እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS

  Рет қаралды 399,932

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች ስወዳቸው መንታ እኮ ነው የሚመስሉ ፈጣሪ ያሣካላችሑ ሕልማችሑንና ለሐገራችሑ የምትጠቅሙ ያድርጋችሑ ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ለሌሎች ተምሳሌት የሚሆኑ እህት አማቹች ፈገግታቸው ደስ ሲል❤❤
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ Жыл бұрын
ሠይፉ ብዙ ጊዜ እንግዳ ስትጋብዝ አንተ ጠይቀክ አንተዉ ትመልሳለክ ቀደም ቀደም አትበል የልባቸዉን እንዲናገሩ አርጋቸዉ ከመጡ አይቀር ከተመለሱ በኋላ ይህን ሳላወራ ብለዉ መፀፀት የለባቸዉም
@marmar803
@marmar803 6 ай бұрын
ለዚህ ነው ሰይፉ ለቃለ መጠይቅም ሆነ ለቶክ ሾው ሆስትነት ብቃትም እውቀትም የለውም የምለው !!! የሰጠኽው አስተያየትም ትክክል ነው እኔም እሱን ካየሁ ሁሌም ነርቬን እንደነካው ነው!!!
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ከእድሜያቸው ቀደመው የተገኙ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ ወጣት እንስቶች ናቸው ፈጣሪ ለወገናችሁ እና ለሀገራችሁ የምትተርፉ ያድርጋችሁ❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
እነዚህ ሁለት እህትአማቾች ደስ ይሉኛ መካከላቸው ያለውቸው ፍቅር እራሱ ደስ ይላሉ❤😍
@sebleabebe8722
@sebleabebe8722 Жыл бұрын
ሰይፉ ቨጣም ትቸኩላለህ የነሱን ንግግር መስማት አልቻልንም።ተረጋጋ።
@astertadessa5041
@astertadessa5041 8 ай бұрын
ወዶቼ የዉዱ ወንድሜ የታዴ የልጅ ልጆች ኤፍሬምዪ ጌታ ስለሰጠህ መልካም ልጆች እንኳን ደሰ ያለህ።
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
የነዚህን ቤተሠብ ስወዳቸው እንኳን ልጆቹ እናታቸው ራሡ የልጆቿ መንትያቸው ነውኮ የምትመስለው
@alemalem9255
@alemalem9255 Жыл бұрын
ድል ለጀግናው ለፋኖ
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Жыл бұрын
Ewnetshenew jeloche edawe setasbwet 😂😂 lbe yegza mahbersebachewhon eyagelatavhewho teketelalachewho ezawe kekelelachewho atewetuom
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ትልቅ ህልም ያላቸው ልጆች አሁንም ከፍ በሉ❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
ቅንነት መተሳስብ ፍቅር በነዚህ እህትማማቾች ደሰሰ ይላል ፍቅር እድህ ነዉ 😍😍
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
They should have given a chance to explain more about their company and works. Seifu himself talked more than the guests.
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
Maybe they don’t want to be asked or talk about it.
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
@felenuna8034 Why would they come to the interview if they don't want to be asked ?😅 they are here to promote their company, but they didn't get the chance.
