ቀጣዩ የኒውክለር እሳት መቼ ... ዘመኑ ይህ ነው

  Рет қаралды 15,997

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@sebleabebe400
@sebleabebe400 Жыл бұрын
ፍልሰታ ፆም ሊገባነው እመቤታችን አገራችንን ሰላምን ታምጣልን መምህራችን ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞቼ ዶ/ር የአንተ እና የ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እውቀት በጣም ነው የማደንቀው ከእግዚአብሔር የተሰጣቹህ ስጦታ ነው እውቀታቹህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክላቹህ 🙏❤
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
ዶ/ር መታደል ነው። ከእውቀት ምን ያህል እንደተጣላሁ የማይብህ ድንቅ ሰው።
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Жыл бұрын
ግሩም ነው አዛኜን !!! አእምሮዬን ጥዑም ምግብ መገቡኝ፤ የኔታ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፤ የህይወት ቃል ያሰማልን ፤ በጣም እናመሰግናለን፣
@yirgal1966
@yirgal1966 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ Жыл бұрын
በጣም ጉሩም ድንቅ ትምህርት በመዳሜ ስራ እና ሙቀትሰዉነቴ ቢዝልም ሳላዳምጥ አላድርም ብየ በሬን ከፍቼ ስሚንቶ ላይ ቁጭ ብየ በስስት ሳልጠግበዉ አለቀብኝ እናመሰግናለን መምህር ግን እባኮትን እዴ ባለፈዉ በዛዉ ጥፍት እንዳይሉብን አደራ እኔ በእርሶ ትምህርት ብዙ ነገሬ ነው የተቀያረዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoftahewondrad7394
@yoftahewondrad7394 Жыл бұрын
ተፈጥሮ የሚለው ቃል ፍጡር ላልሆነው ፈጣሪ ክብር የሚሰጥ ቃል አይደለም
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዕንቁመምህራችን የውዳሴ;ማርያም:ትርጉሜ;ይተረጉሚልን
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Жыл бұрын
መልካም እዉቀትን ናፋቂዎች በጉጉት እየጠበቅ ነዎት ነው የኔታ
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ነጋሽ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ በዚሁ ቀጥል
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ አስተማሪዮ ነህ አፈ ጣፋች የሆን ክብር ላተ ይሁን
@yohanneshailu6569
@yohanneshailu6569 Жыл бұрын
I just can't get enough of Dr Rodas Tadese words of wisdom God bless you 🙏
@shewitgofar8152
@shewitgofar8152 Жыл бұрын
Became gerami euqet
@AlemEshete-pt6il
@AlemEshete-pt6il Жыл бұрын
በጣም እናመሰገናለን ዶር የማናቃቸውን ንገር እያሳወክን ሰላለ በጣም እናመሰገናለን በእድሜ በፀጋ የጠበቅልን
@Frp569
@Frp569 Жыл бұрын
መምህርራችን ዶክተር ሮዳስ የ ኦሮዮን ህብረት ኮከብ ውስጥ ያለው ደማቁ ኮከብ ቤተልጁስ ሱበር ኖቫ ላይ የመሆኑ ሁኔታ እንዴት ነው መግለጫ ቢሰጡን እንደው በእመብርሀን ሙሉጌታ እባላለው ከሰላሌ ፊቼ
@mentesnotde
@mentesnotde Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጦት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tadessebekele5564
@tadessebekele5564 Жыл бұрын
ስለ መሬት ክብነት አና ጠፍጣፋነት ያለህን አይታ ብታቀርብልን
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Жыл бұрын
Ye FETARI Selam lenante yihun❤ Andromeadia D/ Rodas & Negash Egziabeaher ystlin yihea kemestewalea belay hono new"yagenighut ydenqal Tebareku 🙏
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይውት ያሰማልን
@tibebushizeleke3902
@tibebushizeleke3902 Жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@fesehayegirmay
@fesehayegirmay Жыл бұрын
Doctor l wish l met you when l was confused with religion, You could have answered so many questions that l had. I would like to remind you so many left God, because of immature religious teachers. So many youth are desperate for directions and purpose, however false teachers driving away young generations by humanizing God. So many vocabulary of the Bible unqualified teachers of the Bible, they give it human based interpretation, and confused the hell out people. I think you are the right teacher, for this generation. You seem to connect all the spiritual faith traditions together, which makes sense a whole lot.
@sinteyoutube7956
@sinteyoutube7956 Жыл бұрын
መምህራችን ከልብ እናመስግናለን በርታ
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@melakualebachew9549
@melakualebachew9549 Жыл бұрын
Emigerm agelalets wow megabhadis nurulgn
@YohannseAsrat
@YohannseAsrat Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@wasenigus2207
@wasenigus2207 Жыл бұрын
እየጠበቅን ነው በጉጉት
@degubelachew1703
@degubelachew1703 Жыл бұрын
I have a grade 10 student .doctor Thanks. I LOVE YOU
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
እየጠበቅን ነው
@tsegayeyirgu8967
@tsegayeyirgu8967 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
ሀ 5 ❤❤❤❤❤
@SH-js3xc
@SH-js3xc Жыл бұрын
Thank you so much Dr!!!!
@HassetMaya
@HassetMaya Жыл бұрын
ke doctor Rodas gar abre mesrat efelgalew ebakachihu adrashawn????
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤
@fesehayegirmay
@fesehayegirmay Жыл бұрын
Hello, Dr rode Thank You 🙏 for the enlightening , educational, insightful discussion.l have question for You. I have heard that heaven and hell is not geographical place but state of a spirit. Can You please, elaborate what do they mean by that? Thank You 🙏. God bless You!
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር 888 amazon ልናገኘው ንችላለን?
@alsabereket9519
@alsabereket9519 Жыл бұрын
Tabark❤
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@get-alerk7663
@get-alerk7663 Жыл бұрын
የመናዎራዉንና የምንሰጠውን ርዕስ ምናለ ብናዛምደዉ?
@Yahwe-tube
@Yahwe-tube Жыл бұрын
💚💛❤
@legese103
@legese103 Жыл бұрын
ድል ለፍኖ❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ወንድም ተሳስተሃል ያለህበት ቦታ ያንተ አይደለም 😂
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
❤❤❤
@AbbasAhmedAli
@AbbasAhmedAli Жыл бұрын
😍🙏👍
@የአዳምልጆችYouTube
@የአዳምልጆችYouTube Жыл бұрын
እራሴን በፈጣሪ ፈቃድ የማይብህ አስተማሪዬ ነህ
የደም ጨረቃ ምልክት መታየቱ፤ አባቶች የደረሱበት ረቂቅ ቀመር
18:18
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 17 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 111 М.
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 171 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40
В Европе заставят Apple сделать в айфонах USB Type-C
0:18
Короче, новости
Рет қаралды 1,1 МЛН
для всей семьи
0:56
Стакановец
Рет қаралды 191 М.
ЛАЙФХАК НА КУХНЕ ! 🧐🤦🏻‍♂️ #shorts #лайфхак
0:15
Крус Костилио
Рет қаралды 109 М.
Что такое дагестанский кирпичный завод!
0:53
АВТОБРОДЯГИ - ПУТЕШЕСТВИЯ НА МАШИНЕ
Рет қаралды 746 М.