KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሁናችሁ በስልክ ኒካህ አስራችሁ ለተቀመጣችሁ አሳዛኝ ዜና ወጣ
2:00:52
በአሜሪካ ቤተሰቧን እየገደለ አስክሬን በካርጎ ወደ ኢትዮጵያ የሚልከው የክፉ መንፈስ እስራት
21:00
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
How Strong Is Tape?
00:24
😭ዱባይ በህጋውይ መሄድ አትችልም 3 አይነት በሽታ አለብህ ኦፕረሽን ካልሆክ ሂወትህ አደጋ ላይ ነው ተባልኩኝ😭
Рет қаралды 9,170
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
Seid wergessa Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 539
@seidTube854
20 күн бұрын
#ውዶቸ ዱባይ መሄደ ቀርቶል ይቱብ ቻናሌን መግዛት የምፈልጉ አናግሩኝ
@safinskia1946
20 күн бұрын
ለምን ትሸጣለህ አሳድግ ዩቱብህን ሀሪፍ ሀሪፋ ፕራክ ስራ ተመልካች ይኖረሀላ አይዞህ ፈተና ሲበዛ ለነገ ደስታ ይሆንለሀል በተረፈ አላህ ችግርህን አላህ ያቅልልህ
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
20 күн бұрын
አትረባም የወንድ ደካማ ሀኪም ቤቶችን ሂድና ጎብኝ ወንድም ስንቱ ስንት አይነት በዝታ ተሸክሞ እንደሚኖር ያልጋ ቁራኛ የሆኑትን ስትመለከት ልብ ትገዛለህ ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ቢስሚላ ብለህ ከመራገም አልሀምዱሊሏሂ አለኩሉ ሀል ብትል ላንተ ይጠቅምህ ነበር እኝክ ዘመድ የለህም እንደ ብቻክን ገለል በልና አሏህ ጋር አውራ ሙስሊም ተስፋ አይቆርትም ሲጀመር ደካማነትህ እንጂ ምንም አልሆንክም ቀጥ በል ቀና በል ጌታህ ጋ ተሳሰብ ምቅኛ ደስታየን የሚፈልግ የለም እያልክ ጣትህን ከመቀሰር እራስህን ሁን
@hosenhosen6687
20 күн бұрын
ተውጂ ወድም ቶለ ብሎ ተስፋ አይቆረጥም በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ጎበዝ ነህ ስራህን ስራ ደሞ አታልቅስ ዶአ አድርግ ፈተና ያለነው እሱን ደሞ ታግሶ ማለፍ ነው እሽ
@hosenhosen6687
20 күн бұрын
አድነገር ልምከርህ የምታረገውን ነገር አታውራ ከሆነ በሆላ ነው ማሳወቅ እሽ በውስጥ ጭርስ አርግ እሽ
@FatumaMohmmed-o7g
20 күн бұрын
አወ ለሰማውራትትትት የለብህምም ወንድም ነገራችንን እስከምትጨረስስ ዝም ማለትት ነው ያለብህህ
@MaryemSeid3040
20 күн бұрын
ወደ አላህ አልቅስ ካለህበት ጭቅ የሚያወጣህ ሀያሉ አላህ ብቻ ነው🎉🎉
@Abc-ph3zz
19 күн бұрын
ሳህ
@Abc-ph3zz
19 күн бұрын
ከአላህበታች ሌላ ሆስፒታልታይ
@MaryemSeid3040
20 күн бұрын
አላህ ካለህበት ችግር እሱ ይፈርጅህ ያረብ በየቦታው ያሉ ሁሉ ካሉበት ሙሲባ አንተ ፈርጃቸው ያአላህ
@ዚክሩአሏህዪቱብ
20 күн бұрын
اميننن يارب
@امينة-ظ7ل
20 күн бұрын
አሚን ያረብ
@smiranasa6987
20 күн бұрын
ሶላተለይል ሠግድህ ወደጌታህ አልቅስ ወንድሜ አይዞህ አፊያህን ይመልስልህ ስንከፋም ስንደሠትም ድበር አትለፉ ብሎናል አምላካችን አሏህ
@hiba-wk4oz
20 күн бұрын
ወንድም ሰኢድ አብሽር በሽታ ያለ መድሀኒት አይፈጠርም ከመዳኒቱ ጋ ነው አብሽር አይዞህ😢😢
@ZenetAbu
20 күн бұрын
አይዞህ ወላሂ በጣም አሳዘከኝ አሁንስ ታላህ ተስፍ እዳቆረጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሱየሚወደውን ነው ፍተናየሚያበዛው አብሽሩ 😢😢😢😢 ወላሂ በጣም አሳዘከኝ
@HabebaAwol
20 күн бұрын
ስኢድ በሁሉም ንገር ተስፋ አትቁረጥ ተወከል አለላህ❤ እላህ ከሪም ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር በእላህ ፍቃድ ያልፋል❤❤❤
@Rahma-i1f
20 күн бұрын
አይዞህ ሰያ ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም ዱአ አድርግ ታከም ትድናለህ እኳን ሆድህን እኔ ካገቴ እጢ አስወጥቻለሁ አሁን አልሀምዱሊላህ ድኘ ስደት ነኚ አያስፈራም አስወጣ ወድሜ አላህ ያሽርህ
@JemilaWeloye
20 күн бұрын
የሚያለቅስ ወንድ በጣም ነው የምጠላው ከምታለቅስ ዱአ አድርግ
@Fatima-p2x9z
20 күн бұрын
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ መያት ልብ ያደማል ያሳዝናል እንጅ አያስጠላም
@JemilaWeloye
20 күн бұрын
@Fatima-p2x9z እና ማልቀስ መፍትሄ ነው ዱአ ማድረግ ነው እንጅ ማልቀስም ካለበት ለአላህ ያልቅህ ካሜራ ላይ ከማልቀስ
@kabetube
20 күн бұрын
ጀማል ወሎየ ሆድለባሰው ማጭድ አታውሰውአሉ እደዚህ ይባላል ለታመመሰው
@belayadem
19 күн бұрын
ወዶ አይደለም ተይዞ ነው ያተነካ ይነካ ሀልሽም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝናል እጁ አያስጠላም በተፈጥሮው ፈጣሪ ሲፈጥራቸው ጠንካራ አርጎ ነው የፈጠራቸው ሚዱያ ላይ ማልቀስ ስሞታ ማውራት ፈልጎ ነው አላህ ያንሳልህ አንተም ደግሞ ወደሰው ብትጮህ ሰው ትረብሻለህ ወደአላህ ብትጮህ መልስታገኛለህ ወደፈጣሪህ ምህረት ጠይቅ ወደአላህ ስትነግረው ሁሉን ነገር አንሺ ፈጣሪ ብቻ ነው
@Selam-1-h
20 күн бұрын
ኧረ ተረጋጋ ዱባይ አለመሄድ የአለም መጨረሻ ነው ያለህ ማነው እንደውም ለበጎ ይሆናል ባገርህ ላይ ጠንክረህ ስራ
@MaryemSeid3040
20 күн бұрын
በስደት ላይ ያላችህ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
@hayath9033
20 күн бұрын
Amin
@BdhBsbd-g9v
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@BdhBsbd-g9v
20 күн бұрын
አይዛን ሁሉም ነገር ለበጉነው ፈጣሪ የፈቀደው ነው እሚሁነው ተሰፋ አተቁረጥ
@JamilahMohammed-s6d
20 күн бұрын
Amien yareb
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
20 күн бұрын
አሚን ያረብ
@MissRahmaa
20 күн бұрын
ረአተልጂ አታልቅስ አላሕ የወደደዉን ይፈትናል ሑሉም ነገር ያልፋል ተስፋአትቁረጥ ባገርሕስራ
@ዙዙነኝወሎየዋ-ከ9ኈ
20 күн бұрын
አብሽር ወድምአለም አላህኮ የሚወደውንነው የሚፈትነው ጉልአልሀምዱሊላህ በል አላህሙሉአፊያህን ይስጥህ ደግሞ ሙእሚን ተስፋአይቆርጥም አይዞህ☝
@kabetube
20 күн бұрын
አብሺር ወድም አለም አታልቅስ ካለቀስክም መስገጃህ ላይ ወደአላህ አብሺር አላህ አፊያያድርግህ ላተህዘን ኢነላሀ ማአ
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
19 күн бұрын
በበሀር አምጪው የዱባይቱ አላለላትም ስታፅናኒው አልነብር ሚስት አጣሁ ባለ ግዜ በይ አብሽር በይው 😂
@jamilaj-rs5pe
20 күн бұрын
እረ አንተ ሰዉየ ምን ጉድ ነህ እኛም በካንሰርህመም ታመን ምንም አልመሰለኝም ተረጋጋ አባቴም አስመጥቷል ምንድነው ጥፋቴ አይባልም ሙዚቃ አጥፋ ቁርአን አዳምጥ
@JemilaNigus
20 күн бұрын
አይዞሽ እሙየ ይሻልሻል ጀግናነኝ ጠንካራ ጎበዝ በሽታበፀናሞት የለም አይዞሽሽሽ
@jamilaj-rs5pe
20 күн бұрын
@JemilaNigus ጀሚላየ አሚን ኢንሻ አላህ ወላሂ አላህ ባሪያዉን አይረሳም
@marifazw7969
18 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት
@uryyyeuwue2928
20 күн бұрын
ደሞ ሙዚቃውን አታዳምጥ። የልብ መረጋጋያ ቁርአን የአላህ ቃል እንጂ የካፊር ሙዚቃ አደለም
@ZSATYO
20 күн бұрын
ሱበሀን አላህ
@SewmehonTubeሠውመሆን
20 күн бұрын
ዱአ አታረግም እደ ምድነው ሚድያ ላይ ማለቃቀስ ስት የባሰ ነገር እያለ አረ ወድ ምሠል ወድ ልጅ ብዙ ይችላል
@fathimafathima1409
19 күн бұрын
ያአላህ አይዞህ ወድሜ አላህ አለህ ተመካ ባአላህ አላህን ያመነ መቸም ቢሆን አይወድቅም እናም ቁረአን እደቀራብህአረግ አብሺር
@HasenetHasenet-qz3yx
20 күн бұрын
ወደአላህ ተመለስ ወንድም አላህ የወደደውን ሰው ነው የሚፈትነውድአ አድርግ ሰውንም አትወንጅል ጥሩ አይደለም ወደአላህ ተመለስ ወንድም አብሽር❤❤🎉🎉🎉
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
20 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ ሁልም በአላህነዉ ተስአትቆረጥ 😢😢😢
@zizusyt-w7q
20 күн бұрын
አይዞህ ወደአላህ አልቅስ ደግሞ ትሽራለህ አላህ ያለው ነው የሚሆነው አይደል ጀግናሁን ተስፍ አትቁረጥ አይዞህ ወድማችን😢😢😢😢😢😢
@کونفیکونکونفیکون
5 күн бұрын
ደሰታክን ደብቀህ ያዝ ወድሜ ለሰው አታውራ ሰው ምቀኛነው አይዞህ ለበጎነው
@bintahmed
20 күн бұрын
እረ ወድሜ አታልቅስ አላህ ስለሚወድህ ነው የሚፈትንህ የአላህ አተበዝነትህ እየው ያረብ😢
@MeryemSeid-d4w
19 күн бұрын
ማልቀሥየሚገባህ፣ለፈጣሪህ፣ለአላህነዉ፣እኛሙሥሊሞችን፣የፈጠረን፣ለሥራነዉ፣ከዚህም፣መሦበርናኢባዳማድረግነዉእናወዴአላህ፣እጂህን፣አንሣ፣ሁሉንአዋቂ፣ጌታአለህ፣እናም፣እንዲምክርልምከርህ፣ሙእሚንአይራገምም፣😢😢እናአፈያህን፣አላህይመልሥልህ
@salamsalam5718
20 күн бұрын
ወደ ፈጣሪ ዙረህ አልቅሰ ሚድያ ላይ እደዚህ መሆን ጥሩ አደለም አይዞህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
20 күн бұрын
አትነፋረቅ አሏህን ፍራ የሚያ ስለቅስ መዲኒት እየተቀባችሁ ሰውን አውዱ እስቢሏህ ወኒ አመልወኪል ስትበህመም እሚስቃይ ስትሰው አለ
@FiiffuFiig
19 күн бұрын
ምንም ካሀዲ ፈጣሪህ ይቅር በለኝብለህ ለምን ሰው የነካ የለውም በረካ ሰውዝምሲል ለፈጣሪው ሰጥቶነው የጅህንነው ያገኘኸው ይቅርይበልህ ሴት እናት አገር እህት ሚስት ፈሬህን ተክታ የምታሳይነች ተክርስትና ወደእስልምና ተቤተሰቦቿ ነጥለህ ቡሀላከዳሀት😢 ጥፋትህን ፈጣሪ ይቅር በለኝ ለምን😢 በልናለምን ለምን
@genetgggg9258
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እንዃን አገር ውሰጥ ሆነክ ሰው አገር ቢሆን ይበልጥ ይከብዳል አይዞህ ሁሉም ነገ በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው 💚💛❤
@ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ
17 күн бұрын
ወይአተ ዱአአርግ ወደአላህ እናም ማንንነውየምታማረው የተደረገብኝሴራትላለክ ሆሆሆ ደግሞአትራገም በፈጣሪስራ
@ዋዉ-ገ1ነ
20 күн бұрын
አይዞክ ወዴ አላህ እጆችህን ዘርጋ ወድሜ አታልቅስ ሁላችንም ስተተኞች ነን አላህ ይቅር ባይ ነዉና ይቅር ይበለን 😢
@ኡሙቲዩብ
20 күн бұрын
ደምርኝወዴ
@Zነኝየረያንእናት-f4y
17 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ፈተናነው በርታ
@genetaylawetube2118
19 күн бұрын
ሠይድ ወንድሜ ተረጋጋና ወደ አላህ ተመለስ ወደ ሩቂያ የሚቀራበት ቦታ ሂድ እንደዝህ አይነት በሽታ በሀኪም አይደለም የሚድነው አንተኮ ገና ልጅ ነህ ብዙነገር መቀየር ትችላለህ ተስፋ አትቁረጥ ይች አለም ለደካማ አትሆንም ስለዚህ ጠንካራ ሁነህ ተለውጠህ አሣያቸው ለጠላቶችህ
@አለሀምዱሊላአለኩለሀል
20 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ አላህ አፌህን ይመልስልህ አላህ አትፈትን አይባልም ግን ፈተናውን ያቅልልህ አብሽር ሰውሁኖ ፈተና አለብን የህን አትሳ አላህ ያድንህ😢😢😢
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
19 күн бұрын
አይዞህ ዶአ አድርግ ግን አዳድ በሽታ እኛን ሳይሠማን እመሙ ይገኛል 😢😢😢😢😢😢
@hawamohammed4122
20 күн бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ሲያ አብሽሪ ሁሉም ይስተካከላል አይዞህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ😢😢 ደሞ አታልቅስ
@ብትአብዱሠኢድ
20 күн бұрын
አብሽሪ ወድሜ አይዞህ ለኽይር ነዉ በሀኪም የሚጠፋ ነገር ችግር የለዉም ከአሏህ በታች ዶክተሮች ናቼዉና አብሽሪ ወድማለም አብሽሪ
@gfrdgfds2259
20 күн бұрын
አይዞህ ወንድም አብሸር❤❤❤🎉🎉
@CopraCopra-g3j
20 күн бұрын
አይዞህ ወንድም ለማንኛውም ሠውጤነኛ ሲሆንነውሁሉም እማሆነው ጤናህን አረጋግጥ 😢😢
@Tayba-u7q
20 күн бұрын
ሲጀመር የሠራኸው ግፍ ነው አትሸርክ ሲቀጥል ኢቶ ሚስት የለምደ ዱባይ ሚስት ፍለጋ እምትመጣው አላህ ያሽርህ
@sitratube1193
20 күн бұрын
ማነው የሚያቀናብረው ተመርምረህ አደልደ የተገኘብህ😮አላህ አፍያ ያድርግህ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
20 күн бұрын
አብሽሪ እድሜ ባላህላይ ትስፋ አትቁረጥ የምታረገውን ነገር ለማንም አትናገር ራድህን ሰትር አላህ ይሄድና እውን እኮ ክፋ የለም እስበርዳችን ታወክ ራስን ጠብቅ ስትመረመርም ራስህን ደብቀህ ተመርመር በሚድያም አታውራ ሲሆን ብቻ ንገተን ወድሜ ብዙ ጠላት አለ በስተጀርባችን አሉ ለምንድነው የምታለቅሰው ጠላቴችህን ለምን ታስደስታለህ አሁንም አረፈደም ወድሜ ከማልቀድ ጀግና ሁን ድብቅ ሁን የምን ማልቀስ እኔ አተን አያርገኝ ጠላቴን ታወኩት በፍጡም አላለቅስም
@Ahmed-e6y1o
19 күн бұрын
አይዞህ,ወድሜ,አላህ,አለህ😢😢😢😢😢
@Zezeze-r9g
20 күн бұрын
ያረቢ አንተ ሠውየ ምነው ማልቀስ አበዛህ ምንድንነው ጥፋትህ የረሱል ትእዛዝ አትፈፅምም
@ZeynabSeid-f8m
19 күн бұрын
አብሽርወንድሜይሻላሀል❤❤❤🎉🎉
@ZemzemTadesse
20 күн бұрын
ትድናለሕ አላሕን እመን ሶብርም ይኑርሕ
@ZaynbZaynb-i3m
19 күн бұрын
😢😢😢😢ተሰፋ አይቆረጥም አብሺር አላሀምዱሊላህ በል😥
@maqdsmaqds5132
20 күн бұрын
ወድሜአይዞህ:ማስወጣትይቻላል:ባተአልተጀመረም:ሁሉምሰውነው:ታክመህመሔድትችላለህ:ሰውንአትጠራጠር:እደሥራው:አተበዱአህበርታ:እግዛብሔር:አያልቅበትምይምርሀል
@AdATA-e4m
20 күн бұрын
ድብሸ አብሽር ፈተናው ለበጎ ነው ማርያምን ጸበል ጠጣ ትፈወሳለህ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ❤
@AmMuhamed-qx6yd
20 күн бұрын
ተረጋጋ ወድሜ ታክመህ መዳን ትችላለህ ኢሻአላህ ደግሞ ሌላ ሁሥፒታል ሂድና አረጋግጥ ተሥፋ አትቁረጥ ጠካራ ሁን አላህ ሥደት እዳትሄድ ፈልጎ ይሆናል አብሺር የተሻለ ነገር ከጀርባ አለው ሁላችነም ታክመን ድነናል ኦፒሮሺንሁነን አትረበሺ 😮😮
@ሰአዳብንትሁሴን
20 күн бұрын
አይዞህወድም አላህያሽርህ😢😢😢😢😢
@HawaG-g4i
20 күн бұрын
አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አድርግመድሀኒቱ ጋር ነው በሸታው የሚመጣው ተስፋ አትቁረጥ
@Pnice-fh7gg
15 күн бұрын
አብሽር ለኸይር ነዉ ወንድም 😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
20 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ መጀመሪያ ወደ አላህ ተመለስ ተውባ አድርግ ሶላትህን በወቅቱ ስገድ ውሎህንም አስተካክል ሲቀጥል ወደ ሌላ ሆስፒታል ሄደህ ተመርመር ሰውነትህ ስለጨመረ ምን አልባት እውነታቸውን ሊሆን ይችላል የተቀናበረም አይመስለኝም ለቅሶ አይጠቅምም ወደ አላህ ዱአ አድርግ ኢሻ አላህ ነገሮች ይስተካከላሉ አብሽር በሽታህን ታከም አይዞህ ፈተና ሲበዛ አንድ ወንጀል አብዝተን ነው ወይም ደግሞ አላህ ሲወደን ነው ስለዚህ አታማርር ወንድም አይዞህ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
19 күн бұрын
ኧረ ይህን ልይ በጣገቡ ሁናችሁ አይዞህ በሉልን😢😢
@sayeedsayeed6895
20 күн бұрын
ወደፈጠረህ አላህ ሱበሀነተአላ ዱአ አርግ ሱጁድ ለይ ሁነህ አልቅሰህ ለፈጠረህ አልህ አልቅስ ሚድያላይ ማልቀሱ ማፊ ፋይዳ አላህ ካለህበት ጭቅ ያውጣህ
@ZemzemTadesse
20 күн бұрын
አላሕን አመሥግን የባሠ እዳይሰጥሕ
@LobabaSaeed-nl3px
19 күн бұрын
ሀገርህ ጠቀመጥ ወንድሜ ሀገርን የመሠለ ነገር የለም🙏🙏
@امينة-ظ7ل
20 күн бұрын
አብሽር አታልቅስ ኢሻአላህ እደዚህ አይነት በሽታ ያጋጥማል እና አይዞህ ወድሜ በርታ
@hawlitube9071
20 күн бұрын
አይዞህ 😢😢😢
@Aminat-f6f
20 күн бұрын
ወዳጂ እዳለህሁሉ ጥላትምእደሚኖረህአትረሣየዛሬሠዉ ዉዲቀታችንንእጂ ሠረቶመለወጥን የሚፈልግየለም ያረቢአላህከጭቅያዉጣህያዉጣንሁላችንንም
@zehara53o
20 күн бұрын
አረ ተው ግን ሰኢድ ለመፈመስ ከሆነ አላህ የእውነት እንዳያደርግብህ አላህን ፍራ ወላሂ
@FatumaMohammed-p1p
19 күн бұрын
ካሁን በፊትም እደዝህ ሲል ነበር አላመው አለ በበሺታ ስው ይቀልዳል 😢
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
20 күн бұрын
አይዞህ አላህ ያሽርህ አታልቅስ ይሻልሀል አብሽር😢😢😢
@هديهسعيد-ن3ع
19 күн бұрын
እናበረታታው እናግዝሀል ዩቱብህን አትሽጥ ወድሜ አብሽር
@HwaAeman
20 күн бұрын
ላዳምጥህ ነበር ቡዚቃው ረበሸኝ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በል
@khadijasaeed9608
20 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ያሽሪህ
@uryyyeuwue2928
20 күн бұрын
ፈተና ያለ ነው ሰያ አላህ ባሪያውን በተለያየ ሁኔታ ይፈትናል ስለዚህ ታገስ ተስፍ እንዳትቆርጥ ተስፍ መቁረጥ የሸይጧን ነው ወደ አላህ ለይል ሰግደህ አልቅስ መፍትሄ ይሰጥሀል ሀያሉ ጌታችን
@Saranegni21
20 күн бұрын
አቦ አታልቅስ ፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ትድናለህ ። ጠላትህን ሩቅ አትፈልገዉ አጠገብህ ያለሰዉ ነዉ የሚጓዳህ ለቀጣዩም ቢሆን ተጠንቀቅ ተስፋ አትቁረጥ
@YezidNeima
20 күн бұрын
ሚድያላይ አታልቅስ ወዳላህ ቅረብ አብሽር
@አይሸነኝየሰልጤወ
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢አይዞህ ወንድሜ በአለህ ተሰፈ አትቁራጥ
@MdinaAhmed-rr6cy
19 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ በል አታልቅስ ወንድሜ
@AnshaSeid-gi7ei
20 күн бұрын
አሏህ ያሽርሕ ያረብ😢😢😢😢
@GdhdGdhf-Yvu6hy
20 күн бұрын
ሰይድሜድያላይ አታልቅሥ ሥጁድላይ አልቅሥ ያተንዉድቀትየሚፈልግ ይኖራል ካሜራ እየደቀንህ አታልቅሥ ወደአላሄ እጂህን ዘርጋ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aminaahmed7662
20 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ ታከምና ትሄዳለህ ተረጋጋ
@عادلالعادل-ظ1ض
20 күн бұрын
አላህ ያሽርህ ለህይር ነው አይዞህ ግን ይቶብህን አትሽጥ ስራበት ጠክርህ ተስፋ አትቁርጥ አላህ የተሻለውን ሁሉን ያስተካክልልህ ያርብ
@HayatMouamed
20 күн бұрын
እሄ የብር መለመኛ ለቅሶ ተው ይቅርብ ወደአላህ ተመለስ ደግሞ ትራገማል አንተ ምንም አይነት ፈተና አላየህም አልሰማህም አብብ የሳሃቦችን ታሪክ ለዚች ዱኒያ አልቅሰው አያቁም ለአኽራቸው ቢህንጂ ወንዲሜ ወደአላህ ተመለስ
@ሀገሬLove
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ፀሎት አድርግ ዱአ አድርግ ደግሞ አታልቅስ የምር አትጨናነቅ ዩተብህን አትሽጠው ብዙ ለፍተህበታል አተም ትድናለህ አይሶህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ😢😢😢😢
@SirajHassen-q1e
15 күн бұрын
አይዞህ ሙእሚን አያለትስም ታክም ትድናለህ አብሽረ
@MeryemMeryem-i7d
18 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ አላህ ብቻነዉ እሜቀዉ
@WetSag
20 күн бұрын
አይ ዞህወድሜእግዚአብሄርይማርህ😢😢😢
@Asa121-e1e
19 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርህ 😢😢😢😢 ወንድም ነቴ😢😢😢❤❤❤❤❤❤🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘
@EmanEman-ol9xg
19 күн бұрын
አይዞህአላህያሺርህ😢😢
@GgGg-kh7ry
20 күн бұрын
ወዳላህ ተጠጋ ወንድሜ ሰው ያው ሰው ነው ወላሂ አላህ ብቻነው የሁሉ አዋቂ
@SamiraSamira-fz1vc
20 күн бұрын
አይዞህሰይድያረቢ😢😢😢😭ጠካራሁንሁሉምነገርይሥተካከላል
@tube8181
20 күн бұрын
ፈጣሪአትበልአላህበል አላህያሰተካክልልህ ችርህን
@sarahmohammed6895
20 күн бұрын
ወይኔ ደግሞዛሬ እያለቀሰ መጣ 😮አይዞህ ወንድም እምህረቱን ይላክልህ ቸሩ መሀኒአለም አይዞህ
@saadaabudhabi7326
20 күн бұрын
የኔ አባት 😢😢😢አይዞህ ሰያ አላህየሽፊክ ደም ተስፍ አትቁረጥ
@kedimohammed6403
20 күн бұрын
አይዞህ አልሏህ ያሺርህ
@ZA-wv5dj
20 күн бұрын
ወደ ፈጣሪህ አልቅስ ፈዋሹ አያሉ ጌታ ነው
@HayatSeid-qy4cr
20 күн бұрын
ያአላህ ከባድ ነው የጤና ነገር አይዞህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ ዱአ ድርግ 😥😥😥
@hayath9033
20 күн бұрын
አላህ ይርዳክ አላህ ምንም አይቸግረውም ካሰር አለብህ ተብ ለኦፕራሲውን ቀጠሮ ተይዞለት ሰውየው አላህን የሚገዛ ነበርና ይሰግዳል ሰደቃ ይሰጣል በጣም ዱአ ያደርግ ነበር ቀጠሮው ደርሶ ሲሄዲ ነፃ ነህ ከዚህ ስቶጣ ሌላ ሀኪቤት ሄደህ ነበር ወይ ብለው ዶክተሮቹ ጠየቁት ታሪኩ አረጂም ነው አላህ የሚወደውን ይፈትናል አይዞህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ የተሻለውን ይምረጥልህ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
@ehete-y9c
20 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይማርክ ፀልይ
@TesfaMichael-x3t
20 күн бұрын
ስይድ እይዞህ እትፍራ ሀኪም የሚንግርህ ስማ ከእግዚእብሔር ዶከተሮች እውቀት እላቸው በእምነትህ ዷእ እድርግ ይህ ፈተና ያልፋል እኔ በፀሎት እስብህለሁ በርታ እምላክ ያለው ነው የሚሆነው
@jsolckncncbjskdlfkf-xh4jg
20 күн бұрын
አይዞህ ወድሜ ዱአ አድርግ ሩቃ አሥቀራበት
@MohdSaidoo
20 күн бұрын
አንተ ደሞ ሥራህ መልቀሥ ነውዴ የዱሯ ሚሥትህን ተማፀን
@KKa-m3q
20 күн бұрын
አዪዞእ,ወድሞ,ፈተናህን,,ተቀበል,ፈጣሪ,የማወደዉን,,ነዉ❤የሚፈት,ነእ😢😢😢❤❤❤❤❤
@hayatsaed1279
20 күн бұрын
አላህ ያሸረህ አይዞህ አልሀም ዱሊላህ በል😢😢😢😢😭
@ሠዓዲዮቱብ
20 күн бұрын
አብሽር ሰያ
@sadhakonjo7971
20 күн бұрын
በሚደያ አታልቅስ አልሃምዱሊላህ በል ደሞ ታከም ሂዲእና
@የፍቅርቤት-23
20 күн бұрын
አብሽር ወንድ አላህ ይርዳህ ያአላህ ሰሞኑን ለቅሶ በለቅሶ ሆንክ😢
2:00:52
ሁናችሁ በስልክ ኒካህ አስራችሁ ለተቀመጣችሁ አሳዛኝ ዜና ወጣ
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 3,3 М.
21:00
በአሜሪካ ቤተሰቧን እየገደለ አስክሬን በካርጎ ወደ ኢትዮጵያ የሚልከው የክፉ መንፈስ እስራት
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 26 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
8:38
አስጨናቂው ቅፅበት! በ 24 ሰዓት ውስጥ 10 ጊዜ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 34 М.
11:37
💔ዱባይ ያለችው ጮኛየ መውለድ አልችልም ማሀን ነኝ አለች 😳ማመን አቃተኝ
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 6 М.
1:07:35
ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
Maraki Weg
Рет қаралды 340 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 430 М.
17:18
💪ሰይድ ጂም ቤት ገብቶ እስቦርተኛ ነበርኩ😅ተዋረደ
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 12 М.
20:25
#usa ዘረኛ ነህ ? ስንት ሚስት ነው ያሉህ
Mame tube
Рет қаралды 28 М.
15:09
ልጅ ለማግኘት ያልሄዱበት ሀገር የለም በመጨረሻም ... Ethiopia | minber tv የኔ መንገድ | seifu on ebs tv | ነጃህ ሚዲያ nejah
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 8 М.
1:39:31
😳😅ባአካል ሳትገናኙ ኒካህ የታሰራችሁ 😭አሳዛኝ ዜና
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 3,5 М.
1:46:09
ከነ ቤተሰቦቿ አፈቀርኳት ... አስደናቂዉ የፍቅርታሪክ !! #love #ፍቅር #muslim @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 42 М.
8:19
😭ያሳዝናል ሰይድ ቀዶ ህክምና ለማድረግ አስፈረሙት
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 2,1 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН