Dr. Mamusha ዶ/ር ማሙሻ ባጋጠመው ድንገተኛ

  Рет қаралды 110,195

PETERiCH (I am empty without Jesus)

PETERiCH (I am empty without Jesus)

Күн бұрын

Пікірлер
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 11 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን የእግዚአብሔር ምህረት በዛልህ እግዚአብሔር በጨመረልህ እድሜ በእጥፍ የምታገለግልበት ፀጋ ይብዛልህ እንኮን ደስ አላችው ባለቤትህና ልጇችህ ማሙሽየ በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ ተባረኩልን እንኳን ተረፍክልን
@tesfubati3373
@tesfubati3373 11 ай бұрын
Brother dr Mamusha the lord the very present with those critical and troubles times we praise him for all things he is the only one who interfered and change the situation and make you alive for his glory and our benefits and blessings for you and your family
@mesk_erem
@mesk_erem 11 ай бұрын
አሜን❤
@meazaesatu3025
@meazaesatu3025 11 ай бұрын
111❤
@matimengesha
@matimengesha 11 ай бұрын
❤❤❤
@yismaalemabebe3168
@yismaalemabebe3168 6 ай бұрын
😢E😢ddeeddv😢e v🎉🎉🎉🎉🎉😂di 🎉e e e😢di e😂😂😢3ecb vpq🎉🎉😂Sw😂di e El Portapapeles ahora admite imágenes y di 😅w​@@tesfubati3373
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱንና ፈውሱን አደረገልህ። የእግዚአብሔር ሰው
@tigisttadesse271
@tigisttadesse271 11 ай бұрын
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የጌታ ባሪያ ጌታ እንኳን ደረሰልህ አተረፈህ በደሙ ተሸፈን ተባረክ ።
@muluwork8658
@muluwork8658 11 ай бұрын
የምንወድህ ወንድማችን ማሙሻዬ እንኳን ጌታ አዳነልን ደስ ብሎናል በመዳንህ ጌታ ይባረክ
@kiflewondimu1973
@kiflewondimu1973 11 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ እንኳን የሚታገለግለዉ ጌታ ከጎንህ ቆሜ። ይገርማል።
@alemabebe2674
@alemabebe2674 11 ай бұрын
ተመስገን ጌታሆይ ጣልቃ እየገባህ ከሁሉ የምታስመልጥ፡ ወንድማችንን እንደገና ለቤተሰቡና ለቤተክርስቲያን መልሰህ ስለሰጠህው ፡ዕድል፡ክብር ላንተ ይሁን፡ያስፈልገናል ለእኛ እዚ❤❤❤
@rejoice1376
@rejoice1376 11 ай бұрын
Ewnet new, egziabher yemesgen kebrun esu yewsed
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 11 ай бұрын
ጌታ ለምድሪታ ሢራራ ምሕረት ሖነ በውነት ሥሙ ይባረክ እንካን የጌታ ፈውሥ ፀናች::ለኛ እራራልን.አንተ ብቴድ በከብር ባባትሕ እቅፍ ወደሮጥክለት ነው,,ክብር ይጠብቅሐል:ነገር ግን ለትውልድ ለምድሪታ ታሥፈልጋለሕ::
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ጌታ ነው የረዳህ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tekleturu3404
@tekleturu3404 11 ай бұрын
እንትን መልሶ ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። I love Dr Mamushaye ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 11 ай бұрын
" እግዚአብሔር በፊቱ ያገለግሉትን ይረሳ ዘንደ ሰው አይደለም" "እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክርነት አይተውም" የእኛ አምላክ እንኳን የታመመን የሞትን ያስነሳል! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ከምስጋና ሌላ ምን ይሰጠዋል፣ ይከፈለዋል! እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@hiwotayele5028
@hiwotayele5028 11 ай бұрын
አሜንንንን ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። እንኳን ጌታ እረዳችሁ ።
@lomb4587
@lomb4587 11 ай бұрын
ኦ! እንኳን እግዚአብሔር ዕድሜን ቀጠላልህ ዶ/ር መሙሻ እና ቤተሰቦቹ በመሉ!!
@mekame2023
@mekame2023 11 ай бұрын
የኛ ጌታ ተአምር ሰሪ ድንቅ አድራጊ ቸርነት ስላረገልህ እድሜ ስለቀጠለልህ ስሙ ለዘላለም ይባረክ የማንም ባለዕዳ ያልሆነ እግዚአብሔር ከፍ ይበል የሱ መሆን ዕድል ነው
@shitayeabebe399
@shitayeabebe399 11 ай бұрын
ወንድማችን 😮ማሙሻ ደስ ብሎኛል አንኳን ጌታ ደረሰልህ በል ታጠቅ ብዙ ሥራ ይጠብቅሀል!! ኢየሱስ ጌታ ነው❤
@legesselankamo3014
@legesselankamo3014 11 ай бұрын
ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ እግዚአብሔር ይባረክ
@GiftyHmaryam
@GiftyHmaryam 11 ай бұрын
ጊታ ይባረክ አንኳን እድሚጨመረልህ የቀረስራአለ።
@shimeliszelalem
@shimeliszelalem 11 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ስሙ ይባረክ
@AbaynehKebede-d6l
@AbaynehKebede-d6l 11 ай бұрын
ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ እንኳን የእግዚአብሔር ምህረት በዛልህ እግዚአብሔር በጨመረልህ እድሜ በእጥፍ የምታገለግልበት ፀጋ ይብዛልህ፤ ስላያኋችሁ ደስ ብሎኛል
@SesayeAsafa-cl7dk
@SesayeAsafa-cl7dk 11 ай бұрын
ምህረት ያደራገልህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 11 ай бұрын
የሥራህ ጊዜ አላለቀም ሰለዚህ ጌታ ድንቅ ተአምር አየህ ክብር ለጌታ ይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mebappeLizard
@mebappeLizard 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ለእኛ የጨመረልህ ይመስለኛል የምትሰጣቸው እውነተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ጌታ ይባርክህ
@MimiAlemu-n1o
@MimiAlemu-n1o 11 ай бұрын
እኮን ጌታ አተርፈህ አተ የየሱስ ጀግና ❤❤❤
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 11 ай бұрын
ወይይይ ግሩም እግዚያብሄር ምን ይባላል !!! ምስጋና ያንሰዋል።።
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 11 ай бұрын
አሜን ጌታ ይክበር ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይመስገን
@KebedeMolla-n6r
@KebedeMolla-n6r 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ፈወሰክ ጌታ በጨመረለክ እድሜ ጸጋው በይበልጥ ይብዛልክ!!!
@senaithabtagbreal
@senaithabtagbreal 11 ай бұрын
ጊታ የሱሰ የኢቶጲያን ዱከተሮች በታማኚነት እየሰሩ ሰለሁን እግዚር አብዝተቶ ይባርካቸዉ የበለጠ ፀጋ ይጨመርላቸው❤
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 11 ай бұрын
ዉድ የእግዚአብሔር ሰዉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ምህረትን ሰጠ። ገና ረዥም ዕድሜ ጌታ ጨምሮልህ በድል ታገለግላለህ።❤❤🎉😂
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 11 ай бұрын
በጣም ይገርመኞል የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ስሙ ብሩክ ይሁን
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 11 ай бұрын
ወንድሜ ማሙሻ ፈጣሪ እንኳን አተረፈልን፣ አንተስ ብትሄድ ወደአምላካችን ነበር የምንጎዳው ግን እኛ በአገልግሎትህ የምንባረክና ውድ ቤተሰብህ ነበርን። እንኳን አምላካችን ረዳህ። ረጅም ዘመን ከጤና ጋር ያብዛልህ። ❤
@wegenetegegn9289
@wegenetegegn9289 11 ай бұрын
እንኳን ምህረቱ ገነነችልህ ዶክተር ማሙሽ❤❤❤❤
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 11 ай бұрын
Dr ማሙሻ እንካን ጌታ ረዳህ ቸርነቱን ካንተ ያላራቀ እግዚአብሔር ይባረክ ቸር ነውና ምህህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል
@ManeWo
@ManeWo 11 ай бұрын
... ፍርሀቴ የገባት ክርስቲያን እህት ኮኪ ጠጋ አለችና " ማሙሽ አውቀሀል አይደል አትቀደድም " ስትለኝ የሆነ ነገር ለቀቀኝ ወደ አምልኮዬ ተመለስኩ ። ወገኖቼ ይሕ የተወደደ ወንድም እዚህ ጋ የተናገረውን አስተውላችኋል ? ችግሩ እያለ ወደ አምልኮ መመለስ !!! ችግሩ ሳይፈታ ወደ አምልኮ መመለስ !!! እግዚአብሔር በሰጠን በዚህ በተወደደ ወንድም በመድረክ ትምህርቶቹ ብቻ ሳይሆን በችግሮቹ እና በእንቆቅልሾቹ እንኳን ሳይቀር አያስተማረንና እየባረከን ስለሆነ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ። ችግሩ እያለ እግዚአብሔርን ማምለክ !!!
@ajjb9552
@ajjb9552 11 ай бұрын
💞👍
@EyerusalemTadesse-q1c
@EyerusalemTadesse-q1c 11 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለምም ❤❤❤❤
@MebrihitGebre-o5y
@MebrihitGebre-o5y 11 ай бұрын
❤❤❤አንካን አግዛኣቢሄር ምህረቱ ኣበዛልህ ዶ/ር ማሙሻ አግዛኣቢሄር ይመስገን
@enush7338
@enush7338 11 ай бұрын
ዶ/ር እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ለቆንጆ ባለቤትህ ለልጆችህ ለእኛም ታስፈልገናለህ እንወድሀለን🙌...የህክምና ባለሙያዎች እግዚአብሔር ይባርካቹ🙌
@meazatiruneh6827
@meazatiruneh6827 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ እኔ ጌታን ለማግኘት ምክንያቴ ማሙሻ ነው ገና ብዙ ዘመን አለህ ወንድሜ
@FetleworkAlemayhu
@FetleworkAlemayhu 11 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ለምስጋና ልምስክርነት አበቃህ
@meserettafese-su6gn
@meserettafese-su6gn 4 ай бұрын
ምስክርነታችሁን ስሰማ ይህን ድንቅ ጌታ ምን ልበለው በጣም በጣም ይክበርልን!!!!!!! አንኳን ተፈወስክ። እንኳን አዳነህ። ገና መቼ ስራው አለቀና
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ሙታን አያመሰጉንትም ስለተረፍክ ጌታዬን እባርከዋለሁ ተባረኩልን እንወዳቹሃለን በረከቶቻችን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat 11 ай бұрын
ወንድ ማችን እንኳን የአግዚብሂር ፈውሰፈጥና ደረሰችልህ ቤተሰቦቹ የምታገለግለው ቅድሳንሁሉ እንኳን ደሰአላችሁ ከሞትማምለጥ ከአግዚብሄር ነው አገሪችን ሰለደረሰችበቲከኖጂ ሰላሏት ምሁሪን ጌታይ ባረከ
@tesfuabebe5394
@tesfuabebe5394 11 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ጌታ እንኳን ማረክ; እንዲሁም ፈውስህ በኢየሱስ ስም ይጽና። ለባለቤትህ፣ ለልጆችህ፣ ለቅዱሳን ሁሉ እንኳን ደስ አላች/ን! ❤
@terefesereke6958
@terefesereke6958 11 ай бұрын
ሰለማያልቀው ታላቅ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን:: እንካን ጌታ ረዳችሁ:: አገራሚ ምስክርነትና የጌታ እጅ ነው::
@tesfayegonfa9102
@tesfayegonfa9102 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት እና መልካምነት እጅግ ብዙ ነው ከአእምሮ በላይ ነው!!
@kalkidanyegeta5025
@kalkidanyegeta5025 11 ай бұрын
እረ እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይመሰገን።
@seblegegziabher3075
@seblegegziabher3075 11 ай бұрын
Very Grateful to have you back! Thank you God for all your help!
@Hiwot210
@Hiwot210 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ የተወደድክ አገልጋይ ነህ ጌታ የእድሜ ባለጠጋ ያርግክ ሰላምና ጤና በጌታ ኢየሱስ ስም ይብዛልክ ፈውስ የጸና ይሁን። ❤👏
@pastorendaledadiofficialpage
@pastorendaledadiofficialpage 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ምህረቱን አገነነልህ!
@BereketAbrham-t7w
@BereketAbrham-t7w 11 ай бұрын
እንወድሀለን የእምነት አባታችን በጌታ ደሞ ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ ❤❤❤❤
@danielhabtemichael1555
@danielhabtemichael1555 11 ай бұрын
My favorite dr Mamusha amazing testimony, from 🇪🇷
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 11 ай бұрын
Dr I thank you god for this powerful testimony ❤ all glory to god
@meletsega6255
@meletsega6255 11 ай бұрын
ይህንን ምስክርነት በእንባ ነው የሰማሁት በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው መቼ እንደምንሄድ ስለማናውቅ በማስተዋል እኑንር ማሙሻ በጣም የምትወደድ የእግዚአብሔር ሰው ነህ መኖርህ ለኛ ጥቅም ነው።
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 2 ай бұрын
ማሙሻዬ የኛ በረከት እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን በጤና እና በእድሜ ያቆይህ 😢 ባየሁህ ቁጥር እሳሳለሁ ጌታ ምህረት ያብዛልህ
@felenuna8034
@felenuna8034 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 11 ай бұрын
ዳንኤል 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው። ²⁷ ያድናል ይታደግማል፥ በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል። እንኳን እግዚአብሔር ታደገህ እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን አገነነልህ ዶክተር ማሙሻ🙏Glory to God🙏
@endaletadesse7629
@endaletadesse7629 11 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ገና ብዙ ስራ ይቀርሀል ብዙዎች ባንተ አድርጎ በሚያልፈው የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘላለም ሕይወት ይጨመራሉ። በአንተና በጣት በሚቆጠሩ ወንድሞቻችን የእግዚአብሔር መንግስት ስራ እስከ ዓለም ዳርቻ ይሰራል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
@ረዳቴንአገኘሁት
@ረዳቴንአገኘሁት 11 ай бұрын
አቤቱ የኛ አምላክ ጠባቂያችን ሆይ አንተ ባለጥብ ክብሩ ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን የዳዊት አምላክ ተመስገን
@Jesus-l2r5g
@Jesus-l2r5g 11 ай бұрын
Wow የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትልቅ እና በጣም መልካም ነው እረጅም እድሜ ኑርልን Dr mamusha ❤
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 11 ай бұрын
እግዛብሔርይመስገን ጌታ ረዳህ👐👐👐👐👐👐👐
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 11 ай бұрын
የረዳቹ ጌታ ስሙ ይባረክ ሀሌሉያ❤
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 11 ай бұрын
ዉይ ዉይ ዶር ማሙሻዬ በፍፁም በፍጹም አንተን ክፉ አይንካህ በየሱስ ሰም እንዴ አንተን እግዚአብሔር ለኛ ሰጦሃልና በፍፁም ክፉ አያሸንፍም ።ያንተን የልብ ህመም አይደለም የራስ ህመም አያሰማኝ።ማሙሻዬ የኔ አስተማሪ ጌታዬ የምንኮራብህ ጌታ ኢየሱስ ደጉ
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን❤❤❤
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 11 ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ላሉ ድንቅን ዶክተሮች እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ነው ❤❤❤ የትውልድ አባት ዶክተር ማሙሻ እንኳንም እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ አገዛቹ ለካ ሰማይ ያዘጋጀው ሰው አለው እግዚአብሔር ለካ የተመረጡ ወንድም እህቶች አሉ እሱ ሰው ሲሰጥ ያውቅበታል ድንቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን የትውልድ አባት አሁንም በጤና በብዙ ምርኮ አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ ለምልሙ ብዙ በምስጋና ኑሩ ድንቅ ሚስት ጀግና ተባረኪ❤❤❤ በድጋሚ ስላየንህ ደስ ብሎኛል እኔም እግዚአብሔርን አመሰግናለው ኑር ብዙ ኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FancyGT_
@FancyGT_ 11 ай бұрын
God is good all the time!! Mamusha enkuan terfkelen!!! Egzhabher yemsgen!!!!!!
@woinituzewde2830
@woinituzewde2830 11 ай бұрын
God never Live you alone ♥️🙏
@SineworkFekaduyemer
@SineworkFekaduyemer 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ታምራዊ ፈዉስ አንተ ለቤትሰቦችህ ብቻ ሳይሆን ለእኛና ለቤ/ተክርስቲያንም ጭምር ነዉ የዳንከዉ በጣም ደስ ብሎኛአል ጌታ ይመስገን አንኳን ተረፍክልን🙏🙏🙏🙏🙌❤
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 11 ай бұрын
Dr Yeredah igziabher yibarek ❤❤❤
@tadessezike956
@tadessezike956 11 ай бұрын
ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አድኖህ ለዚህ ድንቅ ምሥክርነት ስላበቃህ አምላካችን እጅግ በላቀ ምስጋና ይክበር ይመሥገን ይመለክም።አ በአገልግሎትህ ተባርከናል። ያለሁት በቃሊቲ አማኑኤል አ/አበባ መሠረተ ክርስቶስ ነው።መታምህን ስሰማ በጣም ደንግጫለሁ ቢሆንም ከሰማሁበት ጊዜ ጀምሮ እንዳያድንልን ወደ አባታችን በተሠበረ ልብ ጸሎቴን አቅርቤአለሁ በግንባር ስለማንተዋወቅ ጋሼ አሰፋ ላላጎ የሚባሉ በፊት በህይወት ብርሐን ቤ/ክርስቲያን መሪ የነበሩ ቅን ሰው በአሁኑ ሰአት ከእኛ ጋር ስለሚያገለግሉ እለት በእለት መረጃ ስለነበረኝ በመጨረሻም የመዳንህን ምሥክርነት እንድሰማ ነገረውኝ ሠምቼናአይቼ በጣም ተደስቻለሁ አምላኬንም እጅግ አድንቄአለሁ ።በአገልግሎት የዝግጅትን እጅግ አስፈላጊነት ከምሥክርነቱ ተምሬበታለሁ።በቀሪው ዘመን የጠላት ሥራ ፈርሶ የወንጌል መልእክት ለሰው ልጆች ሁሉ ደርሶ ቤተክርስቲያን ታንጻ እግዚአብሔር ከብሮ ለማየት እንድንችል ጌታ ይረዳናል ።አንተንና ቤትህን ዘመንህን አ/ትህን ጌታ ይባርክ ወንድምህ ታደሰ ዝቄ።
@mellenbekele9201
@mellenbekele9201 11 ай бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah!!! Praise God for your testimony and for your incredible family especially your beautiful wife. I don’t know you, but the last few months I’ve been blessed by your sermons. Stay blessed my brother and may God give you full bill of health. Amen!
@dereje1476
@dereje1476 7 ай бұрын
ከቤተ ጴንጤ ባልሆንም/አይደለሁምም/ ምህረት ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው እና አሁንም ጨርሶ በስጋም በነፍስም ምህረቱን ይላክልህ። ደስ ብሎኛል።
@alemutebikew704
@alemutebikew704 11 ай бұрын
Glory to God!!!
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይወስድ ጌታ ለእኔ እና ለዚ ትውልድ ካንተ ብዙ የምንማረው የሚገለፅ ነገር ስላለ ታደገልን እየሱስ ጌታ ነው ::ዙሪያህ በመንፈስ ቅዱስ እሳት የታጠረ ይሁን::
@solomonkidane5448
@solomonkidane5448 11 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ የምህረት የቸርነት የበጎነት እና የፈውስ አምላክ የሆነው እግዚአብሄር እንኳን ምህረቱን ልኮልህ ለዚህ አበቃህ ተባረክልኝ እወድሃለሁ
@selamyohannis9520
@selamyohannis9520 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግ/ር ደረሰልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ስለ ጠንካራዋ ባለቤትህም እግ/ር ይመስገን
@maranatha1308
@maranatha1308 11 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ጌታ ረዳህ❤
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 11 ай бұрын
ላንተና ለቤተሰብህ ስለተደረገላችሁ ቸርነት እግዚአብሔር ይመስገን
@awelyasin2942
@awelyasin2942 11 ай бұрын
You are very Important for the next generation! Congratulations Thanks to be God
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@zemenaysheferaw1564
@zemenaysheferaw1564 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በምህረቱ ስለጎበኘህ። የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ። ቤተሰቦቹም ወዳጆቹም እንኳን እግዚአብሔር ማረላችሁ።
@aklilA
@aklilA 11 ай бұрын
የታደገህ አምላኬ እግ/ር ይመስገን። ሞት ላንተ መልካምና ዕረፍት ነው በህይወት ላለን ለእኛ ግን ትልቅ ጉዳት ነው። ምክንያቱም እግ/ር በወንጌሉ ስለባረከህ ካንተ ገና ብዙ እንማራለንና። ለወንጌሉ ስራ የታደገህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።
@hari7-x7k
@hari7-x7k 11 ай бұрын
Wow! What a beautiful testimony~ Glory to GOD❤❤
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 11 ай бұрын
ማሙሻዬ የኔ ወንድም እግዚአሔር እንኳን ምህረት አደረገልህ ደስ ብሎኛል እኔ እንኳን የማቅህ በ KZbin ነው ትምህርቶችህን የምሰማው እግዚአብሔር እንኳን ማረል ታስፈልገናለህ ውይ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ጌታ እዴሜን ቀጠለልህ ረጅም እድሜ ከጤናና አሁን ከምታስተምረው ከንፁ ወንጌል ጋር ይስጥልኝ እድሜ ከጤናነ አሁን ከምታስተምረው ከንፁ ወንጌል ጋር ይስጥልኝ አባቴ❤
@annagola7570
@annagola7570 11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ማሙሻ ወንድማችን እንኳን እግዛአብሄር አተረፈህ ጌታ አዋቂ ነው ጌታ ይባረክ እንወድሀለን
@mekonnentadesse745
@mekonnentadesse745 11 ай бұрын
I have no words.Glory to God a million. Thank you jesus for everything.
@meazatolla4326
@meazatolla4326 11 ай бұрын
Its wonderful testimony always God is great
@merontaye8723
@merontaye8723 11 ай бұрын
ኦውውው ወድም ማሙሻ እንኳን ጌታ እድሜ ጨመረልህ ብትኖር ለኛ ጠቃማችን ለቤተሰቦችህ አስፈላጊ ሴለሆንክና ጌታ በአንተ ያልጨረሰው አላማ ምስክርነት ስላለው ነው ስሙ ብሩክይሆን የአምላካችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samijacob4008
@samijacob4008 9 ай бұрын
በረከቱ ለኛ ነው እንኳን ወደ መልዕክታቱ መለሰህ የኔ አባት❤
@tigistasfaw5001
@tigistasfaw5001 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ ወንድማችን ማሙሻ ቤተሰብህንም ከሀዘን የጠበቀ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏 ማሙሻ ከነመላዉ ቤተሰቤ እንወድሀለን ቀሪዉ ዘመንህ ይባረክ!!!!!🙏
@ttek9180
@ttek9180 11 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ እንኳን በታማኝነት ያገለገልከው እግዚአብሄር በደህና አወጣህ ፈወሰህ። ምህረቱ እና መፈወሱ በሂወትህ ይጽና!!! ቤትህ ሚስትህ ልጆችህ ይባረኩ!!! በክርስቶስ ወንድምህ ከኤርትራ።
@BeziBe
@BeziBe 11 ай бұрын
ዶክተሮቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያብዛችሁ ተባረኩ🙏 እግዚአብሔር ስለሰጣችሁ ጥበብ ክብር ይሁንለት🙏
@selam-lehulum
@selam-lehulum 11 ай бұрын
God is faithful. He deserves our praise.
@teshome7693
@teshome7693 11 ай бұрын
ብትኖር ለኛ ጥቅም ነው ጌታ የታደገህ እድሜ የጨመረልህ ስራውን በአንተ አልጨረሰም
@tamegebre9455
@tamegebre9455 11 ай бұрын
ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ እንኳን ጌታ እየሱስ ማረህ ለቤተሰብህም እንኳን ተረፍክላቸው ጌታ የተመሰገነ ይሁን ።
@genettakel7722
@genettakel7722 11 ай бұрын
እንኮን እግዚአብሔር እረዳህ እድሜ ጨመረልህ ሰሙ ይባረክ ባንተየጀመረውን ሰራ ገና አላበቃም ጌታ ኢየሱሰ ሰሙ ይባረክ
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ በእውነት እግዚአብሔር ቸርነት አድርጎልናል ስሙ ይባረክ የእኔ አባት እንኳን እግዚአብሔር በምህረቱ ፈወሰህ
@MarkoseMark
@MarkoseMark 7 ай бұрын
እንኳን እግ/ር ምህረት አደረገልህ የእግ/ር ሰው
@meserettafese-su6gn
@meserettafese-su6gn 4 ай бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ አንተን የፈወሰህ። ጌታ የቅርብ አምላክ ነው። በአውነት ፈዋሸ ነው።
@mudaydemssie7637
@mudaydemssie7637 11 ай бұрын
እንኴን ዘመን ተጨመረልህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
@aynalemh9590
@aynalemh9590 11 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ መልካም ነው ጌታ ይባርክ
@martagebremariam3297
@martagebremariam3297 11 ай бұрын
Praise The Lord ❤❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለብዙ አጀንዳ ይፍልግሃል ወድ ወንድሜ ምንም አትሁን እግዚአብሔር ትቁን አልሻዳይ አዶናይ ያህዊ እያለልህ ይታደልክ ዶክተር ማሙሻ ኑርልኝ
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН