እልል.. ወንጀለኞች ላይ ከፍተኛ ፍርድ ተፈረደባቸው.. የሰለሞን ያልተጠበቀ ውሳኔ። በችግሬ ጊዜ አጠገቤ የነበረችውን ሴት ለማግባት ወስኛለው ።

  Рет қаралды 27,749

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

እልል.. ወንጀለኞች ላይ ከፍተኛ ፍርድ ተፈረደባቸው..ያልተጠበቀ ውሳኔ። በችግሬ ጊዜ አጠገቤ የነበረችውን ሴት ለማግባት ወስኛለው ።

Пікірлер: 1 300
@erehanatube1667
@erehanatube1667 3 сағат бұрын
የነስር አይን አድናቂወች በላይክ ግቡ 👍👍👍 ከክፍ ሰወች ይጠብቅህ ወንድማችን
@halimaali4383
@halimaali4383 3 сағат бұрын
Aameen
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kenzmobile3414
@kenzmobile3414 45 минут бұрын
አት ሰለሙን እንኳን ደሰ አለወት ክክክክክክክክክክክክክክክክክ❤ ወንደማጂን እገዚሃቤርየጠብቀጀገናጀገና❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetabay8968
@genetabay8968 22 минут бұрын
እልልልልል እሳት ስለምን ጨዋ ስው ነው እግዚአብሔር ቀሬውን ህይወትህን ይባርክው❤
@genetabay8968
@genetabay8968 19 минут бұрын
ጅግናችን አቶ ሰለሞንንም ዳዌት አንትንም እግዛብሄር ያለ በትር አነሳችሁ ተምስግን ነው❤
@መሰከረምኤረጀቦ
@መሰከረምኤረጀቦ 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ባልጅ ይባርካችሁ የምትሉ ባለኪ አስዩ 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 3 сағат бұрын
ይሄንን ጀግና የምታደቁ በላይክ አሳዩኝ
@sofiagirma
@sofiagirma 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asefasharegawi
@asefasharegawi 2 сағат бұрын
¹1¹😊​@@ሀኒደምሰው
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@AberashDebele
@AberashDebele Сағат бұрын
ሱወዱከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን ደህና ሆነህ ስለአየውህ ደስ ብሎኛል የግራ ጎንህንም ስለአገኘህ ደስ ብሎኛል የአሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችው❤❤❤
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 3 сағат бұрын
አንተ ጀግና አንተ የወለደች ማህፀን ትባረክ
@Bedriya-ky7ph
@Bedriya-ky7ph 3 сағат бұрын
አሜን😢
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 сағат бұрын
የነ ሄርሜላ መስሎኝ ሰፍ አልኩ ግን ከምን ደረሡ ያች ርጉም ሴትዮ አሲዝላቸዉ ጀግናችን አቶ ሰለሞን በዚህ ሁኔታ ስላየናቹ ደስስ ብሎናል❤
@ציונהסלם-פ1ס
@ציונהסלם-פ1ס 11 минут бұрын
አደል እኔም
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እንኳን ለዚህ አበቃህ ያንተን ደስታ የመለሰ ፈጣሪ እኛንም ከመዳም ቤት ስራ ያላቀን ❤❤❤
@uaex2464
@uaex2464 3 сағат бұрын
❤❤❤አሜንንንንን
@sikosilo1727
@sikosilo1727 3 сағат бұрын
amiiin amiin❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 сағат бұрын
አሜን እኔ እናት 💞
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 сағат бұрын
አሜን በሰላም ያላቃችሁ
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 3 сағат бұрын
አሜን ያላቃችው የህረፍት እንጀራ ይስጣችው ለሁላችሁም
@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት 3 сағат бұрын
የንስር አይንን ማነው እዴኔ በስስት የሚጠብቀው❤❤ ላይክ👍
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 3 сағат бұрын
ወይኔ ጀግና ነው የምትሉት የንስር አይን ወንድምችን የሰለሞን ውሳኔ ደስ ያላችሁ ኑ በላይክ ❤
@MenbereAbate-j5l
@MenbereAbate-j5l Сағат бұрын
አቶሰለሞን እግዚሃብሄርበፍሬዎችይጠርህበሃይማኖትህፀልይታገኛለህ ወይምበቴክኖለጂ
@MamiWorku
@MamiWorku Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይሁን ፣ አቶ ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር በምህረት ጓብኝቶህ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ። ❤
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ 3 сағат бұрын
የዚህ ሁሉ ውጤት የአንተ ነው አንተ ጅግና ❤❤❤
@ad1187
@ad1187 2 сағат бұрын
ትክክ💯💯💯💯
@MUbaMamuDE7
@MUbaMamuDE7 2 сағат бұрын
ብትክክክልል
@Elisamazret
@Elisamazret Сағат бұрын
ትክክል
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 Сағат бұрын
ትክክል❤❤
@sabateklay4890
@sabateklay4890 3 сағат бұрын
ወንድማችን የንስር ዓይን ይህ ሁሉ ከፈጣሪ ጋር ያንተ ጥረት ነው እንክዋን ደስ አለህ ስራዎችህ ሁሉ ከልብህ ቅንነት ስልትሰራው ተሳቶልሃል ደስ ይበልህ በዋልክበት በሄድክበት ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ የናቱ ልጅ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abibeyene8492
@abibeyene8492 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን ተሽሎህ ስላየዉክኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜም የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@halimaali4383
@halimaali4383 3 сағат бұрын
Aameen
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@WagayeChekol
@WagayeChekol 2 сағат бұрын
አቶ ሰሎሞን በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የዚህ ሁሉ ውጤት ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ የንስር ዐይን big respect 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 сағат бұрын
ይህ አውሬ አቶ የወሴፍና ይህች ባለጌ ኤደን ተፈርዶባቸው ስሰማ በጣም ደስ ይላል። የንስር አይን ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን።
@lensami2970
@lensami2970 2 сағат бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hirut7396
@hirut7396 3 сағат бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፍ ደስ ብሎኛል የእኔ አባት ለዚህ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል እንድትድን ለአርሴማ ተስዬ ስእለቴን አስገብቻለሁ ሰርግህን ደስታህን ያሳየን አቶ ሰለሞን ከጨለማ በኃላ ብርሀን አለ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤
@gzaKasu
@gzaKasu 3 сағат бұрын
የኔ ሄርሜላም ደስታህን ያሳየን አተንም ይጠብቅህ❤ ወድማችን❤
@MoseMosko
@MoseMosko 2 сағат бұрын
የአብርሃምና የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም የሚያስደስት ነው ቅንን ቅን ያገኝዋል ይህ ደግሞ የፈጣሪ ስጦታ ነው ውለዱ ክበዱ❤❤❤
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 3 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለህ አቶ ሰለሞን ጀግናችን በርታ አንተ የጀመርከው ውጤቱ ያማረ ነው የነ ሄርሜላንም መልካም ነገር እንጠብቃለን
@Meryem0637
@Meryem0637 2 сағат бұрын
እንዲህ ነው ከወደዱ ከፈቀሩ ሰው በሰውነቱ ነው በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
@fatmaahmad4027
@fatmaahmad4027 3 сағат бұрын
እዚህ የመዲረሱ ምክኒያት ከፈጣሪ በታች ያንተ ምክኔያት ያንተ ልፋት ያንተ ውጤት ነው ደስ ይላል❤❤❤ አበሳው
@munawolde
@munawolde 3 сағат бұрын
ጀግናው ይህ ሁሉ ፈጣሪ ረድቶህ ያንተ ውጤት ነው እ/ር ይጠብቅህ አቶ ሰለሞንም እንኳን ለዚህ አበቃህ
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 3 сағат бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቶሰለሞን ለዚህ ላበቃህ አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@AsratTelila
@AsratTelila 3 сағат бұрын
አቶ ስለሞን መልካምና ቅን ስው መሆኑ የታወቀ ነው እንኮን ለአንተ እግዜአብሔር ያዘጋጀልህን ጌታ እስከመጨረሻው ይባርክል
@newid5082
@newid5082 3 сағат бұрын
አተጀግና❤ ሄርሜላን ከፍቅረኛዋጋ አገናኛት ያክስቷን ክፋት እድታምን😢
@መቅዲጎንደሬዋ
@መቅዲጎንደሬዋ 2 сағат бұрын
እኔም ጓጉቻለሁ ያች የተረገመች ሴትዮ ስትዋረድ ለማየት ቸኩያለሁ
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 2 сағат бұрын
​@@መቅዲጎንደሬዋ እኔም የአክስትየዋን መጋለጥ ነው ማየት የምፈለግው
@ፋፉነኝስደትያደከማት
@ፋፉነኝስደትያደከማት 2 сағат бұрын
ደሥታህ ደስታችን ነው አቶ ሠለሞን መጨረሻውን ያሣምረው የነሥር አይን ያአላህ በታች አተ ተጎኑ ነህ አብሽር ተጊዲህ በልጅ ቤቱን ይሙላው
@Hundumak
@Hundumak 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር እኮ ሁሉንም በጊዜው ውብ ያደርጋል ። እንኳን የአንተ የሆነው ሁሉ ተመለሰልህ። ለወንጀለኞች የሥራቸውን በማግኘታቸው እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 3 сағат бұрын
ጀግናችን የነስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቀህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ 🥰🥰
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 3 сағат бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንደኔ አልሳካላችሁ ያለ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@halimaali4383
@halimaali4383 3 сағат бұрын
Aameen Aameen Aameen Aameen ya rabbi Aameen
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 3 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ይሳካልሻል ተስፋ አትቁረጪ ተክልዮን ይዘሽ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 3 сағат бұрын
@@alemlebanon4947 እሽ የኔ ውድ እደክማለሁ ግን አልጨበጥ አለኝ🥺
@LemlemFeleke-q9v
@LemlemFeleke-q9v 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ::እግዚሐብሄር የዘገየው ትቶህ ሳይሆን ለሁሉ ቀን አለው የሚለው ቃል ማሳያ ነህ እንኳን ማታህን አሳመረልህ የጉብዝና ጊዜ ፈተና ይታለፋል
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 3 сағат бұрын
እናንተን የፈጠረች መሀፀን ትባረክ ።
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እጅግ መልካም ሰው ነህ ያብርሀም እና የሳራ ያርግላቹ በልጆች ተባረኩ
@SOFIAFEKADU
@SOFIAFEKADU 3 сағат бұрын
አቶ. ሰለሞን መልካም. ሰው. ነው. እግዛቢሄር. እንኮን. ለዚህ. አበቃህ. የንስር አይን. እግዛብሄር. አብዝቶ. ይጠብቅህ
@MelateAbel
@MelateAbel 3 сағат бұрын
ወይ ጉድ አቶ ሰለሞን ደስ የሚል ነገር ሊነግረን ነው መሰለኝ አልሀምድሊላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ተበዳይ ነህ አላህ ይካስህ አሜን
@bitanya2094
@bitanya2094 3 сағат бұрын
ዋው አንተ ጀግናችን ነህ ሁል ጊዜ ከምትሰራው ስራ ጋር እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሆነ ግልጽ ነው
@ועח
@ועח 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሙን አንኳን ደስ አልዎት 🙏 ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏🇪🇷❤
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን ስላየንህ ደስ ብሎናል
@mekiyasuleiman868
@mekiyasuleiman868 2 сағат бұрын
ከችግር ጋር ምቾት አለ ይላል ጌታችን አላህዬዬ መበደል መልካም ነው ሲክስም እዲ ያስደስታል አቶ ሰለሞን ቀሪ ህይወታቹውን ያሳምርላቹው በልጅ ይባርካቹው ውለድ ክበድ መልካም ነት ለራስ ነው ደስ የሚል ፍፃሜ የንስር አይን ወድማችንም ለዚህ ሁሉ ስኬት ከአላህ ቀጥሎ ያተ አስተዋፅ ትልቅ ነው እና እናመሰግንሀለን በርታልን ታታሪው ወድማችን ከጠላቶችህ ሴራ እራስህን እየጠበክ አደራ
@genetabay8968
@genetabay8968 3 минут бұрын
እቶ ስለሞን እግዛቤሄር በመንገድህ ይቄም😂
@yimerShumu
@yimerShumu 3 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን ምርጡና ቅን ሰው ደሰታህን በማየቴ ደሰብሎኛል እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 сағат бұрын
እሰይ የኔ ጀግና አበሳየ እኮ ነህ ወለላይቱ እመቤት ድግል ማርያም ትሸፍንህ ደግነት ለራስ ነው ያሸልማን ያስመሰግናል❤❤❤
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 3 сағат бұрын
ወድማችን አቶ ሰለሞን እንኳን ደሰ አለሕ የአንተ ደሰታ የሁላችንም ደሰታ ነው የኛ ሰው በልጀነት እድሜ እያለሁ ህብረተሰባችን ሲናገር ልጆች እያለን መልካም ዘር ዝሩ ይሉ ን ነበር። እዉነትም ይሄን ነው ያየን በወንድማችን ሰለሞን ላይ ጌታ እየሱሰ ሆይ ሁላቸንም መልካም ብቻ እንድንዘራ ሁላቸንንም የሰይጣንን ክፍ እንክርዳ ድ ዘር። እንዳንዘራ አምላካችን እግዛብሄር ሆይ እርዳን እርዳን።
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 3 сағат бұрын
ኮፍያ አድርግ ፊትህ አታሳይ ስንት ጠላት አለብህ ለእናትህም ለኢትዮጰያ ህዝብም ታስፈልጋለህ።በስስት አይናችን ነው ምናይህ ጀግናው ወንድማችን።ኮፊያ አድርግ ማክሱም በደንብ ወደ ላይ ከፍ አድርገህ ልበሰው።
@argaasefa1146
@argaasefa1146 42 минут бұрын
አንተ ጀግና የንሥር ዓይን ድንቅ ሰው ነህ መልካምነትህ ቅንነትህ አዎ ትገርማለህ አንተ ጀግና ሰው ተወዳጅ ሆነህ እስከ መቼም መች ከቶ ትረሳለህ ደግሞ ጠንክር እራስህን ጠብቅ ከእነኝህ አውሬዎች በጣም ተጠነቀቅ።
@ዲቦራ
@ዲቦራ 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ያበካህ ተመስገን አቶ ሶሎሞን በጣም መልካም ሰው ነው ወልዳችሁ ሳሙ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስን። አቶ ሰለሞን በተለይ ሰው ሲወድቅ ሰው ሁኖ የሚገኝ ሰው ነው ሰው ማለት እና በጣም ደስይላል ። የነስር አይን ወድማችን ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅህ🙏
@serkserk1091
@serkserk1091 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን ሰውነቱ መለስ አለ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@benayas-solomon
@benayas-solomon 2 сағат бұрын
የንስር አይን ተባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ የምትሉ በላይክ ግቡ ሰብስክሪብም ያላረጋችሁ አርጉ
@mesi5527
@mesi5527 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻክን ያሳምርልክ
@امعادلالخياط-ز3د
@امعادلالخياط-ز3د 3 сағат бұрын
አቶ ሰሎሞን በጣም ደስ ይላል እንዲህ ነው ትልቅ ሰው ማለት ወልደክ የራስህን ልጅ አክፈል ምታይ ደሞ ያደርገን❤ እንደኔ ደስ ያለው እስቲ
@alamutofia7330
@alamutofia7330 3 сағат бұрын
ጀግናችን መቷል ገባ ገባ በሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@endeshawmitiku3058
@endeshawmitiku3058 3 сағат бұрын
ፈጣሪ አምላክ ታሪኩን እንደ እዮብ የቀየረለት ሰው አቶ ሰለሞን ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል።
@f-io7sj
@f-io7sj 3 сағат бұрын
ማሽአላህ ውድም መልካም ስው ጅግና ብርታ ስሌ ናስርየ የኔ ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ የኔአባት በርታ አይዞህ ምግዚም ዱአ አድርጋለሁ ❤❤❤❤
@genetkebede278
@genetkebede278 Сағат бұрын
አቶ ሰለሞነ ኦንኳን መድሐኔአለም ለዚህ አበቃህ የንስር አይን ጀግና አንተን የወለዱ ይባረኩ🌿🌸🌺🌻🏆🙏🙏🙏 መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ እህታችን ሔለን🌷🌷
@serkserk1091
@serkserk1091 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቶ ሰለሞን እንኩዋን ለዚህ አበቃህ። የንስርዓይን ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ❤
@AyaneTufaKenea
@AyaneTufaKenea Сағат бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል እእግዚአብሔር መልካም ነው እውነት እግዚአብሔር ነው እውነት ሁሌ አሸናፊ ነው:: የአቶ ሰለሞን መልካምነት በእግዚአብሔር ፍት ተቆጥሮለታል አሁንም ደስታው ፍፁም እንድሆንለት እመኛለሁ::
@hana-s2x
@hana-s2x 3 сағат бұрын
ጀግናችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ፈጣሪ በሔድክበትሁሉ ከፊት ከሁዋላ ይጠብቅህ
@ביבהזמר
@ביבהזמר 3 сағат бұрын
አቶ ሰሎሞን እንኳን ለዚህ አበቃ ጤናህ እንደ ዶሮ ተመለሰልህ የንስራኤል ለነፍስ ደራሽ ነው አቢባ ዘመር ከእስራኤል
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 3 сағат бұрын
አንተ ጀግና አነተን ያለ ማድነቅ ብቻ አይበቃም ሂርሜላ ከሰው ተማሬ አይዘኝብሻለው የነሰር አይን አንተ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 2 сағат бұрын
እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ውለዱ ክበዱ ዘራቹ ይባረክ 👉የንስር አይን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 сағат бұрын
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤ አቶ ሰለሞን እንኳን ደስ አለዎት❤❤❤
@mduae2013
@mduae2013 2 сағат бұрын
ለዚያበቃህ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ከታጋሾች ነው ይሄሁሉ ያተውጤትነው የድካምህ ውጤትነው እድሜና ጤናይስጥህ 👍👍👍❤❤❤
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 3 сағат бұрын
ወንድሜ እንኮን ደና መጣህ አባታችን አቶ ሶሎሞን አንኮን ለዚህ ቀን አበቃህ አላህ መልካም ፍሬ ይለግስህ በጣም ደስ ብሎኛል አልሁምዱሪላህ ማያልፍ ቀን የለም አላህ ይጠብቅህ አባታችን ወንድሜ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው
@selamameshaburtekonjomezin2762
@selamameshaburtekonjomezin2762 2 сағат бұрын
መልከም ምስት መጌኛት በረከትን መጌኛት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርከችሁ የአብርሃምና የሰረ ገብቻ ይሁንለችሁ በጠም ደስ ብሎናል ተማኞች ሁኑ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 3 сағат бұрын
ልልልልል ጀግናችን የነስር አይን የነገው ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም። ላተ ክፉ ለሚያስቡት ጥላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ🎉🎉🎉አቶ ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉
@besehaSyalneshtefera
@besehaSyalneshtefera 3 сағат бұрын
የንስር አይን ወንድማችን ስምህ ማን ነው እንደ ዘላለም ስምህን አስተዋውቀን😊
@semria
@semria 2 сағат бұрын
አይ ስሙ ይቆየን ጥሩ እዳለ ሁሉ ክፍም አለ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 сағат бұрын
እኔም።ስሙ ማነው።ብዬ ግራ ይጋባኛል።በዩቱብ ስሙ ብቻ የንስር ።አይን ነው ምንለው።ስሙባናቅም
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 3 сағат бұрын
ለሁሉም እግዜ አለዉ። እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል ነገር ነዉ። ደስ የሚል ዜና ነው በርቱ!! የንስር ዓይን እንደዚህ አይነት ዜና ለነቢኒያም ቤተሰብም እንመኛለን።
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 сағат бұрын
ጀግናችን ስራህ ሁልጊዜ እየጎላ ነው የሚሄደው ይህ ሁሉ በአንተ እገዛ ነው ተባረክ 👍💐 አቶ ሰለሞንም እንኳን ደስ ያለህ💐 የሚገባህን አግኝተሀል ብዬ አስባለሁ
@Selina6648
@Selina6648 3 сағат бұрын
እኔ ደግሞ የእነ ሄርሜላ አክሰትን መሰሎኝ እንዴት ደሰ እንዳለኝ በስመአብ እሰዋ ተያዘች ያልክ መሰሎኝ ዕርሱን ሳይ 😮 የእነሱ ነገር ምን ላይ ደረሰ ቆይ የነሄርሜላ ጉዳይ ንብረቱን ተካፈሉ እንዴ 😢እንዳይከፋፈሉ በቻልከው አቅም
@Emabet-t1t
@Emabet-t1t 3 сағат бұрын
እኔም
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 2 сағат бұрын
እኔራሱ በጣም ነበር ደስያለኝ ግን የዚህምደስይላል ያንተን ደስታ ያሣየን ጌታ የነሄርሜላንም ደስታ ያሣየን ወንድማችን ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው
@lubabayyimer
@lubabayyimer 2 сағат бұрын
እኔራሱ
@SamsungA-s9b
@SamsungA-s9b Сағат бұрын
እኔም
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Сағат бұрын
ለሷም አይቀይርላትም በሒደት 👍
@werkwaberru5762
@werkwaberru5762 3 сағат бұрын
በእውነት እኳን ጌታ እረዳሕ አቶ ሰለሞን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ዘመናቺሁ ይባረክ ጋዜጠኛ ጌታ ይጠብቅሕ ተባረክ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 3 сағат бұрын
የንስር አይን ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን የኔ ጀግና አንተ እንዲህ በድል ስትመጣ ነው የሚያምርብህ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ። ባለፈው በነሀርመሜላ ጉዳይ በጣም እንደከፋህና በስምህ ብዙ ፌክ አካውንቶች እንደተከፈቱ ተናግረህ ነበር በዝምታ ከማለፍ አስቀድመህ ብትናገር ተከታታይህ አዌር ይሆንነበር። ሰቶ ሰለሞን ከዛሁሉ ተስፋመቁረጥ በሁዋላ ለዚህ መብቃትህ እጅግ ደስ ይላል። ከእግዚአብሔር በታች የንስኣይን እጅግ ሊመሰገን ይገባል።
@kasahunhasen153
@kasahunhasen153 2 сағат бұрын
አቶ ሠለሞን እንደዚህ ሆኖ ማየቴ ደሰ ብሎኛል አጥፊዎች መቀጣታቸዉ ህግ መኖሩንና በዚህ ፍጥነት ዉሳኔ መሰጠቱ ያሰገርማል። ሃብቱ መመለሱም ያሰደሰታል። ፈጣሪ ይመሰገን። አንተንም ፈጣሪ ያቆይሀ።በርታ መልካም ሥራ ከመስራት ዉጭ የሚያረካና የሚያሰደስት ነገር የለም።
@VebdJdjf
@VebdJdjf 3 сағат бұрын
የነሄርሜላ ጉድይስ በጭቀት አለኩ የሄርሜላ እና ወድሟ ጉዳይ እቅልፍ ነሳኝ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 сағат бұрын
አቶ ስለሞን በዝህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የንስር አይን ከፈጣሪ በታች ይሄ ያተ ውጤት ነው❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 сағат бұрын
አልልልልልል የጠብቁ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን... ኡፍፍፍፍፍ አንተ እኮ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋራ ስልሆነ ሁሉም ይስካል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️ አንተ ጀግና ሽ ዓመት ኑርልን... አቶ ሶሎሞን እንኳን ደስ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
@DehabBhata
@DehabBhata Сағат бұрын
አቶ ሰለሙን እካን ለዚህ አበቃህ ለኣግዚአብሄር ሚሳነው የለም ከዚሁሉ መከራ ወተህ ደስ የሚል የሰማነው ዋና ጠና ነውአለፈ እኮ ሁሉ ነገር ወደፊት ነው ትልቅ ትምርት ነው ካሁን ብሀላ የንስር አይንም በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ካንተ ይሁን
@VipVip-oe5kl
@VipVip-oe5kl 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እንኳን ደሰ አለህ እግዚአብሔር ደሰተኛ ህይወት ይሰጣችሁ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 2 сағат бұрын
እኔ ደስ ሚለኝ የዚህ ጋዜጠኛ ስራ መጨረሻ በጣም ነው ምያምረው ማሻአላህ ❤️❤️❤️አላህ ይጠብቂህ ሁሉም ቦታ... አቶ ሰለሞን እንኩዋን ደስ አለክ አላችሁ.... ጡሩ ትዳር እንድሆነ ምኞታቺን ነው 🙏አሚን በሉት የማዳም ቂመሞች Ameeeeeen🤲🤲🤲
@Mesi971
@Mesi971 3 сағат бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዎው ዛሬ አንደኛ ነኝ የኔ ጀግና በጣም ነው ምወድህ ❤️
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Сағат бұрын
አቶ ሰለሞን ጤናህ ተመልሶ ለዚህ ክብር ላበቃህ እግዚአብሔር ይመሰገን የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረው አምላክ ያንተንም ህይወት ቀይሮታል መልካም የትዳር ዘመን እመኝልሀለው እግዚአብሔር መንገድ አለው ያጣኸውን ሁሉ አደረገልህ ፈጣሪ ከነ እናቱ ይክበር በጣም ደሰ ብሎኛል
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 сағат бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. አቶ ሰለሞን እንካን ለዚህ አበቃህ ❤❤❤ ደስስ ይላል መገፋት እኮ ጥሩ ነው. ከችግር በኃላ ምችት አለ ብሎናል ጌታችን አላህ ሱብሃነ ወተአላ. ❤❤❤❤ አልሃሙዱሊላህ ❤❤❤❤
@asratabera7219
@asratabera7219 Сағат бұрын
እውነት አቶ ሰለሞን በጣም መልካም ሰውነው ሰውን ትንሽ ትልቅ ሀብታም ደሀ ብለህ ሳትንቅ ለትዳር መብቃትህ ደስ ብሎኛል መጥፎቹ ግንየጃቸውን አገኙ
@yimerShumu
@yimerShumu 3 сағат бұрын
እራሳችሁን እየጠበቃችሁ የነስር አይንና ዘላለም እንድሁም ካሽ ሰለሞን ❤❤❤🎉🎉🎉
@SenaitSamuel-w8i
@SenaitSamuel-w8i 28 минут бұрын
ወይኔ አቶ ሰለሞን እንዴት ደስ ይላል አንተን በእንደዝህ አይነት ሁኔታ ማየት። እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው እነሱ የእጃቸውን አግንተዋል ስያንሳቸዉ ነው የንስር ዓይን ይህ ሁሉ ያንተ የልፈትህ ዉጤት።አሁንም ከዛች እርጉም ከነ ብንያም አክስት እራስህን ጠብቅ ታስፈልገናለህ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንክ።
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 3 сағат бұрын
እኛ የእነ ሔርሚላን ነገር ከግብ አድረሰሕ አሳየን ይከ አልቸገረን😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
ኣቶ ሰለሙን መልካም ሰው ስለሆንክ እግዚኣብሄር ደግሞ የንስር ኣይን ጋዜጠኛ ልኮ ኣዳነህ ማርያምን መታደል ነው❤❤❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና ለንስር ኣይን ጋዜጠኛና፣ለመልካም ሰውየው ኣቶ ሰለሙን ይሁን
@woyenetuengedaw4175
@woyenetuengedaw4175 3 сағат бұрын
የንስር አይን ጀግናው ዘላለም ዘገየ ሁሉቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቶ ስለምን እንኮን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉❤❤
@JanKhan-c2p
@JanKhan-c2p 2 сағат бұрын
ዘሌን እና ይህን ጀግና የሚወድብቻ ላይክ❤❤
@hareguatadesse
@hareguatadesse 3 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እኳን ደስ አለክ እኳን ወድሮክ ተመለስክ የንሰርአይን ባተ ሀይል ነዉ እዚህ የደረሰዉ ክብር ላተ የንሰርአይን
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 2 сағат бұрын
አቶ ስለሞን ጥሮ ስው ነው ስለዚህም ጥሩ ስው ጥሩ ነገር የገጠመው መልካም ትዳር የመተሳሰብ የመረዳዳት ያርግላችው መልካም ስው መልካም ነው
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 2 сағат бұрын
ይህ ሁሉ መልካም ነገር እንዲሆን ከእግዚአብሔር በታች የንስር አይን ነህና ልትኮራም ልትመሰገንም ይገባል።❤❤❤❤
@nebyuermyas
@nebyuermyas 2 сағат бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ከመጀመሪያው ጀምሮ ስከታተለው ስለነበረ የሰሎሞ መጨረሻ ንደዚህ ሆኖ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሰሎሞን አንተን የረዳ አምላክ እኔንም እንዲረዳኝ ለኔም ፀልዩልኝ ቅን ልቦና ያላት ሴት እንዲሰጠኝ
@ፋፉነኝስደትያደከማት
@ፋፉነኝስደትያደከማት 3 сағат бұрын
የአቶ ሠለሞን ልጁ የታለች ምነው የለችም እደሥታው ላይ እንኳን ደሥ አለህ እውነት ይሁንልህ ወዘሮ ሄለን አቶ ሠለሞንን ተከባከቢው እዳትጎጅው ይበቃዋል በወንድሙ በሚሥቱ ተጎድቷል
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 сағат бұрын
የኔውድ።የሰለሞን።ልጅ አይደለችም።እኮ።ያውአባትባልሆንም።አባትሽነኝ ብሏታል ከወለደ ።ያሳደገ።ይባል።የለ
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu 53 минут бұрын
ወንድማችን የኝ ጀግና ከፈጣሪ የተላክህ መላክት ሺአመት ኑር ና አቶ ሰለምን የኔ ጌታ አተን ደግሰ ሰው እኳን ለዚህ አብቃህ በጣምደሰብሎኛ ወንደማችን
@Tafesse-t5q
@Tafesse-t5q 3 сағат бұрын
የንስር ዐይን የኔ ጀግና በጣም አድናቂ ነኝ ተባረክ ፈጣሪ ይባርክ
@user-hana365
@user-hana365 Сағат бұрын
ዋዉ የደስታህ ተካፍይ ነን አቶ ሰለሞን እንኳም ፍርዳቸዉንም አገኙ። የነሄርሚላንም ነፃ መዉጣትን ያሰማን 🙏
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og 2 сағат бұрын
አቶ ሰለሞን እንኩዋን ደስ አልወት። ጀግና ወንድማችን በርታልን አላህ ከጎንህ ይሁንልህ።አሜንን
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 2 сағат бұрын
እንኳን ደስ ያለህ አቶ ሰለሞን 🙏አንቺም የማዳም ቅመም ኢትዮጵያ ቢሆንም የሰራሽው እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን ❤💐
@ferewworku6799
@ferewworku6799 2 сағат бұрын
ወንድሜ የንስር አይን ብሎ ስምክን መጥራት ቢከብድም ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር የምመኝልህ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 2 сағат бұрын
ይህ ሁሉ የንስር አይን ውጤት ነው በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኛ ጀግና ❤❤❤
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ምን አይነት ሰዉ ነሽ  ቪዲዮ እዳያጠፋብኝ ላይክ አርጉ
13:30
Yetenb Tube⚛️የተንቢ
Рет қаралды 28 М.
ዮአዳን (ክፍል 29)
28:22
ለዛ
Рет қаралды 136 М.