ቀኑ ደረሰ
0:48
5 ай бұрын
37 አልፋ 73
0:40
5 ай бұрын
የነገሥት ቁጥር 3 ፫
35:12
Пікірлер
@DagneChernet
@DagneChernet Сағат бұрын
Ye zEthiopia fert lij e.r edge Ena Tena ysth
@SisAragaw
@SisAragaw 4 сағат бұрын
በህልመ የንጉስ ልጅ አግብቸ ንጉሱ ልጄ ላንተ አትገባም ብሎኝ ልጁን (ምስቴን) ካጌበዋት በኃላ ልጅ ወልጄ ወደአባትዋ ወይም ወደ ልጄ አያት ይዤ ሄድኩ አያትየውም (የምስተ አባትም) ሁለት ንጉስ የሌም አንተ ለራስህ ንኑስ ነህ ለልጄም ለልጅህም ንጉስ ነህ አለኝ። እና ትርጉሙ ምንድነው?
@zerfietifitu
@zerfietifitu 5 сағат бұрын
❤❤❤❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 5 сағат бұрын
❤❤❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 5 сағат бұрын
❤❤❤
@birhan16
@birhan16 6 сағат бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን
@BirukBeyene-n1k
@BirukBeyene-n1k 6 сағат бұрын
ለማስተማር ፈቃደኛ ናቸው ወይ አወ ከሆነ እንዴት ማግኘት ለምን ያህል ጊዜ ከተማሪ ምን ይጠበቃል?
@EthioHagers
@EthioHagers 7 сағат бұрын
መማር እፈልጋለሁ አድራሻችሁስ?
@eyerusalemendale-o6j
@eyerusalemendale-o6j 7 сағат бұрын
tefetron betam adenkalehu kezehim mehal andu ante nek
@zozomedia5042
@zozomedia5042 13 сағат бұрын
ጥያቄዎች ነበሩኝ በምን ማግኘት እችላለሁ አንተን?
@michaelaligaz6764
@michaelaligaz6764 Күн бұрын
Dr ene minorew 🇺🇸 new demo set negn liyastemrugn feqadegna kehonu limta memar mifelgew neger
@ZenuTekhu
@ZenuTekhu Күн бұрын
ሰለምዎት
@danieldangora4486
@danieldangora4486 Күн бұрын
እባክዎን አድራሻቸውን ያስቀምጡልን
@danieldangora4486
@danieldangora4486 Күн бұрын
እኝህ የተከበሩ አባት የሰሩት ሥራ ለትውልድ እንድተላለይ ይደረግ፥
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p Күн бұрын
እግዚኣብሄር ኣእምሮህን ይጠብቀው፣ጨምሮ ያትጋህና ይግለፅልህ።
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p Күн бұрын
እምታሰተላልፈውነ ትምህርት እጅግ በጣም ደስ እያለኝ ነው እምከታተለው። የሆነ ነገር እያገናዘበ ለሚከታተልህ ሰው ብዙ ነገር ገላጭ ነው።
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p Күн бұрын
እኔ ግን በሙሉ ጨረቃ ሁኔታ ያለኝ ትዝብት 'ና ልፈትሽው ከምፈልገው ጉዳይ ጋር ኣያይዠ እምረዳው ፦ በነዚ ቀናት ውስጥ ሰዎች የትም ቦታ ላይም ሆነው ፣ ምንም እሚታይ ነገር በሌለበት ሁኔታ ውስጥ ሆነው በሆኑ ኣካላት እየታዩ እንደሆኑ ነው እሚሰማቸው፣እየሆነ ያለውን ምንም ባይረዱትም ሰዎችን የሆነ በከፍተኛ ደረጃ የመታየት ስሜት ይቆጣጠራቸዋል።
@HanosEye
@HanosEye Күн бұрын
ስለ astral projection ነው የሚያወሩት ዶክተር
@amanueltaye4938
@amanueltaye4938 Күн бұрын
ሰላም እባካችሁ የመድሀኒቱን ስምና አወሳሰድ ብትነግሩን
@melatdaniel2610
@melatdaniel2610 Күн бұрын
ስለ ሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን አሁን አሁን ከመንፈስ እንድትፈወሱ እያሉ ዕፅ አለ እሱን ትክክል ነው ወይ በጣም እንደትመልሱልኝ
@TaddesseZALALM
@TaddesseZALALM Күн бұрын
ዋው ስልክ ቁጥር ስጠኝ
@demedeme686
@demedeme686 2 күн бұрын
Deeg= It is Long belt cloth like (mekenet but too long) for winding on the patriots waist repeatedly to resist hunger when fighting with enemies🇪🇹🇪🇹🇪🇹God bless your Dr🎚️🎚️🎚️
@BabyeAli-g4q
@BabyeAli-g4q 2 күн бұрын
ገእዝ መሠቅ እፈል ገለዉ
@HiwotaskaluHiwotaskalu
@HiwotaskaluHiwotaskalu 2 күн бұрын
Enem eze Sera weset nw meseraw bemechelew sewoch lemeradat zeguch negn
@AbayaMamuya-y7p
@AbayaMamuya-y7p 2 күн бұрын
Dr .Rodas..አመግንዎታለሁ፡፡፡ ይበርቱ፡፡
@Girma-wq8lm
@Girma-wq8lm 2 күн бұрын
ቁምነገሩ ማሳየት ኣይፈልጉም
@MelkamuLemessa
@MelkamuLemessa 3 күн бұрын
ወሳኝ መምህር እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ።
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 3 күн бұрын
በጣም መሳጭ 'ና ደስ እሚል ትምህርት ነው። ኣንድ ጥያቄ ብጠይቅ ደስ ይለኛል። ንጉስ ሰለሞን ሲተኛ እያየ ያለ ይመስል እንደነበር ይነገራል። እና የጥበብ ሰውም ስለነበር ከዚህ ጉዳይ ጋር ተያያዥነት ኖሮት ይሆን? መልስ ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል።
@WoinshetLegese-ig3by
@WoinshetLegese-ig3by 3 күн бұрын
እባክህ ዶክተር ሮዳስ ስልካቸውን ልትሰጠኝ ትችላለህ እባክህ በጣም ያስፈልጉኛል ጤና የለኝም እባክህ በመቤቴ
@minaseagonafir7414
@minaseagonafir7414 3 күн бұрын
እባክህ ለእንቅልፍ ማጣት መፍትሄ ካላቸው ጠይቅልኝ በጣም ስለተቸርኩ ነው መፍትኤውን ጠይቅልኝ
@tigistaweke9828
@tigistaweke9828 4 күн бұрын
my name is rodas we have the same name
@andumarie6907
@andumarie6907 4 күн бұрын
የመድሀኒቶቹ ስም ቢገለጥ መልካም ይመስለኛል
@tekaligneyimam5818
@tekaligneyimam5818 4 күн бұрын
endet ebtekemew
@ZewudTefera
@ZewudTefera 4 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ መስታውት ነህ ኑርልን!
@YonasAklilu-ip6ej
@YonasAklilu-ip6ej 4 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር ሮዳስ ሰሞኑን ጨረቃ በሙሉ ቅርፆዋ ተወጣለች ጥያቄ የልጄ ጠዋት ላይ አይታ ሁለቱም በአንድ ላይ እንዴት የሚል ነው
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw 4 күн бұрын
እስኪ እንደኔ Dr ን የሚወድ ❤❤❤
@haimesimegn3472
@haimesimegn3472 5 күн бұрын
Endet magegnet yechalal please Dr. Rodas help thank you
@Zinashe-v3u
@Zinashe-v3u 5 күн бұрын
D/r please use this number
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 5 күн бұрын
መጽሀፍ ግን ሁለቱም ራቁታቸውን ነበሩ አይተፋፈሩም ነበር ነው የሚለው ይህ ትምህርት ከመጽሀፍ ቅዱስ ወጭ ነው ዘፍ ምዕ 2 ቁጥር 25 ይናገራል
@SamuelMulugeta-ks3yu
@SamuelMulugeta-ks3yu 5 күн бұрын
ሰው እንዲጠቀምበት የቅጠሉን አይነት አና አወሳሰዱን በመፀሀፍ ቢወጣ በጣም ጥሩ ነዉ አባታችንን ፈጣሪ ይባርክልን
@mekonenhailu-yd7pz
@mekonenhailu-yd7pz 5 күн бұрын
አሁንም እድሜናጤናይስጥዎት!!!! እኔ ይህን ነገትቢያሳዩኝ እንደአእርሶይህንህዝብላገለግለረ ፍቃደኛ ነኝ!!!!!!
@FonicAkaAhmed
@FonicAkaAhmed 5 күн бұрын
ለስካር በሽታ መናኒት አያውቁም እባካቹ
@wubitteklu815
@wubitteklu815 6 күн бұрын
ዶ/ር ትለያለህ። በርታ ሁልጊዜ ቀድመኸን ስለምትሄድ። በደስታ ኑርልኝ።
@sababekele6493
@sababekele6493 6 күн бұрын
ዶ/ር አረ በጣም ነው የገረመኝ ግን ይህን ሁሉ ቅርስ እንዴት አመጡት ምን ቀረን ነው የሚያስብለው ማየቱ ሲያስደስት ግን በጣም ያስቆጫል ያበሳጫል
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 6 күн бұрын
አናመሰግናለን። ይሄ ሁሉ መሄዱ ይገርማል
@SeyfeW
@SeyfeW 6 күн бұрын
1+1+1=2 1+1-2=2 When
@Ambassel
@Ambassel 6 күн бұрын
ታሪክ ያለው እንደዚህ ታሪኩን በኩራት ያስመልሳል ይብላኝ ታሪክ ለሌለው ታሪክን እያጠፋ ቅርስን እየሸጠ ላለው አረመኔ ሰው':
@AlemDemerwe
@AlemDemerwe 6 күн бұрын
ፈጠሪ ረዥም ህይወት ይስጥህ❤❤❤
@AlemDemerwe
@AlemDemerwe 6 күн бұрын
ኤፍራጠስ
@GebregziabherG.mariam
@GebregziabherG.mariam 6 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ እንደ ኣጋጣሚ ሆኖ ገብረእግዚአብሔር ነው ስሜ ትምህርትክ በጣም ኣሪፍ ነው