አልጫ ዶሮ ወጥ አሠራር (Ethiopian food doro wat)

  Рет қаралды 243,072

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞች እንኩዋን ለርመዳን ጾም በሰላም አደርሳቹህ በሰላም ጹማቹህ በሰላም እንድትጨርሱ መልካም ምኞቴ ነው በዛውም ሰብ ላይክ ሼር በመደራርግ ቤተሰብ እንሁን
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 5 жыл бұрын
እኮንአብሮአደረሰን
@aaronkinfe2164
@aaronkinfe2164 5 жыл бұрын
ያለ ቲማቲም ብትሰሪው ጥሩ ነበር
@fufututu1785
@fufututu1785 5 жыл бұрын
አሚን
@fufututu1785
@fufututu1785 5 жыл бұрын
እነመሰግነላን
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 жыл бұрын
የኔ እህት ጥያቄ አለኝ በግሌ ፃፊልኝ ለአንድ ዶሮ ስንት ኪሎ ሽንኩርት የበቃል፣ዘይት ምን ያህል፣በርበሬ ስንት ጭልፋ ፣ቅቤ ማን ያህል አመሰግናለሁ
@elhandle-t4
@elhandle-t4 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክበጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
Zedye በጣም የምፈልገው ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የኔውድ አመሠግናለሁ
@mizzpoetrics
@mizzpoetrics 4 жыл бұрын
I made Doro Wet for the first time in my life last night! I was really worried that it wouldn't taste good because I couldn't find some of the spices.🙁 So I had to make my own Berbere & kibe & thankfully, I was able to make it work! Thank God! I am now in love 😍 with Doro Wet, & can't wait to learn new recipes, like the one in this video! ❤️ Also, I cut the eggs the same way.... without anyone showing me how - God was really with me!😊
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
How did you get interest in Ethiopian food ? Just curious?
@unuminregnodei
@unuminregnodei Жыл бұрын
Im going to try your recipe today. Thanks for your clip.
@hsoshohsisvs4960
@hsoshohsisvs4960 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጊዜ እንኳን አልወሰድሽም ደግሞ ሁሉም ጥርት ባለ መልክ ነበር የሚታየው ያሚ ዋው አመሰግናለሁ ውዴ
@amanuelbaltina-2921
@amanuelbaltina-2921 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ። ድንቅ ሙያ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዜድዬ እናመሰግናለን
@jobasfaw7458
@jobasfaw7458 5 жыл бұрын
Looks great and delicious -- thank you for posting. Your explanations are detailed and clear. Keep it up!
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ይስጠን ዛሬ የዶሮ አልጫ ተጋበዙልኝ like,subscribe, comment አትርሱ አመሰግናለሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድ እድሜ ይስጥሽ አቤት ሙያ ሁለቴ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ሁለት ሺ ቢቻል ባደረግሁ ደስ ይለኛል
@wollomedia8719
@wollomedia8719 5 жыл бұрын
ኮረሪማ በአረብኛ ምንድን ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@@wollomedia8719 አላውቅም ባረብኛ ይቅርታ
@melihabsahawit4132
@melihabsahawit4132 5 жыл бұрын
Erid eyedaragem enda enatu
@mohammaddhalu7781
@mohammaddhalu7781 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆንጅ
@እኔስድንግልንእወዳታለሁእ
@እኔስድንግልንእወዳታለሁእ 5 жыл бұрын
መልካም ነው ሞያሽን ማካፈልሽ ግን ዶሮ ላይ በፍፁም ቲማቲም አይገባም እንደውም ድሮ በፍፁም ሲጨመር አይቼ አላቅም አሁን ግን ባለሞያ ነኝ ባዩ በዛና ዶሮን በትማቲም ይሰሩት ጀመሩ እንጂ
@atnkutworkneh608
@atnkutworkneh608 4 жыл бұрын
Afe kurit yibel
@Greatful5
@Greatful5 25 күн бұрын
Beteley alicha doro lay timatim sigeba ayichem semchem alawukim
@BeleteYalwe
@BeleteYalwe 7 күн бұрын
ቢጨመር ችግር የለውም ቲማቲሙ ቁሌቱን ያበዛዋል በተረፈ ቲማቲም የሚፈራው ወጥ ቶሎ ያበላሻል ኩፍ ያደርጋል ተብሎ ነው
@eviatarhailu1900
@eviatarhailu1900 5 жыл бұрын
ይመችሽ፡፡ ሞያሽ ብቻ ሳይሆን፣ አገላለፅሽም በጣም ያስደስታል፡፡ በጣም አመሰግናለሁ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ብዙ ሰው አልጫ አይወድም እኔ ፋሲጋ ያለ አልጫ ዶሮ በአል አይመስለኝም ቲማቲም አላደርግም
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ ይፀዳል አሪፍ የዶሮ አልጫ አቤት ባለሙያ ሴት ስወድ በርቺ እጅሽ ይባረክ።
@elhandle-t4
@elhandle-t4 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 good job
@ነገረጠላሁ
@ነገረጠላሁ 3 жыл бұрын
ቆጆ ባረካላህ ፊይኪ🌺🌺🌺🌺
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ ቆንጆ አሰራር ነው
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
Thank You Zedye, looks so delicious👌👌💕
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ልጆች እያለን እናቴ ትሰራልን ነበር ግን እንዴት እንደሚሰራ ዛሬ አየሁ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Alicha doro Siwed inem qey serchalew Elikelishalehu Alicha Lakiligne 😅 I Love it Thank you Zed
@hani9864
@hani9864 Жыл бұрын
ውጪ 2 ቀን ቢያድር ፍሪጅ ካልገባ የገባው ቲማቲም ኩፍ ያደርገዋል በተለይ ሙቀት ሀገር ከሆነ
@tammynewton-malone4288
@tammynewton-malone4288 3 жыл бұрын
Looks lovely and would be so happy to make this!! Would you be able to list the ingredients? I know some of them, but just wondering what certain spices to use? Thanks dear!! Salute from WA State!
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu yene balamoya fetari ijishin yibarkawu
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እደውም ድሮ ድሮ ነበር ቲማቲም የማይገባው
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
እናቶቻችን ቲማቲም በደረሰበት አይደርሱም እጅግ በጣም ባለሞያዎች ናቸው!!
@tsigedemmisie8739
@tsigedemmisie8739 5 жыл бұрын
Ye ethiopia balemuya
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
WellCome yeni konjoo Betam Arif nwe Berchi 😍
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 4 жыл бұрын
እምላኬ ሆይ ላገሬ አብቃኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rawa1117
@rawa1117 2 жыл бұрын
😂😂😂ሃገር ኣለካ ድዩ ወሪድኩም 1 ዳቦ በሊዕኻ ንምውዓልስ
@emebeteatileyigni4925
@emebeteatileyigni4925 5 жыл бұрын
*enamesegenale gin doro layi timatim ayadifeligim tolo libelashi yichilale yehulum sewu moyaa yileyayali*
@menaf77
@menaf77 3 жыл бұрын
አዝሙድ በትግርኛ ወይ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ዜድ ማር ቴኪው በጣም ልዩ ነው
@rahimakorma3293
@rahimakorma3293 5 жыл бұрын
wow 😘
@demodemi1253
@demodemi1253 5 ай бұрын
✅✅✅
@ሀዊየባቦዋ
@ሀዊየባቦዋ 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 жыл бұрын
በርበሬ ተወዷል ስለዚህ ጥሩ ትምርት አገኘሁ ማር ብር ርቺ
@pantupantu6614
@pantupantu6614 4 жыл бұрын
በርች ግን ዶሮ ላይ ቲማቲም አይገባም ሽንኩርት ነው በብዛት ምያስፈልገው ግን ቆንጄ ነው በርች
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 5 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነው እኔም ወጥ ያለ ቲማቲም አልሰራም
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 5 жыл бұрын
ኸረ ሤትነትሽ ጠፋ ቲማቲም ያለው ወጥ እየቆየ ውሀ ነው ሚያፈልቅልሽ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
እኔደግሞ ቲማቲም ለስጎ ነገርና ለ ሰላጣ ካልሆነ ለወጥ ማንቻውም ወጥ አይመቸኝ መጨመሩ
@jannajanna6475
@jannajanna6475 5 жыл бұрын
ደና ዋይ የኔ ቆጆ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
Wowwwww
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Betam yameral gobezi neshi 👌
@abrehetbezu2249
@abrehetbezu2249 5 жыл бұрын
IMamma betaminamesegnalen . Gobez not imamma idmena tena ystot.👏👏👏💚💜💜💜💜💜💛💛💛💛🌷🌹🌲
@sarsara8553
@sarsara8553 2 жыл бұрын
Kelbe enamsegenalne 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹👈
@meshegechmekonen7472
@meshegechmekonen7472 5 жыл бұрын
I love Doro alicha but this is very different from the way it's supposed to be done...the butter and the spices were supposed to be cooked for a while before taken out...I've never seen kariya in alicha Dorowat...anyway it still looks good...am gonna try to cook it soon
@birkneshworku9371
@birkneshworku9371 9 ай бұрын
❤❤🎉
@sipharatube8594
@sipharatube8594 5 жыл бұрын
ባለሙያ ሆነሽ ! ባለሙያ አረግሺኝ,! አመሰግናለው !!!😍😘
@zabibab5148
@zabibab5148 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ አሪፍ ነው
@selamselam5282
@selamselam5282 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምር እጅሽ ይባረክ ውዴ
@genetkebable
@genetkebable 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዶሮ ወጥ ነው እንደኔ አስተያየት በማንኛዉም የዶሮ ወጥ ስራ ላይ ዘይት ባይጨመር ይመረጣል:: ሰርተሽ ብትሞክሪው ልዩነቱን ታይዋለሽ
@ደብረማርቆስ
@ደብረማርቆስ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@queen_konjo
@queen_konjo 5 жыл бұрын
genetkebable be zeyit fenta min yegebal?
@lovelove-of7io
@lovelove-of7io 5 жыл бұрын
Arif new berchi gn dro ley timetim atcemrim enate gn hulem enda bitu new
@maritesbrotonel4129
@maritesbrotonel4129 5 жыл бұрын
wowww ስያምር እናመሰግናለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ዜድ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን።
@امامتاللهيتوب
@امامتاللهيتوب 5 жыл бұрын
ጎበዝ ወድጀዋለሁ እህት ሰብስክራይብ አርጌለሁ
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
Zed konjo Alicha aserar tebareki
@ramlaramla6551
@ramlaramla6551 4 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት
@Shegitu5
@Shegitu5 4 жыл бұрын
Wow I love it
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 жыл бұрын
እኔ በዶሮ ወጥ ላይ ቲማቲም እልጭምርም እንደስው ፍላጉት ንው
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አልጫ ስለሆነ መሆን አለበት ቲማቲሙ
@ሄለንታደለመንግሥቱ
@ሄለንታደለመንግሥቱ 5 жыл бұрын
አይቼም አላውቅም ዶሮ ወጥ ቲማቲም አይኮመጥጥ አበሻ እኮ ኮስተር ያለ ወጥ ነው የሚወደው ይህን ታየው ለአረቦች
@soliyanabrhanu6504
@soliyanabrhanu6504 5 жыл бұрын
Gobez berchi sis.😘
@comceil5329
@comceil5329 5 жыл бұрын
እረ ዶሮውስጥ ቲማቲም ክክክ ጉድ ነው ስጋ ወጥ አደረግሽው ❓
@shebuyoutube2484
@shebuyoutube2484 5 жыл бұрын
wawu
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ያስጎመጃል ዋውውውው ማጨድ ነበር
@zuzutube5271
@zuzutube5271 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
ይህ ን ለምታነቡ ዉድ ተናፋቂ የሐገሬ ልጆች እንኳን ደህና አደረሳችሁ ለበአሉ። ዜድ አንቺንም ካመሰገንኲ በሗላ ዶሮ አገነጣጠል እና አስተጣቡን ብትከቺዉም አሬፍ ነበር።አስተያየት ለመስጠት ያሕል ነዉ።May be you have already but I will search it if you have a video. any way thank you Again.
@ሐናሐና-ቸ2ነ
@ሐናሐና-ቸ2ነ 5 жыл бұрын
ሰሞኑን አሳይታለች ይመልከቱ ከቻናሉ ላይ አመሰግናለሁ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
wow
@burtukalkamal8247
@burtukalkamal8247 5 жыл бұрын
Betam ena mesginlen ejeshe yebreke
@እማየሀያትሽይርዘምልኝ
@እማየሀያትሽይርዘምልኝ 4 жыл бұрын
ያምራል መልኩ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ከ ቻነልሽ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ:: አመሰግናለሁ:: እንድ አስተያየት እንድሰጥ ይፈቀድልኝ:: ቲማቲም በኢትዮጵያ ወጥ አሰራር ታሪክ ውስጥ ቦታ አልነበረውም:: ባለሙያ ሴቶችም ሆኑ ሙያው የማይሳካላቸው ቲማቲም የሚባል ነገር አይጠቀሙም በተለይ በተለይ ለዶሮ ለስጋ እንዲሁም ለምስር ወጦች:: ቲማቲም ለቲማቲም ቁርጥ ወይም ደግሞ ለፓስታ ብቻ ነበር ጥቅም ላይ የሚውለው:: ይህ ቲማቲም በየቦታው መጨመር የመጣው ግን በቅርብ ግዜ ነው በተለይ በተለይ "ኤርትራውያን በብዛት ወደኢትዮጵያ መግባት በጀመሩበት ዘመን (ደርግ ከመውደቁ 5 ወይም 6 አመታት በፊት) የአዲስ አበባ ህዝብ በየነገሩ ውስጥ ሁሉ ቲማቲም መጨመር ተማረ ፕላስ እንጀራ ከምጣድ ላይ በሰፌድ ነበር የሚሳበው: በሁዋላ በሁዋላ በኬሻ ሰፌድ ሆነና አረፈው (ከምጣድ የሚወጣው): የኬሻ ሰፌዱም ከኤርትራ ነበርየሚመጣው በተለይ ኤርትራ ነፃነቷን ካወጀች በሁዋላ እዚያ (አስመራ) ሄደው ሲመጡ እሱን (የኬሻ ሰፌድ) ማራገቢያና ማንከሽከሻ በገፍ ወደ አዲስ አበባ መጉረፍ ጀመረ:: ታሪኩ ይህ ነው:: ስለዚህ በፊት በፊት ቲማቲም ይጨመር ነበር ያልሽው ትክክል አይደለም:: አሁንም ቢሆን ትክክለኛ ወጥ ሰሪዎች በፍፁም እንኳን ዶሮ ሽሮ ወጣቸውም ላይ ቲማቲም አይገባም:: ለማንኛውም ስለትምህርቱ እግዚአብሄር ይስጥልኝ:: በጎነትሽን ቀጥይበት:: ሙያን modify ማድረግ ይቻላል ግን መሰረቱን ማስለቀቅ ተገቢ አይደለም::👍🏽👍🏽👍🏽🤞🏽🤞🏽🤞🏽🙏🙏🙏
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
ወሬኛ ይህን ሁሉ ኮተት መፃፍ ምን አሥፈለገ
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
@@hayat-youtube-9682 ወረኛስ አንቺ አሟሟቂ አጣይ!! እውነት ነው የተናገረችው ባለቤቷ መልስ ትስጥ አንቺ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
@@mahederkebedekebede1529 ሸፋፋ እዚህ ጋር ባለቤት ተከራይ ብሎነገር የለም 😆😆😆የመሠለኚን መናገር መብት አለኚ ልክ አንቺ ለኔ እንደሠጠሺኚ አሥተያየት ማለት ነው
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 жыл бұрын
UWUNETISH NW YEN WUD
@soleyana5614
@soleyana5614 5 жыл бұрын
Ambar Yeju kk
@ወለተአረጋዊኢፍታሽበለኝጌ
@ወለተአረጋዊኢፍታሽበለኝጌ 5 жыл бұрын
Are timatim ayderegn Alcha Lay.Ehtie Enamesgenalen💝
@HarlavanisPanagiotis
@HarlavanisPanagiotis 5 жыл бұрын
Wonderful recipe dear Habesha!!!
@radwanahmed669
@radwanahmed669 3 жыл бұрын
Super !!!!
@sumayaahmed3638
@sumayaahmed3638 3 жыл бұрын
spice plz?
@mimimimi-tl7cd
@mimimimi-tl7cd 5 жыл бұрын
ቴማቴም፣ወጥ፣ኩፍ፣ይረጋል፣እኝ፣አገር፣አብዛኝው፣ፍርጅ፣ስለሌለ፣ለፍተው፣ወጢን፣ሰርተው፣በሁለተኝ፣ቀን፣ኩፍ፣ከሜል፣ባይገባ፣ይመረጣል፣
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 5 жыл бұрын
እረ ቆንጂዬ አሰራር ነው እንጂ ቲማቲም ውጥ ያሳምራል እጂ አያበላሽም
@nelove7971
@nelove7971 5 жыл бұрын
እኔ ያለ ቲማቲም ወጥ ወጥም አይመስለኝም ከቅመም ባሻገር ያስፈልጋል ነገር ግን ቲማቲም ዶሮ ላይ ጨምሬ አላቅም ሌላ ላይ ግን እጠቀማለሁ በጣም እኮ ነው የሚጣፍጠው
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
ዋናው ቁሌቱ ነው በደንብ ጥብስ ማለት አለበት ።
@samiraomal2034
@samiraomal2034 4 жыл бұрын
Tekekel nesh beka ahun zemn muya beka doro wote tematem ayechenm alke
@habebahabebamereamcomonica6829
@habebahabebamereamcomonica6829 5 жыл бұрын
wooo
@chaltyeechaltyee1716
@chaltyeechaltyee1716 5 жыл бұрын
Wow konjo wot 😍
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 5 жыл бұрын
ማሸአላህ
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 4 жыл бұрын
ግን ባለሙያ ሴት ቲማቲም ዶሮ ውስጥ ትጨምራለች??? እኔ እናቴ ስትናገር ወይም ስታስተምረን በፍፁም እንዳንጨምር ነበር ምታስጠነቅቀን።
@misterelemma7141
@misterelemma7141 3 жыл бұрын
Arfi nw yen wed gen le Ethiopia ayhonem mekinyatum beande ken ancherswem tematmina kariya kegbabet beande malke albet
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ
@muluashagra4496
@muluashagra4496 5 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ምወድሽ ያምራል
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fartunhassan7192
@fartunhassan7192 5 жыл бұрын
Woooow
@FatimaFatima-di4zj
@FatimaFatima-di4zj 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@tarzanambesa2168
@tarzanambesa2168 5 жыл бұрын
Ere enante timatim atasgebum kedro jemrachu
@weynigirma8401
@weynigirma8401 5 жыл бұрын
እረ ቲማቲም ለዶሮ ጥሩ አይደለም ስኳር ስኳር ይላል
@مريممحمد-ك9م4د
@مريممحمد-ك9م4د 4 жыл бұрын
አይልም ያኔ ሳይበዛ ልክ ነሽ ከበዛ በጣም ማርማር ይላል አይጣፍጥም ግን ማጁን ጠማጥ ካልበዛ ቲማትም ካልበዛ ወላሂ ምርጥ ነው እኔ በነገራችላይ ቲማቲም አረጋለሁ ግን አላበዛም
@emuemu3086
@emuemu3086 5 жыл бұрын
ዶሮ ወጥ ለይ ዱሮም አሁንም ቲማቲም አይገባም
@lulahailu7649
@lulahailu7649 5 жыл бұрын
Zendero yemansemaw neger yelm.dero timatm yegeba neber alalchem.
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
እኔም አይቼም ሰምቼም አላውቅም
@monicalove4162
@monicalove4162 5 жыл бұрын
Agoul Neger eyaweru emenawekewun moya lastefuben eko new hoooooo ere timatim aygebabetem doro wet lay
@loveYou-ru8oq
@loveYou-ru8oq 5 жыл бұрын
አልጫ ነው
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Emu Emu of course you put tomatoes in doro as long as you peel it . Try it my dear it taste delicious and the stew will be thick.
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 5 жыл бұрын
Gobez ✔thank you so much 🙏🥰
@melatmelat9491
@melatmelat9491 4 жыл бұрын
Very delicious
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ💚💛❤👍
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
Btam yamrl inamsgnaln berchln mare
@additeferi4874
@additeferi4874 5 жыл бұрын
Endew Tru new gen Ene Yemlew Beyet Hager New Roro Weset Timatimna Qariya Yemigebaw Ende? Ebakesh Ngerign Beterefe Muya Temrenal.
@hasset7582
@hasset7582 5 жыл бұрын
Enameseginalen enat
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 5 жыл бұрын
እረ ዶሮ ከዶሮ ውጥ ቴማቴም ሲገባ እነመችም አላቅም
@ElsaElsa-mq4wq
@ElsaElsa-mq4wq 5 жыл бұрын
Wow betam yamrale thanks berchi😍😍
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዋወውው
@ሰናይትወለተኪዳንነኝ
@ሰናይትወለተኪዳንነኝ 5 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ አመሰግናለሁ
@bircruz555
@bircruz555 5 жыл бұрын
Inqullal yiqerefal. Shinkurt yilathal.
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ እህት
@yabsrashemels6724
@yabsrashemels6724 5 жыл бұрын
Wow
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
አማራ ዶሮ ወጥ ውስጥ ቲማቲም አይጨምርም ቲማቲም ቶሎ ወጥን ስለሚያፈላ የቲማቲም ወጥ ከ1 በላይ አይበላም 😎
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
ውይ የዶሮ አልጫ ሳዩትኮ አያምርም
@TiKi-wy6uc
@TiKi-wy6uc 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ የማውቀው ቲማቲም ዶሮ ወጥ ውስጥ አይከተትም
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 5 жыл бұрын
Doro lay kariya????
@terhasberhane71
@terhasberhane71 5 жыл бұрын
የእውነት እያስተማረቺ ነው ስው የማያውቀውን ምግብ ቢሆነው እጂ እሄማ ያሳደገን ነው ወይስ የዘመኑ ልጇቺ መስራት አይቺሉም
ቀይ ወጥ በስጋአሠራር (Ethiopian food)
5:57
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 3,4 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
ethiopian  spicey ቀይ ጥብስ
7:36
RUFTA habesha cooking
Рет қаралды 9 М.
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
ድጋሚ እንደማትጎዳኝ ቃል ግባልኝ ❣️💝
28:25
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 106 М.