DV 2026 ; ዲቪ መሙላት ለምትፈልጉ ሙሉ መረጃ

  Рет қаралды 7,910

Muja Mercury

Muja Mercury

Күн бұрын

#DV2026
የዲቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል?
የዓለማችን ልዕለ ሀያል የሆነችው አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በዲቪ ሎተሪ አማካኝነት በርካቶችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ትገኛለች፡፡
ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡
የዲቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የዲቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡
የዲቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመር ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡

Пікірлер
@NuraFaysel
@NuraFaysel 14 күн бұрын
Ye photo websitun please
@zenebe.B
@zenebe.B 17 күн бұрын
Thank
@ABD_DANIEL
@ABD_DANIEL 15 күн бұрын
Ahun 17 amete new gn dv result simeta 18 yehonenyal memulat echlalew?
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
ትችላለህ
@BekerDe
@BekerDe 17 күн бұрын
Mindnew DV tikmu? zm bye le Visa apply badergis mindnew liyunetu? yemitaku melsulgn
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 17 күн бұрын
ዲቪ አሸናፊ ከሆንክ ቪዛ የማግኘት ፕሮሰሱ ይቀልልሃል። ቪዛ ፕሮሰስ ካለፍክ ደግሞ አሜሪካ ሀገር ላይ የስራ እና የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተህ መኖር ትችላለህ። ሌላ ቪዛ ለማግኘት ብዙ ከባድ ፕሮሰስ አለው። ብዙ ዓይነት ቪዛም ነው ያለው። ወጪውም ብዙ ነው። የዲቪው የማይገኝ እድል ነው።
@ErmiasTiruneh-n7c
@ErmiasTiruneh-n7c 16 күн бұрын
እናመሠግናለን ታማኝነት ለራስ ነው ትክክለኛ መረጃብቻ መትለቅ ከሆነ ለወደፊት ብዙ ታተርፋለህ ታማኝ ሰው አተን ተቸግረናል
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ። ዩትዩበር አይደለሁም የሚጠቅምና የሚያዝናና የመሰለኝን ነገር ብቻ ሼር እያደረኩ ቀጥላለሁ ✌️
@EshetuGetachew-l4b
@EshetuGetachew-l4b 15 күн бұрын
የፎቶው size kb እንዴት ነው ምናስተካክለው
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/rYjXc52eZ96ZbNkfeature=shared
@meriyemmohammed3782
@meriyemmohammed3782 15 күн бұрын
Bro adres yalehubetn new yeteweledkubetin new mimolaw ke Hager wichi slonku new
@gagagelaye8941
@gagagelaye8941 10 күн бұрын
DV ላይ ስህተት ካለ እንደት ማስተካከል እንችላለን?
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 9 күн бұрын
ምን ዓይነት ስህተት?
@TensaeNiguse-h2o
@TensaeNiguse-h2o 15 күн бұрын
I am second year student so what should I choose?
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
ዝርዝር ቪዲዮ ሰራለሁ ዛሬ
@biruk_bezabih69
@biruk_bezabih69 15 күн бұрын
Confirmation Number yemelew alegabangn?
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
እስካሁን አልተጀመረም። ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ይጀመራል
@NegisuBerihun
@NegisuBerihun 16 күн бұрын
Dv 2025 yederesew sew kezu keftegna kehone Dv 2026 momulat ychlal....?
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
Chgr yalew aymeslegnm, anyways telegram lay 👉 @DemxDv2025 teykew
@furtunayeshiwas5915
@furtunayeshiwas5915 14 күн бұрын
12 entrance wutet gdeta memtat alebet pls melsilgnnnn
@furtunayeshiwas5915
@furtunayeshiwas5915 14 күн бұрын
Plsssss melsilgn
@GempapGemechu
@GempapGemechu 16 күн бұрын
Linkun lakiln bro please...
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
dvprogram.state.gov/ ከመስከረም 22 እስከ ጥቅምት 22 ድረስ
@TadeseKasahun
@TadeseKasahun 15 күн бұрын
ፎቶየ ላይ የመስቀል ክር አለበት ምን ላርጉው
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
አንገት ፊት አይደለም
@getachewalito6738
@getachewalito6738 17 күн бұрын
Level of Education የሚለው ላይ 2016 12th ተፈትነው University የሚገቡ ምን የሚለውን option ነው ነው የሚመርጡት?
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 17 күн бұрын
Freshman mitmar kehone university courses yemilewn select adrg
@LeylaLeyla-t8t
@LeylaLeyla-t8t 16 күн бұрын
Muja tnx
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
❤️ መልካም እድል ❤️
@EndashawBirhan
@EndashawBirhan 16 күн бұрын
Please share me the link
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
dvprogram.state.gov/ ከመስከረም 22 እስከ ጥቅምት 22 ድረስ
@WegeneMulatu-b7h
@WegeneMulatu-b7h 14 күн бұрын
Ena link yetalllll
@ababotamirat7829
@ababotamirat7829 16 күн бұрын
Endt nw mamelkt michalw link alw ende ???
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
dvprogram.state.gov/
@MariyamM-p7s
@MariyamM-p7s 16 күн бұрын
linkun lkekln
@AbdoJemal
@AbdoJemal 16 күн бұрын
Linku lakln ,lnku lay sgeba 2024 & 2025 etrant satetus cheak lemareg mnamn new milew,entery milew ayametam
@ababotamirat7829
@ababotamirat7829 16 күн бұрын
​@@Muja_Mercury Entrant status check nw milw dmo clik sareg confirmation number yiteyikal Please asredagn ?
@rozadini9233
@rozadini9233 15 күн бұрын
Leje kelelnes cancel new menlew
@SaraRaki-t3f
@SaraRaki-t3f 16 күн бұрын
I'm grade 11 and I want to apply is that possible
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
ዲቪ መሙላቱ ነፃ እስከሆነ ድረስ ሞልተሽ ከተሳካ አማራጭ ትፈልጊያለሽ። 12 መጨረስ ወይም 10+ ዲፕሎማ ወይም በUS ተቀባይነት ያለው የስራ ልምድ ያስፈልጋል። ዝም ብለሽ እድልሽን ሞክሪ
@ErmiasTiruneh-n7c
@ErmiasTiruneh-n7c 15 күн бұрын
ከተማ ወረዳ ወይስ ዞኑን እናስገባው
@MariyamM-p7s
@MariyamM-p7s 16 күн бұрын
Linkun ylekekln
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
dvprogram.state.gov/ ከመስከረም 22 እስከ ጥቅምት 22 ድረስ
@YordanosFeleke-px1do
@YordanosFeleke-px1do 15 күн бұрын
2016 12th tefetenew remedial yederesew level of education mndnew option
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
High school degree
@AbdulhakimYusuf-t4x
@AbdulhakimYusuf-t4x 14 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Cruzeblade
@Cruzeblade 15 күн бұрын
Sle 12tegna kifil scholar mnamin mulu mereja btakeribilin
@TeddyWondmagegn-p5z
@TeddyWondmagegn-p5z 17 күн бұрын
👍link askemtln bro
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 17 күн бұрын
መስከረም 22/2017 👍
@ahmedibnrediwan4288
@ahmedibnrediwan4288 17 күн бұрын
linkun lakelen
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
ነገ እኩለ ሌሊት ላይ
@KaradayYy-t5b
@KaradayYy-t5b 13 күн бұрын
Enate Ems Yekefet
@YoakinHabu
@YoakinHabu 16 күн бұрын
የፎቶዉውን አስቀምጥልን 🙏
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/rYjXc52eZ96ZbNkfeature=shared
@Rah0012
@Rah0012 16 күн бұрын
12th ለተፈተኑ ስኮላር ...ሚሉት እውነተኛ ናቸውን
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 16 күн бұрын
አሜሪካ ኤምባሲ የፌስቡክ ገጽ ላይ ዛሬ የወጣ የትምህርት እድል አለ።
@ErmiasTiruneh-n7c
@ErmiasTiruneh-n7c 16 күн бұрын
እስኪ ምታቃቸው ትክክለኛ portaloch ካሉ አሳውቀን
@rozadini9233
@rozadini9233 15 күн бұрын
ልጅ kelelnes cancel new menlew
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 15 күн бұрын
ልጅ ከሌለህ ምንም አትፃፍ
@rozadini9233
@rozadini9233 15 күн бұрын
Conformations numbers milwen mendnew menlew
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
ረጅም ወሬ ማዉራት!!!
21:46
Maraki English with abi
Рет қаралды 50 М.
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
29:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 214 М.