ዶሮ ወጥ፣ ክሽን ተደርጎ የተራ የዶሮ ወጥ - How to make Ethiopian traditional Doro wot - Ethiopian Food

  Рет қаралды 52,792

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓 ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ አመሰግናለው:: የዶሮ ወጡን ለመስራት የተጠቀምኩት * የዶሮ ሥጋ * ሽንኩርት * አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል * ዘይት * በረበሬ * ጨው * የመከለሻ ቅመም * ቅቤ * የተቀቀለ እንቁላል
@سعادة-ج6ط
@سعادة-ج6ط 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ዶሮው እንዴት እንደሚገነጣጠል ብታሳዪን!
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
@@سعادة-ج6ط ከዚህ በፊት የሰራሁት ሌላ የዶሮ ወጥ አሰራር ከነአገነጣጠሉ አለ ቪዲዮውን ውስጥ ያገኙታል አመሰግናለው
@سعادة-ج6ط
@سعادة-ج6ط 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ኢንሻ አሏህ እሺ አመሠግናለሁ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ዋው ያምራል እጅግ ይባርክ ቤተሰብ ሁኝኝ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 жыл бұрын
@@سعادة-ج6ط እንዛመድ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ ❤👍 ሼር በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ዶሮ ነው የሰራሽው ከለሩ ሲያምር አስጎመጀሽኝ ክሽን ያለች ዶሮ እጅሽ ይባረክ👌👌ሼር❤🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ የዶሮ ወጥ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤️ ኢትዮዬ በጣም በጣም ቆንጆ የምወደው የዶሮ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ 👍👍🙏🙏
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው በርቺ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥ የዶሮ ወጥ አስራር ነው አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ክሽን ያለ ዶሮ ወጥ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ👌🥰
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ምርጥ ዶሮ ከለሩ እራሱ ሲያምር አጎጎሽኝ ውዴ 👌👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
እራቅሻ🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ 👍👍😍ሼር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 жыл бұрын
እንዛመድ ውድ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሆነ ዶሮ ወጥ ነው ከለሩ ብቻ ይበቃል ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋውው ከለሩ ብቻ ይበቃል ምርጥ ዶሮ ወጥ😍🥰👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው❤️
@IpPhone-yv6iz
@IpPhone-yv6iz Күн бұрын
ዋዉዉዉዉ ማሻኣላህ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሜያምር አሰራርነው በርችልኝ የኔውድ ምራቄን ዋጥሁ አናመሰግናለን
@mailrafanda
@mailrafanda 3 жыл бұрын
good make ethiopian traditional doro wot video
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@Hነኚስደተኛዋ
@Hነኚስደተኛዋ Жыл бұрын
ማሻአላህቆጆአርገሽነውየሰራሽውእናመሰግናለንእህትበርች
@እሙነኝየማዬምርኮኛ
@እሙነኝየማዬምርኮኛ 3 жыл бұрын
በጣምጎበዝ
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነወ እጂሽ የባረክ ሼር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዋው ከለሩ እራሱ ሲያምር 👌👌
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 3 жыл бұрын
ዋዉ ምራቄን አስዋጠኝ መብላት ነበር የኔ ባለሙያ ጠክር
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ዋዉ ሲያምር ቆንጆ ድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በሚገርም ሁኔታ ሙያ በነፃ ተማርሁት ካቺ እጅ ይባር የኔ ልዩ ባለሙያ 👍👌
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
አሰራርሽ ሁሉም ይመቸኛል ባብዛኛው እንግዶቼ ያንቺን ምግብ ይወድታል እጆችሽን ይባርከው ❤️❤️❤️❤️🍀🙏🏽
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ🙏🏽❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ከለሩ ብቻ የሚያስጎመጅ የደሮ ውጥ አስራር እጆችሽ ብርክ ይበሉ የኔ ባለሙያ👌👌‼️‼️💕🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
ዋው ብያለው ያምራል ያስጎመጃል በርቺ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው አምላኬሇይ ሲያምር የምር እጂሽ ይባረክ በርችልኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@TsegnashMasebo
@TsegnashMasebo 9 ай бұрын
Baxam merexe nawu yene ehet ejesh yebarak❤
@jojonganteng9317
@jojonganteng9317 3 жыл бұрын
Delicious, keep working and always healthy
@aaalsa9514
@aaalsa9514 Жыл бұрын
ቆጆነው ማማዬ
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😍👌👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔውድ!
@molokbety6970
@molokbety6970 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏💒💕🤲
@AdisTube-eq7kd
@AdisTube-eq7kd Жыл бұрын
Wow 👌👌baxm dasi yilal❤️❤️barchi
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ቆንጅዬ 💞በጣም ለአይን እራሱ ሲያምር ገለፃሽ እርጋታሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ባለሙያ ነሽ🙌🙌🙌
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!
@masseethio5246
@masseethio5246 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 👍👍
@ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ፀ2ዠ
@ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ፀ2ዠ 3 ай бұрын
በረቸ እህቴ ጡሩነው❤❤❤
@haimasilase1900
@haimasilase1900 Жыл бұрын
Betam zegeyehu, eskezare tebedeyalehu, kedoro wet, kenjera kezemed azmad keteleyehu 14 amet molaghne, aye nuro kesew tefetere kalesew menor, anyhow I will try soon anchem ejeshen yebarkew,tebareky
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚሕ ቤት ለቤቱ አዲስ ነኝ በጣም ቆንጆ ነው እጂሺ ይባረክ👍🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔውድ!
@dembidecor6128
@dembidecor6128 3 жыл бұрын
ዋዉ እዉነትም ተበልቶ የማይጠገብ በጣም ቆንጆ ነው ተባረክ 👍👍🙏🙏ሸር አርገናል 😁
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው❤️
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቆንጆ ዶሮ ወጥ 😋🤤 shared
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!
@obseyoutube2531
@obseyoutube2531 3 жыл бұрын
Maashaallaha
@HewanAdagn
@HewanAdagn Ай бұрын
ስትበልች አላየንም የተዘጋጀ ዶሮ ሰርተሽ ሰራዉ አይባልም
@እራህመትወሎየዋ
@እራህመትወሎየዋ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔቅመም
@saramekonnenyoutube7563
@saramekonnenyoutube7563 3 жыл бұрын
ዋው ይምራል
@ስደተኛዋ2
@ስደተኛዋ2 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ብሎ ዝም ነው ውድ እናመሰግናለን
@bettyktube9586
@bettyktube9586 3 жыл бұрын
Betam konjo doro wot👏👏👏👏Betam yamra beteseb hognalehu anchim ney❤️
@kafisy7051
@kafisy7051 Жыл бұрын
Wow❤❤❤
@helu.b2330
@helu.b2330 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 3 жыл бұрын
ከትክቶክ አይቸ ነው የመጣሁኝ አሪፉ ነው ካንች አይቸ እሰራለሁ ብያለሁ ውዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ🙏🏽
@olgatek4264
@olgatek4264 3 жыл бұрын
Thank you sis👌👌👌
@meronmeron5210
@meronmeron5210 2 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🥰❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ!
@andzyou9423
@andzyou9423 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
Berchi egeshi yebarek
@TEtdjcfxgit
@TEtdjcfxgit 11 ай бұрын
wow
@aragawtesfaye6096
@aragawtesfaye6096 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አሜን!
@boodigamer4200
@boodigamer4200 3 жыл бұрын
ወወወወ እጅሽ ይበረክ😘😘😘😘😘በጠም በለሙያ ነሽ ለዘዉ አስተዋይ ነሽ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!!
@chewatatv19
@chewatatv19 2 жыл бұрын
ስሰላም ላችይሁን አሪፍቆይታነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ ከልብ አመሰግናለው
@chewatatv19
@chewatatv19 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ቤተሰብ አርጊኝ እማ እኔ ቆይቻለው ካረኩሽ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
ውዬው አማረኝ አምጫልኝ በስመአብ እንደት ያምራል በጌታ እጅሽ ይባረከ የኔ መልካም የተባረከ ምግብ ይሁን ቤተሰብ ስለሆንክ ደስስስስስስስስስስስ ብሎኛል።
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Жыл бұрын
ኢኔቴ በሹንኩርት ለይ ቅም አለሽ ኢንዴ ከጥቅም ውጭ አዲርገሽው ምን ወገ አለው
@kannbhx6487
@kannbhx6487 3 жыл бұрын
Berchi
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😍😍❤
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
ኦማማማ ኤሬ ይህ ጣት ቻ ሳይሆን የእግሪ ጣት የምያሰቆረጥም ነው የምመሰለው። ዛሬ በትሺ እመጣለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው እሺ እጠብቃለው አለምዬ
@alum9223
@alum9223 5 ай бұрын
❤❤❤WOW
@biiftuu383
@biiftuu383 5 ай бұрын
😋😋😋😋😋👍👍👍👍
@hayte8944
@hayte8944 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@obseyoutube2531
@obseyoutube2531 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 9 ай бұрын
Wowwww ❤❤❤❤❤jegn
@Sheqala
@Sheqala 3 жыл бұрын
ተዛመድኩሽ ባለሙያ በርችይ ደስ የሚሉ ስራዎችአሉሽ ዋዉዉዉዉዉ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!!
@إبداعاتمنوله
@إبداعاتمنوله 3 жыл бұрын
أحلا وصفه تسلم ايدك يا قمر وأحلا متابعه رائعه جدا
@weinikidane5310
@weinikidane5310 Жыл бұрын
Waw❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 жыл бұрын
ወይኔ እፋ ምራቄን አስዋጥሽኝ ብቅበይ ሲመችሽ
@vungokaraoke8829
@vungokaraoke8829 3 жыл бұрын
NHÌN NGON VÀ HẤP DẪN QUÁ BẠN ƠI, CẢM ƠN BẠN ĐÃ CHIA SẼ...
@TAS27483
@TAS27483 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በቅንነት ብቅ በይ የኔ ውድ
@hiwot9354
@hiwot9354 3 жыл бұрын
Wow betam yamiral😋😋😋👍
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 жыл бұрын
እነመሰግነለን የኔ በለሞየ 👍👍👍👍👍👍😘💕 እኔንም ቤተሰብ አሪጊኘ የኔ ዉድ
@ኮኪኢትዮጵያ
@ኮኪኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
Wow
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
like
@zeditube6496
@zeditube6496 3 жыл бұрын
ውይ የኔውድ እርጉዝነኝ አማረኝ ቤተሰቡ ሁኛለሁ ለኔም አርግኝ
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 3 жыл бұрын
በርቱልን⭕ ምርጥ ነው መተናል እናንተም ወደኛ ጎራ በሉ......
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
የሽንኩርቱ ውሐ የግድ ምጠጥአለበት
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አዎ ወጡ ሽንኩርት ሽንኩርት እንዳይል ውሃውን እስኪጨርስ ነው መቁላላት ያለበት
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
Betseb hunesha
@الحمدللهالحمدلله-ع3ص9ح
@الحمدللهالحمدلله-ع3ص9ح 3 жыл бұрын
😍❤❤
@ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
@ዜድወሎየዋ-ኘ2በ 3 жыл бұрын
መሸአላህ የኔዉድ ያምራል ሰብ አሪጊኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አድርጌያለው
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 3 жыл бұрын
ለ1ዶሮ 3ኪሎ ሽንኩርት ነው የሚባለው የአንቺ ደግሞ 12 ፍሬ ነው እባካሽ ለመጀመሪያ ግዜ ለበአል ልሰራ ነው ምን ላዘጋጅ አመሠግናለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ 12 ፍሬው ሽንኩት ከ3 ኪሎ ይበልጣል። ለዶሮ ማጣፈጫ ዋናው የመከላሻ ቅመምና ቁሌቱን ጊዜ ሰቶ በደንብ ማቁላላት
@aishaomfarah532
@aishaomfarah532 3 жыл бұрын
ብጢቁጁንውብረቺ
@yutube6318
@yutube6318 3 жыл бұрын
ነይ እንዳመሪ ውዴ
@افكارطموحاتوانجازات
@افكارطموحاتوانجازات 3 жыл бұрын
Hi good day 💞💖💖❤️💞 My Seastar
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Thank you! good day to you too!
@የእማምላክባሪያ
@የእማምላክባሪያ 3 жыл бұрын
Wudi demerkushi aecim demrigi likm aerekushi
@ChalthuLarg
@ChalthuLarg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@skillbishoftu
@skillbishoftu 3 жыл бұрын
በርቱልንንን መተናል እኛጋም ኑልን ቤተሰብ +
@የእማምላክባሪያ
@የእማምላክባሪያ 3 жыл бұрын
Bercilgi aerif sranewu
@obseyoutube2531
@obseyoutube2531 3 жыл бұрын
🥰❤❤👍👍
@aishaomfarah532
@aishaomfarah532 3 жыл бұрын
ድምረፕ
@saramekonnenyoutube7563
@saramekonnenyoutube7563 3 жыл бұрын
ቤተሠብሽ ነኝ አንችም አርግኝ
@Ethiopiahagere7052
@Ethiopiahagere7052 3 жыл бұрын
Sitakulayi distu tig yeteletefewn shnkurt be mamasiyaw tiregiw enji wetun yabelashewal eko .
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
ቅመሞቹን ንገሪን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
የመከለሻ ቅመም
@TilahunNamaga-o3x
@TilahunNamaga-o3x Ай бұрын
ቅመሞአይገባሞ
@blenmiki4784
@blenmiki4784 2 жыл бұрын
Rgk
@alma6217
@alma6217 5 ай бұрын
30ለ ሽ ሮ ቁ ሌ ት ም አ ይ ሆ ን በጣም መ ቁ ላ ላ ት አ ለ በ ት 🤔
@addisualehegn
@addisualehegn 5 ай бұрын
Eski yanchin asayin mayichl sw ko werew bizu ne
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 ай бұрын
እስኪ እይው መልሰሽ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Watching
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
ምርጥ የዶሮ ወጥ አሰራር || Best Doro Wot Recipe
10:41
Dantel Sira
Рет қаралды 1,3 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
ዶሮ ወጥ |doro wot |Ethiopian traditional food
22:20
Melly spice tv
Рет қаралды 191 М.
Doro Wat - Ethiopian Spicy Chicken Stew
8:04
Chef Lola's Kitchen
Рет қаралды 87 М.
Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ በአልጫ
8:48
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ethiopian food how to make doro wet ትክክለኛ የዶሮ አሰራር
15:48
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 86 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН