ሱብሐነሏህ ምን ማለት ነው

  Рет қаралды 134,996

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
t.me/SadatKema...
ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
goo.gl/Qp51PG

Пікірлер: 719
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል እረጂም እድሜና ጤና በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 6 ай бұрын
ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት ሳዳትን አትጥሉት ሀቅ ነው የሚስተምርው የኛጀግና አላህ እድሜህን ያስርዝመው ኡስታዝ ሳዳት ከማል ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ምክርህን ብሠማው ብሠማው የማልጠበው አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍👍
@አላህከአርሽበላይነዉየቢላ
@አላህከአርሽበላይነዉየቢላ 4 жыл бұрын
የአርሹባለቤትሆይ ኡስታዞቸን በያሉበት በራህመትህ በእዝነትህ ጠብቅልንያረበና ያረህማኑ ያረሂሙ ያመዉላና አላሁመ አሚንንንንንን
@زهاريميمي
@زهاريميمي 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ህይር መቸም ሀቅ የሚናገር አይዉደዲም አንተ እዉቅትህን ስላካፈልከን አላህ ይክፈልህ ያረብ
@FatimaHussen-q9g
@FatimaHussen-q9g Жыл бұрын
የዘመናችን የአላህ ወታደር አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ ክፉህን አልስማ ያረብብብ
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ይስጥህ ኡዝታዝ እኛም የሰማነውን የምንጠቀምበት ያድርገን አሚን
@tamraabi1751
@tamraabi1751 5 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝዪ ሳላቅ አምቸሀለሁ አውፍ በለኝ አሁንማ ያንተን ዳእዋ እንጅ ሌላ አላዳምጥም ሱስ ሆንክብኝ ሁሉም እንዳንተ ቢያስተምሩ ሺርክ ባልነበረ አላህ ይጨምርልህ
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 5 жыл бұрын
ኤንም. አዉፍበላኝ. ጊን. ሁለቸዉንም. ኢዉደቸወልን. ኡሲተዙቸችን. አላህ. ይጠቤቄልን. ሁለቹንም. ለአላህ. ቤይ. ዉድድድድድድድ. የለኢላሃ. ኡማቱች
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
አሚንንንንን
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
@ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 5 жыл бұрын
እኔም
@እራህማኸዲር
@እራህማኸዲር 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እኳንም ወደኛ አመጣቹው አልሀምዱሊላሂ ሀቅ ሁሌም የበላይ ናት ጊዜዉ ቢርፍድም ሀቅ ሀቅ ነው
@hikmalovehikmalove1729
@hikmalovehikmalove1729 5 жыл бұрын
Tamra Abi አላህ ይጨምርልሽ ኡስታዞቻችንን የነካ ባፋንጫየ ይውጣ የሚሉ ሁሉ እየተመለሱ ነው ኢላሂ ሽኩር
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ኡስታዝ አንዳዴ እውነት እኔም ያጋጠሙኝ ነገሮች ስትደግማቸው እስቃለው አሏህ ነብሶቻችን ከሽርክ ያርቅልን አንተን መሳዮች ያብዛልንን
@bintseid6668
@bintseid6668 3 жыл бұрын
ጀዛከሏ ኡስታዙና
@makkaahmad7169
@makkaahmad7169 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሄር ኸይረን ጀዛ ዉስታዜ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሳዳትከማል አቡ መሬም መልካም ስራህን ይውደድልህ ያረብ
@ዜድነኝጧሊበተልዒልም
@ዜድነኝጧሊበተልዒልም 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጃዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሳዳት
@ሂክማቢንትሰኢድ
@ሂክማቢንትሰኢድ 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ትምርትህን በጣም ነው የምወደው
@ኩንፉየኩንዬቱብ
@ኩንፉየኩንዬቱብ 4 жыл бұрын
ኡዝታዝና የኛ ጀግና ጀዛካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 3 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅ
@ከድጃጎደሬዋ
@ከድጃጎደሬዋ 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዚ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@hjfjndjfj2618
@hjfjndjfj2618 4 жыл бұрын
ኡሥታዝ እድሜና ጤናይሥጥህ
@ሰአዳእድረሰኡመረ
@ሰአዳእድረሰኡመረ 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@makkaahmad7169
@makkaahmad7169 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሄር ዉስታዙና
@SaedahAlharbi
@SaedahAlharbi 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሳዳቴ በጦም ነዉ የማከብርህ እንዳተ አይነት ሰዉ አላህ ያብዛልን ያረብ
@zenabz9410
@zenabz9410 5 жыл бұрын
ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ብቻ ኑርልን ስትኖር አዱኑያን ያሳምርልህ ስትሞትም ጀነተል ወርዶስ ይወቅፍህ እርሜህይ ያርዝመው ልጅችህ እንዳተ ይሁኑ
@jemilajemila1972
@jemilajemila1972 4 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁውድ የአኬይራእህትወድሞቸ ቁርአንእድገባ ኝዱአአድርጉልኝ።
@ayaabubeker355
@ayaabubeker355 4 жыл бұрын
@@jemilajemila1972 inshallah
@hayathayat2983
@hayathayat2983 3 жыл бұрын
@@jemilajemila1972 ኢሻአላህዉደ
@ቡታጀራ-ነ2ዀ
@ቡታጀራ-ነ2ዀ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 7 ай бұрын
❤❤​@@jemilajemila1972
@zaharabdelah9363
@zaharabdelah9363 5 жыл бұрын
አላህ አተንም አተን ያፈሩትንም አተ ያፈራሀቸውንም ይጠብቅልን ውድ ወንድማችን የኢማንን ገመድ አስያዝከን።
@yallayallah4452
@yallayallah4452 5 жыл бұрын
ዋአሌኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኛ ምርጥ የሱና ኡስታዝ አላህ አዘወጀል ይጠብቅልን
@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ
@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ ኡስታዜ. አላህ ይጠብቅህ. ባለህበት. ቦታ. ብዙ ተምሬ አለሁ. ባንተ. ያረብ. ጀዛህን አላህ ይክፈልህ. ጀግና የቢድአ ጥላት የተውሂድ ጀግና ነህ
@ተስፈኛይቱየአላህባሪያ
@ተስፈኛይቱየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
የአላህ ጀዛኩም አላህ ከይረን የኔ ውድ ወድሜ ኡስታዝ ትምርትህን ገና መከታተል ጀመርኩ በጣም ደስ ይላል የአላህ ሁላችንንም ከሽርክ ያርቀን
@nazerahmed9170
@nazerahmed9170 4 жыл бұрын
አላሃ ይጠብህ
@birtukanebre6244
@birtukanebre6244 4 жыл бұрын
ጀግና ኡስታዝ አላህይጨምርልህ
@الحمدءاللهعلكلحل
@الحمدءاللهعلكلحل 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@halehale4161
@halehale4161 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ
@bbgg6079
@bbgg6079 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ ኡሥታዜ የሀቅ አቀጥቃጭ
@rehimaendries8338
@rehimaendries8338 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላሁ ከይረን
@FudCud-t2v
@FudCud-t2v Ай бұрын
❤❤❤አላህይጨምርልህኡስታዝ😊
@user-kv7yd7oe2e
@user-kv7yd7oe2e 3 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይረን ኡዝታዝ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@حامد-ت9خ
@حامد-ت9خ Жыл бұрын
ጀዝካላህ ኸይር ኡስታዝ
@mikaalbalb3238
@mikaalbalb3238 4 жыл бұрын
ኡስተዜ ጀዛክ አላህ ኸይረን የንተንማ ትምህርት 24 ሰአት በደምጠዉ አልጠግበዉ አላህ ይጠብቅህ
@nnnn.5185
@nnnn.5185 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይራ አቡ መርየም ፣
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እንደዚህ ዋና ዋና ነገር ብታስተምሩን ያረቢ ቅናውን መንገድ ምራን
@sameera974
@sameera974 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀግናው ኡስታዜ አቡ መርየም
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ
@ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ በሰማነው ምንጠቀም ሰው ያድርገን
@roztube7769
@roztube7769 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ ኡስታዜ ትክክለኛውን እምነት ስለመራሀን ጀዛክአላህ ኸይር አላህ አብዝቶ እውቀት ይጨምርልህ
@subscrid7822
@subscrid7822 7 ай бұрын
ጀዘኩሙለህ ከይራን ኡሰዝ
@STubeስልጤዎ
@STubeስልጤዎ 2 жыл бұрын
ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህሌን የሱና ጀግና ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም ሰላለሁአለይሂወስልም
@الحمدالله-ه2س
@الحمدالله-ه2س 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡሰታዝና
@meriymlove9359
@meriymlove9359 5 жыл бұрын
ረበና ሠምተን እምንጠቀምበት ያድርገን ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@አሚነኝየጃማልጂ
@አሚነኝየጃማልጂ 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ብስማህ ብሰማህ የማልስለችህ የአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MohammadAli-xz5kq
@MohammadAli-xz5kq 4 жыл бұрын
እድሜሕንአላሕያርዝምልሕ፣ሳዳትየ፣
@eexxxx4231
@eexxxx4231 4 жыл бұрын
ጀዛኩ ም አላህ ኸይ ሩን ወስታ ዜ
@snaapsnaap7780
@snaapsnaap7780 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله و بركاته جيزاك الله خير أستاذ الله يحفظك
@seidayalew3112
@seidayalew3112 4 жыл бұрын
በርታልን ኡስታዛችን መሠሎችሕንም አሏሕያብዛልን
@zenatahmad4058
@zenatahmad4058 4 жыл бұрын
መሻ አላህ
@zenatahmad4058
@zenatahmad4058 4 жыл бұрын
በአላህ ጓዶኞች ዱአ አደርጉልኝ ቁርአን ያደርጉል ይገራልሽ በልኝ
@demail1352
@demail1352 3 жыл бұрын
ኡስታዝየ ጀዛኸይር
@allahisone8682
@allahisone8682 4 жыл бұрын
ጄዛ ካላህ ከይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ሺርክ ቢዳዓ ጠፍቶ አላሃንም ጥርት አድርጋን ምናመሊክበት ዛመን አላህ ያምጣልን ያረብ አሚን። ላአህላሊ ቢዳዓዎችም አላህ ህዳያ ይስጣቸው
@سعادة-ج6ط
@سعادة-ج6ط 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላሁ ኸይራ
@madinamadina1811
@madinamadina1811 2 жыл бұрын
ኡስታዜዋ ወላሂ ጀዛጀዛ ከላሁኸይረን ቃላትም የለኝም ከጨለማ ያወጣኸን ክፉ አያግኝብኝ ያረበና አለሚን እሱበሚያቀው ከፍከፍ በልልን።
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ዪጨምርልህ ኡሥታዛቺን
@ኩንፈየኩን-ደ7ቀ
@ኩንፈየኩን-ደ7ቀ 3 жыл бұрын
አይኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ እኔስ አላህ እንዳት ኢልምያለዉን ወፍቆኝ ዲኔንብቻ አዉቄ ከአላህጋ የሚያገናኝኘን አዉቄ ብሞትም አይዲ ያርብ አላህ ሆይ ለዲኔብቻ ቦታ የሚሰጠኝ ትዳር ይዉፍቅኝ ዘንድ ዱአ አዲርጉልኝ ኮሜንታቶኝ
@عبداللهبالحارث-ه5س
@عبداللهبالحارث-ه5س 5 жыл бұрын
አላህ መሰሎቻቹ ያብዛ ለኡመት መሀመድ ሰ ዐ ወ አቦ መርየም አላህ ይጠብቃቹ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ ያአላህ በሰማነው የምንሰር ተቅይ የአላህ ባርያ ያልገን
@እራህማኸዲር
@እራህማኸዲር 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ኡስታዜ አንተ የዲን ጀግና አላህ ይጡብቅህ ጀዛክላህ ኸይረን በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን አንተም አላህ ይቀበልህ
@bedriya7350
@bedriya7350 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዘክ አለሁ ኸይር ሳለቅ አምቼሀለሁ አሁን ግን የንተን ደእዋ ነዉ የመደምጠዉ አለህ ይጠብቅህ
@lubabasiraj3044
@lubabasiraj3044 4 жыл бұрын
አለህ በሰመነው ተጠቃሚ የድርገን ልቤ ደርቆዋል
@faezagetawa9043
@faezagetawa9043 4 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ህይር ጀዛ
@hayathayat2983
@hayathayat2983 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁማሻአላህኡስታዜ
@fafhali558
@fafhali558 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ስውዲህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خديجهبنتمحمد-ث2م
@خديجهبنتمحمد-ث2م 4 жыл бұрын
ሹክረን ኡሰታዝ አላህ የህፈዝክ
@dawudrayatube4054
@dawudrayatube4054 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ጀዛክን አላሁ ሱብሀኑ ወትአላ ጨምሮ ጨማምሮ ይክፈልክ የኛ ጀግና
@mdenamdena9803
@mdenamdena9803 5 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ሀይርን ኡስታዝ
@ስሚራየከላላዋአላህከሪም
@ስሚራየከላላዋአላህከሪም 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ስወድህ
@ይክራምወለየዋ
@ይክራምወለየዋ 4 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 10 ай бұрын
ባረከአላህ ፊክ
@ekrammusteifa2483
@ekrammusteifa2483 4 жыл бұрын
ጀዛኳ አላህ ኳይር ጃዛ
@dhhfcbjfkd
@dhhfcbjfkd 5 ай бұрын
ወአሌኩም አሰለም ወረመቱላህ ወበረከቱ ጀዘኩሙለው ከይረን ኡስተዝ
@zoharazohra9234
@zoharazohra9234 3 жыл бұрын
Masaliah.tbarkeliaha Jzk shukeran Aliah ytbekek whndema
@አኢሻቢንትኢስላምአላህነው
@አኢሻቢንትኢስላምአላህነው 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ውድ ኡስታዜ ጥሎብኝ ውስጤ ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ አቡ መሪየም
@u3uueue120
@u3uueue120 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና አላህ ይወፈቅህ
@zeda1925
@zeda1925 4 жыл бұрын
Allah,yihafzk,Usttaz,
@selma4676
@selma4676 5 жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና
@እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማ
@እሙአማርየኡስታዝሳዳትከማ 5 жыл бұрын
አላሀምዱሊላ ለአላህ ምስጋና ይገባው የአቡ መርየምን ኮሜት ሳይ ስዲብ ነበር የማነበው አንጀቴ ያር ነበር አሁን ግን አመስጋኞች እየበዙ ነው ሀቅ ሀቅ ናት ውሸት ዴሞ ታፈርጣለች የኔ ሀቀኛ በሀቅ ላይ ያፅናህ
@jemila1076
@jemila1076 5 жыл бұрын
Js Shjs batekekel:-)sahalek
@منهجاسلفیطلبالعلم
@منهجاسلفیطلبالعلم 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ጨጎራየ ነበር የሚቃጠለው
@saadasaada2812
@saadasaada2812 5 жыл бұрын
ሰ ማማ እኔም ወላሂ
@mamitube3095
@mamitube3095 4 жыл бұрын
እኔም ኮሜት ላለማየት ኢቱብ አልሰማውም ቴሌ ግራም ነው እምከታተለው
@ارحمانوعللعرشىستوا
@ارحمانوعللعرشىستوا 4 жыл бұрын
እኔምበጣምነው እምናደደው ወላሂከምልሺበላይ ግንእወነትከእወነቱ አይለቅም ምን ቢቀጥን አላህእዴሚውን ያረዝመው ሁላቸውንም ወስታዞችን
@toyobakonjo7920
@toyobakonjo7920 4 жыл бұрын
ጀዛኹም አላህ ኸይር
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ 4 жыл бұрын
አላህ ከክፉንገር ክንበትስቦቺህ ይጥበቅህ
@hilawatulquran3693
@hilawatulquran3693 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህ ያሳምርልህ ይቀበልህ
@zuzubintjamal1024
@zuzubintjamal1024 5 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛከላ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን የማይጠገብ ሙሀደራ አላህ አብዝቶ ይጨምርልክ
@KokoKoko-tq9kg
@KokoKoko-tq9kg 5 жыл бұрын
መሽአላህእኛምበሰማነውአንተምበተናገርከውተጠቃሚያርገን
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 3 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ከይር
@ሉቤሀበሻዊቷ
@ሉቤሀበሻዊቷ 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጠ5ቈ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር አቡ ኑህ
@montahamontaha9493
@montahamontaha9493 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ጀዛከላከይር አላህበሀቅላይያፅናን
@ሞሚሚዲያ1
@ሞሚሚዲያ1 3 жыл бұрын
ያረቢቢ አላህ ይጠብቅህ ያአላህ
@HayatMohm
@HayatMohm 2 жыл бұрын
ማሻአ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ
@يِمَامْبنمحمد
@يِمَامْبنمحمد 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
@hadrabintabdellah4271
@hadrabintabdellah4271 2 жыл бұрын
Allah ysetrh ustazuna
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያርብ ጀዛከላሁም ከይር
@sosusosu5372
@sosusosu5372 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@መድየሬማዋልጂ
@መድየሬማዋልጂ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡሥዜዜዜዜ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዜ የኔ እዉነተኛ አላህ ከርሰዎጋ ይሁን ያስደስትዎት በዱኒያም በአሄራ
@sofiamohammed5633
@sofiamohammed5633 5 жыл бұрын
ኡስታዜ የስዴት አባቴ ጀዛካላህ ኸይሩን ጀዛ
@Hawa-xw5lh
@Hawa-xw5lh 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህያረብ
@hayatabdo5947
@hayatabdo5947 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን ከቢደአ ከሽርክ ስራወች
@peacebeuponyoy5242
@peacebeuponyoy5242 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ
@seadamohammedrayan7246
@seadamohammedrayan7246 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ የሀቁ ኡስታዝነ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ሀውለትቢንትአህመድ
@ሀውለትቢንትአህመድ 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@مريمعلى-ش9ش7ح
@مريمعلى-ش9ش7ح 4 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይር
@madinamadina1573
@madinamadina1573 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር
ምን አዘጋጀህላት
30:15
Sadat Kemal
Рет қаралды 1,7 М.
ዱኣ
1:12:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 79 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
በአላህ ላይ ተስፋ ማድረግ
41:11
Sadat Kemal
Рет қаралды 116 М.
Ethiosunnah.com ~ Allah lemin feteren ? አላህ እኛን ለምን ፈጠረን ?
42:40
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 97 М.
ምክር ለወጣቶች በኡስታዝ ሳዳት ከማል
1:00:47
@sofi Ethio Tube
Рет қаралды 16 М.
Wurdete Ena Keberebisenet
1:13:31
Sadat Kemal
Рет қаралды 53 М.
Ademen Allah Mene Allachewu      Part 1
46:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 33 М.