ዱባይ ላይ ቢሮ ከፈትን 🥳😃

  Рет қаралды 99,022

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet Жыл бұрын
Thank you all for the love and support ❤ Jehoaddan’s Instagram instagram.com/_jehoaddan?igshid=YmMyMTA2M2Y= Jeoanna’s Instagram instagram.com/_jeoanna?igshid=YmMyMTA2M2Y= Velour Veld Instagram instagram.com/velourveld?igshid=YmMyMTA2M2Y= Velour Veld Email Info@velourveld.com Velour Veld Website Www.velourveld.com Velour Veld Tiktok www.tiktok.com/@velourveld?_t=8b9gGf3pD1N&_r=1
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
I want to contact you by email my name is Andarge
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
እኔንምቅጥሪኝእህትጠፍችነውየምስራው
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq Жыл бұрын
Sira feligulin tewu labed newu
@terngo
@terngo Жыл бұрын
ሰላም እህቶች ስራ ፈልጉልኝ ተባበሩኝ
@emmalondon7542
@emmalondon7542 Жыл бұрын
ስነስርአት ከአለው ቤተሰብ መወለድ ውጤቱ ይሄ ነው አላማ , ፅናት,ስኬት ,የተላበሰ ወጣትነት በጣም ደስ ይላል በርቱ አላህ ይርዳቹ ያሰባቹትን ሁሉ ይሙላላቹ the same time hope you guys will be enjoying Dubai beside the business 🎉and don’t forget to bring your mom and daddy to visit your lovely office so that you will get more blessing from God ይመቻቹ በርቱ😘❤❤❤
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ከናተ በታች ያሉት የምትረዱ ያድርጋችሁ ❤❤🎉🇪🇹
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
Congratulations! this is a great milestone for a bright future🎉❤ I am happy for you guys🥰
@kalkidandereje5230
@kalkidandereje5230 Жыл бұрын
Fre family ilove u
@kalkidandereje5230
@kalkidandereje5230 Жыл бұрын
Bexam new mewdachu samlign yachin fafachi lij
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
ወይ ጉብዝና ወይ ብለጠት ወይ መታደል በዚህ እድሜ እዚህ ደረጃ መድረስ ለአዲሱ ትውልድ ጥሩ ምሳሌ ናቸው በርቱ ቆንጆዎች ፈጣሪ ይርዳቹ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ወጣትነትን እደዚህ በአግባቡ መጠቀም እዴት ደስ ይላል
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
አንበሶች ።👏👏👏👏በእውነት በጣም ነው የኮራሁባችሁ እናንተ ለብዙ ሰው ምሳሌ ናችሁ 👌👌👌 well done 😘😘😘
@wondwosenmeseret7481
@wondwosenmeseret7481 Жыл бұрын
ጌታ እንኳን እረዳችሁ እናንተ ለልጆቻችን በሙሉ ምሳሌ ናችሁ ይሄ ውጤት ግን እንዲሁ አልመጣም የናትና የአባታችሁ የፀሎት ውጤት ነው ከዚህ በሗላም ጊዜያዊ ነገር እንዳያታልላችሁ አብዝታችሁ ከጌታ ጋር ተጣበቁ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
እንኳን,ደሥአላቹ,,ምርጦች,,መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላቹ ከዚየበለጠ ቦታ ያድርሣቹ❤❤❤
@SybertronixXD7856
@SybertronixXD7856 Жыл бұрын
በዚህ እድሜያችሁ እንዲ በራስ ጥረት እዚህ መድረሳችሁ ቀላል አደለም የእናትና አባታችሁ ምርቃት ሁሌም አብሮአችሁ ነው ስኬታችሁ ይመሰክራል ትልቅ መባረክ ነው በርቱ🙏😍
@abushyekolotemary
@abushyekolotemary Жыл бұрын
Nice one 🎉 congratulations 🎉
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ቆንጆወች ተስፋ ነው የሰጣቹንበ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ከዚህ በበለጠ ይጨምርላችሁ
@hayatebrahim2435
@hayatebrahim2435 Жыл бұрын
Lejoch teweldew maregachew endeh sehone wow just wow massallah
@selamtemesgen3731
@selamtemesgen3731 Жыл бұрын
Wow gobezoche weyene ehetoche bethonu beye temgnehu soresa
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 Жыл бұрын
Congratulations 🎊🎈🍾🎉 wow this amazing keep it up 👍
@fanataye7334
@fanataye7334 Жыл бұрын
Betam yemwodachu lejoche tebarku hasbachehun hulu geta yasakalachehu
@helenkebede4597
@helenkebede4597 Жыл бұрын
ከዳባይ አልወጣም ብለሸ ነበር እንኳን ደሰ አላችሁ ጠንካራ ሴት ታበረታተኞለች ሁሌ the best it come ladey
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ጉበዞች የጥረታችሁ ውጤት ነው በስራችሁ ውጤታማ ሁኑ ጌታ በሁሉ ነገር ከናንተ ጋር ይሁን
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
መልካም ልጆች ከነቤተሰቤ የምንወዳችሁ ጎረቤቶቼ ናችሁ❤❤❤
@asfawkorye-yj2sj
@asfawkorye-yj2sj Жыл бұрын
Betam new mewedacu Tenekara nacu yemer love u❤
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt Жыл бұрын
Wow it's best i wish u 2 ! God be with you !!
@emebetgedamu4671
@emebetgedamu4671 Жыл бұрын
congragulation nani&sweet very good job
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 Жыл бұрын
Congratulations yana wedoch Egzaber telik new ❤❤✌️
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
We are here to support 🙌 congratulations 🎊
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Bemegemeriya Enkan lezh Egzabehar aderesach congratulations, lalaw Dubaiy bemeta for visiting botawochn advice taderegughnalach?
@diborakedane1607
@diborakedane1607 Жыл бұрын
Wow tebarku gobezoch bertu bertu it's wonderful❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 Жыл бұрын
Woww gobez ljioch🎉
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የርድቹ ብርቱ ጎብዝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zinashberhanu4781
@zinashberhanu4781 Жыл бұрын
Beeetam yemewedachehu lelelaw mesale yemithonu jegna nachehu fetari kezim belay abzto yebarkachehu😘
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
ጎበዞች አላህ ትልቅ ደረጃ ያደርሳችሁ 🥰
@Adinasethopia
@Adinasethopia Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ብልህ የሆናችሁ እህት ማማቾች ናችሁ በርቱ !!!❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ጎበዞች እንኳን ደስ አላችሁ
@kalkidanafework8201
@kalkidanafework8201 Жыл бұрын
የጥሩ አስተዳደግ ተምሳሌቶች በርቱ 👏👏👏
@hilhoore744
@hilhoore744 Жыл бұрын
Yene konjoche fexari kezi belay yaderesachu bexam new mewedachu❤❤❤❤
@Zerubbabel-tw3sq
@Zerubbabel-tw3sq Жыл бұрын
Keep on going forward
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 Жыл бұрын
ስወዳችሁ 😍😍 አላማ.. ፅናት.. ስኬት. በጣም ደስ ይላል. 🎉🎊 ፈጣሪ ይባርክላችሁ🙏 በርቱ
@elleniadera7448
@elleniadera7448 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ ብታዉቁ ልጆቼን ነው የምትመስሉኝ ከዚህም በላይ ይጨመርላቹ ይኔ ቆጅዬዎች
@mimilove321
@mimilove321 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር ከእድሜያቹ በላይ ነዉ ብለሀታቹ እና አስተሳሰባቹ ድስ ስትሉ ማርያምን ፈጣሪ ያኑራቹ የኔ ማር ውድ ውድ ውድ ውድ ስድ
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 Жыл бұрын
Good job God 🙏 bless you my sisters
@Nc.b1
@Nc.b1 Жыл бұрын
Well done 👏 congratulations
@diborahrema6685
@diborahrema6685 Жыл бұрын
Congratulations🎉 melkam yesira gize🙂
@asafashkindu1954
@asafashkindu1954 Жыл бұрын
እንኳንደስአላችሁ፣በርቱ
@JemalMiftah
@JemalMiftah Жыл бұрын
Congratulations 🎉 good luck and wish you a great success
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Good for u, we r rooting for u!🤗🤗🤗
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ ለተቸገሩም የምትረዱ ያርጋችሁ🤲
@ematube6919
@ematube6919 Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይወዳችኋል
@daniel4799
@daniel4799 Жыл бұрын
Good job girls go ahead & continue till achieving ur goals
@emebettesema4369
@emebettesema4369 Жыл бұрын
ዋው በጣአም ደስ ይላአል😊
@shehirasallah9650
@shehirasallah9650 Жыл бұрын
ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችው መልካም እድል
@tsegawunetu9718
@tsegawunetu9718 Жыл бұрын
Wow egzabhar yimesigen enkuwan des alachihu
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ከዚህ በበለጠ ይጨምርላችሁ ቆንጅየዎች ስታምሩ ከምንም በላይ የእህትማማች ፍቅራችሁ እና ሳቃችሁደስ ይላል 👍🏿😍😘🥰❤️እደጉ በርቱ
@amanuelgetaneh1222
@amanuelgetaneh1222 Жыл бұрын
Congratulations wow bertulgn ❤❤❤
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
Congratulations 👏 🥳
@amentube9168
@amentube9168 Жыл бұрын
❤❤❤❤ዋውው በጣም ደስ ስል በርቱልኝ የኔቆንጆ❤❤❤በእዚህ እድሜ ዋውውነው❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ጎበዞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዚህ እድሚያችሁ ከዚህ ደረጃ መድረስ መታደል ነዉ❤
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
በርቱ ጉበዞች🙏🏻
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ናችሁ አላህ ይጨምራላችሁ ዱባይ ምርጥ ሀገር ናት እና በርታ
@hiwotgetaneh9473
@hiwotgetaneh9473 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mitu4533
@mitu4533 Жыл бұрын
Wawawaw new mechem❤❤❤❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
Big congratulations beautiful ❤ Keep going your wonderful job and keep shining 😍
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Brava girls 🤗🤗🤗 this is so wonderful another great milestone on your success reaching Global scale 😊😊😊 I am so proud of you girls my beautiful Naz you're such inspiration 🥰🥰🥰
@woynshettefera450
@woynshettefera450 Жыл бұрын
I really appreciate you ladies, keep shining
@Zion-x3s
@Zion-x3s Жыл бұрын
Good Luck !🎉❤
@enkuseyum5343
@enkuseyum5343 Жыл бұрын
Wooooo what a success congrats girls.
@eteneshderese6586
@eteneshderese6586 Жыл бұрын
❤❤❤❤ይገባችዋል emwedachuu
@mercyanetneh
@mercyanetneh Жыл бұрын
የኔዉቦች ስወዳቹ idea share adergun le adis KZbinroch
@addiskasahaun440
@addiskasahaun440 Жыл бұрын
Wow🎉congratulations guys I am proud of you ❤
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
Congregations 🎉🎉🎉❤❤ፈጣር አሁንም ይርዳቸው በደሙ ዮጋርዳቹ ጀግና ናቸው ❤❤❤❤❤መልካም የሰራ ዘመን ይሁንላችሁ
@GatoLafto-oq5qf
@GatoLafto-oq5qf Жыл бұрын
Amazing !!such an inspiration!!
@somashow4464
@somashow4464 Жыл бұрын
Every dreamer is not a doer & every doer is not a dreamer. You have the deadly combination of being a dreamer & doer. Congratulations & Good Luck for your business!
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
Great job sis Blessed 😊😳😍
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት። በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይደግፋችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉congra
@enateneshimaryam2852
@enateneshimaryam2852 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስስ ይላል ቅጠሩኝ ❤
@ayishaayisha4197
@ayishaayisha4197 Жыл бұрын
የኔ ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤❤
@djbkbassTV
@djbkbassTV Жыл бұрын
you girls doing great pull up
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቱ❤❤❤
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ጥሩ የሥራ ሀገር መርጣችኋል ህጋቸው ጠባቃ ነው ምህረት አያውቁም አክብራቹ ሥሩ።
@diboraproperties6862
@diboraproperties6862 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳቹ አብረን መስራት የምንችል ይመስለኛል ደስ ብሎኛል ለእናንቸ
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ደስ ይላል እ/ር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
Wow congratulations 🎉💐 am proud of you guyes ! ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ! All the best ! I don’t want to pass this opportunity with out thanking and appreciating you parents for putting there maximum effort to raise you guys !
@biruktib4689
@biruktib4689 Жыл бұрын
Waw congratulations 🎊 am proud of you guyes !
@SaraSara-rf8nx
@SaraSara-rf8nx Жыл бұрын
Bravo 🎉🎉🎉🎉🎉 proud of you girls. May God bless you with more 🙏 ❤
@meserethailu9588
@meserethailu9588 Жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል ብርቱ መልካም የሥራ ጊዜ
@elizabetabdo9761
@elizabetabdo9761 Жыл бұрын
Am prod of You !,,,You Guys very Brilliant and smart , I wish You Good Luck ❤
@samigd
@samigd Жыл бұрын
Congrats. Both Of You Deserve More keep it up, 🎉🎉
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር የስኪት ዘመን ያርግላቹ
@haregyeshiwas9750
@haregyeshiwas9750 Жыл бұрын
am Happy for you guys 💕💕💕💕tebareku
@calvitiumdiabolo3529
@calvitiumdiabolo3529 Жыл бұрын
Afikirshalahu 🥰
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Жыл бұрын
ደስ ይላል ከናተብዙይጠበቃል ገናየምታድጉናችሁ.
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 Жыл бұрын
Wow it's amazing girls congratulations
@dahlaksamry138
@dahlaksamry138 Жыл бұрын
Waww betam des yelale gobeze bertu
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Beka yenante mecheresha dubi hone Anyways betam new miwedachew tebareku bebizu ❤❤
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ የሰው ልጅ በርትቶ ሲሰራ እግዚአብሔር ያግዛል ❤👌
@selamawitgelan3984
@selamawitgelan3984 Жыл бұрын
Wow, I am so happy Congratulations ❤
@solomebedaso5160
@solomebedaso5160 Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉 I am happy for u konjowoch 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kababushnuguse
@kababushnuguse Жыл бұрын
Wowowowo congratulations to 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
እንኮን ደሥ ያላችሁ የኔ ዉድ
@ayubtes661
@ayubtes661 Жыл бұрын
Mashallah 🤗🤗
@asterdestaasterdesta
@asterdestaasterdesta Жыл бұрын
Yoaddan and sweet wellcome biyalewu❤❤❤❤❤❤geta kenatega yihun
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Жыл бұрын
ጎበዞች እውነት በርቱ እህትማቶች ሆናቹ ባንድመስራት ሚደገፍ ነገር ነው ለሌላው ምሳሌ ናቹ ለሌላው ስል በእቶቻቹ ምትቀኑ እሱዋ ለምን ከኔ በለጠች እሱ ለምን ከኔ በለጠ የምትሉ አትጠፉም እና የቅናት መንፈስ እንደዛ ያለባቹ ለናተ ነው እነዚ እህትማማቾች ወጣቶች ለናተ ምሳሌ ናቸው።
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 333 М.
የትልቁ ድግስ ዝግጅት
13:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 120 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 33 М.
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
45:53
Maya Media
Рет қаралды 447 М.
ከዱባይ ወደ ታይላንድ ✈️
42:42
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 187 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН