Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 56 - 'the wisdom of Knowing & valuing yourself'

  Рет қаралды 56,091

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 256
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 Жыл бұрын
ዶክተር ከአንተ ትምህርት ከላይክ እና ከሰብሰክራብ በላይ ተጠቅመናል እና የዲርሻዬን እወጣለሁ
@roseawk6631
@roseawk6631 4 ай бұрын
የስነልቦና ሐኪም ምሕረት ደበበ እጅግ እናመሰግናለን!!!🌿
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
ስለ ተወደደው ምክር እናመሰግናለን።
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
ራስን መቀበል ዋው አመሰግናለሁ ዶክተርዬ🙏
@siscotiktokfuny4149
@siscotiktokfuny4149 Жыл бұрын
great
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
በደንብ እይታን የሚቀይሩ ጥበቦች ናቸው እናመሰግናለን
@lakewabode348
@lakewabode348 Жыл бұрын
የተሰጠህን ለወገንህ ሳትነፍግ እየሰጠህ ስለሆነ ቀጥልበት።
@yohannestegegne9865
@yohannestegegne9865 Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት እኔ ከልጅነትህ ጀምሮ አውቅሀለሁ አንተም ተከብረህ የአባትህን አምላክ ስላስከበርክ ቸባረክልኝ ዘርህ ይባረክ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Жыл бұрын
Thank you, Dr. Yes, every part of our body is important to do the work.
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 Жыл бұрын
no first tinking
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 Жыл бұрын
body is trine
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
በዚህ መቶ ጥበብ እራሳችን እንድንፈትሽ እና እንድንማርበት ስለሆነ ለራሳችን ስንል ላይክ እናረጋለን
@dejenetsegaye3929
@dejenetsegaye3929 Жыл бұрын
ዶ/ር አጅግ በጣም መልካም ነው ። በርታ እየጠቀምከን ነው ።
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 Жыл бұрын
"የማንነታችን ግማሽ እኛ ውስጥ ተሰርቶ ተፈጥሯል!" Thankyou!
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k Жыл бұрын
You are a young version of Dr Wayne Dayer
@YasinMohamed-op9um
@YasinMohamed-op9um Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 Жыл бұрын
I really thank you for sharing such wonderful messages!
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ! ማንነቴ ሰዉ መሆኔ ልዩነት አዕምሮዬ ! መልካም ቀን!
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 Жыл бұрын
በእውነት አመሰግናለሁ!! ዶ/ር🙏
@tesfayesolomon3651
@tesfayesolomon3651 Жыл бұрын
Thanks Dr we love it .....ደስ የሚል መልዕክት
@mogeskiros9111
@mogeskiros9111 Жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው
@kebebusgaredew5518
@kebebusgaredew5518 Жыл бұрын
በጣም እዬተጠቀምኩነዉ በርታ እግዝአብሔር ይባርክህ። 🙏🏼
@mihretsolomon3855
@mihretsolomon3855 Жыл бұрын
እየው ጥበቡ ከተጀመረ ጀምሮ ኮሜንት ሴክሽኑ ላይ ገባለው ልፅፍ ግን ምለው የጠፈኝ አል አሁን ያለንበትን ያገራችንም የሁን የአለምን ሁኔታ ሳይ ወደ ፊት ልጆቼን ምን አየነት ሁኔታውስ እንደምወልዳቸው ያሳስበኝ አል በ 41 ቀን ጥበብ ቀን ብዙ ነገር አሰብኩ ዶክቴርዬ ዛሬ ህፃናት ነገ ያድጋሉ ታድያ ? ብቻ እንደ አንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ዶክ thank you 🙏
@foziyaseid4331
@foziyaseid4331 Жыл бұрын
ዶክተር ምርጥ የሂወት መምህር ነህ በጣም እናመሰግናለን
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ.ር❤
@heniboy16
@heniboy16 Жыл бұрын
Dr አንቴ በጣም ትለያለክ እኔ ለዚህ ፕሮግራም አድስ ነኝ በመጀመርያ ቀን ይህን ቪዲዮ ሳይ በጣም motivate አርጎኛል tnxs dr
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
Doctor, your program is so amazing & beneficial. Thank you so much!
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tsionbahta8073
@tsionbahta8073 Жыл бұрын
God bless you Doctor, every message you post is very helpful GOD IS GREAT! The most important thing for human beings is oxygen and water, the oxygen is free and The water price less than almost every thing again now this kind of wonderful mind set message holy spirit inside of you teaching us.thank you for your service and sharing this beautiful message!!!
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 Жыл бұрын
እራስን ፈልጎ ማግኘት በጣም ወሳኝ ነው በተሰጠን ማንነት መስራት ወይ ማገልገል ውጤታማ ያደርገናል ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ
@tigistassefa6002
@tigistassefa6002 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@TomasHaile-iz9ff
@TomasHaile-iz9ff Жыл бұрын
እና መሰግንሀለን እንዳንተ ያሉ ደራሲያንን ያብዛልን
@helaeyoba6694
@helaeyoba6694 Жыл бұрын
I really appreciate your effort doctor you helped me a lot to answer my questions that is a wonderful message i have a dream one day i will meet you physically and thanks i will learn this 100 days wisdom to my baby she will use it more than me.
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
Thanks in advance. I think it is easy to figure out our gift or talent when we were at child or tin age because at those age easy to try everything, our imagination quality is high and we are curios to learn new things and don't afraid to made mistake but after Adelson we loss those quality in addition to this a lot of opportunity even though it is better to try our best
@davegov8258
@davegov8258 Жыл бұрын
Great
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
ከልቤ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።👑💛✨
@NathyNathanaelManchlot
@NathyNathanaelManchlot Жыл бұрын
የ እኔ takeaway Knowing & valuing yourself በህይወታችን ውስጥ ብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ብናልፍም የዋጋችን ውድ መሆንን አይቀይረውም። የተፈጠርንበትን ስጦታ አስተውለን በዛ ተግተን ከመስራት አንታክት።
@joeendrias186
@joeendrias186 Жыл бұрын
Thanks a Lot dr Mihret this helped me to see my unique nature
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks, Dr very nice work and I really learned a lot of wisdom I need more days ❤❤
@Benjo_12345
@Benjo_12345 Жыл бұрын
Thank you Dr. 🙏🙏🙏
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 Жыл бұрын
Thank you
@fasika9507
@fasika9507 Жыл бұрын
ዶ/ር እንኳንም ደግመን አየንህ🙏🏾 ከዛ ጨካኝ መሪ ተገላገልህ መሰለኝ 🤔
@eyerusbb
@eyerusbb Жыл бұрын
Thank you Dr. Mehret for using your valuable time to share the wisdom with us. My intake today is “ knowing and valuing my self “ God bless you
@teferimerga6408
@teferimerga6408 Жыл бұрын
Wonderful message
@zeabela
@zeabela Жыл бұрын
It means a lot Dr. Always when i travelled to work in the morning i hear your teachings & almost everyday it helps in adjusting my mood. You know i have some problemin mood swinging. and it helps me a lot. Keep your good work & God bless you.
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለበረከት ሁን መቼም ቢሆን የማይጠፋ ድንቅ የህይወት ጥበብን ከእንተ ተምሬያለሁ እሁን ሳይሆን ለረጅም ግዜ ተባረክ ኑርልን
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Жыл бұрын
Dr Mehert i thank you for your services 🙏
@hirutniguse6657
@hirutniguse6657 Жыл бұрын
❤❤❤ Many likes and respect for You!
@TeduTedu-h7p
@TeduTedu-h7p Жыл бұрын
እጅግ ታላቅ ምክር ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሔርን መፍራት ነው በ2 እራስን ማወቅ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን እንዴት ግን የራሳችንን ዋጋ ማወቅ አለብን የሚለውን በቀጣይ ክፍል ብታዘጋጁልን አሪፍ ነው
@tegenudebele7761
@tegenudebele7761 7 ай бұрын
Thanks a lot! Am from Ethiopia, the origion of man kind!
@Briktiblog
@Briktiblog 8 ай бұрын
Dr programun degame adametwalehu Betam tekemognal zemeneh yebarek
@taituadem8465
@taituadem8465 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታጽናናኝ እድሜና ጤና ይሰጥህ ።
@fekadu-cx3hn
@fekadu-cx3hn Жыл бұрын
Ya,good programe
@OliyadAyu
@OliyadAyu Жыл бұрын
Thank you Dr
@feziielias4009
@feziielias4009 Жыл бұрын
Thanks❤❤❤❤
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 Жыл бұрын
I appreciate your effort dr. for sure it will have great impact
@akeamse6323
@akeamse6323 Жыл бұрын
Dr You are one of bright mind
@AddisDasesa
@AddisDasesa Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ምህረት 👍
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 Жыл бұрын
😊 ተባረኽ🙏🏾
@yesufhagos8868
@yesufhagos8868 Жыл бұрын
really educational and inspiring. How can we get ourselves. Do you have certain tools to share with us Dr.
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@habeshaxo7659
@habeshaxo7659 Жыл бұрын
Thank you dr🫶
@mekonenshirko
@mekonenshirko Жыл бұрын
ትውልድ ላይ እየሰራህ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ
@Birhanna
@Birhanna Жыл бұрын
Thank you Dr. We missed you a lot, you are one of a kind.i believe your wisdoms will bring the disired outcome we all wish!
@salsawisahle8569
@salsawisahle8569 Жыл бұрын
እውነት ነው ዶክተር እዉነተኛ እኛነታችን ያለው በአፈጣጠር ስሪታችን ውስጥ ነው። ..... ነገር ግን ይህን ማወቅ ለጥቂቶች የተሠጠ ይመስለኛል ምክንያቱም በገሀዱ ዓለም የሚታየው ይህ ስለሆነ
@AyantuMelese-p6v
@AyantuMelese-p6v Жыл бұрын
In Addition you are My Role model both spiritually and academically I hope God will help me to become Good psychiatrist and may be one day I will meet you in person.
@amehabirhanu6781
@amehabirhanu6781 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪኮች ስለሆኑ እናመሰግናለን
@MohammedWassu
@MohammedWassu Жыл бұрын
WISDOM
@emufantay7901
@emufantay7901 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ላንተ የሰጠዉን ጥበብ ለእኔም እንድሰጠኝ ጸልይልኝ ።❤😂🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ዶክተር እናክብርሃለን
@fanosdereje7688
@fanosdereje7688 Жыл бұрын
Thanks you. Doc we need more than this from u.you did it
@abrahamafesha3369
@abrahamafesha3369 Жыл бұрын
You have my deepest thanks !!!!!
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el Жыл бұрын
Thank you!every thing starting from our infancy period whether good or bad it has great implication for who we are who we will be! Thank you again gashye!!!
@nebyusolomon9659
@nebyusolomon9659 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ❤❤❤
@bezamek7684
@bezamek7684 Жыл бұрын
Exactly what i need right now, thanks
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ❤❤❤
@WengelKebede
@WengelKebede Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor
@mamemame8626
@mamemame8626 Жыл бұрын
Batam mirt new batamim new yemamasaganih ALLAH yirdak wodaje
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 Жыл бұрын
Thank you, Doc
@TewodrosGropa
@TewodrosGropa Жыл бұрын
ሁሉንም ትምህርቶች ተከታትያቸዋለሁ በትክክልም ለውጠውኛልና ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
ትልቅ እራስን ማግኛ ዕውቀት ነው የሰጠኸን። እናመሰግናለን መምህር።
@JemilJemilbehiru
@JemilJemilbehiru 6 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@MuluneshMulgeta
@MuluneshMulgeta Жыл бұрын
ጌታ እየሰሱ ዙመን ይባራክ
@hannatag1999
@hannatag1999 Жыл бұрын
God bless you.
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 Жыл бұрын
Good job. Keep it up.
@Ageldama768
@Ageldama768 Жыл бұрын
ተረት ተረት በጣም ስፈልገው የነበረው ነው :: Thank you so much
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you ❤
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን::
@SelusAsefaw
@SelusAsefaw Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከዚህ የተማርኩት ወደተሰጠኝ ማየት እንዳለብኝ ነው
@hilinaasefa3909
@hilinaasefa3909 Жыл бұрын
You are so special Docter
@mercigeb513
@mercigeb513 Жыл бұрын
Thank you so much doctor
@mulugetashume4118
@mulugetashume4118 Жыл бұрын
ተባረክ
@selamusolomon7292
@selamusolomon7292 Жыл бұрын
Amazing program
@samymulu7110
@samymulu7110 Жыл бұрын
Top notch message.❤
@WonduAbsu
@WonduAbsu Жыл бұрын
God bless you,Dr
@habtomembaye5629
@habtomembaye5629 Жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶር
@gezahagn2526
@gezahagn2526 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤
@Ephraimdebel2015
@Ephraimdebel2015 Жыл бұрын
Doctor God bless you
@HassenAwol-mt3fs
@HassenAwol-mt3fs Жыл бұрын
እንወድሃለን እናከብርሃለን
@negerukedane9212
@negerukedane9212 Жыл бұрын
Thank you for sharing knowledge but we need more please understand as you are busy
@bereketalemayehu3414
@bereketalemayehu3414 Жыл бұрын
Great message God bless you .
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 68 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
You Will Never Consume THIS Again After Watching This
21:35
Dr. Eric Berg DC
Рет қаралды 949 М.
Do NOT Make These Mistakes (Especially After 50)
12:28
Dr. Eric Berg DC
Рет қаралды 1,3 МЛН
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 115 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q39
12:13
MindseTube
Рет қаралды 10 М.