ዶሮን ሲያታልሏት. . .

  Рет қаралды 2,657

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@YohannesTilahun-c9j
@YohannesTilahun-c9j 28 күн бұрын
እንኳን ለገና በዓል በሠላም ከነቤተሰቧችህ አደረሰህ የሀይማኖት ሰዎች ዝም ባሉበት አንተ ተገኘህ መጨረሻህን እግዛሐቤር ያሳምርልህ እኛም ልብ ይስጠን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Ай бұрын
ኤሶፕ ኢትዬጵያ ወንድማችን እናመሰግናለን ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- 29 күн бұрын
አለልልኝዬ ኢትዮጵያ ሄጄ ኤዞፕ ብል አለልኝ ብል ሰው አያዳምጥም ምን ይሻለናል በእናትህ? ግን ደስ የሚለው ነገር ይህ የአይን እስካን ነገሩ ጥቂቱ ባንዋል ወይም አስደንብሮታል ለማለት እደፍራለሁ። የዛን ያህልም የደነዘዘ ድንዙዝ ፍጥረት የሞላባት ሀገሬንም በሀዘኔታ ስቃኛ ቆይቼ እንድ መለስ ግዜው አስጉድዶኛል። አፍዝ አደንግዝ ቢበተንበትም የሆነች ፍርፍር የምትል ንቃት ሳይገባ አልቀረም በርቱ አንተም ሆነ መሰሎችህ በርቱ። ዝንብ ጠብ ጠብ ሲል ግዜ ወስዶ ቦታውን መቡርቦሩ አልቀረም
@lozaboez7991
@lozaboez7991 29 күн бұрын
መንቃት አለመንቃት ሳይሆን አለመፈለግ ነው አንጂ ሁሉም ነገር ፊትለፊት እየተደረገ ነዎ
@WubshetBirhanu-q1b
@WubshetBirhanu-q1b Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@eskeeee5197
@eskeeee5197 Ай бұрын
በርታ
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 29 күн бұрын
ከብቶችንም ዶሮዎችን አጥፍተው ልክ እንደ ስንዴ የነሱ ተረጅ ሊያደርጉን ነው
@Yetem-sh9ut
@Yetem-sh9ut Ай бұрын
Thanks
@mariameles5436
@mariameles5436 Ай бұрын
Thank you, Aesop Ethiopia
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 29 күн бұрын
ወይ ጉዳችን ምን እናድርግ? ተግተን እንፀልይ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል!
@kidistkasa
@kidistkasa Ай бұрын
ጌተችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 29 күн бұрын
አቤት እኛ ግን ምን ይሻለናል ከአመት አመት ያው ነን
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 29 күн бұрын
Wendme ke melaw betesebh enkuan beselam.aderesh.❤
@ethiopiaayele1248
@ethiopiaayele1248 29 күн бұрын
ኧረ በየገጠሩ እየተሰጠ ነዉ ከተማ ጭምር።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
ብሮ አትሞኝ ሀሳዊ መሲ ክርስትያኖችን ለማሳትየሚመጣ ነው አሁን እራሱ ዲያብሎስ ክርስትያኖችን እየነዳ ነው አለም ምትመራው በዲያብሎስ ነው ታድያ ህዝቡ ሁሉ ካህናቱ ሁሉ ክርስቶስን የሳቱ ስሙን ብቻ ያንጠለጠሉ ስለሆነ ሀሳዊ መሲ ማንን ሊያስት ይመጣል ? መጀመርያ ንስሀ ያልገቡ ያልተጠጠቱትን ጠረጋ ነው ሚከናወነው በጦርነት በበሽታ በኔቸር ፎርስ ጠረጋ ከዛ የተረፉትን ሚሰበስብ በአለም ላይ ሀይማኖትን ሚያቀና ንጉስ ( ቴድሮስ) ኢትዮጵያ ይነሳል 40 አመት አለምን ኢትዮጵያ ሆኖ ይገዛል ከሱ በሃላም ሰባት ነገስታት ይነግሳሉ አለም እስራኤልን ጨምሮ በተዋህዶ ክርድቶስን ይከተላል ይህንን ለማፍረስ ነው ቡመጨረሻ ሀሳዊ ሚነሳው
@Mengie-u6fff
@Mengie-u6fff 29 күн бұрын
ወንድሜ እሱ ይሄንን አያምንም ችግር አለበት ምንም እንኳ ፍካሬ ኢየሱስን ገድለ ፊቅጦርን ድርሳነ ኡራአኤልን ቢያቅም አይቀበልህም አያምንበትምም
@KebedeBirhan
@KebedeBirhan Ай бұрын
Alelgn enkan beselam metah setfa asab yzogn nber enkan deha metah
@onelove8659
@onelove8659 Ай бұрын
Happy 2025
@brukbkb5724
@brukbkb5724 29 күн бұрын
ፋኖንም እየበጠበጠ ያለው ልጅ ተድላ ነው
ዓለም በ X ቁጥጥር ስር #369
1:46:02
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 607
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Trump's Plan for Ukrainian Lands / U.S. President's Demand
11:59
NEXTA Live
Рет қаралды 632 М.
ዓለም በ X ቁጥጥር ስር     #369
1:45:58
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,6 М.
ሰው መሆን ብርቅ ነው #367
1:49:31
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,5 М.