Dream interpretation የበርካታ ህልሞች ፍቺ በመንፈሳዊ

  Рет қаралды 823

Mekdelawit zmki

Mekdelawit zmki

Күн бұрын

Dream interpretation የበርካታ ህልሞች ፍቺ በ መንፈሳዊ
#ትልልቅ ሰዋች#ብርቱካን#ሎሚ እና ሌሎችም

Пікірлер: 17
@fekamelafgcm6569
@fekamelafgcm6569 4 ай бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን ከ9 ደቂቃ ቡሃላ አይሰማም
@ሀበሽ
@ሀበሽ 4 ай бұрын
ሳለም ማቅዲ በህልሜ ከአክስቴ አና ከልጀወ ጋር መንገድ እየሄርን አንዲ ልጅ ይለክፈወል ከዘ ይደበደበሉ ከዘ እኔ መገዚ ጀመርኩኝ እና ትተዉኝ ልሄዱ ስሉ ጣብቁኝ ብየ ቀጥቅጨዉ ቱቦ ዊስጥ ወረወርኩት ከዘ እኔ እየሮጥኩኝ ሄሬኩኝ እነሱን ትቼ (በሌላ ቀንም ብቸዬን እየበረሬኝ ሰማልጥ አየዉ ለ3ተኝ ግዜ ነዉ ያየሁት ምን ይሁን
@eyrusi
@eyrusi 4 ай бұрын
የልተፈተ ህልም 3 ኘ ግዜ ሰትፈች እንዴት ነሸ ማቅደ እንኳን አደረሰሸ ሁለት ሴት ጎደኞቼ ሆኔን የማለዉቆዉ ቤት እሄደለዉ ልንጋበ በረ ላይ ሰንደረሰ በሩ ገሪበብ የሌ ነበረ ካዘን ተዘጋ ሁለቱ ጎደኞቼ በቀ ነይ በግንቡ ዞሬን እንጋበሌን ብሎኝ ዞሬን ግንቡን ዘሌን ወረደን ሁለት ወንዶች ቆሞ ነበረ እሱዋ ወፍረም ነት እንዴት ችለ ግንቡን ዘለ ወረዴች ብሎ ተገሪሞ ይጠይቃሉ ግንቡን ሰይ ካብደኝ ነበረ ዘልዬ ያወረዲኩኝ ግን ቦታዉ በ ፍት ዬምሰረበት ቱሪክ ፈብረካ ልብሰ ሲፌት ዬምሰረበት ቦታ ይማሰለኘል ግብ ዉሰጥ ሲንገበ በናፀናት ነበረ ማናቹ ላምን ማጠቹ ብሎ ያጠያቄን ሰዉ ዬለም የቤት እማቤት ትማሰለኘሌች አትታይም ያቤቱወ በሪ ለይ ቆመሌች ማሬት ለይ ልብሰ አሌ ለኔ ይመሰለኘል የንገትም ወሪቅ ይመሰለኘል አማሪጠለዉ የንገት ወሪቅ ይመሰለኘል የወሰደኩኝ ሀረት ነዉ ወረቅ ነዉ እለለዉ የንገት ነዉ ካ ጋበንበት ግብ ልንወጠ ይማሰለኘል ካዘን 666 ማንፈሰ ነኝ እኔ ዝም ብሎ ማንፈሰ እኮ አይደለዉም ለዘ ነዉ እኮ ይለኘል ኢሉማንት ማንፈሰ ነኝ ይለኘል ሰለ አበዘዉኝ ይቅረታ አትሰለችኝ አትለፍኚ ማቅዲ ሰወደሺ በ ማሪያም❤❤
@hannamehari1093
@hannamehari1093 4 ай бұрын
ሰላም ህህቴ ህንዲት ነሽ ህልሜን ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለው ያየሁት ህልም የማውቃት ልጅ አለች ሩም ሚቲ ነበረች በአሁን ሰዓት አንገናኝም በህልሚ መጥታ ህኔ በጣም አልቦኝ ይመስለኛል መጥታ ላቤን ከአንገቴ ላይ ትጠርጋለች ህኔ ደግሞ ይቀፈኛል ግን አንገቴን አሸሻለው እሷ ግን አታቆምም ትጠርጋለች ሲበዛብኝ እጇን ይዤ እከለክላታለው ህኔ ለሷ ቀፎኝ ነው አመሰግንሻለው
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 4 ай бұрын
Selma Selma, semonun yemayew ye duro guadegnochen ena yemalawkachew setoch demo erguz honew new. Ebakish fichilign.
@Arsema-o3n
@Arsema-o3n 4 ай бұрын
ሰላም መቅድዬ በማርያም እንዳታልፊኝ ፍችልኝ ጨንቆኛል በህልሜ ካፌ ሬስቶራንት ነገር ይመስለኛል ቁጭ ብዬ እንደ ፈጢራ ነገር አዝዤ አስታናጋጁ አምጥትቶ ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠው ትንሽ ቆርሼ እበላለሁ ከጎኔ አንድ ትልቅ ሰው ተቀምጦል እንብላ እለዋለሁ በመሀል የሆነ የማላውቀው ወጣት ልጅ ይመጣና ሌላ ወሬ እያዋራኝ በመሀል የጡት ካንሰር ቼክ አድሪጊ ተመርመሪ ይለኛል አሁን ልበላ ነው የመጣሁ እሺ እለውና እዛው የምርመራውን ውጤት ወረቀት ይዞልኝ ይመጣል ግን ፊቱ አዝኖ አየዋለሁ ምንድነው አለብኝ ስለው ውጤቱ የሚያሳየው እንደዛ ነው ይለኛል ፊቴ ይቀያየራል አዝኜ ለእህቴ ስደውል አንስታ እሷ እየሳቀች ሌላ ወሬ ታወራኛለች ልነግራት እየፈለኩ ነቃሁ ምን ይሆን መቅድዬ በውኑ ዝብዬ ቼክ ለማረግ እያሰብኩ ነው ስላበዛሁብ ይቅርታ እህቴ ❤❤❤
@mhriamene193
@mhriamene193 4 ай бұрын
መቅዲዬ ❤ አመሰግናለሁ ❤ 🙏
@KiyaFeleke
@KiyaFeleke 4 ай бұрын
Selame mekedi kefikergnay gare sofalay kuche belen cd anchi ylegnena sesetaew lapetop west siketew yehesanatoch vido new cd west yalew anchi mechenew endezi aynt lejoche mesecign ylegnale bemiketelew amet ewledalew elewalew sera ymetagezegn leje demo konjo megeb eyserahulachunew telenalech keza nekaw ahun laye kefikergny gare tetaletenale ebakesh fechilegn
@KalkidanGech
@KalkidanGech 4 ай бұрын
መቅዲ ግን በሰላም ነው ምን አድርጌሽ ነው ከ 1 አመት በላይ ፈተሽልኝ አታውቂም እንዴ
@እራህማየረሱልወዳጅ
@እራህማየረሱልወዳጅ 4 ай бұрын
የምር በጣም ትገርም አለች
@rahelgebreamlak5764
@rahelgebreamlak5764 4 ай бұрын
ሃይ መቅዲ ስለምፈችሊን ኣመስግናሎው በ ህልሜ ፍቅረኛየ ልብስ አጠብሊኝ ይለኚ ከዛ ከሱ አያወርሁት ስቆይ ኣንድ ሴት መጣ ልብሱ ታጥበዋልች ከዛ ወይኔ ልብሱ ጀመረቹ ላግዛት ብየ ኢየ ረጥኩ ሄድኩ..። ሌላም የተሰጣ ልብስ የሱ ኣይሁት ከዛ በደንብ ጸዳ አያልኩት ኣይዋልው
@user-jn2vl5mf5m
@user-jn2vl5mf5m 4 ай бұрын
Alatafatame hilime
@genetestefaye5833
@genetestefaye5833 4 ай бұрын
Selam endat nes demsh yelwem eko
@RakiPappy
@RakiPappy 4 ай бұрын
ከ9ደቂቃ በኋላ አይሰማም
@KalkidanGech
@KalkidanGech 4 ай бұрын
ደሞ ከ 9 ደይቃ ቡሀላ ድምፅ የለውም
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 19 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН
የህልሞች ፍቺ Dream interpretation
4:31
Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ
Рет қаралды 997
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 19 МЛН