ዱኣ

  Рет қаралды 79,058

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
t.me/SadatKema...
ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
goo.gl/Qp51PG

Пікірлер: 460
@fafhali558
@fafhali558 4 жыл бұрын
ኡስታዝ እኔ ክርስቲያዩን ነበርኩ አልሀምዱሊላህ ውደ እስልምናን ተቀበልኩ እልሀምዱሊላህ አሁን እኔ በስደት ነው ያልሁት ግን ቤተስቦቸ አይፍቅዱልኝም ሁሉም ጠልተውኛል ግን መቸም የማይጠላኛ አዲ አላህ እላኛ አላህን እውድዋላሁ ለኔ አላሁ ሱበሀኑ ውተአላ ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ
@ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ 4 жыл бұрын
በርች ማማየ ዱቢያ ላይ ብዙ ፈተና አለ ድንሽን በደንብ ተማሪ ህፕቅን ተያሽ አላህ ያገራልሻል ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይስጣቸው እንኳን ከጨለማ አወጣሽ
@ahmed-kk6is
@ahmed-kk6is 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እካንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሺ አላህ ያጥነሺ ያርብ አላህ ይገዝሺ እህት
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
አብሽሪ ወላሂ እኔም እንዳቺ ነኝ የሰው ወዴታን ተይው አንድ አሏህ ብቻ ይውደደን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለቤተሰቦቻችንም እስሌምናን ይወፍቃቸው
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 8 ай бұрын
አብሽር ውዴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FatimaHussain-nx3ny
@FatimaHussain-nx3ny 7 күн бұрын
አብሽር ዉዴ አለህ ንይዘሽ ምንም አትሁኔም❤❤❤
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማልን የሰጠን የአለማቱ ጌታችን አላህ እደ ክብሩ የላቀ እደ ግዛቱ የሰፋ እደ ችሎታው የጠራ ምስጋና ይገባው የአለማቱ ጌታ አልሀምዱሊላህ ኡስታዜ አዩኒ ያረቢ ይጠብቅህ አተ የተውሂድ ጀግና
@vvvmm2425
@vvvmm2425 5 жыл бұрын
በሰማነዉየምንሰራያድርገን
@samiraibrahim2469
@samiraibrahim2469 6 жыл бұрын
አላህ ሆይ ይሄን የተውሂድ ጀግና ከመጥፎ ነገር ጠብቅልን ጀዛክሏህ ኸር አቡ መርየም
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
አላሁመ አሚንንንን
@mmadina9186
@mmadina9186 5 жыл бұрын
ወላሂ. ትክክል ነው ውስጤን ነው. ያከመኝ
@laatolay8598
@laatolay8598 5 жыл бұрын
dua amlikot iskahone zik malet mindino chigiru
@Hh-ib2te
@Hh-ib2te 5 жыл бұрын
Samira Ibrahim አሚን አለሁመ አሚን
@malkaabi8709
@malkaabi8709 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን ስወደዉ ከልቤ ነዉ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
ያጀማኣ ዱኣ ለቤተሰብቼ ክርስቲያን ናቸው አላሀምዱሊላህ እኔን መርጦ አውጥቶኛል አላሀምዱሊላህ ረቢልአለሚንንን
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
አላህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ኡስታዝ ሳዳት ከማል። አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ።ትምህርትህ ግልፅና ፍትፍት እንደመጉረስ ነው ለኔ።በጉጉት ነው ሁልጊዚ የምጠብቅህ ።ጃዛክን አላህ ይክፈልህ።እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን።
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 5 жыл бұрын
አሜንን ያረብ
@user-qs4gc9vj5r
@user-qs4gc9vj5r 4 жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ጡሩመገድ ያሲዘን ኡስታዝ አተንም አላህ ይጠብቅህ ሰላም ለሁላችን
@kemeryakemeruashehmolo6794
@kemeryakemeruashehmolo6794 4 жыл бұрын
ናማሻአላህጀዛኩላከአያር
@mirimo9746
@mirimo9746 2 жыл бұрын
Alhamdulillah als Kulehal
@fatmanooria1460
@fatmanooria1460 6 жыл бұрын
አይ የኛ ጀግና ሀቅ ሁሉ ካተ ጋር ናትኮ አላህ እዉቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የኛ ዉድ
@fatimahassan3
@fatimahassan3 6 жыл бұрын
ሀያሉ ጌታችን አላህ ይውደድህ ልዩ የሆከው ወንድም ሳዳት አቡ ኑህ ውውውውውብ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
ወላሂእዳተጀግናአላየሁምአላህአክብር
@user-qs4gc9vj5r
@user-qs4gc9vj5r 3 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ለአማኞች ሁሉአለሰህ በሰማንው እምንጠቀምያድሪገን ወስታዝ ሳዳት ከማል አኔእወደህአከሁ ተኔበላይአላህይወደድክ ያርብ ሁላችንም አወቀትይጠን ሱባነክ
@ረሂማቢንትሙሉሥዴተኛዋነኝ
@ረሂማቢንትሙሉሥዴተኛዋነኝ 3 жыл бұрын
@@user-qs4gc9vj5r አሚን
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 8 ай бұрын
አላህ ይጣብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 2 жыл бұрын
አሚ አሚን አሚ አለህ ሆይ እባክህ ኡሲታዝ አለህ ከይረ ስረክን ዉዱይቀበልክ /ምስሎችህን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 5 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ዳእዋህን እንዳዳምጥ ያግራልኝ በሰማሁትም ተግባሪ ያርገኝ ሱብሀነላህ አላሁ አክበር ያረብ አላህ እድሜህን እውቀትም ይጨምርልህ
@loveethiotube4346
@loveethiotube4346 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይረን ኡስታዝ ሳዳት
@እኔሙስሊምነኝየአሏህባሪያ
@እኔሙስሊምነኝየአሏህባሪያ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዙና አሏሁመ ኢና አዑዙቢከ ሚነል ፈሳድ አሏህ ይዘንልን
@bentahmed2135
@bentahmed2135 4 жыл бұрын
እንደዚህ ሙሀደራ. ደጋግሜ ያመጥከት የለኝም ምንም አይሰለችም. ውድ. ሙስሊም እህት ወንድሞች. እስከመጨረሻው አድምጡት ባረከሏሁ ፊኩም
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@mahmpaabpo7387
@mahmpaabpo7387 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሃቅ ተናጋሪዎችን አላህ ያብዛልን
@aymenharun3277
@aymenharun3277 4 жыл бұрын
MashaaAllah
@uyigi2670
@uyigi2670 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ ዱአ አረጉልኚ ልቢ ጠካራ እዲሆን የረብ
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 3 жыл бұрын
ያረብ አላህ እድሜ ከነአፊያ ይስጥህ ከሞሽሬኮችም ሢራ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙና አልሀምዱሊላህ የአንት ተማሬ በመሁኔ አላህን አመሠግናዋለሁ
@zinetamanu2330
@zinetamanu2330 4 жыл бұрын
አትኩት ኡስታዜን ያንን ጀግናውን ሳዳት ከማልን ሽርክና ብዲዓን ያስተማርኝን
@khhk667
@khhk667 4 жыл бұрын
ኡሡታዝ ጃዘከለሁ ኸይር አለህ ይጠብቅ የዲን ጀግና ነህ የንተን ሀድሥ ሲሰማ ወለህ ሰው መሆኔ ትዝ ይለኘል
@mimikebede7532
@mimikebede7532 4 жыл бұрын
Rth
@nafisamohamed1998
@nafisamohamed1998 6 жыл бұрын
ሰብሃን አላህ አላህ ወደ ትክክለኝ መንገድ ይምራን ያንተን መሐደራ በማዳመጥ ብዙ ነገር አሳውቆኝል ወንድሜ በረካ ሁን
@anshaansha5545
@anshaansha5545 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱ ሊላህ ወላኢላሀይሏላህ ወሏሁ አክበር ወላሀውለ ወለቀውውተ ኢላ ቢላህ
@user-se1sm8cc9h
@user-se1sm8cc9h 4 жыл бұрын
ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤ ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዜ ❤
@user-qs4gc9vj5r
@user-qs4gc9vj5r 3 жыл бұрын
አህለን ወሰታዜሰላም ለሁላችን
@kumiskodok2546
@kumiskodok2546 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምወድህ ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ
@user-cp8sn7eu7c
@user-cp8sn7eu7c 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ የኔ ልዩ የዉሂድ መምህሬ አላህ ይጠብቅህ ከሰወች አዉሬ። የስደት ስጦታየ ያረብ አንተዉ ጠብቀዉ
@maskaramaska9800
@maskaramaska9800 4 жыл бұрын
ማር እስኪ ወደ ትምህርቱ አስገቤኝ
@anshaansha5545
@anshaansha5545 2 жыл бұрын
አሏሁመ ሶሌ ወሰለም አላነብይና መሀመድ አሏሁም ሶሌ ወሰላም አላነብይና መሀመድ
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 3 жыл бұрын
ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህሌንንንን ኡሲታዝ ፡፡፡፡፡፡ሰላለሁአለይሂወስልም አለህ ኢዲሜና ጤናይስጢክ ኡሲታዝ ከማል የኛ የኛ ጀግና ላታኩፉ የሰባ ይብላው ማገኛ ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም 👍👍👍👍👍
@njhmjn4886
@njhmjn4886 5 жыл бұрын
ያአሏህ ሳዳትን ጠብቅልን እንደሱ ጀግና ለህቅ የቆመ አብዛልን ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ለአሏህ ብዬ እወድሀለሁ ኡስታዜ
@user-ei4dj4lp6z
@user-ei4dj4lp6z 4 жыл бұрын
አላህከሽረክአርቀኝያረብ
@saadamohamed9396
@saadamohamed9396 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ባረክ አላፊክ ኡዝታዜ
@FatimaHussain-nx3ny
@FatimaHussain-nx3ny 7 күн бұрын
አላህ ሆይ ኡስታዛችንን አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Mነኝየአሏህባርያ
@Mነኝየአሏህባርያ 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህኡስታዝበሰማነውተጠቃሚያዲርገን
@seadeas6421
@seadeas6421 6 жыл бұрын
ኡሳታዝ አብ መርያም ስውድህ ያትዊሆድ ጅግነ አላህ ይጭምራልኽ
@hadradinekahadradineka7260
@hadradinekahadradineka7260 6 жыл бұрын
ኡሥታዜ የኔ ጀግና ወላሂ እኔሥ ስለ እርሶ ለመናገር ቃል ያሠኛል አላህ ይጠብቆት ሡብሀነላህ እንደው አላህ አምሣያዎት ያብዛልን ያረብ
@ጁጁየረሱልወዳጅ
@ጁጁየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩሰላም ወረህመቱሏህ ወበረከትሁ ኡስታዝየ አሏህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር ሁሉ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን ። እኔስ ምናለበት ቤተሰቤቸ እንዲህም እንኛገር ያሉ ሙስሊሞች በጥቅላላ ያንተን ዳእዋ ቢሰሙ እና ተውሂድን እና ሽርክን መለየት ቢችሉ ብየ ተመኘሁ አሏህ ይምራችው ሳያውቁ አሉ የሚባሉትን ሸህ ተብየወችን ወደአሏህ ያቃርቡናል በማለት ለነሱ ይሳላሉ ያርዳሉ እንዱሁም ይመኩባቸዋል ምስኪን ቤተሰቦቸ አዘንኩላችሁ አሏህ ሆይ አገራችንን ከሽርክ አውጣልን እንዲሁም ተውሂድን የበላይ አድርግልን ያረብ ።
@haajirahaajira7372
@haajirahaajira7372 4 жыл бұрын
Mashaallah tabaarakallah ustazye love you💕💕💕
@seadamhammed1792
@seadamhammed1792 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህህህህህ ይጠብቅቅቅቅህህህህህህ ወላሂ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም።የተውሂድ አባት ሽርክን ፈልፍለክ ያወጣክ አህ ይጨምርልህህህህህ።
@hydratyab4494
@hydratyab4494 5 жыл бұрын
Wa wr wb jazakumalahu hayer
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን አቡ ኑህ
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 жыл бұрын
Walykum selam werahmetullhi weberekatuh ustaz جزاك الله خيرا
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ 👌
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ይቅር በለኝ ዱሮ እጠላህ ነበር አሁን ግን እውነትን አውቄ አለሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
ሳዳትከማልንእሚጠላየተረገመሸይጣንብቻነው
@user-co6qe8uz5l
@user-co6qe8uz5l 5 жыл бұрын
የኣላህ አንተው ጠብቅልን ሣዳትን መሠሎችህን የብዛልን ያረብብ
@fatuma01umar98
@fatuma01umar98 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የሱና ኡሥታዞቻችን
@anishamohamed4244
@anishamohamed4244 4 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء جزاك الله خيرا خيرء جزاك الله خير الجزاء جزاك الله خيرا خيرء الله يحفظك يا رب
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 2 жыл бұрын
አላህ እኛንም ወላጆቻችንም ይምራንም ይማረን!!!!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bintedres9294
@bintedres9294 6 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን አቡ ኑህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ከሙናፊቆቾ ሴራ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ የተዉሂድ አሥተማሪ ለሠጠን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥክ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@ኡሚመድከልቴጀነትየኡሚ
@ኡሚመድከልቴጀነትየኡሚ 4 жыл бұрын
መሸአለሀ አለሀ የጨምርልክ ወለህቀለት የጥራኝን አብዘኝዉ ወደገጠር አከበብየሉት
@sitinaahmed3835
@sitinaahmed3835 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@ጀሚላነኝየተውሂድተማሪ
@ጀሚላነኝየተውሂድተማሪ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ውስጤነክ አላህይጠብቅክ የኛጀግና እንዳንተአይነት ሰወችን አላህያብዛልን !!!!
@hiytehiyte2730
@hiytehiyte2730 4 ай бұрын
አሚንንን 🤲🏻🤲🏻
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 2 жыл бұрын
ሱበነላህ የገረች ሺርክ እየንደደች ቤት አላ ኣላህ ሂደያ ይስጠን
@tiybaethiopiayoutube3283
@tiybaethiopiayoutube3283 3 жыл бұрын
ጀዛኩም ሏህ ኸይረን ኡስታዝና
@hawelaseid5624
@hawelaseid5624 4 жыл бұрын
የኛ ውድ አላህ ይጠብቅህ ያበር አላህ ልጅ ሰቶኝ ያተን አህላቅ እድከተልልኝ ምግዜም ዱአየነው
@user-cx9mi7id8s
@user-cx9mi7id8s 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ብዙ እያወቅን ነዉ አላዋቂወች በዝህዉ ቀጥልበት ሰዉ በራሱ ግዜ ሲገባዉ ይመለሳል አብሺር ኡስታዝ
@muazitube8247
@muazitube8247 4 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته صلي عليه وسلم ما شاء الله جذاكاالله خير
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 Жыл бұрын
አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ ኡስታዝ አላህ የገራችን ህዝብ ሁሉም ነው በትክክል ሀቅ ነው ቀጥተኛውን መንጋድ ይምራልን ወላጆቻችን አልሀምዱሊላህ ስደትን ቢንጣላውም ተሂድን እንድማር ራቶኛል የሱና ኡታዞቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር አብዝቼ ተማኘውላችሁ እንሻአላህ
@UmuuFaaruq
@UmuuFaaruq 7 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم وزادكم الله علما ورحمن استاذنا حفظكم الله حيثما كنت
@luleabdullah81
@luleabdullah81 3 жыл бұрын
አተ ትለያለህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 3 жыл бұрын
አሚንንንን አለሁመዓ አሚንንን
@mobiles3976
@mobiles3976 5 жыл бұрын
ጀዛክሙሏህ ኸይረን ኡስታዜ
@reemthe7515
@reemthe7515 6 жыл бұрын
ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅህ የኛ ውድ ከዘመኑ ፊራኡኖች የሡና ኡሥታዞች አላህ ይጠብቃቸሁ አብሽሩ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን በርታልን አቡ ኑህ አላህ ይውደድልኝ ያረብ
@sherif3927
@sherif3927 5 жыл бұрын
Reem The አሚንንን ያረቢ
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 5 жыл бұрын
ያአላህ ኡሥታዜ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ያረብ ወላሂ ሰወድህ አላህ ይጨምረልህ ጀዛላሁ ኸይረን ኡሥታዝ ሳዳት ምረጥ ሰው ☝ያረብ ቤተሠቦቸን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከሸረክ አውጣልኝ ያረብብብ
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 4 жыл бұрын
ማሬ የኔንም ያነቺንቤተሰብ ያውጣልን
@tymauae4424
@tymauae4424 4 жыл бұрын
ግን በብን አማርኛ እጀምገልፅልህአላሁ አለም አላህ ጭምርምር ይዲርግልህ አላህ ተሙሽራክ ይጠብቅህ እስከመጨርሻህ አላህ ያሳምርልህ ኢሻአላህ
@zarahdeloreyes1681
@zarahdeloreyes1681 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-hy5un5nd9j
@user-hy5un5nd9j 5 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡሥታዝ
@seidewasa4139
@seidewasa4139 4 жыл бұрын
ጄዛኩሙላህ ኸይረ
@toibamohammed3007
@toibamohammed3007 3 жыл бұрын
ostaze allah yitebkeh yena jegna wedim sadat leaalah bye ewedihalhu welahi
@tymauae4424
@tymauae4424 4 жыл бұрын
አላህ ያቆይህ ኸይሩን ነገር ዱኒይወለ አኼራ ኸይሩን ይሻልህ አንተ ጀግናሠውነህ አላህምንግዜም ካንተይሁን አዲናቂህ ነኚ እኔ ከኔ በተርፈ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ዲንቅንቅ ያዲርግልኚ ኢሻ አላህ አላህን የያዘ እደት አገሩ ያምር
@salheusman3828
@salheusman3828 4 жыл бұрын
Jezaklah keyr ustaz
@hayuhussen8679
@hayuhussen8679 6 жыл бұрын
የአላህ አላህ ድኑን አውቀው ሽርክ የሚሰሩትን አላህ ይርገማቸው አዳተ አይነት 10 ዳኢ ቢገኝ ሀሪፍ ነበር
@mohammadseid3569
@mohammadseid3569 4 жыл бұрын
Allah ymrachewnew yemibalew
@user-ry5jx3xf7d
@user-ry5jx3xf7d 4 жыл бұрын
አይባልም እህት አላህ ይምራቸው ነውየሚባለው
@ሂክማወለየዋ-ከ1ኘ
@ሂክማወለየዋ-ከ1ኘ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መነገድ ይምራን ያረብ
@mnsjsnsnjsjs7199
@mnsjsnsnjsjs7199 4 жыл бұрын
እደት ልግለፅህ ወላሂ የተሞሀዲር በጥም ነዉ የሚመቸኚ አላሂ ዪጨምርልህ ከከፉ ነገር አላሂ ዪጠብቅልን 👍👍👍
@behryaserage7596
@behryaserage7596 5 жыл бұрын
ወአለይኩማሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱህ ጀዛአከላሕ ኸይረን ውዱ ኡስታዛአችን አላሕ ይጠብቅሕ የተውሒዱ ጀግና አላሕ እኛም ቤተሠቦቻችንም ከሽርክ ጠብቆ በተውሒድ ያጽናን ያአላሕ 🌷🌷🌷
@seidayalew3112
@seidayalew3112 4 жыл бұрын
ጀዛኸላኸይር
@hayuteyubhayuteyub9957
@hayuteyubhayuteyub9957 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ
@ከድጃጎደሬዋ
@ከድጃጎደሬዋ 4 жыл бұрын
ጀዘከላህ ኽይር ኡዝትዚ 👏አላህ ይቆይልነ
@user-lt4zm7zi9f
@user-lt4zm7zi9f 3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አቡኑህወንዲማችን ጀዜክአላህኸይረን
@hamenahamen744
@hamenahamen744 2 жыл бұрын
Jazak allah keyr
@hikmawollo5399
@hikmawollo5399 5 жыл бұрын
አሚንአላህምአሚንጀዛአክላህ.ኸይርኡስታዜ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Жыл бұрын
Jazakallah kayerane
@الحمدالله-ه2س
@الحمدالله-ه2س 4 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር
@anshaansha5545
@anshaansha5545 2 жыл бұрын
አሏሁመ መሶሊ ወሰለም አላነብይና መሀመድ
@ኢክራምወሎቲዩብ
@ኢክራምወሎቲዩብ 6 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዘረ አላህ ይጠብቅህ
@6598فببلبب
@6598فببلبب 6 жыл бұрын
መሸአላህ አለይክ ውስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@رحماتمصطفى-ر5ز
@رحماتمصطفى-ر5ز 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@abokerjmal9680
@abokerjmal9680 4 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜
@MarifaSnap
@MarifaSnap 10 ай бұрын
❤❤❤❤አላህይጠብቅህ ኡስታዝ
@masthajankan7119
@masthajankan7119 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡዝታዜ
@Mmmm-dj7kp
@Mmmm-dj7kp 9 ай бұрын
ጀዛክላሁ ኸይረን
@hjhh4717
@hjhh4717 5 жыл бұрын
አቡ መርየም ኡስታዝ ሳዳት አተ የተውሒድ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ሀቅ ተቀባይ ያድረገን ።
@mmadina9186
@mmadina9186 5 жыл бұрын
ወላሂ. እንዳተ. ነፍሴን. የመለሰልኝ የለም. አላህ. ከፍ. ያርግህ. ያገራችንን. ባህል. አነንተ ነህ. ያወከው
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ትክክል በጣም በሚገባን አማረኛ
@hykelali8549
@hykelali8549 3 жыл бұрын
ጀዛከላሕኸይር
@rahelkindane4819
@rahelkindane4819 3 жыл бұрын
Allahmduillah mashaallah
@fgi2882
@fgi2882 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር👍☝☝☝
@samira8622
@samira8622 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላሁሄርነ
@rahmatyousef6459
@rahmatyousef6459 5 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኡስታዝ ኸይር ስራህን አላህ ይዉደድልህ
@mariammr6837
@mariammr6837 3 жыл бұрын
جزك اللله خير
@adddsasddd5024
@adddsasddd5024 4 жыл бұрын
አረ አተ ሰዉ ትምህረትህ ሀቅ ነዉ ሰዉ ሸሸ በደንብ ሳናዳምጥ ግን ወነት ያሸንፍል እኔም አንዱ ጠላት ነበረኩ ግን አሁን አንዱ ወዳጅህ ነኝ አላህ ያግዝልኝ ቀጥል ወደፊት ብቻሲጥም ት ህ
@ቅቅድሜያለተውሂድ
@ቅቅድሜያለተውሂድ 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይርን አላህ እደታ ያለውን የብዛል
@raahaa3525
@raahaa3525 4 жыл бұрын
😂😂ክክክ ወላሂ እውነት ነው
@momenatim4762
@momenatim4762 3 жыл бұрын
🤣☝️☝️🤲🤲🤲🕋✅
@afnananoos5058
@afnananoos5058 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@sirajahmed7826
@sirajahmed7826 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ የህዲክ ጀናህ
@መርየምፀጋየያአላህባሪያ
@መርየምፀጋየያአላህባሪያ 3 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦች ያረቢ
@ashabuljeneyoutube3559
@ashabuljeneyoutube3559 4 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ ወልጄ ልጆቼን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቂዳቸውን ያስተምርልኝ ዘንድ ምኞቴ ነው ያረቢ ጠብቀው ምኞቴንም አሳካልኝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀግና አላህ ይጨምርልህ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
አላህያሳካልሽማማየ
@user-qs4gc9vj5r
@user-qs4gc9vj5r 3 жыл бұрын
ውስታዜነክ ጥላትክሁሉ እያዪህ እለፊቸዉ አላህይጠብቅህ የኔልዪ እኔመቸም እተሪኔት ተጀመሪኩ ጀምሬ የተደጋፊነኝ ወላሂ በጣምነዉ እኔም ተምሬ ይህነዉ ምሪጫየ ማለቴ የላወቀን ማሳወቅ እና እራሴን መለወጥ ኢሻአላህ
@rtyretyef7621
@rtyretyef7621 4 жыл бұрын
ጀዛ ከሏሕ ሕይረን ጀዛ ፊ እዱኒያ ወል አሕራ ኡስታዙ ኻሊቁ ረሕማን ተክፉ ነገር ይጠብቅሕ አሚንንን አሚንንንን አሚንንንን አሚንንንን አሚንንንን አሚንንንን አሚንንንንን አሚንንንንን ያረብብብብብብብብብብብብብብ
@maskaramaska9800
@maskaramaska9800 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የሱና ኡታዞች ያረብ ያኢላሂመጨረሻችንን አሳምርልን
@ዛድበአላህላይተመካመመኪያ
@ዛድበአላህላይተመካመመኪያ 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላሁ ሀይረን ኡስታዙና ልክ እደ አንት አይነት የተውሂድ አውራ አላህ ያብዛልን በስማነው የምንጠቅም አንተም በተናገርክው ሀስናህን ክፍ አላህ ያድርግልህ
@መክነኝየአላህባሪያየረሱል
@መክነኝየአላህባሪያየረሱል 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና ባዳምጠው የማልጠግበው ሙሀደራህ ወላሂ ያንተ ጠላት ጠላቴ ነው ኡስታዜ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-kw3wh6nh7p
@user-kw3wh6nh7p 4 жыл бұрын
ትክክክክክልልልልልልልልል
@ዘቢባአደምነኚዘቢባአደምነ
@ዘቢባአደምነኚዘቢባአደምነ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ በሰማነው የምነጠቀም አላህ ያርገን
@snaapsnaap7780
@snaapsnaap7780 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله و بركاته جيزاكم الله خيرا
Istiqama
54:09
Sadat Kemal
Рет қаралды 39 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 7 МЛН
የጭቅ ግዜ ዱአ
1:37:01
ሀዩ tube
Рет қаралды 132 М.
የሶብር አንገብጋቢነት በሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
46:13
Da'wah Salafiyyah ዳእዋ ሰለፊያ
Рет қаралды 5 М.
ተውሒድ ታላቁ አደራ
1:24:11
Sadat Kemal
Рет қаралды 3,5 М.
ሚስጥር መጠበቅ
41:58
Sadat Kemal
Рет қаралды 15 М.
ሱብሐነሏህ ምን ማለት ነው
56:11
Sadat Kemal
Рет қаралды 134 М.
Ye Sewu Ena Ye Jinn Sheytuanoch video
53:51
Sadat Kemal
Рет қаралды 23 М.
Meker Le Wetatoch
1:01:41
Sadat Kemal
Рет қаралды 83 М.