DV 2025 ጥቅምት ወር የኢንተርቪው ልምድ (የቤተሰብ} - አሸናፊ 5 | Zizu Demx

  Рет қаралды 1,600

How To Demx (Zizu Demx)

How To Demx (Zizu Demx)

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@efremweldayefa
@efremweldayefa 3 күн бұрын
አተ ግን ቅንነትህ ይለያል ፍቅር ከቤተሰብ ነው አንተን የወለዱ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ናቸው እግዛብሔር ይባርክህ ተባረክ
@Gedisewing
@Gedisewing Күн бұрын
zizu እባክ መልስ ስጠኝ የ 12 ተኛ ክፍል ውጤት መቶልን እዚው ኮሌጅ ዲግሪ ያለን ዮኒቨርስቲ ዲግሪ ብለን ነው ምንማላው dv ላይ 🙏
@mezemureassefa3086
@mezemureassefa3086 Күн бұрын
Ante telyalhe zizu fetari yetbkhe ❤❤❤❤❤
@HabteAposlicMan
@HabteAposlicMan Күн бұрын
Andu amilak yebarikih teleyalek
@Menen2026
@Menen2026 16 сағат бұрын
ወንድሜ ዚዙ እስካሁን post ያደረካቸው interview ልምድ vedio አይቻለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው እየሰጠኸን ያለው እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ምን መሰለህ እስካሁን ባየሁት vedio አብዛኞቹ ከፍተኛ የት/ት ደረጃ ያላቸው እንዲሁም work experience …sponser ያላቸው ናቸው ዝቅተኛ የሆነ Education phase,work experience የሌለው,sponser የሌለው ሰው ቪዛ የማግኘት ዕድል የለውም ወይስ አጋጥሞህ አያቅም እንደዚህ አይነት case ካለ ብታጋራን🙏
@Mel-0721
@Mel-0721 2 күн бұрын
Thank you so much Zizu
@nehemiahhailu4797
@nehemiahhailu4797 2 күн бұрын
12 yechersu sewoch akrbln zizu Please 🙏🙏
@MeskiEniseno
@MeskiEniseno 2 күн бұрын
ዋው
@hagreneshkassahun3372
@hagreneshkassahun3372 2 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል caze number መጥቀሱ
@liyuworktade7184
@liyuworktade7184 Күн бұрын
Lije Nor yelm Tebli bimola what is the problem?
@ashrefashref-s8e
@ashrefashref-s8e 3 күн бұрын
የሁልጊዜ ተከታታይክ ነኘ ዚዙ
@natansolomon7658
@natansolomon7658 2 күн бұрын
What if erguz kehoneches zizu malet ds 260 simola altawekem nbr ena appointment demo le december metual yane demo liju 9 wer yehonewal mn mareg nw menchelew ???
@simrethaile9751
@simrethaile9751 2 күн бұрын
What is your case number?
@MeskelM
@MeskelM 2 күн бұрын
Dv ከደረሰህ ቡሀላ የትምህርት ማስረጃ ከስንተኛ ጀምሮ ነው የሚያስፈልገው ካወቃችሁ ንገሩኝ የ8ተኛ ክፍል ውጤቴ ጠፍቷል ሌላ እስከ ማስተርስ አለኝ
@TheHivanna
@TheHivanna 2 күн бұрын
degree የሌለው 12 ክፍል ብቻ ያላችሁ dv interview የተሳካላችሁ ልምድ አካፍሉን
@HowToDemx
@HowToDemx 2 күн бұрын
ብዙ አሉ ልምድ ስላላካፈሉ ነው እንጅ። በቅርቡ ከሚገቡት እለቃለሁ
@TheHivanna
@TheHivanna 2 күн бұрын
በ12 ክፍል ብቻ ከሚጠየቁ ጥያዌዎች የተወሰነ ንገረኝ
@DejuMelese
@DejuMelese 2 күн бұрын
ባጣም ነው ደስየምለው እናመሰግናለን እናም ወንድም እባክህን 10 ክፍል ሆነን ብንሞላና ብደርሰን የምንጠየቀውን ልታገኝልን ትችላለክ እባክህን🙏
@AnawarKariim
@AnawarKariim 2 күн бұрын
2026 mache nw
@misrakasfaw
@misrakasfaw 3 күн бұрын
ጥያቄውንማ ሰምተናል ከብዙዎች መልሱን ግን ለምን ትሸፋፍኑታላችሁ መመለሱ ነው የሚጥለው እሱን ግልፅ ማረግ ምን ችግር አለው
@eyasumulugeta6209
@eyasumulugeta6209 3 күн бұрын
ምስራቅዬ ሀሳብሽን እኔም እጋራዋለሁ፣ አጠያየቅሽ ግን ትንሽ ቢገራ አሪፍ ነው፡፡ ዚዙን በአካል ባላውቀውም እጅግ በጣም የተጠቀምኩበት ሰው ነው፡፡ ለራሴ ብቻ ሳይሁን ለሌሎችም የጠቀምኩበት፡፡ ይህን ሰው ልናመሰግነውና ትህትና በተሞላባቸው ቃላቶች ጥያቄዎቻችንን ልናቀርብለት ይገባል ባይ ነኝ፡፡ ያልተዘመረላቸው ከሚባሉት ውስጥ ነው፣ ድንገት ይህ ቪዲዮ የመጀመርያሽ ካልሆነ በስተቀር፡፡ ካጠፋሁ ግን ይቅርታ፡፡
@HowToDemx
@HowToDemx 2 күн бұрын
ከዚህ በኋላ የሚያጋሩት እንዲናገሩ እጠይቃቸዋለሁ
@chuhu5783
@chuhu5783 Күн бұрын
በርግጠኝ ነት ዚዙ ቀጣይ እኔ ነኝ
@SemereAyele
@SemereAyele 3 күн бұрын
Zizu orginal degree alegn gin student copy teftobignal student copy gideta yasfeligal ende le embassy ketero?pls melisilign🙏
@HowToDemx
@HowToDemx 2 күн бұрын
ግዴታ አይደለም። ግን ማቅረብ እየቻልክ አማራጭ ውስጥ መግባት የለብህም። ድጋሚ አውጣ
@SemereAyele
@SemereAyele 2 күн бұрын
@@HowToDemx በጣም አመሰግናለሁ ዚዙ 🙏
@MershaYilma
@MershaYilma 3 күн бұрын
DV sa namola Salk quxurr ymantqmaw y email naws normal yhawunn maxaqm yachall please 🙏 tell
@BlackAmanii
@BlackAmanii 2 күн бұрын
ድግሪ የሌለው በ 12 ውጤት ሞልቶ የደረሰው ሰው የለም እስካሁን ዲቪ የሚደርሰው ድግሪ ላለው ብቻ ነው መሰል? እስቲ በ 12 ውጤት የደረሰው ካወቃቹ ንገሩን
@kidutechbankexam5012
@kidutechbankexam5012 2 күн бұрын
ቀጣይ ተረኛ ነኝ
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 9 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 70 М.
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН