🔴ውዷ_ባለቤቴ_ወንድሞቼጋ_ዶልታ_ፆሙን_በፕራንክም_በሰርፕራይዝም_አስፈቱኝ_ወንድሞቼ_ኑሩልኝ_ፍቅርን_ግን_አዝኜባታለሄ ይሄን_ያክል_ጭካኔ_ስለሁሉም_ነገር🙏🙏🙏

  Рет қаралды 5,254

ደሱ ትዩብ Desu tube

ደሱ ትዩብ Desu tube

Күн бұрын

#prankvideo #ethiopianews #ebs #dance

Пікірлер: 97
@desutube5417
@desutube5417 2 ай бұрын
በመላው አለም የምትገኙ ውድ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁጋ በሰላም ያገናኛችሁ እኔ በዚህ ቀን ምን ያክል እንደተደሰትኩና ወንድም እና ጔደኛ ማለት ምን እንደሆነ ያየሁበት ቀን ነውና ይህን ደስታ ለሁላችዉም ይስጣችሁ🙏🙏
@TffGfyy
@TffGfyy 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው እመቤታችን ጤነኛ ልጅ ለሃገር ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም እናት አባት እሚያገለግል ልጅ ይስጣችሁ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቱ❤🎉
@desutube5417
@desutube5417 2 ай бұрын
​@@rhamtistore5049ኣሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Habtam21
@Habtam21 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደሱዬ
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 2 ай бұрын
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ከነደሱ ጋር መዛመድ እፈልጋለዉ ባላገባ ወሎ ነበር እማገበዉ ግን አግብቻለ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እሺ ብልም ክርስትና ብትሰጡኝ በጣም ደስ ይለኝል ማርያምን በጣም ስለምወዳችሁ ነዉ እንደምትመልሱልኝ ተስፍ አለኝ ❤❤
@BDmtsm
@BDmtsm 2 ай бұрын
እኛ ራያዮች ሠው ወዳድ ነን ባልም ካልሽ ነፍ ሞልቶል ቁሞ ቀር ቁሞ ቀር ወድሞች አሉን እዳፈሪ😂😂
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም ተሸዎ ዳሩኝ​@@BDmtsm
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 ай бұрын
እነ ደሱን ብቻ እደሁጅ ያፈቀርሽዉ ከራያ ህዝብ ከሆነ ፍቅርሽ አለን በግቢም በክርስትናም በፈለግሽዉ እንዛመዳለን😂😂😂
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 2 ай бұрын
@@BDmtsm ክክክክ ባልማ ተናግራለዉ አለኝ ግን እዉነት ነዉ ፍቅር ናችሁ በጣም እወዳችሀለዉ
@BilagiAmare
@BilagiAmare 2 ай бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኛም ለሀገራችን ያብቃን እስኪ ደሱን 100kእናስገባው ቅመሞችየ
@GgfGgf-ss8kn
@GgfGgf-ss8kn 2 ай бұрын
እነዚህን ልጆይሳይ ሀገር መግባት ያምረኛል😢😢😢አላህ ይጠብቃቹህ❤ደሞስወዳቸው❤❤❤
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 2 ай бұрын
የኔ ውድቾ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከቶ እኛስ መቸ ይሆን እደዚህ ባገራችሁ ስቀን ተጫውተን የምኖረው😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
@ወለተገብርኤልሰርክአለም 28 күн бұрын
አይ ደጉ ያገሬ ሰው ይህ ነበር እድገታችን እና ባህላችን መተሳሰብ እና አብሮ መብላት ምን እንደሆንን አላዉቅም አሁን ላይ ያለው ሰው በላ ግን የት ተወልዶ የት አድጎ ነዉ እንድህ ይሄንን ህዝብ እና ሀገር ሊያጠፏት የተነሱት እመ አምላክ ከልጇ ታስታርቀነ😢😢😢😢 ፍቅሩን ያብዛላች ቸሩ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤
@kedirraya2949
@kedirraya2949 2 ай бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ ብሮየ በርቱልኝ
@desutube5417
@desutube5417 2 ай бұрын
ከድሮ እናማሰግናለን
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 2 ай бұрын
እስኪ አበረቷቷቸው እነዝህን ልጆች የወሎ ልጆች በሀገራቸው እደዚህ ሠርተው ተለውጠው ማየት የናፈቀው
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 ай бұрын
የኔ ማሮች ደስ ስትሉኝ እኮ ወንድሞቼ❤❤❤ የነገው ቅዱስ ሚካኤል ፈቅራችሁን ይጨምርላችሁ 💗💗እሙየም እመብርሃን ትቅረብሽ 🙏❤❤❤
@ገንዘብወሎየዋ
@ገንዘብወሎየዋ Ай бұрын
ደስታቺሁ ይብዛ ደሞቸ❤❤
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 2 ай бұрын
በጣም ሙቸ የምወደዉ ቤተሰብ ማርያምን ትለያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@wagagoshu5741
@wagagoshu5741 2 ай бұрын
የኔ ውዶች ❤❤❤ እሙየዋ እመቤቴ ትቅርብሺ ❤❤❤❤❤
@samerabh2561
@samerabh2561 2 ай бұрын
ቶሎቶሎ ቪዶ ልቀቁልን😢😢
@user-st3rv5mf9s
@user-st3rv5mf9s 28 күн бұрын
ነጭ ለባሹን አባጋቡኝ ወገን❤😮
@Iemlem-c8w
@Iemlem-c8w Күн бұрын
በርቱልን❤❤❤❤❤❤😊
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
ወይኔ ደስ ቲሉ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እባየ ነው የመጣው አገራችንን ሠላም ያርግል ተመለያየት ይጠብቀን ቀጣይ ይለቀቅልን
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ ቅሞችየ ሸረር አርጉላቸዉ ያገራችን ልጆች ናቸዉ ዝባላቸሁ ከሞቀበት አታጨብጭቡ
@ስአሉለነ
@ስአሉለነ 2 ай бұрын
የኔ ምስጋን ታደሰየ አጎትየ የኔ አመለሰናይ ውይ ስታስቀኑ እራየየ ❤❤❤
@amaamm3963
@amaamm3963 2 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ እዴት እደምወዳችሁ ማን በነገረልኝ ወገኖቸ እኛም ከስደት መልስ እደዚህ ማሳለፍ ነው እምፈልገው እወዳችሁለሁ ወይኔይይይይ እዴት ሆድ እደሚብስ ባያችሁት እኔስ እንባ እንባ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ እነ ሸጋ🥰🥰🥰
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 2 ай бұрын
አየ ወንድሞቼ ትዝ አሉኝ ከጓደኞቻቸው😢😢😢 ለእናተ ደስብሎኛ ❤🎉🎉🎉 ወሎየነኝ ያዉም የመርሳ ልጅ😢😢😢😢
@senaytmarye5604
@senaytmarye5604 2 ай бұрын
የራያ ፈርጦች ማሮቼ በፍቅር ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤
@MayeIove
@MayeIove 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@TastyTasty-e1b
@TastyTasty-e1b 2 ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Mነኝወለየዋ-k3s
@Mነኝወለየዋ-k3s 2 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም መልሶ በስደት ያለነዉንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ethiopia-ls1pp
@Ethiopia-ls1pp 2 ай бұрын
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@Habtam21
@Habtam21 2 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ደባካ እሙዬ መድኃኔዓለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እመብርሃን በሰላም ከሁት ታርግሽ የኔ አመለ ሸጋ ❤የኔ ውድ እህት ማርያም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤ በነገራችን ላይ እኔ አረቦች ቤት ስጋ ነክ አልበላም ስጋ ነክ ሳይ እሙዬ የዛሬ ሶስት አመት ሆነን መሠል ፋሲካ ጾም ሊያዝ የጋበሽኝ ቅድስት ክትፎ ቤት ሁሌም እሱ ነው በአይኔ የሚመጣው 🥰🥰🥰😅
@HaymanotBelay-rm2nk
@HaymanotBelay-rm2nk 2 ай бұрын
ፍቅሩን ይጨምርላችሁ. የኔዉዶች
@user-wl7ds6uv7g
@user-wl7ds6uv7g 2 ай бұрын
ወዲሞቸእግዚአብሔርይጠብቃችሁእዉዳችሁለሁ❤❤❤❤❤
@Cope-f1z
@Cope-f1z 2 ай бұрын
ፍቅር የሆናቹ ልጆች❤ሰወዳችሁ
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v 2 ай бұрын
የናፈቀኚ ቀን ይሀ ነዉ ወላሂ ከቤተሰቦቸጋ መቸነዉ ግን 😢😢😢😢
@HailKsa-h4w
@HailKsa-h4w 2 ай бұрын
የኔወድሞች ፈቅሩንያብዛባችሁ
@አቢቲስደቷንወዳጂ
@አቢቲስደቷንወዳጂ 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ታምራላችሁ ግን የኔ አሌክስ አከለ እሱ ይለያል የኔ ሰው የኔ ውድ🥰😘😘😘
@desutube5417
@desutube5417 2 ай бұрын
እኔ ገና አልሳጠሁም እስካሁን😂😂
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g 2 ай бұрын
አይይይይ እራያ አገሬ የፍቅር ሀገር
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@samerabh2561
@samerabh2561 2 ай бұрын
የኔውዶቺ ናፍቃቺሁን ነበር😢❤❤😂😂
@ArafayeniaayalawuRAYAgaaralebe
@ArafayeniaayalawuRAYAgaaralebe 2 ай бұрын
አረሸጋ ሲሳይ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 ай бұрын
እሙየ ወልዲያ ነው የምትኖሩት
@Ggg-ye1wm
@Ggg-ye1wm 2 ай бұрын
ዋዉ ደስ ሥትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የድሀቭሎግTube1
@የድሀቭሎግTube1 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች sebscribe በማድረግ አበረታቱኝ
@FgGji-uy5cw
@FgGji-uy5cw 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 2 ай бұрын
ዋዉ የኔማርች
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v 2 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤
@የሜኬሸጋእናትነኝ
@የሜኬሸጋእናትነኝ 2 ай бұрын
የኔልዩ
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 ай бұрын
የኔ ማሮች💗💗💗💞💞💞💞💞
@ssaa-ib3ob
@ssaa-ib3ob 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ ❤️❤️❤️❤️
@الحمدالله-ي4ر3ع
@الحمدالله-ي4ر3ع Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@AzmeraFanta
@AzmeraFanta 2 ай бұрын
ምርጦቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samera1201
@samera1201 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@TigstAshagrie
@TigstAshagrie 2 ай бұрын
የኔማሮች
@MdSabuj-m4y
@MdSabuj-m4y 25 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GgHgg-nd5kr
@GgHgg-nd5kr 2 ай бұрын
ዎውው❤️
@mekids7842
@mekids7842 2 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RwdwfttyRtww
@RwdwfttyRtww Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SameeraSameera-d2j
@SameeraSameera-d2j 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@ገኒየራያዋ-ገ3ገ
@ገኒየራያዋ-ገ3ገ 2 ай бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@LilaJesus-g5j
@LilaJesus-g5j 2 ай бұрын
😍😍😍❤❤❤❤❤💗💗💗💗ዋዋውውሥታምሩፈጣሪፍቅራቹሁንያብዛላቹሁ😍😍❤❤❤😘😘💗💗ፈጣሪይጠብቃቹሁ😍😍❤❤😘😘💗💗🌷🌷
@saeedsaeed9044
@saeedsaeed9044 2 ай бұрын
yene.susoce.wuddddd❤❤
@ልጂዙዙየቡታጂራዋ
@ልጂዙዙየቡታጂራዋ 2 ай бұрын
እደትናፍቃችሁኝ እደነበር❤❤
@ArafayeniaayalawuRAYAgaaralebe
@ArafayeniaayalawuRAYAgaaralebe 2 ай бұрын
ኡማያይስ
@AhmedAhmed-sz7ss
@AhmedAhmed-sz7ss 2 ай бұрын
እናተየ ቶለ ቶለ ልቀቁ ሱስ ሁናቹህብኛን
@BDmtsm
@BDmtsm 2 ай бұрын
በፍቅር ኑሩልኝ የጎደኝነት ፍቅራች እጥፍ ድርብ ይጨምርላችሁ ደሱየ እሙየንም እመቤቴ ከሁለት ታርግልን እና ደስታውን እንስማ 😘😘
@desutube5417
@desutube5417 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@صفيةص-ش9ذ
@صفيةص-ش9ذ 2 ай бұрын
👍👍
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሜኬሸጋእናትነኝ
@የሜኬሸጋእናትነኝ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErBb-gx9ps
@ErBb-gx9ps 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩
@rigvhfg275
@rigvhfg275 2 ай бұрын
ግን ፆም አደል❤❤
@desutube5417
@desutube5417 2 ай бұрын
ይነበብ😂😂
@የወረባቦዋ
@የወረባቦዋ 2 ай бұрын
አስፈቱኝ አለ ኮ 😂
@mrn3878
@mrn3878 2 ай бұрын
💚💛❤🙏🙏😢💞💞💞💞👍👍😍💔😋😋😋
@HdDud-x3d
@HdDud-x3d 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-nk8mj
@tube-nk8mj 2 ай бұрын
እውይ ስታምሩ እነ ሸጋ ❤❤❤❤
@Reemanski
@Reemanski Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amaamm-tz6xz
@amaamm-tz6xz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhH-qb8mh
@GhH-qb8mh 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DivSic
@DivSic 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@shuuud1458
@shuuud1458 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fufyf1719
@fufyf1719 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-jb6ww6gd3l
@user-jb6ww6gd3l 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@amaamm-tz6xz
@amaamm-tz6xz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 75 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 29)
28:22
ለዛ
Рет қаралды 47 М.