@Jegolejegole
@Jegolejegole Жыл бұрын
Very true
@negashbadu977
@negashbadu977 Жыл бұрын
Seifu
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 🥰💪💪💪💪💪💪
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
አየ ስይይይይፍ አንዱን ጀምረህ ሳጨርሱ ሌላ ጥያቄ አይ አለመማርር አስኪ ትንሽ እድል ስጥ ይናገሩ❤❤❤❤
@geez2115
@geez2115 Жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ሳቃቸው ደስ ይለኛል በቃ ዝም ብለው ሲስቁ እኔም እስቅ ነበር የሉም የሚስቁት አለቀቁም እል ነበር ያረቡን ቢዝነስ ከጀመሩ ግን ሳቃቸው ባይጠፉም ቀንሶብኛል ሳቁ ሳቁ ስቃቹ ነው የጀምራችሁት እየሳቃቹ ነገርን ስትጋፈጡ ታሸንፉላቹ ትግል ሲገጥማቹ ሳቁበት ተወዳጆች አትጥፉ ሰይፉሻ ዳግማዊ አለቃ ገብርሀና ሰላምህ ይብዛ🙏
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ድል ለፍኖ 💚💛❤️💪
@eleni9688
@eleni9688 Жыл бұрын
ልጆቹን በጣም ነው የምወዳቸው ጎበዝ ናቸው ግን ሰይፉ በጣም ቀልድ ትወዳለህ ቁምነገሩን አትዘንጋው እባክህ
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ እርፍት ለአማራ ህዝብ ይሁን 😢
@tiruaynetkelem9753
@tiruaynetkelem9753 Жыл бұрын
amennnnn
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
አሜን
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
እረፍት የነሳህ ነራስህ ፋኖ ነው
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Жыл бұрын
Kkkk dele keza degemo feteh kkkkk mahayem aygaceme eda kkk mahayme nachewho emelew bemkenyate new
@RiversideUSA
@RiversideUSA Жыл бұрын
​@@SamsungAs-bp1wg ለፍዳዳ። ቀድመህ የአማርኛ ሆሄ መፃፍ ቻል። ስድብ ብቻ ነዉ እዉቀትህ። ደነዝ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጥ እህትማማቾች በጣም ምርጥ ናችሁ ድል ለተገፋው ህዝብ ፋኖ
@zubeydanegntesfenawa3699
@zubeydanegntesfenawa3699 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞትለብልፅግና
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
እኔእነዚህልጆችሳይ ሳቄ ይመጣል ሲቀጥል ጎበዞችናቸው በተለይስለአስተዳደጋቸው ከቤተሰቦቻቸውያለውታርክ እያለቀሱ ሲናገሩአይቼ እዚህደረጃ ስለደረሳችሁ ጎበዞች በርቱ
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
እረ ሰይፉ ጠርተሀቸው የማታውቃቸው ሰዎች እኮ አሉ! ምንድነው እንደ ድራፍት አበዛሀቸው ጌትነት,ኪሮስ ሀ/ስላሴ,ሙላለም,ግሩም,ደራርቱ,ለቸገራቸው,
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
ለሀገራችን ጥሩ አሳቢዎችን ከፍታዋን የሚሹትን ያብዛልን ተባረኩልን
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
የፉኖን ጀግኖች ጋብዝልን::ወቅቱን ስለሀገር ሰላም እንስጥ::
@gegemaw1
@gegemaw1 Жыл бұрын
kesemay bet new
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
@@gegemaw1 ከተቆጣጠሩት ጎንደር ከታማ:
@nebyatbenti5579
@nebyatbenti5579 Жыл бұрын
Endelemedshiw tiktok lay felgiyachew
@kedirmohammed3219
@kedirmohammed3219 Жыл бұрын
Fano Jawisa bezerfew Firash lesh bilwal alu
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
@@nebyatbenti5579 ጀግና ቲክቶክ ተራ ምን ይሰራል::ፉኖማ ያለው የጀግና ሜዳ ላይ ነው:
@ብርቱካንባሳዝነው
@ብርቱካንባሳዝነው Жыл бұрын
ፍትህ ለተገፋው ለተሰቃየው የአማራ ህዝብ 😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሃን በግፍ እየተጨፈጨፉ ላሉ ኢትዮጵያ የአማራ ወገኖቻችን 🙅🏽🙅🏽🙅🏽
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Жыл бұрын
እግዚአብሕር ያሰባችውትን ያሣካላችው በርቱ ጥሩ ጅምር ነው የኔውዶች
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
12:00 12:00 12:00 12:01
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 Жыл бұрын
AT12:00
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr Жыл бұрын
ፋኖ ጀግኖቹ በርቲልን 💚💛❤️
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 Жыл бұрын
ጉራጌ ስለሆኑ በስራቸዉ ጠንካራ ናቸዉ ይጨምርላቸዉ❤
@Sassy387
@Sassy387 Жыл бұрын
These guests were visibly uncomfortable due to Seifu s lack of boundaries and he was focused on irrelevant topics while these young ladies have a lot of wisdom to benefit the youth if only he knew how to ask appropriate questions. His handling of guests specially females has to improve.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
እደ ኢትዮጵያ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማይሉ የትንሽ ትልቅ ልጆች ናቹህ በርቱ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ስወዳችሁ በርቱ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@NasirArgada
@NasirArgada Жыл бұрын
ሀገራችን እንደ ዱባይ ሰላም እንዲት ሁን ተማኚሁኚ
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
እስኪ እስፓንሰር ሁኑኝ በማርያም ትፀድቃላቺሁ ብዙ ቀራማ አለብኝ እንሰራልሻለን እያሉ ብሬን በሉኝ 😢 እር እርዱኝ እር ውውውውው
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ውይይይ የተለፋባቸው ... አምላክ ...ያሳካላችሁ...! ፈገግታችሁ ሁሉ ደስ ስትሉ!
@Samibamare
@Samibamare Жыл бұрын
ሰይፋ ይጠይቅና ወዲያው የራሱን የተዘጋጀበትን ቀልድን ያወራል አሁንም ድጋሚ ይጠይቅና ሌላ ቀልድ እያቋረጠ ለ20 አመት ሚዲያ ቆይቶ ያው ጥሬ ነው
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Жыл бұрын
ፋኖ ይችላል።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
ስይፍፍፍ ትንሽሽ ❤❤❤ አትቸኩልልል እስኪ የሚያሽማቅቅ ነገር አቸኩል ጋዜጠኛ እኮ።እረጋ በል እሽ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Жыл бұрын
ሰማይ ከምድር ሲደበላለቅ ሰዉ እደቅጠል እየረገፈ ሰዉ ይስቃል እራሱን ይጠብቃል እኔ የዱቄት ማስቀመጫ መስዬ ሳቅ እርቋል ከኔ ባልዚንኳ አልቀባም እባዬ ሲፈስ ይዉለዋል😭የማያልቅ እባ😭💔ህዝቤ እግዚአብሄር ያፅናህ እግዚአብሄር ይሁን😭😭😭😭😭
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
አይዞሺ ዉዴ
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል Жыл бұрын
የሳቀ ወይም ከውጪ ሲታይ የሚያምርበት ሁሉ ውስጡም እንደዛም ነው ማለት አይደለም
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
አይዞን እናት ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@AlemesheteGierefe
@AlemesheteGierefe Жыл бұрын
ሁሉም ውስጥ መከራና ስቃይ ይኖራል!! ግን ጨለማውን ሳይሆን ብርሃኑን ማየት ከተቻለ የትም መድረስ ይቻላል::
@Addis6508
@Addis6508 Жыл бұрын
ሰይፉ ከግዜ በሁአላ በጣም አጠያየቅህ በጣም ወርዷል በዛ ላይ በጣም ወሬ ታበዛለህ ከምትጋብዛቸው ሰዎች የበለጠ እና በፈጠረህ ያንተን ወሬ አሳጥረው አሁን አሁን ያንተን ሾ ማየት በጣም እየደበረኝ ነው የኔ ስሜት ብቻ ነው እንዴ ብዬ ከማቃቸው ሰዎችም አንስቼ አውርቼ ተመሳሳይ መልስ ነው እነ ሳይረፍድ ብታስተካክል ጥሩ ነው
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
እናንተዬ ፋኖ ይችላል
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Жыл бұрын
😂😂😂😂 4 kilo geba eda 😂😂😂 new b.d.r tekotatere kkkkkkkkk ay megnote
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Жыл бұрын
በደንብ ይችል ይህ መሀይም ጋላ አሸናው ይህን ሙርከኛ ሁሉ አሁንም ማርከው ፍኖ ነበልባሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraisaksson940
@saraisaksson940 Жыл бұрын
Seifu please give them a chance to talk. You asked them a question but you stopped them before they answered. Show some respect for your young guests.
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
እነዚህ ልጆችን ለኢቢኤስ እሁድ ፕሮግራም መሪነት ቢቀጥራቸው እንዴት ጥሩ ነው ፈገግታቸው ይጋባል
@RatorQator
@RatorQator Жыл бұрын
sefiu I thank the God for you
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሁሌም ይመርባችሁ❤
@umerali4268
@umerali4268 Жыл бұрын
ሠይፉ የመጀመሪ የህግ ሥረአቱ ወደኢቶጲያ ቢመጣ ብየ በጣም እመኛለሁ
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ጨዋወቺ
@heavenhaftu3570
@heavenhaftu3570 Жыл бұрын
የገቢ ምንጫቸው ምን ቢሆን ነው ዱባይ ላይ ካምፓኒ ? መቼ ሰርተው ነው እነሱ ሌላውን የሚሸልሙት?
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
ወላጆቻችሁ የተባረኩ እናንተም የነርሱን ወረሳችሁ ተባረኩ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
የኔ ቅመሞች ዘድሮ መስቀል አብረን ነው አገር ቤት ❤
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 Жыл бұрын
ፍትህ ለማራ ህዝብ 😢😢😢
@Tenatol-qk7jt
@Tenatol-qk7jt Жыл бұрын
ፍትህ ለብሔር ብሔረሰብ
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg Жыл бұрын
Denakwert zegachewhon beyebotawe atalzenwe leseltan eko new eymotachewho yalchewhote
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb Жыл бұрын
ፍትህለላልበላ ቅዶስላልበላ❤❤❤
@Jegolejegole
@Jegolejegole Жыл бұрын
A great host is- constant listener make the guest comfortable an authentic personality an active listener etc. luck of all leads to incompetent or unprofessional “ The biggest communication problem is we don’t listen to understand we listen to reply “
@emmymeme899
@emmymeme899 Жыл бұрын
እዴት እደምወዳቹ የኔ ቆንጆዎች ❤❤❤❤❤
@AshrekaMohamed
@AshrekaMohamed 2 ай бұрын
EBS biketrachew arif nbr des yelalu❤❤❤❤❤
@yeshiworkabeje1248
@yeshiworkabeje1248 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
ዋናው በፍቅር ቤት ማደግ ነው እናትና አባታቸው በጣም ስለሚዋደዱ ፍቅር እያየ ያደገ ልጅ በጣም ደስተኛ ነው የሚሆነው እንጂ ሀብት ደስታን አዮሰጥም
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
True 👏👏👏
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
ስወዳቸው እኮ ቤተሰቦቻቸው ዋጋ ገፍለውባቸዋል ደሞ አላሰፈሯቸውም ሀሁንም እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@AmenatEssa-ux9vj
@AmenatEssa-ux9vj Жыл бұрын
ሰይፉ የሳቄ ምንጭ እድሜና ጤና ይስጥህ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ባልሳሳት እነዚህ ልጆች ይመቹኛል መሳቅ ይወዳሉ ልክ እንደኔ ❤😂
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
እኔም ለመሳቅአልመለስ 😂😂❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
ምንድነው እኔማ ችግር ላይ ሁኘም መሳቅ ወይ ጉድ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ጥሩ ነው ሳቁ መሳቅ እደሚ ይጨምራል ይላሉ ሲተርቱ አንዳንድ ሰወች ሰው ሲሲቅ ያናድዳቸዋል ይሂ ሰውኛ ሳይሆን ሴጣነዊ ነው የሰው ደስታ ሊስደስተን ይገባል
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Жыл бұрын
ስታምር
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
ደወሏን እደ ህፃልጂ ጠቀጠቃትኮ ሰይፉ ተመቸችህ መሰል
@handtohandbusinessplc1450
@handtohandbusinessplc1450 Жыл бұрын
አሪፋ ነው በርቱ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ደስስትሉ❤❤❤❤
@amenpipi2013
@amenpipi2013 Жыл бұрын
ስወዳቸው
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
ጥሎብኝ እየ መላጥ ችጋራም አልወደውም ምክንያቱ ድሀ አይወድም
@mesy6975
@mesy6975 Жыл бұрын
ሰይፉሻ የሳቄ ምጭ ሁላችሁም ታምራላችሁ🥰🥰
@princehabtish4334
@princehabtish4334 Жыл бұрын
Please #Jahnny_VLOGS ፕሮግራምህ ላይ ጋብዘው ወጣቶችን የሚያበረታታ ጎበዝ ወጣት ነው
@princehabtish4334
@princehabtish4334 Жыл бұрын
#Jahnny_VLOGS
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
ሴፉው ግን ፕሮግራሙን ለዛ እያሳጣው ነው ቀልድ ብቻ
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i Жыл бұрын
