Рет қаралды 9,750
ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/fAG0P ይህንን ሊንክ ይጫኑ
#yamlu_molla #dess #sewasewmultimedia
መቁጠር ቁጥር ብቻ 1234
14 15 16
በበነነ ጊዜ ተሳፍሮ እንደው መብነን
ተቀየረ ሲሉ እሺ ብሎ ማመን
እውነት ተቀየረ አዲስ ዘመን መጣ
የገንፎው ድስት ገብቶ የጎመኑ ወጣ
ከአለፈው ከሄደው መጣ የተሻለ
እንደ አደይ አበባ የእኛም ቀን አበበ
ምንድነው የቀየርነው ምንድነው ያለፈው
ምንድነው አዲሱ የመጣው ምንድን ነው
እኛ ሳንቀየር እዛው እየቦቸን
ምንድነው ድግሱ ቁጥር እየቆጠርን
ከጥላቻ ሆነን ክፋት ልባችንን ሞልቶ
እንደው ተጠርቅሞ የፍቅር በር ተዘጋግቶ
ከርሞ ከርሞ ጥጃ ሆኖ ነገራችን
ታደሰ እንላለን ሲጃጅ ቀናችን
አዝ
ቀኑ ሊሄድ ሊነጉድ ግድ ነው
ማደስ መታደስ እራስን ነው
ጊዜ ሲሄድ ላይመለስ ነው
ቶሎ ማደስ እራስን ነው
ነጋ ጠባ ብሎ በሰበብ መደነስ
እድሜን እየበሉ ለአመሉ መፈንጠዝ
ሆደ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ከእራስ ጋር ጨዋታ
ለውጥ ከእኛ ጠፍቶ በቆጠረ እልልታ
ድጋሚ እንቆጥራለን 1 2 እኛ አያርመን
ከትናንት አንማር ኑሮ አይገስፀን
ደረስን እንላለን ቆመን ባለንበት
ያልተቀሳቀሰ ይዘን ዝገት ህይወት
ምንድነው የተለየው እስቲ ምኑ ነው የተሻለው
ምኑን ቀየርን እና ምንድነው የቀረው
ወዴት ፈቀቅ አለ አላማ እቅዳችን
ምን ሆነ ብለን ነው ልክ ያጣው ደስታችን
ስሞትልህ አለ እጅ አፍን ጋበዘ
ተቀያየር ብሎ ቀኑን እንዳዘዘ
የኋሊት የኋሊት ሆኖ ነገር ህይወታችን
ታደሰ እንላለን ሲጃጅ ቀናችን
አዝ- .....
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Artist- Yamlu Molla & Dess
ያምሉ ሞላ እና ደስ
Title - Dr. Prescription 1
Lyrics - Dess
Melody - Yamlu Molla
Produced & Mixed - Yamlu Molla @yamlumollastudios
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
KZbin : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.