KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "እንደ ሺህ የሚቆጠር" New Ethiopian Music 2019(Official Video)
7:44
ሻምበል ጋሻው አለው መላ መላ|የጎጃም ባህል ጭፈራ#የጎጃም ዘፈን#የጎጃም ሙዚቃ#Gojam music #ethiopin new cultural music
16:04
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
Это было очень близко...
00:10
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:31
When u fight over the armrest
00:41
ውዷ ባለቤቴ በሰላም ተገላግላለች የአጥር ወፍ አትስማሽ እያላችሁ መልካም ምኞታችሁን ስታቀርቡልን የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርን🙏🙏
Рет қаралды 84,386
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 53 М.
ደሱ ትዩብ Desu tube
Күн бұрын
Пікірлер: 183
@አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
2 ай бұрын
እልልልል የኔ ደርባባ እሙየ እኳን እመቤቴ ማረችሽ የኔወርቅ በሽልም ውጭልን❤❤❤❤ደስ ሲል ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏😁👈ማሪያምን ደስ ብሎኛን
@GjgjhhgJjgjhhh
2 ай бұрын
እኳን እመቤቴ ማረችሽ ሸጋ ታደሰ በሽልም ዉጭ ወለላየ
@seidTube854
2 ай бұрын
ማሻአላ እኮን ደስ አለህ ብሮየ እሙየ እኮንም በሰላም ወለድሽ
@desutube5417
2 ай бұрын
ባምላክህ ወንድሜ እናመሰግባናለን
@ዚነትራያሚዲያ
2 ай бұрын
ማሻአላህ እሰይ እሰይ እኳን አለህ ደስስስስስስ ብሎኛን የኔ ውድ ወድም ደስየዋ ይህንቀን ነበር ስንጠብቅ የነበረው እኛ እህቶችህ የኛ ኩራት ምራታችነም እኳን ደስ አለሺ የኔ ቅመም በሽልም ውጭ
@yashikonju8805
2 ай бұрын
እንኳዕ ማርያም ብሽልምኽ አዉፀኤትክ ማዓረይ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ToybaMuhammed-sn4hv
2 ай бұрын
የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ማርያምን በቲክቶክ አይቻችሁ አይለቁም እደ እያልኩ ነበር ❤❤🎉
@LEMI-l3e
2 ай бұрын
betkkl swedat emuye asad ❤❤❤👌👌
@طيبه-س8و
2 ай бұрын
ደስየ እኳን በሰላም ተገላገለች እሙየ ደሴታችሁ በጣም አስደስቶኛል እናተም ባታቁኝ እኔም ባላቃችሁ ወሎየዋ እህታችሁ ነኝ
@yeshyemarr8303
2 ай бұрын
እሠይ እግዚአብሔር ይመሰገን እኳንም በሠላም ተገላገለች🎉🎉❤❤❤❤❤
@ኢለሀምእብራሂም
2 ай бұрын
የኔኩሩ አማራዋች እወዲቸኅለሁ እንኳን ሠላም ወለዲሽ ማርየ❤❤❤❤
@kedirraya2949
2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ብሮየ እንካን በሰላም ወለደች እሙየ
@desutube5417
2 ай бұрын
አማሰግናለሁ ወንድም ከድር
@samerabh2561
2 ай бұрын
ማሻአላ እኮንደስአለክ የኔዱብሺ እወድሻለሁ🎉❤😘😘😘
@BilagiAmare
2 ай бұрын
እንኳንም ማርያም ማረችሽ እሙየ በሽልም ውጭ እንኳን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ የራያ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zdwollyewa6601
2 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እሙየ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ደሱየ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@Kemila223
2 ай бұрын
የኔ ደርባቢት ታደሰ አበባየ ፀባይ ከስርአት ጋ የኔ ጥርስ እንጎቻው ❤❤ ሁሌም ፍክሊል ደሱየ አዋይቸ ሁሌም ተደሰትልኝ ❤❤❤
@MeseretEwena
2 ай бұрын
እንኩዋን እመቤቴ ማረችሺ እሙየ የኔ ደርባባ❤❤❤
@amedworkabera7043
Ай бұрын
ምርጧ የወሎ ፈርጥ ባህል አስተዋዋቂ ነሽ ያውም የራያ ኑሪልኝ እንወድሻለን በርቺ
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
2 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳንም በሰላም ሁለት ሆንሽ እሙየ❤❤❤❤❤❤❤ደሱ እንኳን ደስ አለህ
@sairaroy6182
2 ай бұрын
እንኳን እመቤቴ ማረችሽ በሽልም ውጭ የኔዋ😘😘😘😘
@Ay-t9j
2 ай бұрын
የኔደርባባ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ ደሱዬ እንኳን ደስአለህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@سعادةاثيوبيا
2 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ ዉደዋ እኳን እመብርሀን ቀረበችሺ ወለላየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaKase
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤በሠላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ የፊትሺን በዋላሺ ያድርግልሺ የኔ ውድ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ታምራላችሁ
@Cope-f1z
2 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደሰ አለህ ደሰ አላችሁ❤❤ማሪያም በሸልም ታውጣሽ በልልኝ ❤
@AsiaEndrs
2 ай бұрын
በባህላቸው ድምቅ ብለው ሲያምሩ ኧረ ራያ በለኝ እኳን ደስ አላችሁ ደሱ& እሙየ አላህ ያሳድግላችሁ በሽልም ውጭ ከነልጅሽ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድድድ ነው እማረጋችሁ የኔ ሸበላዎች ❤❤❤❤
@adbozz1450
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ወድማችን እኳን ደስ አለህ በሽልም ይውጡ አሳየነ ልጁጋር ወይም ልጂቱጋር ለማየት በጣምነው የጎጎሁት❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትእግስት-አ5ተ
2 ай бұрын
እንኳን ማርያ ማረችሽ እሙየ እመቢቴ በሸልም ታዉጣሽ❤❤❤❤
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማርችሽ ሀገራችነን ሰላሙን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebayoutube7089
2 ай бұрын
እንኳን እመቤቴ ማረችሽ እሙዬ የኔ ደርባባ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ደሱዬ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🙏🙏
@habtaም
2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገላገለይ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AleMu-c4x
2 ай бұрын
አንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 💐
@ከወሎየወቹመደር
2 ай бұрын
ተመሥገን ፈጣሪ እንኩዋን በሠላም ተገላገለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ
2 ай бұрын
ተመስገን የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@MmJj-bl2vy
2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔዉዶች እንኳንም በሰላም ወለደቸ እሙየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@tavrihgasha
2 ай бұрын
Wow that looks good, I want one too Is this how it is customary in Raya to eat when a woman is pregnant?
@GxhHchc-ti9xe
2 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ እኳን እመቤታችን ማርችሽ❤🎉🎉🎉
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሺ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል እንኳን ደረሰልሺ በምስጋና ቢሆን ደስስ ይል ነበር ሙዚቃው ቢቀርስ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወለደች እኳን ደስ አላችሁ
@ወለተማርያም-ፐ8የ
2 ай бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ🙏🙏🙏
@Hiwot-ui3pq
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማርቻት እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ገኒየራያዋ-ገ3ገ
2 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ ውዴ❤❤❤
@xssa6895
2 ай бұрын
እእንኳን ደስ ያለህ ወንድም አለሜ እስይ❤
@tavrihgasha
2 ай бұрын
Congratulations, I wish you an easy birth
@3rtuuuRtyujji
Ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ🙏
@mesretasfaw464
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤❤
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ደሱ❤❤❤
@amibashayimer4928
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ 🙏💗💗💗💗💗💗
@KalbaSamsun
2 ай бұрын
እስይ እኳን ማርያምን ማረቺሽ❤
@Amenamen4094
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለህ ደሱ
@qweqwe444
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ❤
@TffGfyy
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እኮን ደስ አላችሁ ዉዶች እየ
@mulu5
2 ай бұрын
እንኳንም እመቤቴ በሰላም ፈታችሽ ዉዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉🎉በሽልም ዉጭልኝ❤❤❤
@Ggg-ye1wm
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እኳን በሰላም ወለደች
@FhGu-n1y
2 ай бұрын
እሙየ የኔ ዉድ እንኮን እመቤቴ ማርችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeleTUAmare-i7h
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeesiNebro
2 ай бұрын
እልል እንኳን ማርያም ማርችሽ❤❤🎉
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ
2 ай бұрын
እሙወይ እንኳን በሰላም ወለደሸውዴ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
2 ай бұрын
እኳንደስአለህ እኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አቢቲስደቷንወዳጂ
2 ай бұрын
ገፎ በማንኪያ አየ እናንተ በቃ ተሰለጠነ ወይስ ባህል ነው😁😁😁
@zindzind3952
2 ай бұрын
ጥፍራቸው እሳ ክክክክክ
@አቢቲስደቷንወዳጂ
2 ай бұрын
እረስቼው ለካ እሱም አለ😁😁😁😁@@zindzind3952
@EthiopianEthiopian-dw4ex
2 ай бұрын
እንዴ እና በምን ይብሉ
@Zhrah-e6z
2 ай бұрын
😂😂😂😂እኔምገረመኝ
@አቢቲስደቷንወዳጂ
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@ጣይቱኢትዮጵያ
2 ай бұрын
እንኳንም እመቤቴ በሰላም ማረችሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemeuDejen-ly8ms
2 ай бұрын
እንኳንም ደሰ አላችሁ❤❤❤
@WsjwjsWissj
2 ай бұрын
እኳን እመብርሀን ማረችሽ❤
@DihejDbjdj
2 ай бұрын
እሠይ እልልልል እንኳንም በሠላም ወለድሺ እንኳን እመቤቴ ቀረበችሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emuyarsamalij
2 ай бұрын
የኔ ደርባባ እመቤቴ ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ መኩሼ ❤❤❤❤❤
@ዜድየዝክረቅዱሳንተማሪ
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሺ❤❤❤❤
@qweqwe444
2 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤😘
@Barchitube6807
2 ай бұрын
እሰይ እልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔቆጆ
@sayedahmada718
2 ай бұрын
እስይ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤❤
@muluwerkayalew-hg7vd
2 ай бұрын
እንኳን እመቤቴ ማርያም ማርችሽ
@salamethiopia
2 ай бұрын
የኔ ማር እንኳን ማርያም ማርችሽ ❤❤❤
@EfZy-eb5pg
2 ай бұрын
እሙየ የኔ መልካም እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gggg-bo4gx
2 ай бұрын
እኳን በሰላም ተገላገለች እኳን ደስ አለህ
@aebaebaZenibu
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ በሽልም ውጪ ውዴ❤❤❤❤
@qweqwe444
2 ай бұрын
አቤትዉበት አቤት ባህል ወሎየ በመሆኔ ኮራሁ
@HabebaAwol
2 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ታምራችሁ እንካንደስ አለሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤
@ዜድሻየናቷ
2 ай бұрын
መሸአሏህ እኳደስ አላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@ጥቅሹ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@SayedAhmada-z9z
2 ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ዉድ❤❤❤
@saeedsaeed9044
2 ай бұрын
እሙየ ደሱየ ያረቢ ሰላም ትገላገል❤❤
@desutube5417
2 ай бұрын
አወ እህቴ አወ
@kfjrjejr5508
2 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማርችሸ
@asmaruchekole2993
2 ай бұрын
ዋው ሰታምሩ
@እታግወሎአማራ
2 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽ እትአለም
@getegolem1198
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@אננוווסה
Ай бұрын
አስቀናችሁኝ👑👌🌻💛🌻ስታምሩ
@qweqwe444
2 ай бұрын
ሙዚቃዉ በእራሱ ቦታዉ አገኘ❤❤❤❤
@KingPhone-yt9yo
2 ай бұрын
የኒ ውድ እኩን በስም ተገለገልሽ እኩ❤❤❤❤❤ ደስ❤❤❤❤❤ አለችሁ ውድ ያገር ልጅች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WasieBetelihem
2 ай бұрын
emebate beselame teglagelesh marie❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BsuHu
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@SameraM-f2m
2 ай бұрын
የኔደረባባ❤❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማይ ራያ አማራየ 💖💖💖💖
@zozyhabashi8030
2 ай бұрын
የኔውድእሙየእኳንደሥአላቺሁደሡየ🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦ከሣ🌹🌹
@HabtamMesele
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MeKdi-w4s
2 ай бұрын
እልልልል ❤❤❤🌺🌺🥰🥰🥰
@WerknesheWerk
2 ай бұрын
ጎደርጎጃመወሎሸዋአማራገቲዪጠብቅሺ 3❤❤❤
@ቀለጤዋነኝየናቴናፋቂ
2 ай бұрын
እመቤቴ ትቅርብሽ ማማየ❤❤❤
@saraithiob4249
2 ай бұрын
እመቤቴትቅርብሸማማየ❤❤❤❤
@በላይነሽተበጀ
2 ай бұрын
❤❤❤እሰይ
@AsAs-bk3db
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tjetje8228
2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ውድ
@صفيةص-ش9ذ
2 ай бұрын
👍👍👍
@MoPoo-q8m
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
7:44
Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "እንደ ሺህ የሚቆጠር" New Ethiopian Music 2019(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 13 МЛН
16:04
ሻምበል ጋሻው አለው መላ መላ|የጎጃም ባህል ጭፈራ#የጎጃም ዘፈን#የጎጃም ሙዚቃ#Gojam music #ethiopin new cultural music
Birhan Entertainment
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 15 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
00:31
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 31 МЛН
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 9 МЛН
28:33
በአሜሪካ እኔ እራሴ የስራሁት የአጥር ወፍ አትስማሽ ፕሮግራሜ እና የስራሁት ዲኮሪሽን ምን ይመሰላል ... 🤩
Eliab Rose
Рет қаралды 87 М.
25:46
ፋኖ የማረከው የአገዛዙ ጦር አዛዥ! ትልቅ የብልፅግና ሚስጥር ፋኖ እጅ ገባ! | የፋኖ ምላሽ ለብርሃኑ ነጋ! የአብይ ቅሌት ተጋለጠ
Roha
Рет қаралды 64 М.
7:26
Ge'at_Kidi
Gediyon Bekele_Portfolio
Рет қаралды 10 М.
26:09
ከአረብሃገር ስትመለስ ቤተሰቦቿ ብሯን አጥፍተው የጠበቋት ሴት መጨረሻ
ለዛ
Рет қаралды 744 М.
8:13
ደሱ አስማተኛ ሆነ | ውሃውን በ አስማት ቀየርኩት | #prnk_vidioss
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 6 М.
8:33
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 2,2 МЛН
7:07
ethiopian song
ahamedsalih
Рет қаралды 14 МЛН
11:43
የላሚቱን ግንባር ይሉታን ቀርቀቦ ጥርሰ እንጎቻው አገር ትዝ ይለኛል ቆቦ #ዳንኤል_ኣለሙ አገር ትዝ ይለኛል ቆቦ #ዋርካው #azmari_masinko #wilo
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 10 М.
15:55
የብርሃኑ ሞላ ቆየት የለ ሥራ#ምርጥ የወሎ ዘፈን#የወሎ ባህላዊ ጭፈራ#ምርጥ የሰቆጣ ጭፈራ
Birhanu Mola Tube
Рет қаралды 155 М.
5:33
Abby Lakew - Yene Habesha | የኔ አበሻ - New Ethiopian Music Music Video
Abby Lakew
Рет қаралды 86 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 15 МЛН