነምህረት እናቴ ለሀገራችን ምህረቱን ትላክልን 😢😢😢!!!!
@abebinacooking
@abebinacooking 5 ай бұрын
አሜን❤
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ek1wd2ki2g
@user-ek1wd2ki2g 5 ай бұрын
እሽዬ የተስፋ ህይወት እንድኖር ታደርገኛልህ እኮ❤
@TesgaTesga
@TesgaTesga 5 ай бұрын
ነገ እኮ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች🙏 ሰላም 💚💛❤️
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
እንካን አበሮ አደረሰን
@user-bi2hb7mp6j
@user-bi2hb7mp6j 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Nager-rx9to
@Nager-rx9to 5 ай бұрын
Amen
@abebinacooking
@abebinacooking 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@abc12452
@abc12452 5 ай бұрын
ዋዉ ደስስስስስ የሚል መልዕክት ነዉ ኡፍፍፍፍ motivation ላይ የእግዚአብሔር ቃል ሲቀላቀል ደስ ሲል እሼ ፀጋዉን ያብዛልክ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
አሽዬ ትለያለህ እኮ ማርያም ለብዞቻችን ተሥፋ ነዉ የሠጠኸን ከፈጣሪ በታች ተሥፋችን ነህ እናመሠግናለን የኛ አስተዋይ ወድሜ የይትባረክ አባት እመብረሀን ትጠብቃቹህ ከነቤተሠቦችህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 5 ай бұрын
እሼ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤ ተባረክ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ❤❤❤❤
@beletetube_
@beletetube_ 5 ай бұрын
በሥደትም በሀገርም በመላው አለም ያለነውን አዛኝቷ ቅድስት ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን🎉🎉🎉🎉
@Amnen21
@Amnen21 5 ай бұрын
16 እናቴ ኪዳንምህርት ከዚ ክፉ ቀን ተጠብቀን የ እውነት ክርሲቲያን ታርግን አሜን::❤
@Nager-rx9to
@Nager-rx9to 5 ай бұрын
Amen
@abebinacooking
@abebinacooking 5 ай бұрын
አሜን❤
@HappyBoxer-wb4hi
@HappyBoxer-wb4hi 5 ай бұрын
ይትባረክ ይባረክ ልጅህን ትልቅ ቦታ ያድርስልህ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nz1mi7ok6q
@user-nz1mi7ok6q 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት በቋሚነት ቲነጀሮች ይህ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል...
@eheteye6392
@eheteye6392 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አደረሳችሁ❤❤❤
@abebinacooking
@abebinacooking 5 ай бұрын
አሜን❤
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g 5 ай бұрын
ወይኔ እሽዬ የምር ከልብ ለሰማ ትልቅ እምነትም እዉቀትም ይሸምታል
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ በምሕረቱ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዘንድ በምልጃዋ ሁሌም ትቁምልህ እሼ ሌላ ቃል የለኝም::
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 5 ай бұрын
የተማሪሆን ውበት እንዳት ይደንቃል በጌታ በጣም ውብ ናቸው ሴቱም ወንዱም በጣም ያምራሉ በሰማችሁት ነገር እንድታፈሩበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሼመሌ የድንግል ልጅ አማኑኤል ይባርክህ ይቀድስህ ያበርታህ ልጅን ቤትሰብህን ያሳድግልህ❤❤❤❤
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 5 ай бұрын
አዉነት ነዉ አኛ ሰወች እምነት ነዉየሚጎለን አመኑ አትፍሩነዉ የሚለዉ እግዚአብሄር ያዉቃል እንበል አቤቱ አምላኬሆይ ልቦናስጠን😥🤲🤲🤲 እኳን አደረሰን ለናታችን ለኪዳነምህረት🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@balager21
@balager21 5 ай бұрын
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን እሼ ይሄ መንፈስቅዱስ ካልሆነ ሌላ አልገለጠልህምና። እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ነው።
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 5 ай бұрын
ውድ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
አሚን ያረብ እንደማመር ውደ ነይ እመጣለሁ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
እሸቱ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው የብዙወቻችን ጭንቀት ነው እግዚአብሔር ትእግስት ይስጠን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
አሜን
@YohansMan-sz3dz
@YohansMan-sz3dz 5 ай бұрын
እዉነት አሼ በጣም የሚገርም ትምህርት እና የፈጣሪን መንገድ የምታስተምር እና ለከንቱ እንዳልተፈጠርን ነዉ የነገርከን በርታልኝ
@user-mv1rb3re1c
@user-mv1rb3re1c 5 ай бұрын
በለው እሼ ድንቅ ትምህርት ነዉ በቲኔጀር እድሜ ላለነው በጣም ያስፈልጋል❤😊
@tigraya4426
@tigraya4426 5 ай бұрын
እሚገርም ግንዛቤ እያስጨበጥክ ነው እሸ ቀጥልበት❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 5 ай бұрын
እሼ ሁሉ ነገር ተስፋ ያስቆርጠኝና አንተን ሳይ ሃገሬ ተስፋ አለሽ እላለሁ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@yilmachalachew
@yilmachalachew 5 ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው ባለብሩህ አእምሮ ቀጥልበት
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 ай бұрын
❤❤❤ በስመአብ! እኔ ትልቅ ነኝ፡ ነገር ግን አንተን ስሰማ ማማረሬን እና ክፉ ሀሳቤን ተወት አድርጌ ተነስቼ ወደ ቤተ ክርስቲያን ለምስጋና እንድሄድ ስላደረግከኝ አመሰግናለው፡፡
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 5 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 መድኃኒዓለም መጪውን ትውልድ በሥነ ምግባር እንድትቀርፅ ፈቅዶልሀል :: 🎚መንገድህ ሁሉ በሥላሴ ዓይን የታየ ይሁን🤲የወለድከው ይባረክ🤲አሜን🤲
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 5 ай бұрын
Dear Eshetu, thank you for inspiring these students. God bless you.🎉🎉🎉
@amdegeez
@amdegeez 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው በእውነት ውድ የቤተ ክርስቲያን ሀብቷ ነው ቀጥልበት አንወድሀለን እሼ
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 5 ай бұрын
እሸ መልካም ሰዉ ወላሂ ምርጥ ትምርት ነዉ እንደ አንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን ምርጥ ስብከት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 5 ай бұрын
እሺ የኛ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ትምህርት
@NaN-th4tk
@NaN-th4tk 5 ай бұрын
እሸዬ እንኳን በሰላም ምጣህ በእዉነት እግዚአብሔር ይጥብቅህ በጣም ደሰሰ ይሜል ትምህረተ ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 5 ай бұрын
እሺዬ እግዚአብሔር ሞገስና ጥበብ አድሚያ ጤና ይስጥ
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 5 ай бұрын
በእንባ ነው ያደመጥኩህ እሽዬ ብዙ ዘመን ኑርልኝ እወድሀለው ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@manalo1965
@manalo1965 5 ай бұрын
እሽየ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጥበቡን እውቀቱን ይስጥህ ወጣቱን እንዴት እንደምታበረታታው እስኪ ወደ ገጠሩም ምክር ቢጣ ያስፈልጋቸዋል እደሉ ይሰጣቸው ለነሱም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
እሺ የህይወት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ
@binientertainment3816
@binientertainment3816 5 ай бұрын
Thank you God bless you Eshetu ❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 5 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ትምህርት።ትውልድ ይሔ ትምህርት በትክክል ከገባው አገር ይባረካል! እግዚአብሔር ያክብርህ እሼ🙏
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw 5 ай бұрын
በእርግጥ ታነበው አታነበው አላውቅም እሼ ግን ዝም ማለት አልቻልኩም።በጣም ደስ ይላል የእውነት የእግዚአብሔር ስም መጥራትም ሆነ መስማት በስልቻት አለም ትውልዱ እግዚአብሔር የለሽ እዲሆን እና መርን እንዲልቅ በአጉል ሰልጣኔ ነጭ ናፋቂ እንድንሆን በሚሰራብት አለም እንዲህ ሰል እግዚያአብሔር በጥበብ እያዋዛህ ሰላሰተማርክ በእውንት ስልነዚህ ስላጽናናሀችው ነፍሳት ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው በጣም እናመስገናልን
@AdualemBrihan
@AdualemBrihan 10 күн бұрын
አሼመምህር ነበር አንዴ ጎበዝ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ጥበብ ይጨምርልህ
@AberuAberu-mq8gh
@AberuAberu-mq8gh 5 ай бұрын
አሹየዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጥም እናመሰግናለን እኛንም ማስተዋልን ይስጠን😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
እግዜአብ ሔር ስራው ግሩም ነው ፀጋውን ይጨምርልህ አቦ
@Truth-12
@Truth-12 5 ай бұрын
Thanks Eshe … yetwahido Eyen. ❤
@user-hg2vv4ui7w
@user-hg2vv4ui7w 5 ай бұрын
እሼ በርታ ለወጣቾች እንደዚህ ማንቃት ምን ያህል ደስታ ነዉ❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 5 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@user-tg5lo6en2t
@user-tg5lo6en2t 5 ай бұрын
እውነትም መጋቤ ሰናያት በርታልኝ ወንድሜ
@user-hj5tt9pz3p
@user-hj5tt9pz3p 5 ай бұрын
እ ፈጣሪ ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን💒🙏🙏🙏💗💗💗
@abebinacooking
@abebinacooking 5 ай бұрын
አሜን❤
@KHALIDMOHAMMED-ep4ks
@KHALIDMOHAMMED-ep4ks 5 ай бұрын
Be motivation meteh Berta jegnaw
@habesha_entertainment1
@habesha_entertainment1 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@user-kg5yb1gn8v
@user-kg5yb1gn8v 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትለያለህ መልካም ስው ❤
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 5 ай бұрын
እሸ ይሄ ምክርህ እዲቀጥል እንፈልጋለን በማርያም በተለይ አረባገራት ላለነው 😢😢
@Tigistwondimagegnakimew
@Tigistwondimagegnakimew 5 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይስጥልን ጭንቀትን እርግፍ የሚያደርግ ትምህርት ነዉ እናት እና ልጁ ባለህበት ይጠብቁህ
@user-hn4zq2ey7i
@user-hn4zq2ey7i 5 ай бұрын
በጣም እየጨነቀኝ ነው ፀሎት አድርጉልኝ 😢😢😢
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 5 ай бұрын
Aizoshi Eheta
@kirubel1120
@kirubel1120 5 ай бұрын
ይሄን ደጋግመሽ ስሚ። 1ኛ የንስሃ አባት ያዢ እና አማክሪ። 2ኛ ጸሎት አድርጊ። 3ኛ ካንቺ የሚብሱትን ስታዪ አስተውዪና ተመስገን አምላኬ እኔኮ በቸርነትህ የሰጠኸኝ ብዙ ነው፣ ከኔ የባሰ አለና እነሱን አስባቸው በዪ።
@HhHh-zq4eo
@HhHh-zq4eo 5 ай бұрын
​@@kirubel1120እግዚአብሔር ይስጥሽ እሕቴ ጥሩ ምክር ነው✅✅👏👏👏🌹🌹🌹
@user-ey1mn3ol6l
@user-ey1mn3ol6l 2 ай бұрын
ኣይዞሽ እማ እመ ኣምላክ ተማፀንያት😢
@tigisttafese7842
@tigisttafese7842 5 ай бұрын
Esha ❤❤❤Zarem Addis tesefa Egeziabher yemesegen
@Benjamin.12381
@Benjamin.12381 5 ай бұрын
ሌላም ይቀጥል ❤❤❤
@feedcswe290
@feedcswe290 5 ай бұрын
ተባረክወንድሜ❤❤❤
@user-hf4ue2uy5h
@user-hf4ue2uy5h 5 ай бұрын
Egzaber yibarkih yitebikih.....
@tibebtsehay
@tibebtsehay 5 ай бұрын
በጣም ትክክል 👍👍👍👌👌👌👏👏👏
@makde171
@makde171 5 ай бұрын
እሼ ተባረክ እንወደሀለን❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ff7zj4ob3g
@user-ff7zj4ob3g 5 ай бұрын
wooooow tebarek bro tebarek
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 ай бұрын
Esuye it was good motivation. Thank you bro
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 ай бұрын
❤ቃለህወት ያሰማልን በእውነት እሼዬ እግዚአብሔር ይስጥልን🎉❤❤❤
@YeabsiraTamirat-eb3ty
@YeabsiraTamirat-eb3ty 5 ай бұрын
እሼ በጣም ነው ደስ የምትለው ኪዳነምህረት ትጠብቅህ
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 5 ай бұрын
እውነት ብልኃል እሺ ወንድማችን :ጸጋው ያብዛልህ :በአሁን ወጣት ያለነው ተስፋ ፣እና ትእግስት የምባል የለንም :በቃ በትንሹ እንከፋለን
@user-qq8ub1lw3b
@user-qq8ub1lw3b 5 ай бұрын
Wow that amazing
@Banchinega-ye3bx
@Banchinega-ye3bx 5 ай бұрын
ቃል የለኝም😍
@KalkidanZafu
@KalkidanZafu 5 ай бұрын
እውነት ትገርማለህ እፁብ ትምርት ነው ❤❤❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 5 ай бұрын
ዛሬ አደኛነኝ እሸን የምትወዱ ላይክክክ
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
ውደ ደሞሪኝ
@kdem8
@kdem8 5 ай бұрын
አቦ ተባረክ እሼ
@user-ke5fv3iu8u
@user-ke5fv3iu8u 5 ай бұрын
እሼዬ ረዝም እድሜ ያድልልን ❤በእንግሊዘኛ ቢተረጎም ልጆቻችን ተጨንቀናል
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ነገር ከልላ ትጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 5 ай бұрын
Bartulene wandemachene egziabeher yebarkeke ❤🎉
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው🎉
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 5 ай бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ
@adeytube5297
@adeytube5297 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እሼ ወደራሴ እንድመለስ ራሴን እንድሆን አርገኸኛል 🎉
@tsehayehelen5005
@tsehayehelen5005 5 ай бұрын
እሸቱዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሌላ ምንም አልልም 🙏🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
እንኳን አደረሰን
@tsedalyaregal1423
@tsedalyaregal1423 5 ай бұрын
God spoke to me through you.