አዲስ አበቤ እየተዘጋጀህ ነው ፋኖ እየመጣልህ ነው ተደራጅተህ ጠብቀው ❤
@mega8101
@mega8101 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@nurnur4504
@nurnur4504 Жыл бұрын
ሀሀሀ ጂል ፍኖ አራት ኪሎ ለመግባት በያስ አርባ አመት 40በትንሺ መተህ እየው ፍኖን አንድም የአማራ ሙስሊም ኦሮማ አይደግፈውም ታድያ 80ሚሊያን ህዝብ በየታባህ ልታልፍነው ፍኖ ሌባ እኮነው ሀቅ ሀቅነው እየመረረህ ወጣው
@hagegjajsh7108
@hagegjajsh7108 Жыл бұрын
​@@nurnur4504manew yale ene blesh awri bzu Muslim Midegf alu fanon Allah yrdachew
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
@@nurnur4504ፋኖ ቄሮ መሰለህ እንዴ ህፃናትን እና እናቶችን በተኙበት የሚገድል ፋኖ ማለት ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት እና ብሔር ብሔረሰብን መብት የሚያከብር የጋላን የበላይነት የሚያስቆም ነው
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ፋኖ ሙዝ ሊገዛ ወይም ንጉሱን ከፍሎ ለማየት መምጣትኮ ይችላል ፊንፊኔ😂
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 Жыл бұрын
ስወዳቸው እንደ እድሜያቸው ልታልታይ የማይለ ሽፋን ክድን ያሉ ንፁህ ኢትዮጽያውያን
@heberprint7774
@heberprint7774 Жыл бұрын
ውድ ሰይፉ አንዳንዴ የምታቀርባቸዉን ሰዎች ብትመርጥና ህብረተሰቡን የሚያስተምሩ ቢሆንትላንት ያቀረብካቸው ለሚድያ የሚያበቃ ስራ እንኳ የላቸው ምን ለማስተላለፍ ፈልገህ ነው? አንዳዴ ግራ ትገባለክ ለማንኛውም የምትሰራውን ስራ አስበህ ቢሆን ጥሩ ነው
@firnurs
@firnurs Жыл бұрын
How i love those two sis😍😍😍❤
@marakiye7986
@marakiye7986 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ሰይፍነት ቀልድም ለዛህም ተሟጧል ጡረታ ውጣ ወይ ፕሮግራምህን ቀይር
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ Жыл бұрын
እስኪ እኔን ትኬት ችላቹ ሐገሬ እስገቡኝ ዱባይ ነኝ ምንም አልሞላ አለኝ 😭
@KasechSisay-i1z
@KasechSisay-i1z Жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ❤❤
@ሚጣኢትዮጵያ
@ሚጣኢትዮጵያ Жыл бұрын
በጣጣጣጣም መሳቅ ያበዛሎ ግን it's to much ዝም ብሎ ማግጠጥ
@RozabikaMimedo
@RozabikaMimedo Жыл бұрын
ሲያምሩ❤
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 7 ай бұрын
ድልለፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 5:43
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እኔ ሻርጃ ነኝ ና ስልክህን ቻርጅ ላድርግልህ መላጣዬ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ❤
@Tenatol-qk7jt
@Tenatol-qk7jt Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለብሔር ብሔረሰብ ልጅ ለመከላከያችን ሞት ለቆሞቀር የሙታን ስርአት ናፋቂ አሃዲያዊያን!!!
@menenderiba2093
@menenderiba2093 Жыл бұрын
በጣምነው የምወዳችው አንዷ ልጄን ትመስላለች ኦረንጅ ያደረግሽው
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ምንድነው መገልፈጥ?😢😮
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ስይፉ የዛሬ አጠያየቅህ ደስ አይልም 😏 በግድ አልቅሱ
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ቆንጆ ናቹ ግን እርጋታ የለም ግልፍጥ ግልፍጥ አታብዙ እኔ ከሳኩ ቆየሁ እናንተ በደቂቃ ግልፍጥ😂😂😂
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Жыл бұрын
😂😅😂😂😂😂😂
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ ግን be serious ለሀሉም ቦታ አለው። ትልቅ ስራ ይዛችሁ ግን ሰው ሲያያችሁ ለስራው ብቁ ወይም responsible አትመስሉም ። ዝም ብላችሁ ከምትስቁ በተሰጣችሁ ሰአት ድርጅታችሁን በደንብ ማስተዋወቅ ነበረባችሁ game ምን ይሰራል። ግን እወዳችሃለሁ።
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ
@Goohoo-h7n
@Goohoo-h7n Жыл бұрын
ደሰሰትሉ❤❤❤❤❤
@alemunida3855
@alemunida3855 Жыл бұрын
ምንድነው እዚድረስ ጠርተክ ቁም ነገር ማጠይቀው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ቤተሰባችሁ ያለው ፍቅር በጣም ያስቀናል ስኬታችሁ ደስ ይላል ከዚህ የበለጠ እንዲሳካላችሁ እመኛለሁ 🙏🏼 ነገር ግን ከእናንተ በጣምምምምም የምጠላውና የሚያናድደኝ ከሚገባው በላይ ትስቃላችሁ መሳቅ ሳይሆን " ታገጣላችሁ ትገለፍጣላችሁ " በተለይ ባለ ብርቱካናማ (orange color) የለበሰችው ደስ አይልም ሴት ልጅ ለሁሉ ነገር ማለት ለጨዋተዋ , ለአለባበሶ, ለንግግሮ, ለሳቆ , ለለረማመዶ , .... ውዘተ ስረአት ያላት ስትሆን በጣም ደስ ይላል ትከበራለች more grace ይኖራታል
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Achi desta rakshena sew aysake new end
@ayalneshwondwosen
@ayalneshwondwosen Жыл бұрын
kentu
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
@@fikirm2162 @ እግዚአብሔር ይመስገን ከአገሬ ተሰድጄ ብወጣም ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምኖረው ተመስገን በምንም አልቀናም ግን አስተያየት ነው የሰጠሁት እኛ አበሾች ስንባል ሃሳብና አስተያየት አንቀበልም ይህ ደግሞ አይምሮችንን ሰፍ አድርገን ስለማናስብ ነው ጥሩ አስተያየት ብቻ አንጠብቅ አንዳንዴ ለማስተማርም ይሆናል መጥፎ የተባለ አስተያየትንም በፀጋ መቀበል ያስፈልጋል ::
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
@@ayalneshwondwosen @ ግሪሳ ነገር ነሽ 😏
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
@@behuman-sp2ts @ ደደብማ ሃሳብ የማይቀበል ስው ነው ይልቅ ላንቺም ይጠቅምሻል ሁልግዜ ጥሩ ነገር ብቻ ለመለቃቀም አትሮሮ እንዳትደፊ ይልቅ አንዳንዴም መጥፎ ነገር ይሆናል ብለሽ ያሰብሽው ነገር ቆምም ብለሽ አድምጭ ተገበይ 👎🏼
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
የኔምርጦች🥰ዛሬ የምወዳችውን ልጆችነው ያቀርብክልኝ🥰🥰🥰
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Жыл бұрын
አአ ፋኖ ደርሷል ተዘጋጁ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤
@emugirmaemu5108
@emugirmaemu5108 Жыл бұрын
የት ናቹ ዱባይ ስወዳቸው❤❤❤
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal Жыл бұрын
Seifye gin are you sober today 😮 its so funny but i just felt like it was too much joke than promoting those girls.
@AABb-gg9qb
@AABb-gg9qb Жыл бұрын
አይ ደሰ ይላሉ ግን አረብ አገር ሴት ሀብታም ከሆኑ እንዲህ አየሰቁ ሰይሆን የኢትዮጵያ ሴት ተኮሰትራም አልቻለችም ያው የታወቀ እኮ ነው መልክ ሰኖራት ሴት አረብ የሚሄድ አሰብ እንዲህ ሰቆ አሰብ ብዙ ነገር አለ ሰይፎ ዛሬ ምንም እውቀት ወይም ትምህርት ማስተማርያ የለም አይ በጣም ነው የደበረኝ ሴት ልጅ አሰብ ያለምንም ከምፖን ሰሉ የሀብት ምንጭ ወንድን ጠይቅ ሰረተ የሚታድግ አይ በጣም ችግር አለ በጣም መጠናት አለባቸው የአረብ ሀብታም ኢትዮጵያ መጥቶ ከማ ጋር እንደሚያሰልፎ ግልጽ እኮ ነው የኢትዮጵያ ሴት ቆንጆ ሆኖ ሀብት ከለ ጠርጥር በየአገሩ እኮ ነው በአጭር ሀብታም ይሆናሉ ምንም ይቅር አባቴ ከተወሰና አመታት በኃላ ታያለ ሰሰቱ ሰጠሉ ምስጥር ሰወጣ። ምንም አይነፈም።
@BezaNone
@BezaNone Жыл бұрын
ምንም ጥሩ ነገር ሲያስተላልፍ አላየሁም ኢትዩጵያዊ ስርዓት እንኳን የላቸውም
@MPS116-SUB
@MPS116-SUB Жыл бұрын
መልካቸው እንኳን ለመለየት እየከበደ መጣ እየተበላሸ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Жыл бұрын
Betam yemewedachew ehetemamachiche❤melaw betesabachew betam yemewededu nachew selamen a fiker lehagerachen Ethiopian bemulu ❤❤❤
ስዊት በልደቷ ቀን ምን ገጠማት?
18:33
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 334 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ድጋሚ አጋብተን አስለቀስናቸው |ሰርፕራይዝ|
18:11
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.