DNA ኮድ በቀመረ ግእዝ (ድንቅ ነው) የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይል

  Рет қаралды 12,527

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

በዶክተር ሮዳስ ታደሰ

Пікірлер: 38
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ሊቁ መምህራችን ቃል ያጥረኛል ለመግለፀ አተን በሰማሁ ቁጥር ተስፍየ ይለመልማል ታላቋ ኢትዮጵያ ዳግም እንደምትመጣ ተስፍ አለኝ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልኝ ❤🙏
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠውን ይግለጽልህ ፣ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ።
@ayanajabessaa3151
@ayanajabessaa3151 Жыл бұрын
በእውነት ቃላት ያጥረኛል መምህር ለአንተ አንደበትን ለኛ የመንሰማበትን ጆሮና አእምሮን ያድለን
@mekonnenbulicha2833
@mekonnenbulicha2833 Жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳክሰ ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ገለፃ ለመላው ኢትዮጲያዊ በሚሊኒዬም አዳራሸ መደገም አለበት አሰብበት ።ይህ ትልቅ ነገር በጥቂት ሰው መኦኑ ቅር ያሰኛል መምህር በጣም ብዙ ሰው ይጠብቀኃል እባክህን ።
@ethioprogramminghub7631
@ethioprogramminghub7631 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በምድር ቅርፅ ዙሪያ የሆነች ነገር በለን❤❤
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ ተባረክ እናመሰግናለን Dr!!🙏
@abay-7
@abay-7 11 ай бұрын
አሜን በጣም ግሩም ትምህርት ነው።።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎ
@alemtshaymersha7172
@alemtshaymersha7172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ስራው ድንቅ ነው በእውነት ለውድ ስጦታችን እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እናመሰግናለን
@Be-crystsotom
@Be-crystsotom Жыл бұрын
ድንቅ።እንደ ጤና ባለሙያ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶልኛል።ድንቅ አእምሮ።ተመስገን
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
HEYAWE EGZIABHER AMLAK ESU YETEMESEGENE YEHUNELEN MEKEFECAWENEME YEGELESELENE 🙏ENAMESEGINALEN 🙏EDEME KE TENA GARE LE BELETE TEBEBE YESETELEN 🙏☀️👏🙌
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ድንቅ ድንቅ ነዉ የምታስተምረን
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ መምህር ።
@soulrebel1987
@soulrebel1987 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድም ሮዳስ! 🙏🏾
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ Жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር በስስት ስለምሰማ ነው መሰለኝ ሳልጠግበዉ የልቅብኛል ❤❤
@beedetafere2674
@beedetafere2674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ክፉ ዘመን የሰጠን ትልቅ አባት እና መምህራችን ክፉ አይንካብን::
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ድንቅ ጥበብ ነው
@yabi_hero-jh4ig
@yabi_hero-jh4ig Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@birhanetibebu-tb9sj
@birhanetibebu-tb9sj Жыл бұрын
yene wude memhir kerfd bihonm anten mektatel yjmrku edme tena abzto abzto andye yestlgne❤❤❤❤
@ashenafibekele8929
@ashenafibekele8929 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@getnettiruneh8973
@getnettiruneh8973 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!የሚደንቅ ጥበብ ነው
@negassiteklom-wq8vp
@negassiteklom-wq8vp Жыл бұрын
Egziabher ymesgen.......Ye tibeb abat Egziabher amlak abizito tibebin yisten....
@hennytingdahairhacker
@hennytingdahairhacker 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ግን ምንኛ መታደል ነው?!!!
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
ውድ፣መምህራችን በግል ላናግሮት፣ፈልጌ፣ነበር
@azobadazobad-lt3mi
@azobadazobad-lt3mi Жыл бұрын
ሠላም እመኝልሃለሁ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@mesfingashawmafi9176
@mesfingashawmafi9176 Жыл бұрын
Dr. My name Mesfin please tell me the Kemer
@teferitesfaye4388
@teferitesfaye4388 Жыл бұрын
ድንቅ መገለጥ ነው ተባረክ ቁጭት ገን አለኝ ያም ለብዙዎቾ አለመሆኑ አለመድረሡ ይህንን ወንድም እህቶቻችን ቢያገኙት ሐገራችን እኛም እንዴት በተባረክን ተስፋም አለኝ በርግጥ ይሆናል ትንሣኤችን በበር ነው
@teferitesfaye4388
@teferitesfaye4388 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ እውቀት :እና
@haletawha
@haletawha Жыл бұрын
ምን አላለሁ ድንቅ ነው
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 Жыл бұрын
Pls always explain hebrew God name jehovah or yhwa ,this holy name exod 6:3 k.j.v
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የቦቢ አባት ወይ ልጅነት
@quantadotonium3654
@quantadotonium3654 Жыл бұрын
First of all, you need to have REFERENCES for each of the pictures / Tables OR if you claim that is is yours, then show how you arrive there? Secondly, what is the root cause (Model/ equations) that makes you smash/ relate "Amharic letters" with " NUMBERS" then make out of the blue conclusions? Thirdly, I know these days, mixing apples and oranges is the new norm to full fill the will of historically void societies, and looks like you are trying hard to convince our people, who just absorb whatever they are given or told to believe. Please, if you are professional in whatever expertise on, then follow at least the standard code of "presentation" with concrete and convincing well referenced "content" Thanks!
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Жыл бұрын
I am a professional on this study, if you need further explanation you can read my 26 book, 888
@samsara7960
@samsara7960 Жыл бұрын
Please this is misinformation. Stop doing this Doctor!
@mesfingashawmafi9176
@mesfingashawmafi9176 Жыл бұрын
Dr. My name Mesfin please tell me the Kemer
@brukbruk6003
@brukbruk6003 Жыл бұрын
❤❤❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የግእዝ ፊደል ከፍተኛ መንፈሳዊ ኃይል (ክፍል 1)
22:42
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 30 М.
የግእዝ ፊደላት ያላቸው ከፍተኛ መንፈሳዊ ኀይልና ምስጢር (ክፍል 2)
16:24
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 10 М.
የአዳም ቀመር የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኀይል (ክፍል 4)
16:03
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 8 М.
ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት
24:42
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 49 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 509 М.
ስለ ግዕዝ ፊደላት
29:04
Eyugeez media-ኢዩኤል ባርያጋብር
Рет қаралды 10 М.