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 5 ай бұрын
Extraordinary lesson for yang generation .
@djsv1094
@djsv1094 5 ай бұрын
ብጣዕሚ ደሰ ዝብል ትምህርቲ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ❤❤❤
@SURA2122
@SURA2122 5 ай бұрын
በናትህ ሞቲቬት ቪድዮ ቶሎቶሎ ልቀቅልን
@rahelwolde1386
@rahelwolde1386 4 ай бұрын
እሼ መልካምነትህን ለሁሉም ማጋራትህን ምክርህን በጣም እደንቅልሀለሁ እወድልሀለሁ እምነትህን ከሚገባው በላይ ያለህን ጽናት አምላክህን የምታመሰግንበት ነገር ሁሉ ከልቤ እወድልሀለሁ ያው አንተ እንዳልከው ማገዶውን የሚጨርስብህ እንዳለ ደሞ አይጠፋህም የኔ ምክር የሁሉንም ሀይማኖት ያማከለ ምክርን ለግስ ምክንያቱም የጀመርከ ሾ ለተማሪዎ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ እንዳታቋርጥ መሰራት ያለበት ትውልዱ ላይ ስለሆነ እኛም ማገዝ ያለብንን ግዴታችንን መወጣት ስላለብን አመሰግናለሁ።
@dinknesh3268
@dinknesh3268 5 ай бұрын
አሼ እናመሰግናለን ትልቅ ተስፋን ሰጠኸን❤
@HenokSebratu-tx7cu
@HenokSebratu-tx7cu 2 ай бұрын
Tnxs alot! One day may be I'll gate you.
@user-ey1mn3ol6l
@user-ey1mn3ol6l 2 ай бұрын
በእውነት መምህሬ ነህኮ ፀጋው ያብዛልህ እምነትህ ያስደንቃል እኔ እምነት የሌለኝ የት ይሆን መድረሻየ😢
@user-mr2el3pw5t
@user-mr2el3pw5t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግንህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ah-he1uq
@Ah-he1uq 5 ай бұрын
God job eshe👏
@etsegenetberhanu4295
@etsegenetberhanu4295 5 ай бұрын
አንተ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 5 ай бұрын
Amennnnnn yetamene geta alen
@ghanattewelemedhin8847
@ghanattewelemedhin8847 5 ай бұрын
Eshe egizabiher yibarkih mirt sew ftsamekn yasamirlk
@alazre
@alazre 5 ай бұрын
እሽ በጣም አድናቂህ ነኝ
@tsehayehelen5005
@tsehayehelen5005 5 ай бұрын
እሸቱ እነኚህ ታዲያ ልጆቹ መቼም አይረሱህም 👍ተባረክ 🙏🙏🙏
@berhanuabebe6968
@berhanuabebe6968 4 ай бұрын
ምክር ደስ ብሎኝ ከሰማሁባቸው ጥቂት ጊዜያት መካከል አንዱ ይሄ ነው።
@temesgentlfa9229
@temesgentlfa9229 5 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ🙏🏻
@clickclick7878
@clickclick7878 5 ай бұрын
Thenks eshe❤
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 59 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 60 МЛН
#miskinochu l ባሌን የተቀማው ያህል ነው የተሰማኝ l
15:34
проводница забрала пиво
0:59
RusRoflTime
Рет қаралды 2,3 МЛН
СБОРНАЯ КАВКАЗА ВЫИГРАЛА ЧЕМПИОНАТ МИРА!
0:30
Русский Футбик 2.0
Рет қаралды 3,1 МЛН
Good girl #trending #viral #comedy #shorts
0:28
Békeo
Рет қаралды 2,3 МЛН
Gummy Bear Is Chasing Me 🍭 (Ai Edition) #ai #aiart #chatgpt
0:11