ከአረብሃገር ስትመለስ ቤተሰቦቿ ብሯን አጥፍተው የጠበቋት ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 510,477

ለዛ

ለዛ

4 ай бұрын

Пікірлер: 2 100
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 ай бұрын
ሀረብ ሀገርም ሆነ አውሮፓ ያለን በሙሉ ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ሊሆነን ይገባል እራሳችንን መውደድና ለእራሳችን ማስብ እንጀምር 😭😭
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
@amuomi3217
@amuomi3217 4 ай бұрын
እዉ ከንደዝ አይነት ብተስብ አለህ ይጠብቀነ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 4 ай бұрын
በጣም ያማል እኛው ለእኛው ማሰብ መኖር ካልጀመርን እማ የቤተሰብ ነገር እንደዚሁ ነው
@hiwel9209
@hiwel9209 4 ай бұрын
አረ ተው አታሟርቱ እንዲህ አይነት ቤተስብ ሊኖር አይችልም ምን አልባት አስቸጋሪ ሆነው ከሀገር የሚወጡ ልጆች ባይሆን መጀመሪያም ቤተሰብ ከተማረረ ቶሎ ሲመለሱ ስለሚያስጨንቁ ለምን ተመለሽ ልትባል ትችል ይሆናል ግን እዚህ ጋ እግዚአብሔር አለመኖሩን ሁሉ ነው እያሳያችሁ ያላችሁት ይቅር ይበላችሁ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 ай бұрын
በጣም የነሱ ክብር ለኛ ዉርደት መሆን የለበትም
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ምርጥ አባት እናት አለኝ የኔን መምጣት በጉጉት እሚጠብቁ😢😢😢❤❤❤❤
@damitutube6750
@damitutube6750 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-km9dn9ek1v
@user-km9dn9ek1v 4 ай бұрын
Tadeleshe yenes enat kedagalechi ke lijocha gar huna ye ewenet yih derama ye enan bateseb new yeyazew
@ksaksaksaksa6010
@ksaksaksaksa6010 4 ай бұрын
የኔምአልሀምዱሊላ
@samira7639
@samira7639 4 ай бұрын
እኔስ ኡፍፍፍፍ😭😭❤😘
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
​@@damitutube6750ዉድ ደሚረኝ
@M-eb4rn
@M-eb4rn 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ነኛ ለመዳም ቅመሞች ምርጥ ትምርህት ስለ አስተላለፋችሁ😢😢😢
@hiwel9209
@hiwel9209 4 ай бұрын
አይይይይ የማዳም ቅመሞች ታስቃላችሁ 😂😂😂 የእናት የአባት ምርቃት የበፊተኞቹን ባርኮ ስንት ነገር እግዚአብሔር አድርጎልናል መሰላችሁ ባይሆን ችግረኛ ቤተሰብ ያውም እራሳቸውን ያልቻሉ ከሆኑ እርዱ በተረፈ ለራሳችሁም ቋጥሩ
@MartaWeld
@MartaWeld 4 ай бұрын
ማርያምን በጣም እናመሰገን አለን ምርጥ ትምህርት ነው ተባረኩ ቀጡሉበት ዋውው❤❤❤❤❤
@MDTube-eo7nx
@MDTube-eo7nx 4 ай бұрын
ስቱ አለ በየቤቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሰዉ ሀገር ለሜትሰቃዩ እህቶች 😭😭💔💔
@user-hj3ig9ew6k
@user-hj3ig9ew6k 4 ай бұрын
Amiin ❤❤❤😢😢😢
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 4 ай бұрын
አላህ ይሰዉረን ከደዚህ አይነት ቤተሰብ😢😢
@user-br7zl4oi5i
@user-br7zl4oi5i 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኣንተ ጠበቀን🙏😢
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r 4 ай бұрын
አሜንን ሙቤ❤🙏🙏🙏
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
​@@user-kd6jd9yo1i ዉድ ደሚሪኝ
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 4 ай бұрын
ከእንደዚህ አይነት ስግብግብ ቤተስብ ፍጣሪ ይጠብቀን ገኒ😢ትክክል ነሽ❤
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh 4 ай бұрын
አሚን ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
​@haimeyejesus ዉድ ደሚረኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
​@@QwerQwer-rr8sh ዉድ ደሚኝ
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 4 ай бұрын
አሜን
@hibahindh4156
@hibahindh4156 4 ай бұрын
አሜን
@user-ol3rj9vk6i
@user-ol3rj9vk6i 4 ай бұрын
እህቶቸ ተማሩበት ለሰው መኖር ይብቃ ን እኔም ደርሶብኛል ክ5 አመት በፌት ስደት ላይ ነበርኩ ለ8 አመት ሰርቻለው የኖርኩት ለቤተሰብ ነው አሁን ግን እኔ ሳጣ ሁሉም ሸሹኝ ነገር ግን እግዚአብሔር ብቻየን አልተወኝም ክልጅነት ባሌ 3 ልጆች ሰጠኝ ሁለት መንታ ሴቶች እና አንድ ወንድ ልጅ ባሁን ስአት ሐብቶቸ ልጆቸ ናቸው ሴተሰቦቸማ ሳጣ ጠሉኝ እና እባካችው እህቶቸ ለራሳችው ኑሩ በተረፈ በሰላም ለናት ሐገራቹ ያብቃችው🙏
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meh.3461
@meh.3461 Ай бұрын
እኔም ደርሶብኛ ከእንጀራ እናቴ ተዋርጃለው ምን አየን አሉኝ ከልጆቿ ጋር እና ይህን ድራማ ብቻ አታርጉት ተማሩበት ተጠንቀቁ እነሱ ምንም አጎደላቸውም ራስ ወዳድነት ነው እንጂ
@Tughh-bs1vt
@Tughh-bs1vt 10 күн бұрын
ይሄም ደርሶብኛል 4 አመት ሙሉ ስለፍ ቆይቼ ስገባ ምንም ሳንቲብ የለሽም ብለው ሲሉኚ እምወደው ልጅ ስለነበር ከእግዚአብሔር በታች እሱን አገኘሁ አንድ ወንድ ልጅና አንድ ሴት ልጅ አሉኚ እናም አሁን ላይ እስደት ላይ እገኛለሁ ❤❤❤❤
@user-wo7zw5hk8l
@user-wo7zw5hk8l 4 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የእናት ጭካኔ ነው😢😢😢 ሁላችን በሰው ሃገር ያለን ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን❤️🙏❤️❤️
@user-cq2cq6jq5y
@user-cq2cq6jq5y 4 ай бұрын
አሜን
@HanaEmiru-hx9mk
@HanaEmiru-hx9mk 15 күн бұрын
Amen
@Tshay667
@Tshay667 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ብዙወች እደዚህ ያለ በተሰብ አላቸው እናም እናመሰግናለን 😢❤❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 4 ай бұрын
በትክክል ቤተሰብ የለቱን ቢላክላቸዉም አላማ ከለለን የለንም😢
@RjaaAlsharif
@RjaaAlsharif 2 ай бұрын
❤❤❤😅😅😅😅
@user-cw5uj7vz4x
@user-cw5uj7vz4x 4 ай бұрын
ትክክለኛ የሀበሻ ይህወት እንደዚህ ነው እህቶቼ ገንዘባችሁን ያዙ ለቤተሰብ አትጨነቁ 😢😢😢😢😢
@user-uz4em2eh7i
@user-uz4em2eh7i 4 ай бұрын
ትክክል❤❤
@eliasalene5948
@eliasalene5948 4 ай бұрын
እውነት ነው
@Hdjejeojee-uo4yh
@Hdjejeojee-uo4yh 4 ай бұрын
እውነት😢😢
@Aa-qr7ul
@Aa-qr7ul 4 ай бұрын
ወዴት እናስቀምጠው 😢😢😢😂😂😂ከናት ካባት ዎዲያ ማንእንመን😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😢😢😢😢😢ሰርተን አኑጠው ብሩን😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢😢
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 4 ай бұрын
ትክክል ተእናት ተአባቴ ሌላ ማንን ልመን​@@Aa-qr7ul
@surafeltadesse4239
@surafeltadesse4239 4 ай бұрын
የብዙ እህቶች ታሪክን የወክላላል እናመሰግናለን
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 4 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እንኳን የልጆቻቸውን ገንዘብ ሊነኩና የተፈቀደላቸውንም ለመንካት ይፈራሉ የኔ ቤተሰቦች ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤❤❤
@AbdAbd-si1tj
@AbdAbd-si1tj 14 күн бұрын
Ftrya
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
በስደት የምትሰቃዩ እህቶቼ አምላክ ሰፍውን እንጅራ ይስጣችሁ ❤ደምሩኝ ስውዳችሁ❤❤🎉
@user-mj8yv7qg9t
@user-mj8yv7qg9t 4 ай бұрын
አሚን
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 4 ай бұрын
አሚንያረብደምሩኝ
@orocell2369
@orocell2369 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-of8pg1wl8t
@user-of8pg1wl8t 4 ай бұрын
አሚን 🤲🤲🤲🤲
@F-bs7mu
@F-bs7mu 4 ай бұрын
አሜን ያረበልአለሚን
@sjsi6754
@sjsi6754 4 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ምርጥ ቤተሰብ አለኝ
@klovemys7062
@klovemys7062 4 ай бұрын
ኧር የእውነቱ አለም ግን የለም እንደዚህ ጨካኝ ቤተሰብ😢😢😢
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 4 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ከዚ መማር አለብን አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ 👌
@HabitatLove-zi4md
@HabitatLove-zi4md 3 ай бұрын
😢
@luzahabesha1294
@luzahabesha1294 4 ай бұрын
አዳሜ የእኔ ቤተሰብ እንዲህ አይደለም የምቲ ለእረፍት ስትመጪማ ይነከባከቡሻል...... የመጨረሻ ስደት በቃኝ ብለሽ ስትገቢ ነው ይሄ ድራማ የሚገባሽ።
@herutitemesgene8583
@herutitemesgene8583 4 ай бұрын
እውነት ናው
@user-ok3fr1fb5g
@user-ok3fr1fb5g 4 ай бұрын
ወላሂ ልክ ነሺ እኔም ወዲሜ ቅጭላቶ ተነክቶል ብለውኛል ሁሉም አልፎ ዛሬ ላይ ስሜን ያቆላምጡኛል እኔ ግን አልረሳሁትም
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 4 ай бұрын
እኔስ ሳልሄድ ከዚህ ሙቸ ብቀር ደስታቸዉ ነዉ እንዳትያዥ ነዉ የሚሉኝ 12 አመቴ እኔም ደክሞኛል ልሄድ ነዉ
@gizachaweqibatu9670
@gizachaweqibatu9670 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አቺ ሁሉም ነገር ገብቶሻል
@user-zd6qd3tp5y
@user-zd6qd3tp5y 3 ай бұрын
ስደተኞችትክክለኛፈትነለአቸውአልሄድምብላችሁ
@rahelyifru
@rahelyifru 4 ай бұрын
እናት ሌባ😢 ወንድም ሌባ😢 እህት ሌባ😢 እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 4 ай бұрын
😢😢
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 4 ай бұрын
እኔማ ቤት ላስራ ነበር ልተወዉ እርስ ስገባ እሰረዋለዉ በባኬ ይቀመጥልኝ
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 4 ай бұрын
Derama.new.eko
@rahelyifru
@rahelyifru 4 ай бұрын
@@user-of6gn7ot2h ውዴ ቤት የምትሰሪበትን ወርቅ እየገዛሽ አስቀምጪ ኪሳራ የሌለው መሸጥ ብትፈልጊ የምታተርፊበት ነው❤❤❤
@rahelyifru
@rahelyifru 4 ай бұрын
@@user-gu5tb8nn9m ድራማ የሚመስለን ግን እውነት የሆነ ነገር ነው ውዴ ብዙ እራስ ወዳድ ቤተሰብ አለ በየጓዳችን😭🤴
@-Bogy
@-Bogy 4 ай бұрын
ፈጣሪሆን ከደዝህ አይነት ቤተሰብ ጠብቀን😢😢😢😢
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l 4 ай бұрын
አሚን 🤲🤲🤲🤲
@merem8803
@merem8803 4 ай бұрын
አሚን
@madina3828
@madina3828 4 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 4 ай бұрын
አሚን
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 4 ай бұрын
Kkkkkkk
@user-mz4pf1rp9u
@user-mz4pf1rp9u Ай бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው ጸጋ ምርጥ የትወና ብቃት አለሽ በርቺ እናትየዋም 👍👍👍
@samira7639
@samira7639 4 ай бұрын
ግኔ የኔ አባት እናት ወንድም እህት አጎት ጓረቤት ሳይቀር ከነሱ ጨምሮ ለኔ እንዲያልፍልኝ ነዉ የሚፈልጉ በእዉነት በስደት ያላቹዉ እህት ወንድሞቼ ያሳባቹዉ ይሙላላቹዉ ከኔም ጭምር💔😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭
@safeyimam7731
@safeyimam7731 4 ай бұрын
አልሀምዲሊላ የኔቤተሸቦች እደዚህ አደለም በተለይ እናት ናባቴ ለናተነዉ ብየብልክም አልፈልግም ነዉ የሚሉኝ የኔዉድ እናቴ ከባቴ ሁሌም ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
@romandelelegn841
@romandelelegn841 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😢 ከእነደነዚህ አይነት ቤተሰብ አምላክ ይጠብቀን አሜን 😢
@rosakejela1459
@rosakejela1459 4 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
አሜን
@myfano
@myfano 4 ай бұрын
አይዞሽ ድራማ ነው 😅ግን አሉ እደነዚህ አይነት
@user-hy3jn3sy7q
@user-hy3jn3sy7q 4 ай бұрын
ወዴት ይምጣ ታዲያ ጌታ😮😂😂😂አረ ሠው
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 4 ай бұрын
ጌታናየሚአሥብለዉን ቦታ ብትመርጡ መልካም ነዉ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 4 ай бұрын
አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ እኔን ጨምሮ አስቡበት በአይምሯችሁ ፃፉ 😢😢😢😢😢
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 4 ай бұрын
የደርሰበት ያውቃል በእውነት በጣም ከባድ ነው ከለለን የለንም አሁን ማንም የሚወዴብ ብር ስለሚኖርን ብቻ ነው እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው. መጨርሻችን አላህ ያሳምርልን😢
@sosenaboru6974
@sosenaboru6974 4 ай бұрын
በስደት ያለን እህቶች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 4 ай бұрын
አሜን😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
አሚንንን እህት በቅኒነት ደሚረኝ ዉድ
@user-di3vq8um6y
@user-di3vq8um6y 4 ай бұрын
አሜን ፫
@mekiyaabdu9608
@mekiyaabdu9608 4 ай бұрын
አሚንንን
@user-mt3tw2cr9g
@user-mt3tw2cr9g 4 ай бұрын
አሚን
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 4 ай бұрын
ይሄድራማ ትክክልነው የኛ መጨረሻ ይህነው እናቶችጥቅመኛናቸው ዘመድ አይረባም ከዝህተማሩ
@Zeyneba-cz7ok
@Zeyneba-cz7ok 4 ай бұрын
ልክ ነው ግን እናት የዚህን ያክል አትጨክንም
@user-lp2bi6fu4p
@user-lp2bi6fu4p 4 ай бұрын
ትክክል እኔ ባይኔ አይቻለሁ 16አመት ስሪታ ስትመለስግን ደብድበውነው ያስወጦት😢😢😢 ለኛለስደተኞች አላህ ይሁነን
@tebabe
@tebabe 4 ай бұрын
​@@user-lp2bi6fu4pእና እደመጣችም እኮ አቅፈው ፈገግ አላሉም ተጋነነ
@muktartube1326
@muktartube1326 4 ай бұрын
ውይ ተይ ሁሉም አይደሉም ወሏሂ የኔ እናት የቱንም ያሀል ቢቸግራት እንኳ ካፏ አውጥታ ላኩልኝ አትልም በስደት 4 ልጆቿ አለን እኛ አስበን ስንልክ በቀር ሞልቶ ምን ቸግሮኝ ነው የምትለው ሁለችነም የራሳችን የሆነ ነገር እንድኖረን ነው የምትፈልገው ቤቷን ጁንታ አቃጥሎት ልንሰራላት ብር ብንልክ አልፈልግም ለራሳችሁ ያዙ ብላ አገደችን ሁላችንም አልሀምዱ ሊላህ ቤት ሰርተናን የሴት ወንድ ሁና ነው የሁላችንንን ቤት ያሰራችው ስላናቴ አውርቸ እአልዘልቀውም እረዝም እድሜ ከጤናጋ ለ እናቶች አሏህ ይጠብቅልን እናቶቻችንን
@user-yi7vs7yd7q
@user-yi7vs7yd7q 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ማሪያምን በጣም አዘንኩ ግን ከባድ ነው 😢😢😢
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 4 ай бұрын
በብዙ ሰው መከዳት ያለነው ግን በወላጅ እናት ሲሆን ማመን ይከብዳል 😢 እዴት ጨጓራ ይልጣሉ ትልቅ ትምርትነው👌👌
@fatimabamujally6595
@fatimabamujally6595 4 ай бұрын
በጣም ተካበደ እንደዚህ አይነት እናትኮ የለችም በልክ አርጋችሁ ስሩ
@user-zv8sz3te7p
@user-zv8sz3te7p 2 ай бұрын
አለች ልክ እንዴ አይ ናት እህት እናእናት የትርገሙ ስመጣ አላየንም ብለው ካዱ ብሬን ሌቦች
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 4 ай бұрын
ጡሩ ወላጆች ያላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃላቹ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 4 ай бұрын
አሜን❤
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 4 ай бұрын
አሜን በእውነት🙏
@amharickids2251
@amharickids2251 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulumulu5753
@mulumulu5753 4 ай бұрын
አሜን❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 4 ай бұрын
በጣም ተጋነነ ድራማዉ እናት እደዚህ አታደርግም ልጇን አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጡሩ ቤተሠብ አሉኝ ከኔ ምንም የማይፈልጉ ልጄ በቃሽ ነይ እዚህ እኛም እናግዝሻለን ናፈቅሽን ከማለት ዉጭ❤️ አልሀምዱሊላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z 4 ай бұрын
👍👍💐
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z 4 ай бұрын
አወ ግን ከሳኡዲ የገቡ ብዙ ልጆች በህጋዊይ ካልተሳካላችሁ ለምን ተመልሳችሁ በባህር አትሔዱም አሉ ቤተሠቦቻችን ሲሉ ሠምቻለሁ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 4 ай бұрын
@@user-rk5gv4nj7z ጭራሽ በባህር እረ ወኔ ጭካኔ ይከብዳል
@NeimanAminu
@NeimanAminu 4 ай бұрын
ከዚህ የባሱ ብዙ አሉ አይተናልም በአይናችን
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 4 ай бұрын
ኧረ ከዝህየባሱስትእናቶችን አይተናል በሚዳ ምኑይጋነናህ ስቶቹ እናት አባት ወድምእህት የአእምሮበሸተኛአርገዋቸዋል
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 4 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ደህና እኳን ልብስ የለኝ ሁሉንም ሙጥጥ አረጌ እየላኩ ኢላህ አደራህን😢😢😢በጣም አስተማራሪ ነዉ
@emushewatube
@emushewatube 4 ай бұрын
ከደዚህ አይነት ገገማ ቤተሰብ ፈጣሪ ይሰዉረን ስደተኞች እህት ወድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢
@Birabiro12579
@Birabiro12579 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ እኔ ለሷ ጠቃጠልኩ😢 አልሀምዱሊላህ ምርጥ ቤተሠቦች አለኝ ከራሳቸው ጨምረው ነው የሚሰሩልኝ አላህ ይጠብቃቸው❤😊
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ደሚሪኝ
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 4 ай бұрын
እኔም አልሀምዱሊላህ
@user-tx9iv2cf9u
@user-tx9iv2cf9u 3 ай бұрын
ታድለሽ
@user-eh3ne8xo3l
@user-eh3ne8xo3l 2 ай бұрын
Hghhg​@@Murshida.KadirShukre
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 4 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የስደት እህቶቸ ደስ እሜለዉ ድራማ ነዉ ተማሩ ኑ ቅመሞችዬ ❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው 😢😢😢😢ብዙወች እንዚህ ቤተሰብ አላቸው 😢😢😢
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 4 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ገንዘባችሁን ያዙ ቤተሰብ በላ አልበላ ለምን ገደል አይገቡም😢
@user-uz4em2eh7i
@user-uz4em2eh7i 4 ай бұрын
ትክክል ወላሂ❤❤
@user-gj7pu7mf8g
@user-gj7pu7mf8g 4 ай бұрын
ትክክል❤😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
​@@user-uz4em2eh7i ዉድ ደሚረኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
​@@user-gj7pu7mf8g ዉድ ደሚሪኝ
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 4 ай бұрын
ትክክል😢😢❤
@assefabekele8885
@assefabekele8885 4 ай бұрын
እውነት እንዲህ አይነት ደም መጣጭ ቤተሰብ እግዚአብሄር አይስጠን 😢😢😢አንቺ እህቴ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው።
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ደሚሪኝ ልዩ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 ай бұрын
በስማም እንደዚ አይነት ቤተሰብ አለ ክፍ😢😢ስደት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ🙏❤❤️እህትየዋ ደሞ ገልቱ ራሷ ሄዳ አሰራም🤔🤔🤔🤔🙄
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 4 ай бұрын
Derama.new
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 ай бұрын
@@user-gu5tb8nn9m ድራማ እንደሆነማ አቃለው😂
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 4 ай бұрын
አራብ ሀገር ከላችው ልጅ የበላጠ እቤት የላችሁን ልጅ የሚወዱት
@ATayetub
@ATayetub 4 ай бұрын
እቤቱ ገብታ አልወጣ ያለችውን ሴተኛ አዳሪ ልቀቁልን❤❤❤ መከዳት በባል በፍቅረኛ በአጎት በአክስት ሲሆን ይሻላል አምነንም እንቀበላለን በበቤተሰብ ሲሆንኮ አምኖ መቀበል እራሱ ይከብዳል ሌላ ህመምነው ይሄኮ በተግባር በየቤቱ አለ😢😢😢 ሲያስጠሉ እዲህ ያሉ ቤተሰቦች እድሜቸው ይጠር😢😢
@Birukt21
@Birukt21 4 ай бұрын
እኔም ምፈለገው እሱ ነው😂😂
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy 4 ай бұрын
Ale enemi derisognal😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@ATayetub
@ATayetub 4 ай бұрын
@@portocalphanta-pm6oy አይዞሽ የኔ ጀግና አንቺ የኖርሽውን ህይወት የምናውቀው እዳንቺ የተሰደድንነን ዋናው ጤና ጤና ከሆንሽ ታገኘዋለሽ እሺ አይዞሽ ጠንክሪ መከዳት በበአድ ሲሆን ያለና የነበረ ነው ይባላል በቤተሰብ ሲሆን ማመን ያቅተናል ስለዚህ መቀበልና መጠንከር ብቻነው
@Mekiii998
@Mekiii998 4 ай бұрын
🙄
@fikiertfikiertbizaine
@fikiertfikiertbizaine 4 ай бұрын
ዉዴ በትክክለኛዋ እናትሽ እዲ ተባልሽ​@@portocalphanta-pm6oy
@ZEMY22
@ZEMY22 4 ай бұрын
እህት ወድም አባት እናት እያለችሁ እድሜያችሁን የምጨርሱ የማዳም ቅመሞች ለራሳችሁም ኑሩ ነገ ይህ እጣ ይደርሳችሓል 😢😢😢😢😢
@zaharawol2199
@zaharawol2199 4 ай бұрын
ትክክል😢😢😢
@MariaMarivic
@MariaMarivic 4 ай бұрын
እኔ ደርሶበኛል ወላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-uf3re5dr3n
@user-uf3re5dr3n 4 ай бұрын
ወላሂ ይኼን ቪዲዮ ካየሁ ጀምሮ የዉስጤን ሰላም አጥቻለሁ ቆይ ግን እንደዚህ አይነት እናት አለ እንዴ😢😢
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 ай бұрын
ለሁላችንም ጥሩ ምክርነች አቤቱ ፈጣሪዬ አንተው ከእንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ጠብቀኝ
@Woubnesh
@Woubnesh 4 ай бұрын
ተመስገን የኔ ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው 🙏🙏🙏
@abiramit7894
@abiramit7894 4 ай бұрын
😂😂ባካል ስላላይሻቸው ነው ወይም እምሰጫቸው ብር ስላላቆምሽ ነው
@Woubnesh
@Woubnesh 4 ай бұрын
@@abiramit7894 ኣደለም እናት ለናንተ እንኳን ስላቸው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ይቆጡኛል ይመክሩኛል 🙏ተመስገን ላንቺ እንጂ ለኛ የሚል ቤተሰብ የለኝም 😚😚😚
@anshamohammad-gp9ey
@anshamohammad-gp9ey 4 ай бұрын
ትክክል😂😂😂​@@abiramit7894
@Mubetube2
@Mubetube2 4 ай бұрын
የስደት እህቶቸ አላህ ሀቃችሁን አያስበላባችሁ❤
@SAs-fw2oj
@SAs-fw2oj 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 4 ай бұрын
አሚን አሚን
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 4 ай бұрын
Amen mubish❤❤
@dhdgdhhe8676
@dhdgdhhe8676 3 ай бұрын
አሚን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይሰዉረን 😭😭😭😭 በሰፊዉ ለምዳቹ እሷ ተቃጥላ ባመጣች ፈጭታቹ አሁን ቀን ጨለመባቹ ለኛም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 4 ай бұрын
በሰማም በእውነት በጣም ያስዝናል የኛ የአርብ ሀገር ልጁች እህቶች እራሳችሁን ሁኑ እውነት ድራማ ቢሆነም በጣም ነው ለቤ የተነካ 😢😢😢😢😢😢
@sikosilo1727
@sikosilo1727 4 ай бұрын
መገን የኛ መጨረሻ የመዳም ቅመሞች አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢😢😢
@tewahdo6304
@tewahdo6304 4 ай бұрын
ከነዚህ አይነት ቤተሰብ ስውረን ጌታ ሆይ😭
@wyimam9103
@wyimam9103 4 ай бұрын
አሚን
@MuhadinHasen-hi7di
@MuhadinHasen-hi7di 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ስራ ነው ቡዙ ቤተሰቦች እንደዚህ ናቼው
@trgoyebzuayehu
@trgoyebzuayehu 4 ай бұрын
እግዚብሔር ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይሰውረን😢😢😢😢
@SS-no5bu
@SS-no5bu 4 ай бұрын
ይድፈራችሁ የሚደፍር አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ሁሉም እንደተደፈሩ የምታወሩት ለምንድን ነው. ቅዥታሞች አልሀምዱሊላህ በክብር ነው የምንሰራው ከሀበሻ ጭራቆች በእጥፍ ይሻላሉ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 4 ай бұрын
እውነት ብላሻን እወድሽ❤ ❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
ትክክልል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 4 ай бұрын
ሳህመደፈርየለም
@dohadoha8116
@dohadoha8116 4 ай бұрын
ዲራማቸወ ላይ ተዴፈርን ካላሉ አያጣፈጥላቸውም መሰል አንዳንዲ ተዴፈሩና ሁሉንም ይጨፈልቃሉ አመታቶች አሰቆጠርን ቀጥም ብለወ አያዩንም መዲፈርማ ኢትጰያሰ አባት ልጁን እዬዴፈረ አይዴል
@seada12a28
@seada12a28 4 ай бұрын
ሳህዉላ
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 4 ай бұрын
በስመአም ጌታየ ከደዚህ አይነት ቤተሰብ ስላልፈጠርከኝ ተመሥገን❤🙏😊
@user-iv5gm7sr3v
@user-iv5gm7sr3v 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ጠብቀን።የኔ ቤተሰቦቸ ግን ከነሱም ያስብሉኛል እኳን ከኔ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 ай бұрын
ስደተኞች፣እህት፣ወንድሞቼ፣እግዚያብሔር፣ያስባቹ፣ይጠብቃቹ፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣መልካም፣ትምህርትነው
@user-hx2es8vs4t
@user-hx2es8vs4t 4 ай бұрын
የኔ ታሪክ ይህ ነው አስራ ምናምን አመት ሰርቸ ጭቃ ቤት እንኳን የለኝም ቤተሰቦቸ ተጫወቱብኝ😢
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ogeettii
@ogeettii 4 ай бұрын
🥹🥹
@tg.kefelw
@tg.kefelw 4 ай бұрын
😢😢😢
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 4 ай бұрын
😭😭
@hamdaaljassmi1704
@hamdaaljassmi1704 4 ай бұрын
Ayizoshi Yene Enat Allah Yeteshale Hiwot Melkam Nege Hulu Lachi Yihun Yene Kertata
@negeregnawa
@negeregnawa 4 ай бұрын
መቸም ድራማ ነዉጅ እንድህ ያለ ቤተሰብ ያለ አይመስለኝም በተለይ እናት በልጇ አትጨክንም😢😢❤❤
@mohammedali9425
@mohammedali9425 4 ай бұрын
ኮ😏
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 4 ай бұрын
አረ በደንብ አለ እኔ የማቃቸው አሉ
@user-kf6wp5po2e
@user-kf6wp5po2e 4 ай бұрын
ኧረ አለ እኔ እራሷን ያጠፋች ልጅ በቅርበት አውቃለሁ
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 4 ай бұрын
ያለሁን ነው የሚሰሩት
@masertalameraw2644
@masertalameraw2644 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ቤተሰብ ስለሰጠህኝ❤❤
@mesi-fh7bi
@mesi-fh7bi 4 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ፈጣሪ ትህግስቱን ያድለን በህዴዚ አይነት ቤተሰብ ከመፈተን ይሰውረን
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 4 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ከላ በጣም ያሳዛንል😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-ob5kd2kt3m
@user-ob5kd2kt3m 4 ай бұрын
አሉ ማማየ ብቻ አላህ ይጠብቀን የኛ መጨረሻ ያሳዝናል😢😢😢
@Mekiii998
@Mekiii998 4 ай бұрын
😢ስንት አለ መሰለሽ 🥲የኔ ዉዴ
@FetyaHassen-zl1zc
@FetyaHassen-zl1zc 4 ай бұрын
alu😢
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 4 ай бұрын
😢😢😢
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 4 ай бұрын
የኔ ቤተሰቦች 13አመት ሰርቼ እንክት አድርገው በልተውብኛል
@Misrak938
@Misrak938 4 ай бұрын
በጭራሽ እንደዚህ ዐይነት ኢትዮጵያዊት እናት የለችም
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@user-rh6gb1yt4j
@user-rh6gb1yt4j 4 ай бұрын
አረየለም በጣምአካበዱት
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 4 ай бұрын
አወ
@Saadaseafa-kb4bb
@Saadaseafa-kb4bb 4 ай бұрын
ከምር እዴዚህ አይነት እናት የለም
@rahelyifru
@rahelyifru 4 ай бұрын
አለች ውዴ እንዳይገርመሽ😢😢😢
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 4 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከንደዚ አይነት ብተሰብ ይጠብቅ ስንቶቻችን ነን ግን ልፋታችንን ከንቱ ያረጉት ፈጣሪ ይፋረዳቹ
@user-yo8wv3wv8i
@user-yo8wv3wv8i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እራስ ወዳጅ ቤተሰብ 😢😢😢
@user-dp5ro5ro2m
@user-dp5ro5ro2m 4 ай бұрын
የአራብ ሀገር ሴት አይዞሃቹ እንደዚ አይናት ቤ ተሳብ ፋጣር አይስጣን 😢😢
@user-kh1ib1kk5k
@user-kh1ib1kk5k 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ስንታችን ነን እንደዚህ አይነት የደረሰብን.
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 4 ай бұрын
ወንድሜ ከቤሩት ስገባ አመድ ብን ነው ያለው
@user-hv7ij5nn6u
@user-hv7ij5nn6u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይማረን እይን እራስ ወዳድነታችን መቸ ነው ምንተወው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@ethiojole
@ethiojole 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ምርጥ አባት እና እናት አሉኝ እምገባበትን ቀን እሚቆጥሩ እኔ ነኝ ነገ ዛሬ እያልኩ የዘገየው የኔ ውድ አባት ኑርልኝ🥰🥰
@alemneshtube
@alemneshtube 4 ай бұрын
በጣም ተጋነነ እንጂ አሉኮ የተረገሙ ቤተሰቦች😢😢😢
@ttyt5206
@ttyt5206 4 ай бұрын
እውነት ነው😢
@mulu5
@mulu5 4 ай бұрын
ግን ስንቶቻችንን ነን ለማነዉ የተሰደድነዉ እድሜ ልክ ለቤተሰብ ነዉ ወይስ ለራሳችንን ጭምር ነዉ በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነዉ የስንቶቻችን ህይወት እድህ ይሆን 😢😢😢ቅድሚያ ለራሳችንን
@user-bk2zb3if8o
@user-bk2zb3if8o 4 ай бұрын
ተመስገንፈጣር ኣደውአ ሩሕሩሕቲኻብድ 1000ዓመት ንበርለ❤❤❤❤❤
@user-bc9mk9bd6j
@user-bc9mk9bd6j 4 ай бұрын
መጨርሻው በጣም ደስ ይላል ደግ አደርግሸ💪የቤተሰቦች ነገር ግን😢😢😢
@habibatube3955
@habibatube3955 4 ай бұрын
እናትየ መቸ ነው የምትመጭ ልጀ የምትለኝ😢 አባቴ እናቴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አደለም የኔን ገንዘብ ልትበሉ ጨምራችሁ ነው የምትገዙልኝ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢አይንሺን አይቼው ልሙት የሚለኝ አባቴ ልጂ እድሜሺን አትጨርሺ ነይ ወንድሞችሽ ጋር እህቶችሽ ጋር የምትለኝ እናቴ ግን እደዚህ ያለ ቤተስብ ይኖር ብዬ ተገርምኩ
@aregashgebere
@aregashgebere 4 ай бұрын
ተጋነነ እንጂ ብዙ ምች የሆኑ ቤተሶች አሉ😊
@Emuhanantub
@Emuhanantub 4 ай бұрын
እረ አልተጋነንም እኔ የማቃት ልጅ እህቷ አምና ብር ልካ ቤት ገዝታላት የካደቻት አውቃለሁ ወላሂ ከዝህ የከፋ ቤተሰብ አለ እህት የኔ እናት ግን ቢቸግራት ትሞታለችጅ አትነግረኝም አልሃምዱሊላህ እናቴ ረጅም እድሜ ትኑርልኝ
@mesert1235
@mesert1235 4 ай бұрын
በትክክል😢😢❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 4 ай бұрын
አወ በጣም መችም ቤሆነ ልጁን እንዲህ አተለም እናቴቱ አጋነንቸው
@user-ix1kf2zl4h
@user-ix1kf2zl4h 4 ай бұрын
አባቱ፡ፈጣሪ፡ልቦና፡ይስጣቹ
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 4 ай бұрын
በጣም ትምህርት አለው እናመስግናለን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@lubabaseid4153
@lubabaseid4153 4 ай бұрын
እኔ የማዉቃት አብሮ አደጌ ሀገር ስትገባ የሰራቺዉን በሙሉ ከአንድ ወንድማ በስተቀር ሁሉም አባታ አርፈዉ ነበር ተካፈሉባት ያባታቺን ዉርስ ነዉ ብለዉ ወላሂ ስታሳዝን ተመልሳ ተሰደደቺ አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ
@joredancoleding3308
@joredancoleding3308 4 ай бұрын
😢😢😢ያማል
@user-zs8wx6id9c
@user-zs8wx6id9c 4 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 4 ай бұрын
ቸሩ መዳናለም ከንደዝ አይነት አደጋ ጠብቀን
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 4 ай бұрын
በስደት ያላችሁ ወገኖቻችን የልፋታችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ አይዞን💒🙏
@emanmustefa5916
@emanmustefa5916 4 ай бұрын
አላህይጨርሳችሁ በጣምተቃጥልኩኝወላሂ በተለይእናቷናትያቃጠለችኝዉይይይ
@bitybity4949
@bitybity4949 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን በጣም መልካምና የሚያስቡልኝ ቤተሰብ አለኝ ከኔ ምንም የማይፈልጉ ለውጤን ብቻ የሚፈልጉት እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይስጥ
@geni58747
@geni58747 4 ай бұрын
ከንደዚህ ቤተስብ ፈጣሪ ይጠብቀን ከባድ ነው😢
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 4 ай бұрын
የኔ እናት በጉጉት ትጠብቃለች እንደዚህ አይነትም ቤተሰብ አለ ለካ ተመስገን ቤተሰቦቻን እግዚአብሔር ይጥብቅልኝ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 4 ай бұрын
እግኢኦ😢😢እውነት አብዛኛው የአረብ ሀገሬ ሴቶች ቤተሰብ እንዲህ ናቸው የነዚህ ግን ፊት ለፊት ተስገበገቡ እኔ እሷን ብሆን ሄጄ አድራሻዬን አጥፍቼ ሰርቼ እራሴን መቀየር😊
@betelihe
@betelihe 4 ай бұрын
የእኔ ታሪክ😢😢😢ገንዘቤን አላገኝ ሲሉ በአገር እዳልቀመጥ በመድሀኒት አበረሩኝ የእኔ ግን እናቴ ሰለለች በእናትያ ነው አይ ሰደት😢😢😢
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
እንዴት ??
@kenzab1189
@kenzab1189 4 ай бұрын
አይዛን ማማዬ እኔም አንዶ ነኝ😢
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 4 ай бұрын
Ya Allah 😢😢😢
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-cm6tt7kk5g
@user-cm6tt7kk5g 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ካቺ ጋር ነዉ በምንም ነገር ዉስጥ ብትሆኚ ጠከር በይ ሁሉም ነገር ታሪክ ሆኖ ሲያልፍ ይወራል አይዞኝ
@yeshialyalew9126
@yeshialyalew9126 4 ай бұрын
ልክ እንደኔ እናት ዳግም ተስፋ ቆርጬ ሐገር እንዳልገባ ያረገችኝ
@zikocell6073
@zikocell6073 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 4 ай бұрын
እ የባስ አለ
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እደዚህ አይነት ቤተሰብ የለኝም ተመስገን
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 ай бұрын
ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤ ተመስገን የዚህ አይነት ቤተሰብ አልሰጠህኝም🙏
@tube7573
@tube7573 4 ай бұрын
አረ እንደዚህ አይነት ቤተሰብስ አይኖርም እንጃ😢😢😢 የፈለገም የሚበድል ቤተሰብ ቢኖርም እንዲህ ቅጡን ያጣ ወልዶ መካድ ዪጠብቀን😢😢😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 ай бұрын
😢😢😢ምንአልባች የእናቲቱካራክተርገነነን አለጂ ይሄበእውኑያለ ነው እኛ ስደተኞች የሚፈልጉንስርተን ገንዘብ ስንሰጥነው
@tube7573
@tube7573 4 ай бұрын
ብቻ እናሳዝናለንንንንን😢😢😢
@user-sd1sk2ek3f
@user-sd1sk2ek3f 4 ай бұрын
አረ. ብዙከዚህየከፋአለ
@tube7573
@tube7573 4 ай бұрын
@@user-sd1sk2ek3f 😭😭
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዎ እናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢
@user-vm2pu6jm8z
@user-vm2pu6jm8z 3 ай бұрын
ጎበዝ ይህ ለስደተኞች ትምህርት ነው😢😢😢😢አንዳንድ ቤተሰብ
@meskifkr6760
@meskifkr6760 4 ай бұрын
😢😢😢አይ ሁሉም እናት እና እህት አንድ አይደለም 🥺🥺ፈጣረ ልቦና ይስጣችሁ 😪 ግን አንዳንድ ቢተሰብ ማሰብ የሚባል ነገር አያውቁም መርዳት ለነሱ እጂን ቆርጦ መጣል ነው 🥺ግን እግዚያብሔር ይመስገን መድኃንያለም አለን ለኛም 😢😢ፈጣሪ ከንደዚህ ይጠብቀን 😪
@hayattube8821
@hayattube8821 4 ай бұрын
እንድህ አይነት ቤተሰብ እናት ይኖራል ብየ በፈፁም አላምንም በተለይ እናት መቸም የማትለወጥ ፈጡር እናት ናት❤
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 4 ай бұрын
ሞልቶ ብር ማይቀይረው የለም😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ወ​@@flebersiyum6304ዉድ ደሚረኝ
@fekrtefekrte8426
@fekrtefekrte8426 4 ай бұрын
Tebje
@user-ww5zu3xj7k
@user-ww5zu3xj7k 4 ай бұрын
ፈጣሪሆይ ስደተኛነኝና እደዚህ ያለነገር አዳታሳየኝ እባክህን እዘንልኝ 😢😢
@hawawaewa
@hawawaewa 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከእንደዚ አይነት መከራ ቤተሰብ😢
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 4 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-uw9ew6lo8f
@user-uw9ew6lo8f 4 ай бұрын
በእያንዳንዱ እህቶች ጋር ያለ ነው ፈጣሪ በቃ በለን 😭😭😭
@tube-if1oc
@tube-if1oc 4 ай бұрын
ኧረእባክሕእናስ ሰርተሕመለወጥእጅ እሕትሕንበግዴታሕጅያረብጅልቤተሠብጠብቀን😢😢😢😢😢
@user-bh6vt2bk8j
@user-bh6vt2bk8j 4 ай бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ለእኛ ለአረብሀገር ለምንኖር😢😢😢
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 4 ай бұрын
_ይሄ የተጋነነ ቢሆንም አንዳንድ ቤተሰቦች ግን አሉ እደዚህ የሚያደርጉ 😢 የማዳም ቅመሞች ትምህርት ውሰዱበት መርዳት ካለባችሁም ለራሳችሁም እያስቀመጣችሁ በልክ ይሁን እርዳታችን😢_
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 4 ай бұрын
Tekkel
@user-lx4gn1sq7h
@user-lx4gn1sq7h 4 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ለአንዳአንድ ልጆች እንደዚህ አይነት ወላጅ መሆን ጡሩ ነዉ አትስደቡኝ እነም አረብ ሀገር ነኝ ያለዉት ልጀም እንደዛ ሁል ግዜ ኤራስሽን ቻይ እላታለሁ እሷ ግን በሶስት አመት ቡዙ ወንዶችን እየቀለበች አንድ ብር እንኳን የላትም ወይ ለቤተሰብ አትሰጥም ወይ ለኤራሷ አትሆንም
የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት
31:09
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 32 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 76 МЛН
ወንዱን ገጠምነዉ ፌሚኒስቶች ትኮሩብናላቹ!
7:17
nile show- ናይል ሾው
Рет қаралды 341
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05