No video

ዶሮ ወጥ ethiopan food

  Рет қаралды 266,761

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

Created by VideoShow:videoshowapp.co...

Пікірлер: 301
@user-dp3mn2py5f
@user-dp3mn2py5f 6 жыл бұрын
ዋው ፅዳትሽ ተመችቶኛል ማሻአላህ ሲያምር
@eastgojjamgibyit5657
@eastgojjamgibyit5657 5 жыл бұрын
እባክሽ የኔ ባለሙያ ምርጥ በርበሬ አዘገጃጀትና ሽሮ አዘገጃጀት እና ለምንያህ ኪሎ ምንያህ ቅመም እንደሚጨመር ብታስተምሪን
@user-gx6zj7ut6q
@user-gx6zj7ut6q 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ አቤት ሲያምር የጤና።ምግብ ያድርግላችሁ እጅሽ ይባርክ ቆንጆ አሰራር ነው ያአልልህ።መቸ ይሆን።ሀገሬ ገብቸ እድህ ሰርቸ የምበላው ናፈቀኝ። ጊዜው
@fentshiyemaryamljj2543
@fentshiyemaryamljj2543 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣ ቆንጆ ነው ግን ቅመም መቀመም አለብሽ በተለይ ደሮ ወጥ ቅመም ትፈልጋለች ለምሳሌ ዝንጅብል .ነጭ ሽንኩርት .የሀበሻ ሽንኩርት .ትንንሹ ማለት ነው ከዛ ሁሉንም ቅመም ጥቁር አዝሙድ .ኮረሪማ .አረፋ ቀረፋ ነጭ መጣፈጥ ቁንዶ በርበሬ .የመሳሰሉትን ቅመም ትንሽ ሞቅ ሞቅ አድርገሽ በእሳት .ከዛ ትፈጫለሽ .በጣም ቆንጆ ሽታ ያለው ቅመም ይሆናል .በማንኛውም ወጥ ላይ ቢደረግ ይጣፍጥል .ግን ይሄን ስታዘጋጂ አብሽ ማድረግ የለብሽም .አብሹ ለብቻ ነው እሚቀመም .........አመሰግናለሁ .
@originalreng6803
@originalreng6803 5 жыл бұрын
ዋው ንፅህናሽ በጣም ተመቸኝ እናቴን አስታወስሽኝ ባለሙያ በርቺ እህታችን እናመሰግናለን
@user-qz5ek7qb7h
@user-qz5ek7qb7h 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሲያምር እጅሽ ይባረክ በገባሽው ቃል መሰረተ አብይ ፃም ተጀምሮ እስኪፈፅም ምንም ሳታጓድይ ሳይቀርብን ስላስተማርሽን ካንገቴ ዝቅ ብዬ ምስጋናዩን አቀርባለሁ መልካም በአል የኔ እመቤት ።
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
፥አንጀቴም ስለ እርሱ ታወከች። ነፍሴ ከቃሉ የተነሣ ደነገጠች amseginalew
@user-kt2ov3nk8v
@user-kt2ov3nk8v 6 жыл бұрын
መቸም ዘንድሮ ባለሞያ በዝቶል። ያንች ግን ዋው ነው
@user-sk7il1lg4b
@user-sk7il1lg4b 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በትክክል
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያው ዶክተቶሮቹ አበዛዙ አሯ ይቺኘዋ ግን ትክክለኛ ሼፍ ነች ዋው ብያለሁ
@user-mp5zm7wk6j
@user-mp5zm7wk6j 4 жыл бұрын
የሁለት ነው የሰሩት ምክንያቱም ዶሮውን ያጠበችው ሌላ ናት ወጡን የምታማሰለው ሌላናት የጃቸው ምልክ ይለያያል
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
እኔ እና እናቴ
@user-mp5zm7wk6j
@user-mp5zm7wk6j 4 жыл бұрын
@@myrestaurant9560 እሸ የኔ እህት እናት ያለበት ነገር ሁሉም ያምራል ደሰሰሰ ይላል እናት ለዘላለም ትኑር እጃችሁ እግዚአብሔር ይባርክ
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Very delicious yummy.....the last part torched me my mouth is watering .great presentation. Thank you
@user-nd5qu3pk3e
@user-nd5qu3pk3e 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምግቡንም ብል አፊያ ብያለሁ ሁሉም አሰራር ያምራል እጀራውም እዳቺው ፈካ ያለ ነው በርቺ እህታችን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዶሮ ነው.. በተለይ የዶሮ አስተጣጠብሽ ቀሽት ነው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነውያጠብሽውበጣም እናመስግናለን ❤️❤️❤️👑👍
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 6 жыл бұрын
