"ግን የት ሃገር" ግርማ ተፈራ ካሳ | "Gin Yet Hager" Girma Tefera Kassa

  Рет қаралды 3,461,885

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер
@dagemyonas4565
@dagemyonas4565 Жыл бұрын
እኔኮ ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ከቴዲ ውጪ ማንም ሊያስበው እንደማይችል ገምቻለሁ ቴዲ እጅህ ይባረክ ግርምሽ ግን ይሄን ሙዚቃ እንኳን አንተ ዘፈንከው ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
@Benjamin-bb3pq
@Benjamin-bb3pq Жыл бұрын
😂😂😂 ጅል
@GoodLuck-zp6xx
@GoodLuck-zp6xx Жыл бұрын
Yes🎉tekekel
@yonman9437
@yonman9437 Жыл бұрын
የይልማ ገ/አብ አስተዋጽዖም ሳይረሳ::
@yeshizewde
@yeshizewde Жыл бұрын
እኔ ደሞ ዛሬ ገና ደና ነገር ቴዲ ለሰው ሲሰጥ አየሁት
@Johannesde4
@Johannesde4 Жыл бұрын
@@GoodLuck-zp6xx😊😊😊
@Tamking72
@Tamking72 Жыл бұрын
90ዎች ነኝ ከታምራት ደስታ ቀጥሎ የምወደው ምርጥ ዘፋኝ
@abeltsehay4976
@abeltsehay4976 Жыл бұрын
ስራውን ሰርታችሁታል ግርምሽ በቃ ድምፅ ያበደ ነው በቃ ያምራል ቴዲ አፍሮ እጅ ይባረክ ይልማ ትለያለ ምንም ቃላት የለኝም
@Ibrahimmasher
@Ibrahimmasher 8 ай бұрын
MsnjkqkJajjwjhkwmomkakakklakk
@busyline8767
@busyline8767 Жыл бұрын
ማርያምን ግርማ ተፈራን በጣም ነው የምውድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ የዋህ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@eyobgetachew4143
@eyobgetachew4143 4 ай бұрын
Sacks😂😂😅
@KidusTinsu-hy9ck
@KidusTinsu-hy9ck Жыл бұрын
ገራሚ ሙዚቃ የቴዲ እጅ ስላለበት ብቻ ሳይሆን ግርምሽ ክሽን አርጎ አጣፍጦታል ❤❤❤ 👌
@fasiltsigieretta7867
@fasiltsigieretta7867 Жыл бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ ይህን የመሰለ ሙዚቃ ባለመስማቴ ከልቤ አዝኛለሁ!!!
@LegendIs2pac-MAKAVELI
@LegendIs2pac-MAKAVELI Ай бұрын
ግርምሽ ድምፁ ይለያል ለ ቴዳ ቃል የለኝም👏👏👏👏አጨብጭበናል👏👏👏👏
@habtamutebejeyekobow2427
@habtamutebejeyekobow2427 Жыл бұрын
ድሮውም ከቴዲ ምን እንጠብቅ ነበር ግልፅ እኮነው ግርምሽ አሪፍ ስራ ነው ምርጥ ሰው ❤❤
@brookyeshialem1319
@brookyeshialem1319 Жыл бұрын
ቴዲዬ ለኢትዩጵያን ጆሮ የከፈልከውን መሰዋትነት አንረሳውም 😂😂❤❤❤❤
@Christine-ck
@Christine-ck Жыл бұрын
Brah 😂😂
@melatsimeneh5906
@melatsimeneh5906 Жыл бұрын
🥰😃😃
@kevenk6801
@kevenk6801 5 ай бұрын
Ma bro 😂😊
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ዘፋህኝ ቆንጆ ሙዚቃ የሚያሰማን ትዲ ንፍሮ ስለፅፈላቸው ነው 😂😂😂😂
@eskedardendir4371
@eskedardendir4371 Жыл бұрын
የልቤን ነው የዘፈንከው በጣም ይገርማል በጣም ነው ምወድክ የኔ ምርጥ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እስከዳርዬ የኔ ማር ፕሮፋይሌን በመጫን እና የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አበረታችኝ❤
@MuluworkLakew-js8yn
@MuluworkLakew-js8yn Жыл бұрын
ግሩም ድምፅ ዘመን አሻጋሪ መቸም ነብሰ ነው የምትዘራበት ሙዚቃን ተባረክ
@geberu899
@geberu899 11 ай бұрын
ከልጅነትህ ጀምሮ ድምጽህን እወደዋለሁ ገና ተማሪ እያለህ ተባረክ።ቤተሰበ መልካም፤ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@fatiyaseid5757
@fatiyaseid5757 7 ай бұрын
ብሰማው የሰማው የማይጠገብ እድሜ ጤና ያኑርልን የጨዋ ልጅ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ግርምየ የኛ ምርጥ ግሩም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
ግርምሽ ዘፈንከው አንተ ላይ የሚያስጠላ ዘፈን የለም በእውነት ተባርክ ሁሌም ባንተ ዘፈን እንደረካሁ ነው
@REEealTV
@REEealTV Жыл бұрын
ግጥም ከዜማ 🎉 ድምፅ ግሩም ድንቅ ነው ❤
@RobelZegeye-sp8eu
@RobelZegeye-sp8eu 2 күн бұрын
እየነዳሁ ይሄንዘፈን ሳዳምጠው ደስ ይለኛል❤❤
@henyafro4210
@henyafro4210 Ай бұрын
Teddy afro one the best ethiopian song writer and singer we love and respect you man.
@salu4317
@salu4317 Ай бұрын
From Spain, the first time I listened to this song I was living in Addis, and since then, I listen it and it makes me miss really Ethiopia 💚
@point1212
@point1212 3 ай бұрын
Teddy የነካው ነገር ሁሉ ያምራል ።
@mickymac1207
@mickymac1207 Жыл бұрын
Girma play beautifully ,of course Teddy the beautiful mind
@seamseam6612
@seamseam6612 Ай бұрын
ቴዲ ንጉሱ ዘላለም ኑርልን እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ❤❤❤
@AbelShewareged
@AbelShewareged Жыл бұрын
የ አመቱ ምርጥ ዘፈን 👀ሀጥያት ነው
@redsea1265
@redsea1265 Жыл бұрын
ውበትን ለመግለፅ ፉቅር በጠፋበት ዘመን ሰውን ወደ ቀልቡ ለመመለስ እና ለመጠገን ከሚረዱ ስራዎች መሀል አንዱ ነው ባይ ነኝ እናመሰግናለን።
@nate399
@nate399 Жыл бұрын
What an amuzing music. Good work Girma Tefera. Love ur music from Eritrea ❤❤
@SamrawiteTeka-e3p
@SamrawiteTeka-e3p Жыл бұрын
you are always my no #1 choice in music from all Ethiopian music
@kalidsada3654
@kalidsada3654 Жыл бұрын
ሱስ ሆነብኝ ቴዲዬ አልበምህን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤️❤️
@Nidatube21
@Nidatube21 Жыл бұрын
Betam
@lulu-q7s
@lulu-q7s 3 ай бұрын
ye saw musica lay gebtah tedi telaleh🤨
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
​@@lulu-q7sየድንቁርናቸው ልክ ይሄው እኮ ነው ለዛ ትቺላለህ እና አሽሙር ለብዛበት ዘፈኑ
@destameasa2450
@destameasa2450 Жыл бұрын
I am learning how to appreciate an art. I grow up in listening music from my childhood. I have known some those who knows music very well and playing very well. Girma Tefera is among a few to do that .
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Жыл бұрын
ግርማ ታድያለው ፍቅርሽን....ሁሉም ምርጥ ስራ ነው ብዙ ትዝታ አለኝ ባንተ ስራዎች።
@Asmera_entertainment
@Asmera_entertainment Жыл бұрын
Much love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@YdhLre
@YdhLre 2 ай бұрын
ያዕስስስስስ ራየታይ በዓል ጥዑም ድምፂ ንበረልና❤❤❤❤❤❤
@eyrusamen3978
@eyrusamen3978 Жыл бұрын
ግን አልታየም ምድ ነው እረ ስሙ ትወዱታላችህ እኔ ደጋግሜ ስማውት ምርጥ ነው👌❤❤❤
@Ibrahimmasher
@Ibrahimmasher 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Ай бұрын
ደሰየሚል ስራ ሁሌም ታስገሪሚኛለሽ።
@MascaraMascara-e9j
@MascaraMascara-e9j 2 ай бұрын
ማርያም ን በጣም የምወደዉ ሰዉ ነዉ እድሜ እና ጤና ይስጥይ ፈጣሪ
@Namina8993
@Namina8993 Жыл бұрын
You are the best man with amazing voice ❤️
@AbdulnasirJemal-x2u
@AbdulnasirJemal-x2u 4 ай бұрын
ግጥምናዜማ ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ቅንብረ አቤል ጳውሎስ waw waw❤❤💔
@eliasayele1102
@eliasayele1102 Жыл бұрын
my favourite from the album
@tigid9886
@tigid9886 Жыл бұрын
My Top Favorite! My first crush of the song is finally out on Sewasew( great sound) love it!!!!!!!!!
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 ай бұрын
እባክህን ይችን ልጅ ትንግርት ስራባት የሚገርም ስርቅርቅርታ ያላት ድምፅ ዋዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kalkidanmisganaw5464
@kalkidanmisganaw5464 Ай бұрын
This was my story in high school. I cant get it out of my mind. Mulu le mulu yana yenbergn semat yegelese wow ke 10 amet behuala yan semat yemigelse zefen ❤❤ just Wow
@kenzuasfawasfaw1405
@kenzuasfawasfaw1405 Жыл бұрын
አንደኛ ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ❤❤
@ቤቲA
@ቤቲA 11 ай бұрын
❤❤❤
@Ethio-Dc
@Ethio-Dc Жыл бұрын
yihn musika eskahun ke 20 gize belay admichewalehu, what a beautiful lyere
@gzachew-mk6gd
@gzachew-mk6gd 8 ай бұрын
Bravo! Girma Tefera Kassa you put the bar higher to other singers injecting old flavour with new sweet touch like Dawit Tsege. Keep it up man. it is now one of the block buster of the time.
@yohannesdanale5836
@yohannesdanale5836 4 ай бұрын
Yehey yabde nwe girma bezu zefnochun semchalew yehey musicaw kante demse gar tewhduale bekathun betam nwe yasyehun sound hulu ngre betam yetwatlet sera nwe congratulation bednb yetsera mert sera bezh musica yetsatfut hulum ke germa gar memsgen albachw mert sera nwe bezhu ketle arif nwe.
@Yonaydinku
@Yonaydinku 11 ай бұрын
ጉድ አይደል እንዴ! አቦ ተባረኩልን።
@jossybest9705
@jossybest9705 Жыл бұрын
sweet song ,(keshen yalle muzika) , Amazing song !!!keep listening , listening, listening
@FreeAfrca
@FreeAfrca 11 ай бұрын
God bless you @teddy Afro and Yilma , Girmishe make it even better. So thank you all.
@BedrSeid
@BedrSeid Жыл бұрын
የሚገርም ሙዚቃ።
@shewitefrem744
@shewitefrem744 3 ай бұрын
Woww Amazing song 🎧 ❤
@Ethiopia184
@Ethiopia184 6 ай бұрын
ኢትዮጵያን ይመስላል ጥዑም ዜማ 👌
@Seleaa-q5v
@Seleaa-q5v 17 күн бұрын
አባቴ ይሙት ግርማ ትችላለህ የኛ ጀግና
@enkuye5138
@enkuye5138 11 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ እንዴት እንደወደድኩት ለመግለጽ ቃላት አጠረኝ በናታችሁ እስቲ ቃላት አበድሩኝ
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 3 ай бұрын
የማይሰለች !!!!❤
@production3969
@production3969 3 ай бұрын
ቴዲ ጀግና ትለያለክ ግርምሽ ዋው❤❤❤
@medinamedina4316
@medinamedina4316 7 ай бұрын
ውይ ቴድዬ የሁሉ ድምቀት❤
@Fikrsport
@Fikrsport Жыл бұрын
I can't stop listing this music🥰
@ethiofreelancer2860
@ethiofreelancer2860 Жыл бұрын
The same bro
@helinawondirad
@helinawondirad 3 ай бұрын
Ene kalat yeleghem lezih sera👌👏💖
@BeleteTilahun-y7c
@BeleteTilahun-y7c Ай бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው❤
@muhamedabdela121
@muhamedabdela121 Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ እያለበስኩኝ ነው የምጨርሰው
@drasozion1833
@drasozion1833 Жыл бұрын
Superb what a beautiful music
@tibsalkeb
@tibsalkeb Жыл бұрын
This music is revolutionary. It is my top non-stop track. 💕💕💕
@tewodrosBezabeh-fw7jd
@tewodrosBezabeh-fw7jd 4 ай бұрын
I am listening to this song all day. Nice song !!