ወይ ሲምር እጀራወ አይኑ በጣም ያምራል እናመሰገናለን
@aminaoumer5076
@aminaoumer5076 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አሰራር ነው። በፊት ባለሙያ ነበርኩ አሁን ግን ሁሉንም እረሳሁት መከለሻ ማዘጋጀት ፣ በርበሬ መጥኖ አዘጋጅቶ ማስፈጨት፣ዶሮ ገንጥሎ መስራት ሁሉንም የወጥ አይነት እችል ነበር አሁን ግን አንዱንም አላስታውሰውም በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ትምህርትሽን እየተከታተልኩ ነው እኔ እንጀራ ስለናፈቀኝ ምሬቄን እየዋጥኩ ነው ሙያሽን የምከታተለው ።
@user-ti8gu8tz6o
@user-ti8gu8tz6o 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማር ያምራል አንዳንድ ቀበጥ ያማረኛ ምግብ ለመስራት በጊሊዘኛ እያወሩ ጆሮችንን አሳምመዉን ነበር እና እናመሰግናለን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 жыл бұрын
እኔ እንደው ዶሮ እንደዚህ በደንብ አድርጎ የሚያጥብ ሰው ያስደስተኛል። እጅሽ ይባረክ!
@user-yf1vy7md1v
@user-yf1vy7md1v 6 жыл бұрын
ወይኔ ገና ሳየው አስጎመጀኝ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትያን ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ
@hnesima5725
@hnesima5725 5 жыл бұрын
እኳን።አድርሳችሁ አይልልም ሙስሊም ሰው። እሽ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 4 жыл бұрын
Wow batme yameral 😋😋😋
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ያምራል ንጽህናሽ እራሱ በጣም። ደስ ይላል ጎበዝ።
@senikonjoo5646
@senikonjoo5646 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምራቄን አስጣልሺኝ በጣም ያምራል
@amesgenalhuhulem591
@amesgenalhuhulem591 5 жыл бұрын
Yene mare gobez ishy
@user-pw1hw1ox6h
@user-pw1hw1ox6h 6 жыл бұрын
ወይ ማሬ ባልበላውም ጠግብ አልኩልሽ እጅሽን ይባርከው የኔ ጣፋጭ
@user-ww7bv5fm5y
@user-ww7bv5fm5y 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ዶሮወጥ ብሎ ዝም ብቻ የኔቆጆ አንጀቴን አርሰሽ ነው አጣፍጠሽ የሰራሽው የእውነት ስላየሁትብጃ ሆዴ ሞልቷል
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 6 жыл бұрын
በጣም የማረከኝ አሰራርሽ ብቻ ሳይሆን የአቀራረብሽ ወግ ጭምር ነው እንዳች ሰርቶ ለመመገብ ትእግስቱ የለኝም እናቴ ስትሰራ ሳይ የሚፈጀው ግዜ በራሱ የሚያበረታታ ስላልሆነ ሰርቶየሚያበላኝ ያስፈልገኛል :: አንቺ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@hejjej7857
@hejjej7857 4 жыл бұрын
አንደኛነሽ ባለሞያ
@ayshaalangari2279
@ayshaalangari2279 6 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላሕ ጉበዝ ነሽ አስራርሽ ወድጅዋለሑ 100%
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
መስራቱአያቅተኝምነበር መገንጠሉንነውእንጅ ክክክክ ምርጥነሽ ዋው ነሽ ብርቺ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ ወላሂ በጣም ደስ የሚል አሠራር እጅሽ ይባረክ ግን የፈረጅ ዶሮ ቆዳ አልጨምርም ።ለሃገራች ያብቃን ሁላችንም
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
shemima pro enkwan abro adrsen enmsgnalen marr
@SamsungSamsung-pc4lr
@SamsungSamsung-pc4lr 4 жыл бұрын
ዋኦ ባጣም እና መስግናለን 👍👍👍👏👏👏💖💖💖❤️❤️😘😘
@werkyegirma7994
@werkyegirma7994 6 жыл бұрын
wawwwwww enamesegnalen knjoooooo hegerim begeba muya ayetefanm tanx
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
በጣም ያስጎመዣል በተለይ ደግሞ ቅመም ቢኖረው አቤት አቤት!
@semirasara134
@semirasara134 4 жыл бұрын
wooow
@user-nn2xy9yw3i
@user-nn2xy9yw3i 6 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው ተመችቶኛል በርች አመሰግናለሁ
@zainabaa3379
@zainabaa3379 6 жыл бұрын
asya
@ehitasrwana6431
@ehitasrwana6431 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
እጅሽይባረክ
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
ሥሚማ ያንች ቻናል ሁሉም እንድወርድልኝ ምንላድርግ(
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
ቀይ ወጥና የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት አሣይኝ
@bekelekassaw7573
@bekelekassaw7573 3 жыл бұрын
arif new gn betam tekore degmom kibat bezabet
@askale1238
@askale1238 5 жыл бұрын
Very nice woooooowwww God bless you my sis
@AaAa-or4ke
@AaAa-or4ke 6 жыл бұрын
እረ አጉርሱኝ ሆዳችሁን እዳያማችሁ ዋው መች ይሆን ከባሌ ጋር ሰርቸ እምውጠው
@ssmassam3805
@ssmassam3805 5 жыл бұрын
ክክክክ
@ssmassam3805
@ssmassam3805 5 жыл бұрын
በቅርብ ያርግልሽ
@user-ik7lf5ki6r
@user-ik7lf5ki6r 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጅ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆነው ያበሻ ዶሮ ከፈረንጁ እንደኔ ምንም ልዩ ነት የለውም ማለቴ ዋናው ቁሌቱ ነው አገነጣጠልም አይከብድም እኩል ነው እኛ ሁሌ እንሰራለን ሳውዲ ነው ያለሁት
@fatmanooria1460
@fatmanooria1460 6 жыл бұрын
ዶሮ ማጠብኮ ሀበሾችን እሚያክል የለም አረቦችኮ ዝም ብለዉ ነዉ አይጠራም እኳንም ሀበሽያ ሆኩ
@ssmassam3805
@ssmassam3805 5 жыл бұрын
እንዴ ኬመተው ነው እኛጋር የሚወዳደሩት እኛን ቢክሉ ታድለው
@user-km9nf2vx4e
@user-km9nf2vx4e 5 жыл бұрын
Doro aganaxaxali asayi
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Vitamin save eyaregu new
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Dorowun yatebechew esua adelechem wuy kilet......videown eyeut degemachu
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
እኔሳጥብ ግለሮክሰ እንሰጥሺ እዴ አበዛሺው እኮ ምድነው ይህንያህል ይሎኛል
@tigistigizachowsena5380
@tigistigizachowsena5380 6 жыл бұрын
Ijishi yibarki. Baxami dasi yemili moya a nawuu
@desalechamentabarakiameneg3717
@desalechamentabarakiameneg3717 5 жыл бұрын
Qimami satichamir nawu
@zemzems2429
@zemzems2429 5 жыл бұрын
waw Gobezi leji😘😘😘😘😘😍
@pkk5893
@pkk5893 3 жыл бұрын
መሰሻአላህ ጎበዝ ነሺ ባለሞያ እህት ይጬምርልሺ ግን ለአንዲ ዶሮ ወይም ላዲ ኪሎ ስጋ ቀይ ወጥ በማንኪያ ስንት ቢገባበት ጥሩ ነው ማለቴ ግምት ላይበጣም ተቼገርኩ ሳበዛ ይጠቁራል ሳሳንስ ዴሞ ቅላት የለውም እና ምን ያክል በርበሬ ብጬምር የሚያምረው ውዴ? ?
@almazbrendel3903
@almazbrendel3903 6 жыл бұрын
Waw betam balemuya konjo doro wote enamesegnalen
@zerihunderu4591
@zerihunderu4591 4 жыл бұрын
ልዩ ነሽ ገለፃሽ አይሰለችም ሌሎች ምናለ ካንቺ ቢማሩል ሲከትፌው ምናምን ይሰለቻል።
@goldlove7267
@goldlove7267 6 жыл бұрын
የኔ አምበሳ ጎበዝኮነሽ ይሄነው ሙያ ማለትትት ሰርተሽ ሳትጨርሽ ነው ያስደሰትሽኝ አያያዝሽ ያስታውቃልልል ውድድድድድ
@emmadhabibants4930
@emmadhabibants4930 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጃ ነው የኔ ጾም ኢትዮፕያ ሲገበ ስለምፍተ ለዛሬ ሽሮ እያሽሞነሞንኩ ነው ልክ እንደዝህ ለምልንኝልውም እኳን አደረሳችው የድንግል ማርያ ልጆች
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 4 жыл бұрын
ባለሙያ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ
@zeharniaahmed1761
@zeharniaahmed1761 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፆዳትሺ በጣም ተመችቶኛል
@baqaluudachu1249
@baqaluudachu1249 4 жыл бұрын
Wawoooo
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይማርሽ
@selam.selambiswas4611
@selam.selambiswas4611 5 жыл бұрын
እሰይ ደስ ስል ዓሰራርሽ በተለይ ፅ ዳትሽ
@rumana4058
@rumana4058 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ አላህ አውቀትሽን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 жыл бұрын
ትዝ አስባልሽ በረዶቤት ያስቀመጥኳን ውጥ ነበርች አውጥቸ ልበላት ነው
@nmariam123
@nmariam123 4 жыл бұрын
setaqulali zeytun abezash
@orthodoxfikernat3157
@orthodoxfikernat3157 6 жыл бұрын
wowwwwww tikekilegna aseserar new thanks mar💌
@user-el2wg7dj8w
@user-el2wg7dj8w 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው
@hana-hn7lx
@hana-hn7lx 6 жыл бұрын
WOW btam aref new Enamsgenaln Ehitachen
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 5 жыл бұрын
ቅላቱ ሲያምር :: 💐
@user-de9nb9iq5t
@user-de9nb9iq5t 6 жыл бұрын
ለማንኛውም እናመሰግናለን ዋው ሲአምር ግን እኔጋ በርበሬ ወፍ የለም
@user-vu1nb7pv8g
@user-vu1nb7pv8g 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@habibak6135
@habibak6135 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደርሳችሁ እህት እናመሰግ ናለን ግን ቁሊቱ እስከ ስት ሳአት ነው። ሚቁላላው
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 6 жыл бұрын
Habiba K አሜን እህታችን እናመሰግናለን
@roserose7097
@roserose7097 6 жыл бұрын
Btam balmya nashe 👏
@genethana1145
@genethana1145 5 жыл бұрын
You are best blmuya
@user-zk4xs8et7f
@user-zk4xs8et7f 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-kw5qr6dc9f
@user-kw5qr6dc9f 6 жыл бұрын
እናመሰግናላን ማር እንኳን አደረሰሽ
@wenshettameru765
@wenshettameru765 4 жыл бұрын
ዋዉ አድስ ነኝ በርች
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
Very good! Ciao bella!
@EthioKitchen
@EthioKitchen 6 жыл бұрын
ባሁኑ ፋሲካ ዶሮ አልሰራሁም ነበር ዶሮሽ አስጎመጀኝ 😋 😋😋
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ሙያ
@asad2754
@asad2754 6 жыл бұрын
Betam dess yemilew sew sreto sebella good kuking
@lmlmp1452
@lmlmp1452 6 жыл бұрын
ማሻአላህ በመጨረሻ አስጎመጀጀኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል
@obseefayisaa1659
@obseefayisaa1659 5 жыл бұрын
ዎዎው ባጣም አመሰግናለው አት ታባክ
@user-ou4wp1cy1h
@user-ou4wp1cy1h 6 жыл бұрын
Waw betam arife aserare new gen mgentatel endate new mayte ymechelw
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ዛሬ 1ኛ ነኝ ክክክ ዩቱዩፕ አፍጥጨ ነበር
@user-tx1ul8um9f
@user-tx1ul8um9f 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሪች እህቴ
@melatkasa2979
@melatkasa2979 4 жыл бұрын
Injeraw wow
@user-qz2hk8xr5p
@user-qz2hk8xr5p 5 жыл бұрын
Konjo be shorba mankiya men yahel yehonal berberaw yanchi chelfa yelegnm l 1 doro?
@asmerttekle3008
@asmerttekle3008 5 жыл бұрын
በርቺ እህት አለም ለገና ለመስራት አስቢያለው ግን ስጋው እየፈረሰ ተቸገርኩ መላ ካልሽ እባክሽ
@hunegnawgetu9097
@hunegnawgetu9097 5 жыл бұрын
i love it thank you for everything that was gerat
@yusraabdelmalik6294
@yusraabdelmalik6294 6 жыл бұрын
hulem mitbeyiw enjera yamral konjo yet new yaleshiw shukren mamii
@user-zc1dy2yx7x
@user-zc1dy2yx7x 3 жыл бұрын
ግን ቢያሥ ለሁለት ዶር ስት ኪሎ ሽኩርትእና በርበሬሥ በኪሎ ደረጃ ዘይትሥ በሌትር በኩሌ ብትነግርኝ
@user-ym2cy3vk9j
@user-ym2cy3vk9j 6 жыл бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ ፅዳትሽ እና ፍጥነት👍👍👍 ሁሉ ነገር ይመቻል
@user-ws5pi9dg9f
@user-ws5pi9dg9f 6 жыл бұрын
konjo new gin tinshi wuha tal btadergibet arif new mkniyatum kuchi ale doro eko mereku new yemitaftew yhn slshi shir blo meda ygba maletea aydelem
@misrasunkemo7478
@misrasunkemo7478 5 жыл бұрын
እበክሽ የዶሮ አገነጠጠልን አለዬውትም ነበር እና አጠሁት
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 6 жыл бұрын
Wawww yedorow xidat anget yarisal
@yesasofa4174
@yesasofa4174 6 жыл бұрын
10q ehet wow Gobez nesh ewunet
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደርስን እነመስግነለን እህታችን መልካም ባአል ብለያለሁ
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 5 жыл бұрын
Doro astetab yelusal etiopiya Masha Allah
@gebeye6878
@gebeye6878 6 жыл бұрын
ጎበዝ እህታቺን
@proudmomofgirls8695
@proudmomofgirls8695 5 жыл бұрын
Where did you buy the chicken?
@hayubinthusean8933
@hayubinthusean8933 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንደት ያምራል
@bismilahddd1491
@bismilahddd1491 4 жыл бұрын
ሽኩርቱ እኳን ለሁለት ላድይበቃአይመስልም ዞሮሀሪፍነው
@HappyHappy-jx3xi
@HappyHappy-jx3xi 6 жыл бұрын
ዋውውውው
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 5 жыл бұрын
እንዳው እኔኮ 8ት ውይም 4ት ነው የማቀው በስደት አይጉድኒ
@saratube670
@saratube670 4 жыл бұрын
ሲያምር በአላህ
@sit8475
@sit8475 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌በጣም ያምራል እደሚጣፍጥም አልጠራጠርምሀሀሀሀሀእናመሠግናለን😍😍😍😍😍😍😍
@makidaasharif2770
@makidaasharif2770 5 жыл бұрын
Wowwww
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@selamdaba838
@selamdaba838 6 жыл бұрын
Gen zenejebel ena neche shenkurtes?
@hayatmuhamed5122
@hayatmuhamed5122 6 жыл бұрын
Masha Alah
MOROCCAN TANGIA RECIPE
12:54
Islam Channel
Рет қаралды 971
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 1,9 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር
15:04
ቀላልና ፈጣን ዶሮ ወጥ አሰራር
16:36
Melly spice tv
Рет қаралды 35 М.
Ethiopian food how to make doro wet ትክክለኛ የዶሮ አሰራር
15:48
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 85 М.
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,4 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 266 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 1,9 МЛН