@ellazewde8838
@ellazewde8838 Ай бұрын
ልዩ ዘፈን! ግሩም ድምጽ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ቁምነገር ያላቸውን ቪዲዮዎች ብሰራም ስራዎቼ ለብዙሃኑ መድረስ አልቻሉም እናም ምንአልባትም ስራዎቼን ተመልክታችሁ ከወደዳችሁት አሁኑኑ ፕሮፋይሌን ንኩና ተቀላቀሉኝ
@abbapauli2000
@abbapauli2000 Жыл бұрын
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
wow
@yedawitamlak8867
@yedawitamlak8867 Жыл бұрын
የምር 👍
@fkr9341
@fkr9341 Жыл бұрын
ቪዲዮዎችህን ወድጄልሀለሁ
@el-qg5wz
@el-qg5wz Жыл бұрын
egna eyalen yemin bihcan mehon nw demo, bertalen eshi
@AbduAdem-vg1ho
@AbduAdem-vg1ho Жыл бұрын
🎶🎶🎶 waw waw perfect music
@markostefera6424
@markostefera6424 Жыл бұрын
Only teddy afro can produce such a beautiful song!!
@0276Jerry
@0276Jerry Жыл бұрын
እውነት ❤❤❤❤
@kumlachewhailu7489
@kumlachewhailu7489 6 ай бұрын
May God bless your voice! Nice music
@behayilutesfaye3413
@behayilutesfaye3413 Жыл бұрын
Best one!!Girmesh you are a legend❤❤❤
@MIFTAHHUSSEN-y2w
@MIFTAHHUSSEN-y2w Жыл бұрын
በ ህውሀት ጠርነት ግዜ ኮንቦልቻ አየር ማረፊያ አደራ ልጆቼን እያለ ሲዘፍን አላቅሶን ነበር የምር ደስስ የሚል ሠው
@madenasaid6988
@madenasaid6988 7 ай бұрын
ህወሀት ባንተ አይነቱ ጋለሞታ መነሳቱ ያማል
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
​@@madenasaid6988 ጋለሞታ ስድብ ሆነዴ 😂😂😂
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 3 ай бұрын
​@@madenasaid6988ህወት እስካልተወገደ ድረስ ሰሜን ኢትዮጵያን ሆነ ኢትዮጵያ መቸውንም ሰላም አያገኝም::ትልቁ የኢትዮጵያ ካንሰር ለለፉት 30 አመት 40 አመት ጀምሮ ህወሓት ነው
@EskedarDendir
@EskedarDendir 7 ай бұрын
የኔ ምርጫ ስወድክ እግዚአብሔር ቤተሰቦችክን ይጠብቅልክ 🙏🙏
@yimenu_ethiopia
@yimenu_ethiopia Жыл бұрын
what kind of amazing music is, I would like to thank to all it may concern. Wow!
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 5 ай бұрын
አክባሪህ ነኝ ።አመሰግናለሁ ስራህን በጣም ወድጄዋለሁ ።በተለይ ደግሞ ፎቶ አብረህ በመቅረብህ ደስ ብሎኛል ።አረጊቲን ሳያት የተሰማኝን ስሜት በፎፁም አላውቀውም ።አረጊቲ ማለት አፀድዬ ከአፍዋ የማታወጣት ትልቅ ሰው በመሆንዋ ነው ።የአፀደ ልጅ ነኝ ዘውድነሽ እባላለሁ ።በሀዘናችሁም ጊዜ ባለሁበት አዝኜ ነው የተቀመጥኩት ።ለምን ብትለኝ ከሰው ተራ ስለወጣሁ ነው ።ግኖ ለኔም ሀዘን እንደነበረ እነግራችኋለሁ ።ከባለቤትህ ጋራ ከመላው ቤተሰብህ ጋራ ሰላም ሁኑ ።አላለሁ።አመሠግናለሁ።
@AfroCoffee-xl3wz
@AfroCoffee-xl3wz 10 ай бұрын
No words to say....Just Wowwwwwwww
@TsinatTsegaye
@TsinatTsegaye 7 ай бұрын
በእዉነት አንደኛ 👍👏
@MuradShifa-u1g
@MuradShifa-u1g 4 ай бұрын
ግርምሽ ምርጥ ድምጽ ስወድህ ያራዳልጅ
@fikirteafowerk244
@fikirteafowerk244 Жыл бұрын
Girmye tegemro eskyalk bezfenih adnakih negn cher abate medhanealem kenmelaw betesebih yibarkilih thankyu ❤❤❤❤
@yeabGt
@yeabGt Жыл бұрын
Masterpiece!
@LexoHulu-jq8xt
@LexoHulu-jq8xt Ай бұрын
የገረመኝ ዛሬ መስማቴ!
@PetrosKefelegn
@PetrosKefelegn 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ስራው
@makeupbyhabti1172
@makeupbyhabti1172 Жыл бұрын
kalat yatregnal ende medanit beken byans 3 giza betenshu adametewalew ❤❤❤❤❤ egzar yestachu letesatefachut bemulu tedi gen beka king
@SamsonBehabtu
@SamsonBehabtu 9 ай бұрын
waw ምርጥ ሙዚቃ
@dagimitiku1529
@dagimitiku1529 Жыл бұрын
Girmesh eko kelbu yezefnewal siamrbet ewnet.......tnx teddy
@lilikefla4512
@lilikefla4512 4 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ❤🎉
@eleosabba2451
@eleosabba2451 6 ай бұрын
ቴዲና ግርምሽ ድንቅ ስራ ነው
@habeshatube2890
@habeshatube2890 Ай бұрын
KUDOS to one and only Teddy Afro🙌 Girma Generational Talent
@JoneMane-pt2db
@JoneMane-pt2db 6 ай бұрын
ይመችህ ግርምሽ
@sebsebabekele
@sebsebabekele 4 ай бұрын
you tube lay zefen lekifet sefelig hulu kedmo teze melig yeha zefen newe betam newe mewedew❤❤❤❤
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 3 ай бұрын
germshi❤lovely good job ❤
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 ай бұрын
I love this song too much ❤🇪🇷
@EtsegenetDemissie
@EtsegenetDemissie 13 күн бұрын
Wooo teru muzika new enam hula new ymsemaw seltgbzku new
@amazinglessness974
@amazinglessness974 6 ай бұрын
ጥሩ ሙዚቃ
@solomonkumsa4122
@solomonkumsa4122 Ай бұрын
ይህን መዚቃ ከአንድ ዓመት በላ በሳምንት ቢያንስ አራት አምስት ጊዜ እሰመዋለው ግን ምንም አይሰለችም ምርጥ ዜማ ከምርጥ ደምፅ ጋር እኔ መስማት ስጀምር 1 ሚሊዮን ቪው አልነበረውም አሁን ግን ከ2 ሚሊዮን በላይ ሆኗል ግን 10 ሚሊዮን ይገባው ነበር በኔ በኩል ገና እደጋግመዋለሁ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 11 ай бұрын
SUPERBLY BEAUTIFUL Song ❤️😁👍!! The way The song Is Composed Reminds me of One Of _ The Legendary Tilahun Gessese's Song!! And, No Surprise at all; since Girma Tefera Kassa is The TORCH BEARER,_as To Preserve the LEGACY Of The" Kiboor-Zebegna Band" where his Dad(Tefera Kassa) and Tilahun Gessesse, both, shot to fame!!
@banchamlakgashaw4437
@banchamlakgashaw4437 Жыл бұрын
great music❤❤❤❤❤❤
@EndaleEsayas
@EndaleEsayas Жыл бұрын
kehulum zefeneh ehen ejeg betam wedewalew geremesh kezi belay kanete tebeqalew❤❤
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 3 ай бұрын
Germeyaaa❤ Batem areeeeef seran new. حبيبي. ❤
@AbiCugufu
@AbiCugufu Ай бұрын
ግርማ ተፈራ አንደኛ
@liyufereja3999
@liyufereja3999 Жыл бұрын
this is really exceptional work
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 Жыл бұрын
Mind-blowing girma beautiful songs
@GelilagetachewKassa
@GelilagetachewKassa 9 ай бұрын
Yabeda newe betam.....❤ germaya des yelal.....
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 3,5 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Girma Tefera Kassa  Lik Endayehush
4:31
habtamu kirubel-besha
Рет қаралды 7 МЛН